የአርቲስት ሙሉዓለም የሃመልማል እና የፍቅረአዲስ ጨዋታ

  Рет қаралды 377,631

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

የአርቲስት ሙሉዓለም የሃመልማል እና የፍቅረአዲስ ጨዋታ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 1 200
@Fa-nm6iq
@Fa-nm6iq 3 жыл бұрын
ብዙዎቻችን ስላልገባን ነው እንጂ ሀመልማል በጣም ዘመናዊና ጠንካራ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ የምትሆን ጀግና ሀገር ወዳድ Positive ሴት ናት... በጣም ነው የማከብራት ! እኛ ግን የሰዎችን ማንነት የምንለካው በድርጊታቸው, በበጎ አስተሳሰባቸውና በስልጣኔያቸው ሳይሆን በአነጋገር, በአማርኛቸው አጠቃቀም እና በጥቃቅን በተራ ነገሮች ነው...
@user-qn8dk1pr4y
@user-qn8dk1pr4y 3 жыл бұрын
ፍቅር አዲስ ለቤት ሰራተኞችዋ በጣም መልካም እንደሆነች ይወራላታል ተባረኪ መልካም ሴት
@jemilalovely7131
@jemilalovely7131 3 жыл бұрын
በዚሁ አጋጣሚ ሀመልማል ከሰይፉ ሸው ቀርባ ሰራተኛሽን ለምን አሳሰርሻት ሲላት ልብሶቸን ፎቶ ተነስታበት አይቸ 2 አመት ታሰረች አለች ሰርቃሽ ነው ሲላት አይ ፍቶ ብቻ
@samrizeethiopia2727
@samrizeethiopia2727 3 жыл бұрын
ጀሚላ እውነትሽን ነው?
@jemilalovely7131
@jemilalovely7131 3 жыл бұрын
አዎ ወላሂ ግቢና እያት ማማ
@samrizeethiopia2727
@samrizeethiopia2727 3 жыл бұрын
ይገርማል ጀሙየ የባሰ አለ አገርክን አትልቀቅ ይቅርታ ደበር የለውም ይቅርታ ብታደርግላ ሌላው ቢቀር 2አመት እኮ ከባድ ነው ሰው ገለው እንኳ. አድ አመት ብቻ ነው እሚታሰሩ
@jemilalovely7131
@jemilalovely7131 3 жыл бұрын
@@samrizeethiopia2727 ማማየ ኢትዮጲያ ህጉ ላለው ነው የኔን ቢጤ ማነም አያየውም ደግሞ አልሰረቀቻት ማሰናበት ይቻል ነበር ከ አገራችን አሰሪዎች 99% አረቦች ይሻላሉ
@sintasinta7152
@sintasinta7152 3 жыл бұрын
ሶስት ምርጥ የምወዳችሁ እና የማከብራችሁ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@askualzewge6499
@askualzewge6499 3 жыл бұрын
በእውነት አሪፍ ነው ፍቅር አዲስዬ ሞግዚቶችሽን ማመስገንሽ በጣም አሪፍ ነው
@kedirnegkewlo6750
@kedirnegkewlo6750 3 жыл бұрын
የፍቅራድሥአድናቂወች
@gsgsgsysbsvs102
@gsgsgsysbsvs102 3 жыл бұрын
አለን ፍቅር አዲስ በጣም ጥሩስው ትመስለኛልች
@marthamekonnen1643
@marthamekonnen1643 3 жыл бұрын
እረ አድናቂ ብቻ አፍቃሪም ውድድድድድድ
@TrendTalk156
@TrendTalk156 3 жыл бұрын
@@gsgsgsysbsvs102 ካላስቸገርኩህ/ሽ አንዴ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው 🖌subscribe በማረግ ተባበረኝ/ሪኝ🙏 💚💛❤
@TrendTalk156
@TrendTalk156 3 жыл бұрын
@@marthamekonnen1643 ካላስቸገርኩህ/ሽ አንዴ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው 🖌subscribe በማረግ ተባበረኝ/ሪኝ🙏 💚💛❤
@dagnachewbullo3886
@dagnachewbullo3886 3 жыл бұрын
@@TrendTalk156 kk00jjjjk
@yezbalemtafere6167
@yezbalemtafere6167 3 жыл бұрын
ሙሉየ ደግሞ በሚዲያ ስትጠፊ ከፍቶን ነበር አሁን ብቅ ብቅ ስትይ በጣም ደስ ቡሎኛል አትጥፊ የኔ ማር
@SamsungJPrime-ur6pq
@SamsungJPrime-ur6pq 3 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ሙላለምዬ ❤
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 3 жыл бұрын
አመልማል 👉ና 👉ፍቅርአዲስ የሙዚቃ ንግስቶች ሙሉእለም የቲያትር ንግስት ታምራላችሁ ✌️👍✅✅
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ፍቅር አዲስ ፍቅር ናት የኔ ትሁት
@hananhanun7206
@hananhanun7206 3 жыл бұрын
ፍቅር አዲስዬ የኔ ምርጥ ድምፃዊት ሀመልማል ጀግና ድምፃዊት ሙሉአለም ምርጥ የቲያትርና የማስታወቂያ ባለሙያ። ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ። ደስ ስትሉ።
@dawittsigeofficialchannel3565
@dawittsigeofficialchannel3565 3 жыл бұрын
እንካን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልቻሁ:: ሠላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን ያውርድለን
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 3 жыл бұрын
Amen 💒💒👏👏👏
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
ዴቫዬ "አስችሎሽ'ን" ዘቤባ ተጫውታው በጣም ተበሳጭቻለሁ። ነገር ግን በራስህ ድምፅ እጅግ ወድጀዋለሁ። መልካም በዓል
@dst1684
@dst1684 3 жыл бұрын
Hey ዳዊት በጣም የምወድህ Great job From USA
@fef1933
@fef1933 3 жыл бұрын
@@dst1684 ዳውይት አይመስለኝም ነው እደ
@TrendTalk156
@TrendTalk156 3 жыл бұрын
@@fef1933 ካላስቸገርኩህ/ሽ አንዴ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው 🖌subscribe በማረግ ተባበረኝ/ሪኝ🙏 💚💛❤
@genetkebede5410
@genetkebede5410 3 жыл бұрын
ለእኔ 3ቱም የኢትዮጵያ ፈርጦች ናቸው በግሌ ፍቅረአዲስን ከሴት ዘፋኞች በጣም ነው ምወዳት በሥራዋ ላይ በእራስ መተማኗን በጣም ነው የምወድላት ድምፅዋንም ቢሆን ግጥሞቿዋን ፍሬ ያለው ስለሆነ በጣም ነው ምወዳት በርቺ ከነቤተሰብሽ እግዚያብሔር ይባርክሽ 2/ ሙሉዓለምንም አመልማልንም በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁም ተሞክሯችሁን መናገራችሁም ደስ ይላል በተለይ የአመልማል የልጆች አስተዳደግሽ ትክክል ነው ልጆችን በራስ መንገድ መቅረፅ ቀላል አይደለም ጎበዝ ነሽ ከዘፈን ወጪ ሌላ ሥራ ሰርተሸ ማሳለፍሽም ጎበዝ ስለሆንሽ ነው አግዚያብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ ሙልዬም በጣም ደስ የምትይ ውብና መልካም ሴት ነሽ አንድ ልጅሽንም እግዚያብሔር ባርኮት ብዙ ይሁንልሽ ሁሌም እወዳችዋለው ተባረኩ፡፡
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 жыл бұрын
እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳች ስወዳችሁ ፍቅር አዲስ የኔ ውብ
@kalkidantube
@kalkidantube 3 жыл бұрын
እንደማመር
@sebledagnew2685
@sebledagnew2685 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ምርጦች አርቲስቶች ግን ታድላችሁ አታረጁም 😍
@anaminaddis138
@anaminaddis138 3 жыл бұрын
ፍቅር አዲስ ለኢትዮጵያ የሙዚቃ አድማጮች ወሳኝ ሙዚቀኛ ነሽ። ላንቺ አድናቆትም ሲያንስሽ ነው። ጎበዝ ባለተጥዖ ብሎም ስኬታማ ባለተፈጥሮ እወድሻለሁ በጣም። አላህ ዕድሜ ይስጥሽ። Bravo Fikeraddis❤
@user-tv4sv4qy9e
@user-tv4sv4qy9e 3 жыл бұрын
ፍቅር አድስ የኔ ደርባባ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ማካበድ የለ እንግሊዘኛ የለ ሙሉ አለም ማኛ ሀመልማል ፈረንጇ እንኳን አደረሳችሁ
@geta916
@geta916 3 жыл бұрын
ሀመልማል ቀላል ተበጣጠሰች እዴ
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 3 жыл бұрын
😃😃😄😄😄
@geta916
@geta916 3 жыл бұрын
@@tsidete7357 😂😂😂😂የምር ተቀጣሰች
@safeibr6981
@safeibr6981 3 жыл бұрын
ሀመልማል ብዙ አመት አሜሪካ ኖራለች አስባው አይደለም ቀላቅላ የምታወራው
@tube-qw6jg
@tube-qw6jg 3 жыл бұрын
ፍቅር አድስ በጣም በጣም እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ በህይወቴ አንድ ቀን በአካል ባገኝሽ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል እንደው እባክሽ እባክሽ እንዳገኝሽ እድሉን ስጭኝ
@sararahman9350
@sararahman9350 3 жыл бұрын
በውይይቱ።መሐከል።ፍቅርአዲስየተናገረችውን።እኔሞ።ባህርዬ።ልምዴ።ሰውን።መጨበጥ።አልወድም።ወጣ።ተብዬ።ስመለስ።እጄን።መታጠብ።ልምዴ።ነውሒጃቤንም።እሰከ።አፍንጫዬም።እሸፍናለሁ።ይሔ።ነገርቢለመድ።ጥሩነው።እላለሁ።
@edentewolde6935
@edentewolde6935 3 жыл бұрын
Revolution club alech kidame kidame
@tube-qw6jg
@tube-qw6jg 3 жыл бұрын
@@edentewolde6935 የት ነው
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 3 жыл бұрын
ትዕግስት ለካ አንቺና ባለቤትሽ ነበራችሁ የመኪናዋን ታርጋ የነቀላችሁት። ለምን ቢባል ልታገኙዋት ነው መልሱ። ክክክክክክክክ
@tube-qw6jg
@tube-qw6jg 3 жыл бұрын
@@user-bd3oo2ej2k ሀሀሀሀሀ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውያን ሙሉዓለም በጣም ነው የምወድሽ በእውነት
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ስምሽ ፍቅር ስራሽ ፍቅር በጣም ነው የምወድሽ ፍቅረ አዲስ ነቃጥበብ !❤ ሶስታችሁምን እወዳችኋለሁ !😍
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 3 жыл бұрын
ሀሉችሁንምአወዳችሁለሁአድሜናጥነመኝላችኋለሁ።
@mimieska2802
@mimieska2802 3 жыл бұрын
💚💛❤️ እንኳን አደረሳችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ አርቲስቶች በዚህ ጊዜ የተባረከ ልጂ ማግኘት መታደል ነው መጨረሻቸውን ያሳምርላችሁ የልጆቻችሁን ሙሉአለም እንዴት እንደምወድሽ ሰራዊት ፍቅሬ ዶንኪ ቲዩብ ስላንች ሲያወራ እንዴት ደስ እንደምትሉ በቅርቡ አንችንም እንጠብቅሻለን ጀግና መፍጠር ላይ ጀግና ነሽና 💚💛❤️
@hanaabawa1935
@hanaabawa1935 3 жыл бұрын
ሃመልማል ለዘበኞች ሰራተኞች በጣም ጥሩ ናት መካኒሳ እኔ ሰው ቤት ሰራ ጎረቤት ነበርን ፍቅርአዲስም ሰራተኛዋ ጓደኛየ ነበረች አብረን ወተት ሚያከራዩ ጋ እየሄድን እናመጣለን ግን ሃመልማል በጣም ጥሩ ናት
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 3 жыл бұрын
ፍቅር ለሰራተኛ ክፍ ናት ይባላል እዉነት ነዉ ?
@hanaabawa1935
@hanaabawa1935 3 жыл бұрын
@@sofiahussein9371 ጥሩ ሰው ናት ግን ሃመልማል በጣም ደግ ናት እንደሰራተኛ ሳይሆን ሃላፊ ነው ሚመስሉት
@tigisttefera3097
@tigisttefera3097 3 жыл бұрын
Omg this’s such an amazing conversation I’m glad it’s not an interview. They are just talking and shearing positive things ♥️🇪🇹 we love you all !
@aabb-im4jw
@aabb-im4jw 3 жыл бұрын
የምወዳቹ አርቲስቶች እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቹ
@tsedycnnuu6040
@tsedycnnuu6040 3 жыл бұрын
ፍቅራዲስ ጀግና እናት።ሙላለም ምርጥ እናት።
@yordanoshaile8824
@yordanoshaile8824 3 жыл бұрын
Hanelmal gurawua wuuuuu
@tsedycnnuu6040
@tsedycnnuu6040 3 жыл бұрын
Hamelmal ye harerwa ferte jegna
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 3 жыл бұрын
ፍቅር አድስ ሙሉ አለም ደርባቦዎች😍😍😍
@woine123
@woine123 3 жыл бұрын
ሙሉ አለም ጠንካራ እናት ነሽ :: ነገር ግን ያንቺ ላይፍ በሙሉ ኢትዮጵያውያን እናቶች ላይፍ ነው:: አንቺም የእነሱ አካል በመሆንሽ ነው::ዋናው ውጤቱ መሳካቱ ነው::
@fikrukebede2082
@fikrukebede2082 3 жыл бұрын
Mulalem you was good artist but you was TPLF serevant that's why the people do not see you
@dohaqatar7606
@dohaqatar7606 3 жыл бұрын
ፍቅራዲ መልካም ሰውነሸ እግዚአብሔር ይቦርክሸ ኢትዮጵያዊ ነትሽን የማትለቂ ጉበዝ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ፍቅር አዲስዬ የእዉነት ሰዉ ተባረኪ ፈጣሪ ያሰብሽዉን ያሳካ አወድሻለሁ 😍😍😍😍😍😍👌
@eastafricalifestyle9752
@eastafricalifestyle9752 3 жыл бұрын
ሐመልማል we Eritrean 🇪🇷 🇪🇷 we love 💕 you and we Respect ✊ you ስለ በጎ ስራሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ I have seen you How you help the lady
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 3 жыл бұрын
በጣም ምወዳችሁ አርቲስቶች ናችሁ ሙላለምዬ ግን እንደዚህ ብቅ ብቅ በይ ጠፍተሻል ቢያንስ ያቺን የሰው ለሰው ተረትና ምሳሌሽን መስማት እንፈልጋለን እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ለሀላችሁም
@astukitchen4347
@astukitchen4347 3 жыл бұрын
የኔ እመቤቶች !!! ለሶስታችሁም በይፈርጁ ሀይለኛ ፍቅርና አክብሮትአለኝ :: ዛሬ ከህይወት ውጣውረዳችሁ ብዙ ተምሬአለሁ :: የጥንካሬ ተምሳሌቶች ናችሁ::
@almazsime4584
@almazsime4584 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሀመልማል ረጅም እድሜ ይስጥሽ!
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 жыл бұрын
የአርቲስት ኢንተርቪው ከረዘመ ጨርሸ አዳምጨም አላውቅ ነበር የእናንተ ንግግር ግን በጣም ተመችቶኛል የህይወት መርህ ነው ጫጫታ የሌለው በስብእና በጨዋነት የተጀበ ውብና ለሌሎችም አስተማሪ ነው በጣም እወዳችኋለሁ ሐመልማልዬ በአማሪኛ ኢንተርቪው እንግሊዘኛ ሲደባለቅ ለዛ ያሰጣልና ለወደፊቱ አስተካክይ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውድድድድድድድድድድድ♥♥♥ ሙልዬ ለአንች ያለኝ ፍቅር በሰውለሰው ድራማ ላይ መቼም ከኣእምሮ አይጠፋ
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 3 жыл бұрын
እኔም ነኝ እውነት አለፍ አለፍ ነበር የምጠው ይህንን ግን ስራየን እየሰራሁ አዳመጥኩኝ ትንሽ እንግሊዘኛዋ አልሰማሓትም እንጅ
@eastafricalifestyle9752
@eastafricalifestyle9752 3 жыл бұрын
ሐመልማል you are beautiful person inside and outside I watched you last time Eritrean TV 📺 How you helped your Eritrea neighbor’s keep shining queen 👏🏽👏🏽💕🇪🇷
@tigisttefera3097
@tigisttefera3097 3 жыл бұрын
Hamelemal is so outspoken I love a women who cares her self with confidence 🙌🏾
@salassiblegesse647
@salassiblegesse647 3 жыл бұрын
ፍቅር እወድሻለሁ ሁለቱን የመጀመሪያዎቹን ልጆሽን ስትወልጂ የነበርሽበት ሰፈር ልጅ ነኝና ሁሌ አይሽ ነበርና አድናቂሽ ነኝ። መልካም በአል!
@salassiblegesse647
@salassiblegesse647 3 жыл бұрын
ሙሉአለም ምርጥ የአርት ሰው እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
@salassiblegesse647
@salassiblegesse647 3 жыл бұрын
ሀመልማል የእውነት ጉራ አታብዢ ኢትዮጵያዊት መስሎ ለማውራት ሞክሪ
@betheldawit1993
@betheldawit1993 3 жыл бұрын
@@salassiblegesse647 you Notice Her Well! I agree!
@yemaiyamlij4641
@yemaiyamlij4641 3 жыл бұрын
ፍቅረ አዲስ እርጋታሽ ደስ ሲል💋💋💋💋
@haimekonjo7488
@haimekonjo7488 3 жыл бұрын
ፍቅር አዲስ የነ አመልማል እኩያ አይደለችም አመልማል በጣም ትልቅ ነች
@eyea7297
@eyea7297 3 жыл бұрын
ሁላችንም በጣም ነው የምወዳችሁ የማደንቃችሁ በተለይ ፍቅርአዲስ የዋህ እና አዛኝ ትመስያለሽ ልክ እንደ ስምሽ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ 🙏🙏🙏 እያንዳንዱ ኢትዮጵያውያን ከኪሳችን አውጥተን በገንዘብ ሰውን መርዳት ቢያቅተን እንኮን እስኪ ፍቅርን ሰላምን ቅንነትን መልካምማሰብን ለሌላው እንስጥ . መልካምነት ለራስ ነው ሰውን እንደራስ መውደድ በሌላው እድገትመደሰት 🙏መልካም በአል ለሁላችን🎈🎈🎈
@selamawitfentaw3987
@selamawitfentaw3987 3 жыл бұрын
ሙሉ አለም የኔ ደርባባ ቆንጆ
@zelalemtesfaye8743
@zelalemtesfaye8743 3 жыл бұрын
ሶስታችሁም ያነሳችሁት ነጥቦች በእውነት በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው። ትልቅ ቁም ነገር ያኬፈላችሁበት መድረክ ነው። በተለይ ደግሞ ልጆችን ለማሳደግ ብዙዎቻችን የኢትዮጵያ እናቶች ያሳለፍነውን መንገድና ፈተናን ለመልካም አጋጣሚ መጠቀምን። እናመሰግናለን!!!
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 3 жыл бұрын
ሀመልማልዬ እባክሽ ይህንን ሶ ሶ ሶ የሚለውን ቃልሽን ለመተው ሞክሪ ይህ በሀረር ልጅ በጣም በጣም ደባሪ ነው እስቲ እንደ መላለም ለዛ ያለው ጨዋታ ተጫወች እንደ ፍቅር አደስ
@user-rb8ew6ek3e
@user-rb8ew6ek3e 3 жыл бұрын
ሶሶሶ ክክክክክክክ
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 3 жыл бұрын
ትክክል እውነት ነው ሰስ ሆኖባት ነው
@tesfahungetahunargachew2903
@tesfahungetahunargachew2903 3 жыл бұрын
አንቺ ደሞ ሙሉአለም በይ እንጂ ምላለም አትበይ የሠውን ሥህተት ከማረምሽ በፊት እራሥሽን ተመልከቺ
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 жыл бұрын
Sooooooo kkkkkkkk sooooo not good 😆😆😆😆
@isanahmi8298
@isanahmi8298 3 жыл бұрын
በመጀመርያ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ሲቀጥል በአገራችን ካሉ እንቁ አርቲስቶች ከማከብራቸው እናንተ ናችሁ ሙሉአለም በጣም አድኒያቅሽ ነኝ ሆኖ በባለፈው የአገራችን ሁኔታ አንቺ ላይ የነበረኝ አድናቆት ወደ ጥላቻ ተቀይሮ ነበር ዛሬ ግን ሁሉኑም ነገር ትቼ ይቅርታ አደርጌልሻለሁ ማን ነህ አንተ ልትዪ ትችያለሽ ምክንያቱም አርቲስት የሕዝብ መሆኑን አትዘንጊ። አመልማልዬ አንቺ የመርሕ ሰው አንቺ በምንም ግዜም ሆነ ወቅት ምንም የማይዋዥቅና የማይቀየር አቋምሽ በመላው ኢትዮጵያ ወገኖችሽ ልብ ውስጥ ለዘላለም አለሽ እረጅም እድሜና ጤና ከምትወጃቸው ከቤተሰቦቻሽና ልጆችሽ ጋር ይሁንልሽ። ፍቅራዲስ አንች ብርጭቆ ድምጽ በተለይ ወላንሳዬ የምትለው ዘፈንሽ ትልቅ ትዝታ አለብኝ ላንቺም ለስራዎችሽም ትልቅ አክብሮትና አድናቆት አለኝ። በመጨረሻም ለሁላችሁም እረጅም ዕድሜና ጤና ከምትወዷቸው ቤተሰቦቻችሁና ልጆቻችሁ ጋር እመኝላችኃለሁ።
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ሙልዬን እኔ አንጋፋ ስለሆነች በሙያው ወዳታለው እነፍቅራዲስንም ወዳቸዋለው
@dorakemdlayey8095
@dorakemdlayey8095 3 жыл бұрын
Very beautiful message to all 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopian. From 3 beautiful sisters 👍👍👍 from 🇪🇷
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 3 жыл бұрын
ጥሩ ጨዋታ ነው እመልማል ብዙ እንግሊዝኛ ታበዣለሽ የማይገባው ብዙ ሰው እለ።
@user-pv7ht1hz3u
@user-pv7ht1hz3u 3 жыл бұрын
ክክክ ክክክ እውነት ኮመንታተሮች ታስቁኛላችሁ ። እስቲ ተዋት የምታቃትን ቦርቀቅ ትበልባት
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ እውነት ነው
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 3 жыл бұрын
yae amrikne yagachwe kkk
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_ከከከከከከከከከ በጥራቃ በያት_
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 3 жыл бұрын
ልልክ ስል 🤪👍
@fitsummollla8076
@fitsummollla8076 3 жыл бұрын
Fikraddis life speaks volumes!!!mulualem❤️
@mikyethiop7892
@mikyethiop7892 3 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ለልጆቼ የበለጠ ፍቅር እንዲኖረኝ ነው ያደረጋቹኝ በቃ በጣም ብዙ ሀላፊነት አለው እና መረጋጋት እንዳለብኝ መታገስ እንዳለብኝ ነው የተረዳውት
@addisdamena6547
@addisdamena6547 3 жыл бұрын
በጣ እኔም ትምሳሳይ ስሜት ነው የተሰማኝ ነው
@ettymadanit490
@ettymadanit490 3 жыл бұрын
ፍቅር አዲስ በጣም ጥሩ እናትም ሰዉም ነሽ የኔ መልካም ለሰራተኞችም መልካም ሰዉ ነሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏❤❤❤❤❤❤🙏❤❤❤🙏
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 3 жыл бұрын
ሙሉየ ሐመልማል ፍቅረ እንኳን አደረሳችሁ በጣም እወዳችሁ አለሁ አከብራችሁ አለሁ ሥለ ሒወት ገጠመኝ አችሁ ያወራችሁት ለወጣቱ ትውልድ በጣም አሥተማሪ ነው ሁላችንም እንደየ እድሚያችን ብዙ ውጣውረድ አሳልፈናል እና የሰው ልጅ ካልወደቀ አይነሳም ማለቴም ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ ሆኖ እጠብቀውም እናም ወጣቱ ይሀን ቀድሞ ማወቁ ለወደፊት ሒወቱ ሥለሚጠቅመው ባገኛችሁት አጋጣሚ ያሳለፋችሁትን ውጣ ውረድ ወጣቱ ቢያውቅ መልካም ነው እላለሁ ሥለሀገራችንም ያነሳችሁት ጥሩ ነው ሁሉም ዜጋ በማንኛውም ሙያ ያለ ስው ሥለ ሀገሩ ሠላም ያገባያል ብሉ መረባረብ አለበት ባይ ነኝ በተረፈ ሠላም ሁኑልኝ እወዳችሁ አለሁ
@user-rh6vz5gb5u
@user-rh6vz5gb5u 3 жыл бұрын
አረ አመልማል ከልብስሽ እስከአነጋገርሽ አይመችም ጉረኛ ጨዋታሽ እራሱ ለዛ የለዉም ፍቅር በጣም ነዉ እምወደሽ ሙሉዬ የኔ ፍልቅልቅ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘
@danimenkem5405
@danimenkem5405 3 жыл бұрын
3 ወፎች ታምራላችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@addiskeaddis1641
@addiskeaddis1641 3 жыл бұрын
አመልማል እስከ አሁን ካየኃቸው የኢትዮጵያ ሾው ውስጥ ማንም በአግባቡ ማስክ ያደረገ ስለማላይ በጣም ይጨንቀኛል:: አንቺ ግን አድርገሽ ራስሽንም አብረውሽ ያሉትንም በመጠበቅሽ በጣም ከልቤ አመሰግንሻለሁ::
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
ውይ ሙልዬ፣ፍቅርና አሚ የምወዳችሁ። ሙልዬ በጣም የምወድሽ ተዋናይት። ፍቅርዬ ከሴት ሙዚቀኛ ፩ኛ ነሽ ነእኔ። አሚቲ የኔ ዓመት በዓል
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብዙ ነገር ከእናንተ ተምሬአለሁ ተስፋ አልቆርጥም አክተር መሆን እፈልጋለሁ ሙሉ አለም አስቢበት ወደ ሀገር ዉስጥ እገባለሁ የዛሬ አመት አደራ😍😍😍😍😍👌
@addisideatube4049
@addisideatube4049 3 жыл бұрын
አለባበስ ፍቅር እና ሙሉ አለም 1ኛ በአሉን የመሰለ💞👍
@Amanuel465
@Amanuel465 3 жыл бұрын
ደስ ብሎኝ ያየዉት ፕሮግራም ጥሩ በዚህ ቀጥሉ አይለያቹ 💐💐💐
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
ወይኔ ሶስት ምወዳቸው አርቲስቶች 😍😍 ሙሉአለም ታደሰ እዉይ ስወድሽ❤️ ምትሰሪዉ ማስታወቂያ ከዘንድሮ ፊልም የእናንተ ማስታወቂያ ይበልጥ ነበር 👌👌
@selamtaswe5050
@selamtaswe5050 3 жыл бұрын
ሁላችሁንም እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በስላም አደረሳችሁ ፍቅር አዲስ የኔ ደርባባ ለስውች አዛኝ ደግ እንደሆንሽ በዙሪያሽ ያሉ ስወች ይመስሩልሻል ቀጥይበት እጅግ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ የማደንቅሽ
@sipara8333
@sipara8333 3 жыл бұрын
ፍቅር አዲስ አንች ደግሞ ታስደምሚኛለሽ የሚገርም የማይቀያየር ድምፅ ያለሽ ብርቅ ድምፃዊት የኔ ውድ ስወድሽ😍😍😍😍😍
@mulumebetzena8480
@mulumebetzena8480 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁን ብርቅዬ ኢትዮጵያውያን አርቲስት እህቶቼን ቁጭ ብላችሁ ቁም ነገር ያዘለ የህይወት ልምዳችሁን ዘና እያላችሀ ስትጨዋወቱበማየቴ ደስ ብሎኞልሁላችሁም ጨዋታ ታውቃላችሁ ሀመልማል ለካ ጨዋታ ታዉቂያለሽ LOL😀ብዙ አሰቆኛል ቆንጆ ፕሮግራም ነው።ሁላችሁም በጣም ታምራለችሁ ከነ ሐገር ልብሳችሁ💞"You all are the best keep up 👍
@biniyammebratu507
@biniyammebratu507 3 жыл бұрын
ሀመልማል እናቴ በህይወት የተለየችኝ አንቺ ስለ እናት የዘፈንሽው ዘፈን የወጣ ሰሞን ነው አንድ ቀን ሙሉ እያለቀስኩኝ ነው ያዳመጥኩት ከዛን ጊዜ በሁዋላ አልሰማሁትም በጣም ውስጥ ጠልቆ የሚሰማ ዘፈን ነው ዘፈኑን መጨረስ ይከብዳል።
@yordnosderesu4612
@yordnosderesu4612 3 жыл бұрын
ፍቅራዲስ ስወድሽ ኮ ስታወሪ ድምፅ ደስ ይላል
@user-gw6yr2mu4f
@user-gw6yr2mu4f 3 жыл бұрын
ፍቅር አዲሰ እና ሀመልማል ሙሉ አድናቂአችሁ ነኚ እግዚአብሔር ከነአተጋ ይሁን❤❤❤
@user-rb8ew6ek3e
@user-rb8ew6ek3e 3 жыл бұрын
ሙሉአለም የኔ ቆንጆ ብዙ ካወራችሁ ቡሀላ እንኳን አደረሳችሁ በሉ አልሽ ሁላችሁንም ውድድድድድድድ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 жыл бұрын
Three of you ,my favourite artists! you girls ,working so hard , successfuls ,God bless you ! keep up going too !🙏🏽👍🏽✌🏽👏🏽🕊🇪🇹
@yusuom5881
@yusuom5881 3 жыл бұрын
አንጋፎቹ ጥሩ ቆይታ ነበር እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል
@barcontube1216
@barcontube1216 3 жыл бұрын
Love all 3 of you! Great discussion! Thank you for sharing your life experience.
@frhiwottesfaye4573
@frhiwottesfaye4573 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ የኢትዮጵያ እንቁዋች ሀመልማል እባክሽ ባይዘዌን እና እንግሊዝኛውን አተካክዬ እና እነሱን ብትመስዬ አለባበስ ላይ በጣም አሪፍ ነበር ፍቅር ግን ዋውውው ነሽ ሁሉ ነገርሽ ሙሌ ካውራሻቸው ሁሉ ትምህርት ውስጃለው ብቻ ሰላማቹ ይብዛ ኑሩልን
@talatalaco9538
@talatalaco9538 3 жыл бұрын
በጣምም የምወዳችሁ አርቲስቶች እንኳን አደረሳችሁ
@mekdesdonocho9358
@mekdesdonocho9358 3 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችሁም ተመኘሁ
@desalewbogale7127
@desalewbogale7127 3 жыл бұрын
ፍቅር አዲስን እንደዚህ ወድጃት አላውቅም በእውነት ስም መላእክ ያወጣል።
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 3 жыл бұрын
ሙሉ ዓለም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁላችሁም ጀግና እናቶች God bless you
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም የሦስታችሁም ህይወት አስተማሪ ነው ።እናመሰግናለን
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 жыл бұрын
Fekre Addis Hamelmal and Mulu Alem Thank you very nice program I like it happy Meskel God bless you every body .🙏🤜
@addisufetene7263
@addisufetene7263 3 жыл бұрын
ወይ ፍቅር አዲስ ስወዳት 🥰🥰🥰
@membiadal8355
@membiadal8355 3 жыл бұрын
ሙላለም ፍቅር አዲስ ሀመልማል በጣም ነው የምወዳቹ በርቱ
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 3 жыл бұрын
ሀመልማልዬ የኔ ቆንጆ ስታምሪ ግልፅነትሽ በጣም ያስደስታል ሁሌም ስወድሽኮ ተባረኪ የሀበሻ ቆንጅናዬ ደስ ትላላችሁ ፍቅር እዱስ ዘፈን ይብቃሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ ዘፍፋኞች መቼ ንው መስቀላችሁን እርጋችሁ መዝፈን ብቻ ለድንግል ማርያም ልጅ ዘምትሩ ድንግል ብፀጋው ትባርካችሁ አሜን
@ewuketbelete7053
@ewuketbelete7053 3 жыл бұрын
ምነዉ ሀመልማልን ነቀፋችሗት ? እሷ ህይወቷን ከልጆቿ ጋር ነዉ ያሳለፈች ስለዚ ልጆቿ አሜሪካ ያደጉ ስለሆኑ እንግሊዘኛ ተናጋሪ ናቸዉ አስቡት ለስንት አመት በዚ ቋንቋ እንደኖረች እና ለመጎረር አይደለም ተጽኖ አለዉ ተረዷት፡፡፨
@yezihalem5520
@yezihalem5520 3 жыл бұрын
ቢሆንም ኢትዮጵያ መኖር ከጀመረች እኮ ቆየች ማስተካከል ነበረባት አንዳንዴ ውሀን ውሀ እሳትን እሳት ማለት አለብን ሽፋን መስጠቱ በራሱ የሌሎችን ድካም ማበረታታት ነው።
@meserethailemeserethaile1499
@meserethailemeserethaile1499 3 жыл бұрын
ትክክል
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 жыл бұрын
ችግሩ እንግሊዘኛም ተናገሪ ብትባል በትክክል አትናገርም አማርኛ ትቀላቅላለች እኔ ስለማቅ ነዉ ችግራችንን
@gsgsgsysbsvs102
@gsgsgsysbsvs102 3 жыл бұрын
@@sirgutamera4806 አረ ወሁነች ብጣሻም ናት የኢትዪፕያ አግ የላትም ከጋደኙቻ መማር አለባት ሲቀጥል አለባበሳ አንደህፃን ነው አሜያረጋት አይነፋም
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 3 жыл бұрын
@@sirgutamera4806 ይሄ ነው ችግሩ
@addisalem7810
@addisalem7810 3 жыл бұрын
ውቦች ጥሩ ጊዜ ነበር አስተማሪም ነው መደማመጣችሁ ብስለታችሁ ያሳለፋችሁት ውጣውረድ ስኬታማ እንድትሆኑ ረድቷችኋል❤❤❤
@chinaj7511
@chinaj7511 3 жыл бұрын
ከአርቲስቶች እጅግ በጣም ምወዳት ማከብራት ሙላለም❤️ፈጣሪ ፈቅዶ አንድ ቀን ባገኝሸ ደስታዬ ነው ❤️
@genet4801
@genet4801 3 жыл бұрын
3የምወዳቸው ውቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@woine123
@woine123 3 жыл бұрын
ወ/ሮ አመልማል , አሜሪካ ውስጥ ቀላል ስራ ብሎ ነገር የለም :: ነገር ግን በስራ ስለደከመው እንቅልፍ አይገኝም :: ስለ እንቅልፍ ማጣት በጣም የብዙ ብዙ ምክንያት አለው:: ቡና መጠጣትም ለአንዳንድ ሰዎች ምክንያት ሊሆን ይችላል :: ለሁሉም ላይሆን ይችላል :
@tsedaleayele4208
@tsedaleayele4208 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል. ማን ያርዳ. የቀበረ. አሉ በጣም በዙ. ቶለከች. ሆሆ
@azebberhanu3130
@azebberhanu3130 3 жыл бұрын
ትክክል አሜሪካ የሚኖር በቡዙ ምክንያት እንቅልፍ ችግር አለበት ሰውነት በጣም የመድከምና ያለመድከም አይደለም በጣም የሚሰራ ሰው የቅልፍ ችግር ያለበት ሰው ብ ዙ አውቃለው
@haderamalas923
@haderamalas923 3 жыл бұрын
እረ ኮሜንተሮች አረጋጉት ምነው በበአሉ ወረዳችሁበት ሀመልማልን እንደፈለገች ብታወራ ምን አገባችሁ ተቃጠላችሁሳ እሷ ላወራችው
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 3 жыл бұрын
ትክክል እኔ ቡና ከጠጣሁ ምን ቢደክመኝ 🙄🙄🙄🙄እደዚህ እደሆንኩ ነው የማነጋው እውነት
@martahaile6990
@martahaile6990 3 жыл бұрын
እማየ ሳይከፍሽ ኑሪልኝ dear it's her opinion not a fact .
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 3 жыл бұрын
ሀመልማል ያነሳሽው አሳብ ብዙ የሚያወያይ ነው እነትም ህይወት ሊያስከፍል የሚግባው ምን ድነው ? ለምሳሌ እራሳችንን እንድናይ ስንል ከምን እንፃር ? ለራስ ጊዜ ከሰጠን እይቀር ከአምላካችን ጋር ስላለን ህብረት እንድናስብም ያስፈልጋል
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ የምንወዳችሁ እና የምናከብራችሁ ❤👍😍🙏
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 3 жыл бұрын
ሙልዬ ሚዲያ ላይ እየቀረብሽ ስላየሁሽ እግዚአብሔር ይመስገን። ይበልጥ በስራሽ እንደምናይሽ ተስፋ አለኝ። በጣም ደስ ብሎኛል ሙልዬን ሁላችሁንም እንወዳችዋለን።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
እድሜ ቁጥር ነው የሀመልማል ውበትና እራሷን አጠባበቅ ደስ ይላል ቋንቋ ማወቅ ጥሩ ቢሆንም እንግሊዘኛሽን ግን ቀንሺ ትውልዱ እየሳቀብሽ ነው የሀረር ልጅ ነኝ አቦ ተውኝ እንዳትዬ😁
@jesusislordamen6461
@jesusislordamen6461 3 жыл бұрын
አትፍረዱባት የህይወቷን ግማሽ እንግሊዝኛ ነዉ ትነጋገር የነበረዉ
@nateterefe4798
@nateterefe4798 3 жыл бұрын
Enkuan esa hamelmal English setnager yenorachiw, ezaw Ethiopia tekamitaw Amharic mawrat mayifelgu alu ayidal
@truth2232
@truth2232 3 жыл бұрын
ወሬኛ ቀንተሽ ነው !!? ምንም የሚያስቅባት ነገር የለም
@TrendTalk156
@TrendTalk156 3 жыл бұрын
@@truth2232 ካላስቸገርኩህ/ሽ አንዴ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው ፈቃድ/ሽ ከሆነ🖌subscribe በማረግ ተባበረኝ/ሪኝ🙏 💚💛❤
@TrendTalk156
@TrendTalk156 3 жыл бұрын
@@nateterefe4798 ካላስቸገርኩህ/ሽ አንዴ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው ፈቃድ/ሽ ከሆነ🖌subscribe በማረግ ተባበረኝ/ሪኝ🙏 💚💛❤
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ሠው ናቸው ሁሉም እግዚአብሄር ጤና እድሜ ይስጣችሁ የሁሉቱ የፍቅር ዘፈን ውስጤ ናቸው የልጅነቴ ፍቅር ነው የሚስታውሰኝ በየቀኑ ፍቅር አድስ አመለማል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ የህይወት ተሞክሮአቸው እጅግ የሚገርም ነው ሁላችሁም ምርጦች ጠንካሮች ናችሁ ገራሚ ቆይታ ነበር ሙሉአለም እንዲህ በሚዲያ ብቅ በይ ተናፍቀሻል ። እንዲህ መከራ አይታችሁ ነው ለዚህ የደረሳችሁ እኛ ወጣቶች እንዲህ ያለ ትእግስት የለንም ሁሉም ነገር በአንድ ቀን እንዲሆንልን ነው የምንፈልገው በአቁአራጭ መበልፀግ መታወቅ ነው የምንፈልግ ለዚህ ነውኮ ሀገራችንንም ሰላሙአን ያሳጣናት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ። አንዳንድ ተመልካቾች ደሞ በእውነት ታሳዝናላችሁ English language የእውቀት መጨረሻ አድርጋችሁ ለምን እንደምትቆጥሩት ሊገባኝ አልቻለም ሐመልማል ኑሮዋ ስራዋ አሜሪካ እንደነበረች ይታወቃል አልፎአልፎ እንግሊዘኛ ብትቀላቅል ምን ይገርማል ።ሀገር ቤት ያሉ አሉ አይደል እንዴ ግን አንዳንዴ ሳይታወቀን መሀል ላይ እንግሊዘኛ መጠቀም ይኖራል ።ብዙ ጠቃሚ አስተያየት እያለ ይህን ማለታችሁ አዝናለሁ በእውነት ። አመሰግናለሁ የአመት ሰው ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@yadenegelmariyamlegghddh8902
@yadenegelmariyamlegghddh8902 3 жыл бұрын
ውቦናችሁ በተለይ ፍቅር አዴስ ትለያለሽ ለኔ የኔ አንደኛ❤❤❤❤❤
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 3 жыл бұрын
3 ቱ ዕንቁዎች💎💎💎 እንኳን አደረሳችሁ😍😘🍀🌻🌹
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ መልካም በአል ፍቅር የአገሬ ልጅ ምርጥ ሴት እኮነሽ
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 3 жыл бұрын
የሶስታችሁም አድናቂ ነኝ እንኳን አደረሣችሁ❤❤🙏🙏
@halenahalena7143
@halenahalena7143 3 жыл бұрын
ፍቅራዲስ የኔማር ግልፅነዎአ እኳን አደርሳችሁ
@wondwossen109
@wondwossen109 3 жыл бұрын
ፍቅርን ፅናትን አስተማራቹህ :: እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ :: እንወዳችሀለን :: በጣም ::
@woloywa5729
@woloywa5729 3 жыл бұрын
በጣምነውእምታምሩት የሶስታችሁም አድናቂነኝ
@zaharaahmed
@zaharaahmed 3 жыл бұрын
ሶስታችሁም ፈርጦቻችን ናችሁ!! እድሜና ጤና ይሰጥልኝ እወዳችኀለሁ!!
@konjokonjo392
@konjokonjo392 3 жыл бұрын
እንቁውች ስላማችው ይብዛ በእግዛብህር
@SW33T3ST3
@SW33T3ST3 3 жыл бұрын
You ladies are matured and everyone especially girls can learn from your stories. Thank you for sharing your journeys. God bless you all!!! 😘😘😘❤️❤️❤️ Hamelmalyeeee I always say that you should have your own show!!! 😘😘😘
@hannakif26
@hannakif26 3 жыл бұрын
ሦስት ምርጥ ሴት አርቲስቶች እህቶች ፣እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ስከታተል የነበረው ጨዎታችሁን እጅግ ትምህርት ሰጪ ሆኖም አግኝቼዋለሁ ። ሁኔታችሁን እያየሁ አንድ ነገር ተመኘሁ ምናልባት ሊኖር ይችላል ግን እስካሁንአይቼ አላቅም በኢትዮጵያ ሚዲያ ላይ ።በሌሎች አገር አለ በአሜሪካ ወይም በአውሮፓ እኔ በምኖርበት ከተማ Loose women show የሚባል አለ አራት ሴቶች ሆነው ስለ እለታዊ ወይም ወቅታዊ ወይም ለሕብረተሰብ ይጠቅማል የሚሉትን አርእስት ይዘው መተው በሳምንት አምስት ቀን አርስታቸውንአስተዋውቀው ለ አርባ አስት ደይቃ አስተያየታቸውን ወይንም የሕይወት ተመኩራቸውንን ያቀርባሉ በተጨማሪ እግዶች እየጋበዙ ትንሽ ቃለ መጠይቅ ይጠይቃሉ ። ይህን አስተያየት የጻፍኩት ምን ያህል ለንደዚህ አይነት መድረክ በቂ ሆናቹ ስለታያችሁኝ ነው ። በተለይ ሐመልማል በጣም ነው ልቤን የነካሽው በእውነት እናትነት በሰው አገር ምን ያህል ከባን እንደሆነ ስለማቀው እሩጫሽን ሁሉ ተሰምቶኛል ።በርቱ ብዙ ነገር ልትሰሩ የምትችሉ ሰወች ስለሆናቹ በርቱልን ሕብረተሰባችንን ገንብልን አንቁልን ።💖💖💖
@aklilbrrr5498
@aklilbrrr5498 3 жыл бұрын
mulalem very smart and outstanding who knows what to say in what time. Feker you are honest and admirable.
@etiopialove2890
@etiopialove2890 3 жыл бұрын
ፈቅርዬ ሙላለም ሀመልማል ❤
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 1,8 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН
አርቲስት ሙሉዓለም ታደሰ  በፋና ቀለማት
35:20
Fana Television
Рет қаралды 125 М.
ተቀበል ልዩ የበዓል ዝግጅት @ArtsTvWorld
47:41
Arts Tv World
Рет қаралды 241 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН