የእናቱን ውስልትና ለአባቱ ያጋለጠው ታዳጊ

  Рет қаралды 338,028

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

2 жыл бұрын

Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv

Пікірлер: 302
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ልጆች እኮ ሸምግለው ጥርስ አውጥተው ሽበት አብቅለው ነው ከናታቸው ማህፀን ሚወጡት 🙄እኛ ነን ሕፃን የሆነው 🤭እንደው ይሄ ሴሰኝነት ዝሙት የስንቱን ትዳር በተነ? 😥 ነፍስ ይማር ወንድማለም 😭🙏🏿🙏🏿
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ባለትዳሮች ፍቅራችን ከልብ ካልሆነ ብንለያይ ይሻላል በትዳር ላይ መማገጥ መዘዙ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ..
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
ምን ነዉ የትዳር ክብር እንዲህ ሁኖ የጠፍዉ
@jamalsayedtube6057
@jamalsayedtube6057 2 жыл бұрын
በትክክልልልል
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶች ደምሩኝ
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Жыл бұрын
ልክ ነሸ
@ruhamTube2509
@ruhamTube2509 Жыл бұрын
በትክክል ውድ
@user-bk1wj1ou7r
@user-bk1wj1ou7r 2 жыл бұрын
አኸር ዘመን እረ ሴቶች አላህ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ምስኪን ወንዶችብቻአይደሉም ሰይጣኖች እኛም ሴቶች ሰይጣንሁነናል
@user-rd9yj5mi4s
@user-rd9yj5mi4s 2 жыл бұрын
ትክክል አከር ዘመን የማታይና የማይሰማ ጉድ የለም
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🥚 🥚 ❤ ❤ kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@hiwotabera3099
@hiwotabera3099 2 жыл бұрын
ተው እንጂ አንተ ባትወስልት ....
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x 2 жыл бұрын
Tikkl
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ህሊና ማጣት እግዚአብሔር ሆይ ከመቅበዝብዝ ሂወት ጠብቀን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
አይይይይ በጣም ያማል ህጻኑ ያዛዝናል ጨካኝ በጣም ጨካኝ ሚስት ጥላት ይህ ሁሉ እግዚአብሔር ን መኖሩን መዘንጋት እግዚአብሔር ያጋልጣል የንጹህ ደም ፈሶ አይቀርም ልቦና ይስጠን መጥፎ የምናሰብ ሰወች ወይውልን እግዚአብሔር ያያልና ይቀጣልና በሰፈርነው ቁና ይሰፈርልናል 😭🙏
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 2 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር በያላችሁበት እድሜ ከጤና ያብዛላቹ ከሚታየው ከሚሰማው ይሰውረን አሜን
@darejehundito2940
@darejehundito2940 2 жыл бұрын
አሜን
@user-bf5vh1po2i
@user-bf5vh1po2i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Ameen
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
አሜን
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🥚 🥚 ❤ ❤ kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@abiymarkos2807
@abiymarkos2807 2 жыл бұрын
አንድ አንድ ሴቶች መርዝ ናቸው ከሞተ አባቱ ይልቅ የህፃኑ ነገር አሳዘነኝ አቤት የአባት ነገር 😭
@omarsherif864
@omarsherif864 2 жыл бұрын
በህይወቴ ሁሉምሰምቻለሁ እደዚህ አይነት አላየሁም ህፃኑ ምን ያህል እደሚጎዳ አስባችሁታል ያማል
@misraklegesse258
@misraklegesse258 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም የሚዘገንን ታሪክ ነው ተዋናዮቹ ህፃኑ ልጅንም ጨምሮ በደንብ ነው የሰሩት በተለይ ሚስት ሆና የሰራችው በጣም ጎበዝ ናት እንደዚህ አይነት ታሪክን ሆኖ መስራት በጣም ይከብዳል እውነት እስከሚመስለን በብቃት ሰርታ አሳይታናለች
@user-li3qx2gn1z
@user-li3qx2gn1z 2 жыл бұрын
٠١ش١١ج
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶች ደምሩኝ
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 2 жыл бұрын
ወ/ሮ ብስራት ምክርሽ ጥሩ ነው፡፡ ሁላችንም ለኑሮ የምንሯሯጥ ነን፤ በክፉ ሀሳብና ወይም በዝሙተ መንፈስ ተሞልቶ ሰዉ መግደል ወይም ክፉ ስራ መስራት ደግሞ የሴሰኛ ሰው ክፉ ተግባር ነው፡፡ እነዚህን በአደባባይ እርቃናቸዉን ሰቅሎ መግደል! ለሌላዉ ማስተማሪያ ይሆናል፡፡
@MD-do1pw
@MD-do1pw 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ከምንሰመው ሁሉ አንተ ጠብቀን
@bettybetty5064
@bettybetty5064 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር በመጠን ኑር ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበልህ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበልህ ይላል እንዲሁ ዝም ብሎ መባከን እረፍት ማጣት እሱ ያለ እረፍት መባዘን ጥሩ አደለም መረጋጋት
@genetabebe3821
@genetabebe3821 2 жыл бұрын
የወሲብ አጋንንት አገሬን ወሩዋታል እግዚአብሔር ገስጽልን
@mershanigussie6229
@mershanigussie6229 2 жыл бұрын
#የሕግ የበላይነት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይከበር!! #በተጠርጣሪው ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ከመተላለፉ በፊት በቂ መረጃና ማስረጃ መኖር አለበት፡፡ #ቅጣት፣ ተቀጪው ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ተቀጪውን ያዩ ወደ ጥፋት፣ ወደ ወንጀል፣ ሥራ እንዳይሄዱ፣ እንዳያስቡ የሚያደርግ መሆን አለበት፡፡ #ሕግ ሲረቅ በየጊዜው የሚፈጠረውን የሕዝብ ብዛት ታሳቢ ማድረግ አለበት፡፡
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 2 жыл бұрын
ሴስኞች ፈጣሪ የሰራቸውን ይሰጣቸው..
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 жыл бұрын
አቤት ይሄ ክፉ ዘመን እግዚአብሔር መፍራት የጠፋበት ግዜ ከዚህ ክፉ ነገር እግዚአብሔር ይስውረን
@abvvda4350
@abvvda4350 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ መማገጥሽ ሳይቀር መግደል ስንት አይነት ጨካኝ አለ በጌታ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ከእንደዚህ ከአርመኖች እግዚአብሔር ይስውርን ለሞተው ነፍስ ይማር 😭😭
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🥚 🥚 ❤ ❤ kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሜን ውዶች ደምሩኝ
@sofiloveaumeamen1222
@sofiloveaumeamen1222 2 жыл бұрын
ሡበሐን አላሕ በጣም ያሣዝናል አሣፋሪ ነች የባላቸው ወይም በሚሥቶቻቸው ላይ የሚልከሠከሡ ሠዎች አላሕ ልቦና ይሥጣችሑ ቱቱቱቱቱ ሞት ይሻላል ባለጌ ነች የልጇን አባት 😥😥😥😥😥😥
@girmadewiso394
@girmadewiso394 2 жыл бұрын
Thanks so much and God bless ❤️
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 жыл бұрын
አረ ኢትዮጵያ ዉስጥ ምን አይነት እርኩስ መንፈስ መጣብን በጣም ያሳዝናል ትዳር እኮ ክብር ነው 😢😢😢
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መስተዋሉን ያድለን በጣም ያሳዝናል በእውነት ስንት አይነት ጉድ አለ እግዝኦ
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 жыл бұрын
ይሄ በዚህም ይሁን በዚያ. እግዚአብሄር ያለው ነው የሚሆነው ሲጀመር የዝሙት መፈስ ነውእደዝህ ነሚያደርገው. በባእድ አምልኮ ቤተስብ የተፈጠርን ፍጡር ስለሆን. አቤቱ ከድገተኛ ሞት ስውረን
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ተንኮለኛ የሰዉ ህይወት የሚያበላሽ በዛ ፈጣሪ ሆ መልካም አድርገን።ከመጥፎ አሣቢወች አርቀን
@sofiaosman308
@sofiaosman308 2 жыл бұрын
ምን ዓይነት ዘመን ነው በአላህ የሚያሰፈራ ጊዜ ላይ ነን
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🥚 🥚 ❤ ❤ kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 2 жыл бұрын
ውይ ታዜ ተናፍቀሀል ወድማችን እኳን በሰላም መጣህ 😊
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
ለሟች ወንዲማችን ነፍስ ይማር😭😭 አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አንተ ሠዉረን ይቅር በለን ማረን🙏🙏🙏🙏 የዘንዲሮ ነገር ተነግሮም አይዘለቅ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሜን በቀንነት ደምሩኝ
@beeeassefa6133
@beeeassefa6133 2 жыл бұрын
ወይኔ ሴት ልጅ ግን ብልጥ ካሎነች እሷም ተዋርዳ ቤተሰብም ታዋርዳለች
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 жыл бұрын
ህጻኑ አሳዘነኝ የሚወደዉን አባቱን ማጣቱ አንዳንዴ ሰይጣን በዉስታቸዉ ያደረገባቸው ሰዎች ፈጣሪ ያጠብቅ
@beeeassefa6133
@beeeassefa6133 2 жыл бұрын
@@kidusefrem896 አሜን!! ከእንደዚ አይነት ቀላል ሰዎች ይጠብቀን🙏🙏
@user-rd9yj5mi4s
@user-rd9yj5mi4s 2 жыл бұрын
አስተዳደግ የበደላት ናት ባለጌ
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 2 жыл бұрын
አቤት ጊዜ አምላኬ ሆይ እባክህን ደጉን ዘመን መልሥልን😭😭😭😭
@eagle4452
@eagle4452 2 жыл бұрын
የትኛው ነው ደጉ ዘመን ላንቺ 🤔 ይሂ እኩ ዛሪ የተፈጠረ አይደለም እድሚ ለቲክኖሉጂ ዛሪ አየንው በ እርግጥ ብላፍት 30 አመትታት ህዝቡ በጣም ተቀይሮል የድሮ ፈሪሀ እግዚአብሂር እና እፍረት ጠፍቶል የባሰ እንዳይመጣ መፀልይ ብቻ ነው የሚያዋጣን
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
አቤት ምን ጊዜ ነው ይሄ የሴጣን ዘመን በጣም ነው የሚያሳዝነው ፈጣሪ ከዚህ ይሰውር
@user-ew5ie6qg2t
@user-ew5ie6qg2t 2 жыл бұрын
እባካችሁ የእውነት ነው ዎይ 😭😭😭😭😭😭
@darejehundito2940
@darejehundito2940 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እትዮጵያችንን አዳራ ጠብቀት ቸሩን አሳማን
@tekafikire7235
@tekafikire7235 2 жыл бұрын
ስለ ህይወት ፕሮግራም የኔ ሱስ ነዉ በጣም አስተማርም ኣሳዛኝም ነዉ ግን የተፈረ ነገር ይደርሳል ይባላል
@abenetadeladay2212
@abenetadeladay2212 2 жыл бұрын
ግን እኮ እንደሠው ክፉ የለም💔💔😭😭😭
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ካዛምበላይ☝️😭😭😭
@user-gs9zr8of6k
@user-gs9zr8of6k 2 жыл бұрын
እዚጊዮ ማሓረና ባልዋ ገላ ከላ ስውጋ ኣቤቱ ጌታ ሆየ ያግራችን ነግር ይቅረበልን ብጣም ያሳዝናል
@ethio7053
@ethio7053 2 жыл бұрын
ሰሞኑን የሚሰማው ምን ጉድ ነው ሰው ስራ የለውም እዴ ዝሙት ብቻ ነው እዴ እስትፋሳቹ እሱላይ ያለ ይመስል እዛም እዛም መልከስከስ ምን አይነት ዘመንላይ ደረስን እረ ልብ ግዙ ቃላቹን አክብሩ ከጠዋት እስከማት አከሌ ስማግጥ(ስትማግጥ) ተያዙ እግዚኦ አቤቱ ጌታዬ ማረን
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
ዉይ አምላኬ ሆይ ኧረ እንዴት ነዉ ነገሩ ምን እየሆንን ነዉ በእግዚአብሔር ስም ተባርኮ የተመሰረተዉን ጋብቻ እንዲህ መጫወቻ የህነዉ የጤና ነዉ ኧረ ሴቶች ኧረ ተዉ በጣም ግፍ አትስሩ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ
@peace3791
@peace3791 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው :: እናመሰግናለን::
@berkebocha283
@berkebocha283 2 жыл бұрын
ትዳር ስትገቡ ትክክለኛ ፍቅር ይኑራችሁ
@meremaadem4452
@meremaadem4452 2 жыл бұрын
ምነው ታሪኩ ሢጨርስ ሀሣብ አስተያየታችሁን ብሰጡ በመሀልባትገቡ😢
@hananyoutube6313
@hananyoutube6313 2 жыл бұрын
ቆሽቴን ይሉጡታል እኔስ አሳልፈዋለሁ በቲቪ ከሚያውቀው ይብላኝላቸው እንጂ
@meremaadem4452
@meremaadem4452 2 жыл бұрын
እኔምእዳችነኝ😂
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 жыл бұрын
ባለትዳሮች ካልተፈላለጉ በሰላም መለያየት እያለ ለምንድነው ሚወሰልቱት ቱ የልጅን አእምሮ መበከል ነው በዛላይ አረ ህሊና ሚባል ነገር በቃ ጠፋ
@aahtube9642
@aahtube9642 2 жыл бұрын
ከእደዚሕ አይነት ጭካኔ ይሰውረን አቤቱ ጌታየ
@madinaadam8520
@madinaadam8520 2 жыл бұрын
አውዚቢላ በጣም የሚሳዘን ነው ውይ ጨካኔ የአላህ ምን ጉድ ነው💔💔💔😭😭😭እህህ ያማል???????
@tigistdinsa8237
@tigistdinsa8237 2 жыл бұрын
Yaszinal min aynet zemen Newu Egziyo meharin kirstos .
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
የኔ ማር አስገራሚ ህፃን ነው ያሳዝናል😢
@peace3791
@peace3791 2 жыл бұрын
ጰጉርሽ ቁመቱ በጣም ልክ ይሆነ ደስ የሚል ነው
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
Kከባድ ስህተት እናትየው ጋር ነው ያለው ገመና ከሰው ሕይወት አይበልጥም ያን ሁሉ ግልፅ የሆነውን ነገር ሸፍነው የግር እሳት hልጁም አባት አሳቱት እግዛብሄር ያፅናቸው
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያማል ወንድ ልጅ እንደ ሴት ተኮለኛ አደለም ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት 😭😭😭😭
@ayshamohammed8906
@ayshamohammed8906 2 жыл бұрын
አይሰው ግን በአላህ እውነትኛ ታሪክነው ,ይሆነጋር
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
አዉ
@ayshamohammed8906
@ayshamohammed8906 2 жыл бұрын
@@bestebeste448 ሰሀብአላህ
@ebrahimsalehnur8602
@ebrahimsalehnur8602 2 жыл бұрын
በትክክል የኒ ደርሶብኛል ነገር ግን እኒ አለሁ በሂወት
@ebrahimsalehnur8602
@ebrahimsalehnur8602 2 жыл бұрын
ሚገርመው ሀፊዝ ቁራአን የቀራች ናት አውን ሀይማኖታን ቀይራ ነው ምትኖረው የት እዳለች አናውቀም ⅱ
@ayshamohammed8906
@ayshamohammed8906 2 жыл бұрын
@@ebrahimsalehnur8602 ወላሂ በጣም ከባድ ነው የሰው ልጅ አብሮ የኖረ ለምን ፍቅር ከለላ መለያየት እያለ እንዴት የልጅ አባት ይገደል ወላሂ ይህን ታሪክ እከታተለዋለሁ እውነተኛ ታሪክ አይመስለኝም ነበር የሰው ልጅ እንዴት ማስታወስ ያቅተዋል አላህ ማስተዋልን ይስጠን በጣም ያማል
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Yena konjo Egzabher yabertah leja
@aynalem3830
@aynalem3830 2 жыл бұрын
Eagazio betam yasazanal Egzabehir kedezih Aeyanet yatebaken
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Sile Hewitt tv thanku
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Betam yasazenal
@omuosemn4243
@omuosemn4243 2 жыл бұрын
አላሕ ይጠብቀን
@amsalugeleta5398
@amsalugeleta5398 2 жыл бұрын
inameseginalen hule iketatelalehu
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
እግዚዪ ሤቱ ምነው ፈላበትበትዳራቸው የሚማግጡ መረሸን ነበር
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 жыл бұрын
በጣም እኛ ወንዶቹን እንሳደባለን ግን በግሀዱ አለም ጉደኞቹ እኛ ነን
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Nebse yemar brother 😭😭💔good Ethiopian police 🙏🏻
@samirabh8469
@samirabh8469 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ በጣም ያስዝናል ነብስ ያማር
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Sila Hiewt astemari selhonew programachu enamesegenaln
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 жыл бұрын
ሰይጣን የሰለጠነበት ጊዜ ነው ከዚህ ይሰውረን ፣ለሌላው ትምህርት ይሆናል ፣ታሪኩ ያሳዝናል ፣የሰው ልጅ ጭካኔ የታየበት ነው ፣ፍቅር ከሌለ በሰላም መለያየት ሲቻል
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ወይ ምን አይነት መጥፎ ጊዜ ነዉ በስማም
@meremaadem4452
@meremaadem4452 2 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ምንድነው የምንሰማው ዘንድሮ ካልተስማሙ በሰላም መፋታት ስችሉ ለምን ግን የሰዉ ህይወት ያጠፋሉ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 2 жыл бұрын
እኔ የሚመሰለኝ በልክ አለመኖር የበለጠ መናፈቅ ገንዘብ መፈለግ ረጋ አለማለት አካባቢውን አለማየት። ☝️ በተለይ ህፃናት የሆነ ነገር ያዩትን ሲናገሩ መፅሞና መሰማት (ማዳመጥ) አለብን።።።።።።።ህፃናት
@anwarmohamed8357
@anwarmohamed8357 2 жыл бұрын
I love This Show Best Show
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
ድራማነው እውነት ነው ሰወችየ አልገባኝም የምንሰማው ሁሉ ለጆሮ የሚሰቀጥጥ እለአእምሮ የሚከብድ ነው
@redaatredat1796
@redaatredat1796 2 жыл бұрын
@redaatredat1796
@redaatredat1796 2 жыл бұрын
እዉነታኛ ታሪክነዉ በድራማመልክ አረገዉአቅርበዉትነዉ ያሳዝናል
@hhd3734
@hhd3734 2 жыл бұрын
ያአላህ መቸነዉ ሰላምነገር የምንሰማዉ
@yordanossahle6383
@yordanossahle6383 Жыл бұрын
Betam astemari new ketelubet
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 2 жыл бұрын
እንዴት ያሳዝናል እናት እኮ ለልጇ ጥሩ ነው የምታስበው ኦሱ ግን አላመነም ቢሆንም እጅግ ያሳዝናል ሴትየዋ ግን እንዴት ጨካኝ አረመኔ ናት ኡፍፍፍፍፍ
@tenagnywondmu8199
@tenagnywondmu8199 2 жыл бұрын
Egezbar yefarede yamotene egezbar napesune yemar baxame yasezenale
@berti6784
@berti6784 2 жыл бұрын
አረ በአዛኝቱ ከምንሰማው አድኝን😭😭😭የኔ ምስኪንልጁ በጣም አሳዘንኝ እናትየዋም በእረጅና ተሰቃዮ እውነትን መደበቅ ትረፉ ህይወትን ማጣት ሆነ አይ 😭😭
@fatumafatuma3049
@fatumafatuma3049 2 жыл бұрын
ከመጥፌ፡ነገርይጠብቀን።
@amanaamana1460
@amanaamana1460 2 жыл бұрын
ፍትህ ለስረኞች ፍትህ ለወለጋ ህዝብ
@meremmerem204
@meremmerem204 2 жыл бұрын
እር ጌታይ ባክህ እንደኛ ወንጅል ሳይሆን እዳትህ እዝንት እዝንልን ምን እይነት ጊዜ ላይ ነው ያልነው ያእላህ
@tesfanshyoutube3814
@tesfanshyoutube3814 2 жыл бұрын
Bexami yasaznli 😭 😭
@user-dl4pf5jr6h
@user-dl4pf5jr6h 2 жыл бұрын
በጣምያሣዝናል
@gamingwithhmm4984
@gamingwithhmm4984 2 жыл бұрын
Betam yemyasazne sew new degmo begza mestu megedelu askefe adergotale sewhe please enenka Egezabhare yestenen kebure gabha anblashew le tedrahen tamage enhune !!!
@honeymar140
@honeymar140 2 жыл бұрын
ትክክክል ነው 50% የኔ ህይወት ነው።
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 жыл бұрын
እንዴት
@user-gs9zr8of6k
@user-gs9zr8of6k 2 жыл бұрын
ኡነት ብጣምነው ያሳዘነኝ ብጣም ነው ያስልቅስኝ እዴ ለውድ ቢላ ባልው ቲገላልች ኢዴ ብጣም ያሳዝናል ጊን ብጣም ድስየሚሉ ብሉሶች ነው ያልዋት ኣግራቺን ሲለ ታውቁ
@user-oe3ub7wt2q
@user-oe3ub7wt2q 2 жыл бұрын
Wyii chekane Er men Gud new mastwalun yesten
@eyerusfkadu2349
@eyerusfkadu2349 2 жыл бұрын
አረ የሰው ልጅ ልብ እጅግ ክፉ ነው ወየኔ ይቅር ይበለን የክፋት ጥግ
@metisalale1005
@metisalale1005 2 жыл бұрын
የመጨረሻ ዘመን ይመስላል አቤት የሰው ጭካኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤔
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q 2 жыл бұрын
ወይኔ ሠው ወደ አውሬ ተቀየረ በቃ ሰው በቃ አውሬ ሆነ ሠው ለሠው ማዘኑን አቆመ እምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን በአላህ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Wet kifat zendro saygedlu meleyayet aychalem?
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 2 жыл бұрын
Yasaznal!!!!
@merry3355
@merry3355 2 жыл бұрын
Ere egziyabher enfra zimut hatyat new
@Asia-gi9mg
@Asia-gi9mg 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብሰ ይማር
@Birabiro65
@Birabiro65 2 жыл бұрын
wey guud
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
አቤት ጭከና እግዛብሔር ፍርዱ ይስጣችው ለልጃ እንካን ያራራ ሴት
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Enate ena lej betam yasazenalu
@suhagorfa9245
@suhagorfa9245 2 жыл бұрын
Bexam yasazinall 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 2 жыл бұрын
ይገርማል
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 жыл бұрын
ባንድ ወንድ የተነሳው ሁሉንም ወንድ እንረግማለን ስንት ሰገጤ ሴቶች አሉ 😕🤕😕🤕
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 2 жыл бұрын
💚💛❤️ውይ፣የግፍ፣ጥግ
@letinaalemseged8261
@letinaalemseged8261 2 жыл бұрын
Tkekelle. Btagrmen🙏
@romandesta4329
@romandesta4329 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር
@etyety7760
@etyety7760 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🥚 🥚 ❤ ❤ kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
እረ ወንዶች ቤተሰብ ስለ ሚስታቸው ሁኔታ ስትናገር ትዳር እንዳይዝ የሚፈልግ ስለሚመስላቸው አይሰሙም ይደብራል ብቻ ሁፍ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር የሚዘገንን ግዜ ነው ስውን አምኖ መኖር ያስፈራል ፈጣሪ ሖይ ይቅር ይበለን የሚገርምና የሚያሳዝን ግዜ በመድረሱ ማንን አምነን ነው የምንኖረው ኑሮን ለማቅናት ደፋ ቀና ማለቱ በዚሕ ግዜ እስፈላጊ እይደለም ለምን ሚስት ከሌላ ትለምዳለች ባሏን ያስጠላታል የልቧን የሚረዳላት ካገኘች የሷን ውስልትና ለመደበቅ ስትል ወደ ወንጀል ነው የምትገባው የሚገባው ግዜ ለሚስትና ለባል እንስጥ ከሖነ በሖላ ስውን መመለስ እይቻልም ትርፉ ሞት ብቻ ነው ስለዚሕ እናስብበት
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል ስንት ጉድ ነው የሚሰማው የጭካኔ ጥግ
@hayatymemam6567
@hayatymemam6567 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
እውነት እውነት ነው ይቆያልጂ መውጣቱ አይቀርም ለእውነት እንኑርስኪ 😓
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
☝️😭😭✅✅✅
@lov8105
@lov8105 2 жыл бұрын
😭አኡዙቢላሂ
በቤት ሰራተኛዋ ጥቃት የደረሰባት አሰሪ
49:25
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 168 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 82 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 17 МЛН
ሰበር ዜናሰኞ ሐምሌ//22/2016
32:14
Biranshe Tirkaso yube
Рет қаралды 4,8 М.
ከሹፌሯ ጋር ምትማግጠው የቤት እመቤት
26:56
Sile HiwotTV
Рет қаралды 433 М.
ከልጇ ጓደኛ ጋር የምትወሰልተው እናት
35:46
Sile HiwotTV
Рет қаралды 309 М.
ሰራተኛዋን ለአውሬ የሰጠችው ሴት
18:01
Sile HiwotTV
Рет қаралды 330 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 168 МЛН