የእናቴ ምግብ " Delicious " ነው !!

  Рет қаралды 1,402,987

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ ! ክፍል - 115 @Donkey Tube | @Comedian Eshetu- OFFICIAL |#eshetumelese #parenting
Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZfaq Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል... የእናቴ ምግብ " Delicious " ነው !! @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022 #dinqlejoch #denqlejoch #eshetumelese
The show entitles with a conversation with moppets, through the show they portray how the elders are making mistakes to the coming and existing generations. also, these interviewees will speak out the truth about the existing humanity with their amazing words and expression to the host comedian Eshetu Melese. the point of the show is to let these interviewees talk about peace, unity, nature, and global warming with which they observe and speak in their own perspectives and language.
#donkeytube
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZfaq Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 300
@emebetchoquet8206
@emebetchoquet8206 2 жыл бұрын
እንቁ የሆነች ልጅ! እኗቷ ታድለሽ!
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
Emebet yene ehet bekininet sebscrab aregign ehet
@mareshetabebe1631
@mareshetabebe1631 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ የኔ ውድ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
የኔማሬ
@metikubelete6524
@metikubelete6524 2 жыл бұрын
@@alemgenatube2098 v
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s 2 жыл бұрын
እደዚህ ልጆችን ፍቅር አስተምራችሁ የምታሳድጉ ወላጆች ሽ አመት ኑሩልን
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 2 жыл бұрын
አሚን
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 2 жыл бұрын
አሚን
@elsaliyudani7236
@elsaliyudani7236 2 жыл бұрын
She so amazing
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
❤❤❤👏👈
@medi9725
@medi9725 2 жыл бұрын
Amen amen amen ❤️❤️❤️
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ማርያምን ንግግሯ ልቤን ንካኝ የኔ እናትትትትትት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭 እሷኮ ለእኛ ብላ ነው ላቧን ጠብ ያደረገችው ስትል አንጀቴ ቁርጥ አለኝ የምር አሰለቀሰችኝ በጌታ።ስም እፍፍፍፍፍፍ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የምር ቃላት የለኝም_
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍🥰🥰🥰🥰🥰👍👍❤️🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️🙏🙏🙏❤️🙏
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
👍❤👏👈
@user-iw1un9kb9z
@user-iw1un9kb9z 2 жыл бұрын
አሚን
@madi8643
@madi8643 2 жыл бұрын
እናቷም ይሄን ስትል አለቀሰች
@user-lk1fg3te1t
@user-lk1fg3te1t 2 жыл бұрын
እኔም እባ አነቀኝ እናት ትለያለች😢😢
@qeberecho
@qeberecho 2 жыл бұрын
ሙስሊም ወላጆች የልጅ አስተዳደጋቹ ያስቀናል ሁሉም ነገር ላይ ፈጣሪን / አላህ / እንዲፈሩ አድርጋቹ ነው የምታሳድጓቸው , የምትገርም ልጅ ከአይን ያውጣሽ ቱቱቱቱቱቱ
@Mafi954
@Mafi954 2 жыл бұрын
Thank you ❤❤🙏
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
'ኣሏህ' ፈጣሪ ቢሆን ኖሮ ፡ የምድር እና የሰማይ አፈጣጠር ቅደም ተከተል አይምታታበትም ነበር ፤ ይኸውም ፥ - መጀመሪያ ምድር ቀጥሎ ሰማይ ተፈጠሩ አለ (ቁርአን ምዕራፍ ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁጥር ፳፱ ) ። 📖👈 🤔 - በተቃራኒው ደግሞ ፡ መጀመሪያ ሰማይ ቀጥሎ ምድር እንደተፈጠሩ ይተርካል (ቁርኣን ምዕራፍ ፸፱ የአውጪዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ናዚዓት] ቁጥሮች ፳፯ እስከ ፴ ) ። 📖👈 😮
@fafimohammed5409
@fafimohammed5409 2 жыл бұрын
@@tenalehulum ሄይ ማነህ ወይም ማነሽ መፈላስፍ ካልሆነ ናእ በውስጥ እንድትረዳ ዝም ብሎ በቀራ ስላልክ ቁርአን አወክ ማለት አይደለም
@qeberecho
@qeberecho 2 жыл бұрын
@@tenalehulum ማን ልበል ዲቃላ , እናትሽ ትበዳ አንቺን ብሎ ተንታኝ, ትላም
@user-sg1tq4dd5n
@user-sg1tq4dd5n 2 жыл бұрын
@@qeberecho ተያት አላህ ልቦና ይስጣት የጥላቻ ቃላት ለምትነዛ
@kazkazi7619
@kazkazi7619 2 жыл бұрын
የእናትና አባት ማንነት በልጅትዋ ላይ በኃይለኛው ያንጸባርቃል እግዚአብሔር ይባርካቹ የእውነት ሁሉም ስው እንዲህ ልጆቻችን ብመልካም መንገድ ብናሳድጋቸው ጥሩ ዜጋ እናፍራ ነበር ልጅህ በሚሄድበት መንገድ ምራው ከዛ ፍቀቅ አይልም ይላል ቅዱስ ቃሉ።
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይ
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 2 жыл бұрын
ቤተሰብእንሁን
@halimaseid5226
@halimaseid5226 2 жыл бұрын
እህቴዋ በቅንነት ደምሪኝ
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 2 жыл бұрын
@@halimaseid5226 ኑ
@user-ku4ms3ge3r
@user-ku4ms3ge3r 2 жыл бұрын
فيداك ابي وامي يارسل الله
@user-uh4mt9ny7x
@user-uh4mt9ny7x 2 жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወስለም
@susutube360
@susutube360 2 жыл бұрын
ሚገርም አገላለጭ🥰እድጊልን ቤተሰቦቿ ኩራት ይስማችሁ የአሏህ ሰም ደጋግሞ ሲጠራ ደስ ይለኛል 🥰አሏህ ለቁም ነገር ያብቅሽ
@user-bu1rz5ym8h
@user-bu1rz5ym8h 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ሙሥሊም በመሆኗ እደት ደሥ አለኝ አላህ ሥትል
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
❤👏👈
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ዴስ ይላል ትንሽ የናቲቱ አለባበስ ግ አላጀበኝም ኮሜንታተሮች ኑ ውረዱበኝ
@seadaseid3217
@seadaseid3217 2 жыл бұрын
@@user-cu8me2wy4s እረ እኔም
@eyerusfentaw2740
@eyerusfentaw2740 2 жыл бұрын
@@user-bu1rz5ym8h የእኔ እህት እምነቱ እንዳለ ሁኖ ሠውነት ይቀድማል።
@user-vh2bc2sm7q
@user-vh2bc2sm7q 2 жыл бұрын
ውይ ውይ ኣፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ እናት እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ♥♥♥ እሽየ የኔ መልካም ♥
@aregashgebr344
@aregashgebr344 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እደጊልኝ የእናት ውለታዋ ተወርቶ አያልቅም የሁሉም እናት ለልጇ ቆንጆ ናት እናትሽን የገለጥሽበት መንገድ ሁላችን ወደ እናቶቻችን እንድናይ ልጆቻችንም እኛን እዲያዩ አድርጓል እደጊልን የኔ ጣፋጭ 👌👌👌👍👍❤❤
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 жыл бұрын
አይ እሸቱ ከልጅ ጋር ልጅ ከትልቁ ጋር ትልቅ ከታመመው ጋር ታመህ ከአዘኑት ጋር አዝነህ ከተደሰተው ጋር ተደስተህ እውነት የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒ አለም ይጠብቅህ እድሜ ጤና ፉቅር ሰላም ይስጥህ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ኤርትርውያን እወዳቹሀለሁ እኝንም ከስደት በሰላም ለሀገሪቺን ያብቃን
@tihitnaaragaw9019
@tihitnaaragaw9019 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏽
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ትክክል ውደ
@sdgd5754
@sdgd5754 2 жыл бұрын
የፈጣሪ ፀጋ ስጦታ ነው።
@mistiregirmasimee3752
@mistiregirmasimee3752 2 жыл бұрын
You are my hero son. May God bless your life and work. you are extra ordinary young man.
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
👏👏👈
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w 2 жыл бұрын
የዛሬዋ ትለያለች የኔ ጣፍጭ እድግ በይ የእናት ፍቅር ማውቋዋ ብቻ በቂ ነው
@yidnekachewdamte7174
@yidnekachewdamte7174 2 жыл бұрын
What an amazing kid!!! But z credit goes to her Mum & Dad. This should be, how u raise a child and build a nation!!! Thank u “Dink ligoch” for brought up such a kid/family that we have a lot to take/learn from.
@menderinalemu3313
@menderinalemu3313 2 жыл бұрын
ሰብሪ የኔ ቆንጆ አላህ ከትልቅ ከፍታ ያድርስሽ ቀና አድርጋ ያሣደገችሽ እናትሽ ክብር ይገባታል አሁንም አብዝተሽ እናትሽን አንደ አይንሽ ብሌን ተንከባከቢያት ❤️
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
እህትየ ሰብአዲርጊኝ
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ከትልቅ ከፍታ የሚደርስ ከሆነ 'ኣሏህ' ፡ ለምን ሙሐመድን ፥ - ልዩ መልእክተኛ አይደለህም ፡ በአንተ እና በተከታዮችህ ምን እንደምሰራ አታውቅም ፡ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ ነህ ፡ ሌላ አይደለህም አለው (ቁርኣን ምዕራፍ ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁጥር ፱) ። 📖👈
@user-tz6jw1zp6u
@user-tz6jw1zp6u 2 жыл бұрын
የዛሬዋ ደግሞ ትለያለች የኔ ቅመም ነገር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ😍😍😍 እውነት የእናት ውለታ እኮ በስመ አብ😥 በዚኽ መልኩ ላሳደጉሽ ቤተሰብ ትልቅ ክብር አለኝ😍 ያልወለድን በደንብ አስቡበት ትዳር ስንይዝ ልጆች እንደት ማሳደግ እንዳለብን!!!ሰብሪ የኔ ቆንጆ በድጋሜ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ❤❤❤❤
@user-cn2ky6kk4o
@user-cn2ky6kk4o 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪ ማር
@seadayimam9073
@seadayimam9073 2 жыл бұрын
Amin
@user-hx2sg5bz6d
@user-hx2sg5bz6d 2 жыл бұрын
መሻአላህ መሻአላህ አላህ ያሳድግሽ እውነትም ድንቅ ልጅ መልካም ቤተሰብ ለልጆቹ አርያነው ወላጆች ለልጆች መልካም እድገት መሰረት ናቸው ሁላችንም ልጆቻችንን በስነ ምግባ አንፀን ፍቅር አስተምረን ማሳደግ አለብን ።
@elsabetwubshet5599
@elsabetwubshet5599 2 жыл бұрын
ስለ እናቷ የምትገልፀው አገላለፅ ያስለቅሳል፤😭😭😭 ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ፤🙏🙏🙏❤❤❤ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግሽ 🙏ትልቅ ቦታ ያድርስሽ 🙏ለበረከት ሁኚ🙏🙏🙏
@user-vn5eq3ll2w
@user-vn5eq3ll2w 2 жыл бұрын
የኔ ጣፉጪ የፈለገዉን ማርግ እሚችለዉ አንድ አላህ ነዉ አላለችም በትክክክል !!! የኔ ሚጡ እድግ በይልኝ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
መኪየ ሰብአዲርጊኝ
@user-vn5eq3ll2w
@user-vn5eq3ll2w 2 жыл бұрын
@@TUBE-rv9zs እሺ
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
የፈለገውን ማድረግ የሚችል ከሆነ 'ኣሏህ' ለምን ፥ - ሙሐመድ ታምራቶችን እንዲሰራ አላወረደለትም ፧ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ እንደሆነ ነገረው ፧ (ቁርኣን ምዕራፍ ፳፱ የሸረሪት ምዕራፍ [ሱረቱ አል ዐንከቡት] ቁጥር ፶) ። 🤔
@yenebetesebtube3986
@yenebetesebtube3986 2 жыл бұрын
@@tenalehulum ሸሀዊዚን ሸሀዉዚን ነፋሀይና ድንግል ሰደቀት ከሊማ ክክክ የሸሀዉዚን ዲቃሎች
@vyivg257
@vyivg257 2 жыл бұрын
@@tenalehulum አንቺ ካፊር እርግማናም. ሂጂ ክህደትሽ አልበቃ ብሎሽ ደግሞ ሌላ ወሬ ታቦኪ አለሽ አመድ ብይ አመድ ያስበላሽ
@melke5234
@melke5234 2 жыл бұрын
የዛሬዋ ግን የምረ ትላያለች:: ወይ ዛንድሮ እሼ በቃ ድንቅ ልጆች እኳ በፈጣረ ፀገ እያሰጋረሙን ነው ::💚💛❤
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g 2 жыл бұрын
ለእናቷ ያላት ክብርና ፍቅር የምትገልፅበት ቃላት ይገርማል
@user-oe3dv4wz5s
@user-oe3dv4wz5s 2 жыл бұрын
አችን ያሳደገ ቤተሰብ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልሽ ልጂን በስነምግባር አንፀዉ ያሳደጉ ቤተሰቦች ደግሞ እናትም ልጂም ልእልት ናየዉ ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤❤🌍
@user-eh7jb4sl9u
@user-eh7jb4sl9u 2 жыл бұрын
እሸቱ እደውሃ የምትጨልጥህ😂 የዲናን እህት አገኘህ ገና ዛሬ 😘😘 ልደት በኢስላም አይፈቀድም ነገርግን እንኳን የናቴን የኔንም አላቅም እድሜዋን ያርዝምልን የናቶቻቺንን እድሜ🤩
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
አይገርምም በኛ ሀይመኖት ልደት የምበል ነገር አይፈቀድልንም. ግን እኔም አይደለም የእነቴን እድሜ የረሴን እድሜ አለቅም
@abdurahmanksa9739
@abdurahmanksa9739 2 жыл бұрын
@@maryammm4345 አዳ እኛ በግ የሆነ እደሁ 😄ያሁን ህፃን ፋክስ ናተው
@romatela7057
@romatela7057 2 жыл бұрын
ምን ሁኖ ነው የማይፈቀድ በየአገሩ እየተ ከበረ እያለ ውሽታም አክራሪ
@user-eh7jb4sl9u
@user-eh7jb4sl9u 2 жыл бұрын
@@romatela7057 ማክበርም አለማክበር የየራሱ መብት ነው ዲነል ኢስላም አልፈቀደም ልደት ማክበርን ከመሳደብሺ በፊት ለምን እደምትሳደቢ ራሺን ጠይቂ ኢስላም ገራገር ነው መደሰት መጫወት መብትሺ ነው ግን የተወለዳቺሁበትን ቀን አክብሩ የሚል ምንም ማስረጃ የለም
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 2 жыл бұрын
ትክክል
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
የእኔ ማር እመብርሃን ታሳድግሽ ሀገራችን ለእናተ ሲል ሰላሙን ይላክላት😂😂
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 2 жыл бұрын
ቤተሰብአርጊኝ ማሬዋ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@bfjtjfggh2583
@bfjtjfggh2583 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ,ዉዉማሻኣላህ💞💞💞💞💞💞❤❤❤
@nanieethioboye217
@nanieethioboye217 2 жыл бұрын
እሼቱዬ ዛሬ ሁሉም ነገር ልዩ ነው ታምታተብን ታመችቶኛል ውጭ በልሆን ኑሮ ታከፈይ እሁን ነበር እድሜና ጤና ይስጠን አሜን።
@elsabetkasaye4650
@elsabetkasaye4650 2 жыл бұрын
ደስ ይላሉ ሁሉም ልጆች ግን ልጆቹ እራሳቸውን ይሁኑ የፉክክር መንፈስ እንዳይገባባቸው ቤተሰቦች ተፅኖ አታርጉባቸው በራሳቸው ምርጥ ስለሆኑ ።
@selamhailu4448
@selamhailu4448 2 жыл бұрын
ወይ ስብሪና እምትገርም እውነትም ድንቅ ልጆች በጣም ትገርማለች እናቷ ታድላ እድግ በይ የእኔ ቆንጆ ሰበርዜና ስብሪና እሪከርድ ስብራ መድጋሚ ድንቅ ልጆች ቀረበች 😍😍👏👏👌
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 жыл бұрын
አይቀርም ከከከከ
@user-vs4mf2xn9h
@user-vs4mf2xn9h 2 жыл бұрын
አሏህ ያሳድግሽ ቆጅየዋ እናቴ ስትየ ማር ነሽ ለናትሽ ያለሽን ፍቅር አሳይተሽናል 💝💝💝💝💝😘😘😘😘
@Shalom-1990
@Shalom-1990 2 жыл бұрын
Excelente, we need to see such children and listen their thoughts, we can learn the beautiful of simplicity and trust.
@medhanezerai2003
@medhanezerai2003 2 жыл бұрын
I can not believe how much I love her idea and herself she remind my daughter MARTA when she was 5 years old I prey for u to go all the way ALAH YEDIK AFYA WITH ALL UR FAMILY
@user-gb6lp7pe8f
@user-gb6lp7pe8f 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው የወጠች ትመስላለች መልሷ ሲገርም እግዚአብሔር ያሳድግሽ እማ እሹ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ 😍😍🤗🤗☺
@halimaseid5226
@halimaseid5226 2 жыл бұрын
ሐለንየ በቅንነት ደምሪኝ እህት
@user-gb6lp7pe8f
@user-gb6lp7pe8f 2 жыл бұрын
@@halimaseid5226 እሽ 😍☺
@halimaseid5226
@halimaseid5226 2 жыл бұрын
@@user-gb6lp7pe8f እሺ የኔ ቅን ክበሪልኝ
@user-gb6lp7pe8f
@user-gb6lp7pe8f 2 жыл бұрын
@@halimaseid5226 አሜን የኔ ውድ 😍🤗
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 2 жыл бұрын
ከዘመኑ ጭንቀት፡ ሳቅ በተወደደበት ጌዜ፡ ይህንን ፕሮግራም ሳይ ትንሽ በነፃ እስቃለሁ። ተባረኩ ልጆች ። ይች ደግሞ የተለየች ናት።
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 2 жыл бұрын
ትክክል እውነት ነው
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 жыл бұрын
በጣም
@user-bl1cg8md8o
@user-bl1cg8md8o 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ወላጆች የመልካም አስተዳደግ ውጤት ነው ልጆችን በስነምግባረ በድንም አንፆ ማሳደግ ውጤቱ ደስ ይላል ተባረኩ አላህ ያሳድግላችሁ
@mohammedjemal4314
@mohammedjemal4314 2 жыл бұрын
ሰብሪናዬ በደስታ አስለቀሽንኮ። ቤተስእቦችሽማ እንዴት ድንቅ ናቸው። አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ። እሼ አንተ ድንቅ ሰው። ተአምርኮ ነህ
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም እምታስገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ በዚህ አይነት መንገድ ያሳደጋችሁ ቤተሰብ ክብር ያድልንን ወልደ ገብርኤል (እሸቱ)ወንድማችን ፍጻሜህን እመ አምላክ ታሳምረው
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር እንዲያሳድጋት ፡ በኣሏህ መማል ማቆም እንዳለባት ሊያስተምሯት ይገባል ። ምክንያቱም ሁለቱ የተለያየ ባህሪ ስላላቸው ነው ። 🤔
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 2 жыл бұрын
@@tenalehulum ምን ግራ የሆነ ንግግር ነው
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 жыл бұрын
ልጅ ከመውዴዴ የተነሳ መሃን እንዳልሆን እፈራለሁ የኔ ውድ ጣፋጭ ነገር አላህ ነው የፈለገውን የሚያደርገው ❤ 👌
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር አላህ በዘር ማንዘርሽ አያድርስብሽ እንኳን ላንቺ አላህን ይቅርታ ጠይቂ
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 2 жыл бұрын
ፎዚ ቤተሰብአርጊኝ ማማየ
@medinamedina8256
@medinamedina8256 2 жыл бұрын
አይዞኝ ፎዚ አላህ ምን ይሳነዋል
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 жыл бұрын
@@salimsdilbago2864 ካለኝ ፍቅር የተነሳኮ ነው ማማዬ አላህ መንታ መንታውን ይስጠኝ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ ልጂ መውደድ ጥሩ ነው
@sherfedinkiyhari2308
@sherfedinkiyhari2308 2 жыл бұрын
አላህ ሷልህ፤አሊም፤ሀፊዝ ያድርግሽ! ቤተሰብሽንም አላህ ምንዳቹሁን ይስጣችሁ ሌላ እንደ ሐሳብ ያላችሁን እውቀት ልምድ ሌላው ውላጅ ብታካፍሉ መልካም ነዉ ሳብሪ ቤተሰብሽ፤ሀገርሽን፤መላው የሰው ዘር በሙሉ የምትጠቅሚ አላህ ያድርግሽ አሜ..........ን
@fafifafi136
@fafifafi136 2 жыл бұрын
እሼ መልካም ሰዉ አላህይጠብቅህ የኔማር የኔጣፋጭ እድግበይ የልጅ ቅመም አላህ ይጠብቅሽ ለናት ያለሽ ፍቅር ደስይላል የአለማት እናቶች ሺ አመትኑሩልን
@user-he9ge7ep7f
@user-he9ge7ep7f 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ሰው ሰውን በሰውነቱ የምታክብር. ዲንቅ ሰው. እሸቱየአመቱ ፍቅርን. ሰባኪ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 2 жыл бұрын
ቤተሰብአርጊኝ ማሬዋ
@sualihayerasulwedajj6524
@sualihayerasulwedajj6524 2 жыл бұрын
አቤት እናትነት ሚስጥሩ ረቂቅ❤ ወረት የለለበት ፍቅሩ የማያልቅ❤ ሰብሪና አላህ ይህፈዝች ምርጥ ልጅ አንደበተ ጣፋጭ😘 ክፍል ሁለት በጉጉት ነው ምንጠብቅሽ🌹🌹🌹👌👌👌 እድግ በይ😘
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
እህት ሰብአዲጊኝ እህት
@sualihayerasulwedajj6524
@sualihayerasulwedajj6524 2 жыл бұрын
@@TUBE-rv9zs መልክትሽ ምንድነው
@muhammedseid9250
@muhammedseid9250 2 жыл бұрын
Ys
@tesfayeassefa4621
@tesfayeassefa4621 2 жыл бұрын
Such a beautiful and bright kid. She is the blessed one. Her mom will always be happy having her as her kid. May you grow up to be the light of many. Love you 💞 little princess.
@hoodoking5237
@hoodoking5237 2 жыл бұрын
Omg Masha allah why I’m crying when she said like my mother this is the result of parent 🙏🙏🙏🙏
@ommohammed1930
@ommohammed1930 2 жыл бұрын
ለማለት የፈለኩት የምትሰራቸው ነገሮች በሙሉ በጣም ሀሪፍ ናቸው ምርጡ ኢትዬጲያውይ ወድሜ በርታ።
@rasheedpathappiriyambinuar6897
@rasheedpathappiriyambinuar6897 2 жыл бұрын
የእውነት ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድግሽ እናትሽንም እግዚአብሔር እርዥም እድሜ ይስጥልን ❤❤
@butterflyhanan5339
@butterflyhanan5339 2 жыл бұрын
የዛሬዋ ድንቅ ልጅ የምትገርም ነች ፈጣሪ ያሳድግሽ
@friendlyLulu
@friendlyLulu 2 жыл бұрын
She's so beautiful and smart Specially what she said about the mother . You are so sweet God bless you
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 2 жыл бұрын
መጨርሻሽ ያሳምርልሽ እንደዝህ ምጥቅ አይምሮ ትከከለኛ አለም ሲገብ በተለያየ አጋጣሚ የሚገኝው ማህበርሰብ የቆሸሸነው እና እንዳትዋጭ ያስፈራኛን ፈጣሪ ይርዳሽ ህይወት አሰልች ነው
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 2 жыл бұрын
ቤተሰብአርጊኝ ማሬዋ
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h 2 жыл бұрын
ያረብ ለኛለሸቃሎችም ከስደትመልስ እደዚህጣፍጭየሆኑልጆችወፍቀን
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቆመን ቀረ
@kuwait1800
@kuwait1800 2 жыл бұрын
አሚን
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h 2 жыл бұрын
@@gshzgsg6220 እኮ
@user-jw9td9ir7l
@user-jw9td9ir7l 2 жыл бұрын
አሚንን ሁቢ
@user-jt4xz3zo8y
@user-jt4xz3zo8y 2 жыл бұрын
አሚን
@saniahmed8570
@saniahmed8570 2 жыл бұрын
ሰብሪና አላህ የሰድግሽ ከእድሜሽ በላይ ችሎተውን ሰቶሻል አሁንም ይጨምርልሽ የኔ ቅመም
@user-ny7fx2mt3g
@user-ny7fx2mt3g 2 жыл бұрын
እድግ በይ እግዚአብሔር። በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ውድ የእናትህን ነገር ግልፅ አደረግሽው።
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው እሼ እንዳነተ አይነት ሰው ያብዛልን። እዉነትም ድንቅ ልጅ አላህ ያሳድግሽ የእናት ዉለታን በፍቅር እንጂ በቃል መግለጽ አይቻልም።
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 2 жыл бұрын
ውደ ቤተሰብ አርጊኝ
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 жыл бұрын
አደረኩሽ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
እውነት ነው የእናት ፍቅር በፍቅር እንጂ በምንም በሌላ ነገር አይፈልም በእውነት ይህ ልጅ ንግግሯ ማራኪ ነው እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን ደስ ትላላችሁ የኔ ማርርርር 💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗💋💋💋💋💋💋💋💋👈
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 2 жыл бұрын
ውደ ቤተሰብ አርጊኝ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 2 жыл бұрын
ማራከዬ አለሸ ግን 💖💖💖
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ፣ በሞገሱና በፍቅሩ እንዲያሳድጋት ፡ በኣሏህ መማሏን ማቆም ይኖርባታል ። 🤔
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
እውነት ነው የእናት ፍቅር ደሰ ትላላች💓💓💓💓💓 🍰🍦 🍥🍡 🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇 🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦 🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧 🍥🍬🍬🍬🍰 🍡🍬🍧 🍇 ሁ የኔማርርርር
@mhbirri7953
@mhbirri7953 2 жыл бұрын
በአወነትም ድንቅ ልጅ ናት ይህች ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ በአውቀትና በሞገስ ያሳድግሽ ::
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰብሪናየ ከስምሽ ጀምሮ ምርጥ ልጅ ነሽ አላህ ያሳድግሽ በድንሽም ጠንካራ ሁነሽ እደጊ ቤተሰቦችሽም ጎበዞች ናቸው የሰብሪና እናት ልጅሽን በኢስላማውይ አስተዳደግ እያሳደግሻት እንደሆነ ግልፅ ነው ቅር ያለኝ አለባበስሽ ነው አለባበሳችንም ዋነኛው የድን ክፍል ነው በተረፈ በርቺ አንዳንድ ሙስሊም ሰወች በተለይ ትላልቆች ሚድያ ላይ ኢንተርቢው ስትደረጉ አሏህ ለማለት የምታፍሩ ከሰብሪና ተማሩ ከዚች ህፃን አሏህ ላለማለት ፈጣሪ ፈጣሪ ለምትሉት ሰብሪና መልስ ሰታለች ደጋግማ አሏህ አላህ ትላለች በኮፊደስ አወ ፈጣሪ አላህ ነው ግን ምርጥ ተጠቅሰው የማያልቁ ስሞች አሉት እንጥራው ሀይማኖታችን የሚያኮራ ነው አልሀምዱሊላህ
@Kiyavlog33
@Kiyavlog33 2 жыл бұрын
የምትገም ልጅ እውነት እናት በልጇ ስትመሰገን ስትሞገስ እውነት ደስ ይላል አስለቀሰችኝ እባካቹ እናት ያላቹ እናታችሁን ጡሩ ተከባከቡ እናት የማትተካው ውድ ሀብት ናት እውነት ክብር ለእናቶች በዚ አጋጣሚ እናቴ ወድሻለው ሺ አመት ኑሪልኝ ወድሻለው እማ 🥰🥰እሼ ተባረክ💯
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ ሰብራና ቆንጆ ምርጥ ልጅ አላህ ይጠብቅሽ እናቶች ሺ አመት ኑሩልን ክብር ለእናቶች
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 2 жыл бұрын
ስብሬናየ❤ፍቅር አላህ ይሳድግሺ ደስ ስትል በአላህ አሸርጥ ሰው እረጂም እድሜ ከትንሹ ጋር ትንሺ ከትልቁ ጋር ትልቅ በቃ አይ ሙሉ ሰው ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤🙏
@mknl1888
@mknl1888 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ፍልቅልቅ ያለች ልጅ በዛላይ ሶብረኛነች እኗቷ ታድላ እሸቱ ውስጤነህ
@sikosilo4492
@sikosilo4492 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር እውነት ድንቅ ልጅ ስለ እናትሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ልቤን ነው የነካሽው እኔም ስደት ነኝ ከልጆቼ ተለይቼ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@lubabaluba8498
@lubabaluba8498 2 жыл бұрын
አብሺሪየኔውድአላህበስላምአላህያገናኚሺክልጆቼሺ
@sikosilo4492
@sikosilo4492 2 жыл бұрын
@@lubabaluba8498 አሚን ውዴ
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 2 жыл бұрын
የዘንድሮ ልጆች በነፃነት የሚያድጉበት መንገድ ይመስለኛል በጣም ነፃ ናቸው አስተሳሰባቸውም ዋው❤❤
@zebibatube8545
@zebibatube8545 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ እረህማን እደዝቺቅመምየሆኑ ሊጆቺን የምታሳድጉ እናቶቺ ተባረኩ እድሜና ጤና ለወላጆቻቺን ያረብ ሰለም ፊቅር አንድነት ለሀገራቺን🇪🇹🇪🇹
@martaabay8278
@martaabay8278 2 жыл бұрын
ከቃል በላይ ነች በእውነት እጅግ በጣም እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገሱ ያሳድግሽ ፈጣሪ አድገሽም ይሄንን አስተሳሰብሽን አያርቅብሽ ከሺህ ህዝቦች እንደ አንቺ አይነት አንድ በቂ ነው እንደ አንቺ አይነቱን ያብዛልን
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥና ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
@ZiYooEntertainment
@ZiYooEntertainment 2 жыл бұрын
@nesrujemal2675
@nesrujemal2675 2 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ .........እውነትም ድንቅ ልጅ የድንቅ ወላጆች ውጤት አላህ በጥበቡ ይጠብቅሽ ሰብሪን ።
@user-co4hl5xt9z
@user-co4hl5xt9z 2 жыл бұрын
ቅሜሜ ነሽ እድግ በይ አላህ ነው እንደፈለገ እሚያድርግ አለች 💜🌺🌸
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ማር እደዚህ ልጆችን ፍቅር አሰተምራችሁ የምታሳድጉ ወላጆች ሽአመት ኑሩልን
@zafran-A-tube
@zafran-A-tube 2 жыл бұрын
ወይ ልጆች ጣፋጭ ናቸው ዛሬስ ልጂ በሆንኩት የመጣላቸውን ተናገረው ያፋጥጣሉ 😂😂😂 👍👍የአላህ እዝነት አይለየን ሰላም ለሁላችንም ይሁን አገራችንንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
❤👏👈
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanaenyew4547
@hanaenyew4547 2 жыл бұрын
Kimemm
@sesuabate7693
@sesuabate7693 2 жыл бұрын
ልጆች ቤተሰባቸዉን ይመስላሉ ፍቅር የምትሰጥ እናት እና ከልጅዋጋ ያላት ቁርኝት የሚገርም ነዉ እድሜ ይስጥሽ የኔናት በልጆችሽ ተደሰቺ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
ሱሱየ ነይቻናሌን ጎብኝ ሰብአዲርጊኝ
@seadayimam9073
@seadayimam9073 2 жыл бұрын
Amin
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች ስላፈራች ትንሳዮዋን የምናየው በእንደነዚህ ድንቅ ልጆች ነው
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l 2 жыл бұрын
የኔማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማር የሆነችልጅ አቤት ንፅህና ልጆችኮ ነጭወረቀት ናቸዉ ለናተ ሲል ሰላምያዉርድልን እንደዉ
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 2 жыл бұрын
ድቅ ልጆች በጉጉት ነው እምጠብቃቸው ተናድጀ እኮን እምስቅበት ፕሮግራም ነው በርቱልን ልጅ የምፈልጉ ሁሉ አላህ ይወፍቃችሁ የመዳም ቅመሞች
@hayathayat3384
@hayathayat3384 2 жыл бұрын
አሚን
@lubabaseid3686
@lubabaseid3686 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hayatweleyewa4140
@hayatweleyewa4140 2 жыл бұрын
አሚንንን
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 жыл бұрын
ቅልፍ ያልሽ ብልጥ ቆንጆ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አድ ምሊዎን ባሳምት አይቶ ወዶሽ ደግመሽ እደምትመጪ አስባለሁ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ልጅቷ እስማርት ናት አሏህ ያሳድግሽ የኔ ቆጆ ከትልቅ ደረጃ ድረሽ እናቷ ግን የሙስሊም አለባበስ ልበሽ ልጅሽ በለጠችሽ አሏህ ፍሪ
@halimahusene9020
@halimahusene9020 2 жыл бұрын
Masha Allah des sitil!! Berka hugnii!! Enato minigna tadilalchi
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 2 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነዉ ያየዉት ወላሂ ያአላህ ምንም ለማያዉቁት ህጻናት ሲል ሀገራችን ሰላም ያርግልን🇪🇹😭😭😭
@hayatabdu212
@hayatabdu212 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
ነፍሴ በእጁ በሆነው ጌታዬ እምላለሁ ወደፊት ቂያማ በምትቃረብ ጊዜ መገዳደል ይበዛል:የዛኔ ገዳይ ለምን እንደሚገድል አያውቅም:ተገዳይም በምን ምክኒያት እንደሚገደል አያውቅም
@user-uk5mp3wg4y
@user-uk5mp3wg4y 2 жыл бұрын
የሸቢ አለህ ይዘንልን
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ እንኳን እናትሽ እኔም ሳላስበው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ዬምር ጣፋጪ ዬሆንሽ ልጂ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 2 жыл бұрын
ሰብሪና የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ እሸቱ ምርጥ ሰው ሁሌም ከፍ በል እንዴት እንደምወድህ መሠሎችህን ያብዛልን
@Zaza-zc5ry
@Zaza-zc5ry 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ምስጋና ይገባቸዋል በስርአት ላሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ አሹ ተባረክ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ልጆች እናንተን ማየት ልብን ያሰደሰታል እግዚአብሄር በጥበብ ና ሞገሰ ያሳድጋችሁ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 жыл бұрын
ወላሂ ማሻ አላህ የልጅ አዋቂ አላህ ያሳድግሽ አቦ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደጋት ❤❤❤
@semiratesfaye2866
@semiratesfaye2866 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሪ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ ቤተሰቦቿም አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@meymunaebrahimahmed2685
@meymunaebrahimahmed2685 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጅ ድናየን ያስታወሰችበት መንገድ በሳቅ ድክም አድርጎኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ለናቷ ያላት ፍቅርስ ማሻአሏህ
@sikosilo4492
@sikosilo4492 2 жыл бұрын
የእናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም አላህ የቤተስቦቻችንን ሀቅ የምን ወጣ አላህ ያድርገን።
@zizziz1501
@zizziz1501 2 жыл бұрын
Amen(3)wedy
@user-om9cp1ky3e
@user-om9cp1ky3e 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ሰማሁት እሚገርሙ ህፆናቶች ማሻ አላህ ትልልቁ ሰወች በተበላሹበት ጊዜ በዘር በሸታ በተለአፋበት በዚህ ጊዜ እድህ አይነት ህፆናት ማየት ሀገሬ ተስፋ አላት
@Gombet25
@Gombet25 2 жыл бұрын
እናቷ ተባረኪ ልጅሽን በሀይማኖትና በስርጭት ነው ያሳደግሻት:: የነሱ አምላከ ይስማን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@getachew5747
@getachew5747 2 жыл бұрын
ከእድሜዋ ቀድማ የሄደች አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግሽ !
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ደሜ ወንድምዬ
@user-tp3mt7hk5m
@user-tp3mt7hk5m 2 жыл бұрын
የኔማረ አላህ ያሣድግሺ ደሞ ደአዋ እያረገችነው የጨረሠችው ሥለናት ሥትናገረ አሥለቀሺኝ አላህ ይራሀምሺ እናቲ ኑረሺልኝ ቢሆን አውቂሺ ብሆን ❤❤❤😭😭😭😭😭
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
ኢማንየ ሰብአዲርጊኝ
@user-tp3mt7hk5m
@user-tp3mt7hk5m 2 жыл бұрын
@@TUBE-rv9zs እሺ
@user-fo2bf3tf5c
@user-fo2bf3tf5c 2 жыл бұрын
መሻላ ተባረክ አላ ሶብሪና ድቅ ልጅ አላህ ያሳድግሽ
@hayatethiotube7007
@hayatethiotube7007 2 жыл бұрын
አቤት በዚህ እድሜሽ የናትሽ ፍቅር የገባሽ ያረብ አላህ እናቶቻችንን ያሉትን ያቆይልን ለሞቱትም ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸዉ ብዙሰዉ ከአንች ብዙ ይማራል የኔቀልጣፋ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ በእውነት በጣም ደስ ምትል ልጅ ናት ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ ይባርካቸው
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
እሙየ ሰብአዲርጊኝ
@user-mw3zz2sq4r
@user-mw3zz2sq4r 2 жыл бұрын
እንዴት እንዳስደገችሽ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
በጣም
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 2 жыл бұрын
Uuuuuuffffiii baewinite echii lijii lawadafite ye ye Ethiopian mareee nate yimitonoo egezabehare yibarekish Tebarekilign geta yasadegesh
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 жыл бұрын
ሕፃን ወይም ትነንሽ ልጆች እንደልጅነታቸው ጣፋጭ የሆን ቋንቋ ነው ሰው ጓጉቶ እሚጠብቀው ይሕቺ ልጅ ግን ፍፁም አዋቂ ነች ያዋቂ ንግግር ነው ያላት
@user-rv4gt6wj1u
@user-rv4gt6wj1u 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው ከሳአታቹ አለ ማለፋቹሁ የኔ ቆንጆእዴት አደበት ጣፋች ናቸው እዚህ ሚመጡ ልጆች
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 2 жыл бұрын
ቤተሰብእንሁን እማ
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
ሰላም እሺ በጣም ደስ የምትል ልጅ እግዚብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ የውነት ፈታ ነው ያረገችኝ የኔ ሞልቃቃ 😘😘😘😘 ለማየት ለኮሜት ስሯጥ ተደፍቸ ነበር እደኔ በጉጉት የጠበቀ ላይክ ሁለተኛ ነኝ ።ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@ZiYooEntertainment
@ZiYooEntertainment 2 жыл бұрын
@halimaseid5226
@halimaseid5226 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴዋ በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
@@halimaseid5226 እሺ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 жыл бұрын
የኔ ማርርር የዛሬዋ ደግሞ ጥፍጥ ያለች ብስል ናት እሸ አተኮ በጣም ተወዳጂ ነህ ቀልድህ ከቁምነገር አጣምሮ የሠጠህ ፈጣሪ ጡሩ ሠው ነህ አተንም እዳተው ምርጥ ልጂ የድንግል ማሪያም ልጂ ይስጥህ
@chisamfalzon1303
@chisamfalzon1303 2 жыл бұрын
Her mum is so lucky she got the best child ever enatenat yeallah setota new enat lemhone yabkachew lalewaladachew bemulu keteru balem yagatmachew Allah hulun gedelawen yemulalen
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
ሰላም ወገኖች ደብሮኛል ላይክ አድርጉኝ ደስ ይበለኝ የምወደው ፕሮግራም ነው በርታ እሼ
@khalidyusuf2783
@khalidyusuf2783 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ የምትል ፈጣን ልጅ። እናቷ አልቅሳ አሰለቀሰችኝ!
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
ካሊዲ ወዲም የቻናሌ ቤተሰብሁነኝ ፕሮፋይሌን ተጭነህ ሰብአዲርገኝ
@amashewakena8378
@amashewakena8378 2 жыл бұрын
የምትገርም ልጅ የቤተሰብ መልካም አስተዋፅኦ በልጀች ላይ እዲ ነው ማሻላ 😘😘😘
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 2 жыл бұрын
ተባረክ እድግ በይ በስመአብ ፈጣር ከፍ ያርግሽ እደግ በጣም ነው የሚታሚርው ጣፋጭ ነሽ
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 38 МЛН
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 174 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 118 М.
УГНАЛИ КОРАБЛЬ (СНОВА) 🤭
0:55
Tasty Series
Рет қаралды 2,1 МЛН