የስኳር በሽታ መፍትሄ ክፍል 1 The Diabetes Code Part 1

  Рет қаралды 207,957

Laekemariam ላከማርያም

Laekemariam ላከማርያም

Жыл бұрын

የስኳር በሽታ መፍትሄ ክፍል 1 The Diabetes Code Part 1

Пікірлер: 177
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 11 ай бұрын
ወንድማችን ስለቅንንነትህ እጅግ በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ በብሽታው ውስጥ ላሉትም ሆነ ብሽታው ለሌለባቸው ሰዎች ጠቃሚ መረጃ ነው ። በተለይ የፆምን ጥቃሚነት በማውሳትህ እኛ ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን የሰሩልን የፆም ሥርዓት እግረመንገድህን ለጤና ያለውን ጥቅሙን መዳሰስህ በጣም ደስ ይላል በርታ።
@beyenhagos1490
@beyenhagos1490 Жыл бұрын
በኣሁኑ ሰኣት ባጣም ጠቃሚ የሆን ትምህርት ስልሰጠህን እናመስግናለን
@youditberhane8021
@youditberhane8021 Жыл бұрын
በጣም በጣም አሠሰግናለሁ🙏 የኔ ወንድም የጾም ስርአት ብትጽፍልን በትህትና እጠይቅለለሁ። "ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን"
@gashaw278
@gashaw278 Жыл бұрын
Thank you for your advise
@lizs4142
@lizs4142 Жыл бұрын
Thank you Dr Le,Ak
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው እናመሰግናለን 🙏
@HuseinBussa-yk4ok
@HuseinBussa-yk4ok Жыл бұрын
Thanks a lot for your advise, keep it up
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Thank you amesegnalehu !!!
@eyorzeray6797
@eyorzeray6797 Жыл бұрын
powerful advice...thank u
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገር ነው ያስተማርከን🙏
@ib-lq9fz
@ib-lq9fz Жыл бұрын
God bless you nice topic keep on that is many people problem
@shalomkidusan4192
@shalomkidusan4192 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን .
@bekelemerga4524
@bekelemerga4524 10 ай бұрын
Thank u my swèet brother for your advice. Realy i got good info.
@sikosilo754
@sikosilo754 Жыл бұрын
እናመሳግናለን ጊዜህን ሰጥተህ ስለአስረዳህን😊
@Lima-mj6ie
@Lima-mj6ie Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@SelamYehun-gc9bz
@SelamYehun-gc9bz Жыл бұрын
ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን
@belayche4050
@belayche4050 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@hailayhadush3475
@hailayhadush3475 Жыл бұрын
እናሰግናለን ወንድሜ ልብ የሚነካ ትምህር ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን፣፣
@galaxyhuawei6665
@galaxyhuawei6665 Жыл бұрын
❤Egzabhar yisteh
@sarag.9068
@sarag.9068 Жыл бұрын
Thank you so much
@tezetaafework5479
@tezetaafework5479 Жыл бұрын
Wow so good ❤tbrhekhlen
@user-zz6hm3ve7q
@user-zz6hm3ve7q 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድማችን አናመሰግናለን
@mulugetatadesse9690
@mulugetatadesse9690 4 ай бұрын
Thank u somuch
@user-ib6nj4fp9y
@user-ib6nj4fp9y 10 ай бұрын
Thank you very much
@kasuzc1219
@kasuzc1219 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ
@user-qf4jf3gd4q
@user-qf4jf3gd4q Жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን 🙏
@mehariahferom5244
@mehariahferom5244 Жыл бұрын
Great job brother
@binihouse4457
@binihouse4457 Жыл бұрын
ተባረክ አቦ
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 11 ай бұрын
Thanks so much Teacher
@salomeeingda8203
@salomeeingda8203 11 ай бұрын
Bravo 👍👍
@SisayBireda-gl1xv
@SisayBireda-gl1xv 10 ай бұрын
ተባረክ፡ያስተማረከን፡ትምህርትጣፋጭ፡ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 11 ай бұрын
በጣም ጎብዝ እናመስግናለን
@bamlakuamente8939
@bamlakuamente8939 Жыл бұрын
GOD Bless Brother.
@TINATO73
@TINATO73 10 ай бұрын
Great advice 🙏
@user-ti1vh3op7d
@user-ti1vh3op7d Жыл бұрын
እረ ጉድ ነው አግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን
@mahletmelesse4961
@mahletmelesse4961 8 ай бұрын
Thank you brother
@Esrom2695
@Esrom2695 Жыл бұрын
You are the best ❤❤❤❤
@fantaagede6865
@fantaagede6865 Жыл бұрын
That is the best explanation. Thank you👋👋👋👋
@mahletferezer535
@mahletferezer535 Жыл бұрын
ምን ተመግበን እንዳን አንተ የምታወራው ችግሩን ነው
@binibenja
@binibenja 8 ай бұрын
ብራቮ አሪፍ አይምሮጰእንዳለክ ይታያል ። ህክምናን ብታጠና ደስ ይለኛል
@meselech4422
@meselech4422 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከክፋ የጠብቅ እናመሰግናለን
@user-ui7gq3bm6z
@user-ui7gq3bm6z Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 Жыл бұрын
አመስገናለሁ እጅግ ጠቃሚነው
@hamersentube
@hamersentube 8 ай бұрын
thankyou Bro
@user-fi6jg9tp1g
@user-fi6jg9tp1g 11 ай бұрын
እናመሠግናለን።
@barich2296
@barich2296 11 ай бұрын
100% ተመሳሳይ ነገር እኔ ጋርም ያጋጠመኝ እንዳልከውም በአመጋገብ ላይ የተመሰረተ መቆጣጠርን ነው የምከተለው ያለኝን አመለካከት የበለጠ አጠንክሬ እራሴን እንድከታተለው ጠቃሚ ሀሳቦችን ነው ሼር እያረከን ያለው እናመሰግናለን ወንድም።
@DasashiDas
@DasashiDas 8 ай бұрын
ምልክቶች ምን ምን ናቸወ
@senayyohannes7632
@senayyohannes7632 Жыл бұрын
Good, explanation bro!
@user-eg7di6hq8m
@user-eg7di6hq8m Жыл бұрын
Thanks
@yemiserachbirhanu9426
@yemiserachbirhanu9426 Жыл бұрын
Betam teleq mereja nw Enwedhaleh lake
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
Enamsegenalen wendem🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@lishaneshtue4162
@lishaneshtue4162 Жыл бұрын
Good job bro
@gmalmu650
@gmalmu650 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልኝ ወሳኝ አንገብጋቢ እና ወቅታዊ የሆነ መልክት እና ትምህርት ነው በርታልን እዉቀት ይጨምርልህ 🙏
@user-ws2vk3rb8u
@user-ws2vk3rb8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@endalakachewbelay6648
@endalakachewbelay6648 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው ቀጥልበት።
@erimiyastefera2515
@erimiyastefera2515 11 ай бұрын
እነናመሰግናለን እድሜህን ያብዛው
@user-lf6wk1qm9f
@user-lf6wk1qm9f Жыл бұрын
ሰላም ሰላም በጣም እናመሰግናለን
@user-ib3rv2ji3j
@user-ib3rv2ji3j Жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው
@tigestmegersa9884
@tigestmegersa9884 10 ай бұрын
Tebark
@teferatolessa9502
@teferatolessa9502 Жыл бұрын
Enamesegenalen .
@emirusolomon7074
@emirusolomon7074 Жыл бұрын
ወንድማችን በጣም አመሰግንሀለሁ አብዛኛዉ ሰዉ ስለስኳር ህመም ያለዉ ግንዛቤ እጂግ አናሳ ነዉ ስለዚህ ትምህርቱ ወቅታዊ ነዉ ቀጥልበት በርታ❤❤❤
@heavenasrat2440
@heavenasrat2440 Жыл бұрын
ገራሚ መረጃ ተባረክ
@BiyyaEtefaGobena
@BiyyaEtefaGobena 11 ай бұрын
tebarek
@teferabekele395
@teferabekele395 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ግንዛቤ እንዳገኝ ረድተኸኛልና።
@senaitajema3531
@senaitajema3531 Жыл бұрын
60 ፐርሰንት ነዉ የአሜርካ ህዝብ ሰኳር አለበት ሞግቡ ሰኳር ይበዛበታል ዶክተሮቹ ሟርቶች ናቸዉ በሸታ ሰዉ ላይ ያዛሉ ጌታ በደሙ ይሸፍነን መ ብዝነሰ ነዉ የሚሰሩት መድህነት ለመቸብቸብ any age ነዉ ነዉ ሰኳር የሚዘዉ ምግብ ሰኳር የለለዉ የበሰለ ነገር አለመብላት። ተባረክ
@Tina-1916
@Tina-1916 Жыл бұрын
🙏❤
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 10 ай бұрын
Wow, I have overcome this by long day water fasting, permanent intermittent fasting, and fixing my diet!!! Thank you for sharing this. It is very important 🙏 !
@hiwettesfaiohannes4547
@hiwettesfaiohannes4547 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@zeineb1434
@zeineb1434 Жыл бұрын
Btm enamesegenalen qulech argeh new yaseredahegn Qetelbet Gen ergeznan yekelekal endy
@user-el8vh6mt9x
@user-el8vh6mt9x Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ባባዬ እኛ ሰውች ካል ታመምን አንታይም አህለን በተሰብ አድረ ገኝ 🍇🍇🍇🍓🍓🍓👆
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@axisup
@axisup Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው። አንድ ሰፉ ያለ ፕሮግራም ይዘህ የ IF( ኢንተርሚታንት ፉስቲንግን / የመፆም) ጥቅም ብታስረዳን ለስኳር በሽታን ብቻ ሳይሆን በሳይንሳዊ ጥናት የተደገፈ ብዙ ጥቅም እንዳለው ይነገራል። ስለ ስኳር በሽታ ህዝባችን ብዙ ማዎቅ አለበት። እናመሰግናለን!!!
@muluwerkmideksa456
@muluwerkmideksa456 Жыл бұрын
L
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Жыл бұрын
You are doing great!!! Thank you for working and sharing your experience and solutions. May God bless you and your family abundantly.🙌💚💛❤
@zewd
@zewd Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@samuelyohannes5874
@samuelyohannes5874 10 ай бұрын
እግዚያብሄር ይስጥልን !!
@marthat6031
@marthat6031 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገርነው ያካፈልከን እናቴ የዳይቤቴክስ ተጠቂ ስለሆነች በፋሚሊ ይተላለፋል ስለሚባል ብዙ ጊዜ በግሌ ከካውንተር ላይ መለኪያውን ገዝቼ ቼክ አደርጋለሁ በአመት አንዴ ቼካፕ አደርጋለሁ ግን የሽንትቶሎ ቶሎ መምጣት ችግር አለብኝ
@hiwot5255
@hiwot5255 Жыл бұрын
❤enamsgnale mmehra
@aredogetenet4518
@aredogetenet4518 Жыл бұрын
👍
@samimimi5892
@samimimi5892 Жыл бұрын
@ib-lq9fz
@ib-lq9fz Жыл бұрын
can you make video about intermittent fasting
@sikosilo754
@sikosilo754 Жыл бұрын
መልካምሰው
@MegersaGirma-pb7zs
@MegersaGirma-pb7zs Жыл бұрын
እነመሰግነለን
@markosayele2228
@markosayele2228 Жыл бұрын
1)ለሰኳር ህመም: አንድ ዘይቱና 20 ቦታ መክተፍ 2 ራስ ነጭሸንኩርት 5 ፍሬ ቅርንፉድ 1 ብርጭቆ ውሀ ጨምረህ ለ 20 ደቂቃ አፍልቶ አቀዝቅዞ አጣርቶ ለ 5 ቀን መጠጣት በየወሩ መድገም 2)ለሰኳር ህመም 12 ፍሬ የቀላ ቃሪያ በደንብ ድጦ ወይም በቢላሆ በጣም አድቅቆ ከትፎ በ 2 ጥሬ እንቁላል ጋር 1/3 ማንኪያ ጨው ጨምሮ በደንብ አዋህዶ ከቁርስ በኋላ መጠጣት በየወሩ ልዩነት ደግሞ መጠጣት
@weseneadugna5116
@weseneadugna5116 9 ай бұрын
@tileshop2713
@tileshop2713 9 ай бұрын
የተረጋገጠ ነዉን?
@taferehagos7883
@taferehagos7883 Жыл бұрын
What is the solution for shortage sugar similar to higher
@ziyinbezaye3204
@ziyinbezaye3204 Жыл бұрын
Tnx ye type 1 diabetic endt meklaker yechalal
@yealemzwdyitay9923
@yealemzwdyitay9923 Жыл бұрын
Englisgna tabezaleh amharic bitawora yaltemarutim yireduhal. Siketil Mefthew lay Saiyon tarikawi ametatu lay wore abezah.
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 Жыл бұрын
ወንድሜ ባጭሩ የሰይጣን በሽታ ነው በዚ በለው በዛ በለው አባቴ ደርግ መቶ እራቁታችንን ሲያስቀረው ስኳርና ደም ብዛት ያዘው በ62 አመቱ ልክ ሲያሳውቁት እዳልከው የመጀመሪያ እርምጃው ዳይት ከዛ በየቀኑ ፀበል ፆም በሦስትኛ በየቀኑ የግር መንገድ ከምግብ በህሖል ነጭ ሽንኩርትና ቃሪያ ይምገብ ነበር እስከ 92 አመት በጥንቃቄ ኖረ ጌታ ይመስገን ጎበዝ ነበር በምግብ ጥንቃቄው ላይ🫶🏼🫶🏼
@elfneshkifleyesus9089
@elfneshkifleyesus9089 Жыл бұрын
😅 33:09
@elfneshkifleyesus9089
@elfneshkifleyesus9089 Жыл бұрын
Geta ybark
@tewabtube
@tewabtube Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ
@fozm3237
@fozm3237 Жыл бұрын
ዶ/ር ሱካር እዳለብኝ ነገረኝ ምን እደምበላ ግራ ገባኝ ምን ብበላ ነው ሱካር የማይጨምር
@ethiopiaethiopia9391
@ethiopiaethiopia9391 Жыл бұрын
Betam human , inamesegnaal
@etsehiwotwondimu802
@etsehiwotwondimu802 Жыл бұрын
Wt r u eating now tell us pls
@user-xk2ly9cf5z
@user-xk2ly9cf5z 10 ай бұрын
😊
@yonathangirma5082
@yonathangirma5082 Жыл бұрын
Metforim works and no sugar
@eyerusalemtesema8301
@eyerusalemtesema8301 Жыл бұрын
How I can get the device
@AbduljelelAbdu-cs8gf
@AbduljelelAbdu-cs8gf Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክሪ ነዉ ግን ምን መመገብ እንዳለብንና ምን እንደ ምንተወው ብታብራራልን ጥሩ ነዉ
@zerihunzegeye
@zerihunzegeye Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !
@tadwader7524
@tadwader7524 Жыл бұрын
ወንድሜ መልካም ሰው ነህ እግዚያብሔር ይስጥህ 5ሚሊየን በአለም ላይ የስኳዋር በሽተኛ አለ ላልከው በእኔ እምነት በኢትዮጵያ ላይ ያለነው ከ5 ሚሊየን በላይ ሳንሆን አንቀርም እኔም ጓዋደኞቼም ሶስት ሆነን ታይተን ሶስታችንም በውስጣችን ያለው ስኳዋር በጣም ከፍተኛ ነው ሐኪም ጋር ስንቀርብ መድሃኒት ነው የታዘዘልን ይሔን ሳይ በጣም ነው የደነገጥኩት ስንቶቻችን ነን እራሳችንን የምናውቀው?
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 Жыл бұрын
thanks much for your advice ur so kind God bless you ❤️💕🙏💖❤💜🤎💛💚❤️💕🙏
@girma5589
@girma5589 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እባክህን መፅሀፉን እንዴት መግኘት ይቻላል??? ይህ መፅሃፍ ተተርጉሟል ወይ ?? ከልምድ ላገረኸን ልምድ እናመሰግናለን።
@hiwat691
@hiwat691 8 ай бұрын
ወነደሜ ጥሩትምርትነወየሠጠህኚ ምልክቱንና መገብዬምገባኚነ እባክገ ንገረኚ
@astermuler8182
@astermuler8182 Жыл бұрын
እረ ወነድም ታይብ 1 ብታቀርብለን ወንድሜ😊😊😊
@lilyyasin7982
@lilyyasin7982 Жыл бұрын
Can you please share as what are you eating
@laekemaryam
@laekemaryam Жыл бұрын
I will share my diet soon
@markosayele2228
@markosayele2228 Жыл бұрын
5)ለብዙ ህመሞችና ለእንቅልፍ ማጣት ችግር የ 3 ፍሬቀይ ሽንኩርት ልጣጭ በ 1 ብርጭቆ/ውሀ ውስጥ አፍልቶ ለ 1 ወር መጠጣት በተከታታይ
@solomonsrhu6187
@solomonsrhu6187 10 ай бұрын
ጥሩ ነው እና መሰግን አለ ማታ ወይስ ጧት ነው ሚወሰደው
@EHSANALi-zp7sy
@EHSANALi-zp7sy Жыл бұрын
አንግሊዝና ስለ ምታብዝ ና ስለምትችክል ካልሆነ ብስተቀረ መልክም ትምሕርት ኣግንተናል፡
@danielabebe2036
@danielabebe2036 Жыл бұрын
"በጣም ጡሩ ነውየኔስኳር 95ነው መልስ
ጤናዎ በቤትዎ፡-የስኳር ህመም|
1:09:23
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 5 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 258 М.
የስዃር ህመም እና በቆሎ!!!!  Diabetes and Corn
11:10
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 35 М.
እውነት የስኳር በሽታ መዳን ይችላል? እንዴት  | Dr. Azmeraw
29:34
Dr. Azmeraw | ዶ/ር አዝመራዉ
Рет қаралды 28 М.
የስኳር በሽታ  እና የዓይናችን ጤና!  Diabete and Eye health
21:20
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 16 М.
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
Аниматоры в форме СПЕЦНАЗА: Именинника разыграли
0:21
Собиратель новостей
Рет қаралды 3 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 15 МЛН
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 9 МЛН