የሮሆቦትህን እንቅፋት ተረዳ። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 29,067

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

4 жыл бұрын

Пікірлер: 164
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 4 жыл бұрын
አሜን!!! ወይይይ እኔኔኔ የስራ ቦታችን አንድ ነው መለየት እፈልጋለሁ ግን የምለይበትን መንገድ እግዚአብሔር እንዲያስተካክልልኝ እየጠበቅኩት ነው ግን ደካማ ነኝ አልቻልኩምምም እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ መንፈሳዊ ሕይወቴ እየቀዘቀዘብኝ ነው በእየጊዜው እየረበሸ በረከቴን ሊያሳጣ የሚተረኩም ዘንዶ አለ በዙርያዬ የእስራኤል አምላክ ይገልብጠው እና!!!
@user-hu9qv5ph1f
@user-hu9qv5ph1f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማኝ ባባ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻💕💕💕
@user-fi6ew4iy6t
@user-fi6ew4iy6t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 2 жыл бұрын
መምህራችን ፅጋና በረከት ይስጥልኝ ትምህርትሆት ህይወቴን ሞልቶታልና ወደርሶ መርከብ የምገባበትን እቅሙን ይስጠኝ ጌታ ከኔጋር መሆኑን እያየሁ ነው🙏🙏🙏
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን!!!
@user-vs8ok9hc9x
@user-vs8ok9hc9x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሪፍ ትምህርት ነዉ መ ምህር ቃለ ህወት ያሰማልን
@yetenayetteferi4719
@yetenayetteferi4719 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማለን
@user-fx2dj8qj4i
@user-fx2dj8qj4i 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@saragasa174
@saragasa174 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራች በርከቱ ይደርብን
@fanaalem1603
@fanaalem1603 2 жыл бұрын
Amen መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almaztesma5433
@almaztesma5433 4 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን እናመሰግናለን ከማር ለሚጣፍጠው ትምህርቶ ልኡል እግዚአብሔር በጥሩ ነገሮች ሁሉ ያኑርዎት አሜን
@azebnegash6723
@azebnegash6723 2 жыл бұрын
አሜን አሜነ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@elsategenie1317
@elsategenie1317 2 жыл бұрын
እግዜአብሔር ዘመንህን ይባርክ ! በጣም ነው በትምህርትህ የምባረክበት ተባረክ
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን
@edlwondale3079
@edlwondale3079 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በጎነገርን ለማድረግ እስሱይዳን በረከቱን ይስጠን❤❤❤
@zufantetesgagaber2860
@zufantetesgagaber2860 4 жыл бұрын
ቃለ ሒውት ያሰማልን በኦርቶዶክስ እምነት ለምንገኝ ሁሉ የያንዳንዳችን እውቀት: ማስተዋል: አካሄድና አመለካከት ጉድለት ይሚነካና ለመስተካከል የሚያስችል: ለዘላለም ድህነት የሚያበቃ: የምያንጽና የሚለውጥ የማይጠገብ ትምህርትህ ልትመግበን ለተሰጠህ ጸጋ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው:: ሊሰሙት ለታደሉ ምን ያህል መባረክ ነው ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ ይባርክህ
@jerrytadesse595
@jerrytadesse595 4 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena abona edemene tenaene yesetelen
@haregyemane6518
@haregyemane6518 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብር ማረግህ ያብዛልህ መምህራችን ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 3 жыл бұрын
Amen kal hiwot yasemalen wendeme
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 жыл бұрын
በጠዋት ተነስቼ ስራ ከመግባቴ በፊት ትምህርትህን ሳዳምጥ እቤት!!! ውስጤ በበረከትና ነፍሴ የምትነግረኝ ደስታ ቃላት የለኝም 🙏🏾 ቃለህይወት ያስማልን 🙏🏾❤️ ክብሩ ይስፉ ለመድሀኒእለም 🙏🏾
@user-vl8lz2xl5i
@user-vl8lz2xl5i 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ በርቱ እግዚአብሔር ያበርታቹ
@hirutniguse6657
@hirutniguse6657 Жыл бұрын
Amen amen Kesis
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 4 жыл бұрын
Amen amen kala hiywatene yasamalene yagaleglote zamnehene yebarkele enmasagnalen wandmacne
@sarajosh7261
@sarajosh7261 4 жыл бұрын
Thank you , your teaching is absolutely important.. fetary eregem edme yesetehi memihir. now my life is depend on your teaching. , I am eagerly following your teaching,.
@obseewaaqajiraa9495
@obseewaaqajiraa9495 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hewot yasamalen Tabarikuu
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ደስ የሚል ምክር በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራን አምላኬ ሆይ መልካም አስተሳሱብ ካላቸው ሰዎች ጋር አውለኝ መልካምን እድ ማር በቸርነትህ እርዳኝ አሜን
@sabahabtemicael1358
@sabahabtemicael1358 2 жыл бұрын
Amen amen kale hiwet yasemaln
@eristegetachew2941
@eristegetachew2941 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ነው በጣም የተቸገርኩበት ትምህርት ያገኘሁት ምክሮትን ለመተግበር እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@edlwondale3079
@edlwondale3079 10 ай бұрын
አሜን ይባርከን እኔማአ ታሪኬን ካልቀየረ አለቀውም አባቴን ካልባረከን አለቅህሞ እያኩትነ ታሪኩተን ይሰራል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ደካማ ልቤን አበርታልኝ። እግዚአብሔር መልካም ልብ ያለው ጎደኛ ሰጠኝ። አበርታኝ አፅናናኝ ደግፈኝ። ሰወች ገለው ቀበሩኝ ፈጣሪ ልቤን ብቻ ላንተ ፍቅር ብቻ ክፍትልኝ
@genetbeyene3054
@genetbeyene3054 3 жыл бұрын
Kale hiwetan yasemalan amen 🙏🙏🙏
@user-wp5il6gc9h
@user-wp5il6gc9h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ትልቅ ትምህርት ነው ቃለሂወትን ያሰማልን !!!!
@user-um3fp2de7b
@user-um3fp2de7b 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ድቅ ትምህርት ነው የድግል ልጅ ስሙ ይባረክ
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@tenayeasrat2615
@tenayeasrat2615 4 жыл бұрын
የተሰጠንን በረከት ባለበት ሁኔታ በኪዳናችን ፀንተን እንቆይ ስንል ለተገፋነውእግዛብሔር ይድረስልን፡፡ መምህር ዘመንዎትን ይባርከው፡፡
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! ' ካልባረከኝ አለቅህም' እቺ የያእቆብ አባባል ሁሌም ልቤ ውስጥ አለችና ጌታዬ ፊት ስንበረከክ አጠገቤ እንዳለ ሰው ካልባረከኝ አለቅህም እለዋለሁና እሄን ትምህርት ስሰማ ልቤ በሀሴት ተሞላች እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላችንንም እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኘን ቀሲስ አሸናፊ ተባረክ እድሜውን ጤናውን ይስጥልን!
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
አሜን፫ በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእድመና በጤና ያቆይልን።
@mahikiru7249
@mahikiru7249 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ለኔ ነው ተመስጌን መምህር እድሜና ጸጋውን ያብዛልዎ ትምህርትን ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል
@rahelgh5427
@rahelgh5427 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tenayeasrat2615
@tenayeasrat2615 4 жыл бұрын
መምህራችን በጣም አመሰግናለሁ፡፡ የዛሬው ትምህርት የኔ ህይወት ነው፡፡ ወደኋላ የሚጎትተኝና በረከቴን እንዳላይ አናት አናቴን ከሚለኝ ወዳጅ ስለይ በቤቴ የሞላውን በረከት ቆጥሬ መጨረስ አቃተኝ፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንደ ቃሉ ያንርልኝ፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ፡፡
@liyademeke6073
@liyademeke6073 4 жыл бұрын
መምህር በጣም ብዙ ነው ያሣወከን ቃለህይዎት ያሠማልን🙏🙏🙏
@vazaanvazaan9450
@vazaanvazaan9450 4 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነቤተሠብዎ አብዝቶ ይሥጣችሑ ❤❤❤
@bxbxxhhx3231
@bxbxxhhx3231 2 жыл бұрын
አሜንንንንን
@user-rn4ze9yd3l
@user-rn4ze9yd3l 4 жыл бұрын
ኣሜን 🙏🙏🙏መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏💕💕💕
@user-dy3yz5ke6r
@user-dy3yz5ke6r 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ይሄንን ትምህርት ሰሰማ ደሰይለኘል ተባረክ ተባረክ 🙏🙏
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 Жыл бұрын
Egziabihir menfesun ylqeqbn yderbn 🙏🙏
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ እናመሰግናለን ቆንጆ ትምህርት ነው የሰማነውን በልባችን ያኑርልን ፈጣሪ
@sabago4110
@sabago4110 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@user-dg5wj3bd2n
@user-dg5wj3bd2n 2 жыл бұрын
እኔም እደሎጥ ነበርኩ ካመታት በፍሃላ ትምህርት ለውጦኛል ተመስገን ተመስገን
@sara5585
@sara5585 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የገጠርልጅነኝ አባባ ምንም እማለዉቅ። የማለዉቀዉን። አሠዉቆ። በሥደት። እዝህ። አድርሸሶኛል። እግዛቤሄርን ሁልግዛ አመሠግናለሁ ከዝህወረርሸኝ ጠብቆ ለሀገሪ እንደሜ በቀንም ልጆቹን። አዉቀለሁ
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 4 жыл бұрын
ቀሲስ እግዚያብሔር ይባርክህ። ድምጽህን ስሰማ አስተምሮትህን ሳዳምጥ ልቤ እግዚያብሔርን ይሽታል። እመቤቴን ይፈልጋል። ሰማያዊ አለምን ያስናፍቀኛል። እግዚያብሔር ሀሳቤን እንዲሞላልኝ ፀልይልኝ። ወንድሜ አባቴ ቀሲስ እግዚያብሔር ይባርክህ።
@khankpk915
@khankpk915 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታቺን አብዙቶ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@konjkonju945
@konjkonju945 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አበታችን ቃለህይዎት ያሰመልን
@selambekele9726
@selambekele9726 4 жыл бұрын
አሜን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያስማልን
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ከሁላችንም ጋር ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏 kale Hiwot Yasmalen Kesis; Ye Egziabhear Bereket AMEN Aylyen. Thank you.
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ወሳኝ መልእክት ነው።በጣም በሂወቴ አልፌበት ስላየሁት ነው እንደውም በይሉኝታ በጣም ከውሳኔ በመዘግየቴ እጥብጥብ ብሎ ውስጤ ያለው ነገር ተሟጦ በዶ ሆኜ።እንዴት ባለ ምጥ እናም እምባ አሁን እያገገምኩኝ ነው።ጌታም እየረዳኝ ነው።እምነቴም እየተመለሰ ነው።እንደዚህ አይነቱን ነገር አለመታገስ ነው ፈጥኖ እርምጃ መውሰድ መልካም ነው።
@theomersha7456
@theomersha7456 2 жыл бұрын
Enem lek endanchi. I was very lonely that is why I was with this toxic people for so long. What seprise me the most part is I met this people when I go to chirch. Now Thank God, me and God only and I'm so happy in my life at this moment. God teach me one of the biggest leason in my life.
@shuayishuayi628
@shuayishuayi628 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤናው ይስጥልኝ ቀሲስ ኣሸናፊ ፥ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
Egeg betam enamesgnal memher eg/r yesteh kale heywet yasemalen Amen.
@amenamen5819
@amenamen5819 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን 🙏ቄሴስ ድምፅዋትን በተቻለ መጠን ከፍ ቢያደርጉት ? ማይኩም ከሆነ ቢስተካከል እየስራሁ እኔና ባለቤቴ እንድንስማው ።
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
@meseluatnafe6867
@meseluatnafe6867 4 жыл бұрын
Amen, Thank you.
@tsedalegebretsabik8121
@tsedalegebretsabik8121 4 жыл бұрын
Tsedale Gebretsadik Kale Hiwot Yasemalen Kesis Ashenafi Zerwo Yebarkh Really It’s Around Our Life .
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen kale hewety yasemaln abatachn
@vazaanvazaan9450
@vazaanvazaan9450 4 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነቤተሠብዎ አብዝቶ ይሥጣችሑ
@rozaabera3794
@rozaabera3794 3 жыл бұрын
kal hiwot yasamalan memherechin
@tadeluasegedew1965
@tadeluasegedew1965 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln bantelay adro yastemaren yastmaren Egziabher ykber ymesgn Egziaher syastemren yemikebel lbon ysten!!!
@edlwondale3079
@edlwondale3079 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይዳን
@MsMarikonjo
@MsMarikonjo 4 жыл бұрын
amen amen amen amen Qali hiwoti yasemali
@urud7996
@urud7996 4 жыл бұрын
Qesis bantelay yalew menfes benielaym yder edmiena tiena ysth tesfachn neh tmhrth yemechiwn hiwetachnn yemiyasayen hono new mitayeg enamesegnalen 🙏🙏🙏🙏🇪🇷
@user-zy9kg5nd6f
@user-zy9kg5nd6f 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማ
@endatresawteklahaimanot4810
@endatresawteklahaimanot4810 4 жыл бұрын
እግዛብሄር፡ይባርክህ፣
@munaaustin7248
@munaaustin7248 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal heiwot yasmalen memher betam telik temhert 🙏🙏🙏
@playplay2855
@playplay2855 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን
@werkeneshwerkenesh2987
@werkeneshwerkenesh2987 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@abershetefferi9683
@abershetefferi9683 4 жыл бұрын
ቃለ ህወይት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።
@yordanosasmerom1630
@yordanosasmerom1630 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemalen
@abbyabby5139
@abbyabby5139 4 жыл бұрын
Amen amen amen mamerChen egezaber akawant ageyen silikachunum biti lakulin hin faligalen
@elsaalemuethiopia
@elsaalemuethiopia 4 жыл бұрын
Kale hiowt yasemaln Amen Amen Amen
@tarikchris4624
@tarikchris4624 4 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemalin memher
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእውነት ፅጋውን ያብዛልዎ ።
@almazsaad3739
@almazsaad3739 4 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen.Kalehiwot.Yasemaĺin
@malitmalit7493
@malitmalit7493 4 жыл бұрын
Amen amen amen qalehiwet yasemaln abatachn yetemarnwn belbonachn ytsafln
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 4 жыл бұрын
Betame enamesgen tebarek 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mj2je7js6i
@user-mj2je7js6i 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ
@hpshyaye6743
@hpshyaye6743 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ካለህወት ያሰማልን
@user-yd2li8if8u
@user-yd2li8if8u 4 жыл бұрын
Amesegen alehu benezi sewoch tekebibe neber yeh lene yemihon temert new God bless you
@onelove9961
@onelove9961 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ♥♥♥♥♥
@LgG-sd6om
@LgG-sd6om 4 жыл бұрын
Kesis Ashenafi kale hiwot yasmalin! Bemeketelim Kristian bebetu bemitseliybet gize itan biyaches tiru adelemin? Egizabiher bicha eskamelekinibet dires vhigir alewin? Ebakiwon lezih melis yasbugn Ameseginalew Egizabiher yistilign.
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 4 жыл бұрын
Thankyou, kesis.
@user-zy9kg5nd6f
@user-zy9kg5nd6f 4 жыл бұрын
እልልልል እልልልልል እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@tesfaneshabdi1316
@tesfaneshabdi1316 4 жыл бұрын
Thanks kesis it's fruitful
@user-ci1ye7pn4d
@user-ci1ye7pn4d 4 жыл бұрын
በረከትክ ይደርብን ወንድሜ
@bettyt9714
@bettyt9714 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙌🏾
@ethiolover4930
@ethiolover4930 4 жыл бұрын
Geta yebarkehe
@techawatch
@techawatch 4 жыл бұрын
መረዳዳቱ ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አንድ ቀን የሆነ ቦታ ከአንድ ዘማሪ ወንድማችን ጋራ አይቸወት በሚዲያ እና በDVD ነበረ የማውቅወት እና እጅወን ጨብጨ ሰላም ልልወት እየፈለኩ ድፍረት አጥቸ ፍጥጥ ብየ ትንሽ ደቂቃ ካየሁወት በኋላ ሄድኩኝ አሁን ሳስበው ምን ሆኘ ነው ለምን ቀረብ ብየ አልተዋወቃቸውም ነበረ ብየ ተገረምኩኝ እልወታለሁ።እንዲያው ልናገረው ውስጤ ስላለ ብየ ነው።
ዝም ብሎ መፍራትና መጨነቅ የሚወገድባቸው ነጥቦች። Kesis Ashenafi
24:50
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 62 М.
ከቤተስብ የሚወርድ መርገም ህይወትን ይረብሻል። መፍትሄውስ? Kesis Ashenafi
26:07
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 13 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 32 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 8 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
ሰው እድሉን እንዴት ያውቀዋል? እንዴትስ ይጠቀምበት? Kesis Ashenafi
22:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 23 М.
ጠዋት ስትነሱ ይህንን አድርጉ። ውሏችሁ የተዋበ ይሆናል። Kesis Ashenafi g.mariam
31:16
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 172 М.
እግዚአብሔርን ቤታችሁ ድረስ የምትጠሩበት መንገድ። Kesis Ashenafi
30:00
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 149 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43