የምሰግደው ቁም ሳጥን ከፍቼ ነበር ! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 42,168

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZfaq👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 137
@marizatube5186
@marizatube5186 Жыл бұрын
አላህየ እህቴን ሂድያ ስጥልኝ ❤. በዚህ ምድር ላይ እንደ ጤና ጣፋጭ ነገር የለም ና አላህ ጤናችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ አሚን
@vipcu4293
@vipcu4293 Жыл бұрын
Amiiiiin
@user-lj8hy5fg6h
@user-lj8hy5fg6h Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@eumantube7881
@eumantube7881 Жыл бұрын
Amiin
@Naja253
@Naja253 Жыл бұрын
አሚን
@user-rb1qy7vc6k
@user-rb1qy7vc6k Жыл бұрын
አሚን
@seadaseada3804
@seadaseada3804 Жыл бұрын
ያረብ ሁላችሁም ዱአ አርጉልኝ የህቴን ልጅ አሏህ እስልምናን እዲሰጣት የማንኝችንን ዱአ እደሚቀበል አናቅም እና ያረብ ሁሉንም ሂድያውን ይስጣቸው አንተ አይቸግርህም እጂ
@zabiba2788
@zabiba2788 Жыл бұрын
የኔ ማር አለባበሷ ራሱ ማራኪ ነው ማሻ አላህ እንኳን እህታችን ሆንሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
የድምፃችሁ መመሳሰል ማን ዘይነብ ማን እክራም እንደሆነ ለማወቅ ስራ ማቋረጥ ነበረብኝ😊 ማሻ አላህ የኛ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ
@feydumobile5411
@feydumobile5411 Жыл бұрын
enem edezaw yegetemegn
@user-gr5if9fh4s
@user-gr5if9fh4s 2 ай бұрын
😅😅😅
@MohammedJemal-vx8ln
@MohammedJemal-vx8ln Жыл бұрын
በአላህ ቤቶች ላይ የተከፈተው የማፍረስ ዘመቻ በአስቸኳይ ካልቆመ ቅንጣት ታህል ለነፍሳችን ሳንሳሳ ሚሊዮኖቹ ወንድማማቾች ለሸሂድነት እንዘጋጃለን
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Ewnet new shehid hono memot aygegnim yetadele bicha new ♥ ✨
@jemilazewdu8196
@jemilazewdu8196 Жыл бұрын
Jegnochachnn Allah ytebkln!!!!!!!
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ለሰጠን ልክ እደኔ ሰለምቴዎች በሙሉ አልሀምዱሊላህ ግን ሶፊ ድምፃቹ እኮ አድአይነት ሱበሀን አላህ የአላህ ስራ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ እስከመጨረሻው ያማረ ኑሮ ይሁንልሽ ኢክራምየ ዘይነብም የሂዳያው ሰበብ ነሽ አላህ ይጠብቃችሁ❤🎉❤
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
አህለን ሶፊ ከነ ዉድ እህታችን ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍትህ ለአላህ ቃል ቁርአናችን ፍትህ ለሙስሊሙ ኡማ የሞቱትን ወድሞቻችን አላህ ጀነትል ፌርዶስ ይወፍቃቸዉ የተመቱትንም አላህ ያሽራቸዉ የታሰሩትን ፍቱልን አብይ ፀረ ሙስሊሙ ጀሊሉ ያሳህ አተ ባዳ 😢😢
@sameraemail8019
@sameraemail8019 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመስጊዶቻችን ልባችን ደማ
@ematube9407
@ematube9407 Жыл бұрын
አህለን ሶፍዬ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv Жыл бұрын
ሳህ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመስጅቶቻችን ለሙስሊሙ ኡማ
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k Жыл бұрын
...✍ሐኪም ዘንድ እያንዳንዱን ህመምህን በዝርዝር መናገር ግድ ይልሃል ⇘ ነገር ግን አላህ ዘንድ ያ ኢላሂ… ማለቱ ብቻ ይበቃሃል ።
@Naja253
@Naja253 Жыл бұрын
አቡክና ዳዳ ለይ የተየች ልጅ ትቅራብልን በእሳት የታቀጠለችው
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 5 ай бұрын
እንኳን ድህና ምጣችሁ አህሌን ውስህለን ናፍቃችሁኝ ነብር ታሪክ ክምውድዴ የትነሳ ይማልግባብት የለኝም አይይይይይይይይይ
@user-wn7xw7tx7g
@user-wn7xw7tx7g Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ውድ እህቶቸ ዱዐ እናድርግ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያምጣል እሺ እህት
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv Жыл бұрын
በሀቅ በጣም ደስ ያለኝ ነገር መግበቱዋን ስሰማ እንጅ ❤❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 Жыл бұрын
እህታችን በኒጺጺሩ ቀጥይበት አለህ ያግራልሽ
@user-ni1mt8er4s
@user-ni1mt8er4s Жыл бұрын
በዱኒያ ብቻ ሳይሆኔ በአኼራም አላህ ባንድ ያድርጋችሁ❤❤❤
@sartt1717
@sartt1717 Жыл бұрын
አቤት ሰለምቴዋነች በለጠቻችሁ ባለባበሳ ።
@nuruabdo747
@nuruabdo747 Жыл бұрын
ሶፍያ በአላህ የተናገሩትን አንቺ አትደጋግሚው!!?
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 Жыл бұрын
😅
@munaali2129
@munaali2129 Жыл бұрын
La mabrarat nw 😊
@meryem9377
@meryem9377 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ 👍 አላህ ያጠክርሽ ❤የድምፃችሁ መመሳሰል ሱበሀን አላህ ❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
አህለን ዉዶች አላህ ይጠብቃቹ ድምፃቹ መለየት አቃተኝ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በርቱልን ምበሮች
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
እኳን ደና መጣቸሁ ፈተህ ለመስጊዶቻችን አላህ ነሰሩን ያምጣለን ያረብ
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Жыл бұрын
ያረቢ የአላህ እህቴን ሂዲያ ስጥልኝ ያረብ🤲🤲🤲🤲
@anggsgafys7535
@anggsgafys7535 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ።ጥያቄሽን ቀጥይበት ዘይነብ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን.ሶፊ
@daneetube2058
@daneetube2058 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣሽልኝ አመለጠኝ ❤❤❤ ሚያጓጓ ቦታ ላይ ነበር ያቆመችው
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ እኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት ተመለሽ ስበብ ለሆንሽላትም አላህ አጅርሽን ከፍ ያድርግልሽ
@jemilseid7385
@jemilseid7385 Жыл бұрын
Masallhe sister allhe yemrawe manme ayatmew very lucky 🍀
@abdlfatakadir7674
@abdlfatakadir7674 Жыл бұрын
ፈቲህ በገረችን ሰለም አጠን ፊትህ ለሙሱሊሙ ኡመ ሀስብ የለሀ ወንመል ወክል
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Жыл бұрын
Masha allah hitee inkon dena metashii❤❤❤
@fatoomamoosa8791
@fatoomamoosa8791 4 ай бұрын
አስ ወረ ወበ ዉዷ እህቴ ሶፊ አላህ ሙሉ አፊያ ጤና አላህ ይጨምርልሽ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ዉዴ ደስ ትያለሽ
@user-oh8qz5zl7z
@user-oh8qz5zl7z 4 ай бұрын
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረክ እራህማን
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 Жыл бұрын
masha Allah Tabarakallah ❤❤
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 Жыл бұрын
መሽአላህ ጀግናነሽ
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Жыл бұрын
ስታምር የኔቆጅ ማሻአላህ ተባርካላህ
@ibrahimmohamedali1695
@ibrahimmohamedali1695 Жыл бұрын
ماشأ الله تبارك الله وعن سهل بن سعد رضي الله عنه أن النبي صلى الله عليه وسلم قال لعلي فوالله لأن يهدي الله بك رجلا واحدا خيرلك من حمر النعم، متفق عليه
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 Жыл бұрын
አይዞሽ ያኔ ማር አለህ ይርዳሽ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv Жыл бұрын
ማሻ አለህ አለህ ይጫምሪለቹ ስታምሩ ወዉ
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q Жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@jamilamohamed1583
@jamilamohamed1583 Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ ሶፊቲ እህት አላም🌺🌺🌺💝💝💝
@marmes868
@marmes868 Жыл бұрын
Mezanawi lady MashaAllah
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አላህ የፈለገውን ይመራልአልሀምዱሊላህ ያረብ ዘይነባዬም አላህ ይጨምርልሽ ያረብ😢😢😢😢
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
ማአሻአላህ
@lubebedru6447
@lubebedru6447 Жыл бұрын
mashahala yen qonjo allah yechemrelesh
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
የኔ ማር አልሀምዱሊላህ
@haiderrahmatoo4392
@haiderrahmatoo4392 Жыл бұрын
መሻ አላህ አለህ የበርታሽ የሶፊያ ኢህቷን ትመስላለች
@ematube9407
@ematube9407 Жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነበር
@janatsaed2877
@janatsaed2877 Жыл бұрын
አህለን እኳን ደህና መጣቹህ
@mohamedjeyilu3514
@mohamedjeyilu3514 Жыл бұрын
mashaa allah
@sifankumsa7450
@sifankumsa7450 Жыл бұрын
Mashaa allah tabaraka Allah ❤️❤️❤️
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
አቤት መመሳሰል አፋችሁን በማየት ካልሆነ ማናችሁ እደሚወራ ራሱ አይለይም ድምፃችሁ አንድ ነው😅
@husenkadir3004
@husenkadir3004 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Жыл бұрын
ወላሂ አድአይነትናቸው ደሙ ሲምሩ ❤❤❤
@hawaendris7407
@hawaendris7407 Жыл бұрын
ማሻ አላሂ
@sekinazidan1611
@sekinazidan1611 Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته سوفي ❤❤❤ Mashaa Tabaraka dasi yolalil
@user-lj8hy5fg6h
@user-lj8hy5fg6h Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@madena1330
@madena1330 Ай бұрын
ማሻ አላህ ድምፆቸው አንድ
@user-ew8ke6ie5w
@user-ew8ke6ie5w Жыл бұрын
Mashalah
@AliAhmed-rs1kb
@AliAhmed-rs1kb Жыл бұрын
Allaahu Akbar Masha Allaah Alhamdulillaahi
@hayatr-sp4or8tg2c
@hayatr-sp4or8tg2c 3 ай бұрын
Mashallah
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
መሻአላህ መሻአላህ
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
አሚን
@hayaatiitube5507
@hayaatiitube5507 4 ай бұрын
Mashallaah ❤❤❤❤
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ የኔ ምንገድ
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 Жыл бұрын
ፍትህ፣ፍትህ፣ሉመስኪዶች
@habibimushavhi1065
@habibimushavhi1065 Жыл бұрын
masha.allha.
@husenkadir3004
@husenkadir3004 Жыл бұрын
Alhamdulillah, she the chosen one...
@user-cb8hc3nl2e
@user-cb8hc3nl2e Жыл бұрын
Masha allha❤❤❤❤
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ አክበር 😢😢😢😢
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
ዘይነብ እና ሶፊያ ይመሳሰላሉ
@daneetube2058
@daneetube2058 Жыл бұрын
ስኳር ያዛት😂😂😂
@sololiyaambo941
@sololiyaambo941 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሙሰሊሙ ኡማችን ለ ሀይማኖታቸው ሲሉ ለተሰውት አላህ ጀነተል ፈርዶሰ ይወፍቃቸው ለተጎዱትም አላህ ዳበሰ አድርጎ ፈውሱን ይሰጣቸው ። እሸ አላህ እንደ ተለመደው ድል እናደርጋለን እሰልምናን እና ሙሰሊምን ነክቶ እንኳን መኖር በሰላም እንቅልፉን ተኝቶ ያደረ የለም። ከድሮ ታሪካችን ብቻ ሳይሆን ከትላንትናዋ ወያኔ መማር ይችላሉ።
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 Жыл бұрын
በአሁን ሰአት ምን እዴ ሜበር
@saeed8186
@saeed8186 Ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Badii namni yaadee cuftinuu Fayyaarraa ni beekamaa Garuu Eegumsii ittisaa difficult
@HikmaHussein-to9ip
@HikmaHussein-to9ip Жыл бұрын
ምሠሪው በጣም ጥሩ ነው አለባበስሽ ግን ሳቢ ነው ሶፊ አወድሻለሁ
@foziyamudesir6298
@foziyamudesir6298 Жыл бұрын
እህቴ እህቴ ስትል ሶፊን መስሎኝ ነበር አልሰለመችም ስትል ተስፋ ቆረጥኩ ወይ መመሳሰል ያአላህ በድምፅም በመልክም
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Жыл бұрын
ወላሂ ምን አይነት ጀግንነት ነው ወላሂ በራስሽ ያለሽ በራስ መተማመን ወላሂ ምርፅየ ብየሻለሁ
@sadiyamultimediasadiya8513
@sadiyamultimediasadiya8513 Жыл бұрын
please ande wundemachine ale aselalemu ejige gerami please selku aleye betawarute ena betaqerbute
@mohammedyasin5973
@mohammedyasin5973 Жыл бұрын
ሶፊ እባክሽ ለእንግዶችሽ የበለጠውን ተራ ስጫቸው። ይቅርታ
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot Жыл бұрын
እኔኮ ማንኛችሁ እንደምታወሩ ግራ ገባኝ ከጆሮየላይ አስሬ ስልኬን ስሰማ ድምፃችሁ ግራ እያጋባኝ ነዉዉ
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q Жыл бұрын
ድምፃቼችሁ በጣም ይመሳሰላል ከሶፊጋ
@kedrubinawa9280
@kedrubinawa9280 Жыл бұрын
I feel the same way
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Жыл бұрын
ዘመድናችሁእደ ሶፊየ ድምፃችሁ አደነው ሶስታችሁመ ምንጉድነው
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Жыл бұрын
❤❤
@user-xd7cq5qh6v
@user-xd7cq5qh6v Жыл бұрын
❤❤❤
@user-fp9kb9gu1c
@user-fp9kb9gu1c Жыл бұрын
🌺🌺🌺
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 10 ай бұрын
በአላሕ የሶፍ ድምፅ ሚመሥለው መልኳንም ድረስ
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Жыл бұрын
ፍትህህህህህህህህህህ ለሀገራችን ሰላም
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Mandisni mana barnootaa Mana amantii diiguu soba Hello Yenemenged daily recipe from government ifaa harkiis aswrwb Qalamni
@mereere5285
@mereere5285 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን ፍትህ
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Жыл бұрын
ፍትህህህህህህህ ለመጅልሳችንንንን
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Wal'ansaa dhugaa dhibeen wal'ansaa economy wal dhageeffachuun riqicha barnootaa deemsis hiyyummaa federal communications commission
@zahraza1791
@zahraza1791 Жыл бұрын
الحمد لله على نعمة الإسلام
@kubraa1038
@kubraa1038 Жыл бұрын
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@AhmedAbdurahmen
@AhmedAbdurahmen 11 ай бұрын
Aaaaaamiiiiiiin Aaaaaamiiiiiiin
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Жыл бұрын
ፍትህህህህህህህህህህህ
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Жыл бұрын
ፍትህህህህህህህህህህህህ
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Жыл бұрын
ፍትህህህህህህህህህህ
@zamzameth742
@zamzameth742 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስድቾቻችን. አላህ ሆይ. አገራችንን ሰላም አድርግልን ያርብ
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4,9 МЛН
ጣፋጭ ዳእዋ
9:27
ሀዬ tube
Рет қаралды 2 М.
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 24 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 7 МЛН