የኑሮ ውድነት እና ትዳር! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ

  Рет қаралды 5,344

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Ай бұрын

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/MelhkMediaOfficial

Пікірлер: 35
@user-mr8vz3mv7o
@user-mr8vz3mv7o Ай бұрын
ስልክ ቁጥርሽን ካላወቀው በምን ያገኝሻል ደሞ ከምንም በላይ ጀርባውን በደንብ አድርገሽ ሳታጠኝ ዝብለሽ እዳትዘፈቂ ሁሉ ነገር ይደርሳል አትቸኩይ አዳዴም በንግግር የተካኑ አጭበርባሪዎች ስላሉ ከፈጣሪ በታች እራስን መጠበቅ ግድ ነው
@asekagnew
@asekagnew Ай бұрын
እንደምን አላችሁ ሰላምህ ይብዛ ፀግሽ እኔ ቤት ያጋጠመኝን ችግር ነው ያነሳኸው ከእግዚያብሄር በታች ያንተን አስተማሪ ትምህርት ስሰማ በጣም ብዙ ነገር ተቀይሪያለሁ ትእግስትን ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥህ እንደስምህ ፀጋ ነህ።
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s Ай бұрын
ሰላም እኮን ደህና መጣ ላገባእ ብዙ ጊዜ አስቤ አውቃለሁ በተለይ የቤተሰብ ጫና ያልተረዱኝ ነገር በጣም ፍራት ውስጤ አለ እኔ ነገሮችን በጥልቀት ነው የማየሁ በዚ ዘመን የምሰማኡ ነገር ፈሪ አድርጎኛል ባል ሚስቱን እሚፈፅመው ወንጀል ሚስት ባሎላይ የምትሰራኡ ግፍ አኡን ቤተሰቦቼ ማግባት አለብሽ ብለሁ ሊድሩኝ ነው ልጁን አውቀዋለው። ግን በፍራት ተውጫለሁ ምን ትመክረኛለ እባክ 😔😔
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Ай бұрын
ወንድሜ ፀጋየ እንዴት ነህ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም ብዙ ግዜ በተለያየ አጋጣሜ ብዙ ሰዎችን እንተዋወቃለን ተሎ አድራሻ መስጣጠት አለብን ወይ? ለመግደርደር እንኳን የማይመቹ አጋጣሚዎች አሉ ለምሳሌ አንድት ሴት ከሜሪካ ስትመለስ አብሮ ከሚሳፈሩት አንድ ቢሆንና ስልክ እንለዋወጥ ቢላት ቶሎ መስጠት አለባት ወይ ካልሰጠች ደግሞ ስልኳን ድጋሚ ልታገኘዉ አትችልም ወድያዉኑ ብትሰጠዉ ደግሞ ትንሽ እንኳን ሳትግደረደር ሰለሰጠችዉ ችግር ይኖረዋል ወይ
@hannakebede5823
@hannakebede5823 Ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው። የብዙ ባለትዳር ሕይወትን የማየት አጋጣሚ አለኝ። ትዳሩን ሲጀምሩት እና ከተወሰኑ ዓመታት በኋላ ፍጹም የተለያየ የኑሮ መርሕ ያላቸው (ከሁለት አንዳቸው ኑሮን ለማሸነፍ የተለያዩ ሥራዎችም ሲሰሩ ሀብቱም ሲመጣ ፍቅራቸው ግን እየቀዘቀዘ አንዱ ለሌላው ጊዜ መስጠት እየተወ ላለ እየኖረ ለሚመስለው ግን በሌሎች ዓይን መኖር ያለበትን ሕይወት እንደ አጣው ለሚታሰብ ሰው ምን ትመክረዋለህ? በዙሪያው ያሉ በተለይ እየራቃቸው ያሉ ቤተሰቦቹ ምን ቢያደርጉ ይበጃል?
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Ай бұрын
በእግራችን ስንጓዝ ማንም ዞር ብሎ አላየን ዛሬ ግን መካሪያችንና አዛኛችን መብዛቱ
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 Ай бұрын
Thank you for sharing as always ❤❤❤❤❤ I bought your book, and it is helpful and informative. Thank you 🙏 ❤
@MaqdesMaqdes
@MaqdesMaqdes Ай бұрын
Enamesegenalen tegesh tebareke ❤❤❤❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Ай бұрын
እናመሰግናለን ጠንክሮ መፀለይ የበረከት አምላክ ይጎበኛል በርታልን መምህር ፀጋየ 🎉🎉🎉❤❤
@weletGabriel123
@weletGabriel123 Ай бұрын
Thank you for sharing dear
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Ай бұрын
Egziabher Yimesgen Enkuan beselam metahk memirche wodemchen
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Ай бұрын
ብቸኝነቴ እንዴት እንደናፈቀኝ
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Ай бұрын
እነመሠግናለን❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 Ай бұрын
God bless your life ❤❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
እኔሰ ብቸኝናቴ ይሻለኛል በሰራ ቡዙ ጊዜ ደከሜለው ምን ሊጠቀመኝ
@Tigistshumet-mi2oh
@Tigistshumet-mi2oh Ай бұрын
የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ እኔ ብዙ ወንዶች ጋር ተዋዉቄ በግልፅ ስለማወራ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ይርቃሉ የኔ ችግር ግልፅ ስለማወራና የራሴን ማንነት ሆኔ ስለማሳይ ነዉ ለራሴ ጥያቄ ይሆንብኛል ደግሞ ከምተዋወቃቸዉ ወንዶች ጋር ማዉራት ስጀምር እፀልያለሁ እሄ ሰዉ ጋር ብዙ እርቀት ሳልሄድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እጠይቃለሁ ጌታ ፈቃዱ ስለሌለበት ነዉ እሚርቁኝ ብየም አስባለሁ ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ወደፊት ለምተዋወቀዉ ወንድ እንዴት መቅረብ አለብኝ ሀሳብ ስጡኝ❤
@user-mr8vz3mv7o
@user-mr8vz3mv7o Ай бұрын
በግልፅ ማውራት አይጠበቅብሽም እራስሽን ደብቅ አድርጊ ወዶች የለፉበትን ነገር ነው የሚወዱት አንቺን ለማወቅ ግልፅነትሽን በልክ ይሁን ደሞ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው የሚሆነው የሄዱትም መጀመርያውም ያንቺ አልነበርም ጥርግ ይበሉ አይመልሳቸው ያቺ ያለው የትም አሄድም ይመጣል
@sennaaofii2059
@sennaaofii2059 Ай бұрын
😂❤​@@user-mr8vz3mv7o
@muluMulu-ek4sn
@muluMulu-ek4sn 8 күн бұрын
እናመሰግንአለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-us9ux7rv3u
@user-us9ux7rv3u Ай бұрын
ሰላም ፀጋዬ አንድ ጥያቄ ነበረኝ በማህበራዊ ሚዲያ በመተዋወቅ የትዳር ህይወት መመስረት ይቻላል??? ያንን ሰዉ ጠልቀን ለማወቅስ ምን ማድረግ ምን አይነት መንገድስ መጠቀም አለብን?
@roberatube_6922
@roberatube_6922 Ай бұрын
Blessings❤🎉😊
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i Ай бұрын
Ewnetnhdkter mertnhe ❤
@user-oe2gk7ov1d
@user-oe2gk7ov1d Ай бұрын
I like making more than him thanks God
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናምስግናለን
@eyobabera1189
@eyobabera1189 Ай бұрын
Selam tsegesh betedar west chit mareg kebad new yetawekal gn demo abero yrminor yetdar agar benged lay ayenu set yemisheng ke gudengoch mehal leyeto leandad setoch tekuret mesetet sel lela set alebabes akuwam lemistu kuc belo mawerat end egelen ayeshat amerobat end egele ayenet lbs gezash ende egele eko steda yalech nat becha bezu ngr letedar cher ayametam noremals new ??????
@tigistkebede2658
@tigistkebede2658 Ай бұрын
ፀግሺ የምንመስክርው ነገር አለኝ የራስህ ስልክ ብታስቀመጥልን ደስ ይለናል ከአሜሪካን ነው ብዙ ያላነሳሆው ነገር አለ በእኔ ሕይወት ወስጥ ያለፈኩበትን ነገርሃለው ስልክህን አስቀምጥልን thank you so much❤
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial Ай бұрын
0970704050
@tigistkebede2658
@tigistkebede2658 Ай бұрын
@@MelhkMediaOfficial thank you so much
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Ай бұрын
Ena mesgenlehn memirche wodemchen
@user-zo2ry8mb9x
@user-zo2ry8mb9x Ай бұрын
✅✅✅
@Selamselam-ii9ds
@Selamselam-ii9ds 27 күн бұрын
aye Wendema Enam Nuron Lmashenf Ljanena Balen techa Tesdja Yalhut lnge Bmaseb Nber
@user-uh1hk9ur7q
@user-uh1hk9ur7q Ай бұрын
Berta❤❤
@kokebewoldeyes6447
@kokebewoldeyes6447 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-pw3nf7po2g
@user-pw3nf7po2g Ай бұрын
❤❤❤
@user-ii8yw8xj7w
@user-ii8yw8xj7w Ай бұрын
ואווו❤❤
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​
27:14
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 17 М.
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,4 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 35 МЛН
Life from 0 at age 33 WHY???/ ህይወት እንደ አዲስ
25:42
all things Jerry
Рет қаралды 11 М.
ብር ወይስ ፍቅር መስጠት? Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
58:56
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 1,7 М.
36ኛ ኤፍታህ live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegrame and mobil
2:39:20
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 38 М.
Самый офигенный Сервис 🤣😂
1:00
FunFun
Рет қаралды 2 МЛН
ORANGES EVERYWHERE! #shorts
0:11
Rubber Penguin TV
Рет қаралды 12 МЛН