ማቁላሊያ መከለሻና ለሚጠባበሱ ነግሮች እሚሆንና ለሩዝ ማጣፈጫ ቅመሞች አዘገጃጀት|Ethio Lal|

  Рет қаралды 157,369

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

3 жыл бұрын

እጅግ በጣም ቆንጆ የቅመም አዘገጃጀት
#ኢትዮላል

Пікірлер: 173
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👍👌💖🙏👏👏👏ሼር
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ ምሳዬ በጣም የሚገርም አዘገጃጀት ከጥሩ ገለፃ ጋር እሞክረዋለሁ እጅግ ጠቃሚ ነው እናመስግናለን ላይክ ሼር👍🏽👍🏽❤️❤️
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ከጥሩ አገላለፅ ጋር እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😍
@emebettilahun7789
@emebettilahun7789 3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው ምሳዬ በጣም ባለሙያ ነሽ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ 👌❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ምሳዬዬ በጣም ልዩ የቅመም አዘገጃጀት ነው በጣም ያምራል ሁሉንም ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሼር 💯👍👍👍👌👌😍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ የቅመም አዘገጃጀት ነው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን እህቴ💗👍🏼👍🏼👌🏼
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ምሳዬ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽኝ በጣም አስፈላጊ እጅሽ ይባረክ 🥰🥰😘😘❤️ሼር
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምሳዬ እጅሽ ይባረክ ጥሩ አዘገጃጀት ነው 👍👍🥰❤️🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ የቅመም አዘገጃጀት ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን😍🙏 ሼር
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ የቅመም አዝገጃጀት ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ👍😍👍
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 5 ай бұрын
ኢትዮ በጣም ነው የማመሰግ ንሽ በመለኪያ እየለካሽ ስላሳየሽን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የቅመሞች አዘገጃጀት ነው እጆችሽ ይባረኩ ምሳዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
ቆንጆ የቅመም አዘገጄት ነው ውዴ አጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
ቆንጆ የቅመሞች አዘገጃጀት እናመሰግናለን መሳዬ👌👌👍👍
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ምሳዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ የቅመም አዘገጃጀት ነዉ ያሳየሽን በጣም እጠቀምበታለሁ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድድ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እኔም ውድድድድድድድ ነቢዬዬ💕🥰🥰
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ቅመሞችን ነው ያዘጋጀሽው ሁሉንም ወድጄዋለው እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ምሳዬ
@HassetViews
@HassetViews 3 жыл бұрын
ጥሩ አዘገጃጀት ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን💙❤️
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
የኔባለሞያ እጅሽ ይባረክ ሼር ❤️😍👏
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
Betam konjo kimema kimem niw yazegajeshiw yetamese niger arif niw enameseginaln wude ❤️👍🏾
@burteskitchen5046
@burteskitchen5046 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም አሪፍ ቅመ ም አዘገጃጀት ነው እናመሠግናለን 🙏❤️
@user-xq9il3pr1w
@user-xq9il3pr1w 3 жыл бұрын
ምሳዬ እንዴት ነሽ በጣም ባለሙያ ነሽ ቆንጆ የቅመም አዘገጃጀት ነው ከነአገላለጽሽ ተባረኪ እህቴ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደህናነኝ የኔ ውድ💕🥰
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
ምሳየ እንደሁልግዜው ምርጥ ሰራ ነው እናመሰግናለን በጣም
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Mesaye leu yehone kimem new yazegajeshew ejesh yebarek 😍🙏🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ቆንጆ ቆንጆ ቀመም ነው ያዘጋጀሽው ምሳየዋ እጆሽ ይባረኩ 👏🏼🥰🙏ሼር
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ተባረኪ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
Watching 👀❤️
@aynalemderbew4511
@aynalemderbew4511 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሙያ ተምረናል በርቺ እናመሰግናለን
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
It’s very helpful thank you for sharing ❤️
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ምሣየ የሴቶች ወይዘሮ በጣም በጣም ባለሙያ ✔የሚገርም አገላለፅ ጋ ቅመሙ ደሞ እንዴት ምርጥ👌 አድርገሽ እንዳዘጋጀሽው በስመአብ በጣም ልዪ ነው👍 ተባረኪልኝ ❤❤❤🙏
@yohannesweldezadik694
@yohannesweldezadik694 3 жыл бұрын
እናትዋ፡ፈጣሪ፡እድሜና ጤና ይስጥሽ፡በጣም፡ጥሩ፡ነዉ፡የሰራሽዉ፡፡
@haregyoutube
@haregyoutube 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምሳየ
@elsagebremeskel1106
@elsagebremeskel1106 3 жыл бұрын
anchey “EANAT” nash GOD BLESS YOU
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Miwedsh melgna Eko nesh yene. Balemuya... Shared betam konjo tekami video new👌♥️💖❤️
@tsion5088
@tsion5088 2 жыл бұрын
ባለሞያ እህታችን እናመሰግናለን 💚💛❤🙏
@ruttendale8488
@ruttendale8488 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን በርቺ
@workneshteferi7381
@workneshteferi7381 3 жыл бұрын
የኔ በላምያ እጅሸ ይባረክ 👌👀❤️❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching mesaye ❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
Watching 😍
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching ምሳዬዋ🥰
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 жыл бұрын
ባለሙያነሽ እጅሽ ይባርክ
@niemaathome
@niemaathome 3 жыл бұрын
Waw nice Thankyou share it
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
#1 👀😍
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ምሳዬዬዬ👁👁
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ምሳዬ የኔ ባለሙያ ወሰድሽኝ በትውስታ እናቴ ቤት በጣም ቆንጆ መከለሻ አዘገጃጀት ከጥሩ ገለፃ ጋር በቃ ለበዓል መስሪዬ ለመውሰድ ብቅ እላለሁ እጅሽ ይባረክ እናታችንን ሰላም በይልኝ👌👍🥰❤❤❤ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እሽ እምወድሽዋ እሷም ሰላም ብላሻለች ነይልኝ ሂዊዬዬ ውሰጅ ህማማት ሳይገባ ልክ እንደ አያቴ ነው ሂዊዬዬ🥰💕
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Жыл бұрын
እናመስግናል እጆት ይባረክ
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Mesayae thank you for sharing🙏🏻❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching ምሳዬ 👍❤️❤️❤️
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
አንደኛ❤❤❤
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
Woww 👌👏👍❤🙏
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 2 жыл бұрын
ምሳዪ በጣምነው የማደንቅሸ ❤️❤️❤️ደግሞበጠም ላመሰግንሸ እወዳለሁ ያንች የእንጀራ አሰራር በመከተል በጠም ቆንጆ እንጀራ መጋገር ችያለሁ ባነቺ የተነሳ እነም በእጀራዩ ብዙ ሰው እያደነቀኝ ነው በጠምአመሰግናለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@lielty1495
@lielty1495 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሸ በርች 1ጥያቄ አለኝ ከሪ የሚባለው ቅመም ምንምን ናቸው?
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Watching
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ባለሙያ ነሽ እናቴን አስታወሽኝ በዓል ሲደርስ እንደዚህ ነበር የተለያዩ ቅመመሞች ይዘጋጃል እና እናቴ ቤት በሃሳብ ወሰድሽኝ እጅሽ ብርክ ይበል እህቴ👍🥰🥰ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን ቀለምዬ እኔም አያቴን እያሰብኩ ነው ያዘጋጀሁት ህማማት ከመግባቱ በፊት የነበረውን እሩጫ ቅመሙ ቡናው ሲዘጋጅ እንባም እየተናነቀኝ ነው ያዘጋጀሁት እህቴ አያቴ ከ2 አመት በፊት በ89 አመቷ ነው ያረፈችው ቀለምዬ💕💕💕
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 ልክነሽ ምሳዬ ❤️ የእናታችንን ነፍስ ይማርልን 🙏🏻
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
@@kelem-ethiopianfood አሜን እህቴ አመሰግናለሁ🙏💕🥰
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
Watching💗
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Watching 🥰💯
@yobearketam4470
@yobearketam4470 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው ሌላ የፋስት ፉድ ዝግጅቶችን ልታቀርቢልን ትችያለሽ
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ዋዉ ላይክ ወዴ
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ልዩ የሆነ የቅመም አዘግጃጀት ነው👏🏽👌🥰 Thank you for sharing🙏🙏
@rutashow
@rutashow 3 жыл бұрын
Welcome meary betsebi koyne alku niski dima betsebi natey kitkoni thank you
@fatumamohammed2414
@fatumamohammed2414 Жыл бұрын
እጂሽይባረክ የኔእሕት ለምንድንብላል አልቀላቀልሽም የሩዝ ቅመም አንዱ ድብላል ነው ።በአረበኛ ኩዝበራ ይባላል
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 жыл бұрын
Thank you so much 🤗😍😍
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ተባረኪ
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ
@afomiy367
@afomiy367 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
watching ❤️
@user-qi6rz3xj3c
@user-qi6rz3xj3c 3 жыл бұрын
አመሠግናለው የምፈልገው ነገር ነበር
@bemenetdashaw620
@bemenetdashaw620 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@me21212
@me21212 Жыл бұрын
አይ እህታለም የሩዝ ማጣፈጫውን ስጠብቅ ዘለልሽብኝ ። ሌላውን በጣም ወድጀዋለሁ ፥ እናመሰግናለን
@AhommedKhan-jf4uw
@AhommedKhan-jf4uw Ай бұрын
🎉ገውዙን አብዝተሻል
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ምሳዬ🙏👌🏽👍😍ብቅ በይ🙏
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
አሜን
@mahiye8886
@mahiye8886 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን እድሜ ላንቺ ባለሞያ ሆኛለሁ . ዛሬ ደስስስስስስስ ብሎኛል ከ 5 ወር በሗላ የቤተሰቤን ድምፅ ሰማሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ እንኳን ደስ ያለሽ እኔም በቅርቡ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🥰
@mahiye8886
@mahiye8886 2 жыл бұрын
@@ethiolal2148 🙏 Amen 🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
👍
@omMohamed-dw5mn
@omMohamed-dw5mn 3 жыл бұрын
مشاء الله 👍 الناس للناس حبيبتى 👍🔔😃🏣🔔💯👍🏣
@astertubelove3258
@astertubelove3258 3 жыл бұрын
በጣም አስፈላጌ ቅመማ ቅመም አሳየሽን እጅሽ ይባርክ🙏🥰
@nigistsabab3777
@nigistsabab3777 Жыл бұрын
❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ምሳዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ቅመም ነው ቅመም ከሽታው ጀምሮ በጣም ነው የምወደው ባለሙያ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔውድድ💕👏🌹🌹🌹 አመሰግናለሁ👏👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን ሐንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏🥰🥰💕💕
@seniabiy5101
@seniabiy5101 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 እግዜአብሄር ይባርክሽ እህቴ ጥሩ ነገሮች እያስተማርሽን ነው ገውዝ የት አገኛአለሁ የምኖረው አሜሪካ ነው
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Mesayyy
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
ምሳይዬ ሽታው አወደኝ ወድጄዋለሁ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀❤️
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 Жыл бұрын
Amen amen
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
👀😍
@aberahaddis8461
@aberahaddis8461 Жыл бұрын
Hi selah new ye Anbabro Asersr asaygn
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p 3 жыл бұрын
ገውዝ ምንድነው ማር ወይስ ኮሮሪማ ነው ?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
Nutmeg spices
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
❤👀👀
@azazplayzyt4496
@azazplayzyt4496 2 жыл бұрын
Egziabhir ybarkshi ehti and tyaki betitebaberny ebakshi korerimana gowzn Mn ybalal smu be englisgna amesegnalehu
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 3 жыл бұрын
ማሚ
@abebinacooking
@abebinacooking 3 жыл бұрын
ድንቅ ነሽ ብዬሻለሁ እጅግ ባለሞያ
@naninilsson8015
@naninilsson8015 2 жыл бұрын
ምሳዬ አንች እራስሽ በጣም ቅመም ነሽ ተባረኪ 🙏
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p 3 жыл бұрын
አላህ ይስጥልኝ ማር
@marthygirma3886
@marthygirma3886 3 жыл бұрын
Hi dear can you do alhch n gomen besga
@marthygirma3886
@marthygirma3886 3 жыл бұрын
Hi my dear thank you for your knowledge and sharing information.
@yemesrachdemissie7591
@yemesrachdemissie7591 Жыл бұрын
የኔ እህት ይህን የቅመም አቀማመም አይቼ ጥረትሽን በጣም አደንቅሻለሁ ግን አንዳንዱ ቅመም ለማቁላያ ያልሽው ለማቁላያ መግባት የሌለበት ነው ለምን መስለሽ ከጠቅሳሻቸው ቅመም ውስጥ መቁላላት የሌለበት ቅመም ነው ውጥ ውስጥ መግባት ያለበት ወጡ ከእሳት ከወረደ በሀላ ነው ሌላው በተተይ ወጥ ውስጥ መግባት የሌለበት ቅመም ነው ምክንያቱም ወጥ ኩፍ ስለሚያደርግ ላልጫና ለሩዝ ቅመም ሳይበዛ መጠቀም ትችያለሽ ብዩ አስባለሁ ለማንኛውም ቅመሞች የተለያዩ ክፍለሀገሮች የተለያየ ያቀማመም ዘዴ ስላላችው እንዳልሽውም ላንቺ እንደምትወጅው ስለሆነ ያንቺን መንገድ የሚጠቀሙ ስወች ሊስማማቸው ይችላል በተለይ ኮረሪማ እሳት ላይ መብስል የለበትም ወጡ ውሎ የሚያድር ከሆነ ያጠቁረዋል ሁሌ ኮረሪማ ለብቻ ነው የሚፈጨው ከቅመም ጋር አይደባለቅም በርበራ ሲፈጭ ስለሚገባ ድጋሜ ወጥ ውስጥ ገብቶ ከበስለ ያጠቁራል ከሙን እንደዚሁ ወጥ ኩፍ ያደርጋል ውሎ ለሚያድር ወጥ አይጨመርም ላልጫና ለጥብስ ጥሩ ነው እንግዲህ በንናትነቴ ይጠቅምሻል የምለውን ሀሳብ ስንዝሪያለሁ እንዳልኩሽ ቅመሞች እንደየ ሀገሩ ባህል ስለሚለያይ ምናልባት አንቺ ያደግሽበት አካባቢ የቅመም አዘገጃጀት እንዳልሽው ሊሆን ይችላል አንዱ ቅመም ካንዱ የማይስማሙበት ግዜ አለ ሀሳቤን ከወደድሽ ተጠቀሚበት ካልመስለሽ ጣይው አመስግናለሁ የኔ ልጅ
@anduguta8960
@anduguta8960 Жыл бұрын
I , and.....,
@user-qm9xl9vo3x
@user-qm9xl9vo3x 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ደስብሎኛል ጨዋ ሰነስርአት ያለሽ ❤❤❤❤❤
@mulumnaye5745
@mulumnaye5745 Жыл бұрын
Moya mibal yeleshm alchalshbetm
@user-yt8qp7te9c
@user-yt8qp7te9c 9 ай бұрын
ገዉዝ ማለት የደረቀ ሎሚ ነዉ ወይስ ምን
@seniabiy5101
@seniabiy5101 3 жыл бұрын
ተባርኪ እህቴ ገውዝ የት ነው የሚገኝው አሜሪካ ውስጥ ለምንኖር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
areb store
@seniabiy5101
@seniabiy5101 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት ተባረኪ
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 3 жыл бұрын
ባለሞያ ነሸ
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 48 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 31 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 29 МЛН
ለበአል ምግቦች የቅመም ዝግጅት
19:51
Melly spice tv
Рет қаралды 21 М.
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 47 М.
Ethiopian Spices -  Kimem - የኢትዮጵያ ቅመሞች
28:01
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 236 М.
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 210 М.
Ethiopian Mixed Spice የማቁላያ ቅመም
6:15
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 25 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 48 МЛН