የእግር መዳፍን በመመልከት በሽታን የሚያውቁት ሐኪም አበበች ሽፈራው | Abebech Shiferawe

  Рет қаралды 264,396

AmharicTube

AmharicTube

4 жыл бұрын

የእግር መዳፍን በመመልከት በሽታን የሚያውቁት ሐኪም አበበች ሽፈራው Abebech Shiferawe
Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Пікірлер: 570
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታን የእግር ውስጥ መዳፍን በመመልከት በሽታን የሚያውቁት አነጋጋሪዋ ሐኪም አበበች ሽፈራው የተደረገ በጣም መሳጭ እና አስገራሚ የኢትዮጵያን ታላቅና ምስጢራዊ ጥበብ ያላት ሀገር መሆኗን እና በስራቸው ላይ የደረሰባቸውን ችግር እና እንደ ሀገር የገጠመንን ፈተና ይነግሩናል ። ለሐኪም አበበች ሽፈራው ያላቸሁን አስተያየት እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube Thanks a lot ሐኪም አበበች ሽፈራው ማግኘት ለምትፈልጉ 0945712683
@user-lq1mq6yi1l
@user-lq1mq6yi1l 4 жыл бұрын
Gazetegna ewket yanshal esachewn yemigeba tyake teyko mels lemagnet betam yeteleke ewket yalew sew mehon alebet
@betelhemyinesu120
@betelhemyinesu120 3 жыл бұрын
እናታችን እድሜሽን ያርዝምልን ።የጨጓራ ህምተኛ ምን ማድረግ እንዳለበት ብትነግሪን አንቺስ የተፍ ነው የምትገኝው እባክሽ
@hiwotdagne4190
@hiwotdagne4190 2 жыл бұрын
አይሰራምኮ ስልኩ ተለዋጭ ቁጥር ካለ ብትሰጡኝ እባካችሁ
@woldeadane1373
@woldeadane1373 2 жыл бұрын
በጣም እንወድሽ አለን ። የስራ አድራሻና ስልክ ቁጥሮ ብትሰጭን ጥሩ ነው ።
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
ንፅሕ ኢትዮጲያዊ አገር ወዳድ የኢትዮጲያ ሚስጥር ሲንክሳር ድንቅ እውቀት ጥበብ ብ ሐኪም አበበች እድሜዎት እጥፍ እጥፍ ይሁን እኛም ከተያዝንበት ወጥመድ በሽታ እንደነ እናቴ ያቆዬት እርሶን ለኢትዮጲያ የሰጠ አምላክክብር ምስጋና ይግባው
@MM-ji1vs
@MM-ji1vs 4 жыл бұрын
እርስዎ የኢትዬጲያ ነዳጅ፡ ወርቅ ፡አልማዝና እንቁ ነዎት ። ኑሩልን ረዢም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።
@nerferi6610
@nerferi6610 4 жыл бұрын
እች ሴትዮ ሀኪም ወይ ፖለቲከኛ?!!
@yohanneszenebe7697
@yohanneszenebe7697 4 жыл бұрын
ወይ ተአምር!!! እንደዚህ አይነት መልካም የሆነን ሃገር በቀል አዉቀት መንከባከብና ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለትዉልድ ማስተማር ሲቻል፤ የራሳችን ሃብት እየጣልን የማንንም ሸቀጥ ስናጋብስ ያልሆነዉን ለመሆን ስንታገል መኖራችን እጅግ በጣም ያሳዝናል፡፡ እረባካችሁ የሃገሬ ልጆች እንንቃ፡፡ ሃገራችን ሃብታም ናት፡፡ በማይሆን ትርክት እርስ በራሳችን እየተጣላን ሃብታችንን ላይ ተኝተን ረሃብ አይጨርሰን፡፡
@azebwoldegebriel1386
@azebwoldegebriel1386 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት እናታችን በርቱ ፡፡ እውቀቶትንም ለተተኪው ትውልድ በማስተላለፍ ሕዝብ እንዲድን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ይርዳዎት፡፡
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@SuperZemed
@SuperZemed Жыл бұрын
ውድ እናታችን እግዚአብሔር ከርሶ ጋራ ይሁን !! አገራችንን እግዜር ይጠብቃታልና እርሶንም ጠብቆልን መልካሙን እንዲገጥሞት ምኞቴ ነው፣፣
@tayechamenti1218
@tayechamenti1218 4 жыл бұрын
ምንአይንት ብልህና ጎበዝ ጀግና ኖት ? ይህንን ታላቅና ክብር የሆነውን እውቀቶትን ልትውልዱ እንዲያስተላልፉት እና ሥራዎትም ለዘላለም እንዱኖር አደራ እላለው!! የተከበሩ ሐኪም አበበች እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጦት አሜን!🙏🙏❤️.
@user-sf4nk7zg9n
@user-sf4nk7zg9n Ай бұрын
ይህ ተፈጥሮ ላይ የተመሰረተ ዕውቀት ለየት ብሎ ከፈጣሪ የተሰጠ ልዩ ተሰጥኦ ነው ግንእኝህ ለየት ያሉ ኢትዮጵያዊ ታሪኩን ጠብቀው ትውልድ እንዲማር ዕንዲያውቅ ያረጋሉ ብዬ እገምታለሁ ጠላት የሆነው ግን ተወላጁ ነው እባካችሁ ለትውልድ ለሚቀጥለው ትውልድ እናስብ ኢትዮጵያን እናስቀጥላት ተአምረኛ በዓለም የተለየች ማንም የሌለው ያላትና ባለባት ላይ ለማስቀጠል እንትጋ እንተባበር እንርዳቸው እናስቀጥለው
@mesidesign12
@mesidesign12 4 жыл бұрын
እንደዚአይነቱን የህዝብ መዳኒት የሆኑ ሰዎችን እያማረሩ ካገር እያባረሩ እንደ ጃዋር ያለውን ሰይጣን ይንከባከባሉ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ።
@ruthmime73
@ruthmime73 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጦት እናታችን ።የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊተባበር ይገባል። ለእኛው ነውና ።
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
አንቁ ኢትዮጲያዊ ባለምጥቁ አይምሮ ኑሩልን አናታችን እንወዶቲለን
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
ወይ ዘሮ አበበች እድሜ ጤና ይሰጦት እናታችን ይህን እዉቀቶትን ለኛ ለድሆቹ ያክሙን ይጠቀሙበት እናቴ ዉለታወትን እግዚአብሔር ይክፈል ተስፋ አትቁረጡ
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
ምሁራኖቻችን ጠጋ ብለው እውቀት ያግኙ ሁላችንም በዚህ ጉዳይ ያገባናል የኔነት ስሜት ይኑረን የምወራላት የሀገራችን ሀብት ወደ ጥቅም ይዋልና እኛም ስደት ይብቃን በዘመናዊ ባርነት መባዘን ቢያበቃልን ምኞቴ ነው ሀገሬን በጣም ነው የምወዳት ትንሳኤዋን ያሳየን🙏🙏🙏
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@tedberd
@tedberd 4 жыл бұрын
You are my "Ethiopia" ...Love & Respect to "ሐኪም አበበች ሽፈራው"
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
በጣም አስደናቂ እውቀት ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ጥናት መኖሩን አላውቅም ነበር። የባህል መድሃኒቶቻችን እንክብካቤና እርዳታ ቢያገኙ እንደሚገባው ቢሰራበት የአለምን ችግር ያክም ነበር። እናት ይህንን ትምህርት እንዲቀጥል ተስፋ ባለመቁረጥ እስከመጨረሻው መታገል አለቦት። ዶር አብይ ይህንን ድንቅ የዜጎችን ጤንነት የሚያስገኝ ሥራ በጣም የሚወደው ይመስለኛል። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይጠብቅ ይባርክ።
@yohannesdejene2561
@yohannesdejene2561 3 жыл бұрын
እውቀትን እናክብራት ታድገለች ሀኪም አበበች እና ሊቃውንት በተቻለን እንድግፍ እግዚአብሔር ይርዳን
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
ከውጭ የሚገቡ ምርቶች በሙሉ ቀኑ ያለፈባቸውና ኢትዮጵያ ላይ በብዙ ብር የሚሸጡ ለህዝቡ ጤንነት ጠንቅ ይህን ናቸው። እኔ በገጠመኝ ጊዜ ከባለሱቁ ጋር ተጣልቻለሁ። የኢትዮጵያን ኦርጋኒክ ፍራፍሬ ትተው ከአረብ አገር የገባ በማዳበሪያ ያበጠ ቀኑ ያለፈበት ሲሸጡ አይቻለሁ። ሰፊ ፕሮግራምና ትምህርት ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስፈልገዋል። ጀግና እናት ኖት። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይጠብቅ ይባርክ
@lakomelzatubeefesone2994
@lakomelzatubeefesone2994 4 жыл бұрын
ኢትዮጲያ እኮ ትልቅ ሚስጥር ያላት ሀገር ነች ይገርማል እድሜ ይስጥዎት ግን የሀገር ጠላቶቾን እግዝአብሄር ያጠፋቸዋል
@fasikadejene9604
@fasikadejene9604 4 жыл бұрын
አምላክ ሆይ እኚህን እናት እድሜና ጤና ሰጥተህ ከክፉ ከልለህ አቆይልን፤ ለእኛም ልቦና ስጠን ሥራቸውንም ባርከህ ኢትዮጵያን ወደነበረችበት መልስልን፡፡
@asfaw96
@asfaw96 3 жыл бұрын
አሜን::
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 4 жыл бұрын
የኛ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነአገራችን ኢትዮጵያ ፡እመብርሀን የአስራት ሀገርሽን አደራ
@alemazamera3492
@alemazamera3492 Жыл бұрын
የኛ ውድ በአካል ለማየት ፈጣሪንእንዲፈቅድልኝ ተማጽንኩ
@mgywy1428
@mgywy1428 4 жыл бұрын
የላጭን ልጅ ቅማል በላት! ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ😭😭😭. ለአለም መትረፍ የምንችል ሰዎች ለራሳችን መሆን አቃተን። ሊቃውንቶቻችንም ተስፋ እየቆረጡ ነው
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 4 жыл бұрын
M GYWY ewnet
@lilya6824
@lilya6824 4 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዩጵያ በጣም ትልቅ ነበረች ምን ዋጋ አለው ህዝብ የላትም እጂ
@gabeaeah8537
@gabeaeah8537 4 жыл бұрын
Weyi hageey ethiopia yrtemare ayinorebshem ayidel bekfuwetc tenkol kulkul eyewerdsh kersh ayzosh tesefa atekuretchyi ebatatchen ande ken yasebshewe yesakal lehulum gyizyi alewe
@abiymafegna2774
@abiymafegna2774 4 жыл бұрын
ሕዝብ ኣላት ግን መሪ መንግሥት የላትም
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 4 жыл бұрын
ቲቲ የድንግል ልጂ merwoch yelatim beay
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ሐኪም አበበች እናመሠግናለን እድሜ ይስጠወት በእውነት ድንቅ ነው ኢትዮጵያ እንዲህ ያሉትን ትጠብቅልን
@AddisReview
@AddisReview 4 жыл бұрын
እናትዬ እድሜ ይስጥሽና አገራችን ትልቅ ደረጃ እንድትደርስልን እርጅን መንግስትም ይህን ትልቅ ሀብት እንዲደግፍ እንጠይቃለን
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 4 жыл бұрын
ይህን ትምህርት ተባብርንማሳደግመማርአለብን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@haimanotaregahegn6911
@haimanotaregahegn6911 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኩሩ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@abebeareda1950
@abebeareda1950 Ай бұрын
ጊዜ አለው ለስው ፣ መልካም ብንሆን መልካም ነገር አናጣም ነበር ፣ እህታችን ብዙ ችግር ማሳለፍዎን አውቃለሁ ። መልካሙ ቅርብ በመ ሆኑ ተስፋ እንዳይቆርጡ አደራ ፣ በበኩሌ ከልቤ እጸልያለሁ ይመኑኝ! ! ይህችን ማስታወሻ መዝግበው ይያዙልኝ ።
@mimigech9585
@mimigech9585 4 жыл бұрын
This is amazing and special, God bless you ma'am,
@lakomelzatubeefesone2994
@lakomelzatubeefesone2994 4 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል ለሀገር የሚያስቡ እናትና ጀግና ለገንዘብ ቦታ የሌላቸው።
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 4 жыл бұрын
What a wise and strong lady..bless you more. ❤
@senayamelake7483
@senayamelake7483 4 жыл бұрын
ዶክተር እንደሚሉት ከሆነ። የምንመገበው ነገሮች ላይ በጣም ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ማለት ነው
@liliendale6637
@liliendale6637 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ህዝብ ነው፣ ሁሌም ከጎኖት ነን እንረዳዳለን፣ የእርሶ መኖር ለኛ ትልቅ ጥቅም ነው፣
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@kadistkadist6444
@kadistkadist6444 4 жыл бұрын
ምናለ እድለኛ በሆንኩኝ እኔእና እናትም አባትምእህትም ወንድምም ሁና ያሳደገችኝ እህቴን ብታድንልኝ የኩላሊት ፀፀርአለባት ስኳርአለባት ብቻ በፀሎትአግዙኝ
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 4 жыл бұрын
Ayzhe
@bayekidd6440
@bayekidd6440 3 жыл бұрын
Ysmay amlak ydrslsh
@mulubimr5493
@mulubimr5493 3 жыл бұрын
እስኪ አውሪኝ በውስጥ መስመር 00971553168373
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 3 жыл бұрын
እማምላክ ታስብልሽ🙏
@AffectionateBanjo-pk5lk
@AffectionateBanjo-pk5lk 4 ай бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ እውቀት እንዳይጠፋ ፣ ለትውልድ ይሻገር እውቀቱ ይስፋፋ፣ አይገኝም እና አንድ ጊዜ ከጠፋ።
@emawayeshmamo7096
@emawayeshmamo7096 4 жыл бұрын
The time of Ethiopia is coming. God bless you hakim.
@endalkachewfkadu2132
@endalkachewfkadu2132 4 жыл бұрын
እኝህ እናት በጎ ነገር ነው ይዘው የመጡት እና ዕውቀትን ስብስበዋል መንግስት በተለይ ህዝቡ አስፈላጊውን እርዳታ ማንኛው በጎ ነግርን የሚያስብ ትውልድ ለመርዳት ዝግጁ መሆን አለብን። ዶ/ር ሮዳስ ከሌሎች የቤተክርስቲያን ወንድሞቹ ጋር በመሆን የገቢ ማስባስብያ ፕሮግራም ቢያዘጋጅ ለምሳሌ መንፈሳዊ ባዛር እና ሌሎችም እምነቶች እንደ ፍላጎታቸው ቢያደርጉ።
@senaitegebrselaise9509
@senaitegebrselaise9509 4 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ የመድሀኒት የእምነት የፍቅር ነበረች እንደነዝህ አይኔት ምሪጥ ሰውን ፈጥራ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው መሪና ህዝብ አጣች እንጂ እውኔት እግዚአብሔር አላት
@queensheba2506
@queensheba2506 3 жыл бұрын
ወይዘሮ አበበች እግዚአብሄር ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🏾❤️
@turakebede8713
@turakebede8713 3 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው አድራሻቸውን ብታስቀምጡልን
@birtukanayele4703
@birtukanayele4703 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነገስታቱን ካስወገደች እና ዘምናዊ ተብዬዎቹ መሪዎች ራሳቸውን የሸጡና ሂሊናቸው የማይሰራ ባንዳ ናቸው ለህዝብ ነቀርሳ ናቸው ነገር ግን መልካም ጊዜ እስኪመጣ ያሉትን መዳኒቶችን በሆነ ጥበብ ለመጪው ትውልድ ማቆየት አለባችሁ ለዚህ ደግሞ ፈጣሪ ይርዳችሁ!! እድሜና ፀጋን ያብዛላችሁ!!
@wdeneshbetamu5231
@wdeneshbetamu5231 4 жыл бұрын
The government supposed to give free land and protection for this knowledgeable people
@ellenihagos657
@ellenihagos657 4 жыл бұрын
We Thank you very much !
@sosi6207
@sosi6207 4 жыл бұрын
ሴም ወይንም ሴሜቲክ ማን ነው? ኩሽ ወይንም ኩሸቲክ ማን ነው? ሐበሻ የሚባሉትስ እነማን ናቸው? የሚለውን እንመልከት ኖህ፡- ሴም፣ ካም፣ እና ያፌትን ወለደ ዘፍጥረት ፲+ ፩-፴፪ (10+1-32) ሴም፡- ኤላም፣ አሦር፣ አርፋክስድ፣ ሎድ፣ አራም፣ ቃይናን ወለደ። ካም፡- ኩሽ፣ ምስራይም፣ ፍጥ፣ ከነዓን ወለደ። ያፌት፡- ጋሜል፣ ማጎግ፣ ማዴ፣ ያህያን፣ ያልሳ፣ ቶቤል፣ ሞሳሕ፣ ቴራስን ወለደ። ከላይ የዘረዝርኳቸው የኖህ ልጆች እና የኖህ የልጅ ልጆች የሆኑ ናቸው። ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ በሆነ የዘር መጠላለፍ የሚታየው ይሄንን እውነት ካለመረዳት ነው። ሴም በሉት ሴመቲክ ኩሽ በሉት ኩሸቲክ ለሴም አባቱ ለኩሽ አያቱ የሆነው ኖህ ነው። ታዲያ የአንድ ዘር ግንድ የሆንን ወንድማማቾች ይሄንን ያህል መጠላላት እና መለያየት ለምን አስፈለገ? ዛሬ ሴሜቲክ ነን እያልን የምንፎክር ዛሬ ኩሸቲክ ነን ብለን የምንፎክር አባታችን አንድ እንደሆነ ሲነገረን መደምደሚያችን ኖህ እንደሆነ ስናውቅ ምን ይሆን መልሳችን። ከየት ተነስተን ወደ የት ነው የምንሄደው? ወዴየትስ ነው መሄድ የምንፈልገው? ከማንስ ተፈጥረን ነው የሌላ ነን የምንለው ዛሬ እኛ ሴም ነን እኛ ኩሽ ነን ብለን የምንናገረው የተፈጥሮ ዑደታችን እውነቱ ይሄ ነው። ለዚህ ነው ብንጣላ የማንኮራረፈው ብንሰዳደብ የማንራራቀው የአንድ ቤተሰብ ልጆች ስለሆንን ነው። ነገሮችን ጠለቅ ብለን ስናውቅ ማንነታችንን እናውቀዋለን ማንነታችንን ስናውቅ ታሪካችንን እንወዳለን ታሪካችንን ስንወድ አገራችንን እንገነባለን አገራችንን ስንገነባ ለአለም ሁሉ የፍቅር፣ የሰላም የአንድነት የስልጣኔ መሰረት ሆነን እንታያለን።
@evay2815
@evay2815 4 жыл бұрын
Sosena Berhane ታድለሽ
@mariavaldez7553
@mariavaldez7553 4 жыл бұрын
Thanks
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@undermysaviour
@undermysaviour 4 жыл бұрын
ኩሽ ነን የሚሉት ኩሺቲክ ቋንቋህ ተብለው ነው፡ትክክለኛ የዘር ግንዳቸው ኦሮሞ ባንቱ ነው። ተያቸው እነሱን። ሴመቲክ የተባለው ቋንቋው ነው ግን ትክክለኛው የኒምሮድ ልጅ የኢትዮጲስ ልጆች ናቸው ኢትዮጵያውያን። ግእዝ እና አማርኛ ከግብጽ የጥንት ቋንቋ ጋር ይመሳሰላል አማራ ያልሆነው ማህበረሰባችንም በቋንቋዊቹ ውስጥ ብዙ አማርኛና ግዕዝ አለው። ከአራማይክ ጋርም እንደዛው የመጽሃፍ ቅዱሱ ታሪክ ከታሪካችን ጋር ስለሚሄድ ነው ኢትዮጵያ ብለው ያስተካከሉት።
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 4 жыл бұрын
Iwinet new. Ahun be diyabilos menifes silalen Fiqir aytayenim. Deg ye honu ye sew zer gin yiterfal. Igizohabher yimaren hatyatachin beztwal. Amen Amen Amen
@Moni-bm7iq
@Moni-bm7iq 4 жыл бұрын
እማ እኛም እንወድሻለን ከልብ በድህረ ገጽም ቢሆን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በአካል ላይሽም እናፍቃለሁ
@meronwolde6520
@meronwolde6520 4 жыл бұрын
Dr Ababe Good blasé you takes so much!!!!!!
@memeseid4752
@memeseid4752 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጠወት ባሰብት ባለሁ እውቀት ኢትዩጵያ ሀገራችን መሎ ጤነኝ ህዝብ ኑራት የምታዩ ያርጉሁ ከልቤ ተመኝሁ አምላክ ምን ይሳንዋል
@sebleworkgelan9431
@sebleworkgelan9431 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት እናቴ የኢትዮጵያ ቅርስ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@user-ht3ff3ds2o
@user-ht3ff3ds2o 4 жыл бұрын
ለእናታችን ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣት
@hiruyrahel9845
@hiruyrahel9845 3 жыл бұрын
Ebakot addrashawoten benawek
@surafelzerefa7811
@surafelzerefa7811 4 жыл бұрын
አኬም አበበች የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@yeshim1739
@yeshim1739 3 жыл бұрын
ምርጥ ዜጋ እናት ነሽ እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ተባብረን ቦታዋ ቢመለስ በእጃችን ያለውን ትተን ውጭ ሀገር ካልሆነ ትምህርት የለም እንተባበር
@yeshim1739
@yeshim1739 3 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚንስትራችን ይህችን ምረጥ ዜጋ ናት ስሟት መ/ቤት ቢቋቋም
@hebronmekonen4115
@hebronmekonen4115 2 жыл бұрын
ሐኪም አበበች በቅድሚያ ፈጣሪ እድሜና ጤና እንዲሰጥዎት እየተመኘሁ በቀጣይ ሙሉ አድራሻቸውንና ስልካቸውን ቢገለፅልን ልናገኛቸው እንችል ነበር እባካችሁን ግልፅ አድርጉልን።
@dermomfkrr8639
@dermomfkrr8639 4 жыл бұрын
እድሜያችውን ይርዝምልን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@meseretkebede503
@meseretkebede503 2 жыл бұрын
ሐኪም አበበች በጣም መልካም እናት ናቸው የሀይማኖት አባቶች እና መንግስት ለአገር የሚጠቅም ስራ እና ህዝብ የሚድንበትን ዕውቀት ያላቸው ሰው ትልቅ ቦታ ሰጥቶ እንዲሰሩና ህዝብን እንዲያገለግሎ ቢደረግ እናታችን ግን የያዙትን ዕውቀት ለትውልድ እንዲያስተላልፍ ሙሉ ጤና ዕድሜ እግዚያብሐር አምላክ እንዲሰጣቸው እመብረሀን ትጠብቃቸው ዶ/ር ሮዳስ በተቻለህ መጠን ተባበርልን፡፡
@sinatsinat7407
@sinatsinat7407 4 жыл бұрын
ነጋዴዎች እባካችው የናንተ ልጆች ባይታመም ህዝብን ሀገርን እየገደላችሁ ነው።
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 4 жыл бұрын
አረባክሽ አንች ሴትዮ እባክሽ እባክሽ አታስለቅሽኝ በፀፀትና በቁጭት ተቃጥየ ልሞት ነው ወይ አለመታደል ውውውውውውይይይይይ ምን አይነት አለመታደል ነው አረ የኢትይጲያ ህዝብ በደላችን ምንድነው ከሰው በፊት ተፈጥረን ወደኳላ ተናዘን እንኳ ይቅር የማይባል ሃጢያት ምንድነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አረ ጌታሆይ ይቅር በለኝ
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 4 жыл бұрын
Seelabaraki greer Seeks la ዲያቢሎስ በመንግስት ነን ተብዬዎችላይ እያደረ ይህን የሚሰራው የውጭውም ሰላይ ለሰው ልጅ ህመም መዳኛ የሆነውን እውነተኛ መድሃኒት እንዲታወቅም አይፈልጉም የእግዚአብሔር ቸርነት እንጂ ቢያጠፉት ደስታቸው ነው ግን እግዚአብሔር አሳልፍ አይሰጥም አሁንም ተስፋችን እሱነው በምድረግ አሁንም እንመለስ እንድቸርነቱ የጠፋውን ተክቶ የጠየቅነውን ያደርግልናል ሃኪም አበበች እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እኛ ግን ወደ ማንነታችን እንመለስ እግዚአብሔር ይርዳን🙏
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 4 жыл бұрын
ጥንቁልና ነው በስማም ጠልሰም
@user-we4wf1iw5q
@user-we4wf1iw5q 4 жыл бұрын
tetet lik neshi
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 жыл бұрын
😘weyyyy meskin. Ayzohn. Ynegal!!
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 4 жыл бұрын
ይገርማልይህንትምረትልብላለው እድሜናጤናይስጠልንእናትአበበች
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@ainalemtekele3616
@ainalemtekele3616 4 жыл бұрын
God bless u we wish u a.longlife our sister god be with you
@mulumolla7616
@mulumolla7616 3 жыл бұрын
ሮዳሰ እባክህ ሐኪም አበበችን በምን ዓይነት መንገድ እንደምናገኛቸዉ ብትረዳን እናመሰግንሃለን
@alemazamera3492
@alemazamera3492 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እሳሳሁልሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን
@kalkal5842
@kalkal5842 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ❤
@mik7647
@mik7647 4 жыл бұрын
phenomenal knowledge
@angassagirma4271
@angassagirma4271 5 ай бұрын
የሰው ወርቅኖት ካል የለኝም ሺ አመት ኑሩልን
@nanazeethiopia2892
@nanazeethiopia2892 4 жыл бұрын
እማዩ ....የኔ ደርባባ ኑሪልን !
@ruthlove1462
@ruthlove1462 4 жыл бұрын
ኧረ እባካችሁ አድራሻቸውን አስቀምጡ በጣም ጠቃሚ እናት ናቸው!!
@felenuna8034
@felenuna8034 4 жыл бұрын
አድራሻ ምን ያረግልሻል ?? ለምን በእምነት አትፀልዪም ወይንም እግዚአብሔር እውቀትን የሰጣቸው ዶክተሮች አሉ። እቺ ደግሞ ከየት ብቅ አለች? ጥንቆላ ኢትዮጵያ ውስጥ ማብቃት አለበት
@abebe7532
@abebe7532 4 жыл бұрын
Ruth fara !!kkkkkkkk ,, nuro yemererat ades tenQuway nat eko echin bagegna Qetwan megref neber !!! kk
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@user-yd3mt1wd2c
@user-yd3mt1wd2c 4 жыл бұрын
Felekech Tadesse ምን ታረግዋለሽ ጠንቋይ ጥበብ ይላል ዘፋኝ እና አዝማሪም ጥበብ ይላሉ..
@foziaahmed632
@foziaahmed632 4 жыл бұрын
አነጋገሪዋ ሐኪም አበበች ሽፈራው ማግኘት ለምትፈልጉ 0945712683
@YrefuShume
@YrefuShume 9 күн бұрын
በናታቹ ኢሄ እዉቀት ህዝብ ይጠቀምበት
@alganeshe4053
@alganeshe4053 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናትየ ረጅም ዕድሜ።
@sabrintigi6832
@sabrintigi6832 4 жыл бұрын
Amennnnn
@fikrethailei9906
@fikrethailei9906 4 жыл бұрын
እናትችን በጣም ትልቅ ዩንቨርስቲችን በተግባር ናቸው ግን ምን ዋጋ አለው እውቀት የራቀ የሀገርን ስልጣኔ የማይፈልግ ተሿሚ ባዶ ሰው ተጫወተባቸው በስክርቢቶ አይቻልም እያለ ታድያ እንዴት ሊቃውንቷን ያለከበረ ሀገር እንዴት ሊድግ ይችላል?
@addis312
@addis312 4 жыл бұрын
ሰሚ ያጣ ጆሮህን ክፈት አደምጥ ትውልድን አድን አልያም ሀኪም አተህ ታልቃለህ እውር አተሁን አንተ ካልነቀህ ልጅህን ማንም ይቀልድበታል ከሃኪም አበበች ተማር እየነገሩህ ነው ህይውት እናድን እያሉ ነው ስሙ ስሙ ስሙ አመሰግናለሁ ሀኪም አበበች በርቱ ድጋፍ አደረጋለሁ የስልክ አድራሻቸውን አሳውቁን !!!!
@addisjenber3637
@addisjenber3637 4 жыл бұрын
እውነት ነው ቁጥጥር ላይ ያሉ ሠዎች በሙስና የተጨማለቁ ናቸው ህዝብ የሚጨርሱ
@fasikamuluneh4724
@fasikamuluneh4724 Жыл бұрын
ወይ ኢትዬጵያ ሀገሬ እንዲህ እንቁ የሆኑ ሰዎች እያሉን በሴረኞች ክፋት ግን መስራት አልተቻለም ይገርማል ነጮች እውቀታችንን እየወሰዱ የት ደርሰዋል የኛ ገዥዎች እውቀት ሰው ቀባሪዎች ናቸው ብቻ እግዚአብሔር ቀንን ያምጣልን
@tarikusami7004
@tarikusami7004 5 ай бұрын
ኑሪልን እናታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንደኔ አይነት ሰው ለመማር የሚፈልግስ
@amaremekonnen697
@amaremekonnen697 2 жыл бұрын
GOD bless you !!!!!!
@eligmain5619
@eligmain5619 3 жыл бұрын
13 ሚሊዎን የገዛቸው ሜቴክ ያለፍላጎታቸው ከሆነ መመለስ አለበት የህግ ባለሞያዎች ጉዳዩን ቢዩት መፍቴ ይኖረዋል ። መግስትም ይህን ያገር ሀብት የመጠበቅ ግዴታው ነው ። እውነታቸውን ነው መግስትን መለመን አየገባቸውም ምክንያቱም ህዝባቸውን ላገልግል ባሉ መከበር እጂ መዘረፍ የለባቸውም ። ለፍትህ የቆማችሁ ምርጥ ምርጥ የህግ ባለሞያዎች እደምትረዱልን አንጠራጠርም።
@addisgetahune2000
@addisgetahune2000 2 жыл бұрын
Enatachene emamelakee beberehane ejochuwa tebarekelen rejemee edemeea egziyabehare yesteleg
@ermiasheiy9747
@ermiasheiy9747 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል በመውጣትዎ በመግባትዎ ሁሉ ከጎኖት ይሁን እናቴ
@brawa4kokob
@brawa4kokob 4 жыл бұрын
አህት ዓለም ምን አንደሚል ኣልቕም ስሰማሽ ታስዝንኛአልሽ አና በጣም ኣዝናለው ብቻ ለሁሉም መድረስ ፈተና ኣለውና አይዞሽ 100% አንደ ተስፍስሽ ሁሉም ይሆናል ለአዝጋብሄር ምን ይስነዋልና
@dudusdesign1157
@dudusdesign1157 3 жыл бұрын
B'll
@afraaafraas
@afraaafraas 4 ай бұрын
እባካቹ ስለ እግዚአብሔር የሀኪም አበበችን አድራሻ የት እደሚኩሙበት በእመብረሀን ወድሜ ታሞብኛል እሳቸዉጋ ነዉ እዴታከም እፈልጋለዉ ቢላ እዴነካብኝ አልፈልጋም እባካቹ
@awaynehzewidie6289
@awaynehzewidie6289 4 жыл бұрын
አሁንም ያላችሁ ሆነ ለወደፊት የስልጣን እድል የሚገጥማችሁ ለህለሊናችሁ ስትሉ የወ/ሮ አበበችንና መሰል ለሀገር የሚበጅ ኘሮጀክትን በመደገፍ ታሪክ ብትሰሩ በሰዉም ሆነ በእግዚአብሔር ትፀድቃላችሁ ። ፈጣሪ ቀና ልቦናን ይስጣችሁ።
@habtiedemmsie3444
@habtiedemmsie3444 4 жыл бұрын
የኔ ደረባቦ እናት የኢትዮጵይ ኩሩ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@yenbaethiopia8613
@yenbaethiopia8613 4 жыл бұрын
Amazing God give loing life ❤️❤️❤️
@trumenfes2377
@trumenfes2377 4 жыл бұрын
Hakim Abebech betam gobes nesh bezew ketei yefereg deg teru telewum holum yena enat bezew keti betam tedenkeyalsh.
@zeguhana7032
@zeguhana7032 4 жыл бұрын
እውነት ግን ይገርማል የሀገር አልማዝ የሀገር እንቁ ነዎትና እድሜና ጤና ያድሎዎት
@Martha_Takela
@Martha_Takela 4 жыл бұрын
ለመፈሳዊውም ለጥበበኛውም ማትሆን ሀገር ናት ሀገሬ....እድሜ ይስጥልን
@hewanabrhaaraya8709
@hewanabrhaaraya8709 3 жыл бұрын
Wow am proud of her government should encourage
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 4 жыл бұрын
Wawwaw Egezeyabeheri yebirekishi
@deje3710
@deje3710 Жыл бұрын
የኔ እመቤት ትክክል ብለሻል መንግስት እንደናንተ አይነት አዋቂዎችን ሕዝብን የማዳን ስራ የምትሰሩ መደገፍ የምትሰሩቀትን ምቹ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ሲገባው አልደረሰላችሁም ያሳዝናል ለማንኛው መድሀኒዓለም ከፊት ይቅደም በርቱ
@oneleotwo
@oneleotwo 4 жыл бұрын
ዋው I'm still in search of the fountain of the youth.
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
እዉቀታችሁን ሳሰስቱ ለምታካፍሎን ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን።
@user-ey7it3cf3l
@user-ey7it3cf3l 4 жыл бұрын
እድሜሽን እርዝም ያድርገው
@tesfanesheshtu3449
@tesfanesheshtu3449 4 жыл бұрын
አይዞት እግዚያብሔር ይፈርዳል ።
@melkamugebeyehu1734
@melkamugebeyehu1734 4 жыл бұрын
she is so great she good teacher and doctor am prode of her ! we have to benefactor her as ethiopian !
@hailegebrial9469
@hailegebrial9469 4 жыл бұрын
God bless you
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 жыл бұрын
Ewnetnew!!
@lidacall1979
@lidacall1979 4 жыл бұрын
Yes exactly!!
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 7 ай бұрын
ይሂች ሴት ትልቅ የሀገር ሀብት ተቀድቶ የማያልቅ በእውነት አቅምና ማድረግ ለምትችሉ ሁሉ ትውልድና የሀገርን ሀብት አድኑ እባካቹ
@hanam3589
@hanam3589 4 жыл бұрын
Exactly.
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
0945712683 ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@tayeterefe779
@tayeterefe779 4 жыл бұрын
Waw Godbless SISTER
@mimiabraham160
@mimiabraham160 4 жыл бұрын
እናት አበበች you make me cry......please your phone thanks
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
0945712683 ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
@mulubimr5493
@mulubimr5493 3 жыл бұрын
በዚህ ብንደውል እናገኛለን ውይ እሲኪ ንገሩኝ
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 4 жыл бұрын
ከዶ/ ር ፍቅሬ ቶሎሳ ጋር በጣም ይመሳሰላል የታሪክ እውቀትሽ ወ/ሮ አበበች ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ
@felenuna8034
@felenuna8034 4 жыл бұрын
በምን ተገናኝተው ። ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል
@konjitasrat5623
@konjitasrat5623 3 жыл бұрын
Doctor you are so amazing how we going to keep everything safe I worried about you like or what they do your place and I worried about Tana I wish I can meet you and talk to you maybe one day when God willing I will see you but how we going to keep everything safe I will do that try your best and God will save everything with his grace before everything disappeares
@shitunsran9092
@shitunsran9092 3 жыл бұрын
Esey konjo enat edmay tana ystot
@abrhanuguse7785
@abrhanuguse7785 3 жыл бұрын
ውድ ሊቅ እናቴ እድሜና ጤና ይሰጢሽ ኣሜን ኣሜን
@eliastafese993
@eliastafese993 4 жыл бұрын
OMG it's so sad to hear this we Ethiopia are we are our own problem
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 27 МЛН
የመገጣጠሚያ ህመም ምንድን ነው ?
35:20
Fana Television
Рет қаралды 40 М.
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 252 М.
አባይና ግብጽ በሃኪም አበበች
11:27
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 36 М.
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 10 МЛН