የኔ ድሀ ሙሉ ፊልም New Ethiopian Full Movie 2022

  Рет қаралды 805,641

Salkan Tube

Salkan Tube

Жыл бұрын

#EthiopianMovie #SalkanTube # Yene deha
New Ethiopian Movie 2021- የኔ ድሀ - Yene deha Full Amharic Movie 2022 don't forget to subscribe Salkan tube for latest Amharic Movies.
#EthiopianMovie
#Yene deha
#SalkanTubeJoin this channel to get access to perks:
/ @salkantube

Пікірлер: 324
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ይችን ኮመንት ምታ ነቡ ሁሉ አላህ ይጠብቃቹ የማታ እንጀራ ይስጣቹስጡ እንጂ ተቀባይ አያርጋቹ❤❤❤❤❤
@samitplf7368
@samitplf7368 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@danayttsegay9822
@danayttsegay9822 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@RahmaRahma-cn5cb
@RahmaRahma-cn5cb Жыл бұрын
አሚንንን
@guducasa2687
@guducasa2687 Жыл бұрын
አሜን ! እንዳንቺ አይነቱ መራቂ ያብዛልን።
@amzamam8612
@amzamam8612 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነዉ በተለይ ልጆቹ ደስ ሲሉ🙏💞💞💞💞
@zemaritfasikatube587
@zemaritfasikatube587 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ በልጅ እጦት ቤታቹ ጭር ያለባቹ እግዚአብሔር ፍሬ በረከታቹን ሰቷቹ በደስታ ኑሩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አምላክ ይባርከን ይጠብቀን በያለንበት 😍😍😍
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
አሜን ፫
@selam3401
@selam3401 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@abul7939
@abul7939 Жыл бұрын
ere drama aydelem
@sohaydangia4585
@sohaydangia4585 Жыл бұрын
አሜንንንን🙏🙏🙏🙏
@aboaomr5163
@aboaomr5163 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤
@aproudethiopian.
@aproudethiopian. Жыл бұрын
በቃ እነዚህ ሁለት ልጆች አልተቻሉም ማለት ነው ጥምረታቸዉን በጣም ነው የምወደው አላህ ለትልቅ ደረጃ ያብቃችሁ የኒ ጣፋጮች
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ልየው ወይስ ይቅርብሽ ሹክ በሉኝ
@aproudethiopian.
@aproudethiopian. Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp ምንም አድስ ነገር የለውም ።ማየቱ ግን አይከፋም መልካም አዳር
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@aproudethiopian. እሺ
@ahlamfikre2664
@ahlamfikre2664 Жыл бұрын
በፊልም ነው
@aproudethiopian.
@aproudethiopian. Жыл бұрын
@@ahlamfikre2664 አዎ 👍
@aronbrhane374
@aronbrhane374 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም መጪው የገና በዓል እንኳን በሰላም አደረሳቹ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
የመጨረሻ አረፈ ነወለ
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጣቹ ልጆቼ የምር ምርጥ ተዋንያን ጎበዝ
@fatimtuuuuuu
@fatimtuuuuuu Жыл бұрын
ከጎደለን ይልቅ የተሰጠን ብዙ ነው ማየቱን ማስተዋሉን ይስጠን😍🙏
@አሚናትየናቷናፋቂ
@አሚናትየናቷናፋቂ Жыл бұрын
አሚን
@mmmm6537
@mmmm6537 Жыл бұрын
አሚን 💔🤲🤲🤲🤲
@manayebirhanu1769
@manayebirhanu1769 Жыл бұрын
Amen 🙏
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 6 ай бұрын
አሜን አሜን
@ktube3652
@ktube3652 Жыл бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ወድጄዋለሁ
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or Жыл бұрын
አላህ ጤና ኢማን እድሜ ፍቅር እርዚቅ አላህ ይስጠን ያረብብብ
@yrdtyyrrty8385
@yrdtyyrrty8385 Жыл бұрын
Ameen yareb
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አሚን
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 Жыл бұрын
አሚን አሚን ውዴ
@banchy.bamalk
@banchy.bamalk Жыл бұрын
እንኳን አደለሳቹ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል
@Birtukan-nd8rlnice
@Birtukan-nd8rlnice Жыл бұрын
ለሰው ልጅ ሀብት ሳይሆን ፍቅር፣አስተሰሳብ እና ልቦና ዋስኝ ነው ልብ ❤ይስጠን 🙏 Really ታሪክም ልሆን ይችላል ማን ያውቃል 😄👍
@banchy.bamalk
@banchy.bamalk Жыл бұрын
ማርያምን ጥሮ ትምህርት ነዉ ጭንቅላት ላለዉ በጎዳና ተዳዳሪ ልጆች በስማቸዉ ለምትነገዱ ነጋዲወች
@hdhdhdhhdjrhf6501
@hdhdhdhhdjrhf6501 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ከትልቅ ደረጃ ያዲርስላችሁ ደስስትሉ ስራችሁ በእግዚአብሄር ቃል የተሞላ ነው😍😍😍😍
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
ወይ ልጆቹ ደስ ሲሉ ውድድድ ማረጋችሁ😘😘😘ደሀ ሁሌ አመስጋኝ ነው
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
በእውነት በጣም እሚደንቅ አስተማሪ ፊልም ነው ደራሲውን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም😍
@Absalat700
@Absalat700 Жыл бұрын
9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11 መጽሐፍ፡- በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና።🙏🙏🙏
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
አሜን
@myallahisthenumberoneforme4573
@myallahisthenumberoneforme4573 Жыл бұрын
ኢየሱስና እግዚአብሔር አንድ ናቸው እያላችሁ ነው ??
@makayadmsa8201
@makayadmsa8201 Жыл бұрын
አሜንንን
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
ከሴት ማህፀን የወጣእንደት ፈጣሪይሆናል
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
@@user-xn3ir6gs3n የአንቺ አላህ እንዴት አምላክ ይሆናል
@kf4113
@kf4113 Жыл бұрын
ደራስ እና ውድ ተዋናዮች እናመሰግናለን አስተማር ፊልም ነው እድመና ጤና ይስጥልን
@yegebreail
@yegebreail Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነው ይመቻችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
አቤት አነጋገር ልጁቹ ዋው👍❤
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
አዎ በጣም በተለይ ጸይሟ ማክቤዝም
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
ሁለት ቅመሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘመናችሁ ይባረክ አርቲቶቻችን እግዚአብሔር ከዲያብሎስ አጀንዳ አስፈፃሚዎች ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን በርቱ🙏🙏🙏💚💛❤
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 Жыл бұрын
ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ቅመሞች ህሊናቸውን ሽጠው በሰው ስቃይ ለሚደሰቱ ሆዳሞች ከገባቸው ልብ ይነካል
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ምርጥ ነዉ በተለይ የልጆቹ ገጸ ባህሪ የተሰጣቸዉ የሚያስደስት ደስ የሚል ነገር ነዉ ቀጥሉበት እዉነት ነዉ የሰዉ ልጅ ባለዉ አቅም ቢሰጥ የበለጠ አብዝቶ ይሰጠዋል አምላክ ያዉ ቃሉ እናዉቀዋለን ተግባር ግን ዜሮ ነን እንጂ
@nabylly
@nabylly Жыл бұрын
ደህና ፊልም ነው። ብቻ የሀገሬ ህዝብ በሀይማኖት በኩል ጠንካራ ነው። እንዲሁም ፈጣሪ አለምን ህዝብንም እና በውስጧ ያሉትን በሙሉ የፈጠረ ነው።ልጆችን ስናሰራ ''ፈጣሪ'' በሚል ቢሆን የሁሉን አመለካከት ያቀራርባል ። ✌️✌️✌️
@gy8086
@gy8086 Жыл бұрын
Yemimtna ye miferd esu becha new yemimtawem yemiferdewem eysuse kerstos new ( fetarie) malta new!!
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
የጩባው አድናቂወች እስኪ🤙
@techwithshambel
@techwithshambel Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነው ፡፡ ይህን ፊልም ያያችሁ ፕሮፍይልይን ተጫኑት
@bahria1927
@bahria1927 Жыл бұрын
እነዚ,ሁለት,ልጆች,የፊልም,,ማጣፈጫ,ቅመሞች,ናቸዉ,በጣም,ነዉ,የምወዳቸዉ,ደሞ,አደጉ,😂😂😂😂😂😂👍👍😘
@nasserevin7760
@nasserevin7760 Жыл бұрын
Be 5 ተዋናይ ብቻ ከበቂ በላይ. ምርጥ መልእክት ያለው ድራማ wow
@MmM-mr1nq
@MmM-mr1nq Жыл бұрын
ጩቤውያለበት ፊልም ሁሌም ይመቸኛል በጣም ሀሪፍነው😘😘😘😘
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
ደስ ይላል እንዲህ ቁምነገር ያለው ፊልም ይልመድባቹ።
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u Жыл бұрын
የጎደለብኝ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ሙሉ ነው
@shalushalu8859
@shalushalu8859 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የኔ ልዩዎች ትንሾቹ 😍😍😍😍🌹🌹🌹
@markos7615
@markos7615 Жыл бұрын
የባልና የሚስት ፍቅር ግን ሲገርም, ለደላላዉ የሚሰጡት ብር እኮ እነርሱን መቀየር ይችል ነበር ። እራሱን የማያምን ሰው ሌላ ሰው አያምንም !!!
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n Жыл бұрын
የኔ ቆንጆች ሰወዳችሁ
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
ቆንጆ አስተማሪ ህፃናት እንኳን ቢያዩት የሚያንፅ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Жыл бұрын
አረ በጣም ደስ የምል ፈልም ነው እኔ የገረመኝ ያለ ብር አፎ የማይከፈት ወይኔ
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y Жыл бұрын
ለመጀመርያ ግዜ የኢትዮጵያ ፊልም መጨረሻው ያሳመራችሁት♥♥♥♥
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
አይ ጭብቲ አስኮመኮምከንኮ ይሄን ፊልም በርቱ የኔ ቀጮ ስወድህኮ አሌክስ
@Nunutiii
@Nunutiii Жыл бұрын
ሳልቃን ቲዩብ ግን በርቱልን የምታቀርቡልን ፊልሞች ሁሉ ትርጉም አላቸው ክበሩልን❤❤
@ergpoyoutube3913
@ergpoyoutube3913 Жыл бұрын
እኔምለው ቆይ አሁን እኛ ትልቅነን ማለት ነው ፊልምላይ እያየናቸው አደጉ ልጆቹ እኛግን እዛውነን😅
@sikosilo6772
@sikosilo6772 Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
ሣ እኔማ አድሬ ያዉ ነኝ ወላሂ🥺🥺🤣
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ክክክክ አብሽሩ አድጋችኋል
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ጡት አወጡ እኮ ጉድ kkk
@user-bx2kj7mv5c
@user-bx2kj7mv5c Жыл бұрын
በተለይ እኔ የ13 አመት ልጅ ነው እምመስለው
@mimi-no1se
@mimi-no1se Жыл бұрын
እኝሁለት። ወፎች አልትቻሉም እድግ በሉ ለቁምነገር ያብቃቹ💕💕💕💕💕💕
@user-md7um8bd9h
@user-md7um8bd9h 3 ай бұрын
ማሪያምንን ከዝህ የተማሩኩት የተሰጠን በናዉቅ የጎደለን የለም እዉነት እግዛኣብሔር ይመሰግን😓🙏ደሰ ሰሉ ሉጁች🥰
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የልጆች አዋቂ፤ገንዝብ አንዱ ሌላውን እንድንጠራጠር ሲያደርገን፤ፍቅር ግን ሁሉንም ይሰጣል፤ሰላም አለው፤መልካም ያሳስባል፤የተማርኩትም ይኸንኑ ነው። በጣም አስተማሪ ነው፤ግሩም ድርሰት።
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ማኪ እና መቅዲ አልተቻላችሁም 🥰
@user-sj3xk2km2r
@user-sj3xk2km2r Жыл бұрын
ጩጬዎቹግን አብረው ሲሰሩ ውበታቸው😘😘😘
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
አስጠማሪነዉ የኔማሮቺ አለቀስኩ💕💕💕💕💐ኑሩልኝ ስወዳቺሁ ሁላቺሁም
@frehiwotzerihun1680
@frehiwotzerihun1680 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል እንደዚህ ስትጠቀሙ ለእኛም ትምህርት ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት
@sinsan6501
@sinsan6501 Жыл бұрын
ከመቀበል መስጠተ ውስጥ ያለውን ደስታ የሚያቀው የሚሰጥ ነው አምላኬ በሰጠከኝ ነገር ከኔ ላነሰ እጄን እንድዘረጋ እርዳኝ በረከትክ ብዙነውና የሚጠቅመንን እንጂ የሚጎዳንን አይሰጠንም
@kf4113
@kf4113 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችልን ትወዳጆች መልኳም እይታ
@Litta107
@Litta107 Жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች ሠላም ለሀገራችን ፠ኑ ሰብ ላይክ እንደራረግ ፠❤❤
@hawaimam9808
@hawaimam9808 Жыл бұрын
❤❤❤😍😍😍😍ዋው በጣም ደሰይላል ሰወዳችሁ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠበቀን
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 Жыл бұрын
ዚቤን አዘጊ መጀመሪያ አላለም አይ አሌክስ የፊልሙ ድምቀት ብየሀለሁkkkkkkkk ቆጆ ፊልም ነው በርቱ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ሁላችሁም ሚገርም ብቃት አላችሁ በተለይ እኝህ ሁለት ታዳጊዎች ከእድሚያቸዉ በላይ ነዉ ሚተዉኑት ስወዳቸዉ❤
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
አይ ሀገር በትንሹም ብሆንም አሳይታችሁል እናመሰገናለን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
@user-gk8pg3nn1d
@user-gk8pg3nn1d Жыл бұрын
ፈጠራ አሳደገች ደስ የምል ልጆች ነው 💝💝💝💝💝💝
@helentsegaye1336
@helentsegaye1336 Жыл бұрын
እኔ አይደለሁም እንዴ ወሬውን የማውቀው😂😀እኔ ላውራ አይ ጩቢቲ
@jemilakedir9261
@jemilakedir9261 Жыл бұрын
አይ እውቀት እህታማሞች ስንት ነገር ተማርኩባቹ👍👍👍👌
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
እውነተኛ እማውቀው ታሪክ መሰለኝ. ❤❤
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
እነዚህ ህፃናቶች ይተውኑታል አይገልፀውም የምር ትችላላቹ እድግ በሉ የነገ ተስፋወች ናቹ
@linklink4071
@linklink4071 Жыл бұрын
በጣም አሥተማሪ ፊልም ነዉ ፈጣሪ ይባርካቺሁ
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የኢትዮጵያ ፊልም አለቀስኩም ሳኩም ዋው ለመጀመሪያ ጊዚ
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w Жыл бұрын
ጠይሟ ታዳጊ ንግግሯ እንደአዋቂ ነዉ ደስ አትለኝም
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
የኛ ምርጦች በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን
@zemadonky9597
@zemadonky9597 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ያላያችሁ እዩት አስተማሪ ነዉ ከዳኪራ ከጭፈራ ከመሳሳም የራቀ አስተማሪ ድራማ ነዉ
@hanaworku2613
@hanaworku2613 Жыл бұрын
yemir chuchewoche betam gerami nachihu ketilubet keza belefe degimo more astemiri yehone neger bitseru le hulum tewiniyann love is greater than money!!!!
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 Жыл бұрын
😮😮😮 ኧረ እነዚህ ሁለት👌✌️ ልጆች አልተቻሉም ❤❤❤❤
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ጩቢቲና አለማየው ያሉበትን ፊልም ስወደውኮ
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 Жыл бұрын
የመኝታው እስታይል ተመችቶኛል 💔👍👍😭😂
@Ebee7
@Ebee7 Жыл бұрын
I love these blessed sisters!
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ !
@davemassawa9
@davemassawa9 Жыл бұрын
I love Ethiopia movie🙏🙏🇪🇹.from 👉🇪🇷🇪🇷🥰🥰
@gy8086
@gy8086 Жыл бұрын
Kakakak
@ldnkmgsal65547
@ldnkmgsal65547 Жыл бұрын
“እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥3
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
Well come ማሮቼ 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤
@የራያዋ
@የራያዋ Жыл бұрын
ልጆቹ ደስ ሲሉ 😍
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
Enzi ulte lijoch sewdachu eko ❤❤❤❤❤😘😘😘😘Egzabahr ytebkach
@edaede8497
@edaede8497 11 ай бұрын
ፍቅር ስጠን ፈጣሪ❤❤😢😢
@lijiafartube9919
@lijiafartube9919 Жыл бұрын
ሀገሮችን ሰላም ፍቅር ይሆናልን ሰላም ፈለገውን በቻ👍 like ቤተሰብ ይሆን🙏
@yeshemoola4169
@yeshemoola4169 Жыл бұрын
አገራችን ኢትዩጵያን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን እኛንም በያለንበት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን አሜን
@MedinaAdem-fd9pg
@MedinaAdem-fd9pg Жыл бұрын
MASHALAH ምርጥ ፊልም ነው
@hiruthirut2510
@hiruthirut2510 Жыл бұрын
በጣም ቆጆ ፊልም ነው
@user-pk9oy1be5h
@user-pk9oy1be5h 11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንየኔውድች❤❤❤
@user-fl5kt3ll4o
@user-fl5kt3ll4o Жыл бұрын
ልቤን የነከው ፊልም ➽😢😢በጣም ነው ያሳዘነኝ ከምር
@yenetube6139
@yenetube6139 Жыл бұрын
ጮባው ግን ስወድህ🥰
@betiyoutube3609
@betiyoutube3609 Жыл бұрын
Wawo betami desi yelali 😍😍👍👍👍👍
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ በተለይ የነ ጣፋጭ ትወና እሲ ተመስገን እንበል ቸር ነዉና
@tube-vj8cr
@tube-vj8cr Жыл бұрын
አሰላምአኩም ዉድ ያገሬ ልጆች🇪🇹ሰላም ላገራችን በያላችበት (አላህ) ይጠብቃችሁ ሰብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይኑ🇪🇹
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰 ሁላችሁም ክበሩልን
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Жыл бұрын
ስወደዉኮ ማርያምን😂😂😂
@sohaydangia4585
@sohaydangia4585 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆች ኑሩልኝ🙏❤👍
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
ሁለቱ ልጆቾ እኮ የለለ ነው የሚሰሩት
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነዉ አስተማሪ ነዉ ሰላም ላሀገራን ያረብ
@sabiamboo
@sabiamboo Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 Жыл бұрын
ዋው በጣም ገራሚ ፊልምነው
@hilinashime4417
@hilinashime4417 Жыл бұрын
Wow amazing film nw. Both are my favourite baby's 😗😗😗🥇🥇
@user-lw1zs3tf6u
@user-lw1zs3tf6u 8 ай бұрын
እናዚ ልጆች የመተወን ብቀተቸዉ የሌለነዉ በለ ትደሕሮቹ በረሰቸዉ አለ መተመመን ነበረበቸዉ ልጆቹ ግን በሚገርም ሁኔተ ክፍተተቸዉን ዘጉለቸዉ ይገርመል
@tadotado179
@tadotado179 Жыл бұрын
Wowwwww ምርጥች በጣም ደስ ይምል ፈልም ነው
@edanedan3683
@edanedan3683 Жыл бұрын
አሰተማሪ ድራማ ነው
@gggds3377
@gggds3377 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው 💘💥💕
@saidisaudi8098
@saidisaudi8098 Жыл бұрын
ምርጥ
ጣፋጭ ሙሉ ፊልም Tafach full Ethiopian movie 2023
1:20:52
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 84 МЛН
አኩኩሉ - Ethiopian Movie Akukulu 2024 Full Length Ethiopian Film Akukulu 2024
1:29:41
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 449 М.
ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022
1:21:21
ማዳም - new ethiopian full movie 2022 Madam | new ethiopian movie ማዳም 2022
1:26:31
ካለሽ አለሁ ሙሉ ፊልም Kalesh Alehu full Ethiopian film 2020
1:30:14
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 22 МЛН
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 6 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
0:30
FASH
Рет қаралды 12 МЛН