የኔ ቆንጆ ኑሪ እና የኔ ቢጫ ወባ ካስቂኝ ገጠመኞቻቸው ጋር

  Рет қаралды 51,639

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

4 жыл бұрын

የኔ ቆንጆ ኑሪ እና የኔ ቢጫ ወባ ካስቂኝ ገጠመኞቻቸው ጋር

Пікірлер: 90
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 4 жыл бұрын
ከማንም እራቁታም የኔ ቢጫ ወባ ሺ ጊዜ ይበልጣል በቃ ዘና ነው ፈታነው የዋህ ውሎ ይግባ
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 4 жыл бұрын
ማሚዬ ስወድሽ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት የእናንተ የእናቶቻችነን አባቶቻችነን ፀሎት ሰምቶ ሀገራችን ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@hayatamara5944
@hayatamara5944 4 жыл бұрын
ይገርማል ሙዚቀኞቻችንን እንጂ ከጀርባ ያሉ ባለሙያዎችን አናውቃቸውም ውድ ቢኒያመር ሞርጥ ስራዎችን አስደምጠኸናል በርታልን።
@user-hz7cj4hv8h
@user-hz7cj4hv8h 4 жыл бұрын
ትክክል ብዙ ትምህርት አለው ዘረኞች በየ ሀገሩ ተቀምጠው ኢትዮን ይረብሻሉ ዘረኛይጥፋ
@sisay7
@sisay7 4 жыл бұрын
I glad seeing Biniamir..i am a big fan of you
@user-db5iy5ww4w
@user-db5iy5ww4w 4 жыл бұрын
እስኪ ላላህ ብለን እንዋድድ ዘረኝነት ይውድም ሀገራችን ስላም ያረግልን ያረብ
@alexlolo1701
@alexlolo1701 4 жыл бұрын
ራቢ ትክክልላላህብለን ፈጣሬያዋደን
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 4 жыл бұрын
አማን
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 4 жыл бұрын
አሚንን። ያረብ
@Only1God889
@Only1God889 3 жыл бұрын
የኔ ቢጫ ወቫ ሙዚቃ ብዙ ነው መልኩ ዝፍን ዘና ታደርግአለህ በቻልህው ያህል ፍጣን የማስተውስ ችሎታ አለህ ስራበት ይህን በራሳህ የመተማመን ችሎታ ቀጥልበት።
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 4 жыл бұрын
አብርሽ በናትህ ቅኔውን ግፋበት ግን አንበሳ ነህ የኛ ሰው ማበረታታት አያውቅም በርታ ኮንፊደንስህ ደስ ይላል በርታ ቢጫ ወባም እንደዛው ጎበዞች ናችሁ አድናቂያችሁ ነኝ።
@sarahana7929
@sarahana7929 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk ወይ ዘንድሮ ወደው አይስቁ አለ እኔ ግን ሙዚቃ እሚዘፍኑትን ልጆች አይደሉም እሚገርሙኝ በእነሱ ላይ ሙድ እሚይዙት ደራሲ እና ፕሮዲሰር ነን ባይኖችን ነው መስሏቸው ነው ግን እራሳቸው እንደተዋረዱ ነው
@wizbro2713
@wizbro2713 3 жыл бұрын
አብርሃም ተመቸኸኝ ቀጥልበት 👍👍👍👍👍
@user-xt3oo8tm7o
@user-xt3oo8tm7o 4 жыл бұрын
አላህ ሀገራችን ይጠብቅልን። አሚንንንንንንን ሁሉም በሀገር ያምራል አላህ ላሀገራችን እኛንም ያብቃን ።አሚንንንንንንን♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@nebiyouzewdu9393
@nebiyouzewdu9393 4 жыл бұрын
I like there confidence
@user-iu5sm5cc1q
@user-iu5sm5cc1q 4 жыл бұрын
ሁሉም በሀገር ነው እህት ወንድሞቼ ከሀር የወጣቹ ለሀገራቸው ያብቃቹ የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ግን አስተያየት መስጠት ግድ ነው የኔ ቆንጆ ኑሪ እና የኔ ቢጫ ወባ ዘፍናቹ ሲኦል ከምገቡ ቢቀርባቹ ይሻል ነበር መቸም ስሙ ዘፈን ስለሆነ ነው😜😜ህዝብ ላይ ሙድ ያዛቹ እንደ ጉድ🤔🤔እኔ አስቴር አወቀን ብሆን በጠረባ ነበር እምዘርርክ ጭራሽ ጉንዳን የሚል ልታወጣ ነዋ ጉንዳኖች ተሰባስበው ይስሙክ እኛ ጆሮዋችን መቀለጃ አይደለም😁😁
@user-xt3oo8tm7o
@user-xt3oo8tm7o 4 жыл бұрын
አሚንንን አሚንንን አሚንንን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Amene Amene Wede ye orthodox wendeme subscribe adergekalew mezemur lekek
@ganisanbontuoromoganisanbo3007
@ganisanbontuoromoganisanbo3007 4 жыл бұрын
Kkkk yene konjoo yene konjoo kkkkkkkkkkk
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 4 жыл бұрын
አሜንንንንን በእውነት እምዬ ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@tautaudurbanbeaches7067
@tautaudurbanbeaches7067 4 жыл бұрын
ክክክክ ዉሸ አስተምሮኛል ይላል እንዴ ቢጫ ወባ ሁለ
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
E / r hagerachinn ena haymanotachinn selam yargln Kemnsemaw zereginet ysewren . Edihu bebahelachin edasheberekachihu lekermo sew ybelachihu.
@atilemoges9684
@atilemoges9684 3 жыл бұрын
ቢኒ እሰከ አሁን ባለማወቃችን በጣም የሚዲያ ችግር አለ ማለት ነው በጣም ሳናቅህ ብዙ የህዝብን ልብ የነገስህ ትልቅ ሰው ነህ
@salmasalmasodru7905
@salmasalmasodru7905 4 жыл бұрын
Wode behal yemthed bahlachn ltatefa new😂😂😂😂😂😂
@serkalemmengesha8773
@serkalemmengesha8773 4 жыл бұрын
Artist hileeyesus edme ketena yistih zefenochin betam ewedachewalew
@nebilarts6990
@nebilarts6990 3 жыл бұрын
ታዲያ አየህ ከእግዚአብሔር ክብር ስትጎድል እንደዚህ ሙድ መያዣ ትሆናለህ የኔ ቆንጆ
@sarahidi6899
@sarahidi6899 4 жыл бұрын
ቢኒሀመር አንተ መሆንህን በስም እንጂ በመልክ ዛሬ ማየቴ ነው ስምህ ግን ዝነኛ ነው በርታ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ትክክልብለአልአገራችሰላምያድርግልኝ
@user-dn5ut1gc6c
@user-dn5ut1gc6c 4 жыл бұрын
ሚስኪኖች ሁለቱም የዋህወች ናቸው ድንግሉና አብርሀም
@ganisanbontuoromoganisanbo3007
@ganisanbontuoromoganisanbo3007 4 жыл бұрын
Yene qonjo nuri bexama asaqenyin be masaqi gedelinyi kkkkkkkkkk
@rich-do4wz
@rich-do4wz 4 жыл бұрын
ከ ኣብርሽ የኔ ቆንጆ ኑሪ ጋ ፍቅር ይዞኛል
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 4 жыл бұрын
ዘረኝነት ትቶ እነ አብዬ ተብዬው ኑሮን ትምህርት ትራንስፐርት ጤና ካይ ቢያዘወትሩ ጥሩ ነው ዳቦ የለለን ህዝቦች ዘይገርም ነው እምንሰማው ።
@siscogold5872
@siscogold5872 4 жыл бұрын
አሜን-
@fasileleggese2061
@fasileleggese2061 4 жыл бұрын
አብርሽ ግን እራሱን ዘፋኝ ነኝ ብሎ ከሚንቀሳቀስ ወደ ኮሜዲያን ቢቀላቀል ይዋጣለት ነበር ጉብሌዋ ነይ ቀዘቢት ቀዘባ LOL
@meselchethio916
@meselchethio916 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@foziyaasani5533
@foziyaasani5533 4 жыл бұрын
አይይይይ ድሮ ቃራ ዘፈን ሀሬ ጉማሬ ሁለ
@californa9524
@californa9524 4 жыл бұрын
ተሰፍዬ ጠያቂው ዲጄ ካሊድ ይመሳላል
@californa9524
@californa9524 4 жыл бұрын
እኔ አልስቅም ይቅር ይበለኝ የሰው ልጅ በተሰፋ ይኖራል የሚባለው እውነት ነው በዚህ ዘፍኝ እና በፍልፍሉ አወቁ ኢትዮጲያዊ ጨዋ ነው የሰው ልጅ ያከብራል እንጂ ሌላ ሀገር ቢሆን በጠራሙሰ ነበር ሚሰቱህ የእዋ ልጅ ነው የኔ ቆንጆ
@peaceselam4562
@peaceselam4562 4 жыл бұрын
Yenie konjo mastika agnagnakih yimitabign.
@user-ik4rs2uz4j
@user-ik4rs2uz4j 4 жыл бұрын
የኔ ቢጫ ወባ ጭራሽ የ Aster Awoken !!!
@asematube9570
@asematube9570 4 жыл бұрын
ለሚረባ እና ለማይረባ ነገር የማጨብጨብ ውጤቶች ናቸው እነዚህ አዝጎች ሁፍፍ እንዴት ሙድ ይከንታሉ 😤👎
@selemayenegersetotawegzeab2734
@selemayenegersetotawegzeab2734 4 жыл бұрын
የኔ ሹኑኩሩት የኔ ቢጫ ወባ
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 4 жыл бұрын
ህዝቡ ላይ, ፏ አሉበት እኮ😇
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 4 жыл бұрын
💝
@thtnaayalew5326
@thtnaayalew5326 4 жыл бұрын
Yihea lij tsebel new miyasfeogew leyet eko
@sualihahmed2663
@sualihahmed2663 4 жыл бұрын
መድረክ መሪው ዘቅ ነው
@mamaminas502
@mamaminas502 4 жыл бұрын
አቶ ቢኒሐመር ፦ግጥምና ዜማ ደራሲ ከሆንክ /ቱ ታውዘንድ ... /ከምትል / ለ ሁለት ሺህ አስራ ሁለት/ ብትል አክብሮታችን ይጨምር ነበር የሰውን በመቀላወጥህ ምሁር አያሰኝህም እና ወደማንነትህ ተመለስ።
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 4 жыл бұрын
አሚን
@salmasalmasodru7905
@salmasalmasodru7905 4 жыл бұрын
Abshk 😂😂😂😂😂
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 4 жыл бұрын
የዘንድሮ ሙዚቃ ለጆሮ መቀልጃ ነው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ማሚዋውው
@yenetube5966
@yenetube5966 4 жыл бұрын
ዛሪሻ እስቲ ስብስክራይብ አርጊኝ ካልደበረሽ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
ሠምታችኋል የኔ ቆንጆ ቁጥር ሁለት is comeing soon
@adanufeyisa7433
@adanufeyisa7433 4 жыл бұрын
Hayile eyesus mirt dimsaw
@aynalemmezamore9460
@aynalemmezamore9460 4 жыл бұрын
Takakal balekal zeregnetan Eagazabahir kemadar yatafalan Ethiopian Eagazabahir yatebakalan
@henochgetnet6798
@henochgetnet6798 3 жыл бұрын
Anete dekuna betemare teru nw
@henochgetnet6798
@henochgetnet6798 3 жыл бұрын
Bezawe ketele lezefagie atehoneme
@mogo3101
@mogo3101 4 жыл бұрын
U look like dj khaled
@welelatube8118
@welelatube8118 4 жыл бұрын
ዘፈን እና መዝሙር🙄🙄🙄
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 жыл бұрын
እንደኔ ወደቅኔህ ተመለስ ባይ ነኝ የኔ ቆንጆ ኑሪ ፓፓፓፓፓ ጋርድ አለው ደግሞ አበሳ
@henochgetnet6798
@henochgetnet6798 3 жыл бұрын
Fogari yehone lege
@sumyahasan993
@sumyahasan993 4 жыл бұрын
😁😁🤔
@etsegenetetsegenet4957
@etsegenetetsegenet4957 4 жыл бұрын
ምናለ ሙድ ከምትይዙ ፍቅራቸዉን አይታችሁ ለማስተካከል ብትሞክሩ በነሱ ሳይሆን በናንተ ነዉ ማዘን
@amirnike5043
@amirnike5043 4 жыл бұрын
ገጥምሚና ደራሲ ነኝ ብሎ እንኩዋን ለቱታውዘን ቱዌልቭ አደረሳቹ ይላል
@adanufeyisa7433
@adanufeyisa7433 4 жыл бұрын
Moraluu gin
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 4 жыл бұрын
ሠስታወቴ
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 4 жыл бұрын
ሰርፀ ቢዳነው ጥሩ ነበር
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 4 жыл бұрын
haha
@mamaminas502
@mamaminas502 4 жыл бұрын
አንተ የኔ ቆንጆ ኑሪ ተብይልው ዘገምተኛ እስኪ በፈጠረህ ግእዝና ቅኔውን ለግዜው አስቀምጠው ባክህ ከአለም እርሾህ ጋር አትደበላልቀው ።
@robat8719
@robat8719 4 жыл бұрын
አልበም አልበም? ፎቶ አልበም?!
@salmasalmasodru7905
@salmasalmasodru7905 4 жыл бұрын
Afer bla yene konjo
@user-ld2vb7kh2v
@user-ld2vb7kh2v 4 жыл бұрын
ወሪብቻቁምነገርየለም
@alexlolo1701
@alexlolo1701 4 жыл бұрын
ትክክክል ነህ ይወገድ ዘረኛእፍፍፍፍፍ
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 жыл бұрын
እረ ሞራል እንዴ ጨብጨብ አርጉት ምነው ሸዋ ፈዘዛችሁ
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 3 жыл бұрын
ጋዜጣነኛውን አታካብድ አለው
@chulageber
@chulageber 4 жыл бұрын
ኮመዲ ያዋጣዋል
@abyelove9263
@abyelove9263 4 жыл бұрын
Kotetamoch
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 4 жыл бұрын
ሁለቱም እሚገርም ኮንፊደንስ አላቼው አንበሶች ፕሮግራሙላይ የጋበዛችሗቼውም ሰዎች እናመሰግናለን የግድ ታዋቂ ብቻ መቅረብ የለበትም። መነሻው ላይ ሁሉም ይንገዳገዳል ስለዛ አበረታቷቼው
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 4 жыл бұрын
ምን አይነት ደደብ አስታዋዋቂ ነው
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 30 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 25 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 43 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 82 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 34 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 30 МЛН