No video

የግል ስብዕና እድገት አስፈላጊነት በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ

  Рет қаралды 28,343

ቅን መድረክ / Genuine Stage

ቅን መድረክ / Genuine Stage

8 ай бұрын

የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ለዛሬ የግል ስብዕና እድገት አስፈላጊነት በህይወታችን ያለውን ወሳኝ ሚና ተገንዝበን በህይወት ከፍ ብለን እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው በሚገባ ወስደን እንተግበርው፣አትራፊ እንሆናለን!

Пікірлер: 44
@legendarysuccess_
@legendarysuccess_ 8 ай бұрын
Next level for our country 😊
@lisaofficial384
@lisaofficial384 8 ай бұрын
Respect
@user-tg7vb9wk1e
@user-tg7vb9wk1e 8 ай бұрын
ቅን መድረክ እንደ ስማችሁ ቅን ናችሁ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 8 ай бұрын
ቆንጆ አገላለጽ ነው በተለይም ለ ወጣቶች በሚገባቸው መልኩ ነው ያቀረብከው Gracie mille Bro🙏🙏🙏
@martagetu8981
@martagetu8981 8 ай бұрын
ሰላም
@yeabsirahailu1531
@yeabsirahailu1531 8 ай бұрын
Super
@user-kg9in7dx4x
@user-kg9in7dx4x 8 ай бұрын
Ante tleyaleh wdu wondme betam tmechegnaleh fetari abzto ybarkh
@yamtube8790
@yamtube8790 7 ай бұрын
ይህ ትምህርት ወርቅ ነው ነገር ግን የኖትፊኬሽኑ ደውል ይረብሻል በተረፈ ትምርቱን ለመግለጽ ቃላት አይበቃኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲👏👏👏👏
@brhanetamrat9240
@brhanetamrat9240 8 ай бұрын
ምታስተምረው ትምህርት እና ምታስተምርበት መንገድ ለየት ይላል አመሰግናለው ❤❤❤❤
@user-oi1oj2ub5w
@user-oi1oj2ub5w 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔ ምንም ሳይኖረኝ ሺ አልኩ ከዛም ሚ አልኩ አሁን በቅርቡ ቢ እላለሁ አንድ ቀን ሀገሬ ስገባ የሂወት ታሪኬን እነግራችሀለሁ አልሀምዱሊላህ
@bisrateyohannes
@bisrateyohannes 7 ай бұрын
@Bisrat2023
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 8 ай бұрын
Thanks nti sewodeh tebark
@richa1186
@richa1186 8 ай бұрын
Thank you nesanet!
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r 8 ай бұрын
Thanks Natsi betam ❤❤
@maryemendirsyoutube1858
@maryemendirsyoutube1858 8 ай бұрын
😍😍😍ማሻአላህ
@eytatube7711
@eytatube7711 8 ай бұрын
እንቅጭእንቅጩን ንገረን ጀግና ! እውነት እውነቱን ተናገር ማንንም አትፍራ እውነትን ብቻ ፍራ!
@AlphaSpeech12280
@AlphaSpeech12280 5 ай бұрын
Golden Generation
@HawaAli-cu8kh
@HawaAli-cu8kh 8 ай бұрын
I proud you
@asterwarga14
@asterwarga14 8 ай бұрын
I have gained a lot and I will follow you in the future I thank you for replacing everything that you can do it ❤❤❤
@kassahunmulatu1457
@kassahunmulatu1457 8 ай бұрын
ጥሩ ስልጠና ነው። በርታ
@zion-tsiyonawit
@zion-tsiyonawit 8 ай бұрын
ውይ እንደው ….ስወድህ ነፂ!!!ተባረክ 🙏🏻🙏🏻አንድ ቀን አንተ መድረክ ላይ ወጥቼ መፅሀፌን እንደማስመርቅ እርግጠኛ ነኝ:: ምክንያቱም ትምህርቶችህ ቀስ በቀስ እየቀየሩኝ ...እየሞረዱኝ ....እየተስተካከሉኝ ባይገርምህ አሁን shapey ሆኛለሁ:: I feel so good and so proud of myself!! God bless u Men!!
@zerihunlelisa6658
@zerihunlelisa6658 8 ай бұрын
Wow በጣም ደስ ይላል እራስን አስተምሮ መቀየር
@mickeyalem1419
@mickeyalem1419 8 ай бұрын
You are Ethiopian Robert kiyosaki
@hananmohamed5021
@hananmohamed5021 8 ай бұрын
የኔን ሂወት የቀየረ የገዘብ አመለካከቴን የቀየረ ነፂ ነዉ ወላሂ እኔ በጣም ብዙ ይከፈለኛል ግን ምንም ጣጣ የለኚም ነበር እደዉም ወረ ሳይሞላ ቸገረ ነበር ሀምሳሺ ያገኘሁ እድሜ ለነፂ አሁን እኔ ሮበረት ኬሳኪ ነኚ😂❤❤
@masreshow8137
@masreshow8137 8 ай бұрын
ችግር ዉስጥ ነኝ እርጂኝ
@user-gh7yq5hf7p
@user-gh7yq5hf7p 8 ай бұрын
ሮበርት ኬሳኪ መፅሐፍ ምን በሚል እርዕሥ ነበር የተተረጎመው እባክህ
@meskeremdaba375
@meskeremdaba375 8 ай бұрын
አንድ ቀን ሰብሊን አስተዋውቀን እባክህ ሳላውቃት እወዳታለው ነፂ ተባርክ የኔ ወንድም
@elsabetgurmessa1981
@elsabetgurmessa1981 8 ай бұрын
pls nesi the power of imagnation bemil titel astmrn
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 8 ай бұрын
ከልብ እናመስግናለን
@user-ki1nv2gw5n
@user-ki1nv2gw5n 8 ай бұрын
Netsanet I almost everyday see motivational videos for last 6 months gin beka action yelem ....I don't know where to start
@bisrateyohannes
@bisrateyohannes 7 ай бұрын
@Bisrat2023
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 8 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤
@user-gh7yq5hf7p
@user-gh7yq5hf7p 8 ай бұрын
የሮበርት ኬሳኪ መፅሐፍ ምን በሚል ርዕሥ ነበር ወደ አማርኛ የተተረጎመው እባክህ
@abeltoel7031
@abeltoel7031 8 ай бұрын
ወንድሜ ከተሰቀለልን አምላክ ይልቅ ለምንድን ነው ጠፊ እና ሃላፊ የሆኑ ነገሮችን ለማግኘት በማሯሯጥ ላይ የተጠመድከው?አሁን የምታደርጋቸው ነገሮች ለዘልአለዋዊው ህይወትህ ስንቅ ሊሆንህ የሚችል አይመስለኝም::100 አመት ለማትሞላ እድሜ ይህን ያህል ወጣን ወረድን፣ለተቀረው infinite ህይወትስ
@hanichog
@hanichog 20 күн бұрын
ሳትሰሩ ብሉ የሚል የትኛውም ሃይማኖት የለም። ስረቅ አላለህም ጠንቅረህ ስራ ግዜህን በአግባቡ ተጠቀም ነው ያለህ ሃይማኖት ካድ አታምልክ የሚል አለወጣውም ቢገባንማ ይሄንን ማስተማር ያለባቸው የሃይማኖት አባቶች ነበሩ
@Salah_347
@Salah_347 8 ай бұрын
Bemn aynet course new gn seowchn lectures mtaregew
@bisrateyohannes
@bisrateyohannes 7 ай бұрын
@Bisrat2023
@user-pj4zt1ml4r
@user-pj4zt1ml4r 8 ай бұрын
Adrashah yet new?
@genuinestage
@genuinestage 8 ай бұрын
Bole alem cenima zewetir kidame ke 2:30 eske 6:30
@thinkpositive7851
@thinkpositive7851 8 ай бұрын
ስልጠናህን የት እና መቼ መካፈል ይቻላል ነፂ???
@bisrateyohannes
@bisrateyohannes 7 ай бұрын
@Bisrat2023
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 111 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Mental Transformation Amazing Training by Netsanet Zenebe
1:23:29
ቅን መድረክ / Genuine Stage
Рет қаралды 50 М.
ቀና አስተሳሰብን እንዴት ልገንባ
47:54
ለቲዩብ
Рет қаралды 19 М.
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН