የቅዱስ ሚካኤል ተዓምር - በ በሻሌ ንቡ ሚካኤል - ድንቅ ስብከት በ መምህር ሀይለ ጊዎርጊስ-ORTHODOX-TEWAHEDO-KIDUS MIKAEL

  Рет қаралды 139,790

ethio zetewahedo ez tube

ethio zetewahedo ez tube

3 жыл бұрын

ሊደመጥ የሚገባው የ ሰኔ 12 ቅዱስ ሚካኤል ያደረገው ተዓምር እና የባህራን ሙሉ ታሪክ አድምጡ
የትምህርቱ ርዕስ - ሰው የጣለውን እግዚአብሄር አነሳው ፡፡
ስብከቱ የተሠጠበት ቦታ - በሻሌ ንቡ ሚካኤል - ሰኔ 12
ንቡ ሚካኤል ለምን ተባለ - ቤተክርስትያኑ ከተቆረቆረ ከ ቀናት በኋላ በ ቅዱስ ሚካኤል ንግስ ቀን ላይ ንቦች ተመው ወደ ቤተ መቅደሱ ገቡ፡፡ ከዛም ከወራት በኋላ በሐምሌ 19 ቀን ሌላ የንብ መንጋ ወደ ቤተ መቅደሱ ገባ ፡፡ ከዛም ማሩን ፀበል ውስጥ በመጨመር ለፀበልተኞች ተሰጠ፡፡
የእግዚአብሄር ድንቅ ስራም ታየ ብዙዎች ተፈወሱ እየተፈወሱም ይገኛሉ::
በተለይም ልጅ መውለድ ላልቻሉ ብዙዎች እየመጡ ልጅ አግኝተው ተመልሰዋል፡፡
እባካችው ለብዙ ክርስቲያኖች ይደርስ ዘንድ ላይክ ሼር ማድረግ ቤተ ክርስትያኑን እናስተዋውቅ ፡፡
በቀጣይ የሚለቀቁ ስብከቶችን እንዳያመልጣችው ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፡፡
እነዚህን ስብከቶች ብታዳምጡ መልካም ነው፡፡
1. አባ ገብረ ኪዳን - አስሩ ልጃገረዶች - ለመናፍቃን ምላሽ ቁጥር 2 - • አባ ገብረ ኪዳን - አስሩ ልጃገረዶ...
3.ገዳም እየሄዳችው ያልተገቡ ነገሮችን ለመነኮሳት ትሰጣላችው | ሴቶች ቤቴን እርጩልኝ እያላችው | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Germa • ሴቶች ኑ ቤቴን እርጩልኝ እያላችው ... ​​​​
2- መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ልብን የሚያሳርፍ አዲስ ስብት
• አባ ገብረ ኪዳን - እጅግ አስደናቂ... ​​​​
3-የድሮ ዘመን ናፋቂዎች ይሉናል - መጋቤ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ አዲስ ስብከት - • መጋቤ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ | ነገረ ... ​​​​
2. ሴቶች ቤቴን እርጩልኝ እያላችው | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Germa • ሴቶች ኑ ቤቴን እርጩልኝ እያላችው ... ​​​​​​
4. ​​​​ መምህር ዘላለም ወንድሙ - ታማኝ እና ቸር አገልጋይ - ደጋግማችው ልሰሙት የሚገባ ትምህርት - • መምህር ዘላለም ወንድሙ - ታማኝ እ...
4. አስራት እና በኩራት መስጠት ለምን አስፈለገ | በዲያቆን ብርሀኑ አድማስ - • 👉አስራት እና በኩራት መስጠት ለምን... ​​​​
5. ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለው እጅግ ድንቅ ዝማሬ • 🛑ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለው | ... ​​​​
6. ምህረተአብ አሰፋ - የጃንሜዳው አስደማሚ ጉባኤ- • ምህረተአብ አሰፋ - ተዋሕዶ ሐይማኖ... ​​​​
This video is an ethiopian orthodox tewahedo sibket at Beshale Nebu Mikael church - by memehir Haile Giworgis that gives you education on the orthodox tewahedo religion
PLEASE LIKE AND SHARE
በዚህ ቻናል ተጨማሪ ስብከቶችን ለማግኘት አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፡፡
ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ ላይክ እና ሼር ያድርጉ፡፡
ሀሳብ እና አስተያየት ኮመንት ላይ ይፃፉልን፡፡
ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ።
ሀሳብ እና አስተያየት ኮመንት ላይ ይፃፉልን፡፡
#ሚካኤል​ #ንቡሚካኤል #መምህር_ሀይለ_ጊዎርጊስ

Пікірлер: 531
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 2 жыл бұрын
በሰመ አብ በሰመ ወለድ በሰመ መንፈሰ ቅዱሰ አሐዱ አምላክ አሜን ንቡ ቅዱሰ ሚካኤል እናቴን ጡቷን አሞት ደም መግል እየመገለ አጎቴ የቅዱሰ እግዚአብሔር አብ ንግሰ ላይ ተባራሪ ወረቀት ይዞ መጣ በሻሌ ቅዱሰ ሚካኤል ከካንሰር ከብዙ በሸታ እየፈወሰ ይገኛል የሚል ነበር እናቴ እንዲህ አለችኝ ልጄ እባክሸ እዚህ ቦታ አድርሺኝ አለችኝ ገና ትንሸ የቆርቆሮ ቤት ነበር እዛ ሂድን አሰቀድሰን ዉለን የማሩን እምነት ፀበል ሰጡን በወሩ ከጡቷ የሚፈሰው ደምና መግል ደረቀ እልልልልልልል።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ይሂ ተአምር ለእናቴ ነው የተደረገው
@haninicellbirhassan-ze6ym
@haninicellbirhassan-ze6ym Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልኝ እኔንም ለምስክርነት ያብቃኝ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል አባታችን ፈጥኖ ደራሱ አይለየን❤❤❤
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል
@MelatMelat-pn7kj
@MelatMelat-pn7kj 25 күн бұрын
❤❤❤❤
@rahwa-ue2uo
@rahwa-ue2uo 4 күн бұрын
Kal hwet yasmln abona⛪⛪⛪🍇🍇🍇🍀🍀🍀
@meronzewde3023
@meronzewde3023 Жыл бұрын
የቅዱስ ሚካኤል ቸርነቱ በረከቱ በእኛ ላይ ይደር 🙏🙏🙏
@henokezt
@henokezt Жыл бұрын
amen amen 🙏🙏🙏
@hailagebermeskel-sh4mw
@hailagebermeskel-sh4mw Ай бұрын
Amen 3
@hailagebermeskel-sh4mw
@hailagebermeskel-sh4mw 27 күн бұрын
Amen 3
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
እባካችው ለብዙ ክርስቲያኖች ይደርስ ዘንድ ላይክ ሼር ማድረግ ቤተ ክርስትያኑን እናስተዋውቅ ፡፡ ሊደመጥ የሚገባው የ ሰኔ 12 ቅዱስ ሚካኤል ያደረገው ተዓምር እና የባህራን ሙሉ ታሪክ አድምጡ የትምህርቱ ርዕስ - ሰው የጣለውን እግዚአብሄር አነሳው ፡፡ ስብከቱ የተሠጠበት ቦታ - በሻሌ ንቡ ሚካኤል - ሰኔ 12 ንቡ ሚካኤል ለምን ተባለ - ቤተክርስትያኑ ከተቆረቆረ ከ ቀናት በኋላ በ ቅዱስ ሚካኤል ንግስ ቀን ላይ ንቦች ተመው ወደ ቤተ መቅደሱ ገቡ፡፡ ከዛም ከወራት በኋላ በሐምሌ 19 ቀን ሌላ የንብ መንጋ ወደ ቤተ መቅደሱ ገባ ፡፡ ከዛም ማሩን ፀበል ውስጥ በመጨመር ለፀበልተኞች ተሰጠ፡፡ የእግዚአብሄር ድንቅ ስራም ታየ ብዙዎች ተፈወሱ እየተፈወሱም ይገኛሉ:: በተለይም ልጅ መውለድ ላልቻሉ ብዙዎች እየመጡ ልጅ አግኝተው ተመልሰዋል፡፡
@user-yw8ki5yj2c
@user-yw8ki5yj2c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉ ነገር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን በረከቶ ያሳድርብን
@user-vc1gg9ht3p
@user-vc1gg9ht3p 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤልን የሚወድበኝ ሰው ሳገኝ በጣም እቀናለሁ ለምን በቃ የኔ የምቻየ ነው የሚመስለኝ 😭😭😭😭😭
@asas-nl4ux
@asas-nl4ux 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን
@user-tt1my6kr2b
@user-tt1my6kr2b 2 жыл бұрын
አው እውነት ነው
@maryaasmar582
@maryaasmar582 Жыл бұрын
Amen Micheal abate tilatochen kefite demses hh asany
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እልልልልልል እኝህን አባት ካየዋቸው ቆየው ስላየዋቸው የደስታ እንባ አነባው አባታች እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫✝️
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@askiitube2927
@askiitube2927 2 жыл бұрын
Hana betasab hunegn ema
@user-it6gi8dh5g
@user-it6gi8dh5g 2 жыл бұрын
እውነት እማምላክን ሁልዬም ነበር የማስታውሳቸው በጣም ጠፍተው ነበር እንኳን መጡልን
@amarualam6426
@amarualam6426 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@belynesheazaneterya2152
@belynesheazaneterya2152 2 жыл бұрын
@@askiitube2927 Amen
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 2 жыл бұрын
የእኚህን ሰባኪ ትምህርት መማር እፈልጋለሁ ስማቸዉ ማነው
@tigistdreamtube7025
@tigistdreamtube7025 3 жыл бұрын
ይህንን መምህር ስወዳቸዉ እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክ እረጅም እድሜን ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Tg
@genetgenet8416
@genetgenet8416 9 ай бұрын
❤❤
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 2 жыл бұрын
የበሻሌው ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ፥ የማር ጸበልህን ጠጥቼ እንደሆነ አሁንም ባለሁበት አገር ፈጥነህ ድረስልኝ ፣ ሥራህን ሥራልኝ አማላጄ ሆይ ፥ ፍጠንልኝ ። አሜን አሜን አሜን
@hhfj9761
@hhfj9761 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ሰላም መጡ አባታችን ሰረች ባደርግ ብፈልጋቸዉ ያጠኋቸዉን አባት በመስማቴ በማየቴ እጅጉን ደስስስስ ብሎኛል አባቶቻችን ኑሩልን ክፉ አይንካችሁ
@tewabuwelde4719
@tewabuwelde4719 2 жыл бұрын
ድንቅ ቅድሳን አለን አባቶች አልን የኡርቶደክሥ ተዋህዶ እናጠፋለን ሲሉ ያጠፋቸዋል እልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቶቻችን እድሜና ጤና ይሥጣቸው
@asterdebrework7422
@asterdebrework7422 Жыл бұрын
Abatchen Kale hiywot yasmalen
@gechietube2943
@gechietube2943 2 жыл бұрын
መላኩ ቅዱስ ሚካኤል የባህራንን የሞቱን ደብዳቤ ለህይወት ያደረገ የኛንም የጭንቀት ዘመን በደስታ ይቀይርልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@tiruworksaif7874
@tiruworksaif7874 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@tizitatbmhawaze959
@tizitatbmhawaze959 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጣቸሁ❤❤😊😊ኘ 😘🥰🥰🙏🙏🤚💍👤👑🐮🌴🎍✨🌹🌹🌹🌞❣️
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 жыл бұрын
አባታችን ፈጣሪ ከክፉ ነገሪ ይጣብቅዎት ቅዱስ ሚካኤል ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
መህምሬ ቃለህ ወትን ያሰማልን ያገልግሎት ሰመነወን ያርዝምልን አሜን🤲🤲
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
አ ሜ ን ❤🙏❤
@bkassahun5516
@bkassahun5516 2 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@talatalaco9976
@talatalaco9976 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ አባቴ ሆይ ክብርና ምስጋና ይገባሃል እልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን ለ የሊቀ መላአኩ የቅዱስ ሚካኤል ጥባቱ አማላጅነቱ ተራአዳኢነቱ አይለየን🤲💐💐💐💐💐💐💐🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌸🌸🌸🌸
@nisarjaan140
@nisarjaan140 Жыл бұрын
በረከተወ ይደርብን አባታችን እድሜከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን
@HabtamMengesha-wr3tw
@HabtamMengesha-wr3tw Ай бұрын
ቅዱስሚካኤል በለተ ቀንህ ቋጠሮየን እንደፈታሀኝ አሁን ጎደሎየን ፈጥነህ እርዳኝ አባቴ
@henokezt
@henokezt Ай бұрын
❤️
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል አባታችን ምልጃው አይለየን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@henokezt
@henokezt 9 ай бұрын
🙏
@XxxXxx-ex8uv
@XxxXxx-ex8uv 2 жыл бұрын
እሰይ እንዴት ደስስስስስ ይላል ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሄር እንቁ መምህራችን እሰይ ተመስገን ለዚ ለመስማት ላበቃን በፀሎተው አይሩሱን አባዬዬ🌿🍀🌹🌹🌹❤❤❤🍀🍀🌿🍀
@HhJj-ip1cv
@HhJj-ip1cv 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ያገለገለት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 2 жыл бұрын
አመሰግን የፈጠረህን ሚካኤል ተላላኪ ነው እንኳን ሰው ላሞች ያቃሉ የፈጠራቸውን
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke Ай бұрын
አባታቸንቃለህወት.ያሰማልን.ከልባቸንዘሪኝነትንያጥፏልና.አማላካቸንይሪዳና🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@henokezt
@henokezt Ай бұрын
አሜን
@habitam
@habitam 11 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቅዱስ ሚካኤል የጭቅ ደራሽ እወድሃለሁ አባቴ ❤️❤️❤️ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@henokezt
@henokezt 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@platclient6033
@platclient6033 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እንኳን፡ ደና መጡ፡ ቃለ ህይወት ያስማልን፡ ✝️🙏🙏🙏✝️💐🌹🌹🌹🌹💞💞🌹🌹🌹🌷🍀🥀🌷🌷👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞🌹💐🌹💐🌹💞🌹🌹🌹🌹🌹
@henokezt
@henokezt Жыл бұрын
👍
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h 19 күн бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሠማልን በእውነት የቅዱስ ሚካኤል ረድኤቱ በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን ሰላምን ያሰጠን ቅዱስ ሚካኤል አሜን ፫❤❤❤
@henokezt
@henokezt 19 күн бұрын
አሜን
@genetalemayehu3174
@genetalemayehu3174 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-xk4rj7cb1p
@user-xk4rj7cb1p 2 ай бұрын
በእውነት አባታችን ላይ አድሮ የሚመክረን የሚያፅናን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው የቅዱስ ሚካኤል በምልጃ ከአምላካችን ያማልደን ክብር ምስጋና ይግባው ቅዱስ ሚካኤል የኔ ሩህሩህ አባት ለአባታችን ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን🙏
@henokezt
@henokezt 2 ай бұрын
Amen
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያአሰማልን በእድሜ በፀጋ ያአቆይልን አሜን ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያአማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ አምላካችን ይፍቀድልን አሜን የተማረነውን በልባችን ያአሳድርልን አሜን ተመስገን ጌታይ ይህን ቃል እንድሰማ ሰለፈቀድክልኝ
@tiruworksaif7874
@tiruworksaif7874 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetgenet8416
@genetgenet8416 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዬ ሰላምሺ ይብዛአ❤
@itayodose6116
@itayodose6116 2 жыл бұрын
Amen..amen..amen kale..hiwet yasemaln memhrachin abatachin..rejim..edme. ystln..
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 2 жыл бұрын
እፍእንሂንአባት ስወዳቼው አጀትአርስትምርት ፀጋውንያብዛሉት አባታችን
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
🙏❤🙏
@sarawedm430
@sarawedm430 2 жыл бұрын
Elellllllĺllll elellllllĺllll elellllllĺllll qale hiwot yaemalen memehrachen yelike mekal eredet bereket kehulchenem gar yehun amen amen amen 🤲🤲🤲✝️✝️✝️
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቃኝ አባታችን በፀጋውን ያብዛሎት ትምህርትዎ አይጠገብም🤲❤
@henokezt
@henokezt Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 жыл бұрын
Qalehiwot yasemalin Abatachin memhirachin kerso balawkim kidus mikael bmil yitarem
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 2 жыл бұрын
አባትፀግ ለመምህራችን ቃለህይወትንያሰማልን አምላከ ቅዱስገብርኤል አለሁይበለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@henokezt
@henokezt Жыл бұрын
amen amen🙏
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Zemenot.yibareki.memirachiiiin.ye.ortodoksii.jegnaawuuuuu💪💪💪💪💪
@henokezt
@henokezt Жыл бұрын
🙏👍👍
@firefiretube8987
@firefiretube8987 2 жыл бұрын
ኡኡፍፍ የኔ አባት እንዴት ድንቅ ትምርት ነው በ ጌታ ⛪️💞💞ቃል ህይወት ያሰማልን አባዬ 😥
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
🙏❤🙏
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 2 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen. Kale. hiwet. yesmealna. ⛪⛪😢🙏😢🙏🙏🙏🙏🌺🌻🌺🕊️
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
አሜን ያሰማልን 🙏
@tigietigie8627
@tigietigie8627 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እደሜ ይስጦት በጣም ነው የምወዳቸሁ
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
አሜን 🙏 🙏 🙏
@elsahaile826
@elsahaile826 2 жыл бұрын
]⁰]
@elsahaile826
@elsahaile826 2 жыл бұрын
@@henokezt ]pp
@user-rm4om9ng1l
@user-rm4om9ng1l 2 жыл бұрын
በጣም ደስስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልዎት እኛም የሰማነውን ቅዱስ የሆነውን ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን መስማት ብቻ ሳይሆን እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫
@samritube645
@samritube645 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ያዉርስልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን ስላስተላለፍክልን
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
አሜን
@almazalmaz2259
@almazalmaz2259 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@adeilove5149
@adeilove5149 2 жыл бұрын
Amen,, amen
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv 2 жыл бұрын
Amen melaikiti yasemalin abatachin 🥰🥰🥰🥺💒💒💒😭☝️🥰🥰🥰🥰
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
🙏 👍 👍
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 2 жыл бұрын
መምህር፦ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን።
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 жыл бұрын
Ameen qal yiwot Yisamalen
@user-hk5ho8kc4o
@user-hk5ho8kc4o 2 жыл бұрын
እኝህን አባት ስወዳቸው ትምህርታቸው አጥትን ሰርጉ ነው እሜገባው እድሜ ከጣና ጋር ይስጥልን
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
አሜን 👍🙏👍
@user-uy3pz7vi7j
@user-uy3pz7vi7j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል እረደኢት በረከቱ አይለየን
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@-fikadutube6433
@-fikadutube6433 2 жыл бұрын
ውድ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ♥️♥️♥️ውድ አባታችን እንዎዶታለን አጥትፉብን አባታችን ❤❤❤
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንበእውነትድስይላንአባታችን
@marthat2389
@marthat2389 2 жыл бұрын
መምህሬ ቃለሄወት ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቅድስ ሚኬኤል ፈጥኖ ይድረስልን አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️
@haniyemaryamliji6369
@haniyemaryamliji6369 2 жыл бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnnnn Amennnnnnn qelhiwot Yasemalin
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
አሜን ያሰማልን 🙏
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
Egegizhabir yemesgn amen kale hiwote yegrmale
@giditgidit8267
@giditgidit8267 2 жыл бұрын
Amne.amne. amne.amne.amne
@akliludesalegn9828
@akliludesalegn9828 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን
@fanussisay8991
@fanussisay8991 8 ай бұрын
Amen Amen Amen❤
@henokezt
@henokezt 8 ай бұрын
Amen ❤
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 2 жыл бұрын
Amen.amen.amen.kale.heywut.yasmalen
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን
@Etshe_sabekh
@Etshe_sabekh 2 жыл бұрын
ትክክል ነዎት አባታችን እንዎዶታለን 🇪🇹
@user-kk7fs5ti4v
@user-kk7fs5ti4v 2 жыл бұрын
አሜን ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ ምልጃው ይጠብቃን
@konjokonjo405
@konjokonjo405 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 2 жыл бұрын
Qalhywetim yasemalin egzabhar edma ena tanawin yadlot 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
@samerasameer761
@samerasameer761 2 жыл бұрын
አባታቺን ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-td5vl2sv2w
@user-td5vl2sv2w 2 жыл бұрын
እልልልልልል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
🙏👍👍
@fetahun2850
@fetahun2850 2 жыл бұрын
እረ አባታችን ምን ልሁንላችሁ እራ ፈጣሬ አምላክ ያቆይልን እደናተ ያሉ አባቶችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
ገብረ መድን amen amen
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እንዴት ደስእሚል ትምህርት ነው ።
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
🙏
@jamilahbeautiful4008
@jamilahbeautiful4008 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ለአባታችን
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
❤🙏❤
@yrgg1047
@yrgg1047 2 жыл бұрын
Amen Amen denka temarta new masetawalan yesatan egzbiher memehir erjima edamena tena egzbiher yesatalana
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d 2 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏ቅዱስ ሚካኤል ጥባቆ አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💝💝💝💚💚💚
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@maryaasmar582
@maryaasmar582 Жыл бұрын
Ye kuds Michael tibka ayelyen amen
@adeniasesye661
@adeniasesye661 9 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን ✝️🤲🌷🌹🌹🌹❤❤❤🌹🌹❤
@henokezt
@henokezt 9 ай бұрын
❤️
@roserosephone
@roserosephone 11 ай бұрын
ይምካኤል አምላክይባርኮት!!! ❤❤❤እሜን አሜን አሜን
@henokezt
@henokezt 10 ай бұрын
❤❤👍❤❤
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችው አደረሰን የተዋህዱው ልጀች
@tiruworksaif7874
@tiruworksaif7874 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
አባቴ ፀጋውነሰ ያብዛሎት በእውነቱ ደስ ሴል እፍፍፍ
@madinamm104
@madinamm104 2 жыл бұрын
ወይኔ መምህርልቺን ጠፍተውነበር እኳንደህና መጡ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይበርክልን አሜን
@adcotech9957
@adcotech9957 2 жыл бұрын
Edimawin yichemirilin memihir abatalem
@user-qu8cw9cy4n
@user-qu8cw9cy4n Ай бұрын
Amen🎉🎉🎉melku.keds.mekal.ezbun.kekfu.yetabkn.amen.3
@henokezt
@henokezt Ай бұрын
Ameen❤
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 2 жыл бұрын
ካለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ደሰ የሚል ትምህርት ነው የውነት💒💒💒💚💛❤️
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Asmi715
@Asmi715 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sunnights6561
@sunnights6561 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@yeromneshabebe1319
@yeromneshabebe1319 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዊን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
👍🙏👍
@meserettemesgenmekonenn6487
@meserettemesgenmekonenn6487 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት አባታችን በድጋሚ ስለመጡልን እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን ላይ አድሮ ያሥተማረን የመከረን የገሰፀን ቸሩ መድሀኔአለም ክብር ምስጋና ይገባዋል
@sintayhuuae5732
@sintayhuuae5732 2 жыл бұрын
Kale hewt yasemalin abatachn egzabher edmeywetn yarzmew🙏🙏🙏
@chgi742
@chgi742 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@zmovies6906
@zmovies6906 Жыл бұрын
Aman Aman Aman barkat radeat qedus mekal aylayn
@henokezt
@henokezt Жыл бұрын
amen🙏
@haseenakudusan9218
@haseenakudusan9218 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-tt1my6kr2b
@user-tt1my6kr2b 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ይስማልንእግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እሄንን ኮመንት እምታነቡት ሁሉ በጨለመ ባቹሁ ነገር ላይ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ብርሃን ያደርግላቹሁ🇨🇬👏👏👏💒💒💒💒💒💒😘😘
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
አሜን💕👍💕
@sintayehumenzire2258
@sintayehumenzire2258 2 жыл бұрын
amen amen amen
@julianaabraha3037
@julianaabraha3037 2 жыл бұрын
AMEN 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@yaredmichael5282
@yaredmichael5282 2 жыл бұрын
amen amen amen enkon abro adersn denki temhert new egzabiher kal hiwot yasmalen
@henokezt
@henokezt Жыл бұрын
አሜን🙏❤🙏
@genetwubu3523
@genetwubu3523 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን ለአባታችን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@letebrhantareke1342
@letebrhantareke1342 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@tarikualambaboyoutubechann6795
@tarikualambaboyoutubechann6795 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 2 жыл бұрын
ለመምሕራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኝም የተማርነውን በልቦናችን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@tizitat658
@tizitat658 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywet yaseman
@user-ld8vd6jz4i
@user-ld8vd6jz4i 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂ ት ያሰማልን እርጅም እድሜ ይስጥልን
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@samirabh8469
@samirabh8469 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@kalkidenadisu3487
@kalkidenadisu3487 2 жыл бұрын
አባዬዬዬዬ የምንወዳችሁ !!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን እረዥም እድሜና ጤናን ያድሎት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወዳችሀለን !!! እፍፍፍፍ ታድለን እኮ ነው እናንተን የሰጠን አምላክ ከፍ ይበልልን አሜን ፫
@genetgenet8416
@genetgenet8416 9 ай бұрын
❤❤
@tiruworksaif7874
@tiruworksaif7874 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ቃለህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን የሠማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🤲
@henokezt
@henokezt Жыл бұрын
አምን 🙏
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን(3)🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💜💙🧡💛🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq 2 жыл бұрын
Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln wendmachn!!
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
Amen yasemalin 🙏
@geriegelne6324
@geriegelne6324 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማን
@genetgenet8416
@genetgenet8416 9 ай бұрын
አሜን❤
@tigestbogale9553
@tigestbogale9553 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን መምራችን ቃል ህይዎት ያሰማልን አሜን እእእእእእእእእእእልልልልልልልልል
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
🙏 amen
@terrilegese3012
@terrilegese3012 2 жыл бұрын
አሜን መምህር አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን ።
@zelujira8811
@zelujira8811 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የታላቁ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ለኔም ለመላው ቤተሰቤ ለሀገራችን ይድረስልን አሜን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ድአስልኝ ካለብኝ ጭንቀት ገላግለኝ ፈውስህ ያስፈልገናል አሜን አሜን አሜን።
@galaxycorner6569
@galaxycorner6569 2 жыл бұрын
abtachn kalyhot yasmalin ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏💔🙏🙏🙏🙏
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
👍🙏👍
@user-kk7fs5ti4v
@user-kk7fs5ti4v 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን
ቅዱስ ሚካኤል መዳፍ ላይ የተቀረጸው ስንጠራው ኃይል የሚያደርገው ስም
55:55
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 157 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
ቅዱስ ሚካኤል ሄኖክ ም.፲÷፲፪ በመምህር ዘላለም ወንድሙ#duet #viral  @wongelezelalemmedia
54:38
ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media
Рет қаралды 6 М.
የሐሙስ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Thursday
17:38
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 4  "የጸናውን አስቡ።"
23:30
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 67 М.