የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) | ክፍል 6

  Рет қаралды 200,564

Kana Television

Kana Television

4 жыл бұрын

አለም በምታዘጋጀው ዝግጅት ላይ እንደንስ የሚል ሃሳብ ሀይሌ ለዳዊት አቅርቦለታል፣ ፀጋ ደግሞ የክፍል አለቃነት ግዴታዋን መወጣት ከብዷታል፡፡
Haile suggested to Dawit they should dance on the event Alem is organizing and Tsega is having a tough time being the class monitor.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Drama #Kana_Series #Original_Series #Amharic_Series #Amharic_Drama #Yegna #The_story_of_all_of_us #Teenage_Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 414
@user-fs3mt9gw7t
@user-fs3mt9gw7t 4 жыл бұрын
ይቺ ምድር ያለ እናት ባዶነች ለእናቶቻቺን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-ph6lc9qw5o
@user-ph6lc9qw5o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እናቶቻችንን
@kadriyayasin5197
@kadriyayasin5197 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-zz8xt4ii5j
@user-zz8xt4ii5j 4 жыл бұрын
አሚን
@Aa-ek9zd
@Aa-ek9zd 4 жыл бұрын
@@kadriyayasin5197 አሚን አሚን
@lundkhwar4453
@lundkhwar4453 4 жыл бұрын
አሜን
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ያለ እናት ሂወት ባዶ ነች የእናቶቻችን እድሜ ያርዝምልን አሜን። ምን አለበት እናት ሁለት ብትሆን 😢
@user-oh3fs9xw9r
@user-oh3fs9xw9r 4 жыл бұрын
በጣም
@turineshdembo3452
@turineshdembo3452 4 жыл бұрын
amen
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 4 жыл бұрын
በጣም ሁሉ በርሱ ሆነ ከማን እንጣላለን
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
በጣም እንደ ዘመድ አዝማድ ሶስት አራት በሆነች ኡፍፍፍፍፍ
@user-iq3ke4vk8w
@user-iq3ke4vk8w 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በህይወት ላረፉትም ነፍሳቸዉን ይማርልን😭
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 4 жыл бұрын
ሎምየ አታልቅሽ አጀቴን በላሽዉ ሎምየ በእዉነት እያለቀስሁ ነው የፃፈኩልሽ ። እማየ ኑሪልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ የኔ ዉድድድድ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ለሁላችሁ ዉድ ያገሪ ልጆች እናታችሁን ያኑርላችሁ ለዘላለም 🙏🙏✞✞
@user-bn9hn1qu8w
@user-bn9hn1qu8w 4 жыл бұрын
Amen
@rayenchamoun6419
@rayenchamoun6419 4 жыл бұрын
Amen❤❤❤😘
@huhju3857
@huhju3857 4 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜን
@user-hf7jh4dh3p
@user-hf7jh4dh3p 4 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ መልካም
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 4 жыл бұрын
እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም ILove you amen amen amen
@eliana4193
@eliana4193 4 жыл бұрын
አከራይ ተብየዋ ስታስጠላ😨ጨካኝ*ዳዊት ደግሞ ያለ እድሜው አታጨናንቁት😴fkr ቆላሽ😎ሎሚዬ አይዞሽ😭
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
hhhhhh ውዴ በፍቃደኚነት ቻናሌን ጎብኚልኝ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ
@user-ww7oo2qp4g
@user-ww7oo2qp4g 4 жыл бұрын
ሎምይ አይዛሻ ሁሎም ለበጎ ነው እደኔ የሎም ህይውት የሰዘነው ለይኪ አዳረግኛ
@sosisosi7691
@sosisosi7691 4 жыл бұрын
Betam kebad new hiwot
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
ሎሚዬ አንጀቴን በላሽው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ያለ እናት አለም ጨለማናት ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው ውዷ እናቴ ኡፍፍፍፍፍ ህመም ነው
@buriteeburitee6202
@buriteeburitee6202 4 жыл бұрын
Enate uufff😢
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
@FiRiwen TAkalaY በጣም እህቴ ከፈጣሪ ቀጥሎ ምድር ላይ የመኖር ጥበብ በእናት ብቻ ነው እሷ ከሌለች ሜዳው ገደል ብርሀኑ ጨለማ ደስታው ሀዘን ሳቁ ለቅሶ ነው ምንም አይነት ነገር አያስደስትም ሺ ነገር ቢኑር እምዬ ከሌለች ባዶ ነው የባዶ ባዶ ምንም አይኑር እምዬ ብቻ ትኑር ያለ ብአለም ምርጡ ሰው ትባያለሽ የእምዬ ውለታ ተነግሮ አያልቅም ።ምንስ አቅም አለኝ ምንስ አወራለሁ የምዬን ውለታ እንደው በመገርም እጄን በአፌ እጭነዋለሁ ተውርቶ አያልቅም እናት የሆነችው እሱ ባለቤቱ የሰማይ ጌታ ነብሷን ከቅዱሳን ያኑርልኝ ጌታ አሜን አሜን አሜን ።ውድ እህቴ ያንችንም እናት ፈጣሪ ከቅዱሳን ማህበር በአብርሐም በይስሀቅ በያይቆብ ጉን በምረቱ ያሳርፍልሽ አሜን አሜን አሜን የሁላችንንም ያርፍትን እናቶቻችን ነብስ ይምርልን የምህረት አምላክ አሜን አሜን አሜን
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 3 жыл бұрын
በጣምየናትሞት ከባድነውየኔምየለይአሚንጀነትንይወፍቃቸውያረብ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
@@user-vd4wk1vm5t 💔😢😭😭አሜን ፈጣሪ በገነት (በጀነት)ያሳርፍልን አሜን
@hanicohani5658
@hanicohani5658 4 жыл бұрын
እናቴ እድሜሽ ይርዘምልኝ 😍😍😍😍
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
አሜን ውዴ በፍቃደኚነት ቻናሌን ጎብኚልኝ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ
@user-ye4ou1qv2i
@user-ye4ou1qv2i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seadamohammed4611
@seadamohammed4611 4 жыл бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ ሀይሌ የሚያስቀው
@mimilema2816
@mimilema2816 4 жыл бұрын
እኔ ክክክክክ
@affggf9426
@affggf9426 4 жыл бұрын
Me
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 4 жыл бұрын
eny degmo yasazneghal
@hiwethiwet1513
@hiwethiwet1513 4 жыл бұрын
Enem yasaznengalem yasekengalem kurret wendmen yene kechacha endesuw
@user-lp6nf2tj9f
@user-lp6nf2tj9f 4 жыл бұрын
በ ሕይወቴ እንደ ቤት አከራይ የምጠላው ነገር የለም
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 4 жыл бұрын
ብጣም
@mamomamush7997
@mamomamush7997 4 жыл бұрын
Betam
@fndrgjhd3091
@fndrgjhd3091 4 жыл бұрын
በእውነት እኔን ብታይ
@user-op1lv7cj5d
@user-op1lv7cj5d 3 жыл бұрын
የደረሰበት ብቻ ኖ የሚያቀው
@user-ct1tc2zf1q
@user-ct1tc2zf1q 4 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ደናነሽ እስኪ ላይክ በሉ 😃😃😃
@etalie4540
@etalie4540 4 жыл бұрын
ያለ እናት ህይወት በዶነት አላህ እናቶቸችን 1000000000000 የኑሪልን
@rabiaoumer828
@rabiaoumer828 Жыл бұрын
Amin
@user-ym3ko2cv9b
@user-ym3ko2cv9b Жыл бұрын
​@@rabiaoumer828ሙዚቃ
@soreti3556
@soreti3556 4 жыл бұрын
ፀጋ የተማሪዎችን ስም ዝርዝር ፅፈሽ መስጠትሽ ትክክል ነው
@user-mf1qw4yu1x
@user-mf1qw4yu1x 4 жыл бұрын
ሎሚየ የኔ ቆንጆ እኔ ልሳቀቅልሺ የእውነት ያለ እናት ሁሉም ነገረ ቦዶነው ፈጣሪ እናቶቻችን ከክፉ ይጠብቅልን በሰደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ከእናቶቻቸን ገረ ያገናኘን የነሱን ክፉ አያሰማን 🙏🙏😭😭
@umumuazyoutube6922
@umumuazyoutube6922 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
ሎሚ ፣አያትሽን ደራሲው ባይገላቸው አሪፍ ነበረ ፣ ከስርሽ ሆነው ለአቺ እና ለሌሎችም ከእናቶች ከትልልቅ ሰዎች የሚሰጠውን ምክር እየሰጡ ያስተምሩ ነበረ ፣ ደራሲው ገደላቸው ምንም ሳንረዳ ከነሱ።
@kidistyohannes3966
@kidistyohannes3966 4 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ የኔም ነው 😭 እናት ትኑር ለምን ትሙት
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
ሀይሌ ሲደሰት ማየት ደስ ይለኛል ❤❤❤
@user-mo5vk1qo9o
@user-mo5vk1qo9o 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ የሎሚ ህይወት የሳዘነው
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 4 жыл бұрын
ሎሚ ስታሳዝን እናት ለዘላለም ትኑር እናት ብረሀን ናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለእናቶቻችን አላህ ይስጥልን 😍
@user-ch1im4tl4q
@user-ch1im4tl4q 4 жыл бұрын
አሚንን ካለእናትይከብዳል
@user-xb2iq9jy9u
@user-xb2iq9jy9u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-tx1ju5wz8y
@user-tx1ju5wz8y 4 жыл бұрын
ደሞ ልጄ ትላለች አላህ ልጅ ያሳጣሽ አቦ በሂወቴ እንደክራይ ቤት የምጠላው ነገር የለም እውነት አካራያዋ ብሽቅናት😏😡
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ሎሚዬ እፍ ያልእናት ሕይውት ባዱናት እግዚአብሔር አምላክ ለእናቱቻችን እና ለአባቱቻችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፍጣሪ
@hhenan9871
@hhenan9871 4 жыл бұрын
እኔ እህታችሁ በጣም ታሚማለው እባካችሁን ዱአ አርጉልኝ እህት ወንድሞቼ እባኳችሁ
@user-lv7bu2dd2t
@user-lv7bu2dd2t 4 жыл бұрын
አላህ ይማርሺ ማሬ
@hayaalmazrooei8527
@hayaalmazrooei8527 4 жыл бұрын
አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እህት
@hhenan9871
@hhenan9871 4 жыл бұрын
አሚን እህቶቼ ለናተም ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችሃለው
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 4 жыл бұрын
እግዛቤር ይማርሽ
@elhameelhame4966
@elhameelhame4966 4 жыл бұрын
የኔውዲ ይከብዳል ያለናትቢሆንም የበርች የኔማር አሳዘሽ የውነት ብዙወች ለማይፈልጉት ነገር እሚጋለጡት ሳይወዱነው በደብሰርተሽዋል በርች ማር
@user-lp6nf2tj9f
@user-lp6nf2tj9f 4 жыл бұрын
ተፈጥሮ ተዛብታ በተራዬ አምጬ ካልወለድኩሽ በቀር በ እኔ አለም ውስጥ የፍቅርሽን መጠን የሚገልፅ ሀይል የለም እናቴ የኔ ሁሉ ነገር የኔ ብቸኛ የኔ ስደተኛ ኑሪልኝ ሰላም,ፍቅር,ጤና,እድሜ ለእናቶቻችን
@Nottingham2024
@Nottingham2024 4 жыл бұрын
ምናለ ለእናት ብቻ እስከዘላለም የምትኖርበት እድሜ ቢሰጣት አምላክ ለናቶቻችን እድሜያቸውን ያርዝምልን
@holasams8406
@holasams8406 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለውገኔ በስደትያላችሁ ውድ እህቶቸ ሰላማችሁይብዛ በያላችሁበት
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
አሜን ሠላም ለሁላችን ውዴ በፍቃደኚነት ቤተሠብ ሁኚ
@hewanyohannes6340
@hewanyohannes6340 4 жыл бұрын
Amen lehulacheneam
@user-gd3hp2mp2m
@user-gd3hp2mp2m 4 жыл бұрын
ሎሚ የኔ እናት እንኳን አንቺ እኔም አልቻልኩም በርቺ ሌላ ለየት ያለ ፊልም ለመስራት ጠንክሪ በጣም እወድሻለሁ
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
ማሬ በፍቃደኚነት ቻናሌን ጎብኚልኝ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 4 жыл бұрын
ምስከን ናት ፀጋ ሀለም ዳዊትም ሎሜ ደሞ በጣምነው የምታሳዝነው 😭 የነዳዊት አንተ እናቶች የብዙልን ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@tesfaldettesfaldetmekonen
@tesfaldettesfaldetmekonen 4 жыл бұрын
ጠንካራ ና ጎበዝ ናት ግን ገጠር ማደጓ ትንሽ ፈሪ ኣርጉዋታል ለዚ ደሞ ሽግሩን ፊት ለፊት ስትጋፈጦ ጠንካራ ትሆንለች እላለው
@kal3850
@kal3850 4 жыл бұрын
እረዥም እድሜ ለእናቶቻችን uffffff አስለቀሰችኝ የኔ ውድ😢😢
@workieworkie5332
@workieworkie5332 4 жыл бұрын
ውድ የተኋዶ ልጆች በወንድማችን አገልጋይ ብሌን ሞት ሁላችንም ልባችን ተሰብሯል ለኛም ለቤተሰቦቹም መፅናናቱን ይስጠን ይስጣቸው😭😭
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
በጣምምምም አሜን፫
@fhhggfiurer6393
@fhhggfiurer6393 4 жыл бұрын
አሜንንን 🙏🙏🙏
@fatmahali9664
@fatmahali9664 4 жыл бұрын
amen nafis yimar😭😭😭😭
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 4 жыл бұрын
Amen nabs yimar 😭😭😭😭
@buziywbuziyw4595
@buziywbuziyw4595 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን። በጣም
@mekdiimekdii270
@mekdiimekdii270 4 жыл бұрын
ሀይልዬ እኔማ ምርጥ ምርጥ ታኬታ ነው ምልክልህ ከዳይት ጋር ተጣላቹ ደሞ አያምርባችሁም
@user-kq8bh7re3r
@user-kq8bh7re3r 4 жыл бұрын
ዳዊትና ሎሚ ሰለተስማሙ ደስ ብሎኝን
@ruhamawolidu5073
@ruhamawolidu5073 4 жыл бұрын
አከራይዋ ግን እውነት እንደዚ አይነት አከራይ ካለ ቤት ያሳጣሽ ስታስጠላ ሎሚይሄ ስርተሽዋል በርቺ ሁላችሁም በርቱ አርፊ ነው።
@martabaye4431
@martabaye4431 4 жыл бұрын
አዎ በደንብ አሉ ሰው መሆናቸው የረሱ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
አለም ያበዛሽው አልመሰልሽም ጋጋኔ ወይኔ ሎሚ በለቅሶ ገደልሽኝ ሀይሌና ዳዊት ደስ ሲሉ
@kkww9937
@kkww9937 4 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ የኔ ማሮች በርቱሉን ቀጥሎበት በጣም እናመስግናችዋለን
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 4 жыл бұрын
Betam Enamsgenaln wey sega betam asazensheg fikir tececel alserashem anch zemdeshen masetkat alenbershem hayel tecel alesrahem gadegah new decemtehn new yengerh lomiye betam asazensheg ayezoshe hulum yalfal betrf Enamsgenaln
@fatumasayde1484
@fatumasayde1484 3 жыл бұрын
ወይኔ ስታሳዝን ሎሚየ አብሽሪ
@dy2142
@dy2142 4 жыл бұрын
ሀይሌ እማይረባ ጫማውን ቁጠባ ሲልፈሰፈስ ጎል ኡስገባ ዳዊት ልክ ነው በጫማ ችግር እዳይሸነፍ ብሎ ሰጠው
@user-yv1be5kl2i
@user-yv1be5kl2i 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለል ግን ቀጥሉበት
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 жыл бұрын
Happy Monday....yne miritoch inkuwan dehna metachu 💚💛❤️✔️
@mebetm8051
@mebetm8051 4 жыл бұрын
ክክክክ ምሲጊን ሀይሌ በርቱ በጣም ደስ ይላል ሎሚ አይዞሺ ሁሉም ያልፋል
@etalie4540
@etalie4540 4 жыл бұрын
ለእናቶቸችን አላህ ራጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@mahboobasharaf1999
@mahboobasharaf1999 4 жыл бұрын
እኳን በሠላም መጣቹ ምርጦች ሠላማቹ ይብዛ
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
በፍቃደኚነት ቤተሠብ እንሁን
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 4 жыл бұрын
ሎሚ በጣም ታሳዝናለች ያለ ሀገር እና ያለ እናት ህይወት ባዶ ናት
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@skalalefewuyoutube1530
@skalalefewuyoutube1530 3 жыл бұрын
እናቴ እድሜሽን አላህያርዝምልኝ፡ማን እደናት
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 4 жыл бұрын
Uuuuuffffff ሎሚ አንች ለብርሽ ነው እኔን አስለቀሽኝ ሌላው ነገር የሚያስለቅሰኝ አምሶ
@user-ec6tu2iq6d
@user-ec6tu2iq6d 4 жыл бұрын
ክክክክ ክክክክ እኮ
@dy2142
@dy2142 4 жыл бұрын
ወይኔ ሎሜ በጣም ነው ያሳዘሽኝ አይዞሽ ያልፋል
@teejaay585
@teejaay585 4 жыл бұрын
ውይ ሥወዳቹህ እግዛብሄር ይጨምርላቹህ
@user-cr4rb1wc5k
@user-cr4rb1wc5k 4 жыл бұрын
እነዚህን ልጆች ሳይ ልጅነቴ ይታወሰኛል ስወዳቸው !!!
@yeshiworktube3267
@yeshiworktube3267 4 жыл бұрын
ሀይሌንና ሀናን በጣም ነው የምወዳቸው💓 ሎሚየ የኔ እሳዛኝ አይዞሽ😥 ኮሜተሮች ሰብስክራይብ በሉኝ ውዶቸ ቤተሰብ እንሁን
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 4 жыл бұрын
Aye lejenate betam dase yemele new eko
@abeba4793
@abeba4793 4 жыл бұрын
እኔን የኔ እናት እኔ ላልቅስ እናቶቻችን ንን አንድሽ አመት ያኑርልን ለዘላለም። የኔ ውድ እናት እስከማይሽ ክፍ አይካብኝ። የኛ ወች አርፍ ትምህርት ነው በርቱ
@user-xb9js8vh6c
@user-xb9js8vh6c 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሎሚዬ የኔ ቆንጆ ስወዳቹሁ ከልቤ ነው ኑሩልኝ
@hayathayat5770
@hayathayat5770 4 жыл бұрын
አወን ደግ አረግሻቸዉ ፀጋዬ በርችልንን
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
ያለእናት ሂዎት ባዶ ነች አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን 😭😭😭 ሎምዬ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ እዲ ነው እናት ሳትኖር ሂዎት
@genetabate4779
@genetabate4779 4 жыл бұрын
Enat hulu nger nate enat kelalhe hulu nger thelma new lenatohahen erjem edma ketana ga yadelelen
@user-hb7hz8un2t
@user-hb7hz8un2t 4 жыл бұрын
ፀጋ የኔ ሚስኪን ፀባይሽን በጣም ወድጀዋለሁ ሁላችንንም ልክ እዳች መቻልን ማሰብን ይስጠን ሲቀጥል ረባሾችን ፅፋ ማጋለት አለባት ሀላፍ እደመሆና መጠን ፈተና ማስኮረጅ የለባትም ካቅሟ በላይ የሆኑትን ማጋለጥ አለባት ፎቅር ፀባይሽን አስተካክይ ሎሚየ አይዞሽ አይሌ ያላቅምህ አትጠራራ በተረፈ ሁላችሁንም እናመሰግናለን ይህን ፕሮግራም በጉጉት ጠብቄ ነው የማየው በርቱልን
@user-bv9fj5dy8h
@user-bv9fj5dy8h 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሎሚየ በጣም አስለቀሽኝ ያለእናት ሂወት ባዶ ናት እግዚአብሔር ሆይ የእናቶቻችንን እድሜ አርዝምልን አሜን ❤ሀይሌ የኔ የዋህ ስወድህ
@senait3323
@senait3323 4 жыл бұрын
አይዞሽ ህይውት እንዴናት ሳናስብ ድንገት እናጣለን😢😢😢😢
@yordanoskmariam7330
@yordanoskmariam7330 4 жыл бұрын
yene wedoch betam new weded new yemaregachu.....edeg belu
@user-bb1dn2vs5h
@user-bb1dn2vs5h 4 жыл бұрын
ጫማዉ ተመቸኝ ሀይሌ 😁😁😁 በዛ ላይ እገልሀለሁ ትላለህ ልፍስፍስ 😀😀😀
@user-nq9iw8cg8n
@user-nq9iw8cg8n 4 жыл бұрын
ኧረ ሎምየ የኔ ማር አጀቴን በላሽው እናት ለዘላለም ትኑር እፍፍፍፍፍፍ ያለ እናት ህይወት ጨለማ ነው
@lm6771
@lm6771 4 жыл бұрын
ሥወዳቹ እዳው አይዞሽ ሎምዬ የሁላችንም የናቶቻችን እድሜ ያርዝምልን ያረብ ያለናት አለም ባዶናት ወላሂ ግን ዳዊትና ሀይሌን መጣላት አልነበረባቹም ግን የእውነት መሥሎኝ ደነገጥኩ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 4 жыл бұрын
እሲኪ ማነው እንደኔ ሀናን እሚወድ ❤❤❤❤❤
@user-so3cz2mn6c
@user-so3cz2mn6c 4 жыл бұрын
በጣም እኔም አለሁ ሀኒቾ love YoU
@mobilecle3550
@mobilecle3550 4 жыл бұрын
well Yegna❤
@rhxd1246
@rhxd1246 4 жыл бұрын
ሌሚየ።አብሺሪሀይሌና።ድብ።በጣምደሥትላላችሁ
@friotestory2335
@friotestory2335 3 жыл бұрын
ዋዋዋው
@user-hf7jh4dh3p
@user-hf7jh4dh3p 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 💚❤💛
@seidgubenagubena8204
@seidgubenagubena8204 4 жыл бұрын
ፀጋ ትክክልነች ሎሚየ ስታሳዝን
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
ያለ እናት ባዶ እኮ ነው😭😭😭
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ። ውዴ በፍቃደኚነት ቻናሌን ጎብኚልኝ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
@@eyutube1977 እሺ
@heyatmuhemdi4302
@heyatmuhemdi4302 4 жыл бұрын
አጠገብህ ነበርኩ ሰምቻለሁ ተመችቶኛል ሀኒሽ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 3 жыл бұрын
ዴቭዬ ማር ስወድህ
@mohammedsulaiman4795
@mohammedsulaiman4795 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ሠላም መጣችሁልኝ
@user-zs1sr9ko2b
@user-zs1sr9ko2b 4 жыл бұрын
ሎሚ የኔ ምስኪን አዞሽ ሁሉም ያልፋል
@user-hq7wf3sf7k
@user-hq7wf3sf7k 4 жыл бұрын
ሎሚየኔማር እውነትሥታዛዝኝ አብሽሪእሽ
@simboabebe5460
@simboabebe5460 4 жыл бұрын
Ye megemera comment me negn like yegnan yemitodut 😍
@mustobintmahmed2566
@mustobintmahmed2566 4 жыл бұрын
Uuuffff lomiyee betam asazenechign😭😭😭😭😭
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 4 жыл бұрын
የሎሚ አከራይ ግን በስማም ልብ ይስጣት ።ሎምየ አይዞሽ ሞት የተፈጥሮ ህግ ነዉ አታልቅሽ ሀይሌና ዳዊት በሳቅ ነዉ ያደከሙኝ እዉነተኛ ጓደኛ የሚአደርገዉ ነገር
@zharaalshehhi8434
@zharaalshehhi8434 4 жыл бұрын
ፀጋ እረባሾችን ፅፋ ለስተማሪ መስጠት አለባት ሳፈራ አለቃነቷን መቀጠል አለባት ፀጋ በርቺ አትፍሪ
@user-nr1sy1ih8s
@user-nr1sy1ih8s 4 жыл бұрын
ውይ እናት ለዘላለም ትኑር ሎሚዬ አስለቀሽኝ
@aaliyahosman6740
@aaliyahosman6740 4 жыл бұрын
ኡኡ ፍፍፍፍፍፍ ሎሚዬ አተልቅሺ ረሴን አፈናደሽው በናዶል ተዋዶሀል
@mastewalaysheshm8975
@mastewalaysheshm8975 4 жыл бұрын
እንደ ሀይሌ ሜስቀኝ የለም አቅምሽ😂😂😂
@asmesaysewalwedm5896
@asmesaysewalwedm5896 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@medywollo8316
@medywollo8316 4 жыл бұрын
ክክክክክ ሀይሊአቅምህን።አይተህ ክክክክክ ስው ውዳለበት።እሩጫ እንድህናትጠብ ጠብ በሞት።መካከልነው ያለው እሺ ሀይሊ አሳቀኝ አመስግናለሁ ደፋ ቆራጥነው ይመቺህ።
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
ዌል ምርጦችየ
@abbhiopdrtyu7090
@abbhiopdrtyu7090 3 жыл бұрын
ሎሚየ አይዞዥ
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 4 жыл бұрын
ውይ ሎሚ እንዴት አንጀቴን በላሽኝ በእውነት አስለቀሽኝ
@banchu3147
@banchu3147 4 жыл бұрын
ሀይሌን እንደኔ የሚወደው
@lundkhwar4453
@lundkhwar4453 4 жыл бұрын
ስወዳቹ
@mihrettesfa3434
@mihrettesfa3434 4 жыл бұрын
ሎምዬ አይዞሽ እውነት እናት ለምን ትሙት ትይድ አጎብሳ ቅማል ታነሴለች በጭለማ ዳብሳ እምዬ ኑር ልን ለዘላለም
@user-ps4eo6jw1b
@user-ps4eo6jw1b 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔውድ ሎሚዬ
@mazizebra6775
@mazizebra6775 4 жыл бұрын
ሎሚዬ በጣም ነው ምታሳዝኝው በደንብ ተጫውተሽዋል
@rakitv8416
@rakitv8416 3 жыл бұрын
አየ ሀይሌ😁😁😁
@samritube2384
@samritube2384 4 жыл бұрын
Welcome
@hamidayesuf910
@hamidayesuf910 4 жыл бұрын
እረ ሀይሊ ወይኔ እብድ እንደ ወንድሜ ይመቼህ በርታ
@user-nk9rt3qf2e
@user-nk9rt3qf2e 4 жыл бұрын
ክክክክክ ሀይሌ እንዴዛሬው አስቆኝ አያውቅም እህ
@zenabmahamad5801
@zenabmahamad5801 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሎሚየ
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 4 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣቸሁ
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 4 жыл бұрын
ሎሚ አንጀቴን በላሽው አይዞሽ የምር እንባየ ነው የመጣ
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 жыл бұрын
የሎሚ አከራይ ድራማ ባይሆን ኖሮ ማጅራትሽን ማለት ነበር ቲሽ ሰው ተጨካከነ ጎበዝ አውሬ
@user-nr2vu5tk6c
@user-nr2vu5tk6c 4 жыл бұрын
ማጅራትሽን ወይኔ በሳቅቅቅቅቅቅ
@Tube-ci2xn
@Tube-ci2xn 4 жыл бұрын
ወላሂ አብሬሽ አለቀስኩ ድራማ ቢሆንም ያለ እናት አለም ጨለማ ነት
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
እጣ  ፈንታ ክፍል 33 | Eta Fenta epsiode 33
45:19
Kana Television
Рет қаралды 72 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 1
42:17
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 9
46:43
Kana Television
Рет қаралды 474 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) |  ክፍል 1
42:21
Kana Television
Рет қаралды 608 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) |ክፍል 10
50:18
Kana Television
Рет қаралды 726 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 5
41:45
Kana Television
Рет қаралды 488 М.
Yegna TV Drama: ጎረምሳው Season 1 Episode 2
45:56
Yegna
Рет қаралды 128 М.
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 28 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 20 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23