ይቅር ብለነዋል የናቲ ቤተሰቦች ስልጠና ቦታ መጡ AUG 5,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 212,135

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

3 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 793
@selamawittube3766
@selamawittube3766 3 жыл бұрын
የኔ እምባ ይፍሰስ😭😭😭 የዚህ ልጅ ነገር ልቤን ሰብሮት ነበር 💔💔💔💔 እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው ❤️❤️❤️ክብር ለኢየሱስ ይሁንለት
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
😭😭😭👈
@user-mx2lt1it7w
@user-mx2lt1it7w 3 жыл бұрын
በጣም 😭😭😭
@pieteradriaangreeff7302
@pieteradriaangreeff7302 3 жыл бұрын
Inme betam ewnat
@user-ld1le8vo5k
@user-ld1le8vo5k 3 жыл бұрын
አሜን
@Mangi123-yj8ct
@Mangi123-yj8ct 2 ай бұрын
Amen Amen
@user-eo5yy3zb4m
@user-eo5yy3zb4m 3 жыл бұрын
ዮኒ አንድ ቀን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አስመራ እንጠብቅሀለን ለኛ ለኤርትራውያን ታስፈልገናለህ ዘመንህ ይባረክ
@tseghaogbay1131
@tseghaogbay1131 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏
@furtunasium1857
@furtunasium1857 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@mielamedia8697
@mielamedia8697 3 жыл бұрын
የስ
@teyfahijbttmkl
@teyfahijbttmkl 2 жыл бұрын
EGZABIHER MELKAM NEW KE ERITREA WUSTI KE YONATAN BELAY YETEKEBA EGZABIHER YASNESAL
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
@@teyfahijbttmkl በትክክል መንፈስ ቅዱስን የሚያህል ነገር ተሰጥቶናል እኮ መስማት እና መታዘዝ ብንችል እሱ ከዮናታን በላይ ይቀይረናል ብሩክ ሁን።
@emirusenait3319
@emirusenait3319 3 жыл бұрын
ናቲን በድጋሚ ለማየት ጓጉቼ ነበር ስለሁሉ ጌታ ይባረክ !!!
@MiraMira-jv3sm
@MiraMira-jv3sm 3 жыл бұрын
Kibr.LA.geta
@selamawitdoboch519
@selamawitdoboch519 3 жыл бұрын
Me too
@milkyasfayisa4050
@milkyasfayisa4050 3 жыл бұрын
Inemi
@lominaderesse283
@lominaderesse283 3 жыл бұрын
Ene rase hule neber masebew lijen new mimeslegn geta beka yeblew yealem medhanit
@mamybobo9793
@mamybobo9793 3 жыл бұрын
Woooo tebarek bbiz 💗💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@foziyafozi3977
@foziyafozi3977 3 жыл бұрын
❤️ዮናታል አተ እራስክ አንደኛ ነክ ኑርልን የናቶችን እባ እንዳበስክ ፈጣሪ ያንተንም ደስታ ብቻ ያሰማን 😘
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
❤❤❤😭👈
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 3 жыл бұрын
AMEEN
@fetiyashemsu2853
@fetiyashemsu2853 3 жыл бұрын
አሜን
@asterbalacho1341
@asterbalacho1341 2 жыл бұрын
Tebarekuuu
@user-ec8bj4lk9p
@user-ec8bj4lk9p 3 жыл бұрын
ሁላችንንም በጣም ያስለቀሰ ያስጨነቀ ነበር ጌታ ይባረክ ክብሩን እርሱ ይውሰድ ጌታ ይባረክ ታሪኩን ለቀየረ. እዛው እንዲሆን ሁላችንም ድጋሚ እንዳይወድቅ አስበን ነበረ ጌታ የኛን እንባም አበሰልን በጣም አዝነን ነበር ጌታ ይባረክ ታሪኩን ለወጠ 🤲🤲🤲🤲🤲ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@martamulu6446
@martamulu6446 3 жыл бұрын
Btm geta yekeber
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
እውነት ነው me to በጣም አልቅሼ ነበር ግን ዮኒ እንደዛ ሆኖ እንደማይለቀው አውቄ ነበር እግዚአብሔር ይባርከውና ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ማዕከሉ እንዲያልቅ መረባረብ አለብን እንደዚህ ለተጎዱ ሱሰኞች ማገገሚያ ነው
@asefuayelwe5490
@asefuayelwe5490 Жыл бұрын
EWnt.natin.saey.yanm.lij.amlk.fekdo.yoain.ant.ga.edmair.emgailw.eysos.yidnaile.
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
እኔ ፈውሱን ነበር ማየት የናፈቀኝ ጌታ ይመስገን❤
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 3 жыл бұрын
ምርጥ አጎቶችና አያት ተባረኩ💕
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የምሳነው ነገር አለ ወይ? የለም። ሰምህ ይባረክ አባባዬ እንዲህ ሁኖ ሰለ አየን😍
@almazkassa7343
@almazkassa7343 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር መልካም ነው ሁለተኛ እድል ሰለ ሰጠው ጌታ የተባረከ ይሁን ዮኒ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሎትህ የባረክ
@tomichristlj4889
@tomichristlj4889 3 жыл бұрын
Jesus christ is Lord 👑 I'm so happy today በጣም ደስ በሎኛል ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏😥 እንኳን ለዚህ ኣበቃህ ወንድሜ❤❤🙏
@Selam694
@Selam694 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ናቲዬ በዚች አጭር ቀናት ውስጥ እንኩዋን መልክህ ተለውጦአል እግ/ር ይመስገን እልልልልልልልል ደስታዬ ከልብ ነው እናት እናት ናትና ባታሳድግህም ባንተ ሁልጊዜ ልቧ እንደተጨነቀ ነው የሚሆነው : የወለደ ያውቀዋል ባለሽበት እንኩዋን ደስ አለሽ 🙏 እንኩዋን ይሄን ለማየት ጌታ አበቃሽ 🙏
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 3 жыл бұрын
የኔ አባት ተሽሎ ስላየው ደስ ብሎኛል 🙏 ዮነቴ 😍💥👌
@aselefechasefa4456
@aselefechasefa4456 3 жыл бұрын
Enmi geta yemsgen
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤👈
@Geni341
@Geni341 3 жыл бұрын
ወይኔ እሄ ልጅ ከሶስት ቀን በፊት ሲንቀጠቀጥ ሴጣን አስሮ ኢዞት አይቼው በጣም አልቅሼ ነበር ጌታ ሆይ ያንተ ምህረት ስለበዛለት ተባረክ አባ🙏🙏
@abigayltesfalidet5455
@abigayltesfalidet5455 3 жыл бұрын
I was really waiting to see Nati again, so glad to see him recovering. I can't describe your wisdom Yoniye. Bless u more.
@Phone-pv5xo
@Phone-pv5xo 3 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን በእውነት ዘንድሮ ሴጣን ጉዱ ፋላ የዘንድሮ መልካም ወጣት ይለያል ❤🇪🇹🙏
@user-ep7sy6sx4i
@user-ep7sy6sx4i 3 жыл бұрын
ዮንዬ ያልጆቺ አምላኬ አንቴን ይጣብቅ ዛማንክ ሁሉ ባጌታ ስም ያታባራካ ይሁን ዮንዬ እዎዳለሁ💔😢❤ ባሳው ዛንድ ያሚቻል ባ እግዚአብሔር ዛንድ ይቻላል ክብር ምስጋና ላ ጌታ ይሁን ታባረክ 🙏
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ናቲዬ ደስታህ ስለተመለሰልህ ፊትህ ላይ ያየውት ደስታ ለኔ ለየት ብሎብኛል የረዳ ጌታ ይባረክ እሰይ በጣም በጣም ነው የተደሰትኩት ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም
@rimachnbelay1968
@rimachnbelay1968 2 жыл бұрын
Became des ylal
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመሰገን እደት ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዮኒም ተባረክ😍
@elsaamare6832
@elsaamare6832 3 жыл бұрын
ዬንዬ በብዙ ተባረክ ናቲ ስለተሻለው ደስ ብሎኛል ጌታ ክብሩ ጌታ ይውሠድ
@user-ec8bj4lk9p
@user-ec8bj4lk9p 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ጌታ ይባረክ ታሪክን የሚቀይር አምላክ ስሙ ይባረክ ክብር ለንጉሡ የሚሳነው ምንም የለም. እንደው እንባ ሲያብሱ ራሱ መገኘቱ ስንቶች ይህን እድል ያላገኘ ስንት አለ ለአንተ ደስ ብሎናል ወንድሜ ጌታይባረክ ይችላል ትልቅ አምላክ ነው::ዮኒዬ አንተም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ደስ አለኝ እሰይ
@tesfayeabebe7149
@tesfayeabebe7149 3 жыл бұрын
እስይ ተባረክ ዮኒ አስጨንቆኝ ነበር ልቤ አረፈ
@rahelgetahun6569
@rahelgetahun6569 3 жыл бұрын
ዊዊ ናቲዬ ጌታን በጣም ነው ልቤን የነከው ይህ ልጂ❤🥰ደግሞ ደስ ሲል😍❤🥰
@kongitmecha3881
@kongitmecha3881 3 жыл бұрын
ናቲ እንደ እናት አንጀቴን ነው ያንሰፈሰፍከው የኔ ልጅ አይዞህ አያትህ የሞቱት በግዜአቸው ነው በአንንተ ምክንያት አደለም ሰይጣን ሊሰብርህ ሲፈልግ ምክንያት ያበዛል አንተ አደለህም እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ዋውው ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬ ተባረክ
@selam2852
@selam2852 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️ no words ዮኒዬ ዘርክ ይባረክ ቤትህ ሁሌም የፈውስ ቤት ይሁን ❤️❤️❤️
@elsabetwel
@elsabetwel 3 жыл бұрын
I was sick when I saw before, You changed totally, I praise God for you, Let almighty God be with you forever , you are young, it is not over, out of dark, into the light. Yoni man of God what can I say, you're dedicated for your call.. Let God stand before and after you and ur family.
@nemonaalem4471
@nemonaalem4471 3 жыл бұрын
Amen
@saadaali5388
@saadaali5388 3 жыл бұрын
Amen
@salmasalmaaa1625
@salmasalmaaa1625 3 жыл бұрын
ወይኔ ለዚህ ልጅ በጣነው ያለቀስኩት በእውነት አውን ግን 😁😁😁😁😁😁😁እእእእልልልልልልል
@almazzewdie2234
@almazzewdie2234 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ይውስድ እኔ የመጀመርያው ለት ሳያው በጣም እዝኝ ነበር የሚገርመው የእግዚአብሔር ድንቅ ማዳን አየን ክብር ለሱ ይሁን ጌታን እናመስግናለን ዪኒ ተባረክ አብረውህ የሚያገለግሉ ይባረኩ ቤተስብህ ይባረክ
@temesegene.wondemu1936
@temesegene.wondemu1936 2 жыл бұрын
እንኮን ጌተ እያሱስ መልከም ድንቅ ተምሆራ ከደረገልኝ እኝሚ በጠሚ ደሲብነል
@mimilagemechu8260
@mimilagemechu8260 3 жыл бұрын
የኔ ትንሽዬ በድጋሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 3 жыл бұрын
ትልቅ የዘይት ቢዝነስ ያላቸው ቸርቾች እንኳን ይህን ያህል የቸርነት ስራ ሲሰሩ አናይም። ለነገሩ ቢዝነስ ለራስ ነው ዬኒ ግን ባላደራ ነው በጌታ ገንዘብ በማስተዋል በክርስቶስ ልብ ሆኖ እየሰራ ነው። ዬንዬ የምትገርም የጌታ ባሪያና ታማኝ አገልጋይ ነህ።
@amenblessed8388
@amenblessed8388 3 жыл бұрын
Zelyilacew egziabher yemaylewetew yelem
@elatemni9998
@elatemni9998 3 жыл бұрын
ሐሌሉያ በጣም ደስ ብሎኛል በዚልጅ ምክንያት ውስጤ ተነክቶ ነበር ለእግዛብሔር የሚሳነው ነገር የለም ዮናታን ተባረክ ወንድሜ በውነት የምልህ ነገር የለም ጌታ ይባርክህ
@roziyechrist92
@roziyechrist92 3 жыл бұрын
ሁፍፍፍ ስፍስፍ ያደረገኝ ልጅ በድጋሚ በዚህ ሁኔታ ስላየሁት ደስ ብሎኛል በደንብ ያዙት ከሁሉ በላይ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍነው ዘላለም በቤቱ ቅር
@saronkebede8938
@saronkebede8938 3 жыл бұрын
Yoni there is no words to Express about your mind your heart and your soul. You are so unique. Uncomparable. God bless more and more abundantly. 🙏🙏🙏
@zemichaelokbakristos2577
@zemichaelokbakristos2577 3 жыл бұрын
Amen
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስገን 🙏🙏🙏
@mulukentafese6541
@mulukentafese6541 3 жыл бұрын
ASFAW WEDIHALEHU
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ምስክርነቱ ካየሁ በኋላ ከፊቴ ዞር አልል አለኝ በጣም ነው ውስጤን የነካው በኢየሱስ ስም😥😥😥
@freweiniasmelash4527
@freweiniasmelash4527 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ። ሌትና ቀን ከአእምሮዬ አልጠፋም ብሎኝ ነበረ የሰነበተው። ተመስገን ጌታዬ ላንተ ምን ይሳንሀል።
@misraknigussie2749
@misraknigussie2749 3 жыл бұрын
Ena orthodox negne gin betame azigne nebere egizabehere yimesigen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
አያቱ ያሳዝናሉ። ልጁ ለመለወጥ መወሰኑ ደስ ይላል።
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ በጣም ያስለቀሰኝ ልጅ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
ሰምቶ የሚመልስ አይቶ የሚራራ እማምዬ እግዚአብሔር ፀሎትዎ ተሰምቶ ተመልሶሎታል ቀሪ ዘመንዎ የደስታ ይሁንልዎ የልጅ ልጅ ልዩ ፍቅር እርሶ እንዳሉት አጎቶቹም እንኳን ደስ ያላችሁ ዮንዬ በብዙ ፀጋ ተባረክ ብሩክ ሁን ዘርህ የያዝከው የረገጥከው ይባረክ ከፉ ወደ አንተ አይቅረብ
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ቃላት ያጥረኛል ምን ልበልህ ጌታ ብርክ ያርግህ፡፡ ብድራቱን ከሰማዩ ዋጋህ ሌላ በልጅህ አግኘው፡፡ ዘመንህ ትዳርህ መንገድህ ሁሉ ያማረ ይሁን ፡፡
@user-tr5dp5mk8t
@user-tr5dp5mk8t 3 жыл бұрын
እንኳን አመጣቹልኝ እንዴት ሆነ ብዬ በጭንቀት ልሞት ነበር ደሞ ወንድሜን ቁጭ እንዴት ፎቶ ላስቀምጥ እውነት ነው እንደሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ ❤❤
@maritalove256
@maritalove256 3 жыл бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ😘😘
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ የኔ ትንሽ ወንድም እውይ እንኳን ጌታ ኢየሱስ ራራልህ የመጀመሪያ ቀን ሳይህ ልቤ ስብር ብሎ ነበር እንዲህ ስትስቅ ሳይህ ደስ ብሎኝ አለቀስኩ አባይዬ እንደ ወጣህ ቅር ይሄ ክፉ ድጋሚ አያግኝህ፡፡ እልልልልልልልልልልል አባቴ እግዚአብሔር የራራህለት ሥምህ ብሩክ ይሁን ለዚህ ብላቴና የራራህ
@jesusislord7855
@jesusislord7855 3 жыл бұрын
እሰይ ይህ ልጅ ተሽሎ ከማየት በላይ የምያስደስት ነገሬ የለም ። የረዳክ ይባረክ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 3 жыл бұрын
የኢትሕዮጵያ እናቶች ክብር ይገባችሗል አፈር መስላችሁ ስታሳድጉን እና ግን አንረዳችሁም😭 እንደኔ እናታችሁን በሞት ሳትነጠቁ ለይቅርታ ሳትበቁ እንዳትቀሩ ተጠንቀቁ ወጣቶችዬ እወዳችሗለሁ ዮንዬ ላንተ የሚሆን ቃል ደለኝም ዝም ከምል ግን አንድ ነገር ልበል እድሜ ጠግበሕ ሕልምሕ ተፈፅሞ ልጅሕ ሲተካሕ ቁጭ ብለሕ በልጅሕ ፍሬ ተደሰት እንወድሐለነ❤
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 жыл бұрын
Glory to our God who set the captive free. We love you , Nati. God is with you. God bless you Yoni and people of God who work with you.
@beti09
@beti09 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰው አይርሳም ሰው አይጥልም ጌታ!! አሜን!!!
@tube-lf8xq
@tube-lf8xq 3 жыл бұрын
መዝራት እና ማጨድ ካንተ ይማሩ ዮኒ ሁሌም የሚቆጨኝ ግን አሁን አይቆጨኝም መልካም ወጣት ለአውሮፓ ያደርገኛል ጌታ አምነዋለሁኝ የአንተ አምላክ የተሰቀለው አምላኬ ነው።
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ስፀልይልህ ነበር ተሽሎህ ስላየውህ ነብሴ አልቀረልኝም ናቲዬ በህይወት ዘመንህ ሁሉ ጌታን አገልግለህ ማየት መሻታችን ነው ።ዮንዬ የአንደኞች አንደኛ ብዬሀለው አንዱ ልጅህ ሺ ይሁን
@tsehaynore4328
@tsehaynore4328 3 жыл бұрын
I felt terrible when I saw this kid first time. He's improving a lot. Glory be to God 🙏
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ጌታ ይባረክ ዮኔ ዘመን ይባረክ
@mahiyeeeee-23
@mahiyeeeee-23 3 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏 ናቲዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ከዚህ ነገር ያውጣህ፡፡ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@Dina-cm9wd
@Dina-cm9wd 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባረክ። ዮኑ እግዚአብሔር ቤትህን ዘርህን የነካሀውን ሁሉ ይባረክ። 🙏🏾💕💕💕💕💕🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾😊
@betelhem9247
@betelhem9247 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ስምክ ይክበር በጣም ከአየኋቸው ሁሉ ልቤ ውስጥ ከገቡ አንደኛው ነበር ዮኒ ምርጡ የእየሱስ ልጅ እንዳተ 10 አገልጋዮች ቢኖሩን ኢትዮጵያዊ እስከዛሬ ባረፈች
@JesusIsTheLord2012
@JesusIsTheLord2012 3 жыл бұрын
አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር፣ ደጉ እየሱስ ላንተ ምን ዪከፈልሃል አባዬ። ምስጋናዬ ማደሪያህን ዪሙላዉ። የዚህ ወንድሜ ሁኔታ ውስጤን በጣም ነክቶኝ ነበር። ምህረትህ በሱ ላዪ ስለሆነ ተመስገን። አባቴ ሁሉንም ታደጋቸዉ። እየሱስ ጌታ ነዉ። አሜን
@abeselom1
@abeselom1 3 жыл бұрын
🙏 Thank you for showing us Nati’s well being one more time. I was so worried for that kid . May God continue healing him .
@JesusisthechristsonofGodandGod
@JesusisthechristsonofGodandGod 3 жыл бұрын
ናቲ ወደይ ሓወይ እሰሰይ ከመይ ደስስ ከም ዝበለኒ ኣይትፈልጥን ብሩኽ ደጊመ ክርእየካ ተሃዊኸ ነረ ጎይታ የሱስ ኣብ ቢቱ የጽንዕካ ዘመንካ ይባረኽ ❤🇪🇷🙏
@user-vy4kb2fu4d
@user-vy4kb2fu4d 2 жыл бұрын
ኣሜን ጋል አርይ🇪🇹💋💔❤
@frehiwottem8928
@frehiwottem8928 3 жыл бұрын
አገልጋይ ዘሪሁን ባንተ አገልግሎት በጣም ከተጠተቀሙ ሰዎች መካከል ነኝ። ስለቅንነትህ ስለትጋትህ ስለፍቅርህ ጌታን አመሰግነዋለሁ። ጌታ ለቤተሰባችሁ ስላረገው ነገር ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ።
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen Eseye egziabher yimesgen.
@aaronroyal9768
@aaronroyal9768 2 жыл бұрын
ዋው ናቲ ዘመንካ ይባረኽ፡ዮኒ ጸግኡ የብዝሓልካ
@user-ib7en2tf9d
@user-ib7en2tf9d 2 жыл бұрын
ይሄን የጌታ አጅ ኤርትራ ውስጥም አንፈልገዋለን የግዜ ጉዳይ አንጂ አይቀርም።
@destayeg
@destayeg 3 жыл бұрын
My heart aches for every kid I see on this program. Thank you Lord Jesus for your mercy and for Yoni!
@mimimimi739
@mimimimi739 3 жыл бұрын
እሰይ ቃላት አጣው እኮ እግዚሐብሔር ይባረክ በቤቱ ያፅናክ👍
@user-ty4nz3eb6h
@user-ty4nz3eb6h 3 жыл бұрын
ተመስገን እንኳን ለዚህ በቃህ እኔም ትልቅ ወንድሜን ያጣሁት በእደዚህ ምክኒያት ነው ይሄን እድል ማግኘት እራሱ ትልቅ ነገር ነው እኔም ዩኒየ የልጄ አባት ከድቶኝ ሀገሬ ገብቸ እበቀለዋለሁ ብየ ነበር ግን ትቸዋለሁ ፈጣሪ ይቅር ይበለው ብየ ትቸዋለሁ እኔም በላም ሀገሬ ከገባው ይሄን እድል ማግኘት እፈልጋለሁ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ስምህ ይባረክ ናቲ የዛንቀን ውስጤ በጣምነው ያዘነው ስትንቀጠቀጥና ስትመሰክር ውስጤ ተሰብሮ ነበር ጌታ ደረሰልህ ኡፍፍፍ እንደእግ/ር ያለማንም የለም
@genetmoges3206
@genetmoges3206 3 жыл бұрын
ዬኒ ዘመንህ ይባረክ። ለዚህ ትውልድ ጌታ ያስነሳህ ወንድማችን ቤተሰብህን ጌታ ይጠብቅልህ ልጅህን ባለቤትህን በደሙ ይሸፍንልህ ። የበቀል ሀይላት በኢየሱስ የስሙ ስልጣን ስራቸው የፈረሰ ይሁን!!!
@LogosEndTimeMinistry
@LogosEndTimeMinistry 3 жыл бұрын
Amen amen in the mighty name of Jesus!
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 жыл бұрын
የተባረከ ቤተስብ ናቹ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@lensaregasa7924
@lensaregasa7924 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ ስለእሱ ውስጤ በጣም ነበር የተነካውከአእምሮዬ አልጠፋም ብሎኝ ነበረ በጣም እያዘንኩ ነበር ውስጡ በጣም ነው የተጎዳው ብዙ ፍቅር ያስፈልገዋል እ/ር የእረፍት አምላክ ነው አሳረፈው ቤተሰቦቹ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ዮኒዬ ስላንተ ቃል የለኝም ዘመንህ ይባረክ፡፡
@tsegatsega7935
@tsegatsega7935 3 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ጉዳይ ጨንቆኝ ነበር ጌታ ይመስገን ዩኒዬ ተባረክ
@ebtsamsumili4312
@ebtsamsumili4312 3 жыл бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዩኒ ዘመንህ ይባረክ
@romitatube5605
@romitatube5605 3 жыл бұрын
እሰይ የእኔ እናት እውነትም እናት ኖት እንዲህ እንዳከበሩት ፈጣሪ ያክብሮት ፈጣሪ ብርታቱን ይስጦች እማምዬ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ናቲዬ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ያረግልሃል በጣም አልቅሼ አዝኞ ነበር በድጋሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን
@user-bc7lj3or2j
@user-bc7lj3or2j 3 жыл бұрын
ወይ እንኳ ጌታ ይርዳህ በቤቱ ያፀናህ በጣም አልቅሼ ነበር
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ ምን አይነት የተባረኩ ድንቅ ቤተሰቦች ናቸው ዘመናችሁ ይባረክ የኔናት እሳቸውም ይሄን ተአምር ስላሳያቸው ጌታ ይባረክ ውይ እኔ አያቱን ሳያቸው አልቅሼ ነው የሞትኩት ልፋታቸውን መና ያላደረገባቸው አምላክ ይባረክ ደሞ ቆንጅዬ ሆነ መልኩ እራሱ ተለወጠ እሰይ እሰይ እስከመጨረሻ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ✋✋ ዮኒዬ ለምን ይቅርታ ተጠየቅን ያሉ ቤተሰቦች ለነሱም መልካም ቤተሰብ ይዘጋጅላቸው 😊😊😊ይሄ የጤና ስላይደለ ዮኒ እግዚያብሄር አንተንና ያንተ የሆነውን ሁሉ በልጁ ደም ይሸፍንልህ አንተ ዝም ብለህ ቀጥል ተባረኩ እንወዳችኋለን
@user-fw5el6wu6z
@user-fw5el6wu6z 3 жыл бұрын
ተመስገን ጌታ ሆይ ላንተ ምን ይሳንሃል ዮንዬ ስላንተም ቃል አጣዉ እኮ ተባረክልኝ❤
@user-gu9eg8nz3w
@user-gu9eg8nz3w 3 жыл бұрын
ወይ በጣም ደስ ያለኝ ደግሜ ሰላየውት እሄን ልጅ በጣም አሳዝኖኝ ነበር
@nebiyatestifanos1580
@nebiyatestifanos1580 3 жыл бұрын
Priase to the Lord. I am so elate when I see Nati. Bless u Yoni I am appricate. 🌹🌹🌹
@user-by8ox3hp3h
@user-by8ox3hp3h 3 жыл бұрын
ይህ ልጅ በጣም ነው ልበይን የነካን በጣም ነው ያለቀስኩት ዛሬ ግን ቤተ ሰቡ መጥተው ይቅር ስለ ኣሉ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተባረኩ መልካም ወጣት ማየት ኢፈልጋለሁ ግን በተለይ ኢናቶች ሳለቅሱ ኢኔ ልክ ኢነሱ ኡኩል ኣለቅሳለሁ ኣይነይን ያብጣል በጣም ኣለቅሳለሁ በዚህ ምክንያት ማየት ኢተዋለሁ ኣምላኬ ይባርካቹ
@missethiopia4959
@missethiopia4959 3 жыл бұрын
ዬኒዬ ዘመንህ ይባረክ .ጎጆህ በበረከት ይሞላ . ክፍ አይንካህ .ካብራክህ የወጡ ልጆች ቤትህን ይሙሉት .በልጅ ተባረኩ.ከዘመኑ በሽታ ይሰውራችሁ ካንደበትህ የሚወጣው ቃል ሰዎችን የሚፈውስ ያድርግልህ .ሺ አመት ኑርልን እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ ግን ፕሮግራምህን እከታተላለሁ በደስታ ።ተባረክ ከነ ዘረ ማንዘርህ ። አሜን ማለቱን እንዳትረሳ ።
@tigisttilaye5651
@tigisttilaye5651 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመሰገን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ስለዚህ ልጅ ልቤ በጣም ተረብሾብኝ ነበር በጣም ነበር ያሳዘነኝ ኡፍፍፍፍ ዮኒዬ ተባረክ የትውልድ አባት ያደረገህ እግዚአብሔር ይባረክ
@mesertdea3513
@mesertdea3513 2 жыл бұрын
ናት መልካም ወጣት እንድመጣ ያደረገ ሰው ደግ ነው👍ዮን ኑርልን💓💓
@michaelzewdie3123
@michaelzewdie3123 Жыл бұрын
ተባረክ ዮናታል እንዲህ አይነት መለወጥ መመለስ የጌታ እጂ ነው የሚሰራው ባንተ ላይ።
@werdatesfaye2778
@werdatesfaye2778 3 жыл бұрын
ኡፍ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@liyazewde6646
@liyazewde6646 3 жыл бұрын
ናቲ ውስጤን አስጨንቆኝ ነበር።በጣም ከማልቀስም አልፎ።በምን እንዴት እንርዳው እያልኩ አስብ ነበር።በሱ እድሜ ያሉ የ2ወንዶች እናት ነኝና። አሁንም ገና የሱን መልካም፣ ከፍታ፣ ጌታን ሲያገለግል ጌታ ያሰማን!! ደሞ አያቱ ዶክተር አይተርፉም ያላቸው ስለነበረ he should never blame himself. ዮኒ የሚገርም እይታ በአሁነኛው ጌታ አብዝቶልሃል ምን ለማን እንደሚያስግፈልገው precisely ታውቃለህ።አስደናቂ ዓይን ነው።
@hanabegie7154
@hanabegie7154 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ስጨነቅ ነበር ስላየዉት ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏🙏
@genetmulugeta1978
@genetmulugeta1978 3 жыл бұрын
I was heartbroken 💔 since I seen him last time. I was worrying and praying about him. 🙏🏼to almighty God to see him like this
@elenayegeta672
@elenayegeta672 3 жыл бұрын
ናቲን በዚህ ሁኔታ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ዮኒዬ ብሩክ ነህ
@meskabate5716
@meskabate5716 3 жыл бұрын
ዬኒዬ መልካም ሰው ስትመርቅ እንዴት ደስ ትላለህ::አንት እራስህ ዘርህ ይባረክ እ/ር ክብሩን ጨምሮጭ ጨምሮ ይጨምርልህ
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 3 жыл бұрын
ናቲዬ የመጀመሪያዉ ቪድዮክን አይቼ አልቅሼ እንቅልፍ ነበር የነሳኝ ዛሬ እግዛብሄር ነገሮችን ቀይኖ በዚሁኔታ ስላየንክ በጣም ደስ ብሎኛል !!!! እግዛብሄር ከነገሮች አስመልጦካል አመስግነዉ አያትክን እግዛብሄር እድሜና ጤናን ይስጣቸዉ እንዲሁም አጎቶችክንም ጭምር ዮኒዬ ቃል የለኝም ስላንተ በልጅክ በልጅልጆችክ በበረከት ተሞላ ...!!!! ታሪኩን ከመጀመሪያዉ ስላየሁት እና ስላስለቀሰኝ ነዉ ይሄንን ኮመንት የፃፍኩት እንጂ በተሰብ ምናምን አይደለሁም ።
@eskdar6044
@eskdar6044 3 жыл бұрын
ናታዬ እንኩዋን ጌታ እረዳህ እግዚአብሔር ደግ ነው ስሙ ይባረክ ናታዬ ብዙ እጠብቃለን ተባረክ🙏🙏🙏🙏
@Epictoolz
@Epictoolz 3 жыл бұрын
Never expected it would be this soon!wow
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ደግመው በማየተ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ
@yemisrachmelaku9394
@yemisrachmelaku9394 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ተጨንቄ ነበረ አሁን ያለበትን ሁኔታ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል።ፈውስህ ለውጥህ ይፅና ናቲዬ😍ቤተሰቦቹም ስለተቀበላችሁት ብሩካን ናችሁ።
@lelabelete7905
@lelabelete7905 3 жыл бұрын
I was sick when I saw before, You changed totally, I praise God for you
@yaee123
@yaee123 3 жыл бұрын
Yes, his ministry helps change many lives by showing the world to Christ Jesus, to whom ALL things are possible.
@user-jx2xn9fp2u
@user-jx2xn9fp2u 3 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ከልብ ደስ ብሎኛል ዮኒዬ በቃ ውድድድ 🙏🙏🙏❤❤❤😍😍😍😍
@user-ur1qp9us2n
@user-ur1qp9us2n 3 жыл бұрын
ናቲዬ የኔ እንባ ይፍሠሥ በጣም አሣዝነከኝ ነበር የቀየረክ ኢየሡሥ ይክበር ተቀየረክና ተለውጠክ ሥላየው ተደሥቻለው የፍቅር ሠው ዬኒ ተባረክልን
@user-dv8pg7jy2o
@user-dv8pg7jy2o 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ተባረክ ዮኒ😍😘😘እንወድሀለን
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 3 жыл бұрын
🛑አቤት አምላካችን ፍቅር እኮ ነህ እንኳን ጌታ ረዳህ ናቲዬ !! በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ መልካሙ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
ናቲ ከምንደረሰ ብዬ በጣም ጓግቼ ስጠብቅነበር ዛሬ ስላየሁክ እግጅ በጣም ደስ ብሎኛል ይሄን ያደረገው እግ/ር እንኳን ከቤተሰቦችህጋር ሰላም ተገናኘህ ሁላቹም ተባረኩ በጣም ደስትላላቹ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር ይሁን አሜን 🙏🏽 ናቲዬ የኔ ቆንጆ በድጋሚ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡ በጣም አዝኛ ነበር እንዴት ሆኖ ይሆን እያልኩ ነበር ከምትወዳቸው ቤተሰቦችህ ጋር ስለተገናኛህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቤተሰቦችህም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልህ ከዚህ በኋላ ወደዛ ቦታ እንዳትመለስ ጌታ ደርሶልሃል፡ ዮኒዬ ምን ልበልህ የዋህ ርህሩህ ሰው እንዳንተ አይቼ አላውቅም እግዚአብሔር ለትውልድ ያስነሳህ ሰው ነህ፡ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ልጅህን ሺ ያርግልህ፡ ተባረክ
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 19 МЛН