የኔ ባል ገጠር አይወጣም||የኢጃዛ ቤት ጉድ||በወንድም አቡ አይመን ሀፊዘሁሏህ

  Рет қаралды 12,435

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

3 ай бұрын

#አሊፍ ቱዩብ#ፈላህ ቱዩብ

Пікірлер: 300
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 3 ай бұрын
ወላሂ እኔም እንደዚ የሆነች ልጅ ባሉዋ ሌላ ሴት ጋር ሄዶ አስርገዘ ሚስቱ አታቅም እኔ ያላሉኝን ተናግሬ. አስደበደበችን. እኔ ሴት ስለሆኩ ብቻ ነገርኩዋት ባልሽ ሌላ ሴት አስርግዙዋል ብዩ
@user-ob6ib5du6l
@user-ob6ib5du6l 3 ай бұрын
ከይረየዋልክለትን ሸሩንተጠቀቀዉ ቃለከላም አላህ
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 3 ай бұрын
@@user-ob6ib5du6l ይገርማል
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 3 ай бұрын
አይይ የኔ እህትዋየ አብሺሪ እሳ ነገረችኝ ብላ ተናገረች ለባሉዋ የገረማል
@madenamohammed301
@madenamohammed301 3 ай бұрын
ትልቁ ዳቦ ሊጥሆነ ሀሀሀሀሀ
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 3 ай бұрын
@@madenamohammed301 እንዴት
@fhhugf1296
@fhhugf1296 3 ай бұрын
የምር ከልቤ አዳመጥኩት ንቂ ንቃ ንቁ እንቃ እዳትሸወዱ
@alhamdulillahforeverything2285
@alhamdulillahforeverything2285 3 ай бұрын
ሱብሀንአሏህ እኔ በደመወዝ ምክንያት ልጠፋ ሳይሳካልኝ ቀረ ድጋሜም አልሞከርኩት ኢጃዛ ቤት ያለዉን ነገር ስሰማ ግን ካልተሳካልኝ ነገር ጀርባ ጌታዬ ለኔ ኸይር ነገር አስቦልኝ ነዉ አልኩኝ አልሃምዱሊላህ አላ ኩሊ ሀል
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
እህትአድበሺስሪጠለብቤትሺ ካልሆነልሺ ሀገረሺግቢአሁንላሁሉምተበላሽቱልሁሉምነገርከባድነዉ
@user-si7yt8us3k
@user-si7yt8us3k 3 ай бұрын
ለከይር ነው ውድ
@momiytube2277
@momiytube2277 3 ай бұрын
እህቴ አድበሽ ቁጭ በይ ጉድ ታያለሽ ከቻልሽ ችሽ ስሪ ካልቻልሽ ሀገር ግቢ አላህ ያግዝሽ ያግዘን
@AlpnAsd
@AlpnAsd 3 ай бұрын
ለኸይርነውውደ እኔምልወጣነበርሴትዩየስከፋብኝ አልሀምዱሊላ በራሷግዜሌላቦታአስገባችኝ አብሽሪ ጠክሪ
@user-of1vk5sl2x
@user-of1vk5sl2x 3 ай бұрын
ያ ናስ የትም ቦታ አላህን መፍራት እሱ እጃዛም ሁሉም ወዶ ካልሆነ ማንም አይናገርም አይደርስምም
@seadaseid-mv4pe
@seadaseid-mv4pe 3 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረ አዱኒያ ወል አኼራ. እጥፍ ድረብ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
@user-gk3le8wy3c
@user-gk3le8wy3c 2 ай бұрын
ወላሂ ትክክልነህ ሀቂቃ እኔ በሰአቱ ሊቃም አለበስኩም ከዛ ባለትዳር የሆኑት በጠማ ይተናኮሉኛል ከዛወስራሄድኩኝ ስልኬንማን እደሰጣቸዉ አላቅም ይደዉላሉ ቱ በጣምፈጥፎናቸዉ አዳድ ወዶቹ እጃዛባልሄድ ደስተኛነኝ አልሄድም ስራየ ካልከረበ አሁን አልሀምዱሊላ ሊቃሜንም ለብሻለሁ ብዙነገር ተምራለሁ አልሀምዱሊላ አላህ መኡሚንየሆነዉን ىزوجن ጉሉ አሚን
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 3 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኽትር በኢጃዛቤት ኢኽትላጥ የስንቱ ሂወት ዮተባላሺቷል የስንቱ ትዳር ተበትኗል
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 3 ай бұрын
ችግሩ ከወንዶቹም ደዩስነት የመጣ ነዉ እሱ ሚስቱን ኢስላም እንደሚያዘዉ በቆራጥ እና ቆፍጠን ባለ ትእዛዝ ቢያዛት አታደርገዉም ነበር ስለዚህ ከወንዶቹ ደዩስነት የመጣ ነዉ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 3 ай бұрын
😂😂😂😂 አልሀምዱሊላ አላ ኒኢመተል ኢስላም ፈገግ እያደረክ ነው ያስተማረከን ጀዛከላአህ ኸይረን ወድማችን ያረብ ጠቃሚ ውቀትን ስጠን ባረከላአህ ፊክ
@user-mu3md5pt5u
@user-mu3md5pt5u 3 ай бұрын
እስከመጨረሻው አዳመጥኩት አላህከሚሚጠላውነገር ሁሉ ይጠብቀን ያረብ
@kadeejakadeeja-nq6lx
@kadeejakadeeja-nq6lx 3 ай бұрын
ትክክል ነህ ወድም አለም አላህ ሂድያ ይስጠን አልሀምዱሊላህ ይጃዛ ቤት ለቅቄ አለሁ ስቃይ ነውኮ ስትቀሩ አያስቀራ ድምጣቸው ቁርአን አታዳምጡ ድምጡ የነሱ ሙዚቃ ለብቻችሁ አድክፍል አትቀመጡ ጉሽምጫቸው ይች ሰው አደለችምደ ከሰውጋር የማትቀመጠው ብቻ ብዙ ነገር አለ አላህ ይጠብቀን አገሬ እስትገባ ይኸን ስራ ቋሚ እዳረግልኝ ዱአ አርጉልኝ
@user-or9ub1ww3c
@user-or9ub1ww3c 3 ай бұрын
ያኡምሪ አብሸሪ አላህሰራሸን ቆሚ ያድረግልሸ
@kadeejakadeeja-nq6lx
@kadeejakadeeja-nq6lx 3 ай бұрын
@@user-or9ub1ww3c አሚን ያረበል አለሚን የኔ ልዩ
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 3 ай бұрын
እኔ አልሃምዱሊላህ አይደለም ኢጃዛ ልሄድ የኢጃዛም ቤት የለኝ ከከከከከ አልሃምዱሊላህ ሰርቼ ሃገሬ ለመሄድ ሃገሬ ኢጃዛዬን ለማሳለፍ ሃገሬ ለመደሰት ነዉ አላማዬ
@user-wb7bb7py9i
@user-wb7bb7py9i 3 ай бұрын
የኔ ቢጤ ክክክ
@AlpnAsd
@AlpnAsd 3 ай бұрын
እኔም እዳችነኝ አብሽሪ ❤❤❤❤ክክክክክክ
@twaibaabdu930
@twaibaabdu930 3 ай бұрын
የኔቢጤ
@twaibaabdu930
@twaibaabdu930 3 ай бұрын
ኢሻአላህ ቤትሰቦቻችንጋ እናከብራለን❤❤❤❤❤❤❤
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 3 ай бұрын
@@twaibaabdu930 ኢን ሻእ አላህ
@SouyifaSoufiya
@SouyifaSoufiya 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እሥካሁን ኢጃዛቤት ሥይዝ ወዲየለለበት ነው አጣርቸየምሄደው ደሞም ሥራ አልመቸኝብሎሥቀይርካልሆነበስተቀር ኢጃዛ አልወጣም ቁርአን ነው እየተጠያየቅን የምቀራው ማሻአላህ❤❤❤❤❤ ጀዛከላህ ወዲም ጥሩምክርነው አላህ ከፊትና ይጠብቀን ያረብ
@user-gp9iy7wh3l
@user-gp9iy7wh3l 3 ай бұрын
እርግጥ ኢጃዛ ሁሉ አይደለም
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r 3 ай бұрын
ትክክል😊
@ZaharaTube
@ZaharaTube 3 ай бұрын
ግን ሁሉም ሀቅ ነው ወላሂ የልቤን ሁሉ ነው የተናገርክልኝ አሏህ እድሜና ፀጋ ይስጥልኝ በረካሁን ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማክ ኡስታዝ ሰብስክራይብ አርግቸሀለሁ ሽኩረን አላህ ሂዲያ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ወላሂ ቀላልየዉስጣችንንተናገረልን የካረታዉነገርእማ ጀዛዉንአላህይክፈለዉ አላህከክፉነገርይጠብቀዉ የተግባርስወችያድርግንአላህበስማነዉተጠቃሚያድርግን
@user-jf6rn9hj2x
@user-jf6rn9hj2x 3 ай бұрын
አሚን ያረብ​@@cgf8399
@user-gp9iy7wh3l
@user-gp9iy7wh3l 3 ай бұрын
ትክክል ሁሉም ሳህ ሴት ናት እራሷን እምታስከብረው
@user-yw5ji3vr3z
@user-yw5ji3vr3z 2 ай бұрын
ወሏሂ ምክር እሰማለሁ የዚህ ወንድማችን ምክር ለየትያለነው አንጀቴነው የገባው የምናየው ነገርስለሆነ ይህ ሁሉ ወንጀላችን አላህ ይዘንልን
@vvtsr9867
@vvtsr9867 20 күн бұрын
ይሄ ዩቱብህ ነው እደ ምክርህን በጣም ወደዋለሁ ከምንም በላይ ጀዛክ አላህ ኸይር
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 3 ай бұрын
አይይይይይ በጥብጠህ ብትግታት አትሠማህም ኢላመከራዉ ሢደርሣት ብቻ በኔ ተማሩ ትልና የፈረደበት ሚድያ። ብቅ ትላለች ከሥታቸዉ እደምንማር አላዉቅም ዝብሎ አላህ ልብ ይሥጠን በሥሥሥሥሥሥ
@ZaharaTube
@ZaharaTube 3 ай бұрын
እኛ ቤት አልሀምዱሊላህ ሴቶችም 15 ነን ሙሉ ግቢውን ነው የያዝነው ወንድ የሚባል ድርሽ አይልም ሸሪአው እዳለሁኖ እኛም ህግና ደንብ አውተናል ባል ያላቸው እህቶቻችን በራሱ እቤት አያመጡም ሀታ የኒከሀ ባሎቻችውንኳን አልሀምዱሊላ እደኛ ቤትየሚሆንማ የለም❤
@Eman-if8od
@Eman-if8od 3 ай бұрын
Era demrung saudii kee honchu endazii yee hon bet new meflgw
@user-em8kv2tw1l
@user-em8kv2tw1l 3 ай бұрын
1:55 ​@@Eman-if8od
@Vip-ny3bm
@Vip-ny3bm 3 ай бұрын
ማሻአላህ
@zabiba2788
@zabiba2788 3 ай бұрын
ስቶ ከሚያሳስት አላህ ይጠብቀን ያሳዝናል የምር ወንድሞቻችንን በይነ ሪጃል ወኒሳእ ያደረግነው የኛው የሴቱ ችግር ነው የምር ኡስታዞቻችን ደከሙ እኛን በመምከር እስኪ ልብ እንግዛ አልሀምዱ ሊላህ ምርጥ እህቶች ጋር ላስተዋወቀኝ ጌታ የኛ ዱባይ ኢጃዛ ቤታችን ወንድ መምጣት ቀርቶ ሲያዩን ይሸሻሉ አክራሪ ናቸው ወንድ አያናግሩም ይሉናል ውጭ እንኳን ሲያዩን ያላቸው ክብር ልዩ ነው ወላሂ ራሳችንን እናስከብር ባል እንደዚህ ክብርን በመጣል አይገኝም የፃፈልን የትም አይሄድ🎉
@user-jf6rn9hj2x
@user-jf6rn9hj2x 3 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩአላህ ኸይር አላህ ይጠብቀን እኔም ጠፍቼ ነው ምሰራው ስራ ከፈታሁ ሳልከራተት ስራ አላገኝም ሌላ ኢጃ አልወጣም ግን ብዙ ግዜ ስራ እፈታለው ቋሚ ስራ አላገኝም ግን አልሃምዱሊላህ እንደዚ አይነት ነገር የለም ሲጀመር ወንድና ሴት አይከራይም ሴቶች ብቻ ነን ባህሬን ላይ እንደዚ አይነት ነገር ሰምቼ አላቅም ከዛ ወሏሁ አእለም እንደው እኔ ሲሄድ ምያዝኑብኝ ሴቶች አሉ ተቀባብተው ሽቶውን ተለቅልቀው ሲወጡ እናገራቸው አለው አንዴ ብቻ አደለም የሆነ ነገር ባየሁ ቁጥር አልችል ካርታ እራሱ አንድ ቀን ለጓደኛዬ ትንሽ ከሁላችንም ስለምትበልጥ እናትም ናት በዲዋም ጠንካራ ናት እናከብራት ነበር እና አስቼ ሠጠኋትና መቀስ አምጪ አለችኝና አብረን ቋራረጥነው ብር እኮ ነው ምቆርጡት አሉን የትንሽ ሳአት አኮረፊኝ ሁለተኛም ኢጃዛ ስወጣ እንደዛ አገኘሁ ከዛ ገና ስገባ እንዷ አንሱት እንዳታየው አለች ግን ቀደምካቸው እና አስቼ ከቆሻሻ ጨመርኩት እና እንደነሡ ስለ ማልሆነ እማማ ዚናሽ ይሉኛል ሀቂቃ ምንም የማላቅ ጀዝባ ፋራ ነው ሚያረጉኝ እኔ ግን ፋራም ሆኝ ልኑር ብቻ እላቸዋለሁ በፋርነቴ አልሃምዱሊላህ እኮራለሁ
@user-cz5oy5rs2u
@user-cz5oy5rs2u 3 ай бұрын
ወላሂ ትክክል አልሀምዲሊላ እኳንም ሰማሁ በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ ባል የለለበት ኢጃዛ መዉጣት አደጋነዉ ላካ።
@user-tr1wk1mv5l
@user-tr1wk1mv5l 3 ай бұрын
الله يعطك العافية جزاك الله خير ግልፅና ሐቅ ነው እየተራ ያለ ነገር ነው
@MrwmJdbis
@MrwmJdbis 27 күн бұрын
🎉እደውበሳቅ. ያርቢአተእዘንልን ኧርያርቢ. አላህ ነውራችንንንይስትርልንያርብ. ያርብ. አላህያብጀው. አገርቤት. በጣምተፍትኜ. ይች. ገገማይሉኝ ነበርመልሽስደትመጣሁአልሀምድሊላህ. ፍተናውእዛነው. እዝህስ ተጠለቤቴ ንቅንቅ አልልም. አላህይርዳሽበሉኝ. እ
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 3 ай бұрын
ግን ወላሂ ዳእዋ አደራረግህን በጣም ወደድኩት ዘና እያልኩ ነዉ እየሰማሁ ያለሁት ከከከከከከከከከከከከከ አላህ ይጠብቀን ወላሂ ከባድ ነዉ እይይይይ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 3 ай бұрын
ጀዛክአላህኸይር ኡሥታዛችን አላህእረጅምእድሜ ከአፊያጋርይሥጥህ መጨረሻችንንምአላህያሣምርልን ወላሂ እሚሰማውሁሉ ይሰቀጥጣል
@user-mk6wx7xv7h
@user-mk6wx7xv7h 3 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ትክክል ነው የተናገርከው
@user-or9ub1ww3c
@user-or9ub1ww3c 3 ай бұрын
ሱብሀነሏህ ያልካቸው ነገሮቸ ትክክልናቸው አላህ የህድና ጀዛከሏሁ ኸይር
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 3 ай бұрын
ሡበሀን አላህ ትክክል ወላሂ አላህ ይጠብቀን
@uipi7017
@uipi7017 3 ай бұрын
ትክክል ነው ዎሏሂ ጀዘክ አሏህ ከኸይር
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ትክክል የኢጃዛቤት ጉዱብዙነዉ አላህይጠብቀን ሴቶች አላህንእንፍራ እንስተር ቁጥብእንሆን ዉድእንሆናለን ጀዛከላሁኸይር በዋሳብአዳምጨዉነበር አንጀትየሚረስትምህርትነዉ አልሀምዱሊላሂኢጃዛቤት አጎቴጋርነዉ አላህይጠብቅልኝየኔዉድአጎት🎉🎉
@MDenhA1900-rf2vh
@MDenhA1900-rf2vh 3 ай бұрын
ጀዛከሙላህ ኸይርን
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 3 ай бұрын
ጀዛክ አላህ
@user-lx1wr3qn9k
@user-lx1wr3qn9k Ай бұрын
አልሀምድሪላ እኔ ጠለብ ነኝ እሪሚ ለጠለብ ሞኝን ጓደኛ ያሪቅልን ጠፍተው ለሚሰሮት አለህ ይሆ ነቸው👏👏👏👏
@sikosilo-lr2zl
@sikosilo-lr2zl 3 ай бұрын
እውነት፣አኡዙቢላሂ፣ሚንሸይጦኒእሮጅም፣አላህየ፣አተጠብቀንያረብ😢
@RabiyaRabiyah-sj5fc
@RabiyaRabiyah-sj5fc 3 ай бұрын
جزاك الله خير
@zaynabmohmed8336
@zaynabmohmed8336 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ 7አመቴ በኮቲራት መወጣት እመኝ ነበር ተውኩት 😢😢
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
አረፈሺስሪኮትራትሺ ከስለችሺ ሀገረሺግቢ አሁንተበላሽቱልሀገሩ እህቴ
@momiytube2277
@momiytube2277 3 ай бұрын
እዛው በርች እህታለም እኔም እዳች ወጥቸ ጉድ አየሁ
@zaynabmohmed8336
@zaynabmohmed8336 3 ай бұрын
@@cgf8399 እሺ
@zaynabmohmed8336
@zaynabmohmed8336 3 ай бұрын
@@momiytube2277 እሺ እህት አለም
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 ай бұрын
ኧረ አዛው በርቺ ውዴ እኔም ለመጀመሪያ ግዜ ነው ይህን ጉድ የሰማሁት ለመጥፋት አላማ የለኝም ግን ገርሞኛል ሆሆሆሆ
@alhamdulillahforeverything2285
@alhamdulillahforeverything2285 3 ай бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይር አሂ ፈገግ እያልኩ ትምህርት ወሰድኩ
@mdakib497
@mdakib497 3 ай бұрын
ትክክል
@user-fz4ug6ot8q
@user-fz4ug6ot8q 3 ай бұрын
ጀዛከላኽይር
@hahtghjytiu5704
@hahtghjytiu5704 3 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@mdakib497
@mdakib497 3 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ
@hdhdhdhjdrjrj2615
@hdhdhdhjdrjrj2615 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ከነበርኩበት ላወጣኝጌታምስጋና ይገባዉ እኔኑሮየእደዛነበር ምግብሲበላ ባድ ነበርአላህምንይሳነዉ ቀይሮኛል
@fhhugf1296
@fhhugf1296 3 ай бұрын
ጀዛክ ከአላህ
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 3 ай бұрын
ጀዛኩሙሏህአልኸይርኡሥታዝ
@hawagedsaw8571
@hawagedsaw8571 3 ай бұрын
ጀዛከላህ ኽይር ወንድማችን
@ughv4928
@ughv4928 3 ай бұрын
በጣም ወላሂ ወድም ጀዛኪሏሁ ኸይር የጠቀስካቸዉ ሁሉ የተፈፀሙ ናቸዉ አላህ ይጠብቀን😢❤
@AminaatMuhammad-mp7hi
@AminaatMuhammad-mp7hi 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ የምር ነዉ የተናገርከዉ
@nfisa2992
@nfisa2992 3 ай бұрын
ጀዛክአላህኸይር
@zainbsaeed7414
@zainbsaeed7414 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የለሁበትም አላህ ይጠብቀን በዱኒያም ባሄራም የወረደና የተዋረድ ወራዶች ከመሆን ጀሊል ይጠብቀን
@Sofya792
@Sofya792 3 ай бұрын
ሱብሀንአላህ ቀጥታኛውንምንገድ ይምራን
@Sofya792
@Sofya792 3 ай бұрын
ብቻአደይ ይበጥስ ማንም አይተክለው ክክክክ እደውኡስታዝ ፈገክአረከኝ ጀዛክላኽይር
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
እዉነቱንነዉ ክክክየኛየሴቶችተንኮልብዙነዉ አላህስወችንፈታኝአያድርግን
@user-nv7gy3qb2c
@user-nv7gy3qb2c 3 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ የህድነ የህድሁም
@zalkamohamed
@zalkamohamed 3 ай бұрын
ጀዛኣኩምላህ ዉሴታዝ ዝአላህ ረጅም እድይስ ጦት
@The-lj7yh
@The-lj7yh 3 ай бұрын
ባረከሏሁ ፊኩም በሰማነው የምንጠቀም ያዲርገን ኢንሻአሏህ
@zainbsaeed7414
@zainbsaeed7414 3 ай бұрын
እኔ የኡስታዙን ቻናል እፈልጋለሁ. በፈገግታ ትምርትን መቅሰም😂😂😂😂 ሳቁ ቅመሞችየ
@hawa7349
@hawa7349 3 ай бұрын
ካገኝሺዉ ሸር አርጊልኝ ሙኩኝኮ በሳቅ😂😂😂😂
@zainbsaeed7414
@zainbsaeed7414 3 ай бұрын
አረግልሻለሁ ላች ያልሆነ ሳቂልኝሁቢ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 3 ай бұрын
ክክክክክክክ አያስቅም ያስለቅሳል ግን የኡስታዝንግግር በጣምነውፈታያረገኝ አዬ ጉዳችንአያልቅም ስንት ጉድ አለ በተለይ ዱባይ ቻርጃ አላኢን ያላቹ ተጠንቀቁ የኛኢጃዛቤ ት ሙተነቂቦችብቻ ናቸው ማሻአሏህ ናቸውአልሐምዱሊላህ
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 3 ай бұрын
እኔም ልምጣየትናችሁ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 3 ай бұрын
​@@temirmuhammad1853ነይ አቡዳቢ የሱና እህቶች ሞልተዋል
@muhammedfawalasalam1824
@muhammedfawalasalam1824 3 ай бұрын
ጀዛካሏኸዪር
@LAMAAlHamdan-yx6no
@LAMAAlHamdan-yx6no 3 ай бұрын
እዉነትነዉ ያክሰትልጂ እማናየዉን ይጃዛእየኸጁ መገላለጥ ከባደነዉ እኔ ይጃዛ አልከፉልም ብየ ስራየን እየሰራሁነዉ ዉላሂ ሰዉቹጋልንጋደልነዉ አልሀምዱላሂ አገሬእጀአርፈለሁኢሸአላህ አገራቺንሰላምይሁንእጂ
@EliyaasAhmad-lq7tc
@EliyaasAhmad-lq7tc 3 ай бұрын
ማሻአላህ የልብየልቤነው የነገርክልኝ የምጀምርያው አንድወንድልጅና አንድ ሴትልጅ ምድባለቅ የዙሙት ምንድርድርያው ድጃፍ ምክፍትነው
@bintahmed
@bintahmed 3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ ጀዛከላህይር ኡስታዝ
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@madenamohammed301
@madenamohammed301 3 ай бұрын
ወላሁ አላሀምዲሊላ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ኡሱታዝ አላህ ይጠብቅህ እኛግ ንእናሳዝናል ጂህልና ወላሂ አብዚሀዉ እያወቅን ነዉ እምና ጠፋዉ ያረቢ እስከዛሬድረስ የጠበከኝ ግታ አሁንም ወዳተ እስከመጣሁ ድረስ አተዉ ጠብቀኝ
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 3 ай бұрын
امين يارب 🤲
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 3 ай бұрын
እየሳቅሁ ጨረስኩ ወላህ😅😅😅
@nefeesanefeesa8574
@nefeesanefeesa8574 3 ай бұрын
ሱበሀንላህ አላህ የጠበቀን
@user-zl7uu5co3f
@user-zl7uu5co3f 3 ай бұрын
መሻአላህ❤❤
@zekiya7868
@zekiya7868 3 ай бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤ አላህ ይጠብቀን ወሥዋሽን ሸይጣንን ያርቅልን እኛንም አላህ ይሦብረን
@user-if3ky1iu7z
@user-if3ky1iu7z 3 ай бұрын
ደአዋዋ ወቅታወይ ነው በጣም ደስ የሚል ደአዋ
@momiytube2277
@momiytube2277 3 ай бұрын
ሡብሀነላህ አይ ጊዜ አይ የሠው ልጆች ዋ ነፍሴ !!! አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር ሀቅ ነው ኡስታዝ ወላህ በተለይ ሴቶች እንብሳለን እራሳችን ብርና ከብር ምን አለበት ⁉⁉⁉
@hayatahemed7054
@hayatahemed7054 3 ай бұрын
ክክክ አሏህ ይጠብቀን
@mduuvfiy1595
@mduuvfiy1595 3 ай бұрын
ትክክክል እቀሳቅኩነውየጨረስኩት አላህይጠብቀን ያረብ
@Fatimah-dr5fm
@Fatimah-dr5fm 3 ай бұрын
ትክክክል
@user-nw8gm4yt7q
@user-nw8gm4yt7q 3 ай бұрын
ወላሂ ትክክል ነህ እኛ ፊቲካላሳየናቸዉ ወዶች አይደርሱብንም
@user-zn4jw1gm8v
@user-zn4jw1gm8v 3 ай бұрын
እኔም፣ገጥሞኛል፣አኔየሚገረመኝ፣በጣም፣የመደም፣ቅሞችን፣ደመወዝ፣መከልከል፣ወይነደ፣አገሪ፣ሰላምሸ፣ይብዛልኘ፣አደኔየመረው፣አለወይ፣የአረቢ፣የአላህ፣አንበል፣ሁላችንም፣ሰበሀናላ፣ሌኬሁሉምነው፣ወላሂ፣ሀራምነው፣ዱአናረግቦቸወ❤❤❤❤
@hayatmiftah5848
@hayatmiftah5848 3 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ወጀዛአ መካሪ ወንድሞች አላህ ያዛልን አላህ ይጨምርላቹ
@user-bg7tz7ns9r
@user-bg7tz7ns9r 3 ай бұрын
ማሻአላህወድማችን
@user-nj4pz8nd5s
@user-nj4pz8nd5s 3 ай бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን
@user-oy5qq9ib8w
@user-oy5qq9ib8w 3 ай бұрын
እረ በጣም ያልኩትሁላ በስነስረአት በይኔ አይቻለሁ
@user-gz9cq8lv3u
@user-gz9cq8lv3u 3 ай бұрын
አሰላማሊኩም፡ወራህመቱላሂወበረካትሁ፡ኡዝታዝ፡ትሕክልነው፡የተናገርከው፡እስተፉረላሕ፡አላህይጠብቀን
@dbh9689
@dbh9689 2 ай бұрын
ወላሂ እኔ ቡዙ ነገር ተምሬ አለሁ ፈገግ እያልኩኝ😂😂
@user-vg4mg2ed7o
@user-vg4mg2ed7o 3 ай бұрын
جزاك اللهُ‎
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ይህንትምህርትማነዉደጋግሞየሚስማእንደእኔ ፈታእያለ ፈገግታሱናነዉ ወንድማችን በሶሻልሚዳ ላይ ለሚገላፈጡሴቶች እናሚስቱን ይዙ ለሚገላፈጡወንዶች እንደዚህንግርልንእማ አላህረዥምእድሜይስጥህ 🎉
@user-tr7pv2ve5w
@user-tr7pv2ve5w 3 ай бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا✅✅✅✅✅👍👍👍
@aminaSktet
@aminaSktet 3 ай бұрын
ሱባሀንአላህ በተለይ የሳኡድኢጃዛ እኔ በምሰማው መቸም መጥፋትን አልመኝም ዱባይ ጠፍቸ ተቀጥቻለሁ ማለቴ ዱባይ እደሳኡድ ኢጃዛ አይደለም ሴትናወድ ወላሂ እኔደማቀው አየገናኙም ሲጀመርዱባይ እሴትክላስ ወድ ሲገባ አይቸ አላውቅም አዳድ ቦታ ሊኖር ይችላላግን እደሳኡድኢጃዛ ጨምላቃ የለም አላህ ሆይ ኩትራት ጨርሸ በሰላም አገሬእድገባ አተእርዳኝ ያኢላሂ
@user-oh4lr6zc7b
@user-oh4lr6zc7b 3 ай бұрын
የአላህ ከዚህ ስራ ይጠብቀን ❤❤❤
@fatoomamoosa8791
@fatoomamoosa8791 3 ай бұрын
አላህ ሆይ ሂዳያዉን ስጠነን ጀዛከላህ ህይር ያኡስታዙና
@user-ut7mf7oi9b
@user-ut7mf7oi9b 3 ай бұрын
ትክክሁሉምአላህይጠብቀን
@user-fj5ow6qy1y
@user-fj5ow6qy1y 2 ай бұрын
እርሶ የእጃዛ ቤት ድብቅ ካሜራ እየመሰሉኝ ነው ሱብሃናአላህ አላህ ይቀበሎት 😌😌😌
@AlpnAsd
@AlpnAsd 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ኢጃዛ ሲሉጂምንምአላውቅ የመጣችሁትለስራእስከሆነድረስሴቶችየእንሰተር አርፋችሁስሩ ካልሆነአግቡአገራችሁስትገቡ❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢
@user-bg7tz7ns9r
@user-bg7tz7ns9r 3 ай бұрын
ያርብአላህይጠብቀን።በራህመትይጠብቀን
@user-gv5kd9xk6m
@user-gv5kd9xk6m 3 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ወንድማችን አቡ አይመን እኔ ብዙ ግዜ ሊትዩብ ላይ አይደላም የምከታተል በቴሌግራም የምለቀው ዳኣዎች ነው የምከታተለው ጀዛከላህ ኽይር አላህ ይጠብቅ በጣም አሪፍ ነሲኣ ነው እኔስ አልሀምዱሊላህ. ኢጃዛ ሚባል ነገር አላቅም. ማለትም ጠፍቼም አይደለም ምስራው ጠለብ ነኝ ያለውት ሳውዲ ነው በራሴ በጣም የሚያኮራኝ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር በትንሽ እድሜ ስደት መጣውኝ አሁን ስደት ላይ ወደ አስር አመቴ ነው እና ሀገርም እያለው ወንድ ሚባል ነገር ያስጠለኝ ነበር. እንካን ወንዶችን. ለመቀራረብ ቀርቶ ታላቅ እህቴ እንኳን ከወንዶች ጋር አገጣሚ ሳያት ደሜ ይፈላ ነበር. እና ከዛም ስደት መጣውኝ ያው መዳም ቤት ቁጭ ብዬ እየሰራው ነው. አልሀምዱሊላህ. በራሴ የሚያስደስተኝ. ነገር ቢኖር. ሀገርም ላይ እየለው ከወንዶች ጋር ሳልዘላዘል. እንዲሁም ስደት መጥቼ ከወንዶች ሳልዘላዘል. እየው መዳም ቤት ተደብቄ ቁጭ ብዬ ስራዬን እየሰራው ዲኔን እየተማርኩ ነው ግን ወንድም. እህትም አሉኝ እዚህ ሳውዲ ላይ. ሀገር እራሱ ለኢጃዛ ብዬ አሌኩኝም አላህ ከለ ትንሽ ሰራርቼ መግባቴ አይቀርም ኢንሻአላህ. በአላህ ፍቃድ የኢጃዛ ቤት ብዙ ጉዶች ይሰማሉ ሀቂቃ. አላህ ከእንዲህ አይነት ተግባር እህቶቻችን ወንድሞቻችን ይጠብቅልን ብቻ ከባድ ነው ከዚም አልፎ ስራ ሲያጡ ደሞ ይባስ አንደንድ ነገሮች የምሰማቸው ነገሮች ከባው ነው ብቻ አላህ ለሁላችንም ይምራን ይዘንልን ስንቶቻንች ነን አላህን የምናምፅው ሀቂቃ አላህ ያዘናልን ስንቀር እንጅ አላኩሊሀል እህቶች በተላይ ኢጃዛ የምትውጡ ይህን መልእክት አዳምጡ. እንዲሁም ጠለብ ያለቹ እህቶች አደምጡ ከኔም ጭምር ብዙ ትምህርት እንማርበታለን አኬ ፊላ አላህ ኽይር ጀዛህን ይክፈል እናማ እህቶች እራሳቹን ገምግሙ ምን ላይ ነኝ ብላቹ?? ምናልባት በንግግሬ ያስቀየምኳቹ ከላ አውፉ በሉኝ ለዚህ ኮሜት አዲስ ነኝ. ሊትዩብ ላይ ማለቴ ነው አብዛኛው ግዜ በቴሌግራም ነው ደረሶችን የምከታተለው !! جزاك الله خيرا اخي في الله
@Neimayimam-ue8kp
@Neimayimam-ue8kp 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልሺ የቴሌግራም አድራሻውን ንገሪኝ እህት
@user-gv5kd9xk6m
@user-gv5kd9xk6m 3 ай бұрын
@@Neimayimam-ue8kp እኔ በዚህ ማስቀመጥ አልችልም ውዷ እህቴ ቭዲዎቹን. እይና ምናልባት ከላይ ልታገኚው ትችያለሽ ሊንኩን ማለቴ ነው እሱም ሊለቀው ይችላል ብቻ በሱ ሊትዩብ ታገኚዋለሽ ምናልባት ከላይ ሼር አድርጎት ከሆና ሊንኩ ባረከለሁ ፊኪ
@madenamohammed301
@madenamohammed301 3 ай бұрын
አይ ወላ ምግዜም እዉነት መራራም ቢሆን ሲናገሩት ደስይላል👍👍👍👍👍
@kadeejakadeeja-nq6lx
@kadeejakadeeja-nq6lx 3 ай бұрын
መላይጥፋሽ መላ የለሽም አለ የኔ ወድም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@zahrhm9524
@zahrhm9524 3 ай бұрын
5 አመቴ ጠለብ ነኝ አልሀምዱሊላህ ያረብ
@user-kl5by2zk2h
@user-kl5by2zk2h 3 ай бұрын
አለህ ህድያ ይስጠን ግን ሁሉም እጀዘ ቤት መለት አይደለም እኝ ጋ አለሀሙድልለሂ እንዳዚ አይነት ነጋር ዬለም አሁን ጋ ነ ሰመው
@taibah1116
@taibah1116 3 ай бұрын
صح والله كلامه سبحان الله
@user-gk3le8wy3c
@user-gk3le8wy3c 2 ай бұрын
እብራሂምየ አህመድየ በሳቅ😂😂😂😂😂
@user-of1vk5sl2x
@user-of1vk5sl2x 3 ай бұрын
ዋ ነፍሴ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ኢላሂ ጠብቀን
@user-zn4jw1gm8v
@user-zn4jw1gm8v 3 ай бұрын
ላኢላሀይለላ፣የአረቢ፣ከንደሀለ፣ነገረ፣አተጠብቀን፣የአላህ❤❤❤😊
@sofiaabdulazize9837
@sofiaabdulazize9837 3 ай бұрын
አዎ የሚሠማዉ ነገር ይሠቀጥጣል
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 91 МЛН
የሶሻል ሚድያ ዝሙት||በወንድም አቡ አይመን
42:50
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 9 М.
የሙስሊሞቹ ተሞጋች ምን አጣ?
15:08
የመለከት ድምፅ kedir sado
Рет қаралды 1,8 М.
ሰረቼ አካፍልሀለሁ ብለሽ ከመጣሽ ግድታሽ ነው ማካፍል
16:40
ስለ ዱኒያ እየሳቁ የሚሰሙት ሙሃደራ በ ኡስታዝ ኡቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ኣብደላ
16:03
ኢማሙል ዋዲዒይ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
Рет қаралды 6 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН