የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 2

  Рет қаралды 296,252

Kana Television

Kana Television

4 жыл бұрын

ሎሚ የቤት ኪራይ መክፈል እንዳለባት አከራይዋ ነግራታለች፡፡ የየኛ ልጆች አርት ክለብ አዳራሽ ላይም ዘረፋ ተፅሟል፡፡ ፍቅር እና ሚኪ አንድ ላይ ሆነው ፀጋ አይታቸዋለች፡፡ይሄንን ፈተና እንዴት ይወጡት ይሆን?
የኛ ምእራፍ ሁለት ዛሬ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ ይከታተሉ፡፡ እንዳያመልጦ፡፡
Lomi’s landlady has told her to pay her rent. There has been a burglary at the art club room. Tsega saw Mikir and Fiki together.
Tune in to Yegna season 2 on today at @8:00Pm only on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Drama #Kana_Series #Original_Series #Amharic_Series #Amharic_Drama #Yegna #The_story_of_all_of_us #Teenage_Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 627
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
እስት በሎሚ ሃያት መሞት ያዘነ ማነው 😢😢😢 እኔ በጣም አዚኛለሁ
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 4 жыл бұрын
😭😭
@sabiyeambooljisaba1896
@sabiyeambooljisaba1896 4 жыл бұрын
ewenat alkesku eko
@gedamdejen2193
@gedamdejen2193 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@tamridugin4105
@tamridugin4105 4 жыл бұрын
ስላም ይብዛ ዉድ የሀገሬ ልጆች በእዉነት እኔም በጣም ነው ያዘንሁት እናት የላት ምስኪን ሎሚ ግን በጣም ጠንካር ልጅ ናት ፈጣሪ ከሷ ጋር ይሁን
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
እኔም በጣም አዝኛለሁ ፍቅራቸው ደስ ይል ነበር እውነት ሁሉ እስኪመስለኝ ድረስ
@user-mf1qw4yu1x
@user-mf1qw4yu1x 4 жыл бұрын
ሎሚ አጀቴን በላችው የኔ ምሰኪን ብቸኝነት ምን ያክል አደሚጎዳ ሁላችንም በሰደት ያለነው እናቀዋለን 😭😭
@medinafentaw1892
@medinafentaw1892 4 жыл бұрын
በጣምም ስደት ያለው ነው የምናቀው
@user-mf1qw4yu1x
@user-mf1qw4yu1x 4 жыл бұрын
medina fentaw አወ ውዴ የቀመሰነው ነው የምናቀው ጉዳቱን
@user-sv4wx5yw7h
@user-sv4wx5yw7h 4 жыл бұрын
👍👍👍
@user-mf1qw4yu1x
@user-mf1qw4yu1x 4 жыл бұрын
ዜድ ብንት የሱፍ 🌹❤👍
@samriwet4105
@samriwet4105 4 жыл бұрын
@@user-mf1qw4yu1x ልክነው የቀመሰው ነው የሚቀው
@user-re5ej4nb7b
@user-re5ej4nb7b 4 жыл бұрын
የማርያምን ስም ጠርቶ ያፈረ ማነው እንኳን አደረሳችሁ ነገ እኮ ልደታዬ ናት
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidestethiopiawt1668
@kidestethiopiawt1668 4 жыл бұрын
Amen amen amen enkoan abero adersn
@mamiteeuntue9282
@mamiteeuntue9282 4 жыл бұрын
አሜን
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 4 жыл бұрын
አሜን
@user-ms4sf4rk1t
@user-ms4sf4rk1t 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ej8st8sy5l
@user-ej8st8sy5l 4 жыл бұрын
እኔ የፍቅር ሁኔታ ያስፈራኛል የሎሚ ነገር ያሳዝነኛል የዳዊት መለወጥ አስደስቶኛል
@mesimesi7783
@mesimesi7783 4 жыл бұрын
btami leju laba waymi yhona tonkole ysaba ymslgnale
@gregbrown5554
@gregbrown5554 4 жыл бұрын
Great production! Great cast! Great episode! Can someone please send me the name of the talented actress singing at minutes 28:25 - 28:55. What is her Instagram username? I am a USA-based producer and I am interested in contacting her manager regarding an upcoming movie production. Thank you Kana Television.
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 жыл бұрын
በጣም
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
Enam
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ለሁላችንም እን ሎሚ ጓደኞች አይነት ይስጠን
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 жыл бұрын
*ውይ* #ከናቴ *በፊት* *እኔን* *ያስቀድመኝ* *አልችልም* *እኔ*
@user-qe3or8gj2h
@user-qe3or8gj2h 4 жыл бұрын
እኔንም ያስቀድመኝ እስዋን አቶ መኖር እዴት ይቻላ
@gregbrown5554
@gregbrown5554 4 жыл бұрын
Great production! Great cast! Great episode! Can someone please send me the name of the talented actress singing at minutes 28:25 - 28:55. What is her Instagram username? I am a USA-based producer and I am interested in contacting her manager regarding an upcoming movie production. Thank you Kana Television.
@alemwobe3044
@alemwobe3044 4 жыл бұрын
ቤዛ ሙልጌታ ጭንቅ የለም በጌታ ለምን እር እኔስ እናቴ በእኔ ሀዘን እድትጎዳ አልፈልግም እኔ እሷን ቁሜ አልቅሽ ባዝን እችላለው
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 4 жыл бұрын
እናም 😭😭
@cell9236
@cell9236 4 жыл бұрын
Weyine Lomiye Asazenechign Gene Tenekaranechi Bezh huneta Huna sera Tseralechi Ayizoshe Lomye E/r Agerachinene Yitebklne selamune Yawurdlne
@user-yl6op4df7d
@user-yl6op4df7d 4 жыл бұрын
እኔም ልክ እንደ ሎሚ ህይወት ነው ያለኝ አያቴ ጋር ነው ያደኩት እውነት በጣም ነው የምወዳት አላህ እድሜዋን ያርዝምልኝ
@user-ff6ot1dz9l
@user-ff6ot1dz9l 4 жыл бұрын
እኔም አያቴ ህይወቴናት ከናቴ አብልጨነው የአባቴን እናትየምወድና እድሜናጤና ይስጥልን ኡፍፍፍፍ ናፍቆት ሊደፋኝነው አይስደት
@user-ny7sw1yn9d
@user-ny7sw1yn9d 4 жыл бұрын
@@user-ff6ot1dz9l እኔም እንዳቺው ነኝ እናቴን በደንብ እንኳን አላውቃትም
@user-iw1un9kb9z
@user-iw1un9kb9z 4 жыл бұрын
የኔ ማር እኔም እዳች በጣም ነው እምወዳታ አላህ እድሚያችውን ያቆይልኝ
@seidahmed6772
@seidahmed6772 4 жыл бұрын
እኔምአያቴሁሉነገሬናት
@makitube1992
@makitube1992 4 жыл бұрын
አሚን
@user-bb1dn2vs5h
@user-bb1dn2vs5h 4 жыл бұрын
እኔ ሰዉ የለኝም ብቸኛ ነኝ የናቴን ክፉ አታሳየኝ አደራህን አላህየ
@user-me3tz8ks4k
@user-me3tz8ks4k 4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ እይዛ ሺማር
@rhmetahmed6147
@rhmetahmed6147 4 жыл бұрын
Ameennn
@sadamohamed8358
@sadamohamed8358 4 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@ummeryemtube8723
@ummeryemtube8723 4 жыл бұрын
ሺ አመት ትኑርልሺ ውዴ
@user-bb1dn2vs5h
@user-bb1dn2vs5h 4 жыл бұрын
@@ummeryemtube8723 አሜንንንን
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
*ነገ እኮ ቅድስት ልደታ ለማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ከምንም በላይ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላሙን ያውርድልን አሜን*
@ot9093
@ot9093 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dz1hw8kp3x
@user-dz1hw8kp3x 4 жыл бұрын
Amen
@kedesetmohamad7903
@kedesetmohamad7903 4 жыл бұрын
አሜን፫
@user-nu4dk2er4s
@user-nu4dk2er4s 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 жыл бұрын
አሜን
@bzuyenatua471
@bzuyenatua471 4 жыл бұрын
እናት ያላቹ ዘላለም ትኑርላቹ በሰው ሀገር ሆኜ የእናቴ ሞት ሲነገረኝ ልክ እንደ ሎሚ ነበር የሆንኩት 😭😭😭
@Love-hh8tj
@Love-hh8tj 4 жыл бұрын
አሚን አይዞሽ የኔዉዲ
@user-uz1ou5cf2i
@user-uz1ou5cf2i 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@foziguragewafozi6099
@foziguragewafozi6099 4 жыл бұрын
😭😭😭
@najatmo5853
@najatmo5853 4 жыл бұрын
አሚን አይዞሽ እህት
@user-pe6ui5gm6o
@user-pe6ui5gm6o 4 жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያገናኘን
@hikmanunye1541
@hikmanunye1541 4 жыл бұрын
በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏
@hayutoub8057
@hayutoub8057 4 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@sarawittesfaw4638
@sarawittesfaw4638 4 жыл бұрын
HikmA Nunye አሜን
@user-ft7fb2ym4o
@user-ft7fb2ym4o 4 жыл бұрын
አሜን ሁሌም ፀሎቴ ነው
@user-nu4dk2er4s
@user-nu4dk2er4s 4 жыл бұрын
ኣሜንንን
@selamkidane2372
@selamkidane2372 4 жыл бұрын
Amen yene wd lancm wdye😘
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 4 жыл бұрын
ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts) 12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
@user-qe3or8gj2h
@user-qe3or8gj2h 4 жыл бұрын
ሎሚ በጣም ታሳዝናለች እናቶቻችንን አያሳጣን
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 жыл бұрын
የኛ የሁላችንም ታርክ ምርጥ ድራማ ነው .....ቀጥሉበት ደግሞ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ስወዳችው!💚💛❤️🇨🇬
@saifalburj
@saifalburj 4 жыл бұрын
ያፃጋን ትዕግስት የሚወድ ላይክ
@user-ko2mz9vp9d
@user-ko2mz9vp9d 4 жыл бұрын
እኔ
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 4 жыл бұрын
ነገ እኮ ልደታ ማራም ናት በስደት ሆኜ ጨነቀኝ 😭😭 ልደታ ማራም ከጭቅ ታውጣሽ በሉኝ ወገኖቼ በፀሎታቹ አስቡኝ
@mamiteeuntue9282
@mamiteeuntue9282 4 жыл бұрын
ልደታ ማርያም ከጭንቀት ትገላግልሽ
@samiraamira9609
@samiraamira9609 4 жыл бұрын
Ayzosh emabeti ke chiqti tewotsh
@tigzuzu2311
@tigzuzu2311 4 жыл бұрын
Azoshi hode sedt malt kabde new lidtya hulchinenm tasbni 🙏🙏
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 4 жыл бұрын
@@tigzuzu2311Amen Amen Amrn wud 🙏🙏🙏
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 4 жыл бұрын
@@mamiteeuntue9282 አሜን አሜን አሜን እህት 🙏🙏🙏
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
የፍቅር ፍቅረኛ አልተዋጠልኝም ዱርዬ ይመስላል
@user-xb2iq9jy9u
@user-xb2iq9jy9u 4 жыл бұрын
አው ልከ ነሽ እኔም ድስ አላልኚም
@getufaysa2501
@getufaysa2501 4 жыл бұрын
Awe amlak ytebkachu
@maryameenata4793
@maryameenata4793 4 жыл бұрын
የሎሚ ብቸኝነት በጣም አስለቀሰኝ
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣችሁ ኡፍፍፍፍ ሎሚዬ እዴት እዳስለቀሰችኝ 😭😭😭😭😭 ከባድ ነው ብቸኝነት አላህዬ ከናቴ በፊት እኔን አስቀድመኝ
@user-hf6tf2gi4f
@user-hf6tf2gi4f 4 жыл бұрын
እንዴ እኔ ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ በስቱ ብሶት ችግር ሳለቅስ ዋልኩ አይኔ አበጠ ማርያምን አሁንም እዚህ የሎሚ ብቸኝነት አስለቀሰኝ
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 4 жыл бұрын
ወሩ ምን ጊዜ እንደሚሮጥ ።እየተባላን እየተፋጀን በከንቱ አለቀ ወሩ ።ፈጣሪዮ ሆይ ቀጣዩን ወር ቸር የምንሰማበት አገራችን ሰላም የምትሆንበት አድርግልን
@user-oy6go6wo8m
@user-oy6go6wo8m 4 жыл бұрын
የሎሚ አያት በሞታቸው ሎሚየን ትንሺ ይፈትናል 😢። ግን ጠንካራነትእንድትሆን ይረዳታል🙏በርቱ❤💝
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 4 жыл бұрын
ሎሚየ የኔ ቆንጆ ገና በመግቢያው አስለቀሽኝ
@user-mf1qw4yu1x
@user-mf1qw4yu1x 4 жыл бұрын
ፍቅር ቆላት በኋላ ጉዷ እዳይፈላ🤔
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነው እሄ ፍቅር ሚሉት ነገር እራሷ ላይ ቂብ እዳይል
@user-mf1qw4yu1x
@user-mf1qw4yu1x 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ትክክል ነሺ ውዴ
@user-mf1qw4yu1x
@user-mf1qw4yu1x 4 жыл бұрын
ሰአዳ ኢብራሂም 😃😃😃😃
@user-so3cz2mn6c
@user-so3cz2mn6c 4 жыл бұрын
ለፊልም ነው አሀ ክክክክ
@user-mf1qw4yu1x
@user-mf1qw4yu1x 4 жыл бұрын
እስላም ነው ህይወቴ እስላም ነው ህይወቴ እረ ፍቅር ለምትባለው ልጂ ነው ሁኔተዋ አልጣመኝም 😃😃😃 ቂን ቂን አረጓታል😂
@user-ge9hk5ig5e
@user-ge9hk5ig5e 4 жыл бұрын
ነገ እኮ ልደታ ማርያም ነው እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቻችን
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
የአለም ምርመራ የአሁን ፖሊሶችን እጥፍ በለጠቻቸው።።።
@Sasan-xc8oo
@Sasan-xc8oo 4 жыл бұрын
ውይ ለሚየ አስለቀሽኝ እምባየ መቀጣጠር አቃተኝ
@robetube2999
@robetube2999 4 жыл бұрын
ሎሚ በጣም ተሳዝንለች መልሱ 2, ትምህርቷን ላለማቁረጥ ከአሰተማሪዎቿ ጋር መንጋገር
@mangalg783
@mangalg783 4 жыл бұрын
ስላም ስላም ብለናል የኛ የሁላችን ታሪክ በቴስቦቺ ሁላችን ወዳቹሎ በርቱ በጣም ደስትላላቹ
@snnzns449
@snnzns449 4 жыл бұрын
ሰራቂው ፍቅር እና አብሯት ያለው ልጅ መሆን አለበት
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
የገጠር ልጂ ነኝ እንደኔ የገጠር ልጂ የሆነ👍👈
@meronberhan2395
@meronberhan2395 4 жыл бұрын
ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ ene nega wude
@stephaniemachriki6455
@stephaniemachriki6455 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😃😃😃😃
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 жыл бұрын
እኔ አለሁ እኔ ገጠሬ ነኝ አላዉቅም ከተማ
@mohaibnuahmed139
@mohaibnuahmed139 4 жыл бұрын
@@meronberhan2395 😂😂😂
@meronberhan2395
@meronberhan2395 4 жыл бұрын
moha ibnu ahmed neg eko alemeselm 🤪💕
@friotestory2335
@friotestory2335 3 жыл бұрын
ፈጣሬ ያፅናሽ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
ሎምዬ የኔ ጎበዝ በርቺልኝ ጠንክረሽ ትምህርትሽን ጨርሺ የሀያትሽን እልም አሳኪ ማማዬ
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 4 жыл бұрын
ሉሚ የኔ ሚስኪን እኔም ልክ እንዳቺ አያቴን አጥች በጣም ከብድኛል ውይ 😢😢😓
@hikmanunye1541
@hikmanunye1541 4 жыл бұрын
ሎሚዬ ስታሳዝን 😭
@LS-sl1nz
@LS-sl1nz 4 жыл бұрын
እኳን በሠላም መጣችሁ አለምየ ምርመራሽ ግን አሪፍ ነው ቀጥይበት
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
Betam harif new. Fikir gin akahedish harif ayidelemina wede mesimerish gibi. Alemina Tsega ayizogn eshi. Lomiye anchi yebirtu temariwoch temsalet nesh
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ወይን እማማ በጣም ነዉ ያሳዝኑኝ😢😢😢
@user-xz6fm7bv9x
@user-xz6fm7bv9x 4 жыл бұрын
እነሱ ለብራቸው ያልሆነውን እደሆነ አድርገው ያቀርባሉ አዳሜ እንባቸውን ይጨርሳሉ ኡፍፍፍፍ ማነው በሎሚ አያት ያዘነ በተረፈ ደሰ ይላል ይመቻችሁ
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 4 жыл бұрын
#ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሎሚ አሳዘነችኝ 😭😭😭😭በተረፈ አሪፍ ነው ቀጥሉበት ምርጦች 💚💛❤👈✅✅✅✅💯❤❤❤የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድድድድድድ 😍😍😍
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 4 жыл бұрын
Betam Enamsgenaln wey lomiy betam asazensheg alemiy tertesh betam adenkeshalu fikr betam debk neshe sega sewdeshe bezaly tehetnashe betrf Enamsgenaln
@Starlove-fl2yg
@Starlove-fl2yg 4 жыл бұрын
Waw God please you all! my fobriet Drama &God keep ethiopia
@user-un1ze1is4j
@user-un1ze1is4j 4 жыл бұрын
ቀጥሉበት
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ሎሚ አሳዘነችኝ ፍቅር አስፈራችኝ እኔም እንደስዋ ነበርኩ በትኩስ ፍቅር ማንንም አይስማም ከሱ በስተቀር የዳዊት ለውጥ ደስ ይላል በጣም
@samsungcell480
@samsungcell480 4 жыл бұрын
Lome konijoo ayzoshi ishiii yalifali ginii desitilalchu berutu i Love you all are...
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 жыл бұрын
ወይኔ፣ሎሚ፣አሳዘሽኝ፣በተረፈ፣በርቱ፣አሪፍ፣ነዉ፣ምርጦች
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 4 жыл бұрын
ዳዊት ለእህቱ ያለው ፍቅር ዴሥይላል መነጋገራቼው የአለም ቅልጥፍና ወዴድኩላት
@kedesetmohamad7903
@kedesetmohamad7903 4 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣቸሁ የኔምርጦች 😍😍❤❤💌💌የፈቅረመጨረሻ አይይይ ዋጋውነገረኝአለ ያገሬሰው አያያዙምአላማረኝ ሎሚየ አይዞች ግንየሎሚአያትባትሞት የበለጥያምርነበር😥😥
@wasaneasnake6600
@wasaneasnake6600 4 жыл бұрын
Sewodachu eko teg deres new I love you all
@user-in9vm9xt6m
@user-in9vm9xt6m 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@alenaasefa8255
@alenaasefa8255 4 жыл бұрын
Waw sitamr ❤ ❤❤
@galglesidetyawyedingilmari3961
@galglesidetyawyedingilmari3961 4 жыл бұрын
Enkwan dena metachu bananoche lomi yene konjo ayizosh. hulachum siwedachu 😍😍
@user-in1nk9sc6b
@user-in1nk9sc6b 4 жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ነው ሎሚ ትምህርት ላለማቋረጥ 2 መጠቀም አለባት
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 жыл бұрын
ዋውው ዛሬ 1ኛ ነኝ ዊል የኛዎች
@zxc836
@zxc836 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rozazariun5291
@rozazariun5291 4 жыл бұрын
ዋውው፣ያምራል
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ሎሚ የእውነት ባይሆንም እግዚያአብሄር ያፅናናሽ ከኔ እድሜ ተቆርጦ ለእምዬ እናቴ ይሰጣት ለጠላትም ቢሆን እናት አትሙት እንኳን ደህና መጣችሁ የዛሬዋ ልደታ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትሰውራችሁ መልካም ቀን & ሳምንት
@albadr666
@albadr666 4 жыл бұрын
ሰወዳችሁ ሎሚየ አይዞሸ ጠከራነሸ
@sisaygetent3080
@sisaygetent3080 4 жыл бұрын
ደስ ይላል
@tgwedajo4714
@tgwedajo4714 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንዴት እንደ ምወዳቹ ምን ብዬ ነገራችሁ ቃላት የለኝም በርቱልን ብቻ። 💋❤💋❤
@mediasefa2242
@mediasefa2242 4 жыл бұрын
betm arif
@sarjahkhalifa3760
@sarjahkhalifa3760 4 жыл бұрын
ሎሚየ ፍጣሪ ያጽናሽ ፍቅር ጰባይሽ በጣም ሙድ የበዛበት ነዉ አለም ሁሌም ተጨናቂ ፍሪ አቱኒ በርቱ
@user-in9vm9xt6m
@user-in9vm9xt6m 4 жыл бұрын
ዋው ልየው💃💃
@betireta192
@betireta192 4 жыл бұрын
በእውነት ሎሚ በጣም ታሳዝናለች
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 3 жыл бұрын
እእእእእ አራ የዚህች የፍቅር ነገር ምኑም አለማራኝም ቁልት አድርጎታል
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
አይ ፍቅር አስፈራኝ ልጁ የወጣትነት እድሜ አስቸጋሪነው እኔም አልፊበታለሁ ቢነግሩኝ አልሰማም ነበር
@birabirotube9191
@birabirotube9191 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ሎሚዬ የኔ እናት አስለቀሰችኚ አደራህ ፈጣሪዬ ከእናቴ በፊት አድርገኚ ---ክክክ ይች አለም ደግሞ ምድን ነው እደዝህ ጡጥ ያደረጋር ክክክ እረ ጉድ በጭፍኑ ምርመራ እመኑኚ የአርት ክለብን እቃ የወሰደው ፍቅር ጋር የሚመጣው ልጂ ነው ምኑም ደስ አይለም የሆነ ሞትቢ ነገር ነው
@chaltuchaltuchaltuchaltu4357
@chaltuchaltuchaltuchaltu4357 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@wagyewagye6424
@wagyewagye6424 4 жыл бұрын
ዉነት ሎሚ በጣም ታሳዝናለች
@jerrylove302
@jerrylove302 4 жыл бұрын
ሎሚ የሳምንቱ ሳያንሰኝ ዛሬም ታስለቅሽኛለሽ አጀቴን በላሽው አይዞሽ በርቺ
@halisho8673
@halisho8673 4 жыл бұрын
Hullum Arfii nachuu ye balxa gen lomin baxam now ye miwedati lomiyeee 😭😭😭😭
@oscarcell7668
@oscarcell7668 4 жыл бұрын
አቤት ሥታምሩ የኘወች
@dubai1813
@dubai1813 4 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣቹ ሎሚ አሳዘንሽኝ
@makiaahmad3024
@makiaahmad3024 4 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ሊይዛት ነው
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 4 жыл бұрын
የፍቅር ጓድኛ ግን አላማው ምንድን ነው ግራ ገብቶት ግራ ያጋባል ምን ሁኖ ነው
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 4 жыл бұрын
ኣለም ስታምር ጥርሰዋ ደመ ግባትዋ ወወወወወወ
@user-je7su3wi5t
@user-je7su3wi5t 4 жыл бұрын
አከራይዋ ይድፋሽ ቢቻልሽ እራስሽጋ እንደማስጠጋት ክራይ ትላለች እንዴ
@user-lz6sv2zb8w
@user-lz6sv2zb8w 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውስወዳችሁ
@abebuabera2616
@abebuabera2616 4 жыл бұрын
Woow
@yttyygggffft8193
@yttyygggffft8193 4 жыл бұрын
ቆይ ግን የሎሚ አያት የውነት ሞታ ነው በጣም ምርጥ ሤት ነበረይ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 4 жыл бұрын
ኡፍፍ ሎሚዬ የኔ ፍልቅልቅ አይዞሽ
@nurobeesawihageri7210
@nurobeesawihageri7210 4 жыл бұрын
lomi 😭 betami new yemiwedish yen keremela
@user-vt4lw8op1s
@user-vt4lw8op1s 4 жыл бұрын
እንኳዕ ብሰላም መፃኹም
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 4 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ
@smarthabeshaboy7976
@smarthabeshaboy7976 4 жыл бұрын
ውይይ ሎሚ በጣም ነው ያሳዘነቺኝ በዛላይ የአከራያዋ ጭካኔ ምናለ ትንሽ ብትታገሳት ሎሚ ፍቅር እሺ ብትይኝ እኮ እኔ አግብቼ ከብቸኚነትም ከቤት ክራይም እገላግልሽ ነበር!
@nijat886
@nijat886 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk ere tewjey
@fwzyaahfwz7426
@fwzyaahfwz7426 4 жыл бұрын
😍😍wow
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 4 жыл бұрын
ሎሚዬ አይዞሽ በርች
@user-hy8qi9ig6k
@user-hy8qi9ig6k 4 жыл бұрын
ሎሚየ ስወድሽ እኮ ማር ግን ስታዛዝኝኝ የኔልዩ
@lm6771
@lm6771 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሎሚዬ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔሥ ከናቴ ያሥቀድመኝ አሁንም ክፉዋን ያርቅልኝ
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 жыл бұрын
ሎሚየ የኔ ውድ በጣም ነው ያሳዘነችኝ እናት ክፉ አይንካት
@user-sv4wx5yw7h
@user-sv4wx5yw7h 4 жыл бұрын
ውይ ሎሚ አሳዛነችኝ
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 4 жыл бұрын
Well came blenal
@user-fy6hh9uv9n
@user-fy6hh9uv9n 3 жыл бұрын
Gin Maza Erga Yalchi Set Nat Geta Yibrkat
@yemariyamlij4617
@yemariyamlij4617 4 жыл бұрын
Enat lezelalem tinur getahoye ke enate enen askedimegn enat ato menor betam nw mikebdew
@user-nn7hb9xb3h
@user-nn7hb9xb3h 4 жыл бұрын
እነደዛሪ አልቅሸ አላውቅም 😭😭😢😢😢
@user-uj2db9mc1n
@user-uj2db9mc1n 4 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣቹ
@abayneshkassa9204
@abayneshkassa9204 4 жыл бұрын
ሎሚዬ የኔ ቆንጆ ፅናቱን ይስጥሽ
@gregbrown5554
@gregbrown5554 4 жыл бұрын
Great production! Great cast! Great episode! Can someone please send me the name of the talented actress singing at minutes 28:25 - 28:55. What is her Instagram username? I am a USA-based producer and I am interested in contacting her manager regarding an upcoming movie production. Thank you Kana Television.
@mahinahi5408
@mahinahi5408 4 жыл бұрын
Are tigbaà Alemmmmmmm+ end devad🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍
@hanitube615
@hanitube615 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ የኔዎቹ
@romanhassen4392
@romanhassen4392 4 жыл бұрын
Uufffyyyy hode basegn yesedet ye bichegnet laksoyen astawosegn😢😢😢😢😢😢
@user-vh3ie4ul8c
@user-vh3ie4ul8c 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሎሚየ
@user-gv3bw6xm3l
@user-gv3bw6xm3l 4 жыл бұрын
ወይ የኛ ሰፈር እንዳልኩ በመዳም እቤት ልሞት ነው እኮ በናታቹ
የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 3
37:23
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 4
51:23
Zur 8 Game Show 11| ዙር ፰ ጨዋታ 11[Arts TV World]
48:15
Arts Tv World
Рет қаралды 510 М.
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 15 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,3 МЛН