የርቀት ፍቅር እንዴት እንዲሰራ ማድረግ ይቻላል | ሳይረፍድ ተመልከቱት | Rawuel Esfarlos

  Рет қаралды 8,794

Rawuel Esfarlos

Rawuel Esfarlos

2 ай бұрын

#RawuelEsfarlos #Inspiration #Sprituality #personaldevelopment #selfgrwoth #masculinty #femininities #selflove #selfdiscovery #selfrespect #Mensworld #Womenpsychology #humanpower #respect #sigma #Alpha #leadership #wisdom #stoic #Awakening #newworldorder #psychology #Rawuel #Esfarlos #Habeshantiktokers #motivation #selfcare #manipulation #mindcontrol #Ego #Godandgods #Secretsociety #thegreatfamily
All Socials: linktr.ee/RawuelEsfarlos

Пікірлер: 282
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 2 ай бұрын
ትንሽ ወር ቀረን 4 አመት ሊሞላን በስልክ ብቻ 🙈መጨረሻችንን ክርስቶስ ያሳምርልን
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
ያሳካልሽ!
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 2 ай бұрын
@@Rawuel_Esfarlos አሜን አመሰግናለው 🥰
@FikruSisay
@FikruSisay 2 ай бұрын
Gegnoche yasakalachu
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 2 ай бұрын
@@FikruSisay አሜን 🥰አመሰግናለው
@የልቤዚማነህ
@የልቤዚማነህ 2 ай бұрын
​@@Rawuel_Esfarlosእስኪእኔንምከረኝ እኔበሰልክብቻነዉ የምንተዋወቀዉ የምኖረዉአንድአገርነበር እናም ልንተያይሰንል ድንገት እሱመኖራፍቃድሰለለለዉ ተያዘ አገርገባ ማዉራትአላቆምንም አገርገብቶሰራ ጀመረ በመሀልሰራዉ ተበላሸ እኔምአግዠዉ መልሶ መስራትጀመረ ሶስትአመትሆነን ከተተዋወቅን አሁን ቤተሰብአሰተዋዉቀን ልንጋባሰንል የሚሰራዉሰራ አከሰረዉከዛምአልፎ እዳአምጥቶበታል ህገወጥሰለነበር ተያዘበት እናምእዳዉን እንድከፍልለት ጠየቀኝ እኔም የለኝም አልኩት ሰራምሲጀምርያወጣሁትአለ እናምአሁንላይ የበፊቱ ፍቅራቺን የለም ማወቅያልቻልኩትነገር የበፊቱፍቅራቺን የጠፋዉ እዳዉን ሰላልከፈልኩለትነዉ ወይስ ሰራዉሰለተበላሸበት በዛብስጭትዉሰጥሆኑነዉ ለኔግዜየለለዉ እያልኩ መወሰንአልቻልኩም ወሰኝእንዳልተወዉ ምንአልባቺእኔን ጠልተኝላይሁን ይቺላል ለኔግዜያጣዉቺግርዉስጥሰለሆነነዉእላለሁለራሴ😢😢
@user-xs5vz9kh1o
@user-xs5vz9kh1o 2 ай бұрын
ለኔ የምታወራ እስኪመስለኝ ሰምቼ እራሱ አልጠግብም ዘመን ይባረክ ወንድሜ❤
@Rim-ws4zg
@Rim-ws4zg 2 ай бұрын
እንደዚህ በሰዎች ልብ ላይ ተፅዕኖ መፉጠር የሚችል ወጣት ትውልድ ነው የራበን ሽልጥልጥ ወንድ ዘግቶናል ይመችህ . ለሌሎች ሞደል የምትሆን አላህ ያድርግህ Wow best young man
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አሜን። አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ የኔ እህት።
@user-zc1id2hb4c
@user-zc1id2hb4c 2 ай бұрын
ራውኤልዬ ቃል አጣሁልህ የምር የአስተሳሰብ ብስለት ያለው፣ የእውቀት ሀብታም ሰው እንዲህ ነው የወጣቶች አርአያ ነህ ጀግናዬ በርታልን❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ ሁሌም ስለምታስቀምጪልኝ አበረታች አስተያየቶች።
@kelemtube
@kelemtube 2 ай бұрын
እደኔ የርቀት ፍቅር ከመቶ ፕርሰት አሰር ፕርስቱ ቢሳካነው አፍቃሪውች አይዞችሁ🎉🎉🎉🎉
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@MekdesTadele-rf5mu
@MekdesTadele-rf5mu Ай бұрын
እየወደድኩት ላምነው አልቻልኩም የህነ ሰአት ጥሎኝ እንደሚሄድ አስባለሁ እናም ብዙ አልቀርበውም ። እሱም ይሄን ያቃል
@cell8316
@cell8316 2 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን ከአንተ ብዙ እማራለው ብየ ተሥፋ አደርጋለው በርታ ወንድሜ❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ
@melkamadmasu4351
@melkamadmasu4351 2 ай бұрын
How gracefull u are😊
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@QnEEN1709
@QnEEN1709 2 ай бұрын
6 አመታችን ነው እሱ ኢቶ ነው ግን በትግስት እና በፅናት እየተጠባበቅነው በጣም ለብዙ ሰው ምሳሌ እንደሆነ ብዙወች ገልፀውልናል ፈቅር የለም ለሚሉም ተስፋ ሰጥተናል እና ፅሎት አርጉልን 🤗
@LeilaShamil
@LeilaShamil 2 ай бұрын
Thank you so much biro ❤ may alla bless you.. ❤❤❤ የተጎዳ ልብ ነው ያለኝ በሥደት ምክንያት.. ❤❤❤ ምክር ብጤ ካለ!!
@mintesnotsemay6461
@mintesnotsemay6461 2 ай бұрын
ከዚህ ይሔን ባለማወቄ ደስ ብሎኛልም ደብሮኛልም ስህተቶቼን ተቀብያለው ታርምያለው።ታላቅ ወንድሜ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@Diomas-z7q
@Diomas-z7q 2 ай бұрын
Ow ራውኤል ምርጥ ርእስ ነው በተጨማሪ የምታነባቸውን መጽሐፍት ብትነግረን በጣም አሪፍ ነው
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
እሺ አደርጋለሁ።
@Ra7ilRa7il-gt4jx
@Ra7ilRa7il-gt4jx 2 ай бұрын
እጥር ምጥን ያለች ቅመም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወድሜ❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ ሁሌም ስለምታስቀምጪልኝ አበረታች አስተያየቶች።
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 2 ай бұрын
ሰላም ወድሜ አንካን ደና መጣክ አግዚአብሔር ይመስገን የመስፈልገኝን ጉዳይ ነበር በጣም አመሰግናለሁ ትክክለኛዋን አንን አድሰራት አየረዳከኝ ነው ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@rayeumeyeti
@rayeumeyeti 2 ай бұрын
ከ ምክሮችሁ ብዙ እየተማርን ነዉ በርታልን ወንድማችን ❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ ሁሌም ስለምታስቀምጪልኝ አበረታች አስተያየቶች።
@Eden_Mekuriya_19
@Eden_Mekuriya_19 2 ай бұрын
አንተ ምትናገረው እውነት ለመሆኑ እኔ ምስክር ነኝ እናመሰግናለን 🙌
@user-ev2xb2ut8j
@user-ev2xb2ut8j 2 ай бұрын
ሕውነትነው ጌታዘመንህንይባርክህ ውድወንድሜምክርህትምህርትበጣምጥሩነውተባረክልኝ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ የኔ እህት።
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 2 ай бұрын
ስለ ምትሰጠን ትምህር እጅግ በጣም እናመስግናለን !!! እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እዉቀቱን ይጨምርልህ ተባረክ ❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አሜን እኔም አንቺ ሁል ጊዜ ስለምታበረታችኝ ነው የቀጠልኩበት አመሰግናለሁ እኔም❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 ай бұрын
ቡዙ ነገር ልፅፍ ነበረ ግን ኖት ነው የሚሆንብኝ😅 የእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ብቻ እግዚአብሔር የማይወደውን ነገር ባናደርግ ስትጋቡ ብቻ ማድረግ ያለባችሁን ነገር ስትጋቡ አደርጉ።ለሁሉም ነገር ግዜና ቦታ አለው።ሁሉም ነገር በቦታው ሲሆን ነው አሪፉ።
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 2 ай бұрын
እውነት መልካም ምክር ነው እናመሰግናለን
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም
@user-lm2zy3xz5w
@user-lm2zy3xz5w 2 ай бұрын
ስለመልካም ምክሮችህ አመሰግናለሁ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ ሁሌም ስለምታስቀምጪልኝ አበረታች አስተያየቶች።
@eveeev3002
@eveeev3002 2 ай бұрын
ክበርልኝ የኔ ወንድም ኣለም ትለያለክ ምድር ያለው ሃቁን ነው ሹክ ያልከን መካሪያችን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@Merkeza19
@Merkeza19 2 ай бұрын
Oohh my God thank you bro you have no idea how to help me your video is so unique I have exam tomorrow but hear your video I respect you especially I understand you have respect for your viewer you I appreciate your answer for each comment I have no word to express my feelings thank you
@mibratshankoot5485
@mibratshankoot5485 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ እውነት ነው ከዚህ ቀደም ውጤታማ ፍቅር አልነበረኝም አሁን ደግሞ ከፍቅርም አልፎ ወደ ትዳር እፈልጋለሁ ብቻ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ሲወድ ሰው ነው የሚሰጠው ይባላል እኔም እውነትም ደርሼበታለሁ ብቻ ብዙ ወንበላስቆጥር ቢሳካም ባይሳካም ቅር አይለኝም በዘመናት አፍቀኝ የነበረውን ፍቅር ሰጠኝ ሰው አገኘሁ ግን ርቀት ነው ከባድ የሚያደርገው መነፋፈቁ ነው ውጪ ውበት ላይ የማተኮር አይደለም ለዛም መሰለኝ ደስተኛ መሆኑ ነው 🎉🎉🎉🎉 ጠንከር አይዞክ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
በርቺ ይህ መልካም ነገር ነው። የሚመጣውን በፀጋ መቀበል ነው።
@tsritigalltigray3358
@tsritigalltigray3358 2 ай бұрын
ስለ ምክርህ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም
@ethiopaiethiopai285
@ethiopaiethiopai285 2 ай бұрын
ወንድሜ በጣም አመስግናለሁ በርታልን
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እኔም።
@user-em7je2lk2s
@user-em7je2lk2s 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ❤❤ እናመስግናለን.❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@hirut758
@hirut758 2 ай бұрын
አሜን ወንድማችን ያንተም ዘመን ይለምልም እኛም ከልብ እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ትምህርት ስላካፈልከን ክብረት ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ ሁሌም ስለምታስቀምጪልኝ አበረታች አስተያየቶች።
@Hananmukete
@Hananmukete 2 ай бұрын
ስላተ ምን ብየ ልግለፅህ ማርያምን ከአፍህ እሜወጣዉ ቃል ያለዉ ለዛ ብቻ መፅናኛየ ነክ ሳዳምጥህ የደከመዉ ጉልበቴየ ይጠነክራለኝ እኔየ ፍቅር እዳይዘኝ ነዉ እምፀልየዉ ፈዳየን ነዉ ያየሁተኝ ሁሊም ያ ያለፍኩበት ስለጎዳኝ ደግሜየ እምጎዳ ነዉ እሜመስለኝ😢
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
ግዴለም ሰው ከመጣም በዚህ ምክንያት እንዳትርቂ ልብሽ ክፍት ይሁን ግን በማስተዋል ተንቀሳቀሺ። ደግሞም አመሰግናለሁ❤
@Hananmukete
@Hananmukete 2 ай бұрын
@@Rawuel_Esfarlos አስር አመት ሆነኝ ከራኩኝ ከፍቅር አለም ፈጣሪይ ያለዉ ይሆናለኝ ወድሜየ በርታልኝ
@Feven570
@Feven570 2 ай бұрын
ሃሳብህ ይለያል በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ የኔ እህት።
@mesi-io6sf
@mesi-io6sf 2 ай бұрын
ብዙ ተምርያለዉ brother thank you so much🙏❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
You're welcome❤
@user-qn4rm3ue7x
@user-qn4rm3ue7x 2 ай бұрын
_ወይኔ ቀደም ብየ ባወኩህ ብየ ተመኘሁ እንመሰግናለን ወንድማችን💐💜_
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ ሁሌም ስለምታስቀምጪልኝ አበረታች አስተያየቶች።
@user-cg7bn3nr5r
@user-cg7bn3nr5r Ай бұрын
ሀሳብን የምትገልጽበት የምታሰረዳበት መንገድ በጣም ግልጽ ነዉ ኢነርጂህ ደስ ይላል ይጋባል እና ትችላለህ ምንም ማረግ አይቻልም የሚቻለው በገባህ እና በተረዳህበት ልክ የምትመክረንን ሰምተን ትክክለኛውን ነገር ማርግ ነዉ እ/ር ያክብርህ ኑርልን ❤❤❤❤
@user-uu7lw8rz3r
@user-uu7lw8rz3r Ай бұрын
ወድም ጡሩ ምክር ነው እናመሰግናለን። ከይቅርታ ጋ ፀጉርህን ትንሺ ቀንሰው እህታዊ ምክሬ ነው ካተጋ አሄድም ፀጉር ሳድግ ፊትን ይውጣል።በዛ ላይ ምክርህን ለመቀበልም ብዙ ትኩረት ታገኛለህ ።አንዳድ ሰው ሰፁራቸው ያደገ ወንድ ሳዩ ዱርዬ መጥፎ ወንድ አርገው እዳስቡ ያደርጋል።የውስጥን ፈጣሪ ያቃል በአለባበስና በመልክ መልካምነት አይገለፅም አምናለሁ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos Ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ በጣም።
@BlenMolla-v
@BlenMolla-v 2 ай бұрын
What a valuable speech!!! Thank you so much . This helps a lot🥰 and your voice 🤌❤️
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
You are so welcome! እወድሻለሁ የኔ ውድ!
@Suls65850
@Suls65850 2 ай бұрын
በዚህ ጉዳይ ላይ በጣም እራሳችንን ልናሳድግ ግድ ይለናል በርታ እናመሰግናለን
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ
@NejatHassen-ug4nl
@NejatHassen-ug4nl 2 ай бұрын
Wow wow Allah itebekeh wendma Allah mechershaken yasemrelke
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
Amen amsgnalhu betam
@user-nx7rx6jg2t
@user-nx7rx6jg2t 2 ай бұрын
የምር ሀሳብህ ብስል ነው እግዚያብሔር ይባርክህ።
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@DhhhfhGvvj
@DhhhfhGvvj 2 ай бұрын
ዋውአተልጅ የነበርኩበትን እዳሥተካክል ነውየደረከኝ የምርብዙነገርተረዳሁአመሠግናለሁ በርታጀግናየ🎉🎉🎉
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ የኔ እህት በርቺ❤
@user-zq3zw4ux4t
@user-zq3zw4ux4t Ай бұрын
ማርያምን ምክርህን ስወድልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታልኝ❤
@user-fn6xn2fm6o
@user-fn6xn2fm6o 2 ай бұрын
የርቀት ፍቅር ላይ ነኝ 9ወር ሆነን ምክርህ ነብስ አለዉ ወንድማችን ከዚህም በላይ እግዚአብሔር እዉቀትን ያድልህ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 2 ай бұрын
ዉድ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ በጣም ድንቅ ወጣት እግዚአብሔር ለእኛ ያለው ያድለን ፉቅር እርቀት መቅረብ ሳይሆን እምነት የተሞላ ፈጣሪ የባረከው ሲሆን በጣም ደስ ይላል መልካሙን ያድለን ሴትም/ወንድ በጣም እናመሰግናለን 🙏
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@DanielHagos-fq8wq
@DanielHagos-fq8wq Ай бұрын
በጣም እሚገርም የሂዎት ትምህርት ነዉ ወንድሜ በረታልኝ you are the best one
@user-ev2xb2ut8j
@user-ev2xb2ut8j 2 ай бұрын
ፈጣሪይጠብቅህዘመንህሁሉይባረክ
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 2 ай бұрын
❤❤❤❤አመሰግናለሁ የልጅ አዋቂ ነህ ሁሉም እውነት ነው
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ ሁሌም ስለምታስቀምጪልኝ አበረታች አስተያየቶች።
@selam801
@selam801 2 ай бұрын
የርቐት ፍቅር አዎ በደምብ ይሰራል። ጥሩ ምክር ነው thank you bro❤😊
@henag1
@henag1 2 ай бұрын
አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው አመሰግናለው ወንድሜ በቀጣይ Please bro ለወጣቶች ስለ ሱሰ ስራልን የተለያዩ ሱስ ተጠቂ ነኝ ከዚ ሱስ ውስጥ መውጣት እፈልጋለው መፍትሄውን ስራልን 🙏
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ በጣም
@evanayemero9601
@evanayemero9601 2 ай бұрын
እኔምልህ ሮይ የማታምነውን ሰው ልታፈቅረው ትችላለህ?ሌላው እንደሁሌውም ከሀሳብህ ጋር እያመላለስኩ የሰማሁት ታሪኬን ነው የኔ ኢትዮጵያዊ የሆነ ወጣትን የምትገነባበት መአከል ነገር መመስረት ብንችል አብረንህ ከብዙ የጥፋት ሽለቆዎች እምንመለስ እንደምንኖር አምናለሁ❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም! እምነት ከራስ ጥያቄ ይመነጫል ስለዚህ መልሱ ሌሎች ጋር ስለሆነ ሳታሞኚም ማፍቀርሽ አይቀርም ሆኖም እንዳትጎጂ ተጠንቀቂ።
@evanayemero9601
@evanayemero9601 2 ай бұрын
አንዳንዴ ከጅ የሚወጡ ልንቆጣጠራቸው ልንይዛቸው ማንችላቸው ነገሮች ይኖራሉ ከመታገልና ከመድከም ለቀቅ አድርጎ የሚሆነውን ለጊዜ መተው ይመረጣል አመሰግናለሁ ሮይ የኔ ኢትዮጵያዊ
@AlemudenDebu-16
@AlemudenDebu-16 Ай бұрын
thank you bro.tnsh tefiche nebr ahun gin temelishalehu!
@user-by6je3py1j
@user-by6je3py1j 2 ай бұрын
ጡሩ ሃሳብነዉ 👌👌👌💕👌👌
@user-mz2in2br6o
@user-mz2in2br6o 2 ай бұрын
ስለምክርህ በጣም እናመሰግናለን ጀግናው ወንድሜ❤ የርቀት ፍቅር ምባል አልደግፍም፣ ማግባት ካለብህ dreamህን ስታሳካ በትዳር መኖር ስትዘጋጅ ቢሆን ይሻላል፣ አለበተዚያ ለራስህን መገንባት እንደሚያስፈልግ አትሆንም። ሀሳብህን ይፈራረቃል ፈተናው ብዙ ይሆናል። ከኖርኩት አይደለም ከተማርኩት 😁😁😂😂
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ተረድተሻል።😊
@elsi0711
@elsi0711 2 ай бұрын
Ante lij gin betam aymirohe tebarkual yabzalhe
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ ሁሌም ስለምታስቀምጪልኝ አበረታች አስተያየቶች።
@AmenatAbdu-jr4ck
@AmenatAbdu-jr4ck 2 ай бұрын
ወላሂ ምን እንደምል ቃል አጠረኝ በተፈጥሮ የናት የአባት ምክር አይነት ነው ወንድሜ በርታ አመሰግናለሁ
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp 2 ай бұрын
Mashallah ❤️ Allah ❤yechmrlih ❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
Amen amsgnalhu
@tewahdotube300
@tewahdotube300 2 ай бұрын
ጥሩ ብለሃል ወንድማችን የርቀት ፍቅር ብዙም ባልደግፈውም ግን ጥቂቶች ላይ አያለሁ ሲሰራ ያው እኔም በራሴ እያየሁት ነው አድካሚም ቢሆን ለ6 አመት ያህል አለን ተራርቀን በቅርቡ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለመገናኘት ወስነናል
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አዋ መገናኘትም አለባችሁ።
@memomemorial2758
@memomemorial2758 Ай бұрын
እኔ አዲስ ነኝ እዚ ቤት ዛሬ መጀመሪያ ጊዜ ነው 🎉🎉welcome በሉኝ ❤️
@user-gv4nz9gf2j
@user-gv4nz9gf2j Ай бұрын
እውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን በርታልን 🙏
@mastwalmulugeta1742
@mastwalmulugeta1742 2 ай бұрын
ሰላም እግዚያብሔር ላንተ ይሁን ወንድሜ አለሜ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ሌላ ምን እላለሁ አመሰግናለሁ በጣም ❤️💒💒💒❤️
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@user-ni3mq2uh4b
@user-ni3mq2uh4b 2 ай бұрын
ወድማለም እግዚአብሄር ይስጥልኝ ብዙ የጀመርኩት ነበር እግዚብሄር እረዳኝ አተን ሳገኝ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
ሰለ ምክርህ እናመግናለን ወንድችን❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@aziza-xp6ms
@aziza-xp6ms Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ በእውነት ጥሩ ነገር ነው የምትመክረን🥰🥰🥰🥰
@regberegbe9767
@regberegbe9767 2 ай бұрын
ራወል ዌልካም❤ ! እናመሰግናለን።
@user-gg5rs4to9g
@user-gg5rs4to9g 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለዉ ወንድሜ በርታልኝ ❤
@tigesttesfaye-oc9jn
@tigesttesfaye-oc9jn 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ጥያቄን ስለመለስክልኝ🙏🙏😢 ልቤም ተሰብሮል 2ተኛው ላይ ያነሳሄው ሀሳብ ነበር ችግራችን እኔ ካንተ ሀሳብ ጋር እስማማለሁ እሱ ደግሞ ተቃራኒ ነው ሁሌ 😞 አሁን በቂ ምክር ስላገኘው መወሰን እችላለሁ አመሰግናለሁ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
በርቺ❤
@jerusalem8478
@jerusalem8478 Ай бұрын
አንተ ጀግና ልጂ እናመሰግናለን🙏
@user-ov6sy6do6h
@user-ov6sy6do6h 2 ай бұрын
Thank you so much
@semira-511
@semira-511 Ай бұрын
ባጭሩ አመሰግናለሁ ።
@DAGIFX1
@DAGIFX1 2 ай бұрын
you are here in time man
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
Our real supporter! Tnx for everything ma brother
@maadimaadi9203
@maadimaadi9203 2 ай бұрын
❤እናመሰግናለን ወንድም
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 2 ай бұрын
ይህን ምክር ወንዶች በደንብ መስማት አለባቸው ምክንያቱም አብዛኛውን አትወጂኝም ማለትነዉ በማለት ከባድ ችግር ዉስጥ እንድንገባ ታረጋላችሁ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አዋ ልክ ብለሻል።
@wegahitatube
@wegahitatube 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏❤❤🙏
@selamelias8467
@selamelias8467 2 ай бұрын
ስለ ምትሰጠው ምክር በጣም ላመሰግንህ ወዳለው ጥያቄ አለኝ ሴት በትዳር የቤት እመቤት መሆን አለባት የለባትም በሰፊው ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል 🙏 አመሰግናለሁ
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 2 ай бұрын
Thank you my brother
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
You are welcome
@habtamubedisho6370
@habtamubedisho6370 Ай бұрын
May God bless you
@danielkiflu3121
@danielkiflu3121 2 ай бұрын
God bless you bro. Endante yabzalin bro
@martayilma4447
@martayilma4447 2 ай бұрын
ውይ መስማት የምፈልገው ጉዳይ ሰምቼው ለሌላ ኮሜንት እመለሳለሁ👌👌
@user-md3nn1qu3j
@user-md3nn1qu3j 2 ай бұрын
Good job bro ❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 ай бұрын
Be tikikil yene jegena 🔥🔥❤️❤️❤️💕🙏💕
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
Amsgnalhu betam
@ajmandubai1053
@ajmandubai1053 2 ай бұрын
Thank you biro ❤🎉😮
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x Ай бұрын
አዲሥ ነኚ ትምልትህን ሥሠማ ዋዉ የማጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያሥታዉቃል ታድለህ አንበሣ አሉ እንጂ ገልብጣት ከርብታት እያሉ ወንዶቺን በሴት ላይ የማዘምቱ ይመቺህ
@user-rf7es8sg5d
@user-rf7es8sg5d 2 ай бұрын
ከምወደው ባሌ ከተለየሁ 6 አመቴ በጣም ናፍቆኛል 😢😢😢
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
ግዴለም ጊዜው ይደርሳል።
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m 2 ай бұрын
በርቀት ከተፋቀርን 2አመት ሆነን ግን አሁንም እርግጠኛ አይደለሁም እፈራለሁ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
በአካል ለመገናኘት ሞክሩ።
@user-cc3fl1bk3l
@user-cc3fl1bk3l Ай бұрын
Thank you brother mrt tmert new yewesdkut yemr
@hiwi99
@hiwi99 2 ай бұрын
ባንተዉስጥ ታላቅ ወንድሜን ነዉ ያየዉት እንዲ አስቀምጦኝ እዉነት እዉነቱን የሚነግረኝ አመሰግናለዉ ክበርልኝ የኔ ወንድም❤
@user-nm6he8vj3i
@user-nm6he8vj3i 2 ай бұрын
egna wedoch sila setoch mawerat anfaelgim ebakhin sila enasu atewara
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
Melkam!
@YusraMuhamed-gn2ky
@YusraMuhamed-gn2ky 2 ай бұрын
በጣም ከባድነው የርቀትፍቅር 4አመት ሙሉ ናፍቆትላይ ነን. በዛሬበነገለመገናኝት ሰደት ቶሎ አለቀኝ አለ ግን በጣም ሁሌም በልቤውስጥአለ
@getahunfentie6675
@getahunfentie6675 2 ай бұрын
3 አመታችን ነው በጣም ነው ምወዳት ፣ በዚ 3 አመት ውስጥ 15 የፍቅር ጥያቄዎችን reject አድርጊያለሁ ፣ ብቻ ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅልኝ
@eveeev3002
@eveeev3002 2 ай бұрын
እኔ ግን ማፍቀር ኣልቻልኩም ምን ላርግ እስኪ መላ ካላቹ ሁለተኛ ይፈቀራል ግን የምር🥺
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
እስኪ በመኖር ውስጥ ትመልሽዋለሽ በርቺ።
@GologotaZelalem
@GologotaZelalem 2 ай бұрын
malete sirawun tito slesua siasib liwul ayichilim tadia yagaxemegn ngr slehonenew specially when you are student
@tig2119
@tig2119 2 ай бұрын
It's a very good advice, thank you ❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
You're so welcome!
@Balemlayabere
@Balemlayabere 2 ай бұрын
በጣም ጠርአህ በንአትህ በቀንበቀን ስርአ ደንአነህ 🎉🎉🎉❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@user-lo2th6qr9o
@user-lo2th6qr9o 2 ай бұрын
እናመሠግናለንወድም አብሽር ካተብዙነገር ተምሬያለሁ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ።
@genetmelese7487
@genetmelese7487 2 ай бұрын
3 አመት ጀመርን እሚገርም ነው በጣም ብዙ ዋጋ ነው እየከፈለ ያለው ባካል አልተገናኝንም ግን እደባልና እደሚስት ነው ከሁለታችንም ቤተሰብ ጀምሮ ስኬታማ ጀግና ሁኛለሁ ❤❤
@davidof2416
@davidof2416 2 ай бұрын
ብሮ መልእክቱ አሪፍሆኖ ነገር ግን split እያደረክ ብትለቅልን በደንብ ለመረዳት አሪፍ ነው
@endenatejigushamati7227
@endenatejigushamati7227 2 ай бұрын
Ewunet kelib enameseginalen selmitseten mikir ❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 ай бұрын
❤ እናመስግናለን🎉🎉🎉
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣክ🎉
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@NIGISTGEBIRE-dx8zh
@NIGISTGEBIRE-dx8zh 2 ай бұрын
Thank you.❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
You are so welcome
@NIGISTGEBIRE-dx8zh
@NIGISTGEBIRE-dx8zh 2 ай бұрын
Ok.
@messymeesy4350
@messymeesy4350 2 ай бұрын
እኔ ልተው ነው የወሰንኩት 😢እኔም ላልሆነው እሱም ላይሆነኝ እሱም ልቡ ከሚሰበር የኔም ልብ ከሚሰበር ብተወው መረጥኩ 🤕
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
ልብሽ የፈቀደውን አድርጊ!
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ብዙ ተምሪለዉ ምንም ሁሉም ወንዶች እንዳተ አስተሳሰብ ቢኖራቸው እኔ የርቀት ፍቅር እፈራለሁ ማለቴ በአካል ስንገናኝ ምን ይፈጠራል እላለሁ ዛሬ እንዴት መሄድ እንደአለብኝ አወቁ 6ወር ሆነኝ ግን ፍራቻ ውስጥ ነኝ ምክር ስጠኝ ወንዲሜ ልጁ ከአወቁት 10,ወር በፍቅር ውስጥ 6ወር 🤭
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
ጥሩ ጊዜ ነው በክብር ኑሩ።
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
የርቀት ፍቅር ፡ Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
19:25
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
ወንድ ልጅ ሆይ ዘመንህ ብዙ ነው ተጠቀምበት!
26:46
ሁሉም ሴት የሚወደው ወንድ!
17:16
Rawuel Esfarlos
Рет қаралды 13 М.
ይሄ  Challenge ለሴቶች ነው /ahadupodcast
11:06
ahadu podcast
Рет қаралды 52 М.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН