Рет қаралды 9,286
ቅን መድረክ / Genuine Stage
የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም ለዛሬ በህይወታችን ስለችግር ያለንን እይታ የምንፈትሽበትና ትልቅ ከፍታ እንደሚገባን በማወቅ እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው በሚገባ ወስደን እንተግበርው፣አትራፊ እንሆናለን!