የፕሮቴስታንቲዝም መልእክተኞች በኢትዮጵያ

  Рет қаралды 13,658

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

5 жыл бұрын

Пікірлер: 67
@tr7094
@tr7094 5 жыл бұрын
ኣምላካችንና መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጃትን ቤተክርስቲያን ማንም ኣያሸንፋትም የ ገሀነም ደጆች ኣይችልዋትም እነሱ ግን በ ከንቱ እንዳይጠፉ እናንተም በፀሎትና በት ምህርት በርቱ ወገንን ታደጉ
@user-uk9mj3iv3i
@user-uk9mj3iv3i 5 жыл бұрын
Iej beni
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
ቃለሒወትን የሠማልን ማሕበረቅዱሳን እግዚያብሔር አብዝቶ ጰጋውን ያብዛላችሁ እናተን የሰጠን የድግል ማሪያምልጅ ስም የተመሠገነ ይሁን አሜን
@tewahdo9723
@tewahdo9723 5 жыл бұрын
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኖራለች ብዘይካ ተዋሕዶ ቁኑዕ እምነት ካሎኦት እምነታት ብሓቂ ሓሰውትን ደናቁርን እዮም ካቶልክን ፔንጤን እቶም መስሓትያንን መሕጠይትን መናፍቃን ልኡኻት ናይ ድያብሎስ እዮም፡ ተዋሕዶ ንበይና ክትተርፍ እያ ካሎኦት ግን ብምሉኦም ሓሰውቲ ይኹኑ ወይ ደናቁር ክጸንቱ እዮም እቲ ግዜ ከአ አዚዩ ሓጽር እዩ። ❤❤❤ ፩ አ❤❤❤ክ አ❤❤❤ን።
@hemuseliesh3180
@hemuseliesh3180 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን ቅድስት አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
የአብርሀምንና የሳራን ቤት የባረክ ቅዱስ ስላሴ ሆይ ሀገራችንንም ባርክልን እኛንም በዚች በተወደደች እምነታችን አፅናን የመንግስቱም እንድንሆን አንተ እርዳን ለዝማሬው የዝማሬው ባለቤት ቅዱስ ስላሴ ይክበር ይመስገን
@lidacall4552
@lidacall4552 5 жыл бұрын
ጴጤ የሚባሉትን መድኃኔዓለም ምን አለ እንደው ከምድረ ኢትዮጵያ ጥርግ ቢያረግልን ይጠረጋችሁ አሜን! እንዴት እደምጠላቸው
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 5 жыл бұрын
Lida Call ውዷ እህቴ አይባልም ፈጣሪ ልባልባቸውን ይማልስ መንም እንሂድህጣፋ እግዚአብሔር አይፋልግም
@seyoumassefa3743
@seyoumassefa3743 5 жыл бұрын
ኃጥያትን እንጅ ኃጥያተኞችን መጥላት እንደሌለብን ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር መድኃኒት ዓለም ክርስቶስ ያዘናል ስለዚህ ወደ እውነተኛው መንገድ እንዲገቡ እንፀልይላቸው። ልዑል እግዚአብሔር የምህርት አምላክ ስለሆነ ያጥፋቸው አይባልም
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 5 жыл бұрын
Seyoum Assefa በትክክ ማሬ
@lidacall4552
@lidacall4552 5 жыл бұрын
ሀጥያተኞች ናቸው አላኩም። በዚህ ምድር ላይ እጅግ በጣም አለኝ የምለው የከበረ ሰው ቢኖር እናቴ ናት አያድርገው እና እናቴ ጴጤ ሆነች ቢሉኝ ከላይ የጻፍኩት ጽሁፍ ደግሜ እንደምለው እርግጠኛ ነኝ ወይ እኔንም እንዲያጠፍኝም እማጸናለሁ እጅግ በጣም ነው የምጠላቸው ለምን ብትሉኝ አላውቅም። ከሀገራችን ምድር ወደ አባታቸው ምድር ይስደድልን አሜን!!!
@user-ej5fr2mg5n
@user-ej5fr2mg5n 5 жыл бұрын
እውነትሽነው እህቴ እነሱን ባንጠላም ተግባራቸው ግን የዳቢሎስ ነው እነሱ ከመጡ ነው አገራችን ምስቅልቅል ያለችሁ አሁንም ቢሆን ፈጣሪ ከቅድስት አገራችን ይህን እርኩስ መንፈስ ያውጣልን
@teshalefoato9071
@teshalefoato9071 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥሩ ግንዛቤ ነው ቃለሕይወት ያሠማልን።
@barbiesabrina174
@barbiesabrina174 5 жыл бұрын
ለወንድሞቻችን. ቃለህይውት. ያሰማልን. በእውነት.ጥሩ. ግንዛቤ. ነው ያገኘውት. መሀበረ ቅዱስን. እናመሰግናለን. ያገልግሎት. ዘመናችውን. ይባርክ ልን
@user-nf9kd2ix5b
@user-nf9kd2ix5b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ss5jq6qy8o
@user-ss5jq6qy8o 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mtt733
@mtt733 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ስራችሁ መልካም ነው ብርታተቱን ይስጣችሁ
@Genet665
@Genet665 5 жыл бұрын
Amen! Egziabher yistlen, egna cheltegna benhon yiblagn le egna, Egziabhers eske alem mecheresha abryachehu ehonalehu kalachew gar, enesun eyetetekeme lezelalem yeseratn Ersu atsneto sntseto yitebkatal!
@user-pe2ei4cy4q
@user-pe2ei4cy4q 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር እየጠበቀኝ እንጅ መናፍቅ እስካሁን እሆን ነበር እግዚአብሄር ይጠልን ወንድሞች ጥሩ የጠፋትን ይመልስልን ፈጣሪ
@aden8690
@aden8690 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመዝሙሩም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ።
@mekitube5490
@mekitube5490 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምረቱ ይጠብቀን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@henasarah9582
@henasarah9582 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን በውነት!!!
@barbiesabrina174
@barbiesabrina174 5 жыл бұрын
እያንዳንዳችን. የኦርቶዶክስ ምእመናን. እራሳችንንና ቤተሰባችንን. መጠበቅ. አለብን. እግዚአብሔር ከኛ ጋር. ይሑን
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 5 жыл бұрын
Elelelellelel zemarey melakten abatachen kale hewortn yasemaln amlke kedusan tewahdo haymanotachene yetbkln le menfkan amlk hoy haylachewn adekmln mehabre kedusan nourln mankeya dewlohahen nachu
@henasarah9582
@henasarah9582 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እናተን ያብዛልን !!!
@ketemayebekele6444
@ketemayebekele6444 5 жыл бұрын
እግዝያብሔር ይባርካቹ ሰውን በጣም እየመረዙ ነው እዝህ የምኖርበት ጀርመን አገር በቸርቻቸው ወንዴ ለውንድ የጋባሉ የኛዎቹ ገና አገር መናፈቃን ገና አልገባቸውም።
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
እመ አምላክህ ትጠብቅልን ቃለ ህይወት ይሥማልን አሜን አሜን አሜን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 жыл бұрын
በሰው ተመስሎ የሜመጣውን ርኩስ መንፉስ በመስቀሉ ይቀጥቅጥልን ድንግል ማርያም ጠቤቄን ከክሕደት
@masaratmasarat1849
@masaratmasarat1849 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️
@yeneneshnegash3772
@yeneneshnegash3772 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Dibekulu27
@Dibekulu27 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-ej5fr2mg5n
@user-ej5fr2mg5n 5 жыл бұрын
እባካችሁ አባቶች በገጠርም በከተማም ወጣቱ ታደጉት አባቶቻች ከመቼውም በላይ ዛሬላይ በሰፊው አስተምሩ
@hailugobeze4408
@hailugobeze4408 5 жыл бұрын
Ethiopian Orthodox followers have lots of homework and house clearing to do. The main problem of the Ethiopian Orthodox church is that, most of the top leadership that were appointed during Paulos and Mathias times are selected for their Ethnic affiliation to the ruling party of the time. We members of the great Ethiopian holy church, have to force the Orthodox church leadership to reform. All those who were appointed for their cadre behavior have to be removed. The churches should become houses of prayers. No shops should be present inside the compound. The only shop that should be allowed inside the church compound should be the one that sells holy items, and for that one is enough. The churches should be the houses of prayer.
@sintenega319
@sintenega319 5 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን ኦርቶዶቅስ ለዘ ላለም ትኑር
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ምእመናን አባቶች እናቶች ወንድሞች እህቶች እቺ የቀደመችዋን ውዷ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ከመናፍን ተኩላ ተክተን መጠበቅ አለብን በተለይ ወጣቶች ተጠንቀቁ እነሱ ዶግማ ቀኖኗ ስረአት የላቸውም ዝም ብለው ሉጋም እንደሌለው ፈረስ መሆን ነው የሚፈልጉት ሲላቸው ሀይማኖት አያስፈልግም ሲላቸው ስራ አያፀድቅም ይሉናል ለምን አትፆሙም ሲሏቸው እንኳን እኛ በነፃነት ማምለክ ነው ምንፈልገው ይሉናል ወጣቶች በርቱና በእዚች እምነት ፀንተን መንግስተ ሰማይን እንውረስ አደረ አምላኬ ህዝብህን አድን
@workneshtefera1576
@workneshtefera1576 5 жыл бұрын
በእውነቱ ከሆነ ማህበረ ቅዱሳን የቤተክርስቲያናችን የጀርባ አጥንት ነው፡፡ ቤተክርስቲያንና ህዝቦቿን የሚጠብቅ አይተኛምም አያንቀላፋም እንጂ እንደ ጠላት ሴራማ ዛሬን አናይም ነበር ፡፡በyouyube በመምጣታችሁ የበለጠ መልካም ነው፡፡ ከእናንተ ቤተክርስቲያን ገና ብዙ ትጠብቃለች፡፡ምጊዙም ቢሆን ከጎናችሁ ነን በርቱልን፡፡
@barbiesabrina174
@barbiesabrina174 5 жыл бұрын
ዝማሬ. መላእክት. ያሰማልን.
@user-uo1wb1kc8q
@user-uo1wb1kc8q 5 жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@tsedalkassie107
@tsedalkassie107 5 жыл бұрын
ክርሰቶሰፈፃሜአችንአሳምርልን
@astustar5297
@astustar5297 5 жыл бұрын
tsinatawi tsuhufun endet magnet echilalew
@mebamebamebameba8837
@mebamebamebameba8837 5 жыл бұрын
EGZIABHRE YEMESEGEN
@user-ej5fr2mg5n
@user-ej5fr2mg5n 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንናችንን ይጠብቅልን አሁንማ መልካም ወጣት ብለው መንግስት በጀት በድቧላቸው ወጣቱን ምንፍቅና ሊጨምሩት እሩጫላይ ይገኛሉ ኦርተዶክስን ለማጥፍት ከመቼውም በላይ ተነስተዋል እኛግን እንበዛነን እንጂ አንጠፍም
@tsiontsion9767
@tsiontsion9767 5 жыл бұрын
Alafent albachu wendmocha ega yalnbet btam yasfral aderachun tbqwat batkirstyanachinin ewntnew egam endzaw gn k ga enant tibrtalachu yabrtachu kaheywt yasmaln
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለወድማችን ቃልህይወት ያሰማልን አሜን። እኛም በተዋህዶ እምነታችን ፀንተን እድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን። ከአሳቾች እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን። ዝማሬ መላክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አድ ሲሆኑ ሶስት ሶስት ሲሆኑ አድ (2) ለቅድስት ስላሴ በፍረሀት እንስገድ(2)👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እእልእልልእልእልእልእእልእልእልእ ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥል አሜን።
@user-lb1ut8nr2z
@user-lb1ut8nr2z 4 жыл бұрын
እነሱ ባይጠፉም እኛን እንጠንቀቅ ምክንያቱም ሰይጣን ስራው ስለማይተው:: ኦርቶክሳውያን ሆይ እመብርሃን ከነዚ ክፉዎች ትጠብቃቹ ኣሜን::
@misganawguadie8118
@misganawguadie8118 5 жыл бұрын
yetinant ena mirmr tru new bzu tinatn eyesera rakutun yekerew yemenafku filsfina likeber ygebawal
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
መናፍቃን በመጀመሪያ እምነት ያለሥራ ሞት ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ተዋሕዶ ለዘልም ትኑር
@aynalemtekly8995
@aynalemtekly8995 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይችን ቅድስት ሃይማኖታችንን ይታደጋት ሌላምን እንላለን እሄንን ያሃልም እናንተን ባያስነሳኑሮ ሄኔ ተቀብራነበር ይሄአይነቱን ነዉ ሐገርን ያለአንድቅዱስ አልተዋትም ያለዉ ይመስለኛል ።ለእናንተም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
@agegnehuembiale1682
@agegnehuembiale1682 5 жыл бұрын
Long live protestants bcz u awaken us
@dvogirma
@dvogirma 3 жыл бұрын
please study the history of the church and the first 1000 years of Christianity before protestantism even existed. If you prefer to hear American people telling you this themselves then go and see the channel by Jay Dyer. Orthodoxy is the real truth. This world is filled now with lies, and protestantism is the religion of this world. (Promises of money, rejecting the heavenly reality of the saints, believing there will be a heavenly kingdom on the earth, etc...). This is all the template for the religion of the ANTI Christ ("one IN PLACE OF christ"). That is what protestantism is, and where it is leading for the generation of your children. Without knowing it, you are all fulfilling the prophecies in 2 Thessalonians 2:3-15. By departing from the truth held by your fathers. Pay attention to the warning of St. Paul of "another Christ" in 2 Corinthians 11:4-15. It speaks of a false spirit which masquerades exactly like a new light. You are following the false light which is about to lead the world into 666. This will only succeed for the dark forces running this world because they masquerade under the existing banner of a fake version of "new" world christianity which now exists in this penultimate generation. The earliest iterations of all the churches you now follow like the pentecostal and so-called evangelical etc... were all funded by elitists such as Rockefeller who needed a FAKE version of Christianity to exist before they can push with their final plan which is unfolding now. These are the ones about to lead you to this final world system with a false christ. Most of the people who are protestant (especially the modern pentacostals) will believe this person is Jesus because they have no foundation to recognise it is actually the disguise of the system of the beast. They reject the true faith of all the fathers who warned about this. Matt. 7:13-23, and in their rebellion (protest) accept the replacement of the deceiver (Revelation 13:3-8). If God puts it in your heart to wake up then you will see the lie. As a brother all I can do is advise you please repent, this is the time to do it. You are in gross error, and time is running out. Seek the truth. If you have any questions feel free to ask me and I will try to refer you to sources or people who can answer for you. I was once like you, a protestant because I was born to protestant parents, one of the first ones in Ethiopia. I studied the Church in a lot of depth and was very shocked to find that really what they left behind (and what you are all now leaving behind in greater numbers to fulfill the prophecies in the Bible of "a great falling away"), actually turned out to be the truth. May God help all you people.
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 5 жыл бұрын
Enante Debtera yetsafewun sewu endimar newu yemetefelegut. Enante ye bible telatoche.
@marthaaradom8548
@marthaaradom8548 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያን አሁን ከወሯት መናፍቃን ይሰውራት አምላካችን
Fukare Eyesus - ፍካሬ ኢየሱስ
34:37
masresham
Рет қаралды 604 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 41 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 14 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 476 М.
የዕርቅ ሰው መሆን እንዴት ይቻላል?
39:11
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 22 М.
"ጫትን በመጠኑ ብንጠቀምስ"
24:36
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 13 М.
ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ፈተናዎች በመምህር ገብረመድኅን እንየው
41:42
Hohite Semay Media፡ኆኅተ ሰማይ ሚዲያ
Рет қаралды 681
የት መቼና እንዴት እንጸልይ? ክፍል አንድ
22:05
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 265 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 41 МЛН