ፀጉሬን ሲሰራኝ ደስ አለኝ!

  Рет қаралды 192,618

Meklit Mulugeta

Meklit Mulugeta

Жыл бұрын

#MeklitMulugeta #Makidu #MakiVlogs
INSTAGRAM
Meklit Mulugeta- meklit_mulugeta...
Kidus Mulugeta- kidus.mulugeta_...
Dawit Mulugeta- dawit.mulugeta_...
Leul Mulugeta- leul.mulugeta_?...
Genet Nigatu- official_genet....

Пікірлер: 151
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ከመቼው 3ዓመት ሞላሽ ጊዜው ይሮጣል በጣም ደስ ምትሉ ቤተሰብ ጌታ ለቁም ነገር ያብቃቹ ❤️❤️❤️
@tizekifle7570
@tizekifle7570 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሸ እርጋታሸ ለቤተሰብሸ ያለቀ ፍቅር አላህ ትልቅ ደረጃ እዲያደርሰሸ እመኘላሁ
@user-xf5nv9xb5x
@user-xf5nv9xb5x Жыл бұрын
wow 3ኛ አመት የሕግ ተማሪ ነሽ ደስ ይላል በጣም በርቺ❤❤
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
መክሊት እኮ ከመልክሽ ነዉ ወይስ ከፀባይሽ ወይስ ከትህትናሽ ወይስ ከድምፅሽ መስረቅረቅ የሚባልልሽ ቆንጅዬ እመቤት ነገር ነሽ የገኒ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ጥበቃዉ አይለይሽ ከነመላዉ ቤተሰብሽ ❤❤❤❤
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
መክሊትዬዬዬ ውብ አንች ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ ሁሉ ነገርሽ ውብ በጣም ነው የምወድሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@user-if4tc6qd2b
@user-if4tc6qd2b Жыл бұрын
መክሊትየ የክፋፍል አገርልጅ እና በሠዉ ሀገር አሥራሁለት አመት ሆነኝ እናወደፊት እደናተ አይነት ቤተሠብ መሥርቸመኖርነው የምፈልገው አላህ ይጠብቃችሁ❤❤
@y.5206
@y.5206 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሲያዩሽ የሚያሳሳና የሚናፈቅ ነገር አለሽ😍❤ስደተኛዋ እህትሽ እወዲሻለሁ💯💕💝💞🌹💋
@munafkr9639
@munafkr9639 Жыл бұрын
እዴት እደምታስቀኑኮ ኡፍፍፍ አቦ ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@melkamtadese4807
@melkamtadese4807 Жыл бұрын
መክሊትዬ የኔ ውድ የኔጅ አስተዋይ አዋቂ እግዚአብሔር ይጠብብቅቅሽ ለወ ንድምችሽ ያለሽ ፍቀር ያስቀናል
@ephratanahom
@ephratanahom Жыл бұрын
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ሁሌም ደስተኛ ያርጋችሁ ❤️❤️❤️
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
ወላሂ ጥሎብኝ በጣም ነው ምወድሽ አይገርምም ባይሽ ባይሽ ብውል አትሰለችኝም አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤
@meseretakalu4737
@meseretakalu4737 Жыл бұрын
እውነት የሆነ የመወደድ ፀጋ ያድልሽ ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ ነሽ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
እውነተኛ የህግ አዋቂ እርጎሽ ለእውነት የምትሰሪ የምትቆሚ ያርግሽ
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 Жыл бұрын
የነ መልካም ልጅ በእዉነት እጅግ እወድሻለዉ በጣም ጥሩ ልጅ ነሽና በርች❤
@Eteteitube
@Eteteitube Жыл бұрын
የኔ ቀጮ ስወድሽ ደሞ ከቁዱስ ጋ ያላችው ፍቅር ደስ ሲለኝ እደግ በሉ ❤❤
@nuhaminzelalem824
@nuhaminzelalem824 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ወድም እና እህት ማለት እናተ ናችሁ እወዳችሁአለው
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Жыл бұрын
ቅዱስዬ❤❤ አንተም የራስህን ክፈት😊
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ በዚወጣትነት ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ነገር ነዉ በጣም እኮ ነዉ የሚገርመኝ ወጣት ስትሆኚ ብዙ ግዜ ለጎደኛ ነዉ ቅርበት የሚኖረዉ ያንቺ ግን ይለያል ዋዉ ዋዉ ገራሚ ልጅ ወይም ወጣት ነሽ
@REDIET122
@REDIET122 Жыл бұрын
ከአስደዳደግ ነዉ::
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
እኔ ከ20 አመት በላይ በሰው ሀገር ለእረፍት ክረምት ጠብቄ ነው አገሬ የምገባው ዝናብ ከመውደዴ ከተነሳ ጒደኛዬ ታዝባኝ ሁሌ በክረምት የምትመጭው ዘመን መለወጫ ገድግድ ልታሰሪ ነው ብላ ሙድ ትይዝብኛለች ሁሉም ነገር በጊዜው ውብ ነው መክሊትዬ
@eden16_
@eden16_ Жыл бұрын
Mekuya sewadeshe kideyan❤ bagagneshe ekefe araga sammmmmmmm neber emerageshe
@user-po1du6iw4s
@user-po1du6iw4s Жыл бұрын
Mekilit Mulugeta betam new miwedish astewai lij nesh
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 10 ай бұрын
በርች ጌታ ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ❤❤
@ZelalemMengistu-fz5eh
@ZelalemMengistu-fz5eh Жыл бұрын
መክሊት የኔ እህት ተባረኩልኝ ታላቅ ወንድምሽ
@zeybahussen5518
@zeybahussen5518 Жыл бұрын
ታናሿ ነው❤
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
ታናሽ እኮ ነው በቁመት ነው የሚበልጣት
@yabsramillion8457
@yabsramillion8457 10 ай бұрын
ቶሎ ስሪልን የህግ ትምህርቱን
@tigstdriba6879
@tigstdriba6879 Жыл бұрын
Betam des yemil beteseb egzaber ytebkachu❤❤
@user-td9dm6kg7x
@user-td9dm6kg7x Жыл бұрын
ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-sq5eq2st2t
@user-sq5eq2st2t 11 ай бұрын
Genius fetari ybarksh
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤
@jabirmukeen4055
@jabirmukeen4055 10 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤❤❤
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 10 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ❤❤❤
@user-xg1it1lv9r
@user-xg1it1lv9r 3 ай бұрын
Yey🥰🥰🥰🥰🥰endet des yemtey lej nesh yemr familyachu yaskenal
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Erigt yalish yeset enku yegeniye lij tebareki
@hayutivlogs9471
@hayutivlogs9471 Жыл бұрын
Yene leyu ❤❤❤❤
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 11 ай бұрын
I love this familys ❤❤❤❤
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 10 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሸ❤
@yeabtsegatsehay1241
@yeabtsegatsehay1241 Жыл бұрын
yene Mrx Gobez Nesh Mrx Wendm Alesh YastelalefshWu Melkt Desylal Bzu Temrialewu Des Ylal Gn Satnageri Neber Hasabshn Kebefitu Yeteredaeush Berji Qexyibet
@geda630
@geda630 Жыл бұрын
meklit 🥰realy i love all your family❤🤩🤩
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
ታማራላችሁ የገኒ ስጦታዎች
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
ስታምሩ ፍቅራችሑ ሲያሥቀና
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 11 ай бұрын
የኔም እህት ህግ ነው የመርጠችው ወድሜም ሀሪፍ ነው
@fikirmulugeta-ik2hv
@fikirmulugeta-ik2hv Жыл бұрын
Mekliteye mert wendem alesh yemechachu❤❤❤❤❤❤😍😍😍
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im Жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ ታስቀናላቹ ❤❤❤❤
@furat2642
@furat2642 Жыл бұрын
Ene degmo zinab sizenb endet das ende milegn 🎉❤ meklitye
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ❤❤❤
@zeharatube1
@zeharatube1 Жыл бұрын
የኔ ቅመም በርቺ❤
@user-wl6od7tq7b
@user-wl6od7tq7b 11 ай бұрын
የኔ ቅመም ስወድሽ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Жыл бұрын
በጣም እወዳችሃለሁ🌷🌷🌷🌷🌷🌷😁😁
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እኛ ስደት አለያየን በህፃንነቴ
@user-wp3gc6ff7t
@user-wp3gc6ff7t Жыл бұрын
Uuuuuffff endet endmetmrw emuuuuuuphaaaaa ❤❤❤
@user-mi4tl4pz2v
@user-mi4tl4pz2v Жыл бұрын
@semibez316
@semibez316 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
wy des stlu m&k tadlachihu❤
@user-eu2gb5vm3z
@user-eu2gb5vm3z Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardostemesgen6433
@nardostemesgen6433 3 ай бұрын
ጎበዝ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
በርች ውድ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
እምዬ
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@vikysweethabesha3425
@vikysweethabesha3425 3 ай бұрын
Facial የተስራሽው የት ነው ህህቴ? Natural ይመስላል
@hannahjohn9664
@hannahjohn9664 Жыл бұрын
Let me tell u something u are the luckiest girl in the world
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 ай бұрын
የት ነዉ ምትኖሮት ወይ ስታምሮ
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
በርቺ ደሰይላል እራሳቹን ጠብቁ
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
❤❤❤❤ መኪታ ቶሎ ቶሎ ነይ
@haroni2982
@haroni2982 3 ай бұрын
ለሠዉ ክበርያላቹ ፈጣራ ትልቅ ቦታ ያድርሣቹ
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck Жыл бұрын
ዝናብ ጠልተሸ ምን ልኮኝ አይባልም 👍👍👍
@MeronTadesse-mu9fr
@MeronTadesse-mu9fr Жыл бұрын
ማማ ስወድሽ
@kaduti3235
@kaduti3235 Жыл бұрын
😘😘🎉
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
@user-bg7to3pw9f
@user-bg7to3pw9f Жыл бұрын
swedachu eko mirt family
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ami12220
@ami12220 Жыл бұрын
Berchi gobez
@user-zh2hb7vs2m
@user-zh2hb7vs2m Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቹ እኮ
@mahijoy3997
@mahijoy3997 Жыл бұрын
Meklitye znab sizenb metfo smet misemashn bednb check btaregi tiru new b/c endeza ayinet disease slale🙏❤
@zenatakile529
@zenatakile529 Жыл бұрын
Yene wdochi siwdachu♥️♥️❤️❤️❤️❤️
@MasratZagaye
@MasratZagaye 3 ай бұрын
Sewachu eko
@user-by2ir9fq7m
@user-by2ir9fq7m Жыл бұрын
Berchi ketybet
@askalakalo555
@askalakalo555 Жыл бұрын
Melilty btam new ymtmr 💚💛❤️
@erozi217derege3
@erozi217derege3 10 ай бұрын
ውይ እኔም ዝናብ በሂወቴ አልወድም ክረምት ሲመጣ በጣም ያስጠላኛል
@user-xu7wo4uo7i
@user-xu7wo4uo7i 10 ай бұрын
yene kidus timert bet mindn new
@HOPE-qz9wo
@HOPE-qz9wo Жыл бұрын
Love u🥰
@dawitadane-sd4tq
@dawitadane-sd4tq Жыл бұрын
Sweeeet❤
@yodittibebe5436
@yodittibebe5436 10 ай бұрын
❤❤
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Жыл бұрын
👌
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu Жыл бұрын
Best
@nayvee6226
@nayvee6226 Жыл бұрын
የህግ video ልቀቂልን
@seasea3347
@seasea3347 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-yf5gy4qk5y
@user-yf5gy4qk5y 10 ай бұрын
ሞርጥ❤❤❤❤❤
@user-vb5vl9mn9z
@user-vb5vl9mn9z 6 ай бұрын
Wow
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
እረ ዝናብ አይጠላም ሆሆሆሆ
@begziabherweldegiorgis9940
@begziabherweldegiorgis9940 10 ай бұрын
Ye hegun video ahun betserew u would get more view.....and tell us the criteria and steps to be a law student of AAU and tell us hiw u entered AAU eee????
@sarahsarah4080
@sarahsarah4080 8 күн бұрын
ከቼዉ 3 አመት ሆነሽ ባለፈው አመት አይደል ዩንቨርስቲ የገባሽው
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 Жыл бұрын
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d Жыл бұрын
ወድምአለም
@user-bo1uw3sf4j
@user-bo1uw3sf4j 7 ай бұрын
❤❤❤
@user-if3xw7lo6d
@user-if3xw7lo6d 10 ай бұрын
ፍቅረኛሞች ነው ምትመሰሎት ❤❤❤
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee 7 ай бұрын
😂😂😂
@hiwotdemissie681
@hiwotdemissie681 Жыл бұрын
ቻዉ❤
@emannasser6566
@emannasser6566 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ut8ux1nv2l
@user-ut8ux1nv2l Жыл бұрын
ውብ❤
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Жыл бұрын
እሰኪ ተምራችሁ አሁን ያለውን ህግ ቀይሩልን
@user-kx3pt7rw2k
@user-kx3pt7rw2k 10 ай бұрын
😂😂😂እኮ ከተማሩ አይቀር
@hiyab107
@hiyab107 10 ай бұрын
Wey kudus fikir yehone lig kudus yelelew bet ydebral aydel
@AliAhmed-gb6ir
@AliAhmed-gb6ir Жыл бұрын
ፈቅራችሁ ሊደፈኝ ነው
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 17 МЛН
ቅዱስ ላይ ጮህንበት #MAKIVLOGS
9:50
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 155 М.
ጓደኞቼ ለልደቴ አስለቀሱኝ 😭
14:55
Maraki Wendewosen
Рет қаралды 55 М.
የመክሊት ልደት ቅድመ ዝግጅት:: #MAKIVLOGS
8:04
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 101 М.
ፈኪ እና አህሙ እውነታውን አፈረጡት😱❤️
19:14
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 137 М.
"የእኛ ቀናት" #7 አዲሱ ቤታችን ገና እንደገባን  ሌባ ዘረፈን::
10:53
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 192 М.
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН