No video

"የቀረሽ ይመስለኛል" አብነት አጎናፍር | "Yekeresh Yimeslegnal" Abinet Agonafir

  Рет қаралды 4,908,868

Sewasew Multimedia

Sewasew Multimedia

Күн бұрын

ይህንን ሙዚቃ የስልክ ጥሪ ማሳመሪያዎ ለማድረግ shorturl.at/9mkK0 ይህንን ሊንክ ይጫኑ
#abinetagonafir #sewasew #sewasewmultimedia
---------------------------------------------------------------------------------
የቀረሽ ይመስለኛል (የኔነሽ)
ዜማ እና ግጥም ፡ አለማየሁ ደመቀ
ሙዚቃ ቅንብር ፡ አበጋዝ ክብረወርቅ ሽሆታ እና ካሙዙ ካሳ
ቤዝ ጊታር እና ሊድ ጊታር ፡ አበጋዝ ክብረወርቅ ሽሆታ
ሚክሲንግ ፡ አበጋዝ ክብረወርቅ ሽሆታ
--------------------------------------------------------------------------------------
ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔
Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
onelink.to/mubp9y
ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
Facebook : / sewasewmultimedia
Instagram : / sewasewmultimedia
Linkedin : / sewasew-multimedia
Twitter : / sewasewmmedia
Tiktok : / sewasewmultimediaet
KZfaq : / @sewasewmultimedia
Telegram : t.me/sewasewmu...
#sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright 2023, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.

Пікірлер: 1 500
@rahelgebra4395
@rahelgebra4395 Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ጎፋ ገብርኤል ያለውን ሰው እውነተኛ ታሪክ አሳታወስከኝ እስካሁን እዛ ቦታ ላይ ይጠብቃታል😭😭
@edne-ditekla7237
@edne-ditekla7237 Жыл бұрын
😢
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 Жыл бұрын
ውይ እሱ ሰውዬ ፈጣሪ ወደ ልቦናው ይመልሰው ልብ ይሰብራል💔
@AbuuTek
@AbuuTek Жыл бұрын
eskahun yetebekatal gen eko
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Жыл бұрын
ልክ ኮመንት ካደረኩ በኋላ ይህንን ኮመንት አየሁት። እኔም ያስታወሰኝ እሱን ነው። እስካሁን አለ? ለቡ አካባቢ መስሎኝ ነበር ። ምስኪኖ
@letinaabraham1004
@letinaabraham1004 Жыл бұрын
Eniem esun eyastaweskut neber🥲💔
@eyerusalem6160
@eyerusalem6160 Жыл бұрын
የቀረሽ ይመስለኛል ከቀረሽ እኮ ያመኛል ለወር ደመወዜ ይሁንልኝ💵
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 Жыл бұрын
😅😅
@kidistfelek2318
@kidistfelek2318 Жыл бұрын
❤😂
@hayati1954
@hayati1954 Жыл бұрын
እኔም 😢
@kuki558
@kuki558 Жыл бұрын
ምርጥ ምርጫ ነው😂😂😂
@birzaf-bf9sy
@birzaf-bf9sy Жыл бұрын
😂😂😂
@user-eg3fi1bt9l
@user-eg3fi1bt9l Жыл бұрын
መጀመሪያ ስሰማው በጣም ነው ያለቀስኩት ab ❤ክበርልን ይሄንን ዘመን ማይሽረው ዘፈን በምርጥ አልበም ይሸለም ምትሉ 👇👇👇👇
@SifanRabira
@SifanRabira Ай бұрын
Yaw yesera Ethiopia 🇪🇹 wust aybelam😊😊😊
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Жыл бұрын
እኔ ረጋ ያለ ሰዉ ረጋ ያለ ዘፈን በቃ ረጋ ያለ ነገር ዉስጤ ነወ።
@user-uc7bm7uw6q
@user-uc7bm7uw6q 4 ай бұрын
me too bro ergata selam new berta
@user-nm7vn4px7o
@user-nm7vn4px7o Ай бұрын
Temesasayi mircha
@MonetizeHive
@MonetizeHive Жыл бұрын
ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀር ይስጣቹ❤❤❤
@tadekaldas1992
@tadekaldas1992 Жыл бұрын
Anfeligim yaltasebe
@NaNa-wc9zo
@NaNa-wc9zo Жыл бұрын
@mokatube405
@mokatube405 Жыл бұрын
የታሰበ እንጀራ ቢሰጥህ አይሻልም አሽቄ wayii 😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን
@saidasaida4620
@saidasaida4620 Жыл бұрын
አሚን 🤲😭
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
AB የኔ ባለ ቅኔ የዘመኑ ፈርጥ በሙዚቃዎችህ ደስታን ፍቅርን ህመምን ዝምታን ገለፅክባት ውለታ አለብን ክበርልን እንግዳዬ ቴዶ ክበርልኝ የኔ ሰዉ👏👏❤
@beshawterefawoldeyes7672
@beshawterefawoldeyes7672 Жыл бұрын
የምትገርሚ አሽቃባጭ አገልጽሽም እንዲም አይነት ሰው አለ ግን እማማን
@genitefera1375
@genitefera1375 Жыл бұрын
😂😂😂
@tsegaStudio
@tsegaStudio Жыл бұрын
​@@beshawterefawoldeyes7672👌👌🤣🤣🤣🤧
@kalkidanshewaye1732
@kalkidanshewaye1732 Жыл бұрын
ይህንን ዘፈን ጎፉ ካምፕ አስፖልቱ ጋር ለየሚቆመው ሠውዬ መታሠቢያ ብታደርገው ደስ ይለኛል
@sewasew
@sewasew Жыл бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@eshetuman32
@eshetuman32 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜነ
@user-zp9sr3yg7l
@user-zp9sr3yg7l Жыл бұрын
Amen
@YonatanDubaleLema
@YonatanDubaleLema Жыл бұрын
nopln
@YonatanDubaleLema
@YonatanDubaleLema Жыл бұрын
.
@kalabfekadu
@kalabfekadu Жыл бұрын
Ok 😢😢👍😮
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ አልበም ነው የ90ወቹ ፈርጥ የውስጣችንን በደብ አረገህ ገልፀህልናል እናመሠግናል!!!
@mreamama
@mreamama Жыл бұрын
ደምሩኘ ❤እቴ ወንድ ሞቼ❤
@Dj_Josy
@Dj_Josy Жыл бұрын
ደምሩኝ አህት
@_AloS
@_AloS Жыл бұрын
the worst album ...
@abelteshome4236
@abelteshome4236 Жыл бұрын
ማስታወሻነቱን ጎፋ ገብሬኤል መንገድ ላይ ላለው ሰውዬ ይሁን ምርጥ ስራ ድምፁን ተወው ምንም ቃላት አይገለልፀውም
@henokbesufekad3642
@henokbesufekad3642 Жыл бұрын
ክሊፑን ሳየው የመጣልኝ ሃሳብ እሱ ነበር
@KiaRashid
@KiaRashid 15 күн бұрын
እዉነትነዉ.የሠፈሬእዉነተኛአፍቃሪ
@AsEe-zl7qz
@AsEe-zl7qz Жыл бұрын
ምናልባት ሳይሆን በርግጠኝነት ሌላ ሰው ወዳ የነገረችኝ ውድ ፍቅሬን የእኔ ህይወት ነው በቃ ግጥሙ አመስግናለሁ አብነት መአዚን ያፈቀርኩበት ልቤ ግን ሌላ መቼም አያፈቅር እስከ ህይወት ፍፃሜዬ በህመም በመግፋት የሷን ደስታ በመመኘት ይኖራል።በምንም በማንም ፍቅሬ አይቀየርም ምክንያቱም ልቤ ቢሆን ይረሳል አዕምሮየ ቢሆን ላያስተውል ይችላል እሷን ግን ነፍሴ ነች ያፈቀረቻት ነፍስ ደግሞ አይረሳም።
@AaA-mc5rx
@AaA-mc5rx Жыл бұрын
እኔም አለሁ ለአመታት ጠብቄ ሞት ነጥቆኝ እነሆ ከሞተ 8ተኛ አመቱ አሁንም ግን የሚመለስ ይመስለኛል ሌላ ወንድ ጋር ከምሆን የሱን ትዝታ እያስታወስኩ መኖር ምርጫየ ሆኗል😢😢😢
@AsEe-zl7qz
@AsEe-zl7qz Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ካፈቀሩት ሰው ውጭ መኖር ከርቶ ማሰብም ከባድ ነው
@paulosbinalf6408
@paulosbinalf6408 Жыл бұрын
Text her bro 😂
@saremurael1600
@saremurael1600 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@meron1729
@meron1729 Жыл бұрын
ወድሜ ሒዎት ዪቀጥላል ሰዉ ቢዬድ ሰዉ ዪመጣል አትሞኜ
@yodittesfaye4443
@yodittesfaye4443 Жыл бұрын
ጎፋ ገብርኤል መስቀል ክትፎ አካባቢ የሚቆመው እውነተኛ አፍቃሪ ወጣትነቱን ጨርሶ አርጅቶ አሁንም ቆሞ ይጠብቃታል ባየሁት ቁጥር ምናይነት አፍቃሪ ልብ ነው ያለው ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ ❤❤❤😢😢
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Or he is mentally ill dude.
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 11 ай бұрын
መታደልነው
@MohammedIbrahim-qx3vq
@MohammedIbrahim-qx3vq 4 ай бұрын
inem bakirbu makome ayikerim indesu misten ina lijen nechoch netikewugn bichayen iyetebekugn naw gin iske mache
@nebiyu2707
@nebiyu2707 Жыл бұрын
AB አንደኛ ነው አቦ ትችላለክ እስቲ የAB ወዳጆች በላይክ ግለፁልኝ 👌 ለላይኩ አመሰግናለው 🙏
@neba1034
@neba1034 Жыл бұрын
AB አንደኛ ነው 👌 ዳይሬክቲንጉ ዝም ነው ዋው ፍፁሜ ባጭሩ ትችላለክ 👏
@martaasetawsegne4591
@martaasetawsegne4591 Жыл бұрын
❤❤
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 Жыл бұрын
😭😭😭አለው ሰደት አድክምኝ 😭ዝያለው😭 የወጣውበትንም ቀን አየረገምኩ እኔ ሙቻለው ብያለው 😭😭😭😭ባንተና በእናቴማ እንዴት ይጨከናል 💔💔💔
@KISANETGALERI
@KISANETGALERI Жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺
@hulunakefmedia3443
@hulunakefmedia3443 Жыл бұрын
አይዞሽ ይህም ያልፋል😂😂😂
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያግዝሽ ውዷ እሕታችን፡፡
@user-rd7if9yw1y
@user-rd7if9yw1y Жыл бұрын
አይዞሽ የኔናት አምላክ ከናፈቅሻቸው ጋር በሰላም ያገናኝሽ
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 Жыл бұрын
@@user-rd7if9yw1y 🙏🙏🙏
@user-ws3og8mh9b
@user-ws3og8mh9b Жыл бұрын
ገራሚ ስራ 🙏ገራሚ ተዋናይ 🙏አስገራሚ ድምፅ🙏አንደኛ ግጥምና ዜማ ❤
@bethelhemalyea8450
@bethelhemalyea8450 Жыл бұрын
በጣም ተዋህደዋል ሁሉንም ያቀናጀ።
@mehdi3194
@mehdi3194 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ጥቂት የተሟሉ ከሚባሉ ድምጻውያን መካከል አቢና አንዱ ነው። ምችት ይበልህ❤❤❤
@eyerusalem6160
@eyerusalem6160 Жыл бұрын
የድምፅህ ምርኮኛ🎸🎧 ነኝ እድሜ ጤና ይስጥህ❤
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 Жыл бұрын
ምርጡ የጥበብ ሰው አርቲስት አብነት አጎናፍር የምታነሳቸው ሀሳቦች በፊትም በጣም የመቹኛል ጠንካራ ሆነው አድማጭ ሲሰመቸው የሚረደቸው ናቸው። አክባሪነኝ በርታልኝ ያምራል
@user-un5eu6uq8n
@user-un5eu6uq8n Жыл бұрын
አሁን ለ 4 ግዜ እያዳመጥኩ በቃምንም አልልም አሁንም ሌላ ይደገምልን የምትሉ እስቲ❤❤❤❤
@amanuelmegersa3662
@amanuelmegersa3662 Жыл бұрын
ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ከየአልበሙ ውስጥ ለኔ የዘፈናቸው የሚመስሉኝ ዘፈኖች አይጠፉም ምንም ታሪክ በሌለበት ሁኔታ። አብነት የኔ 1ኛ❤
@fetliwube8091
@fetliwube8091 Жыл бұрын
ስለ አብነት,ስለ ታምራት ደስታ እና ስለ ማዲንጎ ቃላት የለኝም❤❤❤😢
@wadbakrihamid9758
@wadbakrihamid9758 Жыл бұрын
😊ቨ፣፣፣
@wadbakrihamid9758
@wadbakrihamid9758 Жыл бұрын
?ቨ፣፣፣ ፣፣፣
@wadbakrihamid9758
@wadbakrihamid9758 Жыл бұрын
? ?
@netsanetfekyibelu6246
@netsanetfekyibelu6246 Жыл бұрын
ሳላስበው አስለቀሰኝ😭😭😭 ልጁ በጣም አሳዘነኝ 💔💔💔 እውነተኛ ፍቅር ሀያል ነው❤❤❤
@astuesrael897
@astuesrael897 Жыл бұрын
በጣምምምምምም በተላይ የማታገኚው ሰው ስታፈቅሪ 😢😢
@martatadesse6994
@martatadesse6994 Жыл бұрын
እንዲሁም ከፍቶናል እንኮን እንዲህ ያለ ሙዚቃ ተጨምሮበት 😢😢😢😢
@YohannesEshetu-sp7dz
@YohannesEshetu-sp7dz 5 ай бұрын
እንኳን እናቴ ሞታ እንዲሁም አልቅስ አልቅስ ይለኛል😢😢😢😢
@abutube6506
@abutube6506 Жыл бұрын
ድምፅህን ስሰማ ይነዝረኛል እስኪ አብነት በማርያም ይዥሀለሁ❤❤❤❤ስምሽን ጠርቸ መቸ አፍራለሁ የሚለውን ለድንግል ማርያም የተዘመረውን ባአንተ ድምፅ ብስማ እንዴት ደስ እንደሚለኝ...አንተም በአማላጇ ምልጃ ትባረካለህ❤❤❤
@user-ju2hc9kp6c
@user-ju2hc9kp6c Жыл бұрын
በዘማሪያን አንደበት ብትሰማው አይሻልም
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
አንዳንዶቻችን ላይ የሆነው ይኸው ነው፤መፅናኛው ፡ፈጣሪ፥ምርጥ ጓደኛና ያንተው አይነት መፅናኛ ግጥም ከጥዑም ዜማ ጋር ነውና እናመሠግናለን!!!✍ተባረክልን!!! #አብነት_አጎናፍር!!!♥✔✍
@_AloS
@_AloS Жыл бұрын
አልቃሻነትን ባናበረታታ ምናለበት 😒
@michaelmeng332
@michaelmeng332 Жыл бұрын
@@_AloS ደነዝ በቁምህ አልቅሰሀል አዳምተዉ በደንብ
@_AloS
@_AloS Жыл бұрын
@@michaelmeng332 አንተ!? ወንድ ነህ? ከሆንክ ታሳፍራለህ:: 🤣 ሴት ጥላኝ ሄደች/Dumped me/ ብሎ እንዲህ መነፋረቅ is the most disgusting 🤮 ነገር:: ሴት ስትሄድ ሌላ ሴት ትተካለች ከእናትህ በስተቀር:: Learn this fact. እሷ ፍየል ስትሆን አንተ በግ አትሁን!
@miliwoldekidan
@miliwoldekidan 11 ай бұрын
እውነት ነው የልባችንን ነው የነገረን
@nejatabderzk7905
@nejatabderzk7905 Жыл бұрын
ሰው እያለቀሰ ያምራል😲ቴዲ you are best actor ever and handsome🥺!! i am your fan🙌❤
@user-zr6st9hj3f
@user-zr6st9hj3f Жыл бұрын
ኣሁን ያለሁበት ሁነታ ነው የውስጤ የገለፀልኝ ያህል ነው የተሰማኝ በጣም ልቤ ተሰበረ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭
@emahabeshawi9276
@emahabeshawi9276 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ፍቅሬ ኣይዳዬ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነሽ❤ I can't Stop Listening 😢
@behappy5431
@behappy5431 Жыл бұрын
😢😢
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
ተለያይታችሁል ???
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 Жыл бұрын
በ ስድት ደቂቃ ቪድዮ የስልሳ አመት የፍቅር ታሪክ መስራት ምን ያህል ጥልቀት ያለው ስራ እንደሆነ መግለፅ ከባድ ነው ጥፍጥ ያለ ስራ👏👏👏
@teddyandselamtube7969
@teddyandselamtube7969 Жыл бұрын
ይሄ ዘፈን አንድ ሰው አስታወሰኝ ጎፍ ካምፕ አካባቢ ያለውን ሰውዬ ❤
@natinaelfeleke1173
@natinaelfeleke1173 Жыл бұрын
ሰዉየዉ የቱ ጋር ነው ምቀመጠው
@teddyandselamtube7969
@teddyandselamtube7969 Жыл бұрын
ማለት ቦታውን ከሆነ ጎፍ ካምፕ መጨረሻ
@Netyashu
@Netyashu Жыл бұрын
በየ አልበምህ አንዱ ሙዚቃ የኔን ህይወት ይነካል ይገርማል።አመሰግናለሁ
@TheDailySpark360
@TheDailySpark360 Жыл бұрын
ይሔን ሙዚቃ ስሰማ ባለቤቴን ነው እማስባት መጀመሪያ ያስደመጠቺኝ እሷ ስለሆነች። እንባ የሚስመጣ ሥራ ነው የሰራኋው አብነት።👏
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
የቀረሽ ይመስለኛል 👌ጥሩ ስራ አብነት እንግዳሰው ሀብቴ /ቴዳ ጥሩ ትወና❤
@yalewanley123
@yalewanley123 Жыл бұрын
ለ ችግራችን የምንሰጠው መደለያ ና ማታለያ ለጊዜው ያከመን ቢመስለንም ህመሙ ሕያው ነው! 10Q AB man
@yalewanley123
@yalewanley123 Жыл бұрын
🌹
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
😔ጥሩ መልስ ነው
@zmariam772
@zmariam772 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የሆናችሁ እስቲ 100 ላይክ እንስጥ።
@butterfly1536
@butterfly1536 Жыл бұрын
በሙዚቃ ወይም ሙዚቃ ውስጥ አይደለም ይህን የምገትልፀ/ጪው እስኪ መዝሙር ጋ ይሄን ጻፍ/ፊ
@ananianishoengida8720
@ananianishoengida8720 3 ай бұрын
Jil
@dinadhuga4418
@dinadhuga4418 Жыл бұрын
አጭር ዶኮመንተሪ ፍልም እንጂ የሙዚቃ ክሊፕ አይመስልም Ab ሙዚቃን ሙዝቃ አድርገህ ነፍስ ዘርተህባት የምተደርሰን የኔ ምረጥ የኔ ዘመን የሰፈሬ ልጅ እናመሰግናለን ቴዲም በደንብ ተውኖታል ❤❤❤
@yonasworkneh1511
@yonasworkneh1511 Жыл бұрын
ምርጥ አልበም እንደሚሰሩ እርግጠኛ ሆኜ የምጠብቀው አንተን እና ቴዲ አፍሮን ነው ይኸው ገርሞኝ እያዳመጥኩህ ነው AB የእውነት በቃ ትችላለህ,ለሰጠህን ምርጥ ስራ ከልብ እናመሰግናለን
@kuralove2988
@kuralove2988 Жыл бұрын
የአብነት አጎናፈር አድናቂ በሙሉ ሰላሙን ያብዛለት
@SimonWeld-bx1ef
@SimonWeld-bx1ef 9 ай бұрын
ሁሌም አንተን ስሰማ ለቅሶ አይ የእኔ ነገር ከቶ ምን ይሻለኛል ! አየ ስደት መቸም ክፉ ነህ ይብላኝልህ !!!!!!
@MitikuKassa-nk3lb
@MitikuKassa-nk3lb 7 ай бұрын
2ኛ ቆሮንቶስ 6:2 በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና እነሆ÷የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ ÷የመዳን ቀን አሁን ነው።
@MitikuKassa-nk3lb
@MitikuKassa-nk3lb 7 ай бұрын
ይእግዚአብሔር ቃል ለመንባብ ጥራት አደርግዊ❤❤😍
@habtamushemils2711
@habtamushemils2711 Жыл бұрын
ድንቅ ዜማ ነው የታሪክ ፍሰቱ እና የግጥም ስደራው እጅግ ግሩም ነው እና ደግሞ የተኖረ ህይወት ነው ሙዝቃው
@user-gx3gw5ui2p
@user-gx3gw5ui2p Жыл бұрын
አብነት አንተ እኮ ትለያልህ እውነት ጅግና ነህ የኔ ምርጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mf8fx7pj1r
@user-mf8fx7pj1r Жыл бұрын
😢😢😢በ6 ደቂቃ ምርጥ የዘላለም የፍቅር ማስታወሻ😢 አገላለፅ
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 Жыл бұрын
ስለ እውነት አይደል የሃገራችን እንቁ አርቲስቶች አንዱ ነህ የእለት እለት ኑሮአችንን ; አካሄዳችንን ; ዝምታችንን ; ሳቃችንን ; ደስታችንንና ሃዘናችንን ; ሰቆቃችንን እንዲህ ለዛ ባለው ይንጎራጎራል እኛም እናጎራጉራለና " እውነት የኔ ነሽ ወይ !! እፁብ ድንቅ ብለናል የምንወድህ አብነት !!
@kalukalu0735
@kalukalu0735 Жыл бұрын
በጣም ልብ ውስጥ ይቀራል ምርጥ ስራነው ይህኛው ከዚኛው ተብሉ የማይበላለኝ ፅድትያለ
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 Жыл бұрын
አብነት መቼም የማይቀየር ድንቅ ዘፋኝ ኑርልን
@user-wu3vg4lu9b
@user-wu3vg4lu9b Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ የተመቸዉ ሙዚቃዉ እፍፍ😢😢😢
@kuki558
@kuki558 Жыл бұрын
የቀረሽ ይመስለኛል ከቀረሽ እኮ ያመኛል ለአስር አመታት በተስፋ ለምጠብቃት እህቴ ይሆንልኝ በጣም ናፍቀሽኛል መቼ ነው የምንገናኘው 😢😢
@amarechtato9964
@amarechtato9964 Жыл бұрын
ሳየው ለ አመታት ጓደኛው ትመጣለች ብሎ እየጠበቀ ያለውን ሰውዬ እውነተኛ ታሪክ ለሱ የዘፈንክ ነው የመሰለኝ ቆንጆ ስራ ነው
@destatsion5740
@destatsion5740 Жыл бұрын
በእውነት እኔ ልክ ዘፈኑን ሳዳምጥ እሱ ስውዬ ነው ትዝ ያለኝ ያን ሁሉ ዓመታት ዝናብ ፀሀይ ብርድ የመኪና ጭስ ሲፈራረቅበት ተመሳሳይ ቦታ ላይ ቆሞ ሲጋራውን እያጨስ ወደ እንድ እቅጣጫ እያየ የሚጠብቀውን ስው መምጫ እያየ እይምሮ ው እዚያው ያቆመ በጣም የሚያሳዝን ስው ነው::
@MohammedIbrahim-qx3vq
@MohammedIbrahim-qx3vq 7 ай бұрын
inem indezaw ligen ina misyen sitebik keza belaly hognalew ahunim
@binihabesha5096
@binihabesha5096 Жыл бұрын
ሁሉም ነገር የተዋጣለት ገራሚ ስራ ነዉ AB ድምፅህ እኮ ብራንድ ነዉ
@hiwotaynalem353
@hiwotaynalem353 Жыл бұрын
ምርጥ ነው!!!! ለኑሮ (ለብር)ጋበዝኳት
@rabiwello2972
@rabiwello2972 Жыл бұрын
😅😅 ለፍቅርማ ድሮ ተዘፍኖላታል
@lidet8049
@lidet8049 Жыл бұрын
😂😂😂
@samuelkebede4231
@samuelkebede4231 Жыл бұрын
የሌሎችን ህመም መጨረሻቸውን በጉጉት ቆመን ስንጠባበቅ የራሳችንን ቁስል ለአፍታም ቢሆን እነረሳዎለን። ሲሳካላቸው ለኛም ተስፋ እንሰንቃለን፣ ካልተሳካላቸው አብረን እናለቅሳለን። ሁላችንም በዚህ ህይወት በሚባል ገመድ ተሳስረናል!!😢
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
😢😢😢
@betelhembegashawu1739
@betelhembegashawu1739 Жыл бұрын
እዉነትህ ነዉ
@mulukenfikru5049
@mulukenfikru5049 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@danieldesalegn4308
@danieldesalegn4308 Жыл бұрын
የለማ ታሪክ። ለማ ማለት ጎፋ ካምፕ አከባቢ ለብዙ አመታት ቆሞ ፍቅረኛውን ሚጠብቅ ድንቅ ሰዉ ነው፡፡ 🥺
@edne-ditekla7237
@edne-ditekla7237 Жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ስንቱን አለቀስኩት 😢😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን የድሮ ፍቅረኛሞች ትዝ አስባልከኝ
@hamidabesh4724
@hamidabesh4724 Жыл бұрын
@AaA-mc5rx
@AaA-mc5rx Жыл бұрын
ወልቀሸ ልሞት ነው ለዛውም 7 አመት በልጅነት የጠበኩትን በሞት መጠነቅ አሁን ግን ሞት እየናፈቀኝ እጠብቀው አለሁ😢😢😢😢😢
@mohajoker7428
@mohajoker7428 Жыл бұрын
በጣም እንጂ እፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢
@huluaddis303
@huluaddis303 Жыл бұрын
ጐፋ አስፖልት ዳር የሚቆመው ሰውየ ታሪክ ነው? AB ባለ ተስረቅራቂው ድምፅ❤
@mekadr842
@mekadr842 Жыл бұрын
በጣም
@user-wr9um9xo8c
@user-wr9um9xo8c Жыл бұрын
የሚገርም ስራ ነዉ በማይረባዘፈን ሙዚቃን ለሚያንብጫርቁ እናውቃለን ባዮች ጆራችን ሙዚቃን እስከምንጠላዉ ለሚያበላሹ ገራሚ ዘፈን ነዉ ሙዚቃን ከ❤ሆነህ ነዉ ምሰራዉ ተባረክልን እረጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ በላይክና ሼር አበረታቱት ይገባዋል
@mekdesdamta5994
@mekdesdamta5994 Жыл бұрын
አቢ አንተ እና ቴዲ አፍሮ የኛ እንቁዎች የ ኳስ ሜዳ ልጆች ምርጦቹ ❤❤
@yakobkumie8600
@yakobkumie8600 Жыл бұрын
አብነት ኢትዮጵያ ምንም ቃላት የለኝም ከኢትዮጵያ ልጅ ብየ ከመናገር እግዚአብሔር እረኛዬ ይበልህ
@abeltesfaye5341
@abeltesfaye5341 Жыл бұрын
Mendenew metekabaterew
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ💯 ምርጥ ሀሳብ💯 ምርጥ ዜማ 💯 ምርጥ ግጥም 💯 ምርጥ ትወና ድራማ የማይ ነው የመሰለኝ በሀሰብ በዙ ቦታ ወሰደኝ ። የፍቅርን ሀያልነት በይሆናል መብሰልሰልን ታሞኖ መጠበቅን አረ ስንቱ " እረቀቅ "ያለ ስራ ተባረክ ❤
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 Жыл бұрын
🙏አንደኛ ግጥምና ዜማ ❤ስንቴ እንዳዳመጥኩት አላውቅም በጣም ልብ የሚንካ ነው ምርጥ ሙዚቃ teddy ምርጥ ትወና
@edenhaile5452
@edenhaile5452 Жыл бұрын
ቴዲ አንደኛ ዘፈኑን ህይወት ዘራህበት👏👏👏
@welelaleja308
@welelaleja308 Жыл бұрын
አላውቅም ለምን እንባዬ በአይኖቼ ግጥም አሉ። ABዬ ድምፅህ ስራህ ልብ ሰርስሮ ይገባል ገራሚ ስራ ነው የሰራኸው በርታ❤
@tsiyonyelule3200
@tsiyonyelule3200 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው እኔ በህይወቴ የደረሰ ታሪኬ እስኪመስለኝ ድረስ ልቤ ገባ ❤እናመሰግናለን🙏 ድምፃዊ አብነት አጎናፍር 🙏
@nunualemayhu9129
@nunualemayhu9129 Жыл бұрын
ኤቢ በጣም እናመሰግናለን ጆሮአችንንም አይናችንንም አክብረህ ይኽን የመሰለ ስራ ስለሰጠኸን❤❤❤❤❤❤❤
@Tsehaypictures
@Tsehaypictures Жыл бұрын
ዳይሬክተር ፍጹም ካሳሁን በጣም ጀግና ነክ ምርጥ ቪዲዮ ክሊፕ ነው ታሪኩን የገለጽክበት መንገድ ዋው ነው አብነት ያው እንደወይን እየቆየክ ስትመጣ ሁሌም ጥኡም ነክ ባጠቃላይ ገራሚ ስራ ነው
@saraa3434
@saraa3434 Жыл бұрын
ዋዉ❤❤👍💪💪 ምርጥ አልበም ነዉ ❤ ምርጥ ክሊፕ ደሞ ቴዲ የእዉነት የሚተዉነዉ ነገር ይገርመኛል ምንም ዉስጥ ቢገባ የእዉነት ነዉ የምተዉነዉ እንክድህ ቀጣልበት በባባ ምትክ አንተን እጠብቃለን💪❤
@Yene-Media
@Yene-Media Жыл бұрын
አብነት ምርጥ አልበም ነው!! Director fitsum👌👌 ቴዶ👏👏
@binihamer4503
@binihamer4503 Жыл бұрын
የ ለማ ታሪክን አስታወሰኝ እስካሁን እዛዉ ቆሞ ሚጠብቃትን
@mitayenatowlije9927
@mitayenatowlije9927 Жыл бұрын
በጣም ሚገርመው ዝፈን ማዳመጥ ብዙም አደለውም ዛሬ ተልኮልኝ ድንገት ሳዳምጠው አንጀቴ ነው ሥርሥር ያለው❤❤❤❤❤
@maheltendale
@maheltendale Жыл бұрын
አቤ እንዲህ አይነት ፍቅር እንኳን ድሮ ቀረ ግን እኔ ተመችቶኛል የዘጠናዎቹን ፍቅር እና ጊዜ እያሰብኩ ❤❤❤❤
@sefineshb9262
@sefineshb9262 Жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለን
@elsayefkr3488
@elsayefkr3488 Жыл бұрын
ahunm ale
@maheltendale
@maheltendale Жыл бұрын
ኧረ የለም የት ነው ያለሽው አፍቅሮ እንዲህ የሚሆን ዘ90ዎቹ ላይ ቀረ ውዷ
@ay_habesha9550
@ay_habesha9550 Жыл бұрын
ab ምርጥ ሙዚቃ teddy ምርጥ ትወና....ድንቅ ጥምረት...አቦ ይመቻቹ
@user-eq9bl7ld2o
@user-eq9bl7ld2o Жыл бұрын
ቃላቶች የለኝም ለኔ ሁሌም አንደኛ ነህ ሁሉንም ሙዚቃዎችህን እወዳጀዋለሁ አድማጭህም አድናቂህም ነኝ ግን ለኔ ሁሉሜ አንደኛ ዘፈኑን ምትወድለት ብባል አሳታራቂም የለ ሚለው ቀዳሚ ምርጫየ ነው በዚህ የሙዚቃ ምርጫየ ሚስማማ ላይክ ያድርገ ኝ
@lizhenen5395
@lizhenen5395 Жыл бұрын
ኩሽኳሽ ጋጋታ ወከባ ምናምን ያልበዛበት በአንድ ተዋናይ እና ድምጻዊ የተሰራ ጽድት ያለ የሙዚቃ ክሊፕ ይመችህ ኤቢ ወንድምህም ከልቡ ይችላል ምርጥ ዳይሬክተር ነው👌 አለማየሁ ደመቀ እንደሁሌውም አንደኛ👏👏 ትችላላችሁ ‼‼‼‼
@gashawbeyene1506
@gashawbeyene1506 Жыл бұрын
ምርጥ ሥራ ነው እናመሰግናለን ❤
@SalamSalam-xh4op
@SalamSalam-xh4op Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ አልበም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Жыл бұрын
ቴዲ ልዩ ነው የሰራከው ቪዲዮ እናመሰግናለን አብነት ምርጥ ድምፅ ምርጥ ግጥም እና ዜማ ክበር ❤
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
ሙዚቃ አድናቂም,አዳማጭም አይደለውም ግን ይህን ሙዚቃ መስማት ማቆም አልቻልኩም ዛሬ ይህው ከጠዎት አንስቶ እየሰማውት መሸ❤😢
@adugenet1114
@adugenet1114 Жыл бұрын
Wowwwww 👌👌 Thanks #AB 👏 Thanks #Alex 👏 Thanks #Abegaz 👏 Thanks #kamuzu 👏 Thanks #fitsom 👏 Thanks #Tedi 👏 Thanks All 👏 💚💛❤️
@user-mc3iu6jc7l
@user-mc3iu6jc7l Жыл бұрын
በዚ ደረጃ clip ተሰርቶ አይቼ አላውቅም ከ ሙዚቃው ጋር ከያንዳንዱዋ ግጥምጋር ተዋህዶ ፊልም የማይ ያህል ነዉ የተሰማኝ እውነት ምንም ቃል የለኝም ብቻ ክበሩልኝ አቢ ትችላለህ🙏🙏👏👏👏❤️🥰
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 Жыл бұрын
ፍቺ በበዛበት ዘመን እደ ዘመናዊነት ቆጥረን የምንለያይ ፍቅረኛሞች ወይንም ባለትዳሮች መንድሀኒአለም እደዚህ የፀና ፍቅር ያድለን ትህግስትንና ፅናትን ይሰጠን አይለየን አብነት እደስምህ አብነት እደሆንክ ያኑርህ ከልብ እናመሰግናለን ቴዶ ክበርልን 🙏🙏
@get6162
@get6162 Жыл бұрын
ዎው እንዲ አይነት ልብ ሚሞላ ትዝታ ውስጥ ሚከት ሙዚቃ መስማታ እንዲ አይነት ምስል ማየት መታደል ነው! አብነት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልኝ! ዳሬክተር ፍፁም ካሳሁን ብዙ አስደማሚ ነገር እንጠብቃለን 🙏🙏🙏እንግዳሰው (ቴዲ )ትችላለክ ትለያለክ... በዚ ስራ የተሳተፋቹ ሁሉ 🙏🙏🙏
@saronsaron69
@saronsaron69 Жыл бұрын
100%❤❤❤ዋውውው ነው እንከን እማይወጣለት አንጋፋው አንደኛ ነክ AB❤👌🎉❤❤ ስንቴ እንደሰማውት የልቤን የተነፈስከው 😭😭😭💔💔💔
@mesi-io6sf
@mesi-io6sf Жыл бұрын
AB ምንም ማለት አልፈልግም 100% ተሰርቷል❤❤❤ ኑርልን🥰🥰🥰
@thffhhgfg3381
@thffhhgfg3381 Жыл бұрын
አብነት አጎናፍር ትለያለህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@K1L2W3
@K1L2W3 Жыл бұрын
የተዋበ ድምፅ ድንቅ አቀራረፅ እጅግ በጣም ስሜት የሚመስጥ 🎉🎉👌🏽🖤💚💛❤
@Rhuth818
@Rhuth818 Жыл бұрын
❤ ሰዋሰው እናመሰግናለን ኤቢ አንደኛ ምርጥ ክሊፕ😮❤❤❤
@helenkidane4616
@helenkidane4616 Жыл бұрын
ዘመንን የተሻገረ ፍቅር ኤቢ what a heart touch song😢
@felizhappy253
@felizhappy253 11 ай бұрын
ላንተ ካለኝ ክብር የተነሳ ቃል እንኩዋን የለኝም ብቻ ከገለፀልኝ 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍🌹🌹🌹
@diborawerku7146
@diborawerku7146 Жыл бұрын
በጣም አመሰግንሃለሁ ኤቤ ያምራል በቃ ትችላለህ የጎፋ ገብርኤል ያለውን ሰውዬ አሰብኩ እና ዘመርክልት አፍ ሆክለት ማርያምን ትችላለህ
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj Жыл бұрын
አጀብ የሚያሰኝ ስብስብ...... 👏👏👏 ከተዋናይ ጀምሮ ሁሉ ነገሩ ድንቅ የሆነ ስራ ፓ 👌🎉 ግን የእንግዳ ሰው አድናቂ እንደሆንኩ አላስፎግርም አደል 😜🤩
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
😂😂😂እኔም የንግዳ ሰው አድናቂ ነኝ😊
@bezaaddisu883
@bezaaddisu883 Жыл бұрын
የኛ ሰዋስው 💓
@user-bw2xg6ry4y
@user-bw2xg6ry4y Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ አልበም ነው የውስጣችንን ነው የገለፅክልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏😍😘😘
@teshalegessa7163
@teshalegessa7163 Жыл бұрын
ብዙ እጅግ ብዙ ሠዎች አሉ የሚጠብቁ እስከ ፍፃሜው ምርጥ እውነት ነው
@samo7344
@samo7344 Жыл бұрын
መቼም ባሁን ግዜ ለፍቅር አይሆንም, ለገንዘብ ነው የሚሆነው .
@fkatfilmproduction
@fkatfilmproduction Жыл бұрын
ቃል የለኝም!!!! የሙዚቃ ጥራት ድምጽ ልል ብዬ ተውኩት ቃል የለኝም ቀረጻ 100% ትወና ቃል የለኝም ቴዶ 100,000% ዳሬክቲንግ 100% ይመቻቹ
@luelhailu9157
@luelhailu9157 Жыл бұрын
አብነት አጎናፍር ትችላለህ እወድሀለሁ ወንድሜ(ልዑል ሀይሉ እሣቱ ሠዐት
@hamzalegese-cz5sm
@hamzalegese-cz5sm Жыл бұрын
ምርጥነዉፍቅርየያዘዉያዉቀዋል 😢😢😢😢😢
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 Жыл бұрын
ምርጥ ድምጽ....💚💚ምርጥ ትወና***የሚገርም ስሜት እና ብዙ ትዝታ❤❤ብዙ ህመም አቢ ትችላለህ። ቴዲዬ አንተም ምርጥ ነህ❤❤❤
@amannuel3527
@amannuel3527 Жыл бұрын
ትወና አንደኛ እኮ ነው እንግዳሰው😮😮
@tmaniacell
@tmaniacell Жыл бұрын
አብነት የሰፈሪ ልጅ እውነትም ትልቅ ሰው ተባረክ ማንም ቤረሳን አንተግን ሀረብአገር ላ ሎ ብሄድ ቤሮት ብለህ ሰላሰታወሰከን አመሰግንሃለን ተመጣለህ
@solmanuntd6930
@solmanuntd6930 Жыл бұрын
የአቶ ለማን ታሪክ በዘፈን ስሰማ ሁሌ አዝናለው የምር ውስጤን ይሰማኛል ለፍቅር የተከፈለ መስዋትነት
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
Abinet Agonafir - Astaraki  - New clip 2014 from New Album
6:15
Endashaw እንዳሻው
Рет қаралды 444 М.
ኪያ ሙሉ ፊልም Kiya full Ethiopian movie 2020
1:49:53
Sodere TV
Рет қаралды 4,2 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН