የሶሻል ሚድያ ዝሙት||በወንድም አቡ አይመን

  Рет қаралды 8,975

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

2 ай бұрын

Пікірлер: 247
@zzzaa45
@zzzaa45 2 ай бұрын
አይ የኛ ነገር ሸሪዓዊ ትምርቶች ሚያዳምጣቸው ጠፈ ሱብሀን አሏህ እስከሁን እኮ የሀረም ፍቅራኛሞች ቢሆኑ ሀቂቀተን ሰይለቀቅ ለይክ ኮሜት መተላለፊያ አይኖርም አሏሁ አክበር ሙስሊሞች አሏህ እንፍራ😊😊
@user-dj8jh3ho2x
@user-dj8jh3ho2x 2 ай бұрын
በትክክል
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 2 ай бұрын
በትክክልል❤
@mool2024-tv6lt
@mool2024-tv6lt 2 ай бұрын
ሳህ ይህማ ትምህርት ነውና እዳት ብለው💧
@husenadem7174
@husenadem7174 2 ай бұрын
ሳህ
@user-yx2br4qz1e
@user-yx2br4qz1e 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 2 ай бұрын
ዋነፍሴ ዋ ክስረቴ በጅህልናየ ያከሰርኩት ታይሜ ይቆጨኛል ዛሬላይ ብዙ ተለዉጫለሁ አልሀምዱሊላህ ያረቢ ማረን ያረብ ካቲማችንን አሳምርልን ያረብ አተ ሰትረን እደኛ ወጀል ሳይሆን አተ ማርታን ትወዳለህ ይቅር በለን ያረብ ሀቂቃ አተን ያዳመኩ ቀብሬን ሳስታዉስ ይጨቀኛል ሀቂቃ አላህ ይዘንልን አላህየ ድኑን ያሳዉቀን አለማወቃችን ነዉ ሚጫወትብን 😢😢😢
@UeaUea-wx7ye
@UeaUea-wx7ye 2 ай бұрын
በጣም እኔም ያችው ቢጤ ነኝ አላህ ይቅር ይበለን ያርብ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 2 ай бұрын
አሏህይዘንልን
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 2 ай бұрын
@@semirakemal3483 አሚንንንንያረብ
@YimaM-mo2gj
@YimaM-mo2gj 2 ай бұрын
አላህ ይቅርይበለን
@zainabmohamed5039
@zainabmohamed5039 2 ай бұрын
ክክክክክክ ሳህ ወላሂ ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ኮሚት 👍👍 ነይ ጉድሽን ሥሚ እሰከዛሬ የለሁበትም ወደፊትም ኢሻላህ
@user-pf7sw2wf3q
@user-pf7sw2wf3q 2 ай бұрын
እኔ የለሁበትም ከዚሁሉ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የለሁበትም ወደፊትም አላህይጠብቀኝ ይጠብቀን
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 2 ай бұрын
ከድህአይነቱጉድአላህይጠብቀንየመዳምቅመሞች
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 2 ай бұрын
ያአሏህ
@user-pf7sw2wf3q
@user-pf7sw2wf3q 2 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@kadeejakadeeja-nq6lx
@kadeejakadeeja-nq6lx 2 ай бұрын
ሁሉም ይስቃል ሁሉም ማንንን ይሆን የምትስቁበት ከልብ አዳምጣችሁ ተረዱ ተመሳቅ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 2 ай бұрын
ክክክክክ እኔስ የለሁበትም ሲጀምርም የምለውም የለም ከዘመኑወንዶች I Love you ብቸኝነት
@temirtemirmuhammed-lc2wl
@temirtemirmuhammed-lc2wl 2 ай бұрын
ክክክክክ በተጣሉ ጊዜ ደግሞ l Love you ብቸኝነት ይላሉ
@AminaDaawud
@AminaDaawud 2 ай бұрын
صبحان الله صبحان الله 😢😢😢😢
@user-ym5pc5xq1q
@user-ym5pc5xq1q 2 ай бұрын
እንደዚህ መሳቅ ሳይሆን አሏሁመቱር ነው እህቴ ሆይ እንሻአላህ አላህ ይጠብቀን
@user-mi8ng4gc1x
@user-mi8ng4gc1x 2 ай бұрын
መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ሙስሊም አድርጎ ይግደለኝ ያርብ
@zekiya7868
@zekiya7868 2 ай бұрын
ልክልካችንን እደዚህ ንገረንማ ምናልባት ከፍቲኒያ ብንወጣ ኢላሂ በድናች ጠካራ ያድርገን ከወሥዋሽም ይጠብቀን የሥቶቻችን ልብነው የደረቀው ያሙቀሊበል ቅሉብ ሠቢት ቅሉብና አለድንክ
@AminaDaawud
@AminaDaawud 2 ай бұрын
الحمدالله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم على نبينا محمد 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@user-ip8to8ef4v
@user-ip8to8ef4v 2 ай бұрын
አሚን
@fgdf7474
@fgdf7474 2 ай бұрын
አሚንንንን
@AlpnAsd
@AlpnAsd 2 ай бұрын
አሚንንንን
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 2 ай бұрын
ጀዛክ አላህ እነዳው ዝም ነው የእኝ የሴቶች ነገር አላህ ሂድያ የስጥን
@karimamohammed3487
@karimamohammed3487 2 ай бұрын
ማናችን በማናችን ከመሳቅ እራሳችንን እንፈትሽ እኔ ማነኝ ?????እንበል
@user-hk9dr2kx4k
@user-hk9dr2kx4k 2 ай бұрын
ወላሂ ትክክል የልቤን ተናገርሽ ሀሲቡ አፍሰኩም ቀብለ ቱሀሰቡን አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 2 ай бұрын
እህ በረካ ሁን አቦ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክአሏህኸይር ነግረዉንም ልባችን ዝቅዝቅነዉ መቸም እስኪ በደብ ስሙ አያስቅም ያስለቅሳል አላህ የደረቀዉን ልባችንን ያርጥብልን🎉ሱበሀንአሏህ🎉 አላሁመሰሊወሰሊምአለነብይነሙሀመድ ሰለሏሁአለይሂወሰለም
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x 2 ай бұрын
ወላሂ ትክክል ወንድ ልጂ እሚሽለጠለጥ ሴት አይፈልግም አብዛኞቹ ሴቶች ደሞ አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ሽልጥልጥ ናቸው እኔምፈልገው ባል ብቻ ነው ቤት አለኝ ብር አለኝ ይላሉ ሲጀምር አላፊነት የማይወስድ ወንድ ለትዳር አይሆንም እና ሴቶች እባካችሁ እባካችሁ ወንድ ልጂ ወርቢ ይሄው ወንዱ ነገርሽ ስለሳይኮሎጃቸው የምትሽለጠለጥ አይፈልጉም ኡስታዝ ስለሆነም አትሽለጥለጡ ብር ስላላችሁም ቤት ስላላችሁም የእህቶቻችሁን ባል አትግዙበት ነገ ጡዋት አንችንም ይተውሻል አላህን ለምኑት ይሰጣችሁዋል ተርጋጉ
@user-ym5pc5xq1q
@user-ym5pc5xq1q 2 ай бұрын
አላህ ኡምረህን ያርዝመው ያኡስታዝ ጀዛኩሙሏህ ሀይር😢
@karimamohammed3487
@karimamohammed3487 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ጀዛኩሙሏሁኸይር ኡስታዙና አሏህ ይዘንልን ያረብ
@alinaalina212
@alinaalina212 2 ай бұрын
አልሀምዱሊለህ ብየም አላዉቅም አባቴን በምን በማንም ልትካው ልቀይረው አልችልም የኔውድ አባት እድሜሕን ያርዝምልኝ
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አላሁመአሜንእህትየ❤❤❤ባይበላምባይጠጣምባይገባምከቤትእደትዋላችሁሢልደሥይላልአባትእህትየክብርላባቶቻችንወላሂአልሀምዱሊላህብየአላቅምወደፊትምኢሻአሏህ❤❤❤❤❤ረጅምእድሜከአፊያጋርለአባትናለናቶች
@user-ne7ev3ch1k
@user-ne7ev3ch1k 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ ጌታ ሆይ በሃላሉ ሰትረኝ ኢላሂ መጨረሻየን አሳምረልኝ
@user-ne7ev3ch1k
@user-ne7ev3ch1k 2 ай бұрын
የኔውድ አባት ሰንት መፀዋት ነት ከፈለው ያሳደጉኝንማ በፍፀም በምንም ነገር አልቀይራቸው የኔወርቆች ቤተሰቦቸ
@Tkwayutobe7512
@Tkwayutobe7512 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እስካሁን ያልከው ትክክልነው ሴቶቹም ውንዶችም አላህ ሂዳያይሰጣቸው እንጂ አድ ያረጋቸው ሁሉ ሚያገቦቸው ይመሰላቸዋል ወንዱምሴቱም በተሌ በተሌ ሴቶቹ ሂዳይስጣቸው በአረብ ሀገር ያሉትይብስባቸዋል አላህ የህዲኩም በስ
@user-oc4ut1mf2n
@user-oc4ut1mf2n 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ሁሉም ያልከው ሳህ
@user-ry9cl3mn2u
@user-ry9cl3mn2u 2 ай бұрын
ላኢላህ ሀኢለሏሕ አንተ ሱበሀነክ እኒ ኩንቱ ሚነ ዣሊሚን
@user-go4lu6ss8s
@user-go4lu6ss8s 2 ай бұрын
እወነት አወራህ የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤😢😢😢
@user-ex2iv7jk3q
@user-ex2iv7jk3q 2 ай бұрын
ጀዛካለህ ቁርአን ቅራልን
@user-gk3le8wy3c
@user-gk3le8wy3c 2 ай бұрын
ወላሂ እኔያለሁበትነበር የተናገርከዉ ያረብ አሁላይግን ወደራሴተመልሽ በኢባዳነዉ የማሳልፈዉ አልሀምዱሊላ አልተኛምኳን እቁርአላይነዉ የማሳልፈዉ ስራስጨርስ አልሀምዱሊላ አለኩለሀ አለህ ሱብሀነታአላ ማሀሪነዉና ዉድእህቶቸ ወድሞቸ በኢባዳአሳልፋ ይችዱኒያ ለአኬራ የምንከስብባትናት ሁላችንንም አላህይምራን ያረብ
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
ይህንሁለትቨዱ ደጋግሚነዉየምስማዉ በቴሌግራምም በዩቱብም በስምህልጠራ የኢጃዛቤትጉዳይ ያአላህ ያስቃልም ያሳዝናልም ትትክክክልወንድማችንአላህይጠብቅህ ቀጣይእንጠብቃለን ትምህርት
@user-ry9cl3mn2u
@user-ry9cl3mn2u 2 ай бұрын
ላኢላ ሀኢለሏህ አሏህ አክበር ለሀዉለ ወላቅዉተ ኢላህ ቢላህ
@user-dj8jh3ho2x
@user-dj8jh3ho2x 2 ай бұрын
አላሁ አክበር አላህ ቀልብ ይስጠን
@temirtemirmuhammed-lc2wl
@temirtemirmuhammed-lc2wl 2 ай бұрын
ወሏህ እረዕሱ ብቻ እንዴት እዳሳቀኝ ምረጥና ወሳኝ ትምህረት በርታልን
@zemzemjemal1760
@zemzemjemal1760 2 ай бұрын
የኛ ጉድ ከሞተሰው በላይ ከአለሰው በታች አላህ ይዘንልን😢😢😢
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 ай бұрын
ኤ ወላህ ትክክል ኡስታዝ በስምህ ልጠራ. ክክክክ ደሞ አባቴ ብለው ሲጣሩ ደሜ ይፈላል የወለደን ብቻ ነው አባታችን አላህ ያስተካክለን ጀሚአን ያረብ
@user-ir6vp9ls7c
@user-ir6vp9ls7c 2 ай бұрын
ክክክክ ሀሀሀሀ አትበሉ ተባላችሁ አሰሙምዴ የምንማረዉ ብላሺ ወላሂ የተናገረዉ ትክክለሰ ነው እሰይ እድህ ንገርልኚማ
@AAA-vb1rt
@AAA-vb1rt 2 ай бұрын
ጀዛ ከሏህ ኸይር ኡስታዝ ወላሂ የባለፈውንም ያሁኑንም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት የምናየው የምሰማውን እውነታ ስለሆነ የነገርከን
@hdhdhejdhbkkdjdndnb8464
@hdhdhejdhbkkdjdndnb8464 2 ай бұрын
ሱባሀን አላህ
@FatumaSeid-wl6nx
@FatumaSeid-wl6nx 2 ай бұрын
እውነት ለኛ በጣም ትምህርት የሚሆንን ነገር ነው ያሰተማርከን ሰምተው ተጠቃሚ ያድርገን
@hedaia
@hedaia 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሳልጃጃል እስልምናን ወፈቀኝ ኢስልምና ከጉድለት የጠራ ሀይማኖት ነው ማነን ምን ብለን እደምንጠራ ያስተምረናል የተግባራ ሰው አላህ ያድርገን ጀዛክ አላህ ኸየር ወድማችን እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ሴቶችየ አላህ ልብ ይስጠን
@UeaUea-wx7ye
@UeaUea-wx7ye 2 ай бұрын
አሚንንን ያርብ
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 2 ай бұрын
ጀዛከላህ
@user-ju4lw1vf1v
@user-ju4lw1vf1v 2 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-mk6wx7xv7h
@user-mk6wx7xv7h 2 ай бұрын
ጃዛክ አላህ ኸይር
@user-oc7wy2rg6m
@user-oc7wy2rg6m 2 ай бұрын
ሡባሃንክ ያረብ አሏህ ያሥተካክለን ጀዛኩምሏህ ልብ ያለው ልብ ይበል የሤቶቺ ነገር ከባድ ነው
@user-zl7uu5co3f
@user-zl7uu5co3f 2 ай бұрын
መሻአላህ
@user-vg4mg2ed7o
@user-vg4mg2ed7o 2 ай бұрын
ሳህ ወላሂ ጀዛኩላህ ኸይረን
@Rabeah-zn8gp
@Rabeah-zn8gp 2 ай бұрын
ሱበሀናላህ አተ ጠብቀን ኢላሂ
@user-gi4hm3eq1z
@user-gi4hm3eq1z 2 ай бұрын
ሀሀሀሀሀኸኸ የትህጀልሳቅ በስምህልጠራአሉ ኡስታዝያረብ
@user-ip8to8ef4v
@user-ip8to8ef4v 2 ай бұрын
ወላሂ ትክክል ብልሀል ጀዛከላህ ኽይር በርታልን
@DhhFhj-sy3se
@DhhFhj-sy3se 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሱም አልሀምዱሊላህ ያላጃጀልከኝ መጨርሻየንም አሳምርልኝ ረብ
@EmuBilal-yj1ly
@EmuBilal-yj1ly 2 ай бұрын
ክክክክክ ወይኔ በሰቅ ትክክል ጀዛከ አላህ ሃይረን ኡስታዝ
@Keweser
@Keweser 2 ай бұрын
Aelahe yishemerelehe
@fjdg3540
@fjdg3540 14 күн бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@taibah1116
@taibah1116 2 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@user-oc4ut1mf2n
@user-oc4ut1mf2n 2 ай бұрын
ጀዛከላሁ ከይር ወድማችን በርታ ቀጣይም እጠብቃለን
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 2 ай бұрын
አሏህይጠብቅህ❤ነቶሎእናዳምጥ❤
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 2 ай бұрын
ጀዛከአላህ ኸይር ወንድም አላህ ይጠውል ኡምሩክ በጣም ጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያሙቀሊቡን ቁሉብ ሰቢት ቀልቢክ አላዲኒን
@user-ju9hf1ku8e
@user-ju9hf1ku8e 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከአትሁ ዛሬ የልቤን ነገርክልኜ አሏህ ጀዛከሏህ ኽይር ወንድማችን ወላሂ መፃፍ አልወድም ግን የምፈልገው ስለነገረልኝ ለምስጋናየ ነው አሏህ ቀልብህ አይቀይርብህ ወሏሂ ስንቱን እየተባልኩ አለሁ አልሃምዱሊላህ ፊት ስለማልሰጣቸው
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 2 ай бұрын
እስኪ ሸር አርጉ ምናልባት ብዙሰዉ ሊጠቀምበት ሊገሰጥበት ይችላልና ኮቢ ሸር አርጉ
@DhhFhj-sy3se
@DhhFhj-sy3se Ай бұрын
አሯ እኔን አደምሩኝ በአላህ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@user-bi6de2xl3j
@user-bi6de2xl3j 2 ай бұрын
ጀዛከላህ ወንድም።
@rablayesuf2629
@rablayesuf2629 2 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ በጣምወሳኝትምህርትነዉ ቀጥልበት ሁሉም ትክክልነዉ ጀዛከላህ አላህ ይጠብቀን
@user-sz3zq7tr8l
@user-sz3zq7tr8l 2 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ከይር የምር በጣም ነዉ የሳኩት የማይጠገብ ደአዋ
@user-ne7ev3ch1k
@user-ne7ev3ch1k 2 ай бұрын
ሱብሃን አሏህ ድሮ ድሮ የረሱል ሱለላሁ አለይሂወሰለም ወዳጂ የአላህ ባሪያ ነኝ ምናምን ነበር ዘመኑ ተቀየረና በሰምህ ልጠራ የፉላን ነግሰት የፉላን ሚሰት የኔወድ ካለንተ መኖር አልችልም አላሁል ሙሰተዓን አላህ ወደ ቀልባችን ይመልሰን በሰ
@user-fm6my4yk9o
@user-fm6my4yk9o 2 ай бұрын
በጣም ይደብራሉ
@MariyamMariyam-ie6dx
@MariyamMariyam-ie6dx 2 ай бұрын
Masha Allah jezakum Allah sah
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 2 ай бұрын
በትክክል
@ughv4928
@ughv4928 2 ай бұрын
ሱባሀን አሏህ ትክክል ነዉ ወላህ
@hasnahasna4665
@hasnahasna4665 2 ай бұрын
ጅዛክላህ ህይርን
@user-uc7dg9wk5o
@user-uc7dg9wk5o 2 ай бұрын
ሱባሀን. አላህ. አላሁ. አክበር. አላሁ. አክበር ሳህ. በወጩ አለም ያለወ ተጨባጭ ይህ ነወ አልሀምዲሊላህ. አላህ. ከዚህ መጥፎ ለሰተርከኝ. ምስጋና ይገባህ. እያየን እየሰማን ነወ. ወላሂ. በተለይ በፊስቡክ. የሚያመጣወ ፈሳድ. አላህ ሙስታአን. በተለይ እህቶች. ይህ ሁሉ ለእኛ ነወ አዳምጠን ከዚህ ተግባር እንራቅ የእወቀት ባለቤቶችን. በያሉበት. አላህ. ይጠብቀን. ሳህ ወላሂ. ሁሉም ንግግርህ በአሁኑ ያለወ ተጨባጭ ነወ አላህ ይሰትረን ጀዛከላህ ኸይር. ኡስታዝ
@nfisa2992
@nfisa2992 2 ай бұрын
ጀዛክአላህኸይር
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 2 ай бұрын
ላኢለሀኢለሏህ ሙሀመዱን ረሱለሏህ ሠትረኝ ኢላሂ
@GsgHshs-yn4pl
@GsgHshs-yn4pl 2 ай бұрын
በትክክክልልልልል🌹🌹🌹
@MADINAMohamed-un2mu
@MADINAMohamed-un2mu 2 ай бұрын
ጀዛኩም አላሕ ኸይር
@salwasaeed6815
@salwasaeed6815 2 ай бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር እንደዚህ አይነት ሙሀظራ መብዛት አለበት ለሁላችንም ትህርት ነው አሏህ አግርቶልን ላዳመጥነው ሁላችንም እዚህ ፈተና ውስጥ የተዘፈቅን ነን አሏህ ይሰትረን
@zabiba2788
@zabiba2788 2 ай бұрын
ያ አላህ ተሳስቶ ከሚያሳስት ይጠብቀን ወላሂ ያሳዝናል ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ ትልቅ ትት ነው 🎉🎉🎉
@KurkawiYmamy
@KurkawiYmamy 2 ай бұрын
አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ኡስታዜ በጣም ትክክል ነህ 🙏🙏🙏😥😥😥
@user-ej3cl8rj9b
@user-ej3cl8rj9b 2 ай бұрын
ጀዛ ኩም ሀይር ወዲም
@user-lp1mh3xo8l
@user-lp1mh3xo8l 2 ай бұрын
ትክክልወላሂ
@DhhFhj-sy3se
@DhhFhj-sy3se 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አይ እኔም መደመሬ አልሀምዱሊላህ ሱም አልሀምዱሊላህ ወንዶችን አልወዲም በምክናየት ነዉ እንኳን ላወራዉ
@user-lx1wr3qn9k
@user-lx1wr3qn9k 20 күн бұрын
የፍቅርኛ ቢሆን እስካሆን በካሚት ያብድ ነበር ሶበሀን አላህ👆
@sofiagashaw6435
@sofiagashaw6435 2 ай бұрын
ውደው አይስቁ አለ የሀገሬስው
@user-ii7pj3jj3g
@user-ii7pj3jj3g Ай бұрын
ያረብ አላህየ አተ አሳምርልን እኔስ ባለማወቅ ሳወራ ኑሪያለሁ ከግድህ ኡስታዝ ጀዛ ካላህ ኽይር አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-jo9wu8ld7q
@user-jo9wu8ld7q 2 ай бұрын
አለህ ይጨምርለህ የረቢ
@TyebaAhmed
@TyebaAhmed 17 күн бұрын
ማሻላህ
@user-ju4lw1vf1v
@user-ju4lw1vf1v 2 ай бұрын
አላህ ይዘንልን
@hahtghjytiu5704
@hahtghjytiu5704 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@user-vi5bp8ie9s
@user-vi5bp8ie9s 2 ай бұрын
እውነት ነው
@The-lj7yh
@The-lj7yh 2 ай бұрын
ቲክቶክላይ ፖስት አርጉት እዚህ የሉም😂😂😂😂😂
@nafisaahmed5286
@nafisaahmed5286 2 ай бұрын
እኔምኮ እድህ ያለ መች ያዳምጣሉ ያረቢ አላህ ይጠብቀንተመጃጃል
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 2 ай бұрын
😂✅✅
@AminaatMuhammad-mp7hi
@AminaatMuhammad-mp7hi 2 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ወንድም አላህ ይጨምርልህ ጥሩ ትምህርት ነዉ
@yesemuyeenat
@yesemuyeenat Ай бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይረን ውስታዝ አላህ ሂድያውን ይስጠን ያረብብብብ
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አቡ አይመን አላህ ይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ የለሁበትም እየሰማችሁ
@hayattube1479
@hayattube1479 2 ай бұрын
❤❤❤ሳሳሳ
@nfisa2992
@nfisa2992 2 ай бұрын
ወንድምአላህይጠብቅህያረብ
@user-vo6md1rf1x
@user-vo6md1rf1x 2 ай бұрын
አላሃምዱሊላህ ያረብ
@meryem...334
@meryem...334 2 ай бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይር ሰምተን የምንተገብር ያድርገን ያረብ !!
@user-tm5xm2px6y
@user-tm5xm2px6y 2 ай бұрын
ውነትነውጀዛክአሏህ
@amanshenecha3046
@amanshenecha3046 2 ай бұрын
የረቢ ወለሂ በትክክል
@user-rt4rw3dc4p
@user-rt4rw3dc4p 2 ай бұрын
ያኢላሂ
@Hsgsu-fk3ry
@Hsgsu-fk3ry 23 күн бұрын
ሣሂህ
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 2 ай бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር አላህ እይታችንን ያስተካክልልን።
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
ክክክክ ትትክክል ኑኑኑስሞ አላችሁአንድአንድሴቶች ርዕሱብቻፈታያድርጋል ጀዛከላሁኸይርወንድማችን አልሀምዱሊላሂከእንደዚህአይነቶነፃነኝ አላህበሀላል ዘዉጆኛል ያላገበችሁአላህይወፍቃችሁመልካምትዳር የስሞነገር ተዘርዝሩአያልቅም አረጉድ
@فاطومة
@فاطومة 22 күн бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይቅር ይበለን ያለፈውንም ወጀል ይማረን የወደፊቱንም አላህ ይጠብቀን
@Tkwayutobe7512
@Tkwayutobe7512 2 ай бұрын
በሌ በሶሻል ሚዲያ የለው ዙሙት በዝተዋል አላህ ሂዳያይሰጣቸው ከእንጂ
@user-dq8tg5ce1y
@user-dq8tg5ce1y 2 ай бұрын
ያአረቢይ አላህ ያስተካክለን
@ihet4077
@ihet4077 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 6 күн бұрын
ወላሂ ትክክልነህ ወድማቺን 😢😢አላህ ይጠብቀን ከሰይጣን ስራ ያረህማን ያረሂም በእዝነቱ ከወጄል ያርቀን ቁራአን ገር ነዉ ወላሂ ልብ ብሎ ለቀራዉ ሰዉ ልብን ግን በየቦታዉ በታትኖ እዴት ይገባል ቁራ አን በንፁህ ልቦነ ከቀሩት አልሃምዱሊላሂ ሁሉም ገርነዉ ድነል ኢስላም ቺላ እያልን ቢሆን እጂ የሚከብዴዉ ሲጄመር ባሁኑ ዘበን ጥሩ ባል ጥሩ ሚስት አላህ የፈቀዴለት ቢሆንጂ የለም ሁሉም የሚጨካከንበት ዘመን ነዉ 😢😢😢 አላህ የወዴዴዉ ሰዉ ሲቀር አላህ ከሚወዳቼዉ እሱን ከሚፈሩት ባሮቹ ያርገን አሚን ያርበል አለሚን
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂እደው በሳቅ ጨረስኩት
@KaderyaAhemde-do6hg
@KaderyaAhemde-do6hg 2 ай бұрын
አሰለማለይኩም ወራመቱለህ ወበራከቱ ወድማችን ጀዘኩምለ ኽይራን አለህ እዲያ ዪስጠን አለህ በሰማነዉ ያሚንጠቀም ያድርገን
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 2 ай бұрын
ጀሊሊሉ ይጠብቀን መጨረሻቺንን ያሣምርልን ያረብ በሀላል አብቃቃን ለወንድሞቻቺን ፊትና ከመሆን እኛንም በነሡ ከመፈተን ይጠብቀን ያረብ
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 54 МЛН
ሁሱ በሳቅ የጨርሰው ወይይት ሉሲ ናት የሰው ልጅ መጀመሪያ
17:21