የኔ ምሳሌ MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL

  Рет қаралды 78,525

MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL

MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL

Жыл бұрын

“God has given believers the responsibility of spreading the Gospel to all the world, and we need to use all at our disposal to accomplish this task.”
“Any method of evangelism will work if God is in it.”
“The One who calls you to go into all the world and preach the Gospel to every creature is the One who by your consent, goes into all the world and preaches the Gospel to every creature through you!”

Пікірлер: 65
@hailushame2929
@hailushame2929 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ስለ አንተ አምላኬን አመሰግናለሁ አንተ ውስጠ ያለው ፀጋ እንዴ ወንዝ ይፈሳል በመዝሙሮች የሚጠላ የሌላ ነው እሰከ ጌታችን መገለጥ ዝም ብሌ ዘምር ተባረክ !!
@yaredteshome3078
@yaredteshome3078 Жыл бұрын
ብቸኛው ና ፍፁም እዉነት የሆነዉ የኛ ምሳሌ እየሱስ ብቻ!!!ለዘመኑ መፍትሄ የሆነ ድንቅ ዝማሬ!! እንኳን ተቀኘህልን መስፍኔ።
@user-hj9lv8yk8w
@user-hj9lv8yk8w Жыл бұрын
ሰማው ብሰማው የልጠገብኩት ድንቅ መዝሙር "ኢየሱስ የኔ ምሳሌ" ዋው መስፍኔ ለምልም❤
@user-ll5ww6xb7f
@user-ll5ww6xb7f Жыл бұрын
ዋው መስፍኔ ተባረክ ዶሃ የመጣህ ግዜ ዘምረህው ነበር ድንቅ መዝሙር በእንባ ዘምረነው ነበር ተባረክ በብዙ
@meseretdaniel2204
@meseretdaniel2204 Жыл бұрын
Yes definitely Jesus is our role model this life. An amazing song with more blessings.
@regentsofchristmission9289
@regentsofchristmission9289 Жыл бұрын
Dear my brother Mesfine, I can't stop listing this song even in my deam. For 21tst century Church and Christian, it has multi- message. People blaming God's servants here and there for their unethical behavior, so this song directly pointing every body to the Jesus as the Holy Bible clearly direct us on “Looking away to Jesus, Who is the Leader and the Source of our faith and is also its Finisher. - Heb 12:2 (AMP) Stay blessed!
@amanitech
@amanitech Жыл бұрын
ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ፣ በጣም ልብ የምነካ መዝሙር ነው። እኔ ተባሪኬበታለሁ🥰🥰🥰
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 10 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንን💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@mehritlove5066
@mehritlove5066 Жыл бұрын
Geta abizito yibarak bewunat bereketchn nek
@abrehamashereka7902
@abrehamashereka7902 Жыл бұрын
የወደድከው ጌታ የምታጥንለት አምላክ በእጥፍ ባርኮቱ ይባርክህ ያብዛልህ ይጨምርልህ ሁሉ በሙላት ይለቀቅልህ
@alemat897
@alemat897 Жыл бұрын
I have so much respect to the original singers keep singing brother your songs touched and helped so many of us to stay grounded glory to GOD!!!
@amanuelandmaste3752
@amanuelandmaste3752 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን አንተኑ ነው ማየት ኢየሱስ የኔ ምሳሌ 😇 ኦ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ የተባረክ ፅኑ ሀያል አሁንም ይብዛልህ😇
@muluwoldemichael4488
@muluwoldemichael4488 Жыл бұрын
ተ ባረክ በብዙ መስፍን❤❤❤❤
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 Жыл бұрын
God bless you abundantly mesfiniyee you are our blessing
@meseretraga3847
@meseretraga3847 Жыл бұрын
God Bless You Mesfine i cant stop listening this song
@BornLiveDie4Christ
@BornLiveDie4Christ Жыл бұрын
Indeed self-sufficient is leading to self-destructive. Oh Jesus we fixed our gaze on You forever. You're the center of our life.
@wengelwalilign4591
@wengelwalilign4591 Жыл бұрын
Eyesus yene mesale tebarek
@pixelpioneery
@pixelpioneery Жыл бұрын
Absolutely true JESUS our roll model.God bless you Mesfne❤️
@makibekele3126
@makibekele3126 Жыл бұрын
ወንድሜ የማከብር የእግዚሐብሔር አገልጋይ እግዚሐብሔር በበረከቶች ሁሉ ይባርክህ
@hermalacoma5555
@hermalacoma5555 Жыл бұрын
መሰፉንዬ የአባት ልጅ ብሩክ ሁን❤😂🎉😢😮
@samiyadese6189
@samiyadese6189 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@fraolfufa1181
@fraolfufa1181 Жыл бұрын
Thank u brother mesfin what a song. My God i can't stop listening
@lindamehari6442
@lindamehari6442 Жыл бұрын
amen amen zemenih ybarek
@tewodrosendale6500
@tewodrosendale6500 Жыл бұрын
endet des yemel Mezmur new .God Bless You Mesfine
@11naniyechristiantube
@11naniyechristiantube Жыл бұрын
Yene Misale...100%❤
@emebetgodie5054
@emebetgodie5054 Жыл бұрын
God bless you mesfine you are a blessing
@elulmulugeta
@elulmulugeta Жыл бұрын
I cant stop listening to this song🙈🙈🙏🏼🙏🏼thank you Lord!!!
@YegetanehHG
@YegetanehHG 10 ай бұрын
Can't get enough of this song.
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የልጠገብኩት ድንቅ መዝሙር "ኢየሱስ የኔ ምሳሌ" ዋው መስፍኔ ለምልም❤
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@abwasas2864
@abwasas2864 Жыл бұрын
Amen
@almaaztashoma1086
@almaaztashoma1086 Жыл бұрын
🙏🙏🙏📖📖📖
@medhanitbultiteffera8023
@medhanitbultiteffera8023 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መስፍኔ 🙏🙏🙏
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 Жыл бұрын
መስፍንዬ ተባረክልኝ
@dr.singitanlemessaofficial1525
@dr.singitanlemessaofficial1525 Жыл бұрын
Yatafetek Egzbhr yimesgen!
@asmamawamare4393
@asmamawamare4393 Жыл бұрын
Bless you more ❤ Eyesuse yene misale
@abrehamashereka7902
@abrehamashereka7902 Жыл бұрын
ሁሉም የሚባርኩ ናቸው በእሳት ስለተነኩ ከንጉሱ ጋር ያነካካሉ ትዳርህ አገልግሎትህ የተባረከ ይሁን
@MahederNuru
@MahederNuru Жыл бұрын
Wow betam des yemil god bless you Mesfen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@freedomflag5416
@freedomflag5416 Жыл бұрын
Iyesusi iyesus iyesus...
@rutmulgeta1578
@rutmulgeta1578 Жыл бұрын
አንተኑነዉ ማየት ተባረክ❤❤❤
@yonasabarra5863
@yonasabarra5863 Жыл бұрын
Ameen Ameen tabarekii
@muluwoldemichael4488
@muluwoldemichael4488 Жыл бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉
@amanuelhassen3548
@amanuelhassen3548 Жыл бұрын
መስፈነ ተባረክ
@user-hd5eo7pj1e
@user-hd5eo7pj1e Жыл бұрын
አንተኑ ነው ማየት አንተኑ ነው ማየት መረብ አይኖረውም በራስ መንገድ መያድ/2/ አንተኑ ነው ማየት አንተኑ ነው ማየት ጥቅም አይነረው በራስ መንገድ መሄድ/2/ አንተኑ ነው ማየት አንተኑ ነው ማየት መረብ አይኖረውም መራስ መንገድ መሄድ /2/ እየሱስ የኔ ምሳሌ የእኔ ምሳሌ ጌታዬ ህልሜ እውን ይሁን አንተን አንተን ብዬ እየሱስ የእኔ ምሳሌ /2/ የእኔ ምሳሌ ጌታዬ ህልሜ እውን ይሁን አንተን አንተን ብዬ አይኖቼን ወደላይ ወደታምራቱ ክብሩ ወዳለበት ወደመገኛቱ አቅንቼ ገባሁን አሀሀሀ ልቤ ፈጥኖ አረፈ አሀሀሀ መሪ ጌታዬ አሀሀሀ እፎይታ አገኛው ኦሆሆሆ ሰላም አገኛው አንተኑ ነው ማየት አንተኑ ነው ማየት መረብ አይኖረውም በራስ መንገድ መያድ/2/ አንተኑ ነው ማየት አንተኑ ነው ማየት ጥቅም አይነረው በራስ መንገድ መሄድ /2/ እየሱስ የእኔ ምሳሌ /2/ ጌታዬ ህልሜ እውን ይሁን አንተን አንተን ብዬ/2/ እየሱስ የእኔ ምሳሌ /2/ ጌታዬ ህልሜ እውን ይሁን አንተን አንተን ብዬ አንተን ብዬ የነብሴ መካሪ የዋህ ነው ትሁት መዘመኔ ሁሉ እሱን እንመልከት ከጥፍት ከውድቀን አሀሀሀ ነፎስን ይመልሳል አሀሀሀ በቀናው ጉዳናው አሀሀሀ ከፂሆን ያደርሳል አሀሀሀ በሰላም ወጥቼ በሰላም ማድረው እየሱስ የእኔ ምትክ እ/ር የእኔ ትምክቴ እየሱስ የእኔ ጋሻዬ መሆኑን አውቃለው እየሱስ የእኔ ምትክ እ/ር የእኔ ትምክቴ እየሱስ የእኔ ጋሻዬ
@gospelsingersamueladelloof7369
@gospelsingersamueladelloof7369 Жыл бұрын
🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 Жыл бұрын
Be blessed really, your are our gift
@bettyberhanu191
@bettyberhanu191 Жыл бұрын
Thank you for this beautiful song. I can’t find the album on Apple Music or Spotify. Can you release it there please?
@sisayteklu6626
@sisayteklu6626 Жыл бұрын
Bro bless you with your beloved family
@ketemayohannis4895
@ketemayohannis4895 Жыл бұрын
Thank you Singer Mafi
@asegedechasfaw7922
@asegedechasfaw7922 Жыл бұрын
Geta yebarkehe
@meseretsisay6716
@meseretsisay6716 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@elelannbulto9815
@elelannbulto9815 6 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏
@amanitech
@amanitech Жыл бұрын
I am keep looping the song 🥰🥰🥰
@eyosiyasterefeofficial
@eyosiyasterefeofficial Жыл бұрын
ተባረክ
@muluwoldemichael4488
@muluwoldemichael4488 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ethiopianliveworshipsongs4336
@ethiopianliveworshipsongs4336 Жыл бұрын
You are blessed
@Awate1990
@Awate1990 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለ ረዳ አመሰግነዋለሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
@tizitadangaro5695
@tizitadangaro5695 Жыл бұрын
Elilili elilili Elilili ❤❤❤❤❤
@Saradubai-fu2jl
@Saradubai-fu2jl Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢ameneee.tebarek
@tiishoasha4976
@tiishoasha4976 Жыл бұрын
አሁንም ጌታ ካንተ ጋ እንዳለ በእውነቱ ታወቀ፡ ሰማይ ይስማህ አሁንም ተመንደግ አቦ፡፡
@eshbeatube5600
@eshbeatube5600 Жыл бұрын
መስፍኔ ብሩክ ሁን
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 Жыл бұрын
"mereb" sayhon "reb" aynorewum new
@louy453
@louy453 Жыл бұрын
ምንም ይሆን ዋናው ከገባህ ይበቃል
@user-on8ot6fd5b
@user-on8ot6fd5b Жыл бұрын
I can’t stop leasing this song ❤
@user-hj9lv8yk8w
@user-hj9lv8yk8w Жыл бұрын
የወደድከው ጌታ የምታጥንለት አምላክ በእጥፍ ባርኮቱ ይባርክህ ያብዛልህ ይጨምርልህ ሁሉ በሙላት ይለቀቅልህ
የመስፍን ጉቱ ልዩ እትም መዝሙሮች MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
48:29
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1 МЛН
ምችለው  MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
7:54
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 383 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 46 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 75 МЛН
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 542 М.
Talefe Ya Zemen
8:16
Mesfin Gutu - Topic
Рет қаралды 16 М.
አንተ ካስደስትከኝ MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
7:54
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 210 М.
በልዑል MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
6:44
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 65 М.
YOSEF KASSA NEW MUSIC 2019 (OFFICIAL MUSIC VIDEO )ይሄ ነው የገባኝ_Yihe Nen Yegebagn
5:57
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 10 МЛН
የሁሌ | ፓስተር ተከስተ ጌትነት | yehule | pastor Tekeste Getnet
8:06
Pastor Tekeste Getnet official channel
Рет қаралды 304 М.
በእየሱስ  MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
6:05
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 523 М.
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3,1 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН