Пікірлер
@melatzemariam5700
@melatzemariam5700 11 сағат бұрын
ደ/ር እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ በምክርሽ መሰረት ቆዳዬን መንከባከብ ጀምሬ ፊቴ እንዴት እንዳማረበት ስለ ሴራቬ የሰራሽው ቪዲዬ በጣም መታየት ያለበት እውቀት ከእርጋታ ጋር ያደለሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🏾😘
@melatzemariam5700
@melatzemariam5700 11 сағат бұрын
ደ/ር እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ በምክርሽ መሰረት ቆዳዬን መንከባከብ ጀምሬ ፊቴ እንዴት እንዳማረበት ስለ ሴራቬ የሰራሽው ቪዲዬ በጣም መታየት ያለበት እውቀት ከእርጋታ ጋር ያደለሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🏾😘
@user-bn4nk3qc5o
@user-bn4nk3qc5o 19 сағат бұрын
ልቡግረ ምን ላድርግ
@Alemye777
@Alemye777 Күн бұрын
Supergroup unseen ብቸኛው ቡጉር ያላወጣብኝ sunscreen ነው
@higeyabdul7602
@higeyabdul7602 Күн бұрын
የት ነው የማገኝሽ
@betelihemtadesse90
@betelihemtadesse90 Күн бұрын
እኔ ያልገባኝ ጠዋት ላይም ቢሆን vitamin c የማንጠቀመዉ ወይስ ማታ retinol ስንጠቀም ነዉ የማንጠቀመዉ አመሰግናለዉ
@solomonfenta
@solomonfenta Күн бұрын
ቆንጆ ማሂ እናመሰግናለን❤
@MelkamHan-tk4gx
@MelkamHan-tk4gx 2 күн бұрын
Ebaksh gnbare lay tnsh ebtet alech acne yemeselgn zm byew neber ahun gn 2 year lihonew mndehone btnegrign
@LamrotMulugeta-h5o
@LamrotMulugeta-h5o 2 күн бұрын
ere ene bgur new yaschegerregni docter yhew 2 amete alefegni bzu tetekmalehu gn mnm lewt yelewm
@fikaduamsalu6204
@fikaduamsalu6204 2 күн бұрын
ዶክተር ተባረኪልን እባክሽ ለማድያት ስሪልን እኔም እንዲሁ ሁሉም የሚለዉን እጠቀም ነበር አሁን ለይ ማድያት ወቶብኛል
@drmelat736
@drmelat736 2 күн бұрын
አሜን!🙏 ስለ ማድያት ቀደም ብዬ የሰራኋቸው ቪዲዮዎች አሉ።
@merrytsegay8121
@merrytsegay8121 2 күн бұрын
Thank you doctor ❤
@ritamh8732
@ritamh8732 3 күн бұрын
Adama bedgami meche tmechiyalesh
@user-vi4ki1iw4g
@user-vi4ki1iw4g 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክቶረየይ እኔ ለ6 ኣመት ልሆነኝነው ኣሁንግን ያየሁት ማረግ ደከመኝ ዶ የኔ ፊትም ልክ ያንቺ ቆዳ እንደገለፅሽነው ጀርባይም ሳይቀር😢 እና ምንመጠቀም ይሻላል ኣሁን ጠባሳም በዛበት ፊቴ🙄😂
@drmelat736
@drmelat736 2 күн бұрын
በባለሙያ ታይቶ ትክክለኛ የቆዳ እንክብካቤ መጀመር ይሻላል።
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj 3 күн бұрын
Ewunet newu Doctor Enne Fite lay Madati tinesh siwexabign Utub lay yayewutn ulu eye mokeriku kee pharmacy zem biye video lay yayewutign eyegezawu Awun lay gin Madat mulu fiten abelashebign bezalay Esat gam kee texegawu tsayi layim tinesh kee wexawu bexam fiten yilebelibegnal yskaxilegnal gira gebagn bemin ende masitekakil???
@drmelat736
@drmelat736 2 күн бұрын
በባለሙያ ታይቶ ትክክለኛ የቆዳ እንክብካቤ መጀመር ይሻላል።
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya 3 күн бұрын
ሰላም ዶ/ር የምትሰሪው ቪድዮ ሁሉም በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን ዛሬ ልጠይቅሽ የፈለኩት ጊዜ ስለ ሌለኝ ለፊቴ ሜካፕ የምሰራው እኔ እራሴ ነኝ እና ዝም ብዬ በልምድ ስለሆነ እባክሽ ትክክለኛ እስቴፑን ጠብቄ እንድሰራ ስቴፖቹን ብታስረጅኝ ደስ ይለኛል እና moisturizer እናsunscreen እራሱ የትኛው እስቴፕ ላይ ነው መቀባት የሚኖርብኝ ? ሳስብ ብዙ ስህተት እየሰራሁ ይመስለኛል
@drmelat736
@drmelat736 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ።🙏 ከሜካፕ በፊት ስለሚኖሮ ትክክለኛ የቆዳ እንክብካቤ ሌላ ቪዲዮ እሰራለው።
@debreworkberhanu8089
@debreworkberhanu8089 3 күн бұрын
Ebakshen Dr madyate aschegrognal irdatashen efelgalawe 🙏🏻
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 күн бұрын
Tekekel dryeee❤
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 3 күн бұрын
ትክክል ተባረኪልኝ በጣም ተምሬበታለው
@drmelat736
@drmelat736 2 күн бұрын
🙏
@munakedo
@munakedo 4 күн бұрын
ዶ/ር እኔ አድሜ ለኤልሲ የ 13 ዓምት ማድያቴ ሙልጭ ብሎ ጠፉቷል በጥቅል ጎመኑ እድሜ ይስጣት
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Күн бұрын
በናትሽ እንዴት ጠፋልሽ ? ውሃውን በባዶ ሆድሽ ነው የምትጠጪው ? እባክሽ መልሽልኝ : አመሰግናለሁ :
@HiwotAbebe-h6t
@HiwotAbebe-h6t 4 күн бұрын
Dr ke welid behuala (le atibiwoch )video seralew blesh neber betam koyesh
@godislove8937
@godislove8937 4 күн бұрын
እናመሰግናለን Dr ኢትዩጵያ የት ላገኝሽ ስልክሽ ብሰጪን ደስ ይለኛል ❤🙌
@selambirhanu7875
@selambirhanu7875 4 күн бұрын
Ena endet newe legna advise yemitaregutin yeminisemaw
@addisatalel2884
@addisatalel2884 4 күн бұрын
እውነት በጣም ትክክል ነው
@addisatalel2884
@addisatalel2884 4 күн бұрын
የኔም ጎድኛ አሁን ላይ እንደዚህ ሁናለች እና ከቻልሸ መላ በይልኝ
@Astu_979
@Astu_979 4 күн бұрын
Thank u ❤100% true
@zuzu5034
@zuzu5034 4 күн бұрын
Thank you
@yelutilahun5974
@yelutilahun5974 4 күн бұрын
እናመስግናለን ዶ/ር ፊቴ በጣምምምምምምም ወዛም ነው ብጉር ይወጣብኛል አቩልጋ ከጀመርኩ ሁለት ወር ሆኖኛል ግን ያቃጥለኛል ብዙም ለውጥ አላየሁበትም እባክሽ ምን ልጠቀም??
@drmelat736
@drmelat736 2 күн бұрын
በሀኪም ብትታዪ መልካም ነው።
@sosinayoni
@sosinayoni 5 күн бұрын
Dr. Teleyalesh
@drmelat736
@drmelat736 2 күн бұрын
❤🙏
@LeilaShamil
@LeilaShamil 5 күн бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር!!
@elizabethterefe1983
@elizabethterefe1983 5 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ ግን አንድ እውነት ብንንጋገር ጥሩ ነበር እኛ ወደን ይመስልሻል ቤት ውስጥ ከምናገኛቸው ነገሮች ፊታችን ለመንከባከብ የምንገደደው አይደለም ምክንያቱም አንዳንድ የ ቆዳ ኪሊኒኮች የ ሀገራችንን ህዝብ ያማከለ የ ዋጋ ተመን ስለሌላቹ ነው ያንችን ባላውቅም አንዳንድ የ ቆዳ ሀኪም ቤቶች የ ካርድ ዋጋቸው እንኳን ወገብ ይቆርጣል ለምሳሌ እኔ ልጄ ፊቱ በ ቡጉር በጣም ተበላሽቶል ላሳክመው እፈልጋለው ግን አቅም ስለሌለኝ ትቸዋለው
@lubabseid9295
@lubabseid9295 4 күн бұрын
ስንት ቢሆን ነው እህቴ
@elizabethterefe1983
@elizabethterefe1983 4 күн бұрын
@@lubabseid9295ካርዳቸው እንኳን 1000 ብር ነው ከዛም የሚያዝዙት መድሀኒት በ ትንሹ ከ 5000 ብር በላይ ነው
@drmelat736
@drmelat736 2 күн бұрын
Contact me, i can give your son a free service. 0970444441
@hawa7349
@hawa7349 5 күн бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር❤❤❤
@ahmadasayed7252
@ahmadasayed7252 5 күн бұрын
ፊቴን ብጉር አስቸገረኝ ጣባሳው ምን ልጠቀም😢
@drmelat736
@drmelat736 2 күн бұрын
በሀኪም የሚሰሩ ህክምናዎች ለጠባሳው ጥሩ ለውጥ ያሳያሉ።
@user-tn9kb2yl3o
@user-tn9kb2yl3o 5 күн бұрын
Thanks sis gn 7 , 8 amet yemihonu products srilgn byesh neber ahunm please edtseriln aynachew sr tkuret yalebachew ljoch alu oil skin, dry skin, combination skin, normal skin, teblo yleyayal wey beteley ke 10 amet betach lalu ljoch maletey new sunscreen metekem ychlalu wey bachru tkklegna products ngerign places ahunm edatalfiw mels etebkalew thanks
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 5 күн бұрын
Dr. 🙏🙏🙏
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 5 күн бұрын
Dr. ሜላት ተባረኪ
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 5 күн бұрын
🙏🙏🙏
@jajeabdu2428
@jajeabdu2428 5 күн бұрын
ዶክተር. በጣም ቆዳየ እየተቆጣ አስቸገረኛ አጊንችሽ ብታክሚኛ የት ሁስቢታል ነው ምሰሪው?
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 5 күн бұрын
🙏🙏🙏
@jajeabdu2428
@jajeabdu2428 5 күн бұрын
ዶክተረ ህክምና ፈልጌ ነበረ የት ነው ምትገኞት
@Kidist19
@Kidist19 5 күн бұрын
እናመሰግናለን ክበርልን🙏❤
@drmelat736
@drmelat736 2 күн бұрын
❤🙏
@addisalemalemneh6198
@addisalemalemneh6198 5 күн бұрын
ዶ/ር በአንች ብታይ ደስ ይለኛል ዬት ነው የምትሰርዉ
@user-jf5jy8go8x
@user-jf5jy8go8x 5 күн бұрын
Thank you Dryee❤❤
@drmelat736
@drmelat736 2 күн бұрын
❤🙏
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@drmelat736
@drmelat736 2 күн бұрын
❤❤❤
@AdiTekle-rx1ji
@AdiTekle-rx1ji 5 күн бұрын
ዶ/ር እኔ በጣም ቆዳዬ እየተቆጣ ተቸግሬያለሁ አጊኝቼሽ ብታይኝ የት ሆስፒታል ነው የምትሰሪው
@user-rf2kq2wl9z
@user-rf2kq2wl9z 5 күн бұрын
ሰላም ዶክተር የጥቅል ጎመን መጠጣት ችግር ኣለው?
@user-gh8pn4lz9y
@user-gh8pn4lz9y 5 күн бұрын
Dr skinaqua sunscreen mineral nw
@drmelat736
@drmelat736 5 күн бұрын
No dear
@user-un6eo8iu8d
@user-un6eo8iu8d 5 күн бұрын
የኔም ስህተት
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 5 күн бұрын
የጥቅል ጎመን ዉሃ ለማድያት መጠ ጣቱ የጤና ችግር አለው?ጠጥተው ሙልጭ ብሎ ጠፍቶላቸው በድምፅ በፎቶ አይቻለሁ
@rozenagaragare38
@rozenagaragare38 5 күн бұрын
ምግብአደልደ ምንችግርአለው ደሞጠፍቶላቸው ካየሽ ጠጪ ከዝህወዲያ ማሥረጃ ምን ትፈልጊያለሽ
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 3 күн бұрын
ድምፃቸውን ነበር ያመማቸው?
@helenmelkamw8375
@helenmelkamw8375 5 күн бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ጥሩ ነው ስህቶታችን ማውራት ሌሎቹ እንዲማሩበት እኔም የሚያምረው ፊቴን በራሴ ስህተት አጥቸዋለሁ ግን አሁን ከማድያቱ በላይ የሚያሳስብ ሁኔታ ፊቴ እረገበ ተሸበሸበ እና የተሸበሸበ የረገበ ፊት መስተካከል ይችላል ምን ትይኛለሽ እባክሽ?
@amelworkadgeh5208
@amelworkadgeh5208 5 күн бұрын
Thanks 🙏