የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 13

  Рет қаралды 63,046

Yegna

Yegna

Жыл бұрын

ዳዊት ምግብ መስራቱን ይቀጥል ይሆን ወይስ ተስፋ ቆርጦ ይቀራል? ፀጋ ከጓደኞቿ ጋር ጊዜ እንዳታሳልፍ ከሙሉቀን ተፅእኖ እያጋጠማት ነው፣ እንዴት ትወጣዋለች? መልሱን ክፍል አስራ ሶስት ላይ አብረን እንመልከት።
#yegna #yegnaseason5

Пікірлер: 157
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Жыл бұрын
ፀጋ እንዳታገባ የምትሉ👍
@blenmesfin5802
@blenmesfin5802 Жыл бұрын
እኔ
@user-lw1nz7zz5q
@user-lw1nz7zz5q Жыл бұрын
ክክክክክክክ የውሻውሸት. ወላየእውነት ክክክክክክክ
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv Жыл бұрын
@@user-lw1nz7zz5q የእውነትማ 1 ልጅ አላት ለድራማው ነው እንጂ
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c Жыл бұрын
ተገበይም ዳዋትን ይሁን
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
አው እዳታገባ😂
@user-im7kx6gm5r
@user-im7kx6gm5r Жыл бұрын
ወይኔ ማነው እደኔ ቲቸርን ሚወዳት❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እኔ😂 ውይ ስወዳት
@FjFj-gf3nh
@FjFj-gf3nh Жыл бұрын
የነአለም እናት ደስትላለች 👍👍
@ssssssd8689
@ssssssd8689 Жыл бұрын
የዚች አይነት መምህር በየትምህርት ቤቱ ቢኖር ሀሪፍ ነበር
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
ፀጋ እዳታገቢው ይሂ ሰውየ ምኑም አላማረኝ😂😂😂😂😂😂
@user-di3zd8bg6p
@user-di3zd8bg6p Жыл бұрын
ክክክክክ
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv Жыл бұрын
😂😂😂
@user-nv7rj9xk5b
@user-nv7rj9xk5b Жыл бұрын
😂😂😂ውይኔ እኔም
@eremet
@eremet Жыл бұрын
እኔም😂😂😂
@halweyahalweya
@halweyahalweya Жыл бұрын
እኔም አለመረኝም በዘለይ በሰው አፍ ይዞረል
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv Жыл бұрын
የመሰረት ድምፅ ደስ ሲል 🥰🥰🥰
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዴቭ እና እናት ደስ ስትሉ የፀጋ እጩኛ ግን የተመታ ሰው ነው 😅
@user-yx9ho2qr6s
@user-yx9ho2qr6s Жыл бұрын
በጣም
@zuzubintmohammed9209
@zuzubintmohammed9209 Жыл бұрын
ፀጋ እንዳታገቢ የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ድራማ ነው የተፃፈላትን ብቻ ነው የምተውነው😊
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 Жыл бұрын
ዋዉ መምህሮ ሰወዳት እዳች አይናቶን ያብዛልንን አብራችሁ የምሰሩ አቅፍችሁ ሳሙልኝ መምህሮን
@SEn8etPlaystore-vl5cx
@SEn8etPlaystore-vl5cx Жыл бұрын
ኤጭ የፀጋ እጮኛ የተረገመ ፀጋዬ አሳዘነችኝ
@ZebibaDxb-im9nx
@ZebibaDxb-im9nx Жыл бұрын
እውነት
@zaraase663
@zaraase663 Жыл бұрын
የመሲ ባል ደስ ሲል
@user-cl1mk5wc3k
@user-cl1mk5wc3k Жыл бұрын
የመሲ ባል ነብስ አወቀ እኮ😂😂😂😂
@user-bo7ln8pn7x
@user-bo7ln8pn7x Жыл бұрын
የነ አለም እናት ደስ ስትል😊😊😊
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
የነ አለም እናት ከልቧ እናት ናት ስወዳት አባታቸው ግን የት ጠፋ❤❤❤
@user-st7wj7or9v
@user-st7wj7or9v Жыл бұрын
ወይኔ ፀጋ በአሁን ገና አሳዘንቸኝ😢
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
መምህር ስወድ ❤❤
@haenahaena4773
@haenahaena4773 Жыл бұрын
ወኔ ጸጋ ስታሳዝን
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv Жыл бұрын
በሰላማችሁ ነው ግን ይሄን ያህል ቀን እረ ተዉ ስለተወደዳችሁ ነው ❤❤❤❤
@sihamatham5698
@sihamatham5698 Жыл бұрын
Iko betam eyezegeyu eyetefu eyemetu iko nw
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv Жыл бұрын
@@sihamatham5698 በጣም እንጂ
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 Жыл бұрын
ቲቸር ህይወትን ስወዳት👌
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
ፀጋየ ይሄ ሰዉየ አላማረኝም ፈጣረ ይገላግልሺ😊
@user-xr6jq5lc1k
@user-xr6jq5lc1k Жыл бұрын
እረተዉ ድራማ መሆኑን እረሳን
@edenagabis5556
@edenagabis5556 Жыл бұрын
​@@user-xr6jq5lc1kቢሆንስ ያለውን ነገር ነው ።የሚሰራው
@nayvee6226
@nayvee6226 Жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@user-hn3uw8ui3n
@user-hn3uw8ui3n Жыл бұрын
የኔም አሰብነዉ በጉጉትነዉ ምጠብቀዉ❤❤
@kuwt7690
@kuwt7690 Жыл бұрын
ፀጋ ማግባት የለባትም😢
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Жыл бұрын
ትክቶከሯ ከቲክቶክ ራቂና ሙያ ተማሪ እሺ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-bh6yj3jq9n
@user-bh6yj3jq9n 7 ай бұрын
Awo yelbatim👍👍
@ferhiwottegenu8545
@ferhiwottegenu8545 Жыл бұрын
Betam new yemwedachew❤❤❤❤
@kelemtadesa7994
@kelemtadesa7994 Жыл бұрын
መምህሯ ደሥ ሥትል❤❤❤❤❤❤
@aryamfitsum6551
@aryamfitsum6551 Жыл бұрын
be t.r hiwet mknyat yewnet yewetat astemari bhon biye temghu😊❤❤
@enatmaryamenatmaryam9227
@enatmaryamenatmaryam9227 Жыл бұрын
ፀጋ ግን ይሄንን ሰውዬ ባታገባው ብዬ አስባለው ካሁኑ እነደዚ ከሆን በጣም ከባድ ነው👍
@noreta2439
@noreta2439 Жыл бұрын
Jabadhuu ❤
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k Жыл бұрын
አረ እቫና ሰረታኛ ሆና መጣን😂😂😂😂😂😂😂
@ya336
@ya336 Жыл бұрын
እንዴ ቆየች እኮ😊
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
አላቃት ብለን እጂ ድሮውኑ አለች አደለ😅😅😅😅
@user-ho4sb2vq8x
@user-ho4sb2vq8x Жыл бұрын
ድሮም አለች 😂😂😂😂
@user-se1im6zc7u
@user-se1im6zc7u Жыл бұрын
እረ ተው በቀን በቀን ኑኦ ስለተወደዳችሁ ነዋአ
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
በርቱአላህያግዛቹ❤❤
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ለምኑ ነው አላህ ያግዛችሁ የምትይው አረ ታው
@user-zw2jr9cg7g
@user-zw2jr9cg7g Жыл бұрын
wow👋👋👋👋
@tesfutoloro6382
@tesfutoloro6382 Жыл бұрын
Ara mindendo ehinyahil xabeqanchu baxami tenshinw beyashi qaqeqawuchun camarachu rezemi adergu erge😢😢batarfa sewdachu
@yenewubtarekegn6613
@yenewubtarekegn6613 Жыл бұрын
እንዳታገባ❤❤❤
@aluumucatiworaaarsiiloveor2810
@aluumucatiworaaarsiiloveor2810 Жыл бұрын
Welceme❤❤❤🎉
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
መምህራቸዉ ስወዳት ያንቺ አይነት መምህር ቢኖር የት በደረስኩ ነበር የጥፋቴ ተባባሪ ከመሆን ይልቅ ተቆጭ መካሪ መምህር ቢኖረኝ ዛሬ የት በደረስኩ ነበር🥺🥰
@ferhiwottegenu8545
@ferhiwottegenu8545 Жыл бұрын
1 negn setbekachew neber❤❤❤❤❤❤
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb Жыл бұрын
Nice
@girmawondimu5731
@girmawondimu5731 8 ай бұрын
መሠረትአይዞሽ😢 8:33
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 Жыл бұрын
ፀጋን አትርፏት እና ዳዊት please 😢ስታሳዝን
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ኧረ አታስፈራሩን ያልወለድነው የገጠር ልጅ ሆኖ ያልተገረዘ የለም😥😥😥😥😥
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
እኮ እያስፈራሩን እኮ ከባድ ነው
@sarasara-od9rh
@sarasara-od9rh Жыл бұрын
እኔ ራሱ😢😢😢
@user-bi5xy1uo1u
@user-bi5xy1uo1u Жыл бұрын
እኔ አለሁ አልተገረዝኩም ለምሣሌ
@sarasara-od9rh
@sarasara-od9rh Жыл бұрын
@@user-bi5xy1uo1u አብዛኞቻችን ኢትዬጲያዉያን እንደዛ ነዉ በተለይ ገጠር
@user-lt8pn7ef2g
@user-lt8pn7ef2g Жыл бұрын
አረ እኔም ተገርዣለሁ ግን ወልጃለሁ ምንም አልሆንኩም ትንሽዬ እስቲሽ ብቻ ነው ያደረጉኝ ሊያውም በአረብ አገር ቁስሌ ሳይደርቅ ደሜን እያዘራሁ ነው ወደስራ የገባሁት አሁን ልጄ 3አመቷ ሆኗታል አትፍሩ የፈጠረን ፈጣሪ የት ሄዶ እናቶቻችን እኛን ሲወልዱ ምን ሆኑ እንዲያውም አብዛኞቹ እናቶች ለሞት የሚዳረጉት በአንቡላስ እጥረት ነው ይሄ ቢስተካከልላቸው አሪፍ ነው ወደገጠራማ ላሉ እናቶች
@FjFj-gf3nh
@FjFj-gf3nh Жыл бұрын
ይሄሙሉ ቀንእሚባልሰው ሲደብር
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Жыл бұрын
❤❤❤
@amanuelg-iq4gv
@amanuelg-iq4gv Жыл бұрын
@user-lr8sy4of4h
@user-lr8sy4of4h Жыл бұрын
አይ ፀጋ እዛው ነበር በጥፊ አይኑን ማጥፋት
@user-op8mn2vz9v
@user-op8mn2vz9v Жыл бұрын
አለም እና ዳዊትን ሳይ የኔና የወንድሜን መዋዴድ በነሱ ዉስጥ ይታየኛል
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Жыл бұрын
የኛወች
@seenaakeebekii7820
@seenaakeebekii7820 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-us1pe3bn9f
@user-us1pe3bn9f Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ዳዊት ተስፋ አትቁረጥ በድራማው ብቻ ሳይሖን የእውነት ምስጊን ልጅ ይመሰለኛል ፀጋ ግን ባታገባ
@boontuu7077
@boontuu7077 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@xzet-se5pw
@xzet-se5pw 8 ай бұрын
ene hani gin yet hedew new?
@bh278
@bh278 Жыл бұрын
ወለድን ግን ማበረታታት ትክክል አይደለም በወለድ የሚመጣ ገንዘብ በረካ የለውም ወለድን ልንፀየፍ ይግባል
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰
@user-gv8bq7lv9b
@user-gv8bq7lv9b Жыл бұрын
ታግባምትማርምሁለቱንም
@maryammaryam7694
@maryammaryam7694 Жыл бұрын
ወይፀጋ እርይቅርብሽሽሽሽሽ
@bashat5742
@bashat5742 Жыл бұрын
fiqir en lomi
@mereyemmereyem310
@mereyemmereyem310 Жыл бұрын
የናተስ ከፋ ባመት አድነውደ የምትለቁት
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ፀጋ ላሽ በይ 😂
@merongezaye6014
@merongezaye6014 Жыл бұрын
Cagbach behale hulunm negr akuma yesu gerd new yemiyargat yemen temert yemen gudgna hulum yekerale menalch belugne
@eyerustesfay5476
@eyerustesfay5476 Жыл бұрын
ፀጋ ሰውየው ይቅርባት ስጀመርም አልወደድኩትም
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
ቆይ መገረዝ ይኤን ያህል ችግር ያመጣል እንዴ ?🤔
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
አጋነኑት እጂ😅😅😅😅 ሥንቱ ተገርዞ እየኖረ አደለ አሁን ሢጀመር ቀርቷል
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb Жыл бұрын
Awo wide walid sat lay batalay anchi bitgaraji inkuan ibaksh lij shin atasgarji😢
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
የተጋነነ በጣም ችግሩ መኖሩን እኔ እራሱ አላቅም ነበር
@kokokko8695
@kokokko8695 Жыл бұрын
ውላሂ እኔራሱ ተገርዣለሁ ምንም ችግር የለም
@sarasara-od9rh
@sarasara-od9rh Жыл бұрын
እጅግ በጣም የተጋነነ መሰለኝ ግን እዉነት ችግር አለዉ እኔ ባላወራዉ ይሻለኛል😢😢
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 Жыл бұрын
ይች ልጅ የቲክቶኮ ልጅ ነይ እንዴ ሰራተኛዋ
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ናት ሲሉ ሰምቻለሁ እኔ ግን ቲክቶክ የለኝም
@ghch53
@ghch53 Жыл бұрын
አዎናት
@user-dt6hy9yx4r
@user-dt6hy9yx4r Жыл бұрын
ነች ኢባና አድርቅ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
​@@user-qw4kl8wl2cአዉ ናት ግን ምን መሠለች ፊልተር የስራዉን ይስጠዉ 😂
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
@@aminanuredine4278 ክክክክክክክ ሀቂቃ ይሄ ፊልተር የሚባል ነገር በጣም ከባድ ነው ምን አለ እራሳቸውን ሁነው ቢሰሩ ይሄ አላህ የሰጠን ነው እኛ አንሰራው
@gemilediris5220
@gemilediris5220 Жыл бұрын
አታግባ
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Жыл бұрын
ጸጋ ባታገባዉ ይሄንን መላጣ ነገር ደስ ይላል እያመናጨቀ ትዳር አለ እንዴ ሆሆሆ 😅
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ፀጉር አለው እኮ ወደሗላ ሸሸ እንጂ😂😂😂
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Жыл бұрын
@@user-hx1pm4rh9n በጣም የምጠላዉ ነገር ቢኖር ጨቅጫቃ ወንድ ነዉ የምር ጸባይ ኖሮት መልክ ባይኖረዉም ደስ ይለኛል
@banciajah5454
@banciajah5454 4 ай бұрын
​@ከከuser-hx1pm4rh9n😂😂😂😂😂😂😂
@banciajah5454
@banciajah5454 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
ፀጋ ሙሉቀንን ማግባት የለባትም
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ቆይ የነ አለም አባት ጠፋ ተባሮ ቀረደ
@mekdesmekdes2596
@mekdesmekdes2596 Жыл бұрын
ግን አንድም የተዋሕዶ ልጅ የለም ባለ ማሕተብ ብፈልግ አጣሁ
@muluhat3050
@muluhat3050 Жыл бұрын
ፍቅር እና ሀና የት ሂደው ነው
@christinayosef623
@christinayosef623 Жыл бұрын
Modachu kebade nw😢 part 14
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
ለ ነው መልሱ
@soyafuad2497
@soyafuad2497 Жыл бұрын
የሀይለ እህት የት ሂዳ ነዉ
@eyerustesfay5476
@eyerustesfay5476 Жыл бұрын
የጥያቀው መልስ ለለለለ
@Bintmusatube
@Bintmusatube Жыл бұрын
ዶሮ ዶሮ እምትለው ልጅ ጥሩ ናት በርች ዶሯችን😂😂😂😂😂
@user-lj4dm4cw7h
@user-lj4dm4cw7h Жыл бұрын
ፀጋ እዳታገቢወ
@alexararsa6604
@alexararsa6604 Жыл бұрын
እነ ቆመ ትቀሪልህ😂😂😂
@gggds3377
@gggds3377 Жыл бұрын
ቀጣይ ካለ
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Жыл бұрын
ፀጋ እኔ መጀመሪያም ብዬሽ ነበር
@ayacell5823
@ayacell5823 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@edenagabis5556
@edenagabis5556 Жыл бұрын
የኔ ማር😂😂
@BasielMesfin-rj2xt
@BasielMesfin-rj2xt Жыл бұрын
Mertens filled new😂😂😂😂😂😂
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb Жыл бұрын
Tsaga koltafa😂
@berkeadugna
@berkeadugna Жыл бұрын
😂መብቶን እየተፈታተናት ነው ከዚሁ ቢያቆም ይመርጣል
@emanem5963
@emanem5963 Жыл бұрын
ሎምን አጡ የት ሂደቺ
@yusiraabdi7756
@yusiraabdi7756 Жыл бұрын
አረ ቀጣይ ክፍል
@user-lj4dm4cw7h
@user-lj4dm4cw7h Жыл бұрын
የፀጋ ባል ሲያስጠላ
@user-ym3qv4jt8y
@user-ym3qv4jt8y Жыл бұрын
ሆ የጸጋ ባል ሊሆን አይችልም
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Жыл бұрын
የፀጋ ባል ቅናታም ነዉ
@zabibamisebo
@zabibamisebo Жыл бұрын
ዳውት እድሜው 17😂🤔
@user-gb3vj8vl6d
@user-gb3vj8vl6d Жыл бұрын
ለ ነው
@skinata3299
@skinata3299 Жыл бұрын
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ኧረ አታስፈራሩኝ እኔ ተገርዣለሁ 😢😢
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
ይቅርታና እህቴዋ እደትነዉ እሚለየዉ መገረዝና አለመገረዝ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
@@xs5yd4rhgw ቤተሰብሽን ጠይቂ ሌላው ደሞ እንደት ብየ ልንገርሽ የሚታወቅበትን በዚህ ነውር ነው
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 Жыл бұрын
እኔም
@EtuGudisa
@EtuGudisa Жыл бұрын
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 53 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 21 МЛН
Betoch | “የቁርጥ ቀን ልጆች”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 366
27:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 548 М.
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Zur 8 Game Show 11| ዙር ፰ ጨዋታ 11[Arts TV World]
48:15
Arts Tv World
Рет қаралды 510 М.
(ዥዋዥዌ) ZEWAZEWE Ethiopian Drama Part 10 ወይ ቢሻን
29:06
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 139 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 24 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 28 МЛН