የሰኳር ህመምእና እንጀራ!!!!! Enjera and DM

  Рет қаралды 217,546

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Жыл бұрын

የእንጀራ ትክክለኛ የአመጋገብ መጠን እንደ አዘገጃጀቱ እና አብረን ከምንመገባቸው ምግቦች ጋር የተያያዘ ነው፨

Пікірлер: 302
@ayalewyimer8017
@ayalewyimer8017 Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ 1) አነጋገርሽ በስነስርአት የታነፀ ነው 2) ምክርሽም ግልፅ እና ጠቃሚ በመሆኑ ምስጋናዬ ይድረስሽ
@demekegizachew5576
@demekegizachew5576 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነዉ።ያስተላለፍሽዉ ዕዉቀት ከፍተኛ ዋጋ ያለዉ በመሆኑ ክብርና ምስጋና ይገባሻል።እርጋታሽ ብቻ ይፈዉሳል።ተባረክ።
@kebeneshmom1202
@kebeneshmom1202 7 күн бұрын
እናመሠግናለን ስለሠጠሽን ትምህርት
@almazkebede7910
@almazkebede7910 Жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው:: በሽታው ከመምጣቱ በፊት መታገል እጅግ ጠቃሚ ነው:: ከመጣም በዃላ እንኳን መድሀኒት እየወሰድኩ ነው በሚል የፈለግነውን መመገብ ከበሽታው አያድንምና የሚጠቅመንን ብቻ እየወሰድን ለመቆየት መወሰን ይኖርብናል::
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ትክክል እሡና አች አይቪ አይለቅም
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 5 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@tesfayeteka4305
@tesfayeteka4305 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው። አመጋገብና ስፖርት ስኳርን ለመቆጣጠር ወሳኝ ነገሮች ናቸው። እኔ አመጋገቤን ና እንቅስቃሴ በማስተካከል የስኳር መጠኔን በሚገርም ሁኔታ አውርጃለሁ። ወደፊት እግዚአብሔር ከረዳኝ Reverse አደርገዋለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
@hailehaile4853
@hailehaile4853 11 ай бұрын
አንዴ ሰው ስኳር ካለበት እስክ ህይወቱ መጨረሻ ስኳር አለበት reverse ማድረግ አይቻልም ነገር ግን የሚፈልገውን ነገር በሙሉ ካደረጉ ይቆጣጠሩታል ስኳሮ መድሀኒት መውሰድ ከሚያስፈልጎ መጠን በታች ይሆናል ይበርቱ ጤንዎን ያብዛው
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 11 ай бұрын
I heard many people revers type two diabetes by following keto diet (high protein low carb) I think you can reverse it. My brother is a diabetic and he controls it really good. His A1C is very low now He doesn’t eat injera anymore he eats chicken, eggs, broccoli, salmon, fermented foods, avocado, strawberries, blueberries etc and also he takes fiber. Fiber is very important for diabetes
@ethiopaethiopa6321
@ethiopaethiopa6321 4 ай бұрын
@@thetruthalwayswins340 ሰለም fiber supplement ነዉ ምን አይነቱ ነዉ እባክሽ
@layenealem3043
@layenealem3043 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ የሰጠሽን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@yonasdebebe6642
@yonasdebebe6642 Жыл бұрын
Very well said, thank you. This is a real thorough explanation of the type 2 diabetes. I hear a lot of people saying enjera is good for diabetes, a real misconception in my opinion. Thank you for your in depth research and sharing as well.
@user-fy1zp2pu9o
@user-fy1zp2pu9o Жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመስግናለሁ ስለእንጀራ አመጋገብ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያገኘሁት እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልኝ።
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ጥሩ ምክር ነዉ።
@sarahsmith7930
@sarahsmith7930 Жыл бұрын
Thank you. Very educational
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 Жыл бұрын
Tebareki Ehite bzu Tetekme alehu ❤❤❤
@emebet2513
@emebet2513 Жыл бұрын
Thank you doctor very good lesson 🙏🏽❤💗
@akalushikur375
@akalushikur375 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት በሚገርም አቀራረብ። ተባረኪ
@genetuyneneh3297
@genetuyneneh3297 Жыл бұрын
❤ አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነው ጥሩ ምክር ነው
@gimjaamare509
@gimjaamare509 Жыл бұрын
Thanks i enjoy your advice. Keep it up God bless you.
@zenebutadesewoldetsadik5683
@zenebutadesewoldetsadik5683 Жыл бұрын
Thank you for clarification
@berhanehaleke4358
@berhanehaleke4358 11 ай бұрын
በጣም የሚጠቅመን ምክር ነው ተባረኪ
@selome_ashebir1703
@selome_ashebir1703 Жыл бұрын
Thanks Dr.
@gabrielhalefom4743
@gabrielhalefom4743 11 ай бұрын
This is an educational for our well being. And thank your insight😊
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 Жыл бұрын
Thank you very much Doctor
@Hsara2023
@Hsara2023 Жыл бұрын
Thanks very much doctor good lecture ❤❤..
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 Жыл бұрын
Well amazing thanks for Sharing
@Lala-xb9db
@Lala-xb9db Жыл бұрын
በጣምጡሩዶክተርአመሠግናለሒ
@orthodox2645
@orthodox2645 Жыл бұрын
Wow, enkone agejehushe berchelen tebarekelje
@nikdoye
@nikdoye Жыл бұрын
እርጋታሽ በራሱ ያክማል እናመሰግናለን ዘርሽ ይባረክ 😊
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Amen
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 4 ай бұрын
Amen amen🎉
@hopeneverends1439
@hopeneverends1439 Жыл бұрын
Appreciate you for the important information about injera .
@martaayele8877
@martaayele8877 Жыл бұрын
Wow! God bless you this is very helpful!
@hfhd6438
@hfhd6438 Жыл бұрын
Amen
@user-wr1tq3se6g
@user-wr1tq3se6g 11 ай бұрын
ቆንጆ ምክር ነው አመሰግናለሁ
@MohammedAli-vz5ql
@MohammedAli-vz5ql Жыл бұрын
መልካምነትሺን ያብዛልሺ ጤና ከእድሜጋ
@user-xv2ss8gw8z
@user-xv2ss8gw8z Жыл бұрын
ዶክተርየ ዘርሽ ይባረክ ከእርጋታሽ ጋ ዶክተሮቸ ህክምና ታክሜ ያላወኩትን ስለስኳር አሳውቀሽኛል ዘርሽ ይብዛ ❤❤❤
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
አሜን፥ አይዞሽ በርቺ
@yoditkeflu6856
@yoditkeflu6856 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@destamakonen2002
@destamakonen2002 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤
@genetyitna6334
@genetyitna6334 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tesfawabay9629
@tesfawabay9629 2 ай бұрын
Thank you very much for your instructive advice
@mogesgetachew855
@mogesgetachew855 Жыл бұрын
You are the best. Thank you
@mohammedhassen6550
@mohammedhassen6550 11 ай бұрын
አቦ እጅግ በጣም ትሁትና ለአስተማሪነት የምትመቺ ነሽ ! በጣም አመሰግናለሁ !!
@emamah4239
@emamah4239 Жыл бұрын
እጅግ አሥፈላጌ ትምሕርት ነው ዮዘሽ የመጣሽው እናመሠግናለን ።
@user-jz8mb7lp6l
@user-jz8mb7lp6l 9 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@kirosmeselie4124
@kirosmeselie4124 10 ай бұрын
Great job go on my sister ❤
@alemabera59
@alemabera59 Жыл бұрын
Thanks so much God bless you.
@mehariahferom5244
@mehariahferom5244 Жыл бұрын
Great job sister ❤
@alemneshchalchissa9415
@alemneshchalchissa9415 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ሃኒዬ ተባረኪ
@danimehari9714
@danimehari9714 11 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመስግናለን ደስ የሚል ማብራሪያ ነዉ፡
@BezuayhuBelay-ct4rf
@BezuayhuBelay-ct4rf 11 ай бұрын
EMS
@wondesensahilu2752
@wondesensahilu2752 Жыл бұрын
እጅግ ጣም ጥሩ ነገር ነው የነገርን አመሰግናለሁኝ ተባረኬ
@melestesfay5687
@melestesfay5687 Жыл бұрын
ከአትልክት ጥቅልል ጎመን ልክ እንደዳቦ ነው ሓይ ካርብ ነው እንጀራ ከ4-5 ቀን አብኩተን ከጋገርነው ካርቡ ይቀንሳል በቦካ ቁጥር ካርቡ ዝቅተኛ ነው የሚሆነው ምግብ በደንብ አኝኮ መዋጥ ለፋስት ዳጄሽን ይጠቅማል ዳቦም እንደዛ ሳወርድ ብሬድ ጥሩ ነው ለስ ካርብ ነው ይሄ አፍለኛ እንጀራ ለጤና ጥሩ ነው የሚባለው ስህተት ነው
@hfhd6438
@hfhd6438 Жыл бұрын
Teibe Tesfay Tebareki
@astuberhanu1782
@astuberhanu1782 2 ай бұрын
thank you it is very helpful
@hfdyd1412
@hfdyd1412 Жыл бұрын
Thank you ❤
@The09hale
@The09hale Жыл бұрын
Simply! Thank you! ሱፍ በጣም ጥሩ ነው። በተለይ ውጭ ስንመገብ የዘይት አይነት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚያስጨንቀን። ሱፍ ፍተፍት እና ትልባ ፍተፍት። ጥያቂ፡ መጥፎ ኮሊስትሮል በምን መቀነስ ይቻላል በተለይ ከአሳ ውጭ። አምሰግናለሁ።
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 10 ай бұрын
እናመሰግግናለን
@sherefz9093
@sherefz9093 Жыл бұрын
Very good advice! Thank you. Good point about Carbs and injera. Carbohydrates are the one thing Diabetes patients should avoid or keep it to the minimum. I have seen family members both in Ethiopia and abroad who successfully fully stopped taking Diabetic medication just by avoiding or minimizing carbohydrates.
@AEtt2023
@AEtt2023 Жыл бұрын
That is possible only if they were type 2 diabetes patients and not insulin dependents.
@I-condem-Isreal-killer
@I-condem-Isreal-killer 11 ай бұрын
Thank you wedi Asmara from Canada
@tg-lb7rd
@tg-lb7rd Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tigistnerisho5527
@tigistnerisho5527 Жыл бұрын
Thank you
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Amesegnalehu Dr. Tebarekee.tiru timihirt agegnehu enjera meter kebedegn!!!
@bntnurye8614
@bntnurye8614 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀኒዬ ተባረኪ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
አሜን!
@MusinaAbdela
@MusinaAbdela 2 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው
@belayche4050
@belayche4050 Жыл бұрын
Thank you so much
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 11 ай бұрын
እንጀራ ሳይቆመጥጥ ተጋግሮ ሲበላ ነው በውስጡ ያሉትን ጥቅሞች ማግኘት የምንችለው ዋናው ነጥብ ንፁህ እንጀራ ከጤፍ ቢቻል ገብስ ቢሆን
@user-le1oq4qd3x
@user-le1oq4qd3x 4 ай бұрын
you are right
@negassiggiorgis2608
@negassiggiorgis2608 Жыл бұрын
Huffpost give ingera diabetic friendly food. They said it is starch resistant. To be honest when I eat injera I sense it as I am prediabetic. Portion control is important otherwise it is one of the best food for diabetic. The only thing is expensive.
@andnet6859
@andnet6859 Жыл бұрын
ችግርሩ ብቻ ሳይሆን መፍትሆውም ይጨምር
@user-bg5uo9wo7x
@user-bg5uo9wo7x 6 ай бұрын
ምርጥ
@fatimatube1902
@fatimatube1902 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ያረብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ በጣም አመሰግናለሁን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ ።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
Amen
@user-jl5oi1rp2l
@user-jl5oi1rp2l Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
@belneg9862
@belneg9862 Жыл бұрын
Thank you ❤❤❤
@getnetgeresu7261
@getnetgeresu7261 Жыл бұрын
Hi Hana Thank you for your personal effort you are doing. I am blood type o ,I should control the diabetes as the same time eating food that are recommend blood type O Thank you
@sababberaki-gm4ij
@sababberaki-gm4ij Жыл бұрын
Tank you god Bless, You👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💐🌷🌺🙏
@wirohode506
@wirohode506 Жыл бұрын
tebareki
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Ай бұрын
አሜን
@menberetilahun1745
@menberetilahun1745 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-ux4xo3vl9i
@user-ux4xo3vl9i 10 ай бұрын
thanks hani
@getachewhabtamu-hy4tl
@getachewhabtamu-hy4tl Жыл бұрын
የኔ እመቤት ሰለእንጀራ ያቀረብሽው እንዳለ ቢሆንም ከምን የተሠራ እንጀራ እንደሆነ መግለጽ ብተችይ
@teferabekele395
@teferabekele395 10 ай бұрын
ጥሩ ግንዛቤ እንዳገኝ ስለረዳሽኝ አመሰግናለሁ ።
@biniyamgedefaw
@biniyamgedefaw Жыл бұрын
አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ስለእንቁላል ትንሽ ማብራሪያ ብትሰጭን
@mulurodriguez5556
@mulurodriguez5556 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@danieltk2045
@danieltk2045 Жыл бұрын
Thanks
@solomonhaile3936
@solomonhaile3936 Жыл бұрын
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
አሜን!
@user-rg7bo4gi7h
@user-rg7bo4gi7h 7 ай бұрын
Very interesting topic Thank you for that. Is the one fourth enjera for a day ?
@bunikefila9423
@bunikefila9423 Жыл бұрын
ገረሚ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽልን በጣም እናመሠግናለን ።ደግሞም ውስብስብ አይደለም ግልፅ ነው !!! አሁን ችግሩ የአትክልቶች አባሳሰል እንዴት መሆን እንደለበት ማብራሪያ አክይበት!!! አቶ ቡኒ ኪፈላ ከሻሸመኔ 14/10/2015
@amanuelambaw9566
@amanuelambaw9566 10 ай бұрын
thank you
@zerayabrhahabtemichael
@zerayabrhahabtemichael 7 ай бұрын
ለውጭ የሚመጣ እንጀራ ለቢቶ የበዛ ነው በዚ መን ምክር ትሰጣለህ ❤❤❤
@olgaberhane3684
@olgaberhane3684 Жыл бұрын
❤🙏
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
እንጀራ ስበላ ስኳሬ ይጨምራል
@or4808
@or4808 Жыл бұрын
እንጀራውን ፖቶ አንሰተሸ ማይት ይቀንሳል 😅😅😅
@getnetsharew4872
@getnetsharew4872 Жыл бұрын
የሰኳርን በሸታ ለመቆጣጠር ትልቁ ነገር መንቀሳቀስ ነው። እንጀራ መብላት የግድ ከሆነ ቤታችን መጋገር ያስፈልገናል።
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 11 ай бұрын
Yes thank you kulefu exercise ena exercise nwe 😊
@marituakalu4821
@marituakalu4821 Жыл бұрын
Tanks
@hassenayele
@hassenayele Жыл бұрын
ለሁሉም ነገር መጠን ነው የሚያስፈልገው ም ብለን ጉሮሮእችን ድረስ ከበላን ችግር ነው ሁሉንም ነገር እየመጠንን ክበላን ጏጅነት የለው እኛ ግን ቀኑን ሙሉ ሲበላ ነው የሚውለው ለጤነኛም ችግር ነው እንኮን ለታማሚ እኛ ሀገር ችግሩ ስሀናችን እስከሚከብደው ድረስ መያዝ እስከሚከብደን ድረስ ችግር ነው እሱ;;
@badriamuslim9745
@badriamuslim9745 4 ай бұрын
enamesegenalen
@etabashiferaw1247
@etabashiferaw1247 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@azmeramesfun3481
@azmeramesfun3481 9 ай бұрын
Tefi slor alo bye asbey aywukm
@ibrahimkeder5293
@ibrahimkeder5293 Жыл бұрын
Enamesgnalen
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Жыл бұрын
❤🙏🙏🙏❤
@khadijakhadija3847
@khadijakhadija3847 5 ай бұрын
❤❤❤
@abelandmom5465
@abelandmom5465 Жыл бұрын
One time a day
@isrelking6008
@isrelking6008 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu Жыл бұрын
Thank you! Teff is a very misunderstood grain. I also believe the fact that it’s fermented makes it more quickly changed to sugar. However, I don’t think suef and sunflower seed is the same.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
I agree 100%
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 4 ай бұрын
እናመሰግናለን በእንጀራ ቀልድ የለም
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 116 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 29 МЛН