//የቃጠሎ ፍልሚያ// "የእኔን አልበም ፓርላማ በለው🤣 እናቴ ሆድ ውስጥ የነዋይን እሰማ ነበር"🤣🤣.. /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 170,964

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 853
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 4 ай бұрын
ማነው እደኔ እሸቱንና ሠይፋን ይቅረቡ እሚል❤❤😂😂😂
@tigesssagai288
@tigesssagai288 4 ай бұрын
እኔ😅😅😅😅
@yordytsi8359
@yordytsi8359 4 ай бұрын
Kee nuro belay nw aydelam
@user-jf2ho4kx5c
@user-jf2ho4kx5c 4 ай бұрын
ወይ ጉድ ሰይፍሻ መላጣዉ እንደ ቅቤ ቢቀልጥ አላፊነቱን ትወስጃለሽ😂😂
@emkinine7581
@emkinine7581 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g9Sgf7J_zK_Pk5s.htmlsi=BQhYpE1MgweMHDmS
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Ай бұрын
@@user-jf2ho4kx5c 😂😂😂😂😂
@fikrTube-lw8np
@fikrTube-lw8np 4 ай бұрын
እቹ ኮሜት የምታንቡ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹህ ኩፉ አይንካቹ❤❤🎉🎉
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 4 ай бұрын
ኧረ ዳኒም መቃጠል አለበት የሚቀጥለው ሳምንት ዳኒ ይሞክር የምትሉ😂😂
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 ай бұрын
አዎን ይሞክራት 😃😀😀
@tsehaytadele
@tsehaytadele 4 ай бұрын
ይቅመስ😅😅😅
@emkinine7581
@emkinine7581 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g9Sgf7J_zK_Pk5s.htmlsi=BQhYpE1MgweMHDmS
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 4 ай бұрын
የሰው ቤትስልችት ምርር ያላችሁ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ይሰጠን💋👍
@kenzab1189
@kenzab1189 4 ай бұрын
አሜን3
@rroselave2755
@rroselave2755 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@Saade_Haseni-Sehami
@Saade_Haseni-Sehami 4 ай бұрын
አሚን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayutube2065
@hayutube2065 4 ай бұрын
አሚን
@fatumaagegnehu678
@fatumaagegnehu678 4 ай бұрын
ያረብ
@leola369
@leola369 4 ай бұрын
ቢጫ ወባ ግን የዋህ ነገር ነው😂
@user-sd4ud4kh5o
@user-sd4ud4kh5o 4 ай бұрын
በጣም ቀለል ያለ ምርጥ ሰው ነው
@Mastawesh
@Mastawesh 4 ай бұрын
Baxam
@yarot6270
@yarot6270 3 ай бұрын
Yehon belon saygodelw aykerm😅
@switzerland7463
@switzerland7463 4 ай бұрын
ዳኒ እንወድሀለን ❤ግን በዚህ ጨዋታ እኔና ልጄ ትንሱ ነው ምርጫችን እናመሰግናለን 🙏
@hibertube
@hibertube 4 ай бұрын
እኔ ግን ምርጫዬ ዳኒ ነው
@emkinine7581
@emkinine7581 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g9Sgf7J_zK_Pk5s.htmlsi=BQhYpE1MgweMHDmS
@zewdulegesse5137
@zewdulegesse5137 3 ай бұрын
የትንሱ ሚስት ነሽ እንዴ እሚመቸኝ እማይመቸኝ ትያለሽ ዳኒ የተሻለ ልምድ ያለው አርቲስት ነው
@jundujemal3944
@jundujemal3944 Ай бұрын
ወንድማሞች ተገናኙ
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 4 ай бұрын
ትንሱን መልሱልን ኡኡኡኡኡኡ እዝቃለን እዝቃለን የሚላት ነገር የእኔ አዝግ ትንሱዬ😂😂😂😍😍😍ማርያምን ስወደው ❤😍😍😘😘😘😘😘
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 4 ай бұрын
እረ አትለዋወጡብን ትንሱ ላይ ነው የሚያምረው እንዝቃለን እንዝቃለን ትንስሽ ሳምት ይምጣልን የምትሉ እጅ ወደላይ
@ethiopianbestsatellitedishtrai
@ethiopianbestsatellitedishtrai 4 ай бұрын
Gedel gbi Ya keldu eji eji mil enkuwan tekeyere
@user-jd5bz2ol8b
@user-jd5bz2ol8b 4 ай бұрын
ያ ለዛ ቢስ ደግሞ ምኑ ነው ደስ የሚለው?
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 4 ай бұрын
​@@ethiopianbestsatellitedishtraiእና ስድቡን ምን አመጣዉ በፈጣሪ
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 4 ай бұрын
እንዝቃለን አዎ አልፎ አልፎ ብቅ ይበልልን😂😂😂😂
@ethiopianbestsatellitedishtrai
@ethiopianbestsatellitedishtrai 4 ай бұрын
@@user-gn6qz4fh8w sdb eko adelm flagote enji
@LULu-8fd2l
@LULu-8fd2l 4 ай бұрын
ይችን ኮመት የምታነቡ ሁሉ ወቶ ከመቅረት የቤተሠብ ክፉ ከመሥማት አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሣምሪልን ዱኒያ ወል አኸራ ከምንፈረዉ ነገር ይጠብቀን አሚን አሚን አሚን
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 4 ай бұрын
اللهم امين يارب العالمين 🤲❤
@user-oy9dy8yu5o
@user-oy9dy8yu5o 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🤲🤲👍👍
@Remey1991
@Remey1991 3 ай бұрын
Amin
@emkinine7581
@emkinine7581 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g9Sgf7J_zK_Pk5s.htmlsi=BQhYpE1MgweMHDmS
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 4 ай бұрын
ኪኒኔ እኮ አሪፍ ድምፅ አለው ዜማ እና ግጥም ነው ያጣው ሲቀጥል አካሄዱንም አላወቀበትም
@fatiya8477
@fatiya8477 4 ай бұрын
ሳህ እኔ በግሌ የድምፅ አድናቀነኝ ግን ምናለ በያግዘት ምድረ ምቀኛ ከኒኔ ምርጥ ብቃት ከድምፅጋር አለው ሰው ግን ምቀኛ ነው ብዙ ግዜ ሊጥለት በያስብም እሱ ግን ወይንክች ያባተልጅ😂😂
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 4 ай бұрын
​@@fatiya8477😂ስሚያው ጥጥ ነው
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 3 ай бұрын
​@@fatiya8477ድምፅ ብቻዉን ምን ያረጋል ስነምግባር የለዉም
@mekdi7550
@mekdi7550 4 ай бұрын
ሁለት አንድ አይነት ናቸውኮ አውቀው ነው መሰለኝ አንድ ላይ ያቀረቡዋቸው ተንኮለኞች😂😂😂
@martamekonnen
@martamekonnen 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-xe8ee3jx4k
@user-xe8ee3jx4k 4 ай бұрын
በአዛምድ እራሱ አይገናኙም
@mekdi7550
@mekdi7550 4 ай бұрын
@@user-xe8ee3jx4k በመልክ አይደለም ያልኩት ግን 😂
@user-xe8ee3jx4k
@user-xe8ee3jx4k 4 ай бұрын
@@mekdi7550 ገብቶኛል ማንነታቸው በጣም ይለያያል ቀጭኑ ያስቃል ያኛው ደሞ ራሱን ይቆልላል ልል ፈልጌ ነው እህቴ
@bety6386
@bety6386 4 ай бұрын
ኬኒኔ ና ቢጫ ወባ ሲተያዩ ሚጣሉ እየመሰለኝ ነው የጨረስኩት ቂም ያለባቸው ነው ሚመስሉት 😂😂😂
@emkinine7581
@emkinine7581 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g9Sgf7J_zK_Pk5s.htmlsi=BQhYpE1MgweMHDmS
@fikaduzewde1935
@fikaduzewde1935 3 ай бұрын
😂
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 4 ай бұрын
እነዚህንማ ዳጣውን ማጠጣት ነበረባችሁ በጀሮችን ተጫወቱኮ 😂
@susums1376
@susums1376 4 ай бұрын
የኔ ቢጫ ወባ እኮ ምስኪነው😂😂😂❤
@user-vb2qh6fm4c
@user-vb2qh6fm4c 4 ай бұрын
እናንተ እራሱ ግፈኛ ናችሁ ሁለት ጤነኛን ሰው እንዴት አንድ ላይ ታቀርባላችሁ😂😂😂😂😂ብቻ በጣም ነው ያዝናኑኝ😅
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
ወይኔ ትንሱዬ 💝ያቺ ድምፅህ እንዝቃለን እንዝቃለን የምትላት 💝❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 4 ай бұрын
እንዝቃለን እንዝቃለን አለ ትንሱ😂😂😂
@user-fp5tl8gv6r
@user-fp5tl8gv6r 4 ай бұрын
ካለ እንዝቃለን😂😂😂
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@user-fp5tl8gv6r
@workitye539
@workitye539 4 ай бұрын
ኧረ ይመለስ የምረ😂😂
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 4 ай бұрын
Mefre arame
@emkinine7581
@emkinine7581 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g9Sgf7J_zK_Pk5s.htmlsi=BQhYpE1MgweMHDmS
@bettydani9952
@bettydani9952 4 ай бұрын
ትንሱን ይመለስ ያለሱ አያምርም ትንሱን የምትሉ አንድ ቁጥር ፃፉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@seidseid2312
@seidseid2312 4 ай бұрын
ትንሡን አምጡ እዚህ ፕሮግራም ላይ ትንሱነው የሚመጥነው ትንሡ እዝቃለን እንዝቃለን😂😂😂😂
@temesgengebremeskel810
@temesgengebremeskel810 4 ай бұрын
አዛ ነው ትንሱ
@tadeesetekleab5755
@tadeesetekleab5755 4 ай бұрын
ዳኒ መተወን ፕሮግራም መምራት እንደምትችል ማንም ያውቃል። አድናቂህም ነኝ። ግን የዛሬውን ትንሳኤ ቢመራው የሚፈጥረው ሳቅና የሚይዘው ሙድ ይታየኛል።
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 4 ай бұрын
እውነትነው በቢጫወባ የሚይዘው ሙድ ይታየኛል ትንሱ😂😂😂😂
@BethJo-em3eu
@BethJo-em3eu 24 күн бұрын
Just enjoy …. 😂 they all doing a great job 👏🏽
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 4 ай бұрын
ኧረ ባለኬፑ ተወጣጥረህ ልትፈነዳ ነዉ😂😂😂😂
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hanannguse4940
@hanannguse4940 4 ай бұрын
😂😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@alainfef176
@alainfef176 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-sd4ud4kh5o
@user-sd4ud4kh5o 4 ай бұрын
እኮ
@ephremgetahun9085
@ephremgetahun9085 4 ай бұрын
ዳኒ ወደ ኢቢየስ መቀላቀሉ በጣም ምርጥ ውሳኔ ነው ግን የመቃጠል ፕሮግራም ግን ትንሱ አንደኝ ነው
@mogesabuye4494
@mogesabuye4494 4 ай бұрын
ሚዲያዎች ግን ቁም ነገር ከሚያስተምር ይልቅ እይታን ለማግኘት ብቻ ነው ምትሰሩት
@trr1069
@trr1069 4 ай бұрын
የታባታቸዉ ተቃጠሉ ሁለተኛ እሚዚቃ ጫፍ አይደርሱም😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-jz1jk5wt2z
@user-jz1jk5wt2z 4 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-jz1jk5wt2z
@user-jz1jk5wt2z 4 ай бұрын
😅😅😅😅
@fatiya8477
@fatiya8477 4 ай бұрын
ለምን ከማንም አያንሱም ሁሉም ሰው የራሱ የሃነ ብቃት አለው በተለይ ኪኒኔ ምርጥ ድምፅ ከብቃትጋር አለው
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mohamedelkayselkays8101
@mohamedelkayselkays8101 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-mh7km8ys6q
@user-mh7km8ys6q 4 ай бұрын
ኤም የተባለው ልጅ ግን ምክር ያስፈልገዋል።
@AbdukiyarKiyar
@AbdukiyarKiyar 4 ай бұрын
Tikikil yideberal tekebarere sewu sitenanes des yilal welahi
@user-je3dv5jr5j
@user-je3dv5jr5j 4 ай бұрын
ዳኒ የኔ ማር አድናቂህንኝ 🎉🎉በጣም ደስ የምትል የምትመች ወይኔ ቃላት የለኝም ebs ስትመጣ የምር ሱስ ሆንክብኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@jamilatub-tt1lp
@jamilatub-tt1lp 4 ай бұрын
😂 ወፍራሙ ልጂ ዘፋኚ ነኚ እያለ ባልሆነ ጂላፎ
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c 4 ай бұрын
ክክክክክ
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c 4 ай бұрын
ሙዱሁሉ ጠፍቶብታል ኪኪኪኪ
@shawaye5579
@shawaye5579 4 ай бұрын
Kkkkkk
@SaadehHabibti-gg2ts
@SaadehHabibti-gg2ts 4 ай бұрын
😅😅😅😅ሴት አላናግርም እነሱ ናቸዉ አለ እኮ
@sus2475
@sus2475 4 ай бұрын
አናደደኝ እሱ ማን ስለሆነ ነው
@mariamawetdegineh9294
@mariamawetdegineh9294 4 ай бұрын
እኔ ብዙ ኮንፌደንስ ያላቸውን ሰዎች አውቃለሁ የቢጫ ወባን የሚያህል ግን አይቼም ሰምቼም አላውቅም ወይ አድማሱ😂😂😂😂😂😂
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 4 ай бұрын
M ግን ምርጥ ድምፅ አለው የእውቀት ማነስና ጥሩ ግጥምና ዜማ ሚሰጠው ቢያገኝ ድምፁ ዋው ነው ይመቻችሁ ኢቢኤሶች ትንሱ ሁለቶችን አዎዳድሮ ቢሆን በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ ያልቅ ነበር 😅😅😅😅
@ConfusedChateau-el5us
@ConfusedChateau-el5us 4 ай бұрын
እውነት ነው😅😅😅😅😅😅😅
@emkinine7581
@emkinine7581 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g9Sgf7J_zK_Pk5s.htmlsi=BQhYpE1MgweMHDmS
@famisha8283
@famisha8283 4 ай бұрын
እንደነ ዳኒ አርቲስቶች ሚዲያውን ቢይዙት በጣም አሪፍ ይሆናል ሀገራችንም ሰላም ትሆናለች
@haweFekerReem
@haweFekerReem 4 ай бұрын
ኢቢኤስ ግን አይን መቀለጃ አደረጋችሁት ይሄን ጨዋታ ስንት ሰው ያዘጋጀዋል ይቀየራል መቅዲ ሄደች ትንሱን ተላመድን ወደድን አሁን ይሄን 😏 እንዝቃለን እንዝቃለን ትንሱየ ❤
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 4 ай бұрын
እዝቃለንእዝቃለን ትንሱዬ ተው ተው አትቀያይሩ
@animallife8337
@animallife8337 4 ай бұрын
በነገራችን ላይ ዳንኤል በጣም ትሁት ነው።
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 4 ай бұрын
Yeah matured,lesew respect yalew,,,,,,,
@samri1215
@samri1215 4 ай бұрын
ትንሱዬ ትንሹ የት ሄደ???እንዝቃለን እንዝቃለን ይበለን እንጂ
@menutube7647
@menutube7647 4 ай бұрын
ሁለት አዝጎች 😜 የምር ግን ጎበዞች ናቸው ስንቱ እያለቀሰ የተወዳደረበትን ውድድር ምንም ቃል ሳያወጡ ጨረሱ 👍
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 4 ай бұрын
ትንሱን መልሱት ይህ ጫዋታ በትንሱ ያምራል ❤
@husenali4882
@husenali4882 4 ай бұрын
anchi rasu konjiye nesh Mashallah😊
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 4 ай бұрын
ኢቢስ እናመሰግናለን አቃጥለውን ነበር እንኳንም ጋብዛችሁ አቃጠላችሁልን
@MusmMusm-jy4lq
@MusmMusm-jy4lq 4 ай бұрын
😀😀😀😂😂😂😂😂
@kukisam2528
@kukisam2528 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@hanannguse4940
@hanannguse4940 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mash5767
@mash5767 4 ай бұрын
ቢጫዬ የኔ የዋህ ❤ ያኛው ግን ተወጣጠረ
@amanuelmuluneh
@amanuelmuluneh 4 ай бұрын
ትንሱን መልሱልን የተመልካችን ፍላጎት አክብሩ ዛሬ የገባሁት ኮሜንት ለመፃፍ ነው ዳኒ❤ ትንሱን ግን መልሱልን ትንሱ ይመለስ የምትሉ 👍
@wyimam9103
@wyimam9103 4 ай бұрын
ወነትሺነወ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 4 ай бұрын
ትንሱ መፃሀፍ እያዞረነው😂😂
@amanuelmuluneh
@amanuelmuluneh 4 ай бұрын
@@user-qg3be8bx7h 😃😃
@EdenMengistu-mu6ks
@EdenMengistu-mu6ks 4 ай бұрын
Tinsu aymeles bichl ke ebs ywxa
@mrvip5461
@mrvip5461 4 ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም ሳይ እሚርበኝ እኔን ብቻነው😂😂😂
@hawahawa7709
@hawahawa7709 4 ай бұрын
ከከከከከ
@yordi827
@yordi827 4 ай бұрын
እንደኔ :የዳኒ እጨዋወት የተመቸው😂
@user-ek4rv7up3t
@user-ek4rv7up3t 4 ай бұрын
ለዚህ ፕሮግራም ትንሣኤ ነው መሆን ያለበት
@eyobgetachew9621
@eyobgetachew9621 4 ай бұрын
ፕሮግራም ለማየት በጣም ጓጉቼ ነበር አድማሱ ዋና ስላለ ይሄን አብሮት የቀረበው ጥጋበኛ ተወዳዳሪ ሳየው አሰጠላኝ ፕሮግራሙ ለተመልካች ክብር የለው ከአቀማመጡ ጀምሮ ጥጋበኛ አድሜ ይመችሽ እንወድሻለን
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 4 ай бұрын
የቃጠሉ ፕሮግራም እደዛሬ ትክክለኘዉን ሰዎች አላገኝም ግን ትሱ እየዛቅን እንዝቃለን የሚለዉ ነገር ትዝ አለኝ😂😂😂😂ዳኒዬ አድናቂህ ነኝ ማክቤልን ደጋግሜ ነዉ ማየዉ የፊልም አለቃ የትወና ብቃትህ ደስ ይለኛል ደሞ እዚህ ሰላየሆህ ደስ ብሉኛል ክበርልን ኑረልን እንወድሀለን ❤
@meryemali4042
@meryemali4042 4 ай бұрын
እኔም ዛሬ ገና ሰው አገኘ ብያለሁ
@user-yt4wx9wp5w
@user-yt4wx9wp5w 4 ай бұрын
❤ኢቢኤሶች ግን ክፍ ናችሁ እነ ሁለት ብልጣብልጥ ክክክክ
@user-nf6ur7pi1e
@user-nf6ur7pi1e 4 ай бұрын
በእናቴ ሆድ ውስጥ ነው ሙዚቃ እየሰማሁ ያደኩ አላለም😂😂😂😂😂
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 4 ай бұрын
😅
@user-ym4qg3tj9u
@user-ym4qg3tj9u 4 ай бұрын
ድርቅና ወይይይይይ
@shawaye5579
@shawaye5579 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@alainfef176
@alainfef176 4 ай бұрын
😂😂😂ብሏል
@user-xe8ee3jx4k
@user-xe8ee3jx4k 4 ай бұрын
​@user-ym4qg3tj9 ማማዬ ጨዋታ ለመፍጠር ብሎ ነው 😂😂😂😂u
@Havase22Havase22-dd8oz
@Havase22Havase22-dd8oz 4 ай бұрын
በጋራ ሲንግል ይልቀቁልን ምርጦች❤
@user-ny9gp5so4q
@user-ny9gp5so4q 4 ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም በትሱ ይመራ በጣም ነዉ ትንሱ ዘና የሚያደርገዉ🎉🎉🎉
@user-yz2yu1cw3p
@user-yz2yu1cw3p 4 ай бұрын
የዛሬው ግን ቀጥንዋል😂😂😂😂 ዳኒ አሳዘነኝ ዛሬ መሳቅም መሳቀቅም ነበር 😂😂😂😂😂
@geni2791
@geni2791 4 ай бұрын
በነገራችን ላይ ኪኒኔ ሲያወራ ድምፁ ያምራል የወንድ ድምፅ ነው ጎርነን ያለ 🥰
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 4 ай бұрын
እንዝቃለን ይመለስልን በማሪያም ዳኒ ግን እንወድሀለን በትንሱ ነው የሚያምርበት
@Jarcghefhchhg
@Jarcghefhchhg 4 ай бұрын
ዳኒዬ ስርአትህን ስወድልህ ❤❤❤❤❤
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 4 ай бұрын
ዛሬ ምንነው ትንሣኤን የት ወሰዳችሁት የእሱን አቀራረብ በጣም ያዝናናኛል በጣም በንግግሩ ያስቀኛል ሁሌም ትንሣኤ ብቻ አመሰግናለሁ ።
@ashiaashia7169
@ashiaashia7169 4 ай бұрын
እረ ትንሱ የት ነክ እንዝቃለን እንዝቃለን ባንተ ነው የሚያምረው ይሄ ፕሮግራም ❤
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 4 ай бұрын
አይይይይ በትሡነው እዝቃለን የሚያምረው😂 ግን አተንም እወድሀለሁ❤
@hailufanta7100
@hailufanta7100 4 ай бұрын
ebs tv በጣም እየወረዳችሁ መጣችሁ
@sosnew4164
@sosnew4164 4 ай бұрын
ኪኒነ ከቢጫ ወባ ጋ ስለቀረበ እንደተናቀ ነው የወሰደው፡፡ ከሱ ጋ እንደሚቀርብ ቢያቅ ኖሮ የሚመጣ አይመስልኝም፡፡ ቦታውን ማወቁ ጥሩ ነው፡፡ ቢጫ ወባ ቢያንስ እያላገጠ መሆኑን ያውቃል፡፡
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 4 ай бұрын
እኔ ዳኒን ብሆን አልችልም ነበር ዳን በጣም ትሁት ሰው ነው😅😅😅😅
@famisha8283
@famisha8283 4 ай бұрын
እንዳቃጠላችሁን እስቲ ሞክሩት እንዲህ ነው ጆሮአችን የነደደው 😁😁😁
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@enanu7590
@enanu7590 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@mahletaklilu4871
@mahletaklilu4871 4 ай бұрын
ትንሱ ይመለስ በትንሱ ያምራል እንዝቃለን እንዝቃለን 😂😂😂😂
@bizubizu5098
@bizubizu5098 4 ай бұрын
ዳንዬ በጣም አድናቂህ ነኝ ግን እሄ ጫወታ የሚያምረው በትንሱ ነው በዛ ላይ አይነፉም የዛሬዎቹ ተወዳዳሪዎች ለሳምንት አሪፍ ሰዎችን አቅርቡልን በትንሱ አቅራቢነት የሚስማማ ላይክ ያድርግ 💚💛❤
@fatiya8477
@fatiya8477 4 ай бұрын
ዳኒ በጣም በጣም አድናቀህ ነኝ ባለህበት አላህ ❤❤ይጠብቅህ የኔ በጫ ወባ😂😂እስኪ ልያችሁ እናት ፍንጭት😅😅ግጭታች
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 4 ай бұрын
ዳንኤል ያንተ መክሊት ድራማ መስራት ነው። ፕሮግራም መምራት ቢቀርብህ ይሻላል።
@husenali4882
@husenali4882 4 ай бұрын
ወላሂ አድማሱ በጣም smart እና አስተዋይ ነው ኪኒኔ ከሚባለው ይልቅ፡፡ በጣም ነው ዬገረመኝ ታላቅ የሚኮነው ሠውን በማክበር ነው ብሎ ሲመልስ በጣም ነው ያደነኩት😍👏👏 ኪኒኔ ሚባለው ልጅ በአንፃሩ እብሪቱን ተመልከቱ፡፡ ሲያወራ ራሱ ይጨንቃል፡፡ እንዲህ ተለጥጦ ተኮፍሶ እንዴት ነው ሚኖረው ግን የምር የሃኪም እገዛ ያስፈልገዋል ኪኒኔ ተብዬው፡፡
@BertukanKeder
@BertukanKeder 4 ай бұрын
አያምርም የዛሬው ትንሱ የት ሄደ
@user-ig7nh3sj8p
@user-ig7nh3sj8p 4 ай бұрын
ኧረ ትንሱ ይምጣልን ❤❤❤
@sinte335
@sinte335 4 ай бұрын
ፕሮግራሙ በጣም ምርጥና አዝናኝ ነው ግን እንደ ኤም ያሉትን የአመለካከት ችግር ያለባቸውን ሚዛናዊ ያልሆነ ንግግርም ሆነ የሚሆኑት action ሰውን ምንም የማያስተምር ምንም ሳይሠሩ ከኔ በላይ ሌላ ሰው የለም የሚሉትን እንደዚህ አይነት ስርዓተ ቢስ የሆኑትን ሰዎች እንደዚህ አይነት ትልቅ ሚዲያ ላይ ማቅረብ አያስፈልግም
@AbdulmalikMurad
@AbdulmalikMurad 4 ай бұрын
ወሬ ሚዲያ ሚፈልገው ህዝቡም ሚፈልገው በተለመደው አካሄድ የሚፈሱትን ሳይሆን የሚያወዛግቡና ለየት ያሉትን ሰዎች ነው
@henosejigu8498
@henosejigu8498 4 ай бұрын
Kininie is confident man!
@ekram2819
@ekram2819 4 ай бұрын
እናቴ ሆድ ውስጥ ሁኔነው የሚሰማው አላለም እረ አንትስ እኝክ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 4 ай бұрын
ሁለት እብዶች ተገናኙ😂😂😂😂
@aduadu9102
@aduadu9102 4 ай бұрын
😅😅😅😅
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 4 ай бұрын
❤ዳኒ ስወድክ ኤብኤስ ላይ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 4 ай бұрын
ዳኒ እናደቅህአለን በትወናህጎበዝነህ ለቃጠሎግን እዝቃለን እዝቃለን ትንሱይጣ mተብየውጭምልቅ ዳኒቢስበጥበብምበድሜም ይበልጥሀል በግድ ነውኮ የምታናግረው ዳኒ ዛሬ ከነኮፍያውነበር እቃሬውለይበፊቱመድፍያለብህ ይሄን ደባሪ አችይላልደሞየኔቢጫወባ አይ ነገሆስቢታል ነህ ምንህለይያርፍልይሄ ሁሎ ቃጣሎ
@naimakamal6599
@naimakamal6599 4 ай бұрын
መጨረሻቸው ናፈቀኝ😂
@migameskhun8039
@migameskhun8039 4 ай бұрын
Hey guys stop belittling kinine.. he has wonderful golden voice. If he get good lyrics he will give us amazing song. Please let's encourage him. His voice colour is amazingly the best.
@natnaelnati4908
@natnaelnati4908 4 ай бұрын
አድሜ ግን ደስ ይላል ቀና ነው ይሄ ግን ይኮፈሳል
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 4 ай бұрын
i wish i had the confidence of kenine!
@user-ml8sd5do7r
@user-ml8sd5do7r 4 ай бұрын
ቱ ሴቶች ናቸው እሚናገሩኝ አላለም ቀዳዳ ጡሩባ ድምጥ😅😅
@fatiya8477
@fatiya8477 4 ай бұрын
እውነቱን ነው በተለይ ድምፁ ዋው ነው🎉🎉
@shawaye5579
@shawaye5579 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 4 ай бұрын
ድሮስ ጌኤ ማን ያናግረዋል ለማየት እንኳን ታስጠላኛለህ ከንቱ
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 4 ай бұрын
የኔ ቢጫ ወባ የዋህ ነገር ነዉ ያኛዉ ግን የጭፈራ ቤት ጋርድ ነዉ የሚመስለዉ ይለጠጣል😂
@zuzu-dt8jg
@zuzu-dt8jg 4 ай бұрын
😂😂😂የታባክ እንዳቃጠልከን ተቃጠል😂😂ጢባራም
@wondwsengirma2699
@wondwsengirma2699 4 ай бұрын
ሁለታቹምምምም ጨለሌ የጨለላቹ ናቹሁ አይ ኪኒኔ መጣህህህህ
@Ethiopi400
@Ethiopi400 4 ай бұрын
አቦ ይመችህ የኔ ቢጫ ወባ።
@Yared542
@Yared542 4 ай бұрын
Daniel tegegne betam beteru huneta new yeserahew yehen program mekniatu demo kelijochu gar yeneberek interaction betam respectful seleneber akeberekalehu bro
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 4 ай бұрын
ኤም ኪኒኔ እውነት ብለሀን ወድምአለም እውነትን የሚናገርና ለሀቅ ስንቆም ውሸቱ እውነት የሆነበት አለም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maheyohannes3071
@maheyohannes3071 4 ай бұрын
ዳኒዬ በየሳምንቱ እንዳየህ ሥለመጣህ ደሥ ብሎኛል ቤቲ አድናቂህ
@Info0123
@Info0123 4 ай бұрын
ኪኒኔ ግን ኢጎው ትክክል አይደለም እንጅ ድምፁ ያምራል ሀቅምም አለው ግን የአዕምሮ ጤና ይሁን ምን ችግር አለ ... ሀቅሙ የሚናቅ ብቻ ሳይሆን ከብዙ አርቲስቶች የተሻለ ነው ፀባዩን አሻሽሎ ቢማር ብዙ የመስራት ሀቅም አለው
@Seni_ethio
@Seni_ethio 4 ай бұрын
😂😂ዳኒ ነፍስህ አይማርም በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያሉ ተሰጦችሁን መቼ አወቃችሁት እረ መሰከስ ነው 😂😂😂😂
@danawit9901
@danawit9901 4 ай бұрын
ኧርርርርርር ትሱን አመጡልን እዝቃለን እዝቃለን ትሱንንንንን😢😢😢😢😢
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 4 ай бұрын
ቢጫ ወባ አለእዴ😂😂😂😂😂
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 4 ай бұрын
አለ።ጉድድድድ 😂😂😂😂
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 4 ай бұрын
አድሜ በደሰት ቢቀርብለትም አይቃጠልም ከከከ የኔ ቢጫ ወባ M ኪኒኔ ራፐር ከከከ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 4 ай бұрын
Two legendary musicians 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@jaferfedlu6114
@jaferfedlu6114 2 ай бұрын
ኪኒኔ ምርጥ የገባህ ማንንም አትስማ
@user-rh6gb1yt4j
@user-rh6gb1yt4j 4 ай бұрын
ይቅርታና ትንሱ ቢሆን የበልጥ ደስይለኛል
@tiazone3655
@tiazone3655 4 ай бұрын
ደኒን እንዴት እንዴምወደው❤
@user-fp5tl8gv6r
@user-fp5tl8gv6r 4 ай бұрын
በሻማ ተፈልገው የተገኙ ጥንድ እንቁዎች😂😂😂
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l 4 ай бұрын
የሄማ የትሱነው እንዝቃለን እንዝቃለን በተ አልተመቸንም ያተ ደስ እሚለው ጡቸኟቹላይነው እንዝቃለን ይመለስልን😂😂
@user-vm5gq2dz6v
@user-vm5gq2dz6v 4 ай бұрын
ዳኒ አንተ ፊልም ስራ በጣም ነዉ ምወድህ ሲቀጥል የዛሬ እንግዶች አይነፉም በተለይ እሄ ጥሩ ዘፋኝ ነኝ ብሎ ሚወጣጠረዉ ኮባ ፊት ጀዝባ ምናባቱ ያንጠራራዋል ጉንፋናም😂😂
@merkeby6738
@merkeby6738 4 ай бұрын
M ሀሪፍ ድምጵ ዋው Bravo 👏
@helanmamo320
@helanmamo320 4 ай бұрын
ዳኒ እንኳን ደህና መጣህ እንግዶችህ ግን ከየት የመጡ ናቸው?
@የራያዋ
@የራያዋ 4 ай бұрын
እንዝቃለን የት ሄደ ዛሬ😂😂
@betelhemelias1695
@betelhemelias1695 4 ай бұрын
ከእዑድን በebs የምወደው ፕሮግራም የቃጠሎ ጨዋታ ነው ይሄን ፕሮግራም ዘና ፈታ እያረገ በሳቅ ግድል የሚያረገን ትንሱ ነው እና ይሄን ፕሮግራም ሲመራ የሚያምርበት ትንሱ ነው እባካቹ ትንሱን መልሱት🙏ዳኒ ትንሽ የተረጋጋ ሰው ስለሆነ እሱ በጣም የሚሄድበት host ማረጉን ነው አውን ይሄን ፕሮግራም ምንም ሳልስቅ ነው ያየውት ትንሱ ቢሆን ኖሮ እዑዴ እንት ያማረ ይሆን ነበር እባካቹ ትንሱን መልሱልን
@danielbeyene0949
@danielbeyene0949 Ай бұрын
Akatelachulen endakatelun tnx EBS
@BH-id8px
@BH-id8px 4 ай бұрын
ትንሱዬ ትንሱዬ ምነው ቀረህ ባንተ ሳቅና ጨዋታ ነው የሚያምረው ባንተ ነው ባለህበት ደህና ሁንልኝ
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 109 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 50 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 119 М.
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 41 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 1,8 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 49 МЛН
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 41 МЛН