የፆም ሰላጣ ቀለል ባለ አሰራር سلطات معكرونة باردة معكرونه

  Рет қаралды 352

M/ሚዲያ

M/ሚዲያ

4 ай бұрын

#سلطه معكرونه#ethio #ሰላጣ#መኮሮነመ#سلطات معكرونة باردة

Пікірлер: 58
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN
በጣም,አሪፊ ሰላጣ,ነው የሰራሸው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በሌላም አጠብቅሻለን ባለንበት ጤና ሰላሙን ይሰጥ,
@daniel-kh7tttubee
@daniel-kh7tttubee
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ዋውውው ምርጥ አሰራር ነበረ ጎበዝ እናመሰግናለን በርች ውዴ😘😘😘
@lulutube885
@lulutube885
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ በጣም ቀላል የሆነና ሀሪፍ ጠቃሚ ሰላጣ ነው አሰራሩን ስላሳየሽን እናመሰግናለን 👌👌👌
@hanan123tube5
@hanan123tube5
ሠላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋውውው እጅሽ ይባረክ ምርጥ የሰላጣ አስራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በረችልን
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371
ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል በጣም አሪፍ የምግብ አሰራር ነዉ ያሳየሽን እመሰግለን እጅሽ ይባረክ በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን አሪፍና ደስ የማል ቆይታ ነበር ሰላም ለኢትዮጵያ ሃገራችን
@rahmatube5596
@rahmatube5596
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ማሻአለህ እጀሽን ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው 👌በጣም ደስ የሚልቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነትን አላህ ይሰጠን በርቺ
@betietomedia7778
@betietomedia7778
ስላም ስላም የኔ ውድ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ ደስ የሚል አስራር ነው እጅሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ ባለሞያ እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007
ሰላም ከእግዚአብሔር የሆነ ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ጸጋ አንቺ ሁኔታ ሰላም ነሽ ወይ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው እኔ ምስጋና በጣም አሪፍ ነው በጣም ሲላሳ እናመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነው የምግብ አሰራር በጣም አሪፍ የሆነ ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው ኪበርልኝ የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያ ልጆች❤❤❤🎉
@tube20134
@tube20134
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታቼንበጣም የሚያምስ የምግብ አሰራር ነው እያሳየሽን ያለሽው እጅሽ ይባረክ ይሁን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በዚሁ ቀጥይበት
@yenutube21
@yenutube21
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ደስ ይላል በርችልን ስለ ምታካፍይን ሁሉ እናመስግናለን ፍጣር አገራችንን እትዮጵያን ስላም ያድርግልን ደስ የምን አስራር ነው ያሳየሽን
@habitayetubi
@habitayetubi
እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት ምረጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ
@user-cu7lz5gz9t
@user-cu7lz5gz9t
ሰላም እዴት ነሽ ሰላም ላች ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ የውነት በጣም እናም በጣም ደስ ምን ሳላድ ነው የውነት ዋው ብያለሁ እናመሰግናለን
@astretube4607
@astretube4607
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እህትችን እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሃገራችን
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube
ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን በውነት ዋው ምርጥ አሰራር ነው በርቱ💚💛❤
@jemurade
@jemurade
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ ባለሽበትሁሉ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናም ሀሪፍና ቆጆ ሰላጣ ነው ዋውውውው የመልካም መግብ ይሁነልሽ ማማየዋ
@tigsttube5211
@tigsttube5211
ሰላም እንካን በሰላም መጣሽ ደስ ብሎናል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይድርግልን በጣም አርፍ አሰራር ነበር እጅጉን ይባርከውውእ😊
@AwetTube
@AwetTube
ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሰላምሸ በፈጣራ ይብዛለሸ ሀገረችን ሰላም እንድንት ፍቅሥ መተሳሰብ ያደራግልን በረች እህቴ ❤❤❤❤❤❤
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube
እንኳን ደና መጣሺ ዋዉዉዉ በጣም
@AberashYouTube
@AberashYouTube
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድዋዋዋዋዋ በጣም ምረጥ አሰረረ በቀለል ቤት ውሰጥ በቀላሉ የምሰረ ምረጥቆልተነበረ በሰች
@fekr21tube82
@fekr21tube82
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ ይላል ባለ ሞያ ነሽ ጎበዝ በርቺልኝ መቸም ስደት ሁኖ ሞያ ያልተማረ የለም ጀግኒት ስላም ለሁላችንም ይሁን
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 17 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 63 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
Эти ЗАВТРАКИ убивают ваше ЗДОРОВЬЕ! //#тибетскаямедицина #докторжимба
13:49
Доктор Жимба (Чжуд-Ши клиника)
Рет қаралды 1,4 МЛН
መኮረኒ በክሬም አሰራር 👌
9:56
Helen Media
Рет қаралды 4,4 М.
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 361 М.
Without meat, eggplant stew in two ways the most delicious dinner or lunch
8:05
سفيرة الطبخ ام انوار
Рет қаралды 14 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 17 МЛН