የኛ አገር ጋብቻ ተጋቢወቹ ሳይተዋወቁ ነው!!

  Рет қаралды 70,427

 Maru Balageru ማሩ ባላገሩ

Maru Balageru ማሩ ባላገሩ

2 жыл бұрын

ማሩ ባላገሩ እናንተን ሊያዝናና ይሄው ጉዞውን ቀጥሏል። ከናንተ ሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡ እንድትሆኑ ነው።

Пікірлер: 234
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 2 жыл бұрын
ማሩ እነዚህን ካሜራማን እና ጠያቂዎቹን ካልቀየርክ ብዙ ተመልካች ታጣለህ ባለጌዎች ናቸው ዛሬ ስንት ወግ ባህል እናቅ ነበር እነ ተስፋዬ ቢሆኑ ኖሮ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
ወይኔ የኔ አባት ስቶብ አሉ ይህን የዋህ ህዝብ ነው የሚያስቃዩት አይይ 😭😭❤️❤️❤️
@roseadugna2666
@roseadugna2666 2 жыл бұрын
እውነት ነው ይሄን የዋህ ህዝብ የሚጨሩሷቸው ምንም የማያውቁት ፈጣሪ ለነሱ እንኳን ስትል የጠገቡት ጥጋበኞችን አብርድልን
@kalokalo1759
@kalokalo1759 2 жыл бұрын
ማዉረድ
@tsehaygeragrwa4242
@tsehaygeragrwa4242 2 жыл бұрын
እኳን ደህናመጣችሁ የዋህ ህዝብ እድሜና ይስጥልን ፈጣሪ ኑፁህ ያገሬ ሰዉ ኑሩልን😍
@marifazw7969
@marifazw7969 2 жыл бұрын
የኔ አባቶች በናተ ጊዜ ቀረ እውነተኛ ፍቅር አባቶች ኑሩልን
@habiba4424
@habiba4424 2 жыл бұрын
በአውነት፣፣ውብናችሁ እድሜጤና፣፣ይስጥልንለአባቶችለእናቶች
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 жыл бұрын
ሙሥሊም ክርሥቲያኑ አይጣላ ፍቅር ብቻ ዘረኝነት አያቁ ወላሂ የድሮሠው ኦርጅናሎች ወርቆች የዋሆች አሁን ውይ የአሁኑ ዘመን ሠው አውሬ ሆኑ ብዙወቹ አላህ ይጠብቃቹ ሠላሙን ይመልሥልን ያረብ
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 2 жыл бұрын
እውነት ማርያሞን
@zeharaahimed1818
@zeharaahimed1818 2 жыл бұрын
አረ አህያው ትበላለይ በጎን የገጣር ትዝታ ያለበት ላይክ
@emc414
@emc414 2 жыл бұрын
ሀሀሀ, አዎ! ጭድ እየበላይ ነው😂😂
@wwk6058
@wwk6058 Жыл бұрын
0
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ኡፍ የማሩ እናት 😭😭😭 የኔ እናት ሺ አመት ያኑራቸወሁ አይናቸወን አሳክማቸወ ማሩ 😭😭
@kidistabera4699
@kidistabera4699 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባቶቸ እህ ደስ ሲሉ 🥰🥰
@mh1tube246
@mh1tube246 2 жыл бұрын
ማሩ እኳን ደሥ አለህ ይገባሀል የወሎ ፈርጥ 100k😍😍😍😍😍👍👍👍👍
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 2 жыл бұрын
ላባቶቻችን ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን የነሱዘመን ይመልስልን ዛሬተጋብቶ ነገተፋቱ የሚለውን ሰይጣን የህዝብን ምግባርም አያስፈልግም ለትዳርሳይሆን ለጥቅም ነው ሴትም ወዱም ለእውነተኛትዳር የሚሆን የለም እኔየደረሰብኘን ነውእማወራችሁ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
አይ አማቶች የዋህ ናቸው እኮ ቀጠሬወች እባካችሁ ይሄን ጨዋ የዋህ ህዝብ አትግደሉት እረ እንደሰው አስቡ! ባሩየ በየ ጊዜው ብቅ በል!
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 жыл бұрын
ማሩ ሥወድህ ከሁሉ የፀዳህ ምርጥ ኢቶቢያዊ ከሁሉም የምትኖር የኔ የዋህ በርታ
@user-uo7cj8fn2e
@user-uo7cj8fn2e 2 жыл бұрын
አረ እባካችሁ ለማሩ እናት ቀሚስ ገዞታችሁ ስጡልኝ ስወዳችሁ ተባበሩኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
የኔ ወርቁዎች የዋህ ፍቅር ሕዝብ በጣም ወዳችሁ አለሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ማሮቼ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@ethiotech4812
@ethiotech4812 2 жыл бұрын
አይ ማሩየ ስወድህኮ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን🇪🇹❤
@1hagerachin
@1hagerachin 2 жыл бұрын
Thank you Maru for showing us the life of rural Ethiopians
@hawaebrahim8470
@hawaebrahim8470 2 жыл бұрын
አቦ በእናንተ ይሁንበት አባቶቼ አገራችንን ሰላሟን ያውረድልን
@tomtomas6650
@tomtomas6650 2 жыл бұрын
እጅ እጅ የሚል ጠያቂ ኧረ የድሮዎችን መልሱልን
@Jermaya
@Jermaya 2 жыл бұрын
እንዴት ድንቅ ናቸው በጣም ያስቀናሉ ❤️❤️❤️
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
አይ ደጉ የወሎ ሰው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ማርዬ አ የምትላት ነገርህ ትመቻለች ክክክክክክክ
@sadamali7428
@sadamali7428 2 жыл бұрын
Ewnet new
@as4829
@as4829 2 жыл бұрын
ወይኔ ጋዜጠኛዉ ያምሀል እደ ምን አይነት ጥያቄነዉ እምጠይቀዉ🥴
@user-rx8mt1rb7v
@user-rx8mt1rb7v 2 жыл бұрын
የኔ አባት ፈገግ ሲል ደስ ሲሉ አባቴን መሰላኝ ግን አባየ በሂወት ባትኖሪም ሁሌየም በልቤ ውስጥ ትኖራለህ የኔ ውድ አባት አላህ ለጀነት ፍሪደውስ ይበልህ አባ
@rahmahassan3970
@rahmahassan3970 2 жыл бұрын
አሁን ይሄ ጥያቄ ለነሱ የሚጠየቅ ጥያቄ ነው አይ አለማወቅ
@RashedKhan-js4vi
@RashedKhan-js4vi 2 жыл бұрын
መሩ ፕሮግራሙ ሀሪፍ ሀኖ እየለ ካሜራ መኖቹ / ጠያቂወቹ ምንም አይስቡም ደስ አይሉም የዘጋሉ ስለዚህ አስተካክል
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 2 жыл бұрын
አይባልም ....ስድቡን ትተነው አስተካክሉ ብቻ ይበቃል
@user-et1ze3ix4p
@user-et1ze3ix4p 2 жыл бұрын
ይዘጋሉ ማለት ማየት ካልተፈለገ መተው ይዘጋሉን ምን አመጣው ብሉ አልተባላችሁ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ማሩየ የኔ የዋህ ህዝቦች እስኪ አላህ ከእነዚህ ነብሰ በላወች አላህ ይጠብቃችሁ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤የኔ አባ እድሜ ነሰ ጤና ይስጣቹ🌷🌷🌷❤❤ አንተ ልጅ በሀረማዶ ቋንቃ ከመጠየቅ የኢትዮጵያ ከብሔረሰብ በሔረሰቦች አትጠይቃቸውም ይመቻቹ❤❤
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 2 жыл бұрын
እውይይይ... ስታምሩሩ እድሜውን ጨምሮ ይስጣችሁ የዋሁ ንፁህ ያገሬ ሰው ኑሩልንንንን
@rukiyabintmuhammad640
@rukiyabintmuhammad640 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እኔ ከልጅነት ጀምሮ ያደኩት አያቶቼ ጋር ነው እናም ወንዱ አያቴ ልክ ከዚህ አባታችን ጋ በጣም ነው የሚመሳሰሉት አላህ ይራህምህ አባዬ በስደት ነው ያጣሁት በዱአችሁ አስቡኝ አሁን ሳየው እባባ አያቴ እየመሠለኝ ድንግጥ አልኩኝ ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ያረብ እናም ያሉበትን ተባበሩኝ እስኪ የት ነው
@user-mi2nl4tw3n
@user-mi2nl4tw3n 2 жыл бұрын
እናተ ሁለተኛ እንግሊዘኛ ባትጠይቋቸው ደስይለናል
@amanwehib8367
@amanwehib8367 2 жыл бұрын
You are doing a wonderful job by inviting our parent to tell us their way of life that would give us a good lesson in life. Going to their roots is very important for sane upbringing of children. Keep up the good job.
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 2 жыл бұрын
ማሩዬ በናትህ የድሮዎቹን ቀራጮች አምጣቸው ኤጭ እነዚህ ይጃጃላሉ እውነት ..... ደግሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ
@nebilatube5713
@nebilatube5713 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለወገኔ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ዉዲ የሀገሬ ልጂወች በያላችሁበት የኔ አባት እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር😍🌺😢
@ፋኖፋኖ
@ፋኖፋኖ 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ የኔውዶች ስታምሩ ።ግንየሚጠይቀውልጂ አይችልበትም ዋውውውው የመጀመርያው ነበር በጣምማሩጋየሚስማማውበጣምነበርየሚችለው
@abebeamha9519
@abebeamha9519 2 жыл бұрын
አማርኛ እንጂ እንግሊዝኛ ምን ይሰራል። ቋንቋችን ቤተ አማራዊ ወሎኛ ቅላፄን እንዳትለቅ ፍትፍት ነው
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ለወገናችን አላህ ይህን ግዜ ይመልስል
@selamderebew4343
@selamderebew4343 2 жыл бұрын
ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ምን አይነት ነህ ይሄ እነሡን አይመጥንም ለአባቶችና ለናታች እረዥም እድሜና ጤና 🌹🌹🌹
@yodittilahun7853
@yodittilahun7853 2 жыл бұрын
ማርዬ ከቤተሰቦችህ ከእናትህ ጋር እንዴት ታምራላቹ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@user-os1ko7yf2w
@user-os1ko7yf2w 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@tube-ly7uu
@tube-ly7uu 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ውዶቸ አገሬን አስታወሳችሁኝ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜናጤና ይስጠዎት
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 жыл бұрын
የኔ አባት ምን ነው ያጊዜ አሁን ነበር በአሁን ዘመን ሴቱ አይን አውጣ ሆኗል ወንዱም ልፍስፍስ ነው ትዳርም ከወር ግፋ ቢል ከአመት አላልፍ ብሏል
@fawzya1236
@fawzya1236 2 жыл бұрын
Maashaalaa
@user-li6ot6fr5w
@user-li6ot6fr5w 2 жыл бұрын
ማሩየ እንኳን ደህና መጣህ እነዚህ ካሜራ ማኖች ምንም አልተመቹኝም ጥያቄያቸው ለትልቅ ሠው አይመጥንም
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 жыл бұрын
ደጉ ዘመን በእንተ ቀረ አባቶቼ እናቶቼ አላህእረጂምእድሜይስጣቸው
@tb463
@tb463 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሠዉየዉ ሢያምሩ
@fawzya1236
@fawzya1236 2 жыл бұрын
👍
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 2 жыл бұрын
በስጦታ ሰጣቸው ልብስግዛላቸው በወሬ አታድርቃቸው
@zaharz611
@zaharz611 2 жыл бұрын
ማሩ ቤትስራላቸው አታደናግራቸው ጥያቄው እነሱን አይመጥንም
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 2 жыл бұрын
ማሪያምን በጣም በጣም ያዝናናል so much guys pls next pls
@sebletube6489
@sebletube6489 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅህ ማሩዬ አስመስለህ መስራትህ በጣም ነው የማስገርመኝ
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 жыл бұрын
💚💛♥👍👍👍
@user-xw2hg2dr8e
@user-xw2hg2dr8e 2 жыл бұрын
ማሩ ግን መች ነው በትክክ ሲያወራ እሚታየው
@kidistabera4699
@kidistabera4699 2 жыл бұрын
አራዳነወ ባየሽወ ድግሪ የጨረሰነወ በትምርትም አድሳባ ዩንበርስቲይ ነወ የጨረሰወእኔ አቀዋለሁ የሠፈሬ ሰወነወ
@zuzutuba4436
@zuzutuba4436 2 жыл бұрын
ሠላም ጤና ለእናትና ለአባቶች 😘😘😘😘😘
@user-ij1uh1hm6v
@user-ij1uh1hm6v 2 жыл бұрын
ማሩየ እንኳን ድህና መጣክ የማሩ ቤተሰቦች ናቸወ
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 2 жыл бұрын
maru በጣም ደሃ ነው እቤት ውስጥ እንኳን መቀመጫ የለዉም ለቴሌቭዥን ፕሮግራምህ ትጠቀምበት እየተጠቀምክበት ነው.ኑሮውን የቤት እቃ በሬ ግዙለት አልጋ ለእናቱ !!!
@seidebrahim5787
@seidebrahim5787 2 жыл бұрын
ለቀረፃ ሄዶ ነውጅ እሱ የከተማ ሰው ነውኮ😅😅😅
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 2 жыл бұрын
@@seidebrahim5787 የማሩን እቤት እኮ አቀዋለሁ ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለም. እናንተ ግን ለምን አትረዱትም ? በእሱ ምክንያት ነው ይሄ ፕሮግራም ያማራው. እሱ ከእዚህ ፕሮግራም ምንም ጥቅም አያገኝም. ግን እሱን እየተጠቀምክበት ነው።
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 2 жыл бұрын
የዋህ ህዝብ ይህን ነው እምያስጨራሱት ማሩ ግና ሳይህ ነው እምስቀው
@ibsaoromia4152
@ibsaoromia4152 2 жыл бұрын
ዋዮ ማሩ ኮ ዴግ ሰው ነው ውልይ የ ኡነተኛ ባላገሩ ነው 😍😂😂
@asteralemuakele
@asteralemuakele 2 жыл бұрын
❤️
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 жыл бұрын
ጀርጀቦ አላለም 😂😂😂ማሩየ ♥♥♥
@rehmaemam571
@rehmaemam571 2 жыл бұрын
አገሬ ኑሪልኝ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
ሠላም ማሩዬ አይ አተ ጎበዝነህኮ አገባበት የለህ ክክክክ😂 አባቶቻችንናእናታችን እረጅምድሜ ከጤናጋ ይወፍቅልን ይህ የዋሁ ገበሬ የዋሁ ህዝባችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገራችንንም ሠላም ያውርድልን
@Max-qp5fe
@Max-qp5fe 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@makdasabebe709
@makdasabebe709 2 жыл бұрын
በጣምታምራላችሁ
@zabiba102
@zabiba102 2 жыл бұрын
የኔ አባቴ ጉበዝ ናቸው ማሻአላህ
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 2 жыл бұрын
ኮሜትች አትሳደቡ ለማሳቅ ነዉ ማሩ ቡዙ የሜቅ ሰዉ ነዉ
@hekmtatyby4654
@hekmtatyby4654 2 жыл бұрын
ትክክልወላሂ የተማር ብዙየሚያውቅ ወንዲማቺን ነው የገጠሩን ለመሥራትነውእንዲየሚሆነው
@agertube5294
@agertube5294 2 жыл бұрын
ዋዉ የኔ አበባት እናት ሲምሩ
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 жыл бұрын
ማሩዬ..ስወድህ..ደስ.ስትሉ
@samuelmengistu2728
@samuelmengistu2728 2 жыл бұрын
What kind of question is that ?
@madina3096
@madina3096 2 жыл бұрын
.የሸማገሌው ጠርስ መሸላህ በየለሁ
@amanuelkesete6635
@amanuelkesete6635 2 жыл бұрын
Lemindnew Film mayseraw maru
@hawaebrahim8470
@hawaebrahim8470 2 жыл бұрын
ማርየ በፈጠረህ ወረባቦ ሂድና ቤተሰቦቼን ሂድና ኢንተርቪዩ አድርግልኝ በጦርነቱ ወንድሜን ገለውብኛል ልዩ ስሙ ወረባቦ ጉቢሳ እርጎየ በር ይባላል በፈጠረህ
@user-fg7xr5he3x
@user-fg7xr5he3x 2 жыл бұрын
ሚሰኪን 😭😭😭
@user-wi7hm3hf2r
@user-wi7hm3hf2r 2 жыл бұрын
አብሽሪ የኔ ማር አላህ ይዘንለት
@hawaebrahim8470
@hawaebrahim8470 2 жыл бұрын
@@user-wi7hm3hf2r አሚን
@user-wi7hm3hf2r
@user-wi7hm3hf2r 2 жыл бұрын
@@hawaebrahim8470 ባንች ቦታ ሁኔ አሰብኩት አንችንም አላህ ሶብሩን ይስጥሽ
@hawaebrahim8470
@hawaebrahim8470 2 жыл бұрын
@@user-wi7hm3hf2r ምን ላድርግ ብለሽ ነው የኔ ውድ በስደት ላይ ሁኘወንድሜን ስስቴን እነዚህ ጭራቆች ነጠቁኝ ተቃጠልኩኝ
@user-yv5rb4ty9k
@user-yv5rb4ty9k 2 жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅።።።
@wubshetshimels4196
@wubshetshimels4196 2 жыл бұрын
ኤሪ ፖርት????????? 😍😍😍 ማሩ ተመቸኝ "እንዲህ የሚባል የለም" አለ፡፡ አይይይይይይይይይይይይ ጠያቂ . . . ኤይር ፖርት
@dessalewayaliew9584
@dessalewayaliew9584 2 жыл бұрын
Maruye zare yemeretikehu yemecheresha program bizum alsabegnm
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 2 жыл бұрын
Hulum sew yarasu yahone ewuket alew enezeh azawuntoch endat Des yelalu.
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 жыл бұрын
ዴጉ ገራገሩ የዋሁ ወገኔ እንዴነዚህ ያለዉን የዋህ ህዝብ ነዉ ይሄ በዘረኝነት የተበለ የሚያሰቃይበን ዴጉ ወሎዬ
@hayatmohammed8901
@hayatmohammed8901 2 жыл бұрын
😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-ij1uh1hm6v
@user-ij1uh1hm6v 2 жыл бұрын
እረ ማሩ መቶ ገብቷል ዋወወ😍
@wendmagegnasebe7461
@wendmagegnasebe7461 2 жыл бұрын
Gegema Teyaki new benatih
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው አቀራረባቹ ቀረፃ የምታረጉት ቦታ ግን አስተካክሉት ምነው ገጠሩ ሰው ሰልጥኖዋል እኮ ሌላው ጥሩ ነው የተሻለ አድርጉት ቢያንስ የፀዳ ቦታ ይሁን 😮😮❤👈
@maymay4847
@maymay4847 2 жыл бұрын
Le ZONE liju credit yisetew!!!! kkkkkkkk
@halimahalima6630
@halimahalima6630 2 жыл бұрын
ወይወ
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
Agere mare 😍🙏🕊️🕊️🕊️🕊️
@tube-ly7uu
@tube-ly7uu 2 жыл бұрын
አይይ አህያይቱ ቤቱም የኛ የድሮውን ቤት አስታወሰኝ
@seadatube6189
@seadatube6189 2 жыл бұрын
Rejem edme abaye emaye Questa yale getere nw hasab chenket yele hulm make allah selam yargeln hageracheg
@user-vv3dp5gq9d
@user-vv3dp5gq9d 2 жыл бұрын
ማሩ
@tewodrosdamtie5786
@tewodrosdamtie5786 2 жыл бұрын
"ስለ ግብርናው ጠይቀን እንመልሳለን" በጣም ደግ አባት! ቆይ "game zone" ለነኚህ ሰዎች ይጠየቃል? ከረ ጠያቂው ተዘጋጅተህ ወይም አውቀህ ስራ ጀምር!
@mamilatube1492
@mamilatube1492 2 жыл бұрын
ጠያቂው አልቻለበትም ምንም አልተሳካለትም
@zumbramohammed2357
@zumbramohammed2357 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😍😍😍😍
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
ደጉ ያገሬሰው ደስስትሉ እግዚያብሄር አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ደጉ ያገሬሰው የዋሁ ያገሬሰው ማሩ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂😂
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ማረየ መጣህልን🥰😃
@kidistabera4699
@kidistabera4699 2 жыл бұрын
ወይማሩ ይመችህ ደሜ ❤️❤️❤️❤️
@wuletawbekele7898
@wuletawbekele7898 2 жыл бұрын
qeshim teyaki nehh airport malet satchill
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 2 жыл бұрын
ዙሪየለ እዛዉ ተቀጂቷል🤣🤣🤣🤣
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 2 жыл бұрын
እኒኮ የሚገረመኝ የእጊሩ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጎበዝ ወላሂ
@user-cj7jw7ui1y
@user-cj7jw7ui1y Жыл бұрын
ማሩየ ስትል አደበትህ ይጣፍጣል ከወሬያችሁ የመለጠ ያተ ድምፅ ይስበኛል ይመችህ ብፈሮ
@user-cj7jw7ui1y
@user-cj7jw7ui1y Жыл бұрын
ብሮ
@beyanendris5356
@beyanendris5356 2 жыл бұрын
Lemaru yemihon teyakia alchalkem kachalk btashashel
@aliendristube9390
@aliendristube9390 2 жыл бұрын
Ye legeter sew aymetinim
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 107 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 70 МЛН
ከዘራየ እንድትቀላ ወርቁ አይተነው ዘይት ቢቀባት…
22:17
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 47 М.
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 78 М.
ማሩና ዲቦራን ጫትና ቻት ሊያጋድላቸው ነው!!
15:40
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 37 М.
አትሞክረዉ አዲስ ሙሉ ፊልም (Atimokirew) New Full Lengh Ethiopian Movie 2024
1:05:39
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 27 М.
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН