የእኛ ቀናት

  Рет қаралды 55,633

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

8 ай бұрын

#genisfamily #genetnigatu #የገኒ ሃሳብ#የገኒ ቤተሰብ

Пікірлер: 62
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f
አቤት አሰተዳደግ ደስ ስትሉ መክሊት ጀግናዬ እዴት እደምወድሽ ለወድሞችሽ ያለሽ ፍቅር ይለያል❤ ቁጭ ብሎ መነጋገር ጥሩ ነው ለሁሉም ወላጆች ቅዱስ ድምፅህ ዋው😳
@edualex846
@edualex846
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ እንዴ??ዋው ደስ ትላላቹ ግን ሁላችሁም ያላችውን ፀጋ ለመልካም ለመንፈሳዊ ነገር ለእግዚአብሔር ተጠቀሙ ድምፃችሁንም ሁሉንም ነገራችሁን❤❤❤በጣም ነው ምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😊😊ሁሉ ነገራችሁ ከእኛ ቤተሰብ ጋር ይመሳሰላል የምር ግራ ነው ሚገባኝ አንድ ነን ሁላችንም ያለን ቅርበት ምናምን ሁሉም ነገር ብቻ እኔም እናቴም አባቴም ጓደኞቼ ናቸው ወንድሞቼ ነፍስ ናቸው ለቤት አንድ ሴት ነኝ ያለን የቤተሰብ ልምድ ቅርርብ አንድ ነው እወዳችዋለሁ ገኒ family❤❤
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133
ግድስት እየወፈርሽ ነዉ 😍😍😍👌
@rfds7894
@rfds7894
የውነት ጀግና እህት እናትም መክሊትዬ በጣም ነው የምወድሽ በዛ ላይ ሲሪስነቷ ደስ ይላል ❣️❣️❣️❣️
@haregmak1519
@haregmak1519
ባቢዬ❤የኔ ማር ብቻክን መንገድ አደጋ አለው ከዴቫጋ አብራችው ውጡ ግብ ።ዴቫዬ ተረዳው❤መኪታ👏
@dasashdas4308
@dasashdas4308
ቅድስ ዘፈን ምርጫ በስአቱ ነዉ ደስ ትላላችሁ እህት ሁለተኛ እናት ናት መክሊትያ ጥሩእህት ነሽ
@user-in7pq1kq3m
@user-in7pq1kq3m
በታላቅነቷ ማክበራቸው በጣም ደስ ይላል እኔም ልክ እደዚህ ነው የሚያከብሩኝ እህቶቼ
@oumfuadtube131
@oumfuadtube131
ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618
ሴቶ ልጅ ስልጣን ትወጃለች 😂😂😂ቅዱስ ትክክል ግጥምህ ተመቸኝ😂😂😂
@user-vc7xv9if2j
@user-vc7xv9if2j
Tafach yahonachu ya gani lijoch sewedachu eko umphaaaa.....❤
@user-yl2xw4wn1u
@user-yl2xw4wn1u
ቅዱስ ደሞ ምንም ጣጣ የለውም ዘና ነው እሚል😂😂
@user-ge1xj1ob6r
@user-ge1xj1ob6r
በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከእናንተ መከባበርን የቤተሰብ ፍቅርን እንማራለን እመቤቴ ረጅም እድሜ እና ጤና ትስጣቹ❤❤❤❤
@yegudkeaymeshim9804
@yegudkeaymeshim9804
መክሊት ጀግና!!!👍
@edualex846
@edualex846
ገኒ መኪ ዴቭ ባቢ ቅዱስ Video ደሞ በምትችሉት አቅም ቶሎ ልቀቁ❤
@user-yl2xw4wn1u
@user-yl2xw4wn1u
ባቢ ሲያወራ ደስ ይለኛል ቅመም የሆነ ልጅ❤❤❤
@Ggg-gs3rs
@Ggg-gs3rs
ባቢ አደገ ማሻላህ
@ricobehailu4982
@ricobehailu4982
ስታምሩ ምርጥ ቤተሰብ
@GRu-dr8fi
@GRu-dr8fi
የኔ ማሮች ስወዳቹ እኮ😍😍😍😍
@Mittha-he3lo
@Mittha-he3lo
ዋውውው ስወዳችሁ
የእኛ ቀናት #133 ባቢን አበሳጨነዉ!...
12:48
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 56 М.
የእኛ ቀናት #190 የባቢ ውጤት ይፋ ሆነ::ተለቀቀ!
10:05
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 33 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 37 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,2 МЛН
የእኛ ቀናት #112  እናታችን ከቤት ልታባርረን ነው?
23:00
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 57 М.
የእኛ ቀናት #117  በኋላ የተከበረዉ የባቢ ልደት::
14:23
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 52 М.
የእኛ ቀናት #135 አንቺን የሆነች ሴት ልጅ ይስጥሽ!... ክፍል 2
16:42
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 56 М.
የእኛ ቀናት #38 ይህ ቀን ፕራንክ እንዲሆን ተመኘሁ!
13:12
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 85 М.
ካንሰርን በፈገግታ  አመለጥኩት። ባለ ታሪክ  ሜሮን ፈቃዱ።ክፍል 1....
35:04
የእኛ ቀናት #126  አባታችሁ በማስቲካ ነበር የሸወደኝ!
8:42
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 52 М.
የእኛ ቀናት # 111 ትአግስት በድንገት መጣች???!...
12:40
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 210 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 37 МЛН