የአረብ አገር ሴቶች በዛ ዛሪስ 5000ሺ ብር ተበልታ አበደች እራሷን ሳተች

  Рет қаралды 3,442

M/ሚዲያ

M/ሚዲያ

6 ай бұрын

#ኢትዮጵያ #فلسطين #ኢቢኤስ #አማራ #ethio #humor #makeup

Пікірлер: 24
@Reem_coffee
@Reem_coffee
አላህ ከስደት ነጃ ይበለን ያረብ ምርጥ ግጥም ነው የኔ እህት😢😢😢አብርሽዬ እናመሰግናለን ሁሌ ስለኛ ያሳስበሀል መች ይሁን ስደት ይሚጠፍአው ያረብ ነጃ በለን አላህ በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን ያረብ😢😢😢
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js
እሰየው ይብላት ስንት ተቸገራ ትመጣለች አረብ አገር በገባች በወሯ ትሰለጥናለች የአካባቢዋን የምታውቀውን አብሮ አደጓን ትታ ከማታቀው የሰው አገር ሌባ ጋር ትሺለጠለጣለች ይገባታል ለመከስስ አይቻል ለመበቀል አይቻል ያወቀችው በቤት ኪራይ ወይም በሚሻዋር ነው ስለዚህ የአካባቢሺ ልጅ ምን ቢከፋ የከፋ በደል አያደርስብሺም ሀገር መግባት አይቀርምና ስታምር ስታምሪ አባቴ ዶክተር ነው እናቴ ባንክ ሰራተኛ ናት ምናምን እየተባባሉ ይቀደዱና በል ብሬን ያዝልኝ መባል ይጀመራል ብሩ ጠርቀም ሲል እልም ከዚያ ወየው ወየው እና ምን እናድርጋችሁ ደነዞች ስታናዱ
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h
እስኪ እውነት ተናገር እሱ አለሁ ስለመመኝ ጥሩ ስሜት ስላልሆንኩ ነው ጠበል ቦታ ነው አሁን ግዜ ጣለው እንጂ ስለሴቶች ነው የሚያግዝ
@lulutube885
@lulutube885
እረ ስንቱን ስንቱን አብሬሽዬ አንተ ብቻ ነህ የኛን ብሶት የምትረዳን 😥
@netsitube
@netsitube
ስዴት ብዙ ነገር ያሳያል በተለይ በአረብ ሀገር ያለን እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን ብዙ መከራ እና ሲቃይ አለው
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa
ሰላም ኢትዮ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት በጣም ያሳዝናል ግማሹ ደልቶት ይኖራል ግማሹ ይሰቃያል ፈጣሪ ይጠብቀን ስደተኞችን😢😢😢
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212
አይ የስደተኛች መከረ የረቢ አለህ ይዘንልን
@mesitubehulugeb88
@mesitubehulugeb88
ሰላምሽ ይብዛ ማማዬ እንኳን ደህና መጣሽ እህትዬ ሀሪፍ ቆይታ ነው ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ስደተኞች ዘንድሮ ራስን ማጥፋት አይ የስደተኛ ሂይወት 😢😢😢😢😢😢😢😢
@zuzutube1454
@zuzutube1454
ወአለይኩም አሰለም ወራመቱለሂ ወበራከቱ ሰህ ጣዬዬዬ የሰውን ሀቅ ብትባሉ አለህ የስራቹን ዪስጣቹ
@makeya2128
@makeya2128
ኡፍ ምናዪነት ዘመነዉ ከባድ ጊዜ ደረስን አልተወቀንም እጂ
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam
አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሁላችሁም ሰላም ሰላም ብያለሁ ጥሩ ትምህርት ይሆናል ቀጥይበት ጥሩ ነው
@feke2tube
@feke2tube
እፍፍፍፍፍፍፍ የአላህ የመዳም ቅመሞች ስቃይ በዛ 😥😥😥😥
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v
እረብዙ አለበቅርብየሚወጣ ብር የተበሉ ሴቶችቢዲዬ የተቀረጵ
@user-wl8iw6el2o
@user-wl8iw6el2o
እኛ ስንት ነገርእያለፍብን ወይኔ ምን ገጥሞትይሆን ይህን ሁሉብር
@leyuhulegebtube
@leyuhulegebtube
ወይ ጉድ እራስን ማጥፍት ግን መፍትሄ አይደለም የስዉን ሀቅ የሚበሉ አላህ የጃቸዉን ይስጣቸዉ
@RahmuTube
@RahmuTube
ያአላህ አረ አሁንስ መከራችን በዛ አላህ ይጠብቀን
@user-jt4il3us5l
@user-jt4il3us5l
አሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ ውዴ እንኮን ደና መጠሽ እህህህህ አብሽሩ ሁሉም ያልፈል ያስደት ማከረው ይለቃናል አብሽሬ😢😢😢😢😢
@user-ve7qe7dv9h
@user-ve7qe7dv9h
Selam enkan dehnametach endaerbager set tnkaer ylm
@AMOOTUBE
@AMOOTUBE
ሰላም ሰላም እህቴ እኮን ሰላም መጣሺ🎉🎉🎉❤❤❤
@asliethiotube
@asliethiotube
ኡኡኡፍፍፍፍ አይ መከራችን ብዛቱ😢
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 4 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 63 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 360 М.
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 4 МЛН