የአርቲስት ሄለን ታደሰ ያልተሰሙ ታሪኮች!! ልጆቿን ለማሳደግ የገጠማት ፈተና እና አስደሳች መጨረሻ Helen with Fegegita React

  Рет қаралды 24,855

Fegegita React

Fegegita React

Ай бұрын

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaReact
SUBSCRIBE: / @fegegitareact

Пікірлер: 72
@emeeme7779
@emeeme7779 Ай бұрын
ጠያቂው እሷ ያለችውን ደግሞ ለማብራራት ይሞክራል። በአማርኛ መሰለኝ እያወራች ያለችው bro. ተረጋጋ።
@Merci-ke7zk
@Merci-ke7zk Ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ዉድ ዘመንሽ ይባረክ ። ግን እኔም አልፈው ይሆን ይህን መከካ ?
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs Ай бұрын
God bless you you are strong woman you are a good real model for the younger generation
@nejatsalah2743
@nejatsalah2743 Ай бұрын
Strong lady well done on your achievements ❤
@pink9212
@pink9212 Ай бұрын
America is not easy with out family support but people think everything is easy
@hiwel9209
@hiwel9209 21 күн бұрын
ሄለን ሄለን እጅግ ጎበዝና ብርቱ ሴት እኔ እጅግ በጣም እረዳሻለሁ እግዚአብሔር ሁሌም በየትም ቦታ የሚመራሽ እህታችን እንኳን በሀገርሽ ህልምሽን ለማሳካት እረዳሽ አንቺን ሳይ እጅግ እበረታለሁ እውነት ነው የምትናገሪው በሙሉ
@saraelyas661
@saraelyas661 Ай бұрын
👉 ብረቷ እናት ! ሄለን ለድጆችሽ የከፈልሽውን ዋጋ በጥቂቱም ቢሆን እናውቃለን! እጅግም ተገረምን_ ይህ የእግዚአብሔር እርዳታ ብቻ ነው። ሁሌም ሰላም ጤናን እስከ ልጆችሽ እመኛለሁ! አክባሪሽ!
@PomiNh3570
@PomiNh3570 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጠያቂ ነህ።በርታ።የሷ ደሞ እርጋታና ጉብዝና
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Ай бұрын
ለልጆችሽ ብለሽ እንደ ሻማ የቀለጥሽ ጀግና እናት ኤሉዬ ድንግል ማሪያም የልጆችሽን ፍሬ ታሳይሽ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Ай бұрын
ጥሩ ነው ቀጥይበት
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Ай бұрын
Bravo. God loves you. ❤❤❤❤
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt Ай бұрын
ግሩም አባባል relationship ይሰሪችሗል ወይም ይሰብራችሗል 👍👍
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Ай бұрын
ተባረኩ ሁለታችሁም ራሄል ጎበዞች አንቺ አሽናፊ ነሽ እህዚአብሄር አምላክ የምታስቢውን የምትስሪውን ሁሉ ይፈፅምልሽ እስከዛሬ ያልተማርነውን ነው ያስተማርሽን ልጆችሽንም እስከመጨረሻው ይባርክልሽ ❤❤❤
@shortsyoutube8704
@shortsyoutube8704 Ай бұрын
❤❤tebareki
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 Ай бұрын
Zemeneshe yebarek anchi jegna nesh Egezabher yeredash.lebezewoch bereket nesh.
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 Ай бұрын
Yea, yesew sime shetewo yemibluti genzebi geni ❤❤❤esati huno yeblachewali ❤
@ss-rl9vw
@ss-rl9vw Ай бұрын
U can dress elegantly and still be beautiful soo watch ur dresses
@ed31244
@ed31244 27 күн бұрын
Sitasazin. Demom birtu gobez እናት ሴት ናት Helen. Tarikua betam asitemari nw. Keriw Zemenishi yetedila, yedesta, የእረፊት yihuni. GBU.
@Lijeyassu
@Lijeyassu Ай бұрын
I love Helenye ❤❤❤❤
@abebechkanko2478
@abebechkanko2478 Ай бұрын
ቆይ ጣሊያን የሄደቺው መቼ ነው ጥላሁንን ያገባችው መች ነው የሱንስ መጋባት ለምን አታነሳም? የወለድቺውስ ከማን ነው ታሪኩ የተምታታ ነው ምንድነው ግልፅ የማታደርገው?
@hiwel9209
@hiwel9209 21 күн бұрын
ተናገረች ስለተለያዩ ብዙ ማውራት አትፈልግም ከዚ በፊት ሁሉንም ሆድ ብሷት ተናግራለች አሁን ላይ ስኬቷን ነው እያስተማረች ያለችው እሱም አግብቷል ከሱጋ ጨርሳለች
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 Ай бұрын
Yeruki telati yekirebe telati yetekemali ❤❤❤
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 Ай бұрын
ሁሉም ነገር ሲያልፍ ማውራት ደስ ይላል
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Ай бұрын
እሷ በጣም ጀግና ሰው ነች❤❤❤
@user-dp1cw8jn8g
@user-dp1cw8jn8g Ай бұрын
ቆይማ እይታ ቀንሶል ደሞ ላይክ አርገለት
@saratekle7627
@saratekle7627 Ай бұрын
Her children grow up at mountain mission sool way she laying? Thanks to GOD and America
@PomiKaleb
@PomiKaleb Ай бұрын
Ena men yehune
@seyoumberhanutm9491
@seyoumberhanutm9491 Ай бұрын
​@@PomiKalebእና ማ አትዋሽ
@BeBetter25803
@BeBetter25803 Ай бұрын
Stop being negative please, she knows what she went through! You don’t If you don’t have nice things to say, it’s nice to be quiet 🤫 Respectfully✌️
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@shamblefentawe3690
@shamblefentawe3690 Ай бұрын
Alex❤❤
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 Ай бұрын
Farenju balish men hon wosha yzash aychesh neber kesu ger ezi yetrfaw new wosha yemiyasadgw biye new
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Ай бұрын
ሄሉአለባበስሽ ግን እንደ ክርስቲያን እና እንደ እድሜ እኪዮችሽ ቢሆን ይመረጣል የጨዋ አለባበስ ቢሆን የበለጠ ጀግናነትሽን ያጎላው ነበረ ተባረኪ😊
@hiwel9209
@hiwel9209 21 күн бұрын
ግን አለባበስን በእድሜ ያደረገው ማን ነው ? በአለባበስስ ላይን እንጂ ውስጥን ማወቅ ይቻላል ያለው ማን ነው? እሷ እጅግ ትልቅ ትምህርትንና እውቀትን ለሴቶች እየሰጠች ነው እኮ ያለችው በተለይ ያለ አባትየልጆቻቸውን ሀላፊነት እየተወጡ ላሉ ሴቶች ወይም መወጣት ላቃታቸው በተለይም በውጭው አለም ስንቱ ካገባ በኃላ ከወለደ በኃላ በብስጭት እራሱን ትቶ በቃ ተስፋ የለኝም ላሉ ምስኪን እናቶች እና ሴቶች ትልቅ ትምህርት እየሰጠች ነውና ቁም ነገሩ ልብሱ ሳይሆን አላማው ላይ ቢሆን
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 21 күн бұрын
@@hiwel9209 ስለ ጥንካሬዋ እስዋን ጨምሮ በጣም ብዙ ብዙ ጠንካራ እናቶች አሉ ሌላው ሁኑ ነገር በቦታው ሲሆን ብቻ ነው ነው የሚያምረው ሀምሳን ካለፋ በኋላ ይሄ አለባበስ ይደብራል ሌላው ሰውነትዋ የክርስቶስ ማደሪያ ቤተመቅደስ ነው ከአለም ጋር መመሳሰል ሀጥያት ነው።
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
EGZABHER REDAT GURAGENETUWA M REDTOWAT YHONAL
@abnett.6429
@abnett.6429 Ай бұрын
ሰውየውም ከበርቴ ሆኖ ሌላ አገባ። ብዪ ያላት😅😅እንደሚሰራቸው ገፀ ባህርያት ቀብቃባ ቋጣሪ ነው ማለት ነው😅😅 አንቺ ግን ይመችሽ
@solianakonjo
@solianakonjo Ай бұрын
ባለቤቴ ሂዎቴ ጨለማ አደረገዉ ግን እንደሚያልፍ አቃለሁ😢
@Sassy387
@Sassy387 Ай бұрын
Yihen tarik bizu gize tenagralech. Yaltesemu tarikoch yemilew title mindinew?
@TruthwillShine
@TruthwillShine Ай бұрын
Tarikua new eko sele abatua gin tenagra atakm zem belesh semi wey X out
@abebechkanko2478
@abebechkanko2478 Ай бұрын
ምን የመሰለ ትዳርሺን እና ልጆችሺን በትንሽ አጉል ፈረንጅ አግብተሽ ዋጋሺን ከፈልሽ ሲያንስሽ ነው ተራ ሰው ነሽ አላደንቅሽም።
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 Ай бұрын
Afachu zeme belachu yemitekeftu.Egezabher yeker yebelachu.afachu setekefetu chenkelatachu yetayal.
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Ай бұрын
Endeee don’t you get tired of talking about your life over and over?
@abnett.6429
@abnett.6429 Ай бұрын
😅
@afomia7469
@afomia7469 Ай бұрын
በየቦታው የአንቺ interview ሰለቸን
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 Ай бұрын
Yemesemate gedeta yelebachum.go ahead.
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
MNM HONE MN ALASHENEFESHM TEWETASHEW EKO EZAW DENZEZO MEQRETM ALE !
@Fasilllo
@Fasilllo Ай бұрын
አሌክሶ አንተም እንደ በፊቱ ዩትዩብ ላይ ቪዲዮ እየሰራህልን አይደለም የተመልካች እይታህም እየቀነሰ ነው፣ ለማንኛውም ኖር ብያለሁ
@MisrakTizazu
@MisrakTizazu Ай бұрын
akbarish negn jegena set yanchin aynet challenge yegtmachew bezu setoch alu yanchi experience degmo melse new antenm enamesgnalen.
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Ай бұрын
መሬት ተንበርክኮ ከተፈለገ ሴንቲም ይገኛል?
@abnett.6429
@abnett.6429 Ай бұрын
ድሮ ይገኝ ነበር። የምር!
@ameleworkabate2980
@ameleworkabate2980 Ай бұрын
Neber
@nadi7244
@nadi7244 Ай бұрын
9 inch 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@user-tl4rz7mv9b
@user-tl4rz7mv9b Ай бұрын
Bal comntochn agebachu what ever she wearing comlexam ppl
@danieltariku9157
@danieltariku9157 Ай бұрын
Second
@abnett.6429
@abnett.6429 Ай бұрын
ቲያትር ቤት ኖ ስትዪ የስ ያሉትን ብትነግሪን😊😊ኖ ካልሽ እንዴት ከአባባ ትልቁ አረገዝሽ
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 Ай бұрын
Aye enante men yahel ywerde rase .Egezabher yeker yebelachu
@hayatadela
@hayatadela Ай бұрын
ሄሌን በድሊ መስላኝ
@abnett.6429
@abnett.6429 Ай бұрын
😂😂😂
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 Ай бұрын
አፋትታቹ አፋታቹ ደግሞ ወደ ተፋታቹ ሄዳቹ?
@Mimi-vh3yt
@Mimi-vh3yt Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችሽ አቦ
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Ай бұрын
የልጅሽ እኩያ ፈረንጁስ
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 Ай бұрын
Yetelatachu tege.
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Ай бұрын
አለባበስሽ ከዕድሜሽ ጋር አይመጥንም! እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ!
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Ай бұрын
ሺ ጊዜ ማስታወቂያ ሲያጠላአቋርጫለሁ ስግብግብ
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Ай бұрын
አለባበስሽ ለእድሜሽ አይመጥንም አስተካክይው
@user-ki1iq8mo1s
@user-ki1iq8mo1s Ай бұрын
ለሚቀጥለው ተከናንባ ትመጠለች ።
@PomiNh3570
@PomiNh3570 Ай бұрын
ቅናት😂 ለሚቀጥለው እንዳንቺ ሺቲ እና ኤርገንዶ አድርጋ ትመጣለች።
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 Ай бұрын
ኸረ መፈንዳት፤ ኮረዳነት እነደዚህ
@abebechkanko2478
@abebechkanko2478 Ай бұрын
ለዚህ ነው አሁንም ግማሽ አካልሺን ራቁት ሆነሽ የወጣሺው ታሳዝኛለሽ
@enateenateengda8985
@enateenateengda8985 Ай бұрын
ነጩ ባላስ
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 11 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
የፋሽን ጥግ የት እንደሚገኝ ያውቃሉ..?  #abelbirhanu #ebs #kanatv #seyfushow #furniture #ኢትዮጵያ #interiordesign
1:01
Dubai Furniture Ethiopia 🇪🇹 ዱባይ ፈርኒቸር ኢትዩጵያ
Рет қаралды 14 М.
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН