No video

የቅቤ ቅመሞችና ንጥር ቅቤ(Ethiopian butter spices)

  Рет қаралды 158,759

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Күн бұрын

ቅመሞች፣ኮሰረት፣ በሶብላ ኮረሪማ ነጭና ጥቁር አዝሙድ፣

Пікірлер: 167
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
ሰላም እንደምናችሁ ባለፈው ቪዲዮ የተነጎረው ቅቤ ዛሬ ተነጥሮአል ቅቤ የምትወዱ ላይክ አርጉ። ለቻናሌ ተከታታዮች በሙሉ ስለምትአበረታቱኝ አመሠግናለሁ
@Adme1244
@Adme1244 4 жыл бұрын
የባለሙያ ባለሙያ ነሺ እርጋ ያልሺ ስታስርጂ መሺአላህ ብያለው እስኪ ሁለቱንም ቅቤ ለማነጠር እሞክራለሁ እንዳንቺ እንኳን ባይሆንም
@sasaa6587
@sasaa6587 4 жыл бұрын
እህት እናመሰግናለን ፈልጌሽ ነበር በዝህ ስልክ አናግሪኝ ከይቅርታ ጋር 966507623257 በዝህ ስልክ እህት
@yegeltube8294
@yegeltube8294 3 жыл бұрын
ዛሬ ነው ቤትሽን ያየሁት እጅሽ ይባረክ እህቴ እና ቅቤ አነጣጠርሽ እና ቅመምሽ ጥሩ ነው ዋውው ባለ ሙያ ነሽ
@user-mv4lf9tk8e
@user-mv4lf9tk8e 3 жыл бұрын
እኔ ምልሽ ቅቤውን በምን አሽተሽ ነው ፊርጅ የጨመርሽው መጀመሪያ
@tsehaiabreham3432
@tsehaiabreham3432 3 жыл бұрын
ዜድ ከምር ባለሙያና ፅድት ያልሽ ካንቺ ብዙነገር ተምሬአለው ተባረኪ አቦ
@hailesilase
@hailesilase 2 жыл бұрын
ከችሎታሽ ባሻገር የማስረዳት ችሎታሽ ደስ ከሚል ለዛ ጋር , እናመሰግናለን
@EferataEshetu
@EferataEshetu 13 күн бұрын
Waw ejishi ybarek enamesgnalen berchi
@user-tg4qw1yt8s
@user-tg4qw1yt8s 4 жыл бұрын
ቅመሞችን በሳውድ ብትገልጭልን ጥሩ ነው እናም በጥም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@kamelajamal4206
@kamelajamal4206 3 жыл бұрын
አበሸ ሱቅ አለ
@fkertube3593
@fkertube3593 2 жыл бұрын
ሀንዬ ደምርኝ በመልካነት
@chhd5437
@chhd5437 Жыл бұрын
ሀበሻ ሱቅ አሉ ሁሉም በዛው በቆንቆሺ
@hhaa44473
@hhaa44473 Жыл бұрын
አጣር ሲቴጅ ተደርድረዉ ታገኛችዋለሽ
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 3 ай бұрын
​@@chhd5437ንገሩኝሲ ወዶቸ ኮሰረትምድነዉ ከሴነዉደ❤❤❤
@LubeahabeshawitLubea
@LubeahabeshawitLubea 6 ай бұрын
እናመሰግናለን የማስርዳት ችሎታሽ ዋው
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ዜድ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እናት ጥያቄ አለኝ በክትፎዉና ለገፎ ያልሽዉ ነጭ አዝሙድ ከርድ ቀላክለሽ ነዉ የጨመርሽዉ ወይስ አይኔ ነዉ መልሺልኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Thank you my dear
@yemamahmedyoutbchnal4677
@yemamahmedyoutbchnal4677 Жыл бұрын
ማሻአላህ እስኪ ባረበኛ ንገሩኝ ስማቸውን ቅመሞቹን
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን በመጀመሪያ ቅቤዉን በምን አይነት ቅሞች አይተሽ እዳቀመጥሽ ለስንት ቀን እደቆዬ ብትገልጽልኝ የተሻለ ይሆን ነበር።
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
yene konijo ijshi yibareki bexami desi yilali aseraru
@meramamehamed2500
@meramamehamed2500 4 жыл бұрын
ዋውሙያብሎዝም
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ እናት! አሁን እንግዲ ወደ ስራ ልግባ
@najbaethopia8568
@najbaethopia8568 4 жыл бұрын
እሕቴ መጣም ምርጥ ነው አላሕ ይስጥልን አላሕ ካለ በስግተት መልስ አዘጋጃለሁ
@mimochahin1335
@mimochahin1335 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-ud1qr3rc3e
@user-ud1qr3rc3e 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው ዛሬ እሰራዋለሁ
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s 4 жыл бұрын
ሰራሽው ወይ እንደት ነው አሪፍ ነው?
@user-fm6my4yk9o
@user-fm6my4yk9o 4 жыл бұрын
ቅቤውን ፊርጅ ከማስገባትሽ በፊት ምድነው ያረግሽው በምድን ቅመም ነው የጨመርሽው
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 Жыл бұрын
እናመስግናለን
@Jesusismysaviourended
@Jesusismysaviourended 4 жыл бұрын
Thank you for sharing this!!! Can you tell me which butter is good to buy?
@hawabintbaba144
@hawabintbaba144 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ባለ ሙያ ነሽ ማሻ አላህ
@user-ei3es3uv2p
@user-ei3es3uv2p 4 жыл бұрын
Endzih besedat serchew setem 👍👍👍
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ስጋ መጥበሺው አይገባም ማለትነው እማ?❤❤❤በጣም ደስ ይላል ብሉኝ ብሉኝ ይላል እናመሰግናለን
@MuluneshAyichew
@MuluneshAyichew 4 ай бұрын
ቅመም አንሶት እንደገና ጨምሬ ላንተክትከ? የኔ ዉድ
@amobeintkaderamobeintkader1246
@amobeintkaderamobeintkader1246 3 жыл бұрын
Betam konjo new basobila ena koseret ba arabigna simu mindenw are shuk balugn
@abeltefera4658
@abeltefera4658 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tigisttadesse2922
@tigisttadesse2922 3 жыл бұрын
Yetenetere kibe wuha kalinekaw beker aybelashim yene wud.ena firig wusit ayikemetim.wiha keneka gin yibelashal
@kanafikir2184
@kanafikir2184 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@lanat3675
@lanat3675 4 жыл бұрын
Can you please do an English subtitles
@mahiderLijalem-qr9yz
@mahiderLijalem-qr9yz Жыл бұрын
እንዴት ነሽ ባለሙያዋ እህቴ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ መጀመሪያ ፍሪጅ ውስጥ ስታስገቢው ቅቤውን በምን አይነት ቅመም ነው ያሸሽው?አመሰግናለሁ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በኮሰረትና በአብሽ ነው ያሸሁት
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 Жыл бұрын
​@@zedhabeshafood2518 አብሽ ያገራችንን ነው ጥሬውን
@mahiderLijalem-qr9yz
@mahiderLijalem-qr9yz Жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 በጣም ሱስ እሚያሲዝ ቅቤ ሆነልኝ አመሰግንሻለሁ።ብዙ ነገር እንደምማርብሽ እርግጠኛ ነኝ።በርችልኝ የኔ እህት
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 3 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርት ባይገባ ይሻላል፡፡
@user-ii1sm3tw2d
@user-ii1sm3tw2d 3 жыл бұрын
ኮረሪማ ጥቁር አዝሙድ ዝቃቅቤ ነጭ አዝሙድ እርድ ነጭ ሽንኩረት ዝጅቢል
@user-iv6xm7lb6s
@user-iv6xm7lb6s 2 жыл бұрын
ዘቃቅቤ ምንድነውበአረበኛ
@user-nh6bp7bm2l
@user-nh6bp7bm2l 9 ай бұрын
Erejm edme ketena gar allah ystot
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 4 жыл бұрын
ዜድዬ እጅሽ ቁርጥማትአይንካው ግን በክትፎውን ቂቤ ነጭ ቅመምና ጥቁር ቅመም አብሮ የተፈጨ ይገባበታል እማዬ ስታነጥር አስታውሳለው እማዬ በቂቤ አትታማም የትቦታ የተስካር የማህበር ለሰርግ ይዛ የምትወስደው ቂቤ የብርዙ ቅቤ ተብሎ ነበር ሚለየው ከተሰበሰቡ ቂቤዎች በደንብ የተነጠረ ቂቤ ድርቅ ብሎ አይረጋም ቅልጥልጥ ይላል
@umdode7879
@umdode7879 4 жыл бұрын
ጥቁር አዝሙድ እና ነጭ አዝሙዱ እሱ ነው
@jemilaawolyrga2952
@jemilaawolyrga2952 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ባለሙያ ነሺ እጁሺ ይባረክ
@azizaali6446
@azizaali6446 2 жыл бұрын
ማሻእላህ
@GgHh-qn4qg
@GgHh-qn4qg 3 ай бұрын
የኔእናት እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Lij.Tatu3
@Lij.Tatu3 3 жыл бұрын
እስኪ ባረበኛ የሁሉንም ስም ንገሪን እህት ካየሽው እዳታልፊኝ
@HcHc-yk8su
@HcHc-yk8su 8 ай бұрын
ኮሠረት. ኮረሬማ. ነጭ. አዝሙድ. ወሶ ቢላ. ነጭ ሽኩርት ዝጅብል. ጥቁር. አዝሙድ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ባለሞያ ነሽ እኮ ስወድሽ እኮ በርቺ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
*thanka sweet*
@Night-Furry19
@Night-Furry19 4 жыл бұрын
nice video friend!
@user-ei3es3uv2p
@user-ei3es3uv2p 4 жыл бұрын
Egesh yebarek💪
@user-lo6gy5cc1e
@user-lo6gy5cc1e Ай бұрын
Www😍😍
@SamsungA34-fw8ly
@SamsungA34-fw8ly 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ
@user-ei3es3uv2p
@user-ei3es3uv2p 4 жыл бұрын
Gobez edme yestesh
@user-ei3es3uv2p
@user-ei3es3uv2p 4 жыл бұрын
1000 likee beset estesh neber Tebarek
@keraTf
@keraTf 4 жыл бұрын
Thank u. Well explained.
@genetmebrahtu-yv6ud
@genetmebrahtu-yv6ud 7 ай бұрын
Abish aydergem enat?
@altoupa1174
@altoupa1174 3 жыл бұрын
ዜድ ሰላም ላንች ይሁን ኮሰረት በአረበኛ ምንድን ነዉ መልሽልኝ
@zizitino6301
@zizitino6301 4 жыл бұрын
koserte enna besobela yete yegegnale ke abesha store wechi?
@hawaseid9393
@hawaseid9393 4 жыл бұрын
ያምራል 👍
@NaniNani-tv2rg
@NaniNani-tv2rg 4 жыл бұрын
ዋዉ
@user-iv6xm7lb6s
@user-iv6xm7lb6s 2 жыл бұрын
ኮሠራቱ ምንድነው በአረበኛ
@user-wf5xx1xt9f
@user-wf5xx1xt9f Жыл бұрын
👍👍
@user-md7db7bs4x
@user-md7db7bs4x 4 жыл бұрын
እህት ለምን ጥያቄ አመልሺም ኮሰረት ምንድነው ንገሪኝ በአረበኛ
@meramamehamed2500
@meramamehamed2500 4 жыл бұрын
ከሴ ቅጠል ነው እህት
@liduberhe1164
@liduberhe1164 4 жыл бұрын
Tebarki
@messeret911
@messeret911 4 жыл бұрын
Thankyou 👌👌👌😘
@user-st6dg1sd3w
@user-st6dg1sd3w 8 ай бұрын
Baa mnadnew miteshew
@user-ei3es3uv2p
@user-ei3es3uv2p 4 жыл бұрын
Ergetegha negh betam yemitem kebe
@liduberhe1164
@liduberhe1164 4 жыл бұрын
besobila ena koseret arib hgr ale ende pls simun metawku
@yodityifru4639
@yodityifru4639 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህት.
@maryd2715
@maryd2715 3 жыл бұрын
ለዚህ ቪዲዮ አመሰግናለሁ! ይህንን ቅቤ ለፀጉራችን ልንጠቀምበት እንችላለን? እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን ፀጉሬን ውስጥ ቅቤን ተጠቅሜ አላደኩም እናም ይህንን የምግብ አሰራር ለፀጉር መጠቀም እችል እንደሆነ ለማወቅ ጓጉቼ ነበር ፡፡ እባክዎን መልሰው ይመልሱ!
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 3 жыл бұрын
@keepright5232
@keepright5232 2 жыл бұрын
Yetegawen tseguer new mekebat yeflgshew? Mech endaymetach.
@mamidecor4478
@mamidecor4478 4 жыл бұрын
Amesegnalu zed emokerwalu
@jyearsiilij7076
@jyearsiilij7076 4 жыл бұрын
Thkyou sister
@ranaheart9126
@ranaheart9126 4 жыл бұрын
Thanks
@user-bk7hy2xs8h
@user-bk7hy2xs8h 2 жыл бұрын
ኮሠረት ባረበኛ ምንድን ነው ሥሙ
@user-dm1rh5iz1l
@user-dm1rh5iz1l 2 жыл бұрын
አሺተሺ ያስቀመሺው ቅመሙን ብትነግሪን
@hawamohammed5391
@hawamohammed5391 4 жыл бұрын
ኮሰርት እና በሶ ብላ አልገባኝም።በአማርኛ ነገሪኝ
@selammekuriya9685
@selammekuriya9685 4 жыл бұрын
በአማርኛ ስሙ ነው ኮሰረት በሶ ብላ
@aaabaaab5553
@aaabaaab5553 4 жыл бұрын
በሶ ብላ ማለት ዝቃቅቤ ነው ኮሰረት አላቅም
@amsalwassu5607
@amsalwassu5607 3 жыл бұрын
amharic semu nwe
@user-gt8gt1sk7t
@user-gt8gt1sk7t 7 ай бұрын
የቅመሙን ስም ባረብኛ እምታውቁ እስኪ ንገሩኝ
@user-xc9gc5ux2g
@user-xc9gc5ux2g Жыл бұрын
ምድን ነው ኮሰርት
@pantakhankhan1590
@pantakhankhan1590 4 жыл бұрын
rosemery ayasfelgm ende?
@samyon99d46
@samyon99d46 4 жыл бұрын
Nech kemem ..Erde ena nech azemud new wey?
@gfrgg5034
@gfrgg5034 4 жыл бұрын
ኮሰረት ምንድነው? ??
@user-xg1tq4ve5m
@user-xg1tq4ve5m 4 жыл бұрын
ዝቅልቅቤስ አይደረግበትምዴ
@guy7911
@guy7911 Жыл бұрын
አበሽአይ ግባም ንዴየገፍቂብ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ዜድዬ ሠላም ነሽ ተጠፍፍን
@gshyeue6533
@gshyeue6533 3 жыл бұрын
ሀመጀመረያዉ አሳይን
@hannaabebe2968
@hannaabebe2968 2 жыл бұрын
አመሰግናለው
@user-ib8jo2xn4i
@user-ib8jo2xn4i 4 жыл бұрын
የሁሉንም ስሞች በአረበኛ ንገሩኝ
@hhaa44473
@hhaa44473 Жыл бұрын
ሀበሻ ሱቅ ታገኛቸዋለሽ
@user-ei9ym3km5o
@user-ei9ym3km5o 4 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይረ ጨንቆኝ ነበረ ቅቤ ማንጠረ አልችሌም ነበረ
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
በርቺ ❤ ደምሩኝ እመልሳለሁ❤
@user-rk7df4mh7e
@user-rk7df4mh7e 4 жыл бұрын
ኮሰርትምንድነውባርበኛ
@mahubetube6317
@mahubetube6317 4 жыл бұрын
ከሲ
@zelalemleul8678
@zelalemleul8678 4 жыл бұрын
@@mahubetube6317 ከሴ እና ኮሰረት ይለያያሉ፡፡ በደምብ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ ከሴ ለምግብነት አይሆንም፡፡
@eyaruskabtamu4802
@eyaruskabtamu4802 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታቸን baxam ቆንጆ ነው በርች
@mametube793
@mametube793 4 жыл бұрын
Waw betam arif new Enamesegnalenn
@havamoges3166
@havamoges3166 3 жыл бұрын
ክሠርት ምልት ምን ድንው ብዩትፕውም አምርኝ😏
@fufcjfudgcfi5479
@fufcjfudgcfi5479 2 жыл бұрын
ክሠርት ማለት ምን ድንዉ ላልሽዉ ከሴ ነዉ
@አሊያ
@አሊያ Жыл бұрын
ኮሰረት ብለው ከሴ ይሸጣሉ አዲሳባ
@user-xc9gc5ux2g
@user-xc9gc5ux2g Жыл бұрын
የሚማሰለው አደየ ብቻ ነው እኔ የማቀው
@martatirooq1012
@martatirooq1012 4 жыл бұрын
እስከዛሬሳላይበመቆየቴተቆጨሁቆጆባለሞያ
@Adme1244
@Adme1244 4 жыл бұрын
ትስለሚ
@helenabese7363
@helenabese7363 4 жыл бұрын
ስላምእህትበረችበካመታበላክ
@meazamekonnen8776
@meazamekonnen8776 4 жыл бұрын
Balhmuy.
@geberyesmimi1473
@geberyesmimi1473 4 жыл бұрын
Zedye enamsgenaln
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 4 жыл бұрын
ሴት ወይዘሮ እኮ ነሽ ዜድዬ ስታስረጂ ራሱ ይገባል
@fkertube3593
@fkertube3593 2 жыл бұрын
አብቾ ፍቅር ደምርኝ
@ethioselam9320
@ethioselam9320 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 3 жыл бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዜድየ አነ ጣጠሩን ፈልጌ ነበር ጠገበሁት ካነጓጎሩ ጀምሬ ከልብ በበኩሌ አመሰግናለሁ።
@user-ei9ym3km5o
@user-ei9ym3km5o 4 жыл бұрын
በሶ ብላ ማለት አጥረ ሰግስግነውደ ኮሰረትስ
@user-np5ix3eb4d
@user-np5ix3eb4d 4 жыл бұрын
አወን እህት አጥረ ሰግስግ ወይም ዘቃ ቅቤ ይባላል በሶ ብላው ማለት ነው ኮሰረት በሁሉም ቦታ ኮሰረት ነው ሌላ ስም ካለው አላውቅም አላሁ አእለም እህት።
@semiraweleyewa6627
@semiraweleyewa6627 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊሀል D ጀዛክላህ ኸይር እህት
@user-dj2bm1ir7l
@user-dj2bm1ir7l 4 жыл бұрын
😍😍😍😍❤❤❤እናመሰግናለን እህታችን
@selamhailu8504
@selamhailu8504 4 жыл бұрын
ጥሩ ቅቤ እንዲሆንልሽ ግን በኮረሪማና በኮሰረት ብቻ አንጥሪው አንቺኮ ቂቤውን ወጥ ውስጥ የሚገባ ሳይሆን ወጥ አረግሺው፡፡ ይውልሽ ልምድ መለዋወጡም ጥሩ ነው አሁን ያሳየሺው የቂቤ አነጣጠር ከወጥ ውጪ ለምንም አይሆንም፡፡ ለገንፎ፤ ለክትፎ፤ለፍርፍር፤ለአነባበሮ፤እና ለመሳሳሉት አይሆንም ልምከርሽና ኮረሪማ ሞቅ አርጊበትና በኮሰረት አንጥሪው፡፡ ለወጥም ቢሆን እኮ ነጭ ሽንኩረትና ዝንጅብል በሶቢላውን ተይውxxxxxxx፡፡ ከቻልሽ ጥቁር አዝሙድና ነጭአዝሙድ ትንሽ ኮረሪማ ሞቅ አርገሽ በኮሰረት አንጥሪው፤ ብዙ ጊዜ ዮቱብ ቻናልሽ ላይ ምትለቂውን ብከታተልም በቅቤ አነጣጠሩ ግን ከ100%25 ሰጥቼሻለው ፡፡ ግን ደሞ እርዱስ ምንድነው?
@user-ei3es3uv2p
@user-ei3es3uv2p 4 жыл бұрын
Were mawerat tawkiyalesh 👎👎👎
@user-bc3qr9vy5d
@user-bc3qr9vy5d 2 жыл бұрын
ኮሰረት በአረብኝ ንገሩኝ እምታውቁ ፕሊስ
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 10 ай бұрын
ተሳስተሻል ሁሉም እንደባህሉና እንደፍላጎቱ ነው የሚያነጥረው ፉተታ ጥሩ አይደለም እርድ ድግሞ መድሃኒት ነው
@uae6728
@uae6728 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👌👌👌❤
@DagmawiDagmawi-tv6tz
@DagmawiDagmawi-tv6tz Ай бұрын
ነችቀመምምድነው
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 Ай бұрын
ነጭ አዝሙድ ነዉ
@shewithaile4213
@shewithaile4213 4 жыл бұрын
Besobla in English ngerign please. Thank you 🙏
@antonellavitale7264
@antonellavitale7264 4 жыл бұрын
You can find in on Ethiopian spice. Com if you're in the state
@Mitu-jw3dz
@Mitu-jw3dz 4 жыл бұрын
It’s called Basil in English
የእናቴ ቅቤ አነጣጠር
5:57
melat tube
Рет қаралды 217 М.
የቂቤ አነጣጠር  How to Make Ethiopian Seasoned Butter
8:28
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 52 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
Ethiopian Cooking - Kibe Mangor/Anegwagor - የቅቤ አነጓጎር
12:20
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 150 М.
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Adot አዶት tube
Рет қаралды 167 М.
የጥብስ ቅመሞች አዘገጃጀት ( Ethiopian Spices)
7:14
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 47 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН