የቆዳ ማለስለሻዎች ምንድን ናቸው?| ለቆዳ አይነታችንስ የሚስማማውን እንዴት እንምረጥ?| All you have to know about moisturizers

  Рет қаралды 39,546

Dr. Melat Solomon. MD, MAL

Dr. Melat Solomon. MD, MAL

6 ай бұрын

This video covers all you have to know about moisturizers.
t.me/lavishskin
Please join Lavish Aesthetics telegram channel to find original skincare products imported from USA 🇺🇸. Thoughtfully picked by a Medical Doctor and Clinical Cosmetologist.

Пікірлер: 127
@alemalem-pi7jh
@alemalem-pi7jh 6 ай бұрын
🙏❤❤❤ ሰለ የሞተ ቆዳ ማንሻ (ስክራብ) አሳይን
@sitislahedn
@sitislahedn 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በግልፅ ሁኔታ ነው ምታስረጂን በጣም ወድጄልሻለሁ ለሁሉም ቆዳ አይነት ስለምታወሪ በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 6 ай бұрын
እናመሰግናለን 👏
@user-we6jt8hd3s
@user-we6jt8hd3s Ай бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ አዉቂአለሁ ዶክተር 🙏❤
@user-ul9uc9zb2p
@user-ul9uc9zb2p 5 ай бұрын
ይመችሽ
@SamrawitAyele
@SamrawitAyele 6 ай бұрын
Asatriw Dr tnsh beza alebn
@user-jh6xy9bf4u
@user-jh6xy9bf4u 5 ай бұрын
ሽኩረን ሃያቲ
@winniekifle6705
@winniekifle6705 3 ай бұрын
Thank you for sharing Doctor
@nathan_mamo
@nathan_mamo 6 ай бұрын
Thank you Dr
@rutagebru2320
@rutagebru2320 6 ай бұрын
ዶክተር ሜላት አገላለጽሸ በጣም አሪፍ በርቺ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን። ❤
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
Thank you!🙏
@user-tk7yc5mb5z
@user-tk7yc5mb5z 6 ай бұрын
ዉይይይ በጣም ኣመሰግናለሁ❤❤
@LeilaShamil
@LeilaShamil Ай бұрын
Thank you doctor melat..
@MeseretZewdie-nl7os
@MeseretZewdie-nl7os Ай бұрын
ዛሬ ነው ያየሁሽ ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን ❤
@wenyasrat6537
@wenyasrat6537 6 ай бұрын
thank you ❤
@yesheworkkasea-et5om
@yesheworkkasea-et5om 6 ай бұрын
Thank you
@user-bv3jg3es6p
@user-bv3jg3es6p 3 ай бұрын
Enamesegnalen dr
@godloveme854
@godloveme854 4 ай бұрын
Thank you so you took your time to explain all this really wonderful information. My opinion, doctor, you're an amazing and intelligent, beautiful lady. Thanks sis❤❤❤
@genettesfaye105
@genettesfaye105 6 ай бұрын
Enamesgnalen Dr
@hannage.3229
@hannage.3229 6 ай бұрын
Thank you dr.❤
@teg22345
@teg22345 6 ай бұрын
Enamesgnalen doctor
@abigiyabekele3611
@abigiyabekele3611 6 ай бұрын
Thanks Dr:) God blesse you more keep going❤
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
Amen! Thank you so much!🙏
@tigmit5080
@tigmit5080 4 ай бұрын
ተባረኪልኝ
@drmelat736
@drmelat736 4 ай бұрын
Amen!🙏
@rutaangesom9816
@rutaangesom9816 6 ай бұрын
Thankyou so much Dr tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
Amen! Thank you!🙏
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 5 ай бұрын
Thank you! This the video I have been longing to learn about my face!
@drmelat736
@drmelat736 5 ай бұрын
@user-hm6rd4kv5k
@user-hm6rd4kv5k 6 ай бұрын
በጣም ደስ ❤ ትያለሽ የኔ ቆንጆ❤
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ።🙏
@bezawitmulugeta9800
@bezawitmulugeta9800 6 ай бұрын
Perfect thank you so much dr
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
🙏
@MahletMuluye-gd4wi
@MahletMuluye-gd4wi 6 ай бұрын
Please give me some information about dr rashel skin care
@senaitmichael5978
@senaitmichael5978 6 ай бұрын
God bless you dr.🙏♥
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
Amen! Thank you!🙏
@AntexMahi
@AntexMahi 2 ай бұрын
Good
@user-sn2im8mx6e
@user-sn2im8mx6e 6 ай бұрын
D'r ye betammmmm enamsegenalen allah yestesh sele ayelalasesh menem kalat yelegnm betam konjo new tiru ewket eyegegnhu new ahunem berchlegn ewket chmerilegn
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
Amen! Thank you so much!🙏
@EyobAsmamaw-er5mv
@EyobAsmamaw-er5mv 3 ай бұрын
Can u tell us about the product ' downmist' shampoo and body bath how to use and the use of the product
@welkaityesewlije8817
@welkaityesewlije8817 6 ай бұрын
Sewodeshe berche 🙏🏾
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
@almazaragaw203
@almazaragaw203 6 ай бұрын
ቀለል ያለ ሐገር ውስጥ በቀላሉ የሚገኝ ነገር አማራጪ ብትነግሪን ሌላው አጠር ያለ ነገር ብታስረጂ
@user-cx8wz9gq9z
@user-cx8wz9gq9z 6 ай бұрын
❤❤❤
@hermelamesfin4115
@hermelamesfin4115 5 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ዶክተር ቆዳየ ደረቅ እና ሴንሲቲቭ ነዉ ምን አይነት የፊት ክሬም ብቀባ ትመክሪኛለሽ የቀንና የማታ ልዩነት አለዉ ወይ? ለምትሰጪኝ ግልጽ ማብራሪያ አድናቂሽ ነኝ አመሰግናለሁ
@user-sn2im8mx6e
@user-sn2im8mx6e 6 ай бұрын
Please gen ebakesh lek ende sunscreen rekash gen konjo cleanser ena moisturizer Please negerign
@user-rg1jb2ju8n
@user-rg1jb2ju8n 6 ай бұрын
I like to ask, what are the symptoms when we use cerave first time
@erilove215
@erilove215 3 ай бұрын
What about SKIN AQUA moisturiser
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 6 күн бұрын
🙏🙏🙏
@tsionasfaw5753
@tsionasfaw5753 5 ай бұрын
Can we tell us how to correct uneven skin tone. Thanks
@ConfusedHorseShoe-pz7kf
@ConfusedHorseShoe-pz7kf 11 күн бұрын
Dr ye doxicyclin medanit atekakem le bugur ngerin pleace??
@marirubekele7804
@marirubekele7804 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zahrah8488
@zahrah8488 6 ай бұрын
👍👍🙏
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 6 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️
@miebaletesfa5158
@miebaletesfa5158 6 ай бұрын
Ye xegur kbatoch photo pls ❤❤
@itis5565
@itis5565 6 ай бұрын
La rocha bezu geza atasayem doctor teru aydalm
@birtudem7419
@birtudem7419 6 ай бұрын
በጣም አመስግናለሁ ዶክተርዬ moisture አቁሜ አንችን እየጠበቅኩ ነበር አሁን ሄጄ እገዛለሁ አገላለፅሽ ምንም እንከን የለውም ጥያቄ የሆኑብኝ ነገሮች በሙሉ አንድም ሳይቀር ተመልስውልኛል ተጠቅሜ ለውጤን አሳውቅሻለሁ❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረኪልኝ እህቴ
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ።🙏
@sabahaile7594
@sabahaile7594 6 ай бұрын
❤❤❤🙏
@user-fn1cs7xx8k
@user-fn1cs7xx8k 6 ай бұрын
እንዴት ነሽ ሰላምየፀጉር ባለሙያ ነኝ 5:14 አንድ ጥያቄ ነበረኝ ይህም እስክራብ ከመጠቀሜ በፊ ወይም በኋላ ምን መድረግ አለብኝ ,ብዙ ጊዜ እስክራብ ፌት ብዙ ስለማያፀዳልኝ ነው ?
@NaniNani-gw8qe
@NaniNani-gw8qe 26 күн бұрын
Madyata aletfa alye?
@ethiopiagetu3690
@ethiopiagetu3690 5 ай бұрын
ትለያለሽ እመቤቴን ስለ ኒቪያም ስሪልንጠየ እና ስለ ኮጂክ አሲድ❤❤❤
@drmelat736
@drmelat736 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ።🙏 እሺ እሰራለው።
@mulugebregziabher
@mulugebregziabher 3 ай бұрын
ፊቴ ከመታጠቤ በፊት ወዛማ ነው ከታጠብኩ በሆላ ግን ደረቃማ ነው ምን ብጠቀም ትመክሪኛለሽ
@mibrakgebremichael796
@mibrakgebremichael796 6 ай бұрын
Please meka video good shampoo for hair
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
Sure i will.
@Betelhemyirdaw
@Betelhemyirdaw 6 ай бұрын
Dear please make video for kids moisturizer and cleanser!
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
Will do soon
@semiramohammed2564
@semiramohammed2564 2 ай бұрын
በተፈጥሮ ነገር ማለስለስ አይቻልም እንዴ አቅምን ያማከለ ነገር ቢሆን ምክርሽ ጥሩ ነበር ምክንያቱም ከላይ የጠቀስሻቸው ግብአቶች አቅሙ የሌለው ሰውስ እንዴት መግዛት ይችላል
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 4 ай бұрын
ስላም ዶክተር ሜላት ሜሉየ ፊቴ ምንም ችግር የሌለለበት ቆዳ ነበር አሑን ግን ባጋጣሚ ለበሽታ ተብሎ የምወስደው መድሐኒት ፊቴ ላይ ማድያት አወጣብኝ ለረጅም ግዜ መስታወት እይቼ ስለማላውቅ ባየሑበት ወቅት በጣም ደነገጥኩ ግን ለዶክተሬ ስጠይቀው የምትወስጅው መድሐኒት ሐይለኛ ስለሖነ መድሐኒቱ ከውስጥሽ እስኪወጣ እይጠፋም አለኝና ምንም ነገር ስላልነበረኝ አሑን ይረብሽኛል ምንም ብቀባ አልጠፋ አለኝና ምን ትመክሪኛለሽ ሜልየ መልስሽን እጠብቃለሑ
@sholayemommy8295
@sholayemommy8295 6 ай бұрын
ስላም ዶከተር እባከሽ ለልጆችም አብረሽ ብታብራሪ
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
Okay i will!
@nefisabeshir51
@nefisabeshir51 6 ай бұрын
ሰላም አቀራረብሸ ደሰይላል ሰለእጅ ለምን አትነግረ ንም የኔቆነጆ አመሰግናለሁ
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
እሺ ቪዲዮ እሰራለው።
@user-fv7yi5gu2w
@user-fv7yi5gu2w 6 ай бұрын
🙏 Doctor sela uriage AGE LIFT le hullum fet yehonal?
@peacelove4778
@peacelove4778 6 ай бұрын
አዎ ተለቅለቂው😋😋😋😋😘😘😘
@user-td3bm2xp3g
@user-td3bm2xp3g 6 ай бұрын
Sel nivea moisturizers mn teyalesh tru nw weys metfo nw btm wezam koda nw yaleg begurm yaschegregal please erjig
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 6 ай бұрын
Enem esun neber metekemew fite layi tikuwakur netebtab awetabign ahun akumiyalew
@user-td3bm2xp3g
@user-td3bm2xp3g 6 ай бұрын
Wezm koda nw yalesh
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
ሽታ ስላለው ለፊት ባትጠቀሚ መክርሻለው።
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 6 ай бұрын
እናመስግናለን! ለ ደረቅ ፊት ምን አይነት የፊት ሳሙና መታጠቢያ ትመክሪያለሽ?
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
All hydrating & gentle cleansers like Cerave, Cetaphil, Garnier, Simple
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 6 ай бұрын
ስለምትሰጪን መረጃ አመሰግናለው። ፊቴን እንድታይኝ ምክሮችን እንድሰጪኝ እፈልጋለው በቲክታክሽም በዚህም በተደጋጋሚ የት እንደምትገኚ ጠይቄሽ ነበር ግን ኖ መልስ
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
የምገኝበትን በቅርቡ አሳውቃለው።🙏
@azeezaazeeza5825
@azeezaazeeza5825 6 ай бұрын
እሮ ባአላህ እመስታወት ፊት መቆም አስጠላኝ ፊቴ ተበላሽሽሽ ኡኡኡ😂😂 ብጉር ከዛ ማዳት ሸፍታ ቆዳየ ድርቅ ብሎል ኡፍፍ
@tigisttigist2009
@tigisttigist2009 6 ай бұрын
እኔም 😢😢😢
@user-mx9fn7ym4w
@user-mx9fn7ym4w 6 ай бұрын
እስኪ ፊት የሚወፍር ነገር ካለ ንገሪኝ ዶክተርዬ
@NatanemAraya
@NatanemAraya 6 ай бұрын
እኔም እንዳቺ ፍቴ ከሳብኝ
@birtudem7419
@birtudem7419 6 ай бұрын
Non comedogeni ይላል በተጨማሪም እና non comedogeni ለደረቅ ቆዳ ይሆናል?
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
አዎ ይሆናል።
@user-rc9ce1vq1f
@user-rc9ce1vq1f 6 ай бұрын
የልጆች የሚሆን የፊት ክሬም ንገሪኝ እባክሽ
@drmelat736
@drmelat736 5 ай бұрын
Fragrance, denatured alcohol & essential oil free ones like Avenoo, cerave baby...
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt 6 ай бұрын
ለ pitryasis Alba (ህጻናት ላይ )ምክር ስጪን ዶ/ር እባክሽ
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
Moisturize well and use sunscreen for them.
@fitsumsolomon316
@fitsumsolomon316 6 ай бұрын
እንዳንቺ ያብራራልኝ የለም በደንብ ነው የገባኝ thank you
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
🙏❤️
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 6 ай бұрын
እባክሽ Dector ፊቴ ድርቅ ብሎብኛል በርግጥ ሣሙና መርጨ አላቅም ማለት በገላ ሳሙና ነው የምታጠበው ለፊቴ የተለየ ሣሙና ገዝቸ አላቅም ግን አንዱም የገላ ሣሙና አይስማማኝም በጣም ደረቅ ነው ያሳክከኛል!! ምንም አይነት ነገር ለፊቴ ተጠቅሜ አላቅም በገላ ሳሙና ብቻ ነው የምታጠበው ክሬም ምናምን በጭራሽ ተጠቅሜ አላቅም እባክሽን ምን አይነት ሳሙና ልጠቀም ንገሪኝ መልሽልኝ አደራ አደራ ፊቴ ተበላሽቶብኛል
@azeezaazeeza5825
@azeezaazeeza5825 6 ай бұрын
ወላሂ እኔም
@belaynegash6550
@belaynegash6550 6 ай бұрын
ሲጀመር በገላ ሳሙና ፊትሽን መታጠብሽ በራሱ ትክክል አይደለሽም ።በዱሩ ወይም ቅባታማ በሆነ ሳሙና ታጠቢ
@user-zl7zm9jl3q
@user-zl7zm9jl3q 2 ай бұрын
የርድ ሣሙና ተጠቀሚ እሡ ጡሩነው በዛላይ ታጥበሽ ላዝም ማለሥለሸሻ መጠቀም አለብሽ
@birtudem7419
@birtudem7419 6 ай бұрын
ሴራቬ እላዩ ላይ ለፊትና ለሰውነት ተብሎ የተፃፈበትን መጠቀም እንችላለን? ምክንያቱም ለፊት ተብሎ የተፃፈበትን ገዝቼ ቀጭን ነው cerave moisture cream ይላል ግን ቀጭን ነው ለእኔ ደግሞ ወፍራም ክሬም ነው የሚያስፈልገኝ ባንቺ ገለፃ መሰረት አመስግናለሁ መልስሽን እጠብቃለሁ
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
cream ቀጭን ሊሆን አይችልም። original ነው የገዛሽው?
@birtudem7419
@birtudem7419 5 ай бұрын
ከፋርማሲ ነው የገዛሁት ክሬም ይላል ፓምፕ ተደርጎ ነው የሚወጣው እቃው ሰፊ አይደለም እና ቀጭን ነው ልክ ታጥቤ ስቀባው ወዲያው ድርቅ ይላል ኦርጅናል መሆኑን እንጃ በምን አውቃለሁ ብለሽ ነው ያው የአውሮፖ ገበያ ላይ ያልሆነ ነገር ለህዝባቸው አያቀርቡም ብዬ አስባለሁ ያው ቁጥጥርም ስላለው በተረፈ አንቺ በፎቶ ያሳየሽን ዕቃው ክብና ሰፊው ሴራቬ ለፊት እና ለሰውነት ተብሎ ተፅፎበታል እና ምናልባት ጥሩ ላይሆን ይችላል ብዬ ሳልገዛው ቀረሁ ለማንኛውም እስኪ ሌሎችን እሞክራለሁ የሚስማማኝ እስከማግኝ
@birtudem7419
@birtudem7419 5 ай бұрын
❤❤❤ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@user-ll6th7jc1h
@user-ll6th7jc1h 3 ай бұрын
ለኔቫዝሊኔን ተይልኝ በሱነው ያለሁት
@User_19967
@User_19967 6 ай бұрын
ዶክተርዬ እኔ ከርካሽ ብራንድ እስከ ውድ ብራንድ ተጠቅሜያለሁ 2 ሳምንት ቆንጆ ይሆንና ከዛ ቡጉር ይወጣብኛል እና አሁን አቁሜሀለሁ በቤቢ ሳሙና መታጠብ ጀመርኩ እና እባክሽ የሚዋጡ ቨይታሚኖች best የምትያቸውን ንገሪኝ አመሰግናለሁ
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
Please differentiate your skin type & use products accordingly.
@User_19967
@User_19967 6 ай бұрын
@@drmelat736 ደረቅ ነው ፊቴ ከአፍንጫዬ ጋር በስተቀር
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 6 ай бұрын
ዶ/ር ማድያት አለብኝ ያለሁበት ሃገር ቅዝቃዜ ስለሆነ ቆዳዬ ይደርቃል ከሰንስክሪን ስር ምን አይነት ልጠቀም?
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
Cerave, Cetaphil, Dr. V, Naturium creams.
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 6 ай бұрын
በናትሸ ለደረቅ ፊት ንገርኝ የ27 እድሜ አያለው ኣንቺ 35, ከዛበላይ ትሆናለሸ ይሉኛል በጣም ደረቅ ነው ግን ኑፁህ ነው😢😢😢
@drmelat736
@drmelat736 6 ай бұрын
Use hydrating cleansers like Cerave, Cetaphil, Garnier or Simple then thick moisturizers like Cerave, Cetaphil, Naturium and mineral sunscreens. You can add retinol & vitamin C for anti aging purpose after you start a proper skincare routine.
@mikeasse5200
@mikeasse5200 6 ай бұрын
My sweetheart Doctor please wen you talk can you please slowdown be calm wen you talk even your breathing 😮‍💨 is fast , slow down please 🙏 a little bit thank you 🙏
@Haragash-cj9bf
@Haragash-cj9bf 6 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዶክተር እባክሽ ለፊቴ መላ በይኝ ትልልቅ ብጉር እየወጣብኝ አስቸገረኝ ክሬቭ ክሊንዘር ተጠቅሜ በጣም ባሰብኝ ብጉሩ ሲከስም ጥቁር ይሆናል ቦታው በጌታ መልሽልኝ ምን ልጠቀም ፊቴ ወዛም ነው በዛ ላይ ቶሎ የሚቆጣ ፊት ነው ምን ላርግ ገና 25 አመቴ ነው ፊቴ ተበላሸ ፕሊስ መልሽልኝ🤲😢
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 6 ай бұрын
You have to listen the whole video she told us about your problem
@AlemtshayTilahuen
@AlemtshayTilahuen 6 ай бұрын
ዶክተር ፊቴ ከለሩ የተለያየነው ምን ትመክሪኛለሽ እባክሽ
@AlemtshayTilahuen
@AlemtshayTilahuen 6 ай бұрын
እባክሽ ዶክተር
@AlemtshayTilahuen
@AlemtshayTilahuen 6 ай бұрын
ዶክተር እባክሽ መልሽልኝ ፊቴ ከለሩ ወጥ አይደለም
@drmelat736
@drmelat736 5 ай бұрын
Vitamin C, retinol & sunscreen ጥሩ ለውጥ ያሳያሉ።
@AlemtshayTilahuen
@AlemtshayTilahuen 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@sasaa6587
@sasaa6587 6 ай бұрын
ክክክክክ ድብን አርገሽ ፕካብ ተቀብተሽ ስለ ፊት ታወሬለሽ
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Yehen yewah Hizb Atade agrew pls Bejazur Mastaweqeya eyeserash new ‼️‼️‼️👎👎👎👎👎👎
@user-ki9vq3mm9d
@user-ki9vq3mm9d 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SisayNegash-uk2qd
@SisayNegash-uk2qd 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@tigistbekele7862
@tigistbekele7862 3 ай бұрын
❤🙏
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Cerave Moisturizing Lotion vs. Cerave Moisturizing Cream
7:07
Tamuno Abbey
Рет қаралды 430 М.