አይምሯችንን መቆጣጠር | የምንፈልገውን ብቻ ማሰብ | ጭንቀት እና ፍርሀትን ማሸነፍ

  Рет қаралды 299,916

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

3 жыл бұрын

አይምሯችንን የምንፈልገውን እንዲያስብ፤ ከጭንቀት፣ ከወቀሳ፣ ከፍርሀት እንዲወጣ የሚረዱ በጣም ምርጥ የሆኑ መፍትሄዎች ናቸው፤ ብዙ ነገር እንደምታተርፉበት አልጠራጠርም።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 886
@eyerusalemyonas8913
@eyerusalemyonas8913 3 жыл бұрын
3 ላይ ነበርኩ ትናንት ላይ አሁን ግን በሆነው ነገር ሁሉ ደስተኛ ነኝ።ብዙውን ጌዜ ሰዎች ካገኘነው።ካሳካነው ነገር ይልቅ የተበላሻ ያጣነው ነገር ላይ እናተኩራል።እውነታው ግን ያጣነው ነገር ሊያስተምረን አልያም ፈጣሪ የተሻለ ነገር ሊሰጠን ስለሆነ ነው።እናመሰግናለን ።
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 2 жыл бұрын
des sity jerrye
@user-dt8fi6el9w
@user-dt8fi6el9w Жыл бұрын
እኔ ሰወችን ከራሴ ጋራ ማወዳደረ ችኮላ ተስፋ መቁረጥ እረ ስንቱ
@wasihunfikadu4006
@wasihunfikadu4006 11 ай бұрын
`
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምናይነት ድንቅ ሰው ነህ እንዴ ሁለመናህ እኮ ነው ብርታትን የሚሰጠው ከትምርትህ ጋር ኧረ ያንተ ይለያል ከምር ላንተ ቃላት የለኝም ትችላለህ በጣም👏💕
@eluqueen7221
@eluqueen7221 3 жыл бұрын
ሁሌም በህወቴ የቀለድኩባቸው ልብ ሳልል ጊዜወቼን ማባከኔ ይቆጨኛል 1 ደቂቃም ብቶን አሁን ላይ ለኔ ውድ ናት
@user-zh1jj8zr8u
@user-zh1jj8zr8u 3 жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ
@Tellmash
@Tellmash 3 жыл бұрын
@@user-zh1jj8zr8u እኔም አለሁ!የፈስስ አይታፈስ ከእንግዲህ ያለውን አላህ ያስተካክልልን
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 3 жыл бұрын
@@Tellmash betikikl gizen wede huala memeles bichal melkam neber
@Tellmash
@Tellmash 3 жыл бұрын
@@makihabeshawi630 አብሽሪ ለቀሪው ሒወታችን መጠንቀቅ ነው።
@rayyaalkaabi7476
@rayyaalkaabi7476 2 жыл бұрын
@@makihabeshawi630 ፈ
@saadaimam8862
@saadaimam8862 2 жыл бұрын
እኔ ባለፈው የማስብ ነበርኩ አሁን ግን በራሴ ተቆጣጥሬ የምፈለገው ቦታ ለመዲረስ እየገሰገስኩ ነው አልሀምዱሊላ የማይቻል የለም ሁሉም በጃችን ነን።🌹
@TtTt-wn4jf
@TtTt-wn4jf 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@kedirligaba3786
@kedirligaba3786 2 жыл бұрын
በቅድሚያ የአሏህ ሰላም፣እዝነት እና ረድዔት ይግጠመን።አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው ። በጣም ጎበዝ ናችሁ።ጠንክሩ በርቱ እናመሰግናለን።
@Good-Vs-Bad87
@Good-Vs-Bad87 2 жыл бұрын
"መጥፎ ሃሳብን እጅ ከፍንጅ መያዝ!" 💛💛💛👌👌👌
@FKR_Lab
@FKR_Lab 2 жыл бұрын
4:14 ውስጣዊ ወቀሳ 4:47 ጭንቀት 5:24 ባለፈው መንገብገብ 6:16 ድብልቅልቅ ሀሳብ
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 жыл бұрын
ሁሉም እኔ ጋር አለ ኡፍፍፍፍ አምላክ ይርዳኝ ለመቀየር እየጣርኩ ነው😔
@shashoshasha1217
@shashoshasha1217 2 жыл бұрын
ድብልቅልቅ ሀሳብ
@hiwotgemechu1939
@hiwotgemechu1939 Жыл бұрын
ውስጣዊ ወቀሳ ጭንቀት ባለፈው መንገብገብ ድብልቅልቅ ሀሳብ ሁሉም የግል ንብረቶቸ ናቸው ዛሬ ግን ይህን ቪድወ ስሰማ ደነገጥኩ ግራም ተጋባሁ ዘመኔን ሁሉ በልተውታል ሆኖም ዛሬም እችላለሁ ከዚህ ቪድወ በሁላ አይምሮዬን በመቆጣጠር ህልሜን እኖራለሁ ውጤቱን አሳውቅሀለሁ በርታ ሊደራችን
@Aliahmed-vu7me
@Aliahmed-vu7me Жыл бұрын
ድብልቅልቅ ያለ ሀሳብ
@habeshamedia123
@habeshamedia123 Жыл бұрын
የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል
@ethiopiamedia9866
@ethiopiamedia9866 3 жыл бұрын
አንድ ነገር ልንገርህ አንተ ትልቅ ቦታ ትደርሳለ.....thank you bro for this usefull speech
@dagmawitkataro7717
@dagmawitkataro7717 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ከልብ እናመሰግናለን እናንተ በረከቶቻችን ናችሁ
@jimmitti8013
@jimmitti8013 3 жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ👌 እኔ ሁልግዜ በአይምፎዬ ውስጥ የምመላለሰው የተደበላለቀ አሳብ ነው።አሁን የውሰንኩት ውሳኔ ያለኝን ግዜን ሰአት በመጠቀም የወደፊት ሕልምን ብቻ ማሰብ ነዉ የውሰንኩት። እና ያለፈውን ታርክ መተው። እንሻ አላህ
@melkamuagdew921
@melkamuagdew921 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።በተጨማሪም ለተማሪዎች ምን መምረጥ እንዳለባቸው እና በትምህርታቹ ተስፍ ሰጪ ነገሮች ብትሰሩልን
@kalidneja1565
@kalidneja1565 2 жыл бұрын
ዎዉ በጣም አመሰግናለው በድግግሞሽ ውስጥ ለውጥ እዳለ ስላስታወስከኝ
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
ይምታቀርቡዋቸው ሁሉ በጣም ምርጥ ናቸው የእውነት ቃላት የለኝም ሺ አመት ኑሩልን
@yosefzemedkun5480
@yosefzemedkun5480 2 жыл бұрын
አራት ቁጥር ላይ ነበርኩ የተደበላለቀ ሀሳብ ነበር የሚሰማኝ። ማለት በአንድ ጊዜ በጣም ብዙ ሀሳቦችን ነው የማስበው። ይሄ ደግሞ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ውስጥ እንድገባ ያደረገኝ ይመስለኛል። በጣም ደስ የሚል ነው በርታ ወንድሜ
@eldanaelda829
@eldanaelda829 2 жыл бұрын
እኔ ምን እደምል አላቅም ቃላት ያጥረኛል በጣም በጣም እጅግ እጅግ አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥሉ 😘
@jimmitti8013
@jimmitti8013 3 жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ👌 እኔ ሁልግዜ በአይምፎዬ ውስጥ የምመላለሰው የተደበላለቀ አሳብ ነው።
@fyfufeh2569
@fyfufeh2569 2 жыл бұрын
Me too
@tewabechchina5030
@tewabechchina5030 2 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ወንድሜ አንተ በጣም መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ🙏
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 3 жыл бұрын
አረ ኡኡኡ ሁሉም የኔ ጉድነው ቀን በቀን
@bogalj225
@bogalj225 3 жыл бұрын
ሁሉም ጡሩ ነው መጨረሻው የእኔ ነው👍
@abduljebarshemsu9801
@abduljebarshemsu9801 2 жыл бұрын
@@bogalj225 l
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 2 жыл бұрын
የሁላችን ነዉ😢
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 жыл бұрын
All of us 😭
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብአድርጌኝ
@zewdiw8406
@zewdiw8406 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ የት ነበራችሁ የአገሬ ልጅች ❤
@ikramika859
@ikramika859 2 жыл бұрын
እኔ አለሁ አይደል የሰወ ወሬ ስምች ምርጥ ስራየን ትች ክልልን ቦታ እንድቀመጥ አርጋኘ ሁለት አመቴ እቃጠላለሁ አንደየ በእኔ አደየ ስራየ እንደበላሺ ምክኖያት በሆነችወ ደሞ መጥፈ ቦታ ካርገባች በሆላ እማወቃው ነገር የለኝም ስትባል ምን ይስማል ተመስገን ቡቺ 😭😭😭😭
@livebklke9328
@livebklke9328 3 жыл бұрын
ትንሸ የሚቁጭ የወጣት ጊዜ አባከንኩት ግን አልመሸም አወንም ተሰፋ አለኝ በፈጣሪ ጋር እናመሰግናለን
@makijack9101
@makijack9101 2 жыл бұрын
ይህን video ሳየዉ ክፍቴ ድብልቅልቅ ያለ ሃሳቡ መሆኑን ተረድቻለሁ። መፍትሔውም አግኝቻለሁ። ከአምስት አመት በሁዋላ ምርጥ ተዋናይት ተብዬ ስሸለም ስማችሁን ጠርቼ አመሰግናለሁ
@user-nq3dp3vv1b
@user-nq3dp3vv1b 2 жыл бұрын
አላህ የሰከልሽ( የሰከልህ )
@EmanAhmed-cy4ol
@EmanAhmed-cy4ol 2 жыл бұрын
me too
@zenabmohammed1155
@zenabmohammed1155 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ እኔ ነገየና ያለፈው ያበዛጨኚ ነበር ይህም ይሆነው የአይምሮየን ቁልፍ በአይምሮየ እጂ ስለነበር ነው ካሁን ቡሀላ ካይምሮየ ጋ እርቅ አውረደናል ቁልፉን ተቀብየዋለሁ ባለ ማስተዋል ካድ ቦታ ላይ በተደጋጋሜ ስተት ሰርቸ ነበር ያ ስተት ተመልሶ ይወቅሰኚ ነበር ዛሬ ግን አ.ሊላሂ በኔና እና በኔ ምገድ ብቻ ሆናል የአይምሮየ ቁልፍ በፀሉትም አትርሱኚ በዱዋየ አረሳቺሁም ነገን ብሩህ ያርገን አሚንንንንን
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 3 жыл бұрын
ከፈጣሪ በታች "እራስን መፈለግ በናንተ ትምህርት ውስጥ ነው። ሁልጊዜ ትምህርቶች እከታተላለሁ በርቱ
@susuethio9202
@susuethio9202 3 жыл бұрын
ለማሸነፍ እንፋለማለን፣ ደግሞም አሸናፊወች ነን !!
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 3 жыл бұрын
እውይ ወርቅ የሆነ ትምርት ነው እምሰጡት በጣም እናመሰግናለን
@evacell3702
@evacell3702 2 жыл бұрын
የኔችግ ር ጭቀት ነው
@hayilyesancho7134
@hayilyesancho7134 2 жыл бұрын
የኔአራቱሙ ናቸው አመሰግናለው::
@user-ft7fb2ym4o
@user-ft7fb2ym4o 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ሃሳቤ በጣም ብትንትን ያለ ነው ላንድ ሰከንድ ማቆም አይችልም የተማርኩ እራሱ ሃሳቤ ሊላ ቦታ ነው እያወራውም እየተራመድኩም ባንድ ቀን ለብዞ ነገር አስባለው ምንም ለማይጠቅመኝ ነገር በጣም ስጨነቅ በተለይ ይሉንታ በጣም ያሰቃየኛ እስቲ ባስተማረከን መሰረት ለመተግበር ጥረት አረጋለው አመሰግናለው
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
ዛሬ ወግ ደረስኝ ማንም አልቀደመኝ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብአድርጌኝ
@seble106
@seble106 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ የለኝም በርቱ አራቱም የኔ ችግሮች ናቸው እናም ከመፍትሄወቹ ደግሞ ባለን አመስጋኝ መሆን እና እችላለሁ ብሎ ለህሊናችን መንገር ✌
@amanueltesfamariam312
@amanueltesfamariam312 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን።
@kirubelsolomon-gs6jp
@kirubelsolomon-gs6jp Ай бұрын
first of all i wanna thank sinework for this video . የኔ ድክመት የነበረው መጥፎ ነገሮችን ማሰብ:ስላለፈው መጨነቅ or ድብልቅልቅ ሀሳብ ነበር አሁን ግን he made me perfectly,እሱ እንዳለው ስለ ወደፊቴ መሰብ ስጀምር the whole thing is changed like he said. now i am smiling at every moment ,he doesn't inspired me he rebuilt my whole things❤❤thank u for listening ,i think it's good comment .🙏
@biniyamgizehahign3658
@biniyamgizehahign3658 2 жыл бұрын
ወንድሜ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ እንደ እድሜህ እውቀትህ ይጨምር ትልቅ ብርሃን ነው ያበራህልኝ።
@marritohusain7682
@marritohusain7682 2 жыл бұрын
Tkkle hulum liay nge gen khonbhila etwilhe thanks God bless you
@mtcellmtcell3650
@mtcellmtcell3650 Жыл бұрын
ትልያልህ ውንድማችን 🙏 እናመስግናልን
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውንድም
@hilinayifred2270
@hilinayifred2270 2 жыл бұрын
Thank you … this is so informative
@menkirgerma2282
@menkirgerma2282 2 жыл бұрын
ድብልቅ ሐሳብ ነው ያለኝ ያልከው ነጥብ በጣም ተመችቶኛል ራሴን እቀይራለሁኝ ደግሞ በእግዚአብሔርም እታመናለሁ አመሰግናለሁ
@user-wq4en5fl9n
@user-wq4en5fl9n 2 жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ
@aregay5262
@aregay5262 2 ай бұрын
Thanks for your advice
@rahemaahmed7923
@rahemaahmed7923 Жыл бұрын
Thank you 😊👍
@MdEt-pg9rv
@MdEt-pg9rv 2 күн бұрын
እረ እኔ ሁሉም ነው በጣም እጨናነቃለሁ ብቻ ይሄን ስሰማ የሆነ ስሜት ተሰማኝ እናመሰግናለን
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 3 жыл бұрын
Wow thank so much God bless you
@biniyammolla1952
@biniyammolla1952 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስላገኘሁት መልካም ትምህርት
@abenezerabera1414
@abenezerabera1414 2 жыл бұрын
Wow Inspire Ethiopia በጣም አመሰግናለሁ!
@user-ws5lc4ok1y
@user-ws5lc4ok1y 9 ай бұрын
Thnkyou sene betam jegna sew neh videochen eketatelalew betam astemare mekare nachew tebarek
@helutube9275
@helutube9275 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏼
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@DawitMeskele-mz3hg
@DawitMeskele-mz3hg Жыл бұрын
Thank you 😮😮😮
@letushayeapptube9220
@letushayeapptube9220 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@selamyoutube4419
@selamyoutube4419 3 жыл бұрын
My dear Thank a lot God bless you
@tegisasefa2972
@tegisasefa2972 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@user-vg5gl2uz5b
@user-vg5gl2uz5b 2 жыл бұрын
Thank you so much 4💞💞💞💞💞
@bttube5966
@bttube5966 2 жыл бұрын
በራሴ እምነት የማጣት ችግር ነበረብኝ ሁሉን ማድረግ የሚችል የአምላክ ድንቅ እጆች ድንቅ ፍጥረት ነኝ እችላለሁ!!!እሱም ጭንቅላቴን ስጠቀምበት ይደሰታል።አንዳንተ አይንት ድንቅ ሰዎችን ስላገኘን እድለኞች ነን👏💛
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 2 жыл бұрын
ምገሪም ነው የእኔ የተደባለቀ ሀሳብ ነው ምያሰቸግርኝ አሁንማ ገብቶኛል ድንቅ ትምህርት ነው ተባርክ ውንድሜ ተባርክ ቀጥልበት።🙏🙏🙏
@appcell6395
@appcell6395 2 жыл бұрын
Thank you so much❤🙏🏼
@rufaelregea2259
@rufaelregea2259 2 жыл бұрын
ስከ አሁን ዉስጣዊ ወቀሳ ና ጭንቀት ነበረኝ;ነገርግን ያንተ ቭድዮ ማየት ከጀመርኩ ቦሃላ ደስተኛ ነኛ ። ተባረክ ,!
@Tirhas2861
@Tirhas2861 Жыл бұрын
Thankyou ❤🙏🏽
@davedreamer1191
@davedreamer1191 2 жыл бұрын
you are hero. you reveal all of my weaknesses.
@betsyshewa7264
@betsyshewa7264 3 жыл бұрын
10q very much it’s a wake up call for me! God bless u!
@yosephe5777
@yosephe5777 2 жыл бұрын
You are a great life couch ,thanks
@SaidaMohamed-fd5sz
@SaidaMohamed-fd5sz 10 ай бұрын
Thank you Prother
@ZaharaYetm
@ZaharaYetm 6 ай бұрын
Thanks for motivating us brother .
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏🏽🔥🔥🔥🔥🔥
@molymoly7822
@molymoly7822 2 жыл бұрын
Tnx you
@ayda4952
@ayda4952 2 жыл бұрын
Thank you
@engochakidane6874
@engochakidane6874 Жыл бұрын
Thanks it is true May Almighty God bless you!
@ethiowildlifesa2343
@ethiowildlifesa2343 2 жыл бұрын
Wow betam arif meker nwe yne debleklek new yagegnehut mebtehe mekotater new
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rahelgetahun3189
@rahelgetahun3189 2 жыл бұрын
Betam tekamiy Hasab agighechebetalehu E/R yeridaghe ke ahun behuwala lemetegiber ename betam ameseginalehu yehen share bemadiregeh zemenih yebarek
@user-rt6gl9pk8j
@user-rt6gl9pk8j 3 жыл бұрын
ይህ ቻናል ምን ያህል እንደለወጠኝ እኔ ነኝ የማውቀው በእውነት ሰላም ሆኜ ነው እየኖርኩ ያለሁት ትናንት ያስለቀሱኝ ያስጨነቁኝ ሁሉ ተወግዶልኛል በጣም እናመሰግናለን
@bint4181
@bint4181 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-tr2sr4yv9p
@user-tr2sr4yv9p 2 жыл бұрын
ታድለሺ
@DesalgnkifleDesalgnkifle
@DesalgnkifleDesalgnkifle Ай бұрын
Best
@DesalgnkifleDesalgnkifle
@DesalgnkifleDesalgnkifle Ай бұрын
ጥሩነውበርቺ የተግባርሠው መሆን ትልቅነትነው
@tsegatekle4279
@tsegatekle4279 2 жыл бұрын
Egheziabieher yebarekh
@wustekulu9811
@wustekulu9811 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ
@amenjayson4947
@amenjayson4947 2 жыл бұрын
Tahnk you bro
@adnademoz9955
@adnademoz9955 2 жыл бұрын
Woww you are Right ✅
@mobashrhabasha7606
@mobashrhabasha7606 2 жыл бұрын
የኔ ችግር ፍርሀት ነው ወለሂ በጠም እነመሰግነሀሌን በጠም ጎበዚ ሰው ነህ ምትነገራቸው ነገሮች ሁሉሚ እኔን የምለዊጡ ነቸው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@danielmekonen3203
@danielmekonen3203 2 жыл бұрын
Tanks so much bro
@solekebe7628
@solekebe7628 2 жыл бұрын
ሥነ ምርጥ እናመሠግናለን
@ahmednurhamid7181
@ahmednurhamid7181 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@shitayesibani2901
@shitayesibani2901 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን.ወንድማችን
@alazartechvideos3317
@alazartechvideos3317 3 жыл бұрын
😲 wow! Thanks.
@agaabrsh2375
@agaabrsh2375 3 жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው
@tsegaadugna3966
@tsegaadugna3966 2 жыл бұрын
thanks so much
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 2 жыл бұрын
እናመስግናለን 😍🙏
@kidusdemere5413
@kidusdemere5413 2 жыл бұрын
Hulum medeb kuame teselafi negn.... Thank you!
@osifitnas9653
@osifitnas9653 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen yene wdoch
@bettygirma64
@bettygirma64 2 жыл бұрын
Abet chenkilat thank u so much 💓
@danielhailemichael5292
@danielhailemichael5292 2 жыл бұрын
Thank you brother ❤️💡
@alemayehuolanko9355
@alemayehuolanko9355 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ የህይወት መነሻ ነህ እግ/ር ያብርታ
@user-zp2bu7vx9u
@user-zp2bu7vx9u 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን በርታ
@mediaabdii7818
@mediaabdii7818 2 жыл бұрын
Tebarek wandime
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላልልል
@user-eg8ru3pj4o
@user-eg8ru3pj4o 9 ай бұрын
እችላለሁ በጣም አመሰግናለሁ
@mamebedada4032
@mamebedada4032 Жыл бұрын
Thank you 🙏. I need your lessons more pls🙏🙏🙏
@meseretbeyene8811
@meseretbeyene8811 2 жыл бұрын
May God blessed!
@elsasolomon7177
@elsasolomon7177 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏🙏
@meazinayeamare6854
@meazinayeamare6854 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ስነ…💗💗💗
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 2 жыл бұрын
ተባረክ bro
@ashenafibante6388
@ashenafibante6388 Жыл бұрын
Great Man I appreciate you my best!!!!
@abebaeyob3056
@abebaeyob3056 2 жыл бұрын
I am ur admirer I learned so much I appreciate in my daily life.god bless you
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
በእውነት ፈጣሪ ይባርክኸ ሌላ ቃል ዬለኝም
@Abav1221Asbshavnsox
@Abav1221Asbshavnsox 26 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንዲማቺን በርታልን
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 486 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር! 4 መንገዶች
22:58
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 154 М.
በራስ መተማመን ለማሳደግ 7 መንገዶች
16:16
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 207 М.
አዲሱ የአይምሮ በሽታ | ቀላል መፍትሄ
26:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 105 М.
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 308 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН