የታይሮይድ እጢ ጤና
10:21
በቀን 8 ሰዓት!!!
14:23
5 ай бұрын
Пікірлер
@user-eo5wt6oy5x
@user-eo5wt6oy5x 12 сағат бұрын
ሰላም ዶክተርዬ እንዴት ነሽ ስለምትጭን ምክር አመሰግናለሁ በትምርትሽ በጣም ተጠቅሜአለሁ ለውጥ እንዳገኘሁበት ነግሬሻለሁ በፊት cholesterol total 217 ነበር አሁን 147 ሆኗል በፊት triglycerides 364 ነበር አሁን 90 ሆኗል መዳኒት 20 ግራም የኮልስትሮል እወስዳለሁ ምን ላድርግ መዳኒቱን ሀኪሜ አቁሚ ብላኛለች ለምትሰጭኝ ምክር አመሰግናለሁ ። የደም ውስጥ ስኳር ስጀምር 10.5 ፣ 7.6፣ 7.4 ነው አሁን የበለጠ ለማሻሻል ምን ላርግ እድሜዬ 55 ነው። ተባረኬልኝ መልስሽን ጌዜ ሲኖርሽ እጠብቃለሁ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 сағат бұрын
ሰላም፣ጤናዎ ስለተስተካከለ ደስ ብሎኛል። ይህንን መስማት ለኔ ትልቅ ነገር ነው። እግዚአብሄር ይመስገን። የኮሎስትሮል መድሃኒቱን ማቆሙ ጥሩ ነው። እስካሁን እያደረጉት ያለውን ነገር ይቀጥሉበት፣ ስኳሩም ከዚህ የበለጠ እንደሚወርድ አልጠራጠርም፣ ይበርቱ
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 15 сағат бұрын
እግዝአብሄር ይባርክሽ ዶክተር።በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ።አብሽ መጠጣት እጀምራለሁ እኔ pre daibtic a1c 6.0 ውጤቱ ያሳያል እና ቶሎ መቀልበስ አለብኝ ።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 сағат бұрын
አሜን፣ እውነት ነው። በጊዜ የያዙት ነገር ጥሩ ነው። እሚቻል ከሆነ ለ 1 ወር ኢንተር ሚታንት ፋስቲንግ ( 12-16 መጾም) እና በርካታ ወሃ መጠጣት፣ የስንዴ ዘሮችን ማሶገድ፤ እስፖርት ማዘውተር ቶሎ እንዲቀለብሱት ይረዳዎታል
@EagerBocce-vl1ri
@EagerBocce-vl1ri 16 сағат бұрын
እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤❤
@hanaayale
@hanaayale Күн бұрын
ሰካር ሲጨምር ለመቀነስ 3ነገሮች ብለሽምንትንዘባዘቢያለሸ
@hanaayale
@hanaayale Күн бұрын
ዳክተር ወደጉዳዩ ብትገቢ አታሰልቺ
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r 2 күн бұрын
Gobez.
@meseretmelku9930
@meseretmelku9930 2 күн бұрын
Thank you
@DanielDaniel-se1is
@DanielDaniel-se1is 2 күн бұрын
ተባረኪ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 сағат бұрын
አሜን
@tesfuhora8002
@tesfuhora8002 2 күн бұрын
የስኳር ሕመምተኛ ስትሆኝ የግብረ ሥጋ ግንኙነት መጠን እየቀነሰ ብሎም ፍላጎት መጥፋት sex organ no errection already dead በምን መንገድ ነው sexual inter corse upgrad ማድረግ የሚቻለው ብዙ ትዳሮች አደጋ እያጠላባቸው ነው please አንድ ፕሮግራም ብትሠሪበት አመሰግናለሁ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 сағат бұрын
ይሄንን ቪዲዮ ይመልከቱ kzfaq.info/get/bejne/pZ-ef9FlncvHnKs.html
@selam7742
@selam7742 2 күн бұрын
እናመሰግናለን።
@AsegeWoldemariyam
@AsegeWoldemariyam 3 күн бұрын
Wde gudayu gib
@derbiabereket3616
@derbiabereket3616 3 күн бұрын
thank you 🙏
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 күн бұрын
እንደምን ስነበትሽ ዳክተር ጠፍሽ በስላም ነዉ? እናመስግናለን!!!
@millionfshaye5436
@millionfshaye5436 4 күн бұрын
Thank you doctor ❤️ 😘
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 4 күн бұрын
Thank u. DR Hana.
@SelomeAshebir
@SelomeAshebir 4 күн бұрын
thank you Dr. Hana!
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 4 күн бұрын
organic grass የሚበሉ ወተት ተፈልቶ ነዉ ሳየፈላ ነዉ መጠጣት ያለብኝ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 күн бұрын
@@hiruteshete4801 tefeleto bihon tiru new.
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 4 күн бұрын
ዶ/ሀና በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ብዙ ጠቃሚ ትምህርትና ምክር ነዉ የምትሰጭን። ስኳሬን ቤቴ ዉስጥ እለካዋለሁ በጣም ጥሩ ነዉ ሁልጊዜ። ሚትፎርሚን መዉሰድ ከጀመርኩ ሁለት አመት ሆነኝ። የa1c ምርመራየ የተስተካከለ ነዉ ታድያ ሚትፎርሚን ይቁምና እንየዉ ስል ሀኪሜን አይሆንም አለች አንች ምን ትመክሪኛለሽ። የሀኪሜ ምክንያት ከፍ ካለ ለመቆጣጠር ያስቸግራል አለችን። መድሀኒት መዉሰድ ሰለቸኝ የምወስደዉ mitformin 500mg ነዉ።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 сағат бұрын
ሰላም HA1C ስንት ነው? ለሁለት ሳምንት አቁመሽ በቀን 2-3 ጊዜ ስኳርሽን እየለካሽ እይውና ቁጥሩ እንደዛው ከቀጠለ እንቺው ትወስኛለሽ። ስኳሩን ጥዋት፡ ምግብ ከበላሽ 2 ሰዓት ቦሃላ እና ልትተኚ ስትይ ለኪው። አይዞሽ በርቺ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 5 күн бұрын
❤Dr ❤ተባረኪ ❤የሰጠሽን ትምህርትበጣም❤ቆንጆነው❤እናመሰግኔለን ❤❤❤❤❤❤
@hanalegese137
@hanalegese137 5 күн бұрын
Enmsgenln ❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 5 күн бұрын
Dr. Hana betam betam enamesegenalen tebareki fetari tenashen yestesh kanchi bezu temhrtochin agegntenal❤❤❤❤
@abbay5067
@abbay5067 5 күн бұрын
How about almond milk? Thanks so much 🙏🙏🙏
@neimawolle6112
@neimawolle6112 5 күн бұрын
Thank you very much for answering our questions in a way that we can understanding❤
@MamudHusen-yu8wq
@MamudHusen-yu8wq 5 күн бұрын
ተባረክ
@Fetatube-341
@Fetatube-341 5 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 5 күн бұрын
ዶ/ረ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@eteneshteshome2858
@eteneshteshome2858 5 күн бұрын
ዶ/ር ስለ ትምህርትሽ በጣም አመሰግናለሁ ፓክድ የሆኑ ዱቄት ወተቶችስ መጠጣት ይቻላል ወይ
@tigi886
@tigi886 5 күн бұрын
እኔ ብዙ ግዜ የምጠቀመዉ የንፁህ ወተት እርጎን ነዉ ግን ያዉ ደግሞ ጉንፋን ሲይዘኝ ስለሚቆይብኝ ያን ግዜ በየቀኑ ሁለት ሶስቴ አፍልቼ ነዉ ቀንም ማታም የምጠጣዉ ስለዚህ ብዙ ግዜ ስኳሩ ከፍ የሚልብኝ ለዛ ነዉ ማለት ነዉ። ስለሰጠሽን የምክር እዉቀት ተባረኪ🙏
@WondimuJofie
@WondimuJofie 5 күн бұрын
ትምህርትሽን ሁልጊዜ እከተላለሁ በጣም ጥሩ ነው ቀጥይባት ። አንድ ጥየቄ አለኝ እሱም በዳም ዓይነት ስለመመገብ የአንች አቋም ምንድነው ? ምንስ ትመክርየለሽ ?
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 5 күн бұрын
🙏🙏🙏
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 5 күн бұрын
🙏🙏🙏
@Seda356Seda
@Seda356Seda 6 күн бұрын
ለሳባእፌክሸን ብንጠቀመውችግርአለው
@BeverlyBurnett-tv9vv
@BeverlyBurnett-tv9vv 6 күн бұрын
Your content is really amazing and needed! Thanks for your commitment to educating us!
@astewaybayu508
@astewaybayu508 6 күн бұрын
Thanks dr
@happy2715
@happy2715 6 күн бұрын
ጥሩ ነው የምታቀርቢው ግን በዝርዝር ነው የምተነትኚው የእያንዳንዱን የምግም ይዘተ ግራም ለአብዛኛው ሰው አስቸጋሪ ነው በተለይ ለሀገር ውስጥ በየቦታው ለስራ የሚዞሩ ሰዎች እንድታቀርቢልን የምንፈልገው በአጭሩ ስኳር ህመምተኛ ቁርስ ምን ምን ምግብ መጠጥ ለምሳ ለእራት አጠር ብሎ ቢቀርብ ትነሳለች ታኔሽ ይበዛል
@samuelhmariam1393
@samuelhmariam1393 6 күн бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ
@jemsey189
@jemsey189 6 күн бұрын
15:46
@user-tc2fr4dw3f
@user-tc2fr4dw3f 7 күн бұрын
ለይቅርታ ዶክተር ለተጨነቀ ሰው ሰው አትሆኝም። ቶሎ ወደ ጉዳይ አትገቢም
@abzabity177
@abzabity177 8 күн бұрын
ዶክተርዬ ዘመንሽ ይባረክ አንችን መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ መድሃኒቱን ማቆም እንደምንችል ብርታት ሆነሽኛል
@meronhabtamu7967
@meronhabtamu7967 9 күн бұрын
ኢንሱሊን ከምግብ በፊት ነው
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 7 күн бұрын
@@meronhabtamu7967 Endeat Insulinu ayenet yewesenal.
@tigi886
@tigi886 10 күн бұрын
እኔ የምወስደዉ Vitamin D / B12 / Biotin እነዚህን ብቻ ነበር የምወስደዉ ስለዚህ አሁን ከነገርሽንን ዉስጥ እስኪ እወስዳለሁ። ስኳርና የቆዳ ህመምን ብትሰሪልን ደስ ይለናል ተባረኪ 🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 7 күн бұрын
@@tigi886 I am preparing a video for next week
@user-qp5zn9lj8u
@user-qp5zn9lj8u 10 күн бұрын
በዉሥ ላወራሽ ፈልግ ነበር ተቻልሽ ቁጥርሽን አሥቀምጪልኝ ሥወድሽ
@abeldukannstmich8288
@abeldukannstmich8288 10 күн бұрын
Please send me your email address. I had a question and could not reach you
@EagerBocce-vl1ri
@EagerBocce-vl1ri 10 күн бұрын
እናመሰግናለን
@zeineb1434
@zeineb1434 10 күн бұрын
Bula mebelat yefekedal
@fekirtetadesse9151
@fekirtetadesse9151 11 күн бұрын
I simply wants to say thank you. You are resourceful, easy to understand and amazing explanation.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 11 күн бұрын
You are welcome
@kaleb3028
@kaleb3028 11 күн бұрын
ቡላ ሰኳር ላለበት በጣም አደገኛ ነው ቆጮ ግን መጥን መጠቀም አእንችላለን
@millionfshaye5436
@millionfshaye5436 11 күн бұрын
Thank you doctor ❤️ 😘
@degnethadero1370
@degnethadero1370 11 күн бұрын
ስኳር ድንች ለስኳር ታማሚዎች ጠቃሚ ወይስ ጎጂ?
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤