እንደ ጎረምሳ በሽማግሌ……ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 4,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 289,383

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

2 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 770
@meltedamendi9361
@meltedamendi9361 2 жыл бұрын
የእናትን ደስታ እናት የሆነ ብቻ ነው የሚያውቀው። ዮኒዬ እግዚአብሔር እንባቸውን እንዲታበስ አንተን ስላስነሳህ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 2 жыл бұрын
ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም አንዱ ልጂህ ሺ ይሁንልህ የኔ አባት አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ❤❤❤
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 жыл бұрын
Ewenet new 😭😭😭
@mimiztr2071
@mimiztr2071 2 жыл бұрын
AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI
@mimiztr2071
@mimiztr2071 2 жыл бұрын
@@AA-jj6gj 😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/edOJpcd319HeaJs.html
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን እናቶች ትለያላችሁ: ሺ እመት ኑሩልኝ❤️
@user-xj6pc9xj2y
@user-xj6pc9xj2y 2 жыл бұрын
አሜን
@kerubaltesgaey740
@kerubaltesgaey740 2 жыл бұрын
እውነት፡ ነው👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
@addis1395
@addis1395 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 2 жыл бұрын
እናት ስታለቅስ እንደማየት የሚያም ነገር የለም እግዚአብሄር ይባርክህ ዮኒየ
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 2 жыл бұрын
Aow,!😭😭😭😭😭😭😭👈
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም የሚገረም ነው የጌታችን ሥራ ዮኒ ለምልም አንተ እኮ አንደኛ ነህ ተባረኩ
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 2 жыл бұрын
አሜን ሰብስክራይብ አድርገኝ ወንድም እመልሳለው በቅንነት
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 2 жыл бұрын
ዮኔ ልጅህን ጌታ በደሙ ይሸፍንልህ ዮኒ ቃላት የለኝም ልዩ ነህ
@jilnm6609
@jilnm6609 Жыл бұрын
Amen Amen
@Hundumak
@Hundumak 2 жыл бұрын
የእናቶችን ጭንቀትና ፀሎት የምትሰማ አምላክ ተመስገን። ዮኒ ተባረክ ።
@mahdereeprame110
@mahdereeprame110 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ብዙ ዋጋ የሚከፍሉ ናቸው ፈጣሪ ብድራታችሁን ይክፈል
@meltedamendi9361
@meltedamendi9361 2 жыл бұрын
አንተ ብሩክ ሰው የእግዚአብሔር ጸጋ ከአንተ ጋር ይሁን። እለት እለት ጸጋውን ያብዛልህ ዮኒዬ
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 2 жыл бұрын
ዘንድሮማ ቀን ወጣልን ለእናቶች እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-jv4wc9lp9s
@user-jv4wc9lp9s 2 жыл бұрын
አንቺ ምርጥ እናት ነሺ ልጂሺን ቁጭ ብለሺ ጌታን ያስቀበልሺ ጀግና
@Selam694
@Selam694 2 жыл бұрын
አባቷ : አቶ ቦጋለ :የልጃቸውን : ለውጥ :በእውነት አይተው ,ተደስተው , ለመመስከር :ያብቃቸው : እግ/ር 🙏 🙏🙏🙏 የዛሬ :አመት :የሳቸውን :ምስክርነት :ለመስማት : ያብቃን :🙏🙏🙏love from Germany 🇩🇪🇪🇹
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን 🙏
@Selam694
@Selam694 2 жыл бұрын
@@hulumyalifal-jq1zz 😘
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz 2 жыл бұрын
@@Selam694 🙏🙏❤❤❤
@bezawittelelew1802
@bezawittelelew1802 2 жыл бұрын
Amen
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽
@user-dq6cx8ps4m
@user-dq6cx8ps4m 2 жыл бұрын
የኔ ዘመን ጳውሎስ ዮኒ እግዚአብሔር ዳርቻህን ያ አስፋዉ ከዚህ በላይ ለምልም ምድሪቶን ውረስ 🙏❤
@saronmulubrahne2301
@saronmulubrahne2301 2 жыл бұрын
Amen amen
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 2 жыл бұрын
ኑ እንደመር
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 2 жыл бұрын
ከዚህ በኃላ ወጣቶችን የሚበላውን ክፉ የተረገመ ይሁን ዮንዬ ዘርህ ይለምልም እንወድሀለን ተባረክ
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 2 жыл бұрын
ዮንዬ ተባረክልኝ የእናቶቻችንን ዕንባ እግዚአብሔር በአንተ እያበሰልን ነው 🙏🙏 እናመሰግናለን
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
❣️❣️💕😍
@eyosiyasterefeofficial
@eyosiyasterefeofficial 2 жыл бұрын
ልክ ነው ፓስተር
@amannuel3527
@amannuel3527 2 жыл бұрын
በናትህ በሰው ስም አትነግድ ይደብራል😑
@selamawti531
@selamawti531 2 жыл бұрын
@@sainasaina2388 ❤❤
@emmatube9648
@emmatube9648 2 жыл бұрын
Amen yoniya ant eko telayalake zamaneke yebrekelke
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 2 жыл бұрын
በለቅሶ ብቻ አይነ አበጠ ራስ አመመኝ ሥራ ገርሞኝ ታላቅ ነህ ኢየሱስ ጌታ ነህ ንጉስ ነህ ከፍ በል ዮኒዬ ሰለአንተ እግዚአብሔር ይመሰገን
@frehiwotwondemagagnhu1645
@frehiwotwondemagagnhu1645 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ልጅህ ሊዊዬ ዘመኑ ይባረክ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፈን በክፉ የሚያየው ጠላት ከእየሱስ ክርስቶስ ደም የተነሳ ስራው ፈርሷል፡፡
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 2 жыл бұрын
ዬኒዬ: ዘመንህ: ይባረክ: ዘርህ: ይባረክ: ሀገሬ: ቀን: ወጣልሺ: እልልልልልል: በይ!!!!
@kiddistjomole3210
@kiddistjomole3210 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ በጠላት ላይ ኃይሉን ለሚገልጥ ለእግዚአብሔር ይሁን
@user-pr2cn4pb5n
@user-pr2cn4pb5n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@mihirette6953
@mihirette6953 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን 😍😍💥 ዮነቴ ❤
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 2 жыл бұрын
ባርኬህ አልጠግብ አልኩ ዮኒዬ ዘመንህን ይባርከው።እማማ እንኳን ጌታ እረዳዎት ።እህቴ እንኳን የጌታ ሆንሽ አሸናፊ ነሽ።
@semuelsemuel5216
@semuelsemuel5216 2 жыл бұрын
J
@milenyemane4769
@milenyemane4769 2 жыл бұрын
ስለ ዮኒዬ #እግዚአብሔር #አምላካችን #ይክበር #ይመስገን!!! ዮኒዬ ቃላት ስለማጣ ኮሜንት መጻፍ እቸገራለው ቢሆንም እጸልያለው ልጅህን #በእየሱስ #ክርስቶስ #ደም ሽፈንኩት! ከሌውዬ ማንም የጠላት አይን ደፍንኩት አሜን!!!
@jilnm6609
@jilnm6609 Жыл бұрын
Amen Amen
@feadilaamusaafe9393
@feadilaamusaafe9393 2 жыл бұрын
ዮን እኔ ሙስልም ነኝ በጣም እከታተላለሁ በጣም ልቤን ይነካል
@asterojoasterojo8272
@asterojoasterojo8272 2 жыл бұрын
አለህ ይበርክሽ
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Tebarkie!!
@desiabate4936
@desiabate4936 2 жыл бұрын
yen wondim madani ba eyususi bicha antem hiwotihin adini
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 2 жыл бұрын
Yes,!😭😭😭😭😭👈
@trhastekle2543
@trhastekle2543 2 жыл бұрын
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 2 жыл бұрын
ፀጋ ልበስ ዮኒዬ ከልብሱ በላይ የህይወትን ቃል ይዛ ወደቤቷ ገባች ድና ትቅር አምልጣ ትቅር ! ፀጋዬ በልጅነትሽ ያስለቀሰሽን ጠላትሽን የምትበቀይ እና ዘሮችሽን በወንጌል የምትወርሽ ያድርግሽ!
@makimaki7260
@makimaki7260 2 жыл бұрын
አሜን
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ አንድ ልጅህን ሺህ ያድረግል ዮኒዬ ሱሴ እወድሃለሁ ሁሌም አለቅሳለሁ ሰለ ሚሆነው ታምረ😭❤🙏🙏🙏
@babi-gr3vg
@babi-gr3vg 2 жыл бұрын
ዋው 1ኛ
@rahelcosentino5254
@rahelcosentino5254 2 жыл бұрын
ዬንዬ የጌታ ቀኝ እጅ ይህን ፈተና የበዛበት ትዉልድ የምታስመልጥ ፀልይልኝ ደሞ ጌታ ይረዳኛል ልጆቼን ይዤ ለመምጣት ልቤ ይጠማል...የአራት ጎረምሶች እናት ነኝ....ለትዉልድ የተሰጠህ በረከት ነህ...ተባረክ💚💛❤
@healthyfood7119
@healthyfood7119 2 жыл бұрын
ለእናቶች 🇪🇷🇪🇹 👏👏👏👏 አሜን ጌታ እየሱሰ ይችላል አሁንም ደግሜ ተባረክልኝ ጤና እድሜ በጸጋ ላይ ጸጋ ልጅህን እግዚአብሔር ያብዛልህ አወን በጣም አንተ ሁል ግዜም እደለኛ ነህ ❤❤❤
@genitora2492
@genitora2492 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስለምህረትክ በጣም በጣም አመሠግንሃለው እስክንመለስ ይጠብቅናል ጌታ ዮኒ በአንተ አልፎ የሚሰራውን መንፈስ ቅዱስ አመሠግነዋለው ተባረክ
@maqaawaqayyoonkandhufuugal769
@maqaawaqayyoonkandhufuugal769 2 жыл бұрын
❤️❤️♥️❤️❤️❤️
@liliyegeta8593
@liliyegeta8593 2 жыл бұрын
አገሬ ተስፋ አላት አምናለሁ ምድራችን ትፈወሳለች መፍዙዝ ግራ ይጋባል ……….. ወንጌል ይለውጣል……….. እየሱስ በምድራችን የከብራል
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
ወይ የኢትዮጵያ እናቶች ጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ 😭😭😭
@yordanosmogos2914
@yordanosmogos2914 2 жыл бұрын
I promise from now on I will pray for you and your family specifically for your SON zemenih ybarek ልጅህ ካንተ በሰባት እጥፍ ቅባት ይቀባ ለምድሪቷም በረከት ይሁን እድሜውን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይኑር
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ላይ እያለፈ ነው ኢየሱስ ስሙ ይባረክ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 2 жыл бұрын
ሰይጣን አይችልም እርር ድብን ይበል አይዞህ የእግዚአብሔር አገልጋይ እኛም እጸልያለን በክፉ አይኑ የሚያየው አደ አምድ ቡን ይበል ክፉ አይንካብህ በጌታ በእየሱሰ ሥም በደሙ የተሸፈነ ይሁን አሜን ❤❤❤
@genitora2492
@genitora2492 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሴጣን አይችልም።
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 2 жыл бұрын
እውነት ነው ዮኒዬ ታድለሀል! ልጅህ በጌታ በእየሱስ ደም ይሸፈን!
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
ኢየሱሴ ምን ይሳንሃል የዋጣት አውሬ ተፋት ክብር ላንተ ይሁን ጌታ ኢየሱስ ዮኒዬ ስላንተ ቃል የልኝም የኔ መልካም ሰው እወድሀለው ተባረክ ዘርህ ይባረክ ሌውን እግዚአብሔር በደሙ ሸፍኖ ለክብሩ ያሳድግልን
@healthyfood7119
@healthyfood7119 2 жыл бұрын
እናት ያላችሁ እባካችሁ ከእናታችሁ ጋር እንደ ልጅ አንደ እህት እንደ ጎደኛ አርጋችሁ ኑሩ እናት በሂወት እየለች ምን አይምሳችሁም ግን ካጠጋባችሁ ሰትርቅ ወይም ልክ እንደ እኔ በሙት ሰትጦት ያን ግዜ ልክ አልም በላያችሁ ላይ የተደፋባችሁ ነዉ የሚመሰልባችሁ ሰለዚህ እባካችሁ እማየ ለዘላለም ትኑር እያላችሁ ጸልዩ እናቴ ልክ እንደጎደኛየ ነበረች እማየ ሁል ግዜ ልቤ ላይ ነች እማየ ሁል ግዜም እወዳታለሁ ❤❤❤❤
@user-pr2cn4pb5n
@user-pr2cn4pb5n 2 жыл бұрын
አይዞሽ / ህ ጌታ መልካም ነው😭😭😭😭 እሺ እናመሰግናለን🙏💔💔
@adisegobena7749
@adisegobena7749 Жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ለምድራችን ብቻ አይደለም ለአለማችን በረከት አድርጎ አስነስቶሀል እናቶች ስለልጆቻችን የምናለቅሰው ብዙ አይነት እምባ አለ ለኔም አንድ ቀን ባንተ በኩል የልጆቼን ነገር እንደሚሰራ አምናለሁ እግዚአብሔር ባንተ በልጆች የምድሪቱን ከርስ ያጠራል ከክፉ ይጠብቅህ
@elenayegeta672
@elenayegeta672 2 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት እንዴት እንዳስለቀሱኝ እኔኮ የኔ እናት ብቻ ትመስለኛለች በልጇ የምታለቅሰው ለካስ ሁሉም ቤት አለ ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም የብዙዎች እናት ዕንባ ጌታ ባንተ አልፎል ታብሱዋል ተባረክ ዮኒዬ
@selamfkr6344
@selamfkr6344 2 жыл бұрын
Yoniye tileyaleh 💞💞💞💞💞💝💝💝 abatachin tebareklgn🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
When I see u r video I can't stop crying 😢😭😪 God bless u yoni
@beimne221
@beimne221 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@ntboss8946
@ntboss8946 2 жыл бұрын
ተባረክ❤😍
@user-ri4qo1ww2v
@user-ri4qo1ww2v 2 жыл бұрын
ልዮ ነህ ዮኒ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ እናቶችና ወጣቶች ምህረትን አውርድልን የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን
@tigsttruneh36
@tigsttruneh36 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ልዩ ናችሁ ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Ye Egziabher Kal kesitotawoch hulu yebalital❣️🔥🔥🔥🔥🔥
@saliemabrhabokre5392
@saliemabrhabokre5392 2 жыл бұрын
Eseyyy tadlachu lehulum gze alew motherwa enqan des alesh ayzosh ljje tebareki
@simeyibarekigetahoyeghadda633
@simeyibarekigetahoyeghadda633 2 жыл бұрын
Ueffff era Inda Egzbihere yale mamine yelem yadinale Eyseu 😭❤️😍😍 Yoni zemenike yibareki
@kidanehailemichael9203
@kidanehailemichael9203 2 жыл бұрын
Ethiopian mother's are amazing. Lovely mother
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 Жыл бұрын
አቤት የ እናት ፍቅር ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እውነተኛ ፍቅር የ እናት ፍቅር
@netsanetbegeta7473
@netsanetbegeta7473 2 жыл бұрын
"የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው: የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና"!!! ዮኒዬ አንተ የተወደድክ፣ ብዙዎችን አስታራቂ፣ ብሩክ ሰው፣ ጌታ ኢየሱስ በአንተ ውስጥ ሆኖ የስንቱን እንባ አበሰ.......ስለ ፀጋው ጉልበት ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይህንን ሃሌ ሉያ!!!! አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት.......
@ferifeleke3767
@ferifeleke3767 2 жыл бұрын
Yoniye min enidemili alakim kali atawu beka zemin yibareki eg/r edime yicheri kifu ayinika wuddd😍😍😍😍🙏
@janeetjanet9856
@janeetjanet9856 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ ከጠላት የተሰወርሽ ለእግዚአብሔር ክብር የተገለጥሽ ሁኝ ውድ ህቴ ዮኒዬ ዘር ምድርን ይሙላ ፍሬህን ጌታ ይባርክህ በደሙ ይሰውርል እናቶቻቸን ረጅም እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ይብዛላቹ ተባረኩልን ክፉአቹን እባቹን አንይ ሁሌም ሳቅ ደስታ ይሙላባቹ ሰላም ላገራችን ይሁን ተባረኩ ቅዱሳን💚💛❤❤❤🙏
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 2 жыл бұрын
Yoni I am crying with you but physically I am too far from you because I am in USA. You are the most blessed person to create such a program to help Ethiopian youth from all walks of life in the spirit of unity in their difficult transitional age. I will try to find a way our Country rewards you in any way possible which I will let you know if I get positive results after I communicate with some Institutions. May God continue to bless your services.
@mamimami5219
@mamimami5219 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክ💓
@jilnm6609
@jilnm6609 Жыл бұрын
Glory be to his name. Yoni may God protect your Son from any evil.
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር በልጁ በኢየሱስ ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን፡፡
@raida5820
@raida5820 2 жыл бұрын
የብዙ እናቶቻችን እንባ እየታበሰ ነው ዮኒ እንወድሀለን ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን
@user-ji2xv6kk5m
@user-ji2xv6kk5m 2 жыл бұрын
አይ የእናት እዳ ውይይይ😭😭😭 ጌታ ሆይ ትውዱን ከክፋት ጠብትልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ዮኒዬ ለምልሚልኝ
@meskeremmideksa2056
@meskeremmideksa2056 2 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
God is so good ! You are blessed ዮኒ May God richly bless you all !
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 2 жыл бұрын
Egezihaber yemesegen enate merkoshe seletmrlese bebezu bereket tebareku ❤️🙌 yoniye getayesuse anetena betesebeh bebezu tebareku ❤️🙌yezerahew zere frew yelemelem 💯🌳❣️
@helenmoges9509
@helenmoges9509 2 жыл бұрын
ዬኒ የስንቱን እንባ አበስከው ተባረክ የወለድከው ልጅ ብዙ ያሁንልህ
@mekdesdemeke4697
@mekdesdemeke4697 2 жыл бұрын
ዮኒ የሰማይ ኣምላክ ይባርክ ዘርህ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን ክፉ ኣያግ ኝህ .!!! ምን ይሳነዋል በዙፋኑ ያለው ይባረክ .!!!
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Thank you so much brother and sister love you so much Ethiopian people love you 🙏🏻💕🙏🏻💕🙏🏻💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@houston-ethio3842
@houston-ethio3842 2 жыл бұрын
God bless you Yoni for taking these kids you are the blessing for all family . I always cried every vine I see these these kids freeing omg I cannot stop crying .Love from Houston Texas
@asmerethabteslassie1135
@asmerethabteslassie1135 2 жыл бұрын
Enkae des blosch Ehte Amlak ymesgen Halleluja 🙏💐🇪🇷💐
@hannafikire8437
@hannafikire8437 2 жыл бұрын
ዮንዬ አንቴ ኡኮ 1 ነክ እድሜክ የመቱሰለ ይሁን
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 2 жыл бұрын
አሜን የኔንም ሠርግ ያሠየኝ የወኒ አሜን እልልልልልልል እነም በሥደት ሠመለስ ማረፋ የለኝም ማረፋ ያዘገጅልኝ የወነሥ አምለክ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝👐👐👐👐👐👐👐
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Mather she make me cry 😢😭🤧 God is good for that family's 🙏🙌❤
@Honey-zv7zb
@Honey-zv7zb 2 жыл бұрын
Yoni, I have no words but be blessed 🙌🙌🙌
@yaphetelias9681
@yaphetelias9681 2 жыл бұрын
OMG 😭 I can't stop crying 😥😥
@Dait1402
@Dait1402 2 жыл бұрын
Yoniye tebarekligna lemlmiligna
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ፈጣሪ ልጅህን ከክፉና ከክፉዎች ሁሉ ይጠብቅልህ እመቤቴ ሁሌም ከጎንህ ነኝ ትበለው ❤️
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 2 жыл бұрын
Tebarke my beloved brother ye Egzyber barya 🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹
@betelhemseyoum2090
@betelhemseyoum2090 2 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ እግዚአብሔር ልጅክን ይባርክልክ የዘመናችን ምርጥ ሰው ከእግዚአብሔር የተሰጠከን ልዩ ስጦታ እኖድካለን ገና የብዙ ወላጅ እንባ ባንተ ይታበሳል እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤
@emebetaddis1864
@emebetaddis1864 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ቤትህን ልጅህን ይባርክ ብድራትህን በልጅህ ይክፈልህ ለብዙ ትውልድ መፍትሄ ያድርግህ
@gelaneshseid8710
@gelaneshseid8710 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያለምልምህ ዮኒየ ልጅህ በጌታ በኢየሱስ ደም ይሽፈን፡፡
@tsinatnega18
@tsinatnega18 2 жыл бұрын
Amennnn beyesusem
@genetrede484
@genetrede484 2 жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ ጌታ እየሱስ ለትውልድ ያስነሳህ ምንነው በእኔ ዘመን በእኔ ወጣትነት ጊዜ በኖርክ ኖሮ ብዬ በቅናት እመኛለሁ ያንተንም እማ ልጅ ጠላት ጥጉ አይደርስም በእየሱስ ደም ተሸፍኖአል አገሬ መጥቼ ፕሮግራምህን ለመካፈል እናፍቃለሁ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ከነ ቤተሰብህ::
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
የእምዬ ደስታ ከምንም በላይ ነው። እናት ሳቅሽን እንጅ ለቅሶሽን አያሳየን። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ብሩክ ያርግ። ዮንዬ ዘመንህ የደስታ ይሁን
@direlovetube9731
@direlovetube9731 2 жыл бұрын
Yoniye Egiziyabiher Tsegawin yalibisih tebarek
@samkwt5568
@samkwt5568 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ አንተም ካንተም ጋር አብረው የሚያገለግሉት ሁሉ ተባረኩ እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ይሁንላችሁ
@alemdereba9365
@alemdereba9365 2 жыл бұрын
ዮኒየ እኔ ጴጤ በልሆንም የምሰረው ስራ በጣም ያስደሰተኛል ተባረክ እመቤ ቴን
@trezaboshe1497
@trezaboshe1497 2 жыл бұрын
ዮኒ ቃላት የለኝም በቀል እንዳያገኝህ በክርስቶስ ደም አንተና በተሰብህ ተሸፈኑ ለዘላለም ተባረክ
@martasila5996
@martasila5996 10 ай бұрын
Families are at rest because of your service. May God reward your kindness.
@tub9960
@tub9960 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባረክ የስንት እናቶች እንባ ታበስ ሀሹ❤🇪🇹❤❤❤
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰጦታ መፅሀፍ ቅዱሰ እግዚአብሔር አምላክ ቃሉን ያብራላችሁ ለምልሙ ክበሩ😍
@edosanegasa8853
@edosanegasa8853 2 жыл бұрын
geta yebarkeh ante yegziabher bareya kezi belay geta yasefah zemenh yebarek
@kefesonlineteaching5681
@kefesonlineteaching5681 2 жыл бұрын
tebareku hulachum des ybelachu
@tiruneshseboka6764
@tiruneshseboka6764 2 жыл бұрын
Tebarek yoni
@abetube6101
@abetube6101 2 жыл бұрын
የ ብዙ እናቶች እንባ ጠራጊ ዮኒየ ዘመንክ ዘላለምህ ብሩክ ይሁን ኣሜን ምድርን ውረስ
@bkstylish6507
@bkstylish6507 2 жыл бұрын
በ4 ደቂቃ ውስጥ ማልቀሴን ጀመርኩኝ 😭😭 እየሱስ ነፃ ያወጣል
@mikayaz8559
@mikayaz8559 2 жыл бұрын
🥲🥲🥲የደስታ እምባ !! እግዚአብሔር ለእናንተ እንደደረ ለአለም ለተቸገሩ ወላጆች ይድረላቸው !!
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED, WONDERFUL AND LIFETOUCHING TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@azebgera8601
@azebgera8601 2 жыл бұрын
Yoniye tebarek
@martasila5996
@martasila5996 10 ай бұрын
Join you are a great blessing. You are impacting all generation and God is proud of you.
@jesuslord6097
@jesuslord6097 2 жыл бұрын
Yoniyee tebarek
@ethiocomedy9798
@ethiocomedy9798 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባችኋል እግዚአብሔር ይባርክ የዘመኔ ሰው ዮንዬ
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
ዮኒ ለወጣቶች ደራሽ ለእናቶች እንባ አበሽ አድርጎ ሰለሰጠን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ዘመን ሁሉ ይባረክ አንደኛ ነህ
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አባቴ ❤️
@edenalemayehu6932
@edenalemayehu6932 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ልጅህን አንተን እና ቤተሰብህን ጌታ ከክፉ ይጠብቃችሁ
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 124 МЛН
谁能救救小宇宙?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:43
火影忍者一家
Рет қаралды 11 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 47 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 2,1 МЛН