የቋቁቻ ማጥፊያ | P. Versicolor | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 63,167

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

7 ай бұрын

ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Пікірлер: 332
@Saranegni21
@Saranegni21 6 ай бұрын
ዶክተርዬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በፀጋ ላይ ፀጋ ይስጥህ ፊቴ በጣም ተበላሽቶብኝ ነበር በ23 አመቴ የ40 አመት ሰዉ መስየ ነበር ስለ ስለ ቫይታሚን በሰራኸዉ ቪድዬ መሰረት ገዝቸ ተጠቅም አሁን ሙሉ ለሙሉ ወደ ቀድሞ ተመልሶልኛል እና ደስ ስላለኝ ለማመስገን ፈልጌ ነዉ በርታ ለዶክተሮች እርካታቸዉ ስኬታቸዉ ስለሆነ ልንገርህ ብየ ነዉ ❤❤❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 6 ай бұрын
✅🤩🙏
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 6 ай бұрын
እረ የቫይታሚን ሥም ለኔም ነገረኚ አርባ ሽንሽን ሆናል ፊቴ በመብረሀን
@ዘመድtube
@ዘመድtube 6 ай бұрын
​@@Dr.SeifeWorku የኔ አንድ ቦታ ላይ ነው ብዙም ሰፊ አይደል ግን ከአስር አመት አለፈው እና ቋቁቻ ይሆን ከሆነስ የመስፋፋት ባህሪ የለውም?ለማንኛውም ክሬሙን እሞክራለሁ እናመሰግናለን ደክተር
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 6 ай бұрын
አባክሽ ስምን ንገሪኝ 😢
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 7 ай бұрын
ዶክተር እናመስግናለን አቤት ስያምርብህ ስትችልበት ትህትና የተሞላው ነው የምታስምረን ወውው
@Eme964
@Eme964 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶከተርየ ❤
@mimiak325
@mimiak325 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር❤
@user-md5zb3mt6o
@user-md5zb3mt6o 7 ай бұрын
Thank you our blessed Dr
@hirutgetachew2906
@hirutgetachew2906 7 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ አቀራረብ
@RyGhh-lz9ji
@RyGhh-lz9ji 7 ай бұрын
Betam enamesegenalen
@user-xp1vb3td7v
@user-xp1vb3td7v 7 ай бұрын
ዶክተሪዬ እውነት መልካም ሰው ነክ እድሜና ጤና ይስጥክ
@MeleseGardie-dy4rf
@MeleseGardie-dy4rf 7 ай бұрын
እኔ ባለችኝ አጭር ህይወት እንደዚህ አይነት አገላለፅ አይቸም ሰምቸም አላውቅም ዶ/ር ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@MeleseGardie-dy4rf
@MeleseGardie-dy4rf 7 ай бұрын
@@Dr.SeifeWorku ቀጣይ Hypertension እጠብቃለሁ
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 7 ай бұрын
Masha Allah Tebareke Allah bey ,
@solomontorba732
@solomontorba732 7 ай бұрын
VERY INTERESTING
@makkihassen7634
@makkihassen7634 7 ай бұрын
Thanks so much!!!
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 7 ай бұрын
Enamesegnalen
@bertukantefera9031
@bertukantefera9031 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።
@muluworkzeleke239
@muluworkzeleke239 7 ай бұрын
Thank you doctor 🙏
@AzebMesfin-ki2uh
@AzebMesfin-ki2uh 7 ай бұрын
በጣም፣ጎበዝ፣ዶክተር፣እናመሠግናለን፣ትልቅ፣ትምህር፣እየሠጠኸን፣ነዉ
@aminaseidfrom3725
@aminaseidfrom3725 7 ай бұрын
ዶክተርዬ ሺ አመት ኑሪልን 😊
@user-by5ky6hi3d
@user-by5ky6hi3d 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@asnabenti4926
@asnabenti4926 7 ай бұрын
Dr እድሜ ይስጥ 👏❤
@hawa1234hawa
@hawa1234hawa 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በርታ
@makdesmamo9606
@makdesmamo9606 7 ай бұрын
Thank you
@senaethopia8774
@senaethopia8774 7 ай бұрын
አምሰግናለሁ ዶክተር ❤
@user-wm8cz5km8m
@user-wm8cz5km8m 7 ай бұрын
ዶክተር ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@ritaaraia7123
@ritaaraia7123 7 ай бұрын
ደክተር በጣም ናመሰግናለን 👏
@jabez.m1048
@jabez.m1048 7 ай бұрын
nice info
@user-ky5ko9wt4v
@user-ky5ko9wt4v 5 ай бұрын
thank you doctor
@wondye8200
@wondye8200 7 ай бұрын
Tnx doctor ❤
@sabaayala4481
@sabaayala4481 7 ай бұрын
ይመችህ
@SeadaSead767
@SeadaSead767 7 ай бұрын
አንደኛዬ ነህ..... የኔ ምርጥ❤❤❤❤
@leaketadese
@leaketadese 3 ай бұрын
Thanikes so mache
@ayantuamsalu2437
@ayantuamsalu2437 7 ай бұрын
Thank you Dr.
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 7 ай бұрын
Most welcome!
@nurahmed1143
@nurahmed1143 7 ай бұрын
Well com dr
@fantumoges4745
@fantumoges4745 7 ай бұрын
Thank you so much ,Dr please can you explain Lpp skin condition next video 🙏
@tigetadess6832
@tigetadess6832 7 ай бұрын
ጉበዝ❤❤❤❤❤❤
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ደክተር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@birukendale9600
@birukendale9600 7 ай бұрын
Enamsginaln
@Asmiratu
@Asmiratu 7 ай бұрын
Welcome
@NURIYASurur
@NURIYASurur 2 ай бұрын
Thank you so much
@Alemneshketema-lo5yb
@Alemneshketema-lo5yb 7 ай бұрын
unkan dan metaki doktri❤
@sehenyee
@sehenyee 7 ай бұрын
Well came docter
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 7 ай бұрын
Thanks
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 7 ай бұрын
Thank you 🙏🙏🙏 Could you tell us about an autoimmune disease please 🙏
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 29 күн бұрын
Tabarak Doctor sefye 😍👍👍
@AmruMustefa-xj4th
@AmruMustefa-xj4th 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-zv8zu9bq6e
@user-zv8zu9bq6e 6 ай бұрын
እሸዶክተ ርየ
@MulePetros
@MulePetros 28 күн бұрын
ትለያለህ ዶክተር እናመሰግናለን
@jijijiji-lo3fd
@jijijiji-lo3fd 6 ай бұрын
Are doctor enem jarbaye lay watebignal kokicha mahonun ahun terdawti kodaye lay iytesfiafia new ❤❤
@user-jy3ui6iw1q
@user-jy3ui6iw1q 5 ай бұрын
Gobaz
@saraghines6049
@saraghines6049 3 ай бұрын
thanks 💯💯
@user-nt6ys3vn5l
@user-nt6ys3vn5l 7 ай бұрын
d/r በመጀመሪያ ላንተ ያለኝን ክብር ሳልገልፅ ማለፍ አልችልም በጣም አከብርሀለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏 እስትራውቤሪ ሌግ ማጥፊያ ካለ እባክህ ሹክ በለኝ🙏
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 7 ай бұрын
እሺ በቀጣይ ቪዲዮ ሰራለሁ
@MekdesMekdesMekdes
@MekdesMekdesMekdes 7 ай бұрын
Ebahi lefetar stli docter erdagy
@user-cp2xu4pv6w
@user-cp2xu4pv6w 7 ай бұрын
ስለ ቴስቴስትሮል ስራልን
@addisalemasfaw4915
@addisalemasfaw4915 7 ай бұрын
ስለ argen oil atekakem ngeregni doctor ❤
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 7 ай бұрын
እራ መላ በለኝ
@ccvcf7964
@ccvcf7964 6 ай бұрын
egizabher ystiln dr
@Alemneshketema-lo5yb
@Alemneshketema-lo5yb 7 ай бұрын
Are an betame eyslngi new ena akbte alsdchingimi madabi en zemi bila new shirobi en medanti mestangi an leshlnge alchlkumi ebaki doktre milrgi betame new meslngi
@asrargudu1332
@asrargudu1332 6 ай бұрын
Place the treatments of Alopecia areata
@MiheretAyza
@MiheretAyza 3 ай бұрын
pleas dr tafayen abelashebign ibaki medanitun peligalew
@richmesfin1881
@richmesfin1881 3 ай бұрын
Tnx Dr gn beshtawn kawekut medanitun ke doctor tzaz wuch btekemew chgr alew?
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 7 ай бұрын
ዶክተዬ የማድያት መፍትሄው ካለህ እባክህ🙏🙏❤
@user-lk2rg1vw4y
@user-lk2rg1vw4y 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር
@user-bv6bj7hh9s
@user-bv6bj7hh9s 7 ай бұрын
እኔ በጣም ተቸገርኩኝ
@Selamsys
@Selamsys 6 ай бұрын
ለቻነልህ አዲስ ነኝ ግን ቪዲዎችህን ሳይ በእውነት እግዚአብሔርን አብዝቼ አመሰገንኩት ምክንያቱም አንተንና መሰሎችህን ቀና ሰዎችን ስለ ሰጠን ክበርልን በእውነት ። እኔ እጄ እና ትከሻዬን ያመኛል የግራ እጄ ክንዴ በጣም ይመኛል ትንሽ ከበድ ያለ ነገር ለደቂቃ መያዝ አልችልም ከጀመረኝ ቆይቷል እንደውም አሁን ተወት አርጎኛል ባይታሚን ቢ መውሰድ ከጀመርኩ በኋላ እሱን መውሰድ የጀመኩት ግን የቀኝ እግሬን አውራ ጣቴ ላይ እጄን ደሞ አመልካች ጣቴ ላይ የመደንዘዝ ስሜት አግልጥሞኝ ፍርማሲ ሄጄ ስነግራቸው በቅዝቃዜ የሚመጣ የነርቭ ችግር ነው ብለው እሱን ሰጡኝ እግዚአብሔር ይመስገን መደንዘዙም በጣም ለውጥ አለኝ ጨርሶ ባልድም ግን በጣም ተሽሎኛል የግራ ክንዴም ህመም ተሽሎኛል ግን ደሞ አሁን የቀኝ ትከሻዬን እያመመኝ ነው በተለይ ለሊት ተኝቼ ሳላውቅ እጃን ወደ ላይ ወደ ጭንቅላቴ ከዘረጋሁት ወደ ታች ለመመለስ በጣም ያመኛል ጡንቻዬም ቶሎ ዛል ይላል አንድ ልብስ አስጥቼ እንኳን መጨረስ አልችልም ሰላሳርፍ ሌላው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በራሴ ላይ ብዙ ለውጦችን እያየሁ ነው ለምሳሌ የወገብ ህመም የመገጣጠሚያ ህመም ቶሎ መድከም ትንሽ ፈጠን ያለ እንቅስቃሴ ሳረግ የልብ ምት መጨመር የድካም ስሜት ማቅለሽለሽ የምግብ ፍላጎት መቀነስ የተረጋጋ እንቅልፍ ያለመተኛት በተለይ ወገቤን በጣም ያመኛል ህክምና ሄጄ ሽንት ስጪ ተብዬ ሽንትሽ ውስጥ ደም ያሳያል ተብዬ መድሀኒት ወስጃለው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ለውጥ አለኝ ግን አልተወኝም ።ስለራሴ ትንሽ መረጃ እድሜዬ 45 ውስጥ ነኝ የምኖረው ዱባይ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ክብደቴ ጨምሯል ለማስተካከል እየሞከርኩ ነው የሁለት ልጆች እናት ነኝ ትልልቆች ናቸው እምሰራው ማዳም ቤት ቴሬድ ከሳምት በፊት ነው ምልክት አሳይቶኝ የሄደው አመሰግናለው
@user-tt9df6wo1i
@user-tt9df6wo1i 5 ай бұрын
እንኮንደህናመጣህ ዶክተር የለምጥ ማጥፊያ አለህ
@romandelelegn841
@romandelelegn841 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ዶ / ር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏 ውድ ኢትዮጵያዊ ❤ ዶ / ር ወደ ሀገር ልገባ 3 ወር ቀረኝ እናም የጥርስ ብሬስ ትሰራለህን ???
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 7 ай бұрын
እሱን የሚሰራው የጥርስ ሀኪም ነው እኔ አልሰራም፣ ስለ አስተያየትዎ አመሰግናለሁ
@zahara4564
@zahara4564 7 ай бұрын
የጭርት መፍትሄ ዶክተር
@user-yg2nn5ul8c
@user-yg2nn5ul8c 7 ай бұрын
ዶክተር የማማክረወት ነገር ነበር
@SanyaBader
@SanyaBader 7 ай бұрын
selam doctor please original cerave fake cerave እንዴት መለየት እንችላለን
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AaAa-uw3li
@AaAa-uw3li 4 ай бұрын
ስብእና በተሞላበት አገላሉፂነውእሜትናገረዉ ክበርልህ ዲክቶር❤❤
@user-cp2xu4pv6w
@user-cp2xu4pv6w 7 ай бұрын
ስለ ሞሪንጋ ስራልን
@Burtukaan314
@Burtukaan314 6 ай бұрын
Baki Doktir Yemadat Madanit
@jemalahmed8809
@jemalahmed8809 7 ай бұрын
Dr selam yehona maxabxab ijelay ale hikimina negariny qaqucha aydelam aluny dr ga hijee
@naemasuraj6430
@naemasuraj6430 7 ай бұрын
❤❤❤🙏
@tarikfekade1239
@tarikfekade1239 7 ай бұрын
could you tell us about eczema Please am suffering to mach
@user-zx6bi7nr5m
@user-zx6bi7nr5m 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danursaberga2379
@danursaberga2379 7 ай бұрын
👍👍
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 6 ай бұрын
እግዘብሔርን ይሥጥህ ዶክተር ነብር መሥሎ ነበር ጀርባየ ገዝቸ እጠቀማለሁ ተመሥገን መደሀኒት ያርግልሺ በሉኚ ወገኖቸ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
እኔም ተቸግሬለሁ😢
@SofiyaHussain-ms9pk
@SofiyaHussain-ms9pk 3 ай бұрын
ኧርበአላህ ከተሻለሽ መድሀኒቱን ንገርኝ እኔ ሰውነቴ በሙሉ ተዳርሰ ከስበቀስ😢😢😢😢😢
@zahrah8488
@zahrah8488 6 ай бұрын
👍👍👍
@leaketadese
@leaketadese 3 ай бұрын
Amesigenalew
@felekedesta
@felekedesta 6 ай бұрын
where is your medical center please!
@tonigaga272
@tonigaga272 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ሶርያሲስ በተመለከተ ምን አዲስ አለ?
@remlahussain3430
@remlahussain3430 7 ай бұрын
💐💐💐💐💐💐
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 7 ай бұрын
ዶ/ር እኔ በጣም እተደጋገመ እየወጣ ከብብቴ ስር በጣም ተቸግሬለሁ
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 7 ай бұрын
D /r ?Le Tebasa matfiya medihanit Alewu?
@oneallahbcha
@oneallahbcha 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@user-fv2bi2rd2u
@user-fv2bi2rd2u 6 ай бұрын
Fit lay yeteleyaye yekoda keler beteley ye kenfer zurya lay lale min enadrg?
@user-dm8gt6oq6w
@user-dm8gt6oq6w 7 ай бұрын
😢
@hilluTube
@hilluTube 2 ай бұрын
🙏🙏
@user-pg6st8qr2x
@user-pg6st8qr2x 7 ай бұрын
ደኩተርመልስልኝ ባለቤቴኩላሊትታማሚነውእናታክሞነበርወገቢንያመኛልማለቴአልተሻለውምምንማረግአለበት
@user-zp3du2zl6u
@user-zp3du2zl6u 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣለን እኔ ደሞ በጣም የሚያስቸግረኝ በጀርባዬ በኩል በጣም የሚያስቸግረን ጥቁር ነገር ሽፍ ብሎ ወቶብኛል በጣም ብዙ ነው ማታ ማታም የሙቀት ጊዜም በጣም የተሳካኛል እባክህ የሆነ የመፍትሄ ስጠኝ videom ስራልኝ እባክህ ደክተር ሁልጊዜ ይከታተልሃለሁ 😢😢😢😢😢😢
@user-rv8fn7hz1q
@user-rv8fn7hz1q 7 ай бұрын
ዶክተር እንኳን ሰላም መጣህ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም ቆዩኝ
@user-tq6zw1mm7s
@user-tq6zw1mm7s 7 ай бұрын
እኔ ተቸገርኩ 😔ኡፍፍፍ እየጠፋ ይመለሳል 😔
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 7 ай бұрын
እኔም
@user-on3uj6jk1j
@user-on3uj6jk1j 6 ай бұрын
​@@user-vt4pn1um5g😢እኔም ዶማ ኮ ያደክማል ያስረባልም😢😢
@TheHappy4all
@TheHappy4all 6 ай бұрын
What about Fair and lovely you don’t recommend it?
@tigistteshome405
@tigistteshome405 7 ай бұрын
Wondme lay tedegagam yiwotal mn biyareg yishalal
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 7 ай бұрын
ቪዲዮው ላይ ያለውን ይተግብር
@marysnite2894
@marysnite2894 7 ай бұрын
Doctor sele netebtab bedenb negeran medanitu mendenaw ? Kezibafit beserahew video medanitun shut aregew setayek ezi hager yelam atahut
@Tig-bd6zv
@Tig-bd6zv Ай бұрын
ሰላም ደኩተር
@RahelBekele-hq4qc
@RahelBekele-hq4qc 2 ай бұрын
Hulunm medhanet metekme alben
@mariyamariyi3077
@mariyamariyi3077 6 ай бұрын
ኤበክህን ለዝህ ነገር መብቴ ከላ በእንቅልፍ ልብ ስለው ምራቅ ወይም ለጭ አስቻገራኝ ምን ብየረግ ነው የምተዋኝ አንድ በለኝ
@TrsitYilma
@TrsitYilma 7 ай бұрын
Where is your location
@movies8852
@movies8852 5 ай бұрын
d/r chat ekemalehu gin mikimew computer lay sera lesera sele becha nw seraye degemo computer lay nw ahun lemakom semokere betam kebedegne sera meserat alechalekum mn ladereg gera gebagne.
@hayathaya4597
@hayathaya4597 7 ай бұрын
❤🎉 ጀግና ነህ ጠንክር ወድማቺን ፡የፎረፎር መድሃኒት ተባበረኝ ፡ሻቦ አሉኝ ገዛሁ አልዳነም ያልሞከርኩት የለም በዬቀኑ እታጠባለሁ ሲበላኝ ሶስት ቀን ሳልታጠብ ከቆዬሁ ያሳብደኛል። ያልሞከርኩት የለም ቅባት ስቀባውማ ይብሳል
@samiramuhammad3547
@samiramuhammad3547 7 ай бұрын
በናትሺየኔእህትእኔምእንዳችነኝመዳኒትታገኘሺተባበሪኝ😢😢😢😢
@alexadamu7540
@alexadamu7540 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ግን ቋቁቻ ከሰው ወደ ሰው አይተላለፍም?
ቋቁቻ ምንድነው?
10:03
News ET Social
Рет қаралды 5 М.
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 327 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 6 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН