በራስ መተማመን ለማሳደግ 7 መንገዶች

  Рет қаралды 205,816

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆን በራስ መተማመን ወሳኝ ነው። እኔን በጣም የጠቀሙኝን እና ብዙ ሳይንቲስቶች የሚስማሙባቸውም ምርጥ የሚባሉ በራስ መተማመን የሚያሳድጉ መፍትሄዎች በዚህ ቪዲዮ ታገኛላችሁ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 420
@hanabelay7574
@hanabelay7574 2 жыл бұрын
እውነት እውነት እልሀለሁ አንተ የአለም ተፅዕኖ ፈጣሪ ድንቅ ወጣት ነህ ስንቱን አሰስ ገሰስ የሆነ አመለካከቴን መሰለህ በናንተ ፕሮግራም እየቀየርኩ ያለሁት በጣም አክባሪህ ነኝ እንዳንተ ያሉት ያብዛልን ወንድሜ አመሰግናለሁ።
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 2 жыл бұрын
👍
@kyampeiremable2947
@kyampeiremable2947 2 жыл бұрын
ዔልና
@SS-yk3ww
@SS-yk3ww 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 4 ай бұрын
እኔም
@mikre_aimro
@mikre_aimro 2 жыл бұрын
በእራስ መተማመን በእራሱ ስኬት ነው፤ ለትልቁ ህልማችን መሳካትም ወሳኝ ቁልፍ ነው። እጀግ በጣም እናመሰግናለን! 🙏
@lishanbeyene2102
@lishanbeyene2102 2 жыл бұрын
የአንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ ሳላደምጥህ ዉዬ አድሬ አላዉቅም ። ይገርምሃል 62ዓመቴ ነዉ ለልጆቼ ሼር እያደግሁ ነዉ። ከጠቀስካቸዉ በጥቂቱ ተጠቅሜ በዚህ እድሜዬ ስኬታማ ሆኛለሁ ።
@seadaseyd1336
@seadaseyd1336 2 жыл бұрын
ሀቂቃ ጥሩ ትምህርት ነዉ ብዙ ለመቀየር ሰበብ ተሆነሀኛል ለኔ ለራሴ ካለሁበት ጫወታ እንድዉጣ ከኣላህ በታች ሰበብ ሆኖኛል አመስግናለሁ ወገናችን
@genettasfiye8904
@genettasfiye8904 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ተመችቶኛል ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን ወንድማችን ❤🙏🏻
@mdvip8961
@mdvip8961 2 жыл бұрын
❤❤
@liyathaylohaylo1580
@liyathaylohaylo1580 2 жыл бұрын
በርታልን ቦሮ
@halimasaid3844
@halimasaid3844 2 жыл бұрын
@@liyathaylohaylo1580እናመሠግናለን ሥድስተኛመልእክት ተመችቶኛል በርታልን
@silentgirl1943
@silentgirl1943 2 жыл бұрын
በነገር ላይ አንተን መስማት ሱስ ሆኖብኛል ህይወቴን ለመቀየር እያሰብኩ ነው ተባረክ ወንድሜ፡፡ ይሄ እኮ በገንዘብ አይገኝም
@Seadifikir
@Seadifikir 2 жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ ናቸው የኛ ምርጥ 💐
@shikurhamid7272
@shikurhamid7272 2 жыл бұрын
ስነ...! የሁሉም ሀይማኖቶች ሰባኪ ነው የምትመስለኝ። በጣም በጣም ደስ ትላለህ!!!
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀይራችሁናል በርቱልን!
@alemugebremariam95
@alemugebremariam95 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በርቺ
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k 2 жыл бұрын
@@alemugebremariam95 እሽ አመሰግናለሁ !
@bettyamare6531
@bettyamare6531 2 жыл бұрын
ታድለሽ
@yeshigirma191
@yeshigirma191 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ👏
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 2 жыл бұрын
እነመስግነለን መምህራችን ተባረክ
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ ወንድማችን በጣምደሰእሚል ትምህርትነው
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 жыл бұрын
You are so amazing and blessed. Thanks for sharing.
@user-zn4dj6lx2p
@user-zn4dj6lx2p 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@bruktaitenegussie7001
@bruktaitenegussie7001 2 жыл бұрын
You always made perfect sense!
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ ፈጣሪ ይባርክ🙏🙏🙏
@justicetube9611
@justicetube9611 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት። እናመሰግናለን በጣም! go ahead!
@uae8112
@uae8112 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንዲማችን
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን 👏
@lebleb3498
@lebleb3498 2 жыл бұрын
ውድ ወንድሜ አዘውትሬ እራሴ በመውቀስ አንደኛ ነበረኩ አሁን ቀስበቀስ ትምርትህን አየሰማው ከራሴ ጋር እየታረኩ ነው🙏🙏🙏🙏
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 2 жыл бұрын
ይመችህ እናመሰግናለን ❤
@eng.abebeeshetu3573
@eng.abebeeshetu3573 2 жыл бұрын
just wow. you are changing my life. thank you
@user-ow8il1wi5r
@user-ow8il1wi5r 3 ай бұрын
God blessed you teacher!!
@whadfeisha68
@whadfeisha68 2 жыл бұрын
Thank you !
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
Thank you inspire Etho 💪
@user-od1ht1xd5o
@user-od1ht1xd5o Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ
@tukusnews7290
@tukusnews7290 2 жыл бұрын
Thank you ma brazer anamesgnalen
@ahmedmohammedadem507
@ahmedmohammedadem507 2 жыл бұрын
ብሮ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትምህርትህ ሁሉ በጣም ይመቸኛል
@mariamali9718
@mariamali9718 2 жыл бұрын
ጡሩ ትምህርት ነዉ ሁሉም ተመችቶኛል
@samrihagos4804
@samrihagos4804 2 жыл бұрын
Egzabher yebarekeh bro
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 8 ай бұрын
I agree your idea thankyou for the important speech🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@ehhpia8984
@ehhpia8984 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ
@user-nu5fb8qy6x
@user-nu5fb8qy6x 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ኣስተዋይ ካንተ ቡዙ እየተማረን ነዉ ።
@aregashtesfay7425
@aregashtesfay7425 2 жыл бұрын
Betam Wededekote Temeheretehene Tebareki Yehagere liji
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው፡፡ ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ፡፡ እውቀቱን ይጨምርልህ በርታ...
@habtamusolomom2035
@habtamusolomom2035 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@sofiyasofiya430
@sofiyasofiya430 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@mulugetaberihun2612
@mulugetaberihun2612 2 жыл бұрын
All are very important and I am ready to fully implement your message
@meronmeronadisababa7903
@meronmeronadisababa7903 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን 🥰🥰
@user-ro5px3hb6s
@user-ro5px3hb6s 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@user-zx7hd7qi9e
@user-zx7hd7qi9e 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን😘👍
@biniyamtaye5287
@biniyamtaye5287 2 жыл бұрын
Thank you bro esasenen mefetesh yemilewu
@zedofamilytebe1627
@zedofamilytebe1627 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም
@tamratbelete9403
@tamratbelete9403 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@ekrammengistu5432
@ekrammengistu5432 Жыл бұрын
You're great motivational speaker it's work tnx for everything you support us 🙏💯
@TtTt-wn4jf
@TtTt-wn4jf 4 ай бұрын
Thank you brother 🤲🤲🤲
@eliastsegaye2000
@eliastsegaye2000 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን!!
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic 2 жыл бұрын
Right you are,bro! Keep up your good work!
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
እንዴት ጎበዝ ነሕ ወንድሜ በርታልን ያንተን ምክር እየሰማሁ መልካም አስተሳሰብና በሞራል እራሴን እየቀየርኩ ነው በጣም አመሰግነዋለሁ ኑርልን።
@bedrualiyi79
@bedrualiyi79 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በርታልን አላህ የበለጠ ያበርታህ
@alawiiawal6450
@alawiiawal6450 2 жыл бұрын
Thanks very ❤❤👍🏾
@bayoababu8897
@bayoababu8897 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስነወርቅ ተየ!! ሁሉም ሰባቱም እጅግ በጣም ለእኔ መለወጥ ያስፈልጉኛል!! እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጠን።
@zewdetadesse8894
@zewdetadesse8894 2 жыл бұрын
Betam Betam konjo mkr amesegenalhu
@yosefgetachew726
@yosefgetachew726 2 жыл бұрын
Thank you😍😍
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን
@selimtube404
@selimtube404 2 жыл бұрын
በርቱልን💪❤️ እናመሰግናለን
@Tirhas2861
@Tirhas2861 Жыл бұрын
Thankyou ❤🙏🏽
@habebahabeba9977
@habebahabeba9977 2 жыл бұрын
Thank you so much god belss you 🙏😘😘
@saratesfazgi1712
@saratesfazgi1712 2 жыл бұрын
Thank you inspire Ethiopia👌
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ ስወድህ ለጉድ ነው በጣም አድናቂህ ነኝ ከምር በርታ ብዙ ትቀይረናለህ!
@kozakante1144
@kozakante1144 2 жыл бұрын
Ere kmigermh self confidence yaxregnal kef madreg efelg alew slezi yante mkr yasfligegnal tnx I wish u all z best 🇪🇷
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 2 жыл бұрын
ጎበዝ ተባርክ ሁሉም ተመቺቶኛል ቀጥልበት🙏🙏✅✅💕💕
@yayeshminale1546
@yayeshminale1546 2 жыл бұрын
ሁሌም ያንተን ስራዎች እየተከታተልሁ ነው በብዙ ነገር ተለውጫለሁ አመሰግናለሁ
@orlyashata4976
@orlyashata4976 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድም በጣም ደስ ይላል!!
@waliefetene6069
@waliefetene6069 2 жыл бұрын
Smart advise!!!
@tigisttsegaye8354
@tigisttsegaye8354 Жыл бұрын
እግዜር ይባርክህ።
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
Welcome sine thanks so much 🙏💓
@teshomebirhan5023
@teshomebirhan5023 2 жыл бұрын
እውነት ዘርሕ ይባረክ
@marritohussain1441
@marritohussain1441 2 жыл бұрын
Thank you very good all
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
It’s True I feelit’s me You taking about tank you so much 🙏💚💛❤️
@user-zx8mo2fz1f
@user-zx8mo2fz1f 2 жыл бұрын
100% now yetekeyerkut tebarku .👏
@simonsays3366
@simonsays3366 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 жыл бұрын
ኦኬ እናመሰግናለን ወንድም 💯 ልክ ነው 😌
@musatamrat171
@musatamrat171 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ውድ ወንድማችን ።በርታልን
@pedomani8509
@pedomani8509 2 жыл бұрын
thank you 🙌🏽
@belaytube8613
@belaytube8613 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@nunushafe5535
@nunushafe5535 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታ እናመሰግናለን !!!!!!!!
@mesertyazwe1966
@mesertyazwe1966 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል አመስግናለው ወንድሜ ኑርልኝ
@user-zr1rh6lx4x
@user-zr1rh6lx4x 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ahmedmustefa3199
@ahmedmustefa3199 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን አቀራረብህም በጣም ደስ ይላል ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ ህይወቴን ቀይሮታል ያንተ ፕሮግራም በርታ
@saralove537
@saralove537 Жыл бұрын
ስላምህን ይብዛ ስነወርቅዬ ሁሉም ብድዮቾህን ቀን በቀን ነው ማዳምጣቸው እና የት ህደህ ነው መጥፋትህን ለትምህርት /ለጥናት /የተሻለ ነገር እዚህ ለመምጣት እንደሆነ አልጥራጠርም !
@awetmehari8416
@awetmehari8416 2 жыл бұрын
Thank you bro,
@user-wu4um5wq1x
@user-wu4um5wq1x 7 ай бұрын
Thank you
@kifthikifthi6537
@kifthikifthi6537 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድም በርታልን
@amatuallah2023
@amatuallah2023 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹልን
@ematube403
@ematube403 2 жыл бұрын
unexpectedly this video helps me finding or searching my self really
@user-mk9ge2mo3c
@user-mk9ge2mo3c 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው የማመሰግነው በቅርብ ነው ያወኳቹ ግን በጣም እየተለወጥኩ ነው ሂይወቴ ሁሉ ዝብርቅርቅ ብሎብኝ ነበር አሁን ለውጥ አለኝ😍👍👍👍
@fuffufhfh9444
@fuffufhfh9444 Жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ
@user-gk6td8zj4c
@user-gk6td8zj4c 2 жыл бұрын
ተመችቶኛል ቀጥልበት👍👍👍👍👍
@user-oe4zh9wd8l
@user-oe4zh9wd8l 2 жыл бұрын
ይመችሽ ብሮ!
@amanuelayele1237
@amanuelayele1237 2 жыл бұрын
sele timertu enamesegenalen! yetenesute mekroche betam tekami nachew beyebelte kena asetesasebe yenurek yemilew temechetoghal.
@meseregirma3050
@meseregirma3050 2 жыл бұрын
Thanks bro🙏🙏🙏
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ከተከታተልኩህ ቅርብ ስአት ነው ብዙ እየተለወጥሁ ነው በርታልን
@zd8699
@zd8699 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ካተ ብዙ ተምሩያለሁ👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌
@habesharahel6774
@habesharahel6774 2 жыл бұрын
እውነት ያንተ ምክር በጣም ጠቃሚ ነው እኔ በጣም ጠንካራና ኀበዝ በራስመተማመን እንዲኖረኝ እረድቶኛል በጣም ነው የምወድክ በዚህ ቀጥል እደኔ ብዙ ሰው ይቀየራል ብዬ አስባለው Thank you
@genetgeni3628
@genetgeni3628 Жыл бұрын
ተባረክ እድሜህ ይርዘም❤❤❤
@AoiEoi
@AoiEoi Күн бұрын
የውነት አንተን ሳዳምጥ እኮ በቃ ተደሰቼ ነው ምውለው ቀኔን ነው ምታበረው እኔም አንተ ያልካችውን የተላያዩ ትምህርቶች በተጥቂቱ አደረጋቸው ግን በጣም እየተቀየርሁ ነው ብሮ አመሰግናለሁ
@waansatube5485
@waansatube5485 2 жыл бұрын
so good inspire bra keep it up. im so like it
@zaiduae5217
@zaiduae5217 2 жыл бұрын
እዉቀቱንና ጤናን እ ግዚአብሄር ይጨምርልህ ተመችቶኛል
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 482 М.
የመተው ጥበብ…
12:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 201 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 53 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 53 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 23 МЛН
ለሰው አትናገሩ Don't tell anyone | Bunna with Selam
18:12
ሁሉንም እንደ አዲስ መጀመር ይቻላል?
15:02
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 95 М.
በቀላሉ የሚለመዱ 11 አሪፍ ፀባዮች
18:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 141 М.
ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር
15:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 264 М.
ከአእምሮ እስራት መፈታት
12:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 89 М.