"የእኔ ስራ ጥንቆላ አይደለም" - Mabriya Matfia

  Рет қаралды 132,363

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

የእኔ ስራ ጥንቆላ አይደለምSubscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 187
@destaleethiopia6992
@destaleethiopia6992 2 жыл бұрын
ሜካኒካል ኢንጂነር ኮሜዲያን ማጂሺያን አሴ በርታ። በጣም አሪፍ እድሜ ላይ ነህ። ብዙ እምትሰራበት ትልቅ የምትሆንበት። የተማርክበትንም ዘርፍ አትርሳው ሀገርህን በብዙ የምትጠቅምበት ሙያ ነውና። በርታ ጎበዝ።
@arocina1
@arocina1 2 жыл бұрын
ፍትትትትትህህህ ለሳኡድ እስረኞች በብርድና በርሀብ ለሚሰቃዮ ወገኖች😢😢😢 ድምፅሁኑ
@wudaseassayehegn1738
@wudaseassayehegn1738 2 жыл бұрын
ዋው ቁርጥ ፍልፍሉን በጣም ትችላለህ
@sam-unikt
@sam-unikt 2 жыл бұрын
A very talented young Brother
@Mewaelmedia
@Mewaelmedia 2 жыл бұрын
አሴ አሪፍ ነው በጣም በርታ አውቃለው ግቢ እያለን ብዙ ስራዎች እንደነበሩክ በርታ ከፍ ያለው ያጋጥምክ
@biniambelay1320
@biniambelay1320 2 жыл бұрын
እውነት ተመችቶኛል ...እንደዚህ አይነት አዝናኝ እያለ ያንን ኪንን አመጣህብን.
@rinahana4803
@rinahana4803 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነክ በርታ እኔ የሆነ ግዜ ላይ ልክ እንዳንተ የካርታ ተሰጥኦ ያለው ስው አውቅ ነበር እናም እገረም ነበር አንተ ደግሞ ስትደግመው የሌለ ነው ለማወቅ የተከይፍኩት እናም በርታ ጎብዝ ላጲስ ደግሞ ዛሬ የሚገርም ምርጥ ሰው ስላቀረብክልን በዚህ አጋጣሚ አመስግናለሁ
@tadmulu8348
@tadmulu8348 2 жыл бұрын
he has the best talent
@biniammolla6390
@biniammolla6390 2 жыл бұрын
በጣም ከበባድ ድምፆችን ነው የሚያስመስለው ጀግና ነው በርታ
@mesfinkassa4596
@mesfinkassa4596 2 жыл бұрын
እስካሁን ካቀረብካቸው እብዶች እሄ ልጅ አካካስለህ ምርጥ ልጅ ነው
@tessg9437
@tessg9437 2 жыл бұрын
ደስ ይላል አሴ በርታ ለመልካም ነገር ተጠቀሚበት ምርጥ የአራዳ ልጅ
@dengel4983
@dengel4983 2 жыл бұрын
በጣም ነው ሚችለው ግን ሲሰራ አይቸው አላቅም፣እረ ትችላለህ ቁጭ እነሱን😃😃😃😃😃👌👌
@surefilbekele6750
@surefilbekele6750 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ከትህትና ጋር! አንድ ነገር ግን አርግቼ ያልካትን አድርጌ ወደሚለው ብትቀይራት መክራለሁ! በተረፈ በትምህርትህም በተሰጥዖህም በመሳካቱ ደስ ብሎኛል፣ አንድ ቀን ከፍልፍሉ ጋር ላጲስ ላይ ብትቀርቡ አሪፍ ይሆናል!!
@EphremGetahun
@EphremGetahun Жыл бұрын
መክራለሁ ያልካትን እመክራለሁ ወደሚለው ብትቀይራት እመክራለሁ እኔም ::
@surefilbekele6750
@surefilbekele6750 Жыл бұрын
@@EphremGetahun መክራለሁ በሚለው ፀናለሁ, እ የሚገባው በተለምዶ ነው, ምከረው እንጂ እምከረው እንደማይባለው መክራለሁ እንጂ እመክራለሁ አይባልም ብዬ አምናለሁ ለአስተያየትህ አመሰግናለሁ
@user-zp6tx4bq5g
@user-zp6tx4bq5g 2 жыл бұрын
ፍልፍሉን ዉጦታል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌
@milionaragew7596
@milionaragew7596 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነክ ድሥ የምትል አዲስ እና ወጣት ኮሜዲያን ኢትዮጵያ አግኘታለች you tube እንዲሁም tik tok ጀምርልን የተዘፈነ ዘፈን እየዝፈኑ ክሚያዝጉን አዳዲስ ፈጠራዎችን ብናይ ይሻለናል በርታልን
@mulukenkifle8480
@mulukenkifle8480 2 жыл бұрын
The most talented young Ethiopian.
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ተሰጥኦ ያለው ድንቅ ወጣት ልጅ ነው:: በርታ ወንድማችን👏
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
ላጲስ እንደዚህ እንግዶችህን አክብረህ አቅርብልን ኮሜዲያን ማጂሺያን አሰፋ በጣም ትችላለህ በርታልን፤ ላጲስ ይሄ ቃለምልልስና ጨዋታ ከእስከዛሬዎቹ ማስተር ፒስ ነው ለእኔ
@ambaw1004
@ambaw1004 2 жыл бұрын
እውነት ነው። ይህ መድረክ የቁም ነገር ቢኾን ይመረጣል ልክክ ያለ ልክ ነው።
@HSH182
@HSH182 2 жыл бұрын
Very talented!!! Keep going
@tigistaklilu6712
@tigistaklilu6712 2 жыл бұрын
ማጁኩን በርታበት እና እስቲ ከሰው እኩል አርገን
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 2 жыл бұрын
Talented 👏👏
@abrhamdessu7856
@abrhamdessu7856 2 жыл бұрын
I appreciate the effort you put into your work
@betelhemtariku1546
@betelhemtariku1546 2 жыл бұрын
What a talent. You have what it takes to make it brother.
@tesfutefera4643
@tesfutefera4643 2 жыл бұрын
አንደኛ ነህ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@swaledulla2780
@swaledulla2780 2 жыл бұрын
አሪፍ ተሰጥሆ ነው
@kibi9721
@kibi9721 2 жыл бұрын
Wow 😲 he is so perfect 👌
@biruk8425
@biruk8425 2 жыл бұрын
He is talented
@agg954
@agg954 2 жыл бұрын
Wonderful bro keep on.
@yalaberhanu4901
@yalaberhanu4901 2 жыл бұрын
awesome young talent ! keep working hard!
@hebaahmed6956
@hebaahmed6956 2 жыл бұрын
ዋውውውውው አንተ ፕሮግራሙን የምታቀርበው በጣም ትመቸኛለህ
@kachamali
@kachamali 2 жыл бұрын
Very talented brother hats off 👏👏👏 👌
@Ephrem58
@Ephrem58 2 жыл бұрын
Dude, you are multi talented … keep it up 👍🏾
@salehudiresmarew6705
@salehudiresmarew6705 2 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ትችላለህ
@isrhenok5496
@isrhenok5496 2 жыл бұрын
Talented
@biniyamyitbarek5215
@biniyamyitbarek5215 2 жыл бұрын
Thanks a lot
@Kindihun78
@Kindihun78 2 жыл бұрын
ትህትናው ደስ ይላል.....♥♥♥
@BujuStar
@BujuStar 2 жыл бұрын
Very talented brother ✅ Talented🔥
@dawitdave6328
@dawitdave6328 2 жыл бұрын
Imitation ያስጠላሀል ትችላለህ በርታ ብሮ ብራዳ✌
@milliongirma1712
@milliongirma1712 2 жыл бұрын
He is good .
@sone8065
@sone8065 2 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ በጣም ጎበዝ ትችላለህ በርታ።
@abduyasin137
@abduyasin137 2 жыл бұрын
Perfect
@abrhamwodaj1117
@abrhamwodaj1117 2 жыл бұрын
Nice job pls keep it
@susuberhane929
@susuberhane929 2 жыл бұрын
Wow super 👌
@abebayeshitila8570
@abebayeshitila8570 2 жыл бұрын
ጎበዝ!! 👌 ላጲስ ግን ሲቃዥ ነው ሚያድር 🤣🤣
@tsisami9841
@tsisami9841 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@winta300
@winta300 2 жыл бұрын
Wow brilliant
@birukwoubshe8832
@birukwoubshe8832 2 жыл бұрын
የአዲሳባ ልጅ መሆን ብቻ የመጀመሪያ ዲግሪ ነው 👍^_^;);)}:‑):-D:-):-):-((+_+)O_o*\0/*=-O
@ayelearficho3530
@ayelearficho3530 2 жыл бұрын
ere....
@birukwoubshe8832
@birukwoubshe8832 2 жыл бұрын
@@ayelearficho3530 ምነው ቅር አልህ አየለ😂😂
@onlyfootball5784
@onlyfootball5784 2 жыл бұрын
@@birukwoubshe8832 ተዉ 😂የሰዉ ሞራል እንዳትጉዳ
@bettymillavlog773
@bettymillavlog773 2 жыл бұрын
Brother keep it up 👍 wow
@user-qg7qj2ym4o
@user-qg7qj2ym4o 2 жыл бұрын
ዋው ይገርማል 1ኛ ነክ በርታ ብሮ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
wooow በጣም ጎበዝ ኮሜድያን በረታ
@abrarosman5301
@abrarosman5301 2 жыл бұрын
wow!!!Great impersenation!!!
@zemenuayana6830
@zemenuayana6830 2 жыл бұрын
He’s so handsome and then cute he’s so talented I love you
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@gezahegneaereha3436
@gezahegneaereha3436 2 жыл бұрын
Excellent You have a bright feature. I would like to be on your show some day in the near feature
@chatethio
@chatethio 2 жыл бұрын
Betam ychalal...dnk chlota...my fav program..
@yonasbogale9143
@yonasbogale9143 2 жыл бұрын
oohh i was learn with him at jimma university good see u asse
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 2 жыл бұрын
This guy is superb!
@hazardtube6569
@hazardtube6569 2 жыл бұрын
ዋው ጉበዝ ላፒስ ጥሩ ለውጥ ነው ዛሬ ብዙ ንቀት አላየሁብህም
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 2 жыл бұрын
በጣም ጀግናነህ በተለይ ፍልፍሉን እማ ዋዉ በጣም ቁጭ እኮነው ትችላለህ ወንድሜ
@abeltadesse6715
@abeltadesse6715 2 жыл бұрын
Anbesa bruhhh keep it up
@tilahunbaye3625
@tilahunbaye3625 2 жыл бұрын
best talented bro
@Ethiopiawill
@Ethiopiawill 2 жыл бұрын
wow wow wow, ma man keep it up.
@mishu372
@mishu372 2 жыл бұрын
እውነት ትችላለህ
@getinetgirma2901
@getinetgirma2901 2 жыл бұрын
Ase smart
@samiart2989
@samiart2989 2 жыл бұрын
Gerami yeteleye talent new! Wow biyalehu!
@musafukiisea5257
@musafukiisea5257 2 жыл бұрын
ወንድ. ነህ. እንዲህ. ነው። ማስመሰል. ብዙ. አቅም. አለህ. በርታ. ወንድሜ. አድናቂህ። ነኝ ላጲስ. ላንተም. ነው. ኪኒኔ. ናፈቀኝ??
@ethioversion6917
@ethioversion6917 2 жыл бұрын
ትችላለህ እውነት
@nanuhabesha7056
@nanuhabesha7056 2 жыл бұрын
ዛሬ ምን ተሰምቶህ ነው ሰው አቀርብክ???
@tesfayewordofagirmu7844
@tesfayewordofagirmu7844 2 жыл бұрын
Super
@nebayaman9300
@nebayaman9300 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@surafelmekuria5859
@surafelmekuria5859 2 жыл бұрын
ጎበዝ Bro
@Furgosefer
@Furgosefer 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነው
@gemechuabdisa1763
@gemechuabdisa1763 2 жыл бұрын
If you look closely at the tip of the finger as he grabs the deck, you can see how he puts two cards together.
@frehiwotgetachew1658
@frehiwotgetachew1658 2 жыл бұрын
የዘኔን ብቻ ነው ያቃተህ ሌሎቹን ግን አንደኛ 👏
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 2 жыл бұрын
በርታ ብሮ
@yosephkebede2356
@yosephkebede2356 2 жыл бұрын
Nice guy
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 2 жыл бұрын
Wow arife sera new bereta
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 2 жыл бұрын
በርታ
@onethiopiatube371
@onethiopiatube371 2 жыл бұрын
አሴ ታለንት ብቻ ሳይሆን ደስ እሚል ትህትናም አለው
@AA-vz7yo
@AA-vz7yo 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@ambaw1004
@ambaw1004 2 жыл бұрын
መክሊትን በዚህ በወጣትነት ዕድሜ ፈልጎ ማግኘት እንደመታደል ነው የምቆጥረው። በትምህርቱም በካርታ ትሪኩም አልፎ ተርፎ በኮሚዲያኑ ዘዉግ ይህንን ያህል መስራቱ አስደምሞኛል ይችላል ። ይዘኽልን ሥለቀረብክ እናመሰግናለን።
@nehemiahtube
@nehemiahtube 2 жыл бұрын
ጀግና ነክ አባቴ ይመችክ
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 2 жыл бұрын
ላጵስ ዛሬ ተሳክቶልሀል ጤናማ እንግዳ ይዘህ መጣህ
@awliyamuhammed9482
@awliyamuhammed9482 2 жыл бұрын
aseeeeeeeeeeeeeeeeeeee smart.....
@anumohammed6762
@anumohammed6762 2 жыл бұрын
Wow
@seblewongelmegersa183
@seblewongelmegersa183 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በርታ!!!
@mimia6063
@mimia6063 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 በእውነት ጎበዝ ነህ
@kassahunlibu4630
@kassahunlibu4630 2 жыл бұрын
አሁን ምርጥ ሰው አቀረብክ
@tesfayegoremese6096
@tesfayegoremese6096 2 жыл бұрын
Betam arif zena beylhu
@abayazidkader9383
@abayazidkader9383 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነው በርታ በለው
@amirahmed2067
@amirahmed2067 2 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ አባቴ። ያራዳ ልጅ
@onethiopiatube371
@onethiopiatube371 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ከትምሮህ ጋር
@GIGIYOUTUBE1927
@GIGIYOUTUBE1927 2 жыл бұрын
ደስ የሚል የተረጋጋ ልጅ ገና ዛሬ ይዘህ መጣህ።እብድ ስታመጣልን ይበልጥ ደስ ይለናል
@TheBootRoom623
@TheBootRoom623 2 жыл бұрын
Ase bro berche abate
@selams549
@selams549 2 жыл бұрын
The journalist is that your car. That is funny. She uses human power.😀😀😀
@kassahuntafessu1720
@kassahuntafessu1720 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ
@db18022
@db18022 2 жыл бұрын
Tichlaleh bro
@mishu372
@mishu372 2 жыл бұрын
በጣም አደነኩህ
@Etagu474
@Etagu474 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነው እውነት
@mikeabe2453
@mikeabe2453 2 жыл бұрын
🤔🤔👏👏👏👏👏👌
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
አቤት ሖኖ በሉ እንጂ ምን ማሥመሠል ትችላለህ አይገልፀውም ዋውው
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 461 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 327 М.
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 461 М.