የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 14

  Рет қаралды 48,302

Yegna

Yegna

Жыл бұрын

ፀጋ ትምህርቷን እንድታቋርጥ ከሙሉቀን ተፅእኖ እያጋጠማት ነው፥ የምትወጣው ይመስላችኋል? የለውጥ ውድድር ቀንም እየቀረበ ነው፣ የእነአለም ዝግጅት እንዴት ይሆን? ሀይሌ ምርት ውሳኔ አድርጓል፣ ምን ይሆን? መልሱን ክፍል አስራ አራት ላይ አብረን እንመልከት።
#yegna #yegnaseason5

Пікірлер: 87
@user-cl1mk5wc3k
@user-cl1mk5wc3k Жыл бұрын
የሠሚራ ወንድም ኢብራሂም😂😂ጉበዝ ነው ለእህቱ ያለው ፍቅር💕💕💕
@user-uo7cj8fn2e
@user-uo7cj8fn2e Жыл бұрын
አይ እናት የሀይሌ እናት እዴት እዳስደሰተችኝ እናት ማለት የሂወታችን ሰንድ ናት ❤❤❤❤
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
ፀጋ ጎበዝ ካልደፈረሰ አይጠራም
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 Жыл бұрын
መምህሮን ሰወዳት❤❤❤❤❤
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl Жыл бұрын
መምህሯ ደስ ስትል😍ሁሉም መምህሮች እንደሷ መሆን ቢችሉ
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
የሰሚራን ወንድም ትንሹን በጣምምም ነው ምወድህ😘😘😘 የምር በእውነተኛው ታሪክም ለእህትህ ለቤተሰቦችህ እደዚህ መልካም ሁን🥰🥰🥰
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው የአይሌ እናት አኮራሽኝ 🤛💪ፀጋ ቆራጥ በርቺ ይሄን ማላጣ ቅናተኛ ማ እንዳታገቢ
@bolishbappi1042
@bolishbappi1042 Жыл бұрын
😂😂 እውነት በግባት የለባትም መላጣ
@user-sb8px2zh3n
@user-sb8px2zh3n Жыл бұрын
አቃጣሪ😂😂😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
@@user-sb8px2zh3n 🤣🤣🤣
@Tergumfilm5
@Tergumfilm5 Жыл бұрын
😂😂😂
@ayicheshtesfaye8325
@ayicheshtesfaye8325 Жыл бұрын
ምንም በእዉቀት በገንዘብ ብንበልጥም ወንድ ልጅ የበላይ ልዉን ይላል ጸጋ ማግባት የለባትም መጀመሪያ አላማዋ ለይ መድረስ አለባት
@nejulove
@nejulove Жыл бұрын
ድራማ ነውኮ😅😅😅😂😂😂🤔🤔አታገባም😅
@destalelago2764
@destalelago2764 Жыл бұрын
ድራማ ቢሆንም እኮ ሀገራችን ላይ ያለውን እውነታ እኮ ነው ሚያሳየን።
@haenahaena4773
@haenahaena4773 Жыл бұрын
ኧረ ደቂቃ ጨምሩበት
@biruktiyoutube7404
@biruktiyoutube7404 Жыл бұрын
ቀጥሉበት አስተማሪ ነው😊❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ውይ የደቂቃው እጥረት ሳንጀምር ነው ሚያልቀው 😂ፀጋ አሪፍ ውሳኔ ነው ጎበዝ👌👏
@mnegn9913
@mnegn9913 Жыл бұрын
ሙስሊሟ ልጅ ስትስቅ ስታምር🥰
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ውበትስ ቢሆን ወላሂ
@user-lm4xz3dl3j
@user-lm4xz3dl3j Жыл бұрын
​@@user-qw4kl8wl2cኤጭ እንግድህ እናተ ሙሥሊሞች ጭቃ ናችሁ አሁን በዚህ ሌሎቹን ያቋሸሽኩ መሥሎችሁ ነው 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
@@user-lm4xz3dl3j እኛ ሌሎቹ ያስጠላሉ አላልንም ደሞም መልክ የሚሰጠው አላህ እንጂ እኛ አይደለንም
@seaedareta8161
@seaedareta8161 Жыл бұрын
መምህሯ ተመቸቸኝ ወላሂ
@saleemaassen7129
@saleemaassen7129 Жыл бұрын
የሀይሌናት❤❤❤❤
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Жыл бұрын
ጀግና ፀጋ አታግቢ ያንን ቅናታም ሰዉየ ቀጣይ ደቂቃዉን አስረዝሙት
@jamilaetio5702
@jamilaetio5702 Жыл бұрын
ምርጥ መምህር
@user-yx9ho2qr6s
@user-yx9ho2qr6s Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
@nohadinew8959
@nohadinew8959 Жыл бұрын
አውነት ቢቻልስ ትኑር
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb Жыл бұрын
Sabaye inkuan maxash❤ biyans anchi slash fikir hana INA lomii bimaxu damo fua nabar😢😢
@AaA-lh1lt
@AaA-lh1lt Жыл бұрын
ደቂቃ ጨምሩ፣ቶሎ ቶሎልቀቁ፣የሰሚራቤተሰቦችን አታጋኑ
@Bintmusatube
@Bintmusatube Жыл бұрын
መምህሯ የኔ እናት❤❤❤❤
@Bintmusatube
@Bintmusatube Жыл бұрын
የሀይሌ እናት😢 የኔ ውድድድ❤
@jonlovbab2857
@jonlovbab2857 Жыл бұрын
ሰሚራ የቤቱ ልጅ ነች ግን ኦኦኦ
@kidanbersoma5783
@kidanbersoma5783 Жыл бұрын
Tolo tolo belulen enji
@shita4992
@shita4992 Жыл бұрын
መምህሯ ሥወዳት
@user-rj9hp8le3g
@user-rj9hp8le3g Жыл бұрын
ወይኔ ትንሿ ልጂ
@Sahra-rh3yb
@Sahra-rh3yb Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@tube896
@tube896 Жыл бұрын
ይሄ ሙሉቀን ቆይ ላግኘው ብቻ በኩርኩም ነዉ የምለው
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍❣️❣️❣️
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Жыл бұрын
የኛወች
@ShadhaHasen-mr8vt
@ShadhaHasen-mr8vt Жыл бұрын
❤❤❤
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 Жыл бұрын
የጠፉ ሰዎች እየተመለሳችሁ ነው ❤❤❤
@halweyahalweya
@halweyahalweya Жыл бұрын
ሀይሌ ነቀለ እንዴ ልብሱን መብለት ጀመረ😅😅😅😅
@saranegn2219
@saranegn2219 Жыл бұрын
@sinakebede1034
@sinakebede1034 Жыл бұрын
እነ ሎሚ የትሄደው ነው
@kidanbersoma5783
@kidanbersoma5783 Жыл бұрын
Tesedew
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
@@kidanbersoma5783 የት
@user-ek6cj4nq8h
@user-ek6cj4nq8h Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Жыл бұрын
❤😢
@user-zw2jr9cg7g
@user-zw2jr9cg7g Жыл бұрын
we need part 15 🥺🥺🥺🥺
@user-nc1vj3mo4n
@user-nc1vj3mo4n Жыл бұрын
እደኔ እናቴ ጀግና ናት የሀይል እናቴ❤❤❤❤❤
@yohanneshaile8486
@yohanneshaile8486 Жыл бұрын
ሐ ሁሉም
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 Жыл бұрын
አለም ከዝ ርዕስ ዉስጥ ዉጭ እስክ😮
@uae123ue9
@uae123ue9 Жыл бұрын
😂😂😂😂😅😅😅😅❤❤❤❤
@wudineshi
@wudineshi Жыл бұрын
ሙሉቀን አላገባም😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopiaethiopia7733
@ethiopiaethiopia7733 Жыл бұрын
sega anchi kebet
@ZawdaTamagn
@ZawdaTamagn Жыл бұрын
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Жыл бұрын
የሰምራ ወንድም አስቆኛል ኧረ ደቂቃ
@yenewubtarekegn6613
@yenewubtarekegn6613 Жыл бұрын
ደቂቃጨምሩ❤❤❤💕
@banciajah5454
@banciajah5454 4 ай бұрын
የሀይሌእናትተመቸችኝ
@madi8643
@madi8643 Жыл бұрын
የሀይሌ እናት አስለቀሰችኝ
@SsXx-wu3ev
@SsXx-wu3ev 7 ай бұрын
የሀይሌእናትወንድነሽይመችሽ
@user-vi4pq2vp8m
@user-vi4pq2vp8m Жыл бұрын
,😥😥😥😥😥😥😥
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
ሀይሌ ሲምል በሀና ሞት አል እዉንተ ሀና እህቱ ሞታነዉ እንዴ በጌታ😢😢😢😢😢
@duhdhv5260
@duhdhv5260 Жыл бұрын
ኧረ አልሞተችም በሀና ይሁንብሽ እደማለት ነው
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
@@duhdhv5260 😭😭
@agidedagne4850
@agidedagne4850 Жыл бұрын
ፀጋ በዚሁ ግፊ ይሄን ምላስ ራስ መላጣ እንዳታገቢው ከጎንሽ ነኝ ዛሬ ጀምሮ በቅናት ካበደ እጁ ያስገባሽ ጊዜማ መሰናዘሪያ ነው የሚያሳጣሽ የእሱ ገንዘብ ጥንቅር ይበል መላጣ የማይሸፍን ገንዘብ
@rahilrahel2919
@rahilrahel2919 Жыл бұрын
😂😂😂
@belayyoutub8785
@belayyoutub8785 Жыл бұрын
ግን እኮ ሙሉቀን የምር ዎዶሽ ነዉ ሶ አግቢዉ ግን የጎደኞቹን የዘቀጠ አስተሰሳብ እዳይሰማ ይመክር የኔ ሀሰብ ነዉ
@edenagabis5556
@edenagabis5556 Жыл бұрын
አበዘው እኮ ውዴ
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c Жыл бұрын
አረደዉትነዉ እምተጋበዉ ከሡጋርነዉ ደሥእሚሉ
@merdiyawunetu1482
@merdiyawunetu1482 Жыл бұрын
ይሄ ሙዝ ራስ የፀጋ እጮኛ😂😂
@banciajah5454
@banciajah5454 4 ай бұрын
😂😂😂😂ሙዝእራስ
@banciajah5454
@banciajah5454 4 ай бұрын
😂😂😂😂ሙዝእራስ
@qananiigirma751
@qananiigirma751 Жыл бұрын
Are daqiiqaa dabala❤
@nejulove
@nejulove Жыл бұрын
ጸጋ ግን ማስኪን ከዳዊይትጋ ከመጄመሪያው ከክፍል1,ጄምሮ እንዴታማችበት ነች😥😥
@zyenbe3706
@zyenbe3706 Жыл бұрын
የት/ቤቴን ሀሜት አይይይይ አስታወሺኝ
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p Жыл бұрын
አረ ደቂቂው በጣም ይደብራል ይጨመርበት ደሞ በሳምንት ቢንስ ሶስት ቀን እንኮን ልቀቁልን ቢንስ ደቂቃው አንድ ሳአት መሆን አለበት ምንድነው ቶቶክ ይመስል ማሳጠር
@tube896
@tube896 Жыл бұрын
ሀና ሎሚ ፍቅር የት ሄዱ ናፍቀውናል
@zyenbe3706
@zyenbe3706 Жыл бұрын
ሀና ፍቅር ሎሜ ለምን ከቋረጡ
@lubabaseid9897
@lubabaseid9897 Жыл бұрын
ፀጋ ማግባት የለባትም
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
የፍቅር እታ መታለች እኔ ፍቅር እኔ ሎም ሁሉም ይምጡ
@gggds3377
@gggds3377 Жыл бұрын
ደስ ሱሉ ግን ፀጋ ማግባት የለባትም ሰዉየዉ ጡሩ አደለም ደም እላማዋ መሳካት አልባት
@letshkndey
@letshkndey Жыл бұрын
እስቲ ላይክ ሳብስክራብት አሩጉኝ አዲስ ነኝ እህት ወንድሞቼይይይ😘
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 Жыл бұрын
መምህሮን ሰወዳት❤❤❤❤❤
@user-ob8tg2bv3l
@user-ob8tg2bv3l Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 90 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 32 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
Zur 8 Game Show 11| ዙር ፰ ጨዋታ 11[Arts TV World]
48:15
Arts Tv World
Рет қаралды 510 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 11 #9Gnaw Shi Part 11
25:32
EBC Entertainment
Рет қаралды 356 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "የቤት ስራ"
30:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 926 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 18 #9Gnaw Shi Part 18
27:20
EBC Entertainment
Рет қаралды 508 М.
настоящий чемпион
0:59
QorabogTV
Рет қаралды 4 МЛН
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 9 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 20 МЛН