🛑የስኳር ድንች አሰራር / ምርጡ ገበታ/ How to make sweet potato Recipe// Ethiopian food//

  Рет қаралды 4,950

Yefiker kitchen

Yefiker kitchen

Жыл бұрын

#potato#bahlietube #ethiopianfood

Пікірлер: 42
@nebilabeauty
@nebilabeauty Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ ዊዴ በጣም አሪፊ ሞያነው ሼር ያሬጊሽልን እንዴ ሀጌራችን ስኳሪ ስኳሪ ስሌማይል ከአጌር ውጭ እንዴዝ መሜገብ ይሜሬጣል
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 Жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ በውነት በጣም ቆዦ እስራት ነው
@nature354
@nature354 Жыл бұрын
ሰላም የፍቅርዬ አንዴት ነሸልን ሰኳር ድንች ዋዋውውው በጣሞ ቆንጆ ነው አጆሸ ይባረክ እናመሰግናለን
@birtukangatchaw
@birtukangatchaw Жыл бұрын
egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen wow batme dasy yemele migebi new egishe yebarki barchelegn ehite
@pomedaniel2821
@pomedaniel2821 Жыл бұрын
ወይ እህቴ ስኮር ድንች ያምራል በርቺ
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ምርጥ ስራ ነው አሰራርሽ ያምራል እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል የሰሩ እጆች ይባረኩ እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ 🥰🥰🙏🙏👍👍
@brtukankbret6870
@brtukankbret6870 Жыл бұрын
waw betam konjo yeskuwar dnchi tbs argeshi yerashibet menged lyu new enamesegnalen
@mahtemdingil6842
@mahtemdingil6842 Жыл бұрын
Selam lanchi yihun yefikrye wow betam wodedkut leyet yale yesikuar dinich aserar new keleru erasu betam yamral silakafelishin betam enameseginalen 🙏🙏🙏
@tesfishemufamily5567
@tesfishemufamily5567 Жыл бұрын
ዋው የፍቅርዬ ለየት ያለ እና ስኮር ድንች በፍፁም ያልተለመደ አሰራር ነው ቆንጆ አድርገሽ ነው የሸራሽው ሸር ስላደረግሽን እናመሠገሰናለን
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen Жыл бұрын
የፍቅርየ ስኳር ድንች በጣም ለጤና ጠቃሚ ነው። እንደዚህ ለየት ተደርጎ ሲሰራ ደሞ ቆንጆ ሳይሰለች ይበላል ባሰራርሽ እንደሚጣፍጥ መገመት ይቻላል👌👌ሼር
@meronwg9509
@meronwg9509 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር እንካን ደና መጣሽልን በጣም ልዩየሆነ የስካርድንች አስራር ነው ከለሩ በጣምያምራል ብልኝ ብሉኝ ነው የሚለው እናመስግናለን ሼር ስላረክሽልን🙏💕💕
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ነው የሚያምረው ፍቅርትዬ መቼስ ጣዕሙ ልዩ ነው በእውነት ሰርቼ እበላለሁ 😋like share ውዴ
@ewunet417
@ewunet417 Жыл бұрын
ሰላም የፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ ለየት ያለ የሰኳር ድንች አሰራር ነው በጣም አሪፍ ጣዕም እንደሚኖረው አልጠራጠርም በጣም ወድጀዋለሁ ሰላካርፈልሽን እናመሰግንሻለን 🙏🙏🙏
@jonimercy
@jonimercy Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ ስኴር ድንችን ለየት ባለ መልኩ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሺው እንዲህ ተሰርቶ ሳይ የመጀመሪያዬ ነው በጣም ነው የሚያምረው ሼር ስላረግሺን እናመሰግናለን
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ ቆንጆ 🙏🙏 ዋው ዋው በጣም ቆንጆ አርገሽ የሰራሽው ብዙ ጊዜ የተለመደው ተቀቅሎ ኑ የሚበላው በደዚህ አይነት ደግሞ ክችን አርገን ከሩዝም ወይም በንጀራ መብላት እንደምንችል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ 🙏🙏👍👌💖
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 Жыл бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ!! በጣም ጤናማና ቢበላ ቢበላ የማይሰለች የስኳር ድንች ነው የሰራሽዉ ነተጠቀምሻቸዉ ግብአቶች ቆንጆ ጣዕም እንዲኖረዉ ይረዳዋል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👌👍😍😍
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የስካዋር ድንችን በዚህ መልኩ አስቤው አላውቅም በጣም ቆንጆ አርገሽ በተለየ መንገድ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን 🙏👍👌👌👏
@hasettube
@hasettube Жыл бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው ስኳር ድንች እንዲህም እንደሚሰራ ነው ያሳየሽን እኔ ስኳር ድንች ከመቀቀል ውጪ ምንም ሰርቼበት አላውቅም ነበር ሸር ስላደረግሽን እናመሠግናለን
@kalkidanethiopia1948
@kalkidanethiopia1948 Жыл бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!! በጣም ቆንጆ የስኳር ድንች ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👌👍👍
@sbbacraft
@sbbacraft Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የፍቅር በጣም አሪፍ የስኳር ድንች አሰራር ነው የሰያሽን በጣም አሪፍ ነው እኔ አንቺ በሰራሽው መንገድ እሞክራዋለሁ
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ፍቅር በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ምልኩ የተሰራ ስኩዋር ድንችባሰራር ነው መልኩ ያምራል እንድ እያከያየርን ብንሰራ አይሰለቸንም እጅሽ ይባረክ
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
ሰላም ፍቅርዬ ቀጣም ቆንጆ የሰኳር ድንች አሰራር ነው ያሳየሸን እንደሁልጊዜው ጥንቅቅ ያለ አሰራር ነው ለየት ያለ ነው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤🙏
@foodloverethio
@foodloverethio Жыл бұрын
ሰላም የፍቅርዬ አንዴት ነሸልን አንደተለመደውም በአዲሰ ሰራ መጥተሻል በጣም ምርጥ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሸን እጅሸ ይባረክ እናመሰግናለን
@Azzistyle
@Azzistyle Жыл бұрын
አቤት ሰንት ምግብ አሰራር አምልጦኛል ቡዚ ሆኜ አሁን ይህው ልማር ሰኮር ድንች ቦታ እነሰጠው እንጂ ቡዙ ፐሮቲን ያለው ጠቃሚ ምግብ ነው በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን ሰላካፈልሸን ፈቅርዮ
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n Жыл бұрын
selam Selma lezi bat yehun fkerya enkan beselam metashi wow betam yemiyaft ena yemiweded yednch tbes aserar yamral konjo argeshi new yeserashiw enamesgenalen
@subba1939
@subba1939 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር በጣም አሪፍ አድርገሽ ሰርተሽዋል የስኳር ድንቹን በጣም ነው የወደድኩት ስኳር ድንች ለጤናችን ጠቃሚ ነው
@selfitube4743
@selfitube4743 Жыл бұрын
Sikuwar dinch aymeslim siyamir wow betam new yewededkut chicken iko new mimeslew gobez ijish yibarek
@rosatube6848
@rosatube6848 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይባዛ የፍቅርዬ ማሬ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ ለጤናችን ተመራጭ የሆነ አዘውትረን ብንመገበው ጠቀሜታው ከፍ ያለ ሸንኩሩቱ ነጭ ሽንኩርቱ ጥሩ ጣእም ይሰጠዋል እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን የሰሩ እጆች ይባረኩ 🙏💖👌👍
@melattube5132
@melattube5132 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የፍቅርዬ በጣም የሚያምር ለየት ያለ የስኴር ድንች አሰራር ነው ያሳየሺን ይኸንማ መስራት አለብኝ ያስጎመጃል እጅሽን ይባርከው
@user-dg6ed4gn9u
@user-dg6ed4gn9u Жыл бұрын
ሰላም የፍቅርየ ዋውውው ማሻ አላህ
@MeronSemere
@MeronSemere Жыл бұрын
Ciao bella mia questo ricetta l'ho visto per prima volta hai preparato un bellissimo e buono 😋 cibo volevo provare anch'io
@አቢሲኒያAbyssinia
@አቢሲኒያAbyssinia Жыл бұрын
Yefikerye delicious recipe I will definitely try to make it thank you my dear 👌👌💕💕
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 Жыл бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ። ዛሬም አዲስ ነገር ነው ያሳየሽን ። ስኳር ድንችን እንደዚህ ሰርቼው አላውቅም ለአይን በጣም ያምራል አሰራሩም ቀላል እና ፈጣን ነው ። እናመሰግናለን
@nab-tube1452
@nab-tube1452 Жыл бұрын
Selam እንኳን በሰላም መጣሽ ዋ ው ምሪጥ ሞያነው ከአገሪ ውጭ ያሌው ድንች ስኳሪ ስለማይጣፊጥ በዝመልኩ ብንሜገብ አሪፊ ነው
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Жыл бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ባለሙያ እውነት ነው ሁሌ አንዳይነት መንገድ ከመጠቀም በዚህ መልኩ ተቀቅሎ ሲጠበስ የሚጣፍጥ ይመስለኛል ግባቶችሽ ደሞ የበለጠ ጤናማ ያደርገዋል ፡ የሽንኩርቱ ፣ የነጭ ሽንኩርቱ የእርዱና የበርበሬው ውህዶች ልዩ ያደርገዋል ፡ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏👌👍
@tiztaswork9533
@tiztaswork9533 Жыл бұрын
Semer
@saronkesetetube6190
@saronkesetetube6190 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይቦዛልኝ ፍቅር ስኳር ድንቹን ጥብስ ክሽን አርገሽ የሰራሽበት መገድ በጣም ነወ የወደድኩት እጅሾን ይባርከወ ፈጣሪ 👍👌👌✌
@hanasm4351
@hanasm4351 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር እንካን ደና መጣሽልን ብዝመልኩ ስካር ድንችን ተጠቅሜ አላውቅም አሞክርዎለሁኝ እደምጣፍጥ መገመት ይቻላል🙏💕💕
@MebratMeb
@MebratMeb 12 күн бұрын
Mukerash betam Arif new gn square yalebachew negerechoch bemiyaqatel negeroch berserku turu new beterefe Arif new
@medihntube
@medihntube Жыл бұрын
ፍቅርትዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የስኳር ድንች አሰራርሽ በጣም ነው የወደድኩት ስኳር ድንች በጣም ነው የምበላው እጅሽ ይባረክ like share
@mhdertaye4281
@mhdertaye4281 Жыл бұрын
ዋው ለየት ያለአሰራር ነው ያሳየሸን
@ewnetvlogs5348
@ewnetvlogs5348 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው ያሳየሽን ። ጤናማ የሆነ የስኳር ድንች አሰራር ነው። በቀላሉ እቤት ውስጥ ልናዘጋጀው የምንችለው ለየት ያለ አሰራር ነው ሼር ያደረግሽን። እናመሰግናለን ።
ምን ልታዘዝ???
18:16
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 146 М.
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 14 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 21 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,9 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 7 МЛН
HOW TO MAKE BEST EVER GUACAMOLE - 3 EASY WAYS
10:59
Natashas Kitchen
Рет қаралды 4,7 МЛН
ስኳር ድንች ለጤናችሁ የሚሰጠው 9 ጠቀሜታዎች| 9 Health benefits of sweet potatoes
6:46
Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Рет қаралды 4,6 М.
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 162 М.
የስኳር ድንች ኩኪስ ብስኩት አሰራር
6:46
Love Helina recipe
Рет қаралды 1,8 М.
ናይ ቀይሕ ሱር ኣልጫ(  Beetroot side dish)
9:32
hiwi kitchen
Рет қаралды 7 М.
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 4 МЛН
как пройти скулбоя за 36 секунд?
0:22
Holy Baam
Рет қаралды 1,8 МЛН
Медвежий папа
1:00
Timminator
Рет қаралды 9 МЛН
Самая крепкая лысина в мире😁
0:30
EpicShortsRussia
Рет қаралды 3,7 МЛН