No video

የስማርት ቴሌቪዥን ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 | ከትንሽ እስከ ትልቅ | Smart Television price in Ethiopia | Gebeya

  Рет қаралды 74,685

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

የስማርት ቴሌቪዥን ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 | ከትንሽ እስከ ትልቅ | Smart Television price in Ethiopia | Gebeya
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Пікірлер: 126
@gebeyamedia
@gebeyamedia 10 ай бұрын
የልብስ ማጠቢያ ማሽን እና የኦቨን ዋጋ በኢትዮጵያ 2016 kzfaq.info/get/bejne/gqd6o7WotsCsf5s.htmlsi=ayIMLamm2oTj0JTT
@muhammedyesuf290
@muhammedyesuf290 10 ай бұрын
ልጅቷ በደንብ ነው ያብራራችው... ስራዋን በሚገባ ታቀዋለች! ገበያወች ትመቹኛላችሁ!
@hailumengesha6999
@hailumengesha6999 10 ай бұрын
አምራች ሆነውም ከአስመጪዎቹ ጋር የዋጋ ልዩነት አለመኖሩ ይገርማል
@mohammedmuzemil7125
@mohammedmuzemil7125 10 ай бұрын
የአስመጭዎች ስንት ነው የነሱ ስንት ነው? አስመጭዎች የትኞች ብራንዶችስ ናቸው? ባልገባን እና በማናቀው ጉዳይ ላይ ማብራሪያ መስጠት አይከብድም?
@temesgenAmlakie-fy9nq
@temesgenAmlakie-fy9nq 7 ай бұрын
በጣም
@user-gq3gq5kx8z
@user-gq3gq5kx8z 10 ай бұрын
በጣም ውድ ናቸው ።ወደ ኢትዮጵያ ሲላክ ቀረጡ ነው እንጂ ከኢትዮጵያ ውጭ ቲቪ እረካሽ ነው ።ወደ ኢትዮጵያ ስንገባ ቲቪ በእጅ ይዘን መግባት ከተፈቀደ ይዞ መግባት ነው የሚያዋጣው
@MebrahtuWeldu-yt5hi
@MebrahtuWeldu-yt5hi 9 ай бұрын
ችግሩ እኮ የ ልማታዊ መንግስትፖሊሲነዉዉ ፖሊሱዉ ሰቀየር ኣብረዉ ይቀየራሉ
@lydiazereai3291
@lydiazereai3291 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ጎብዙ ተባረኩ። የእኛ product ስትይ ኢትዮጵያ የምርት ማለት ነው? ከሆነ extension electric ማከፋፈያ አገር ውስጥ የሚሸጠው በጣም የሞተ quality ነውና እርሱን በጥራት ሰርታችሁ ብትሸጡ ያዋጣችሃል። በርቱ
@beliybekele1919
@beliybekele1919 10 ай бұрын
ጡሩ መረጃነው እናመሰግናለን በርቱልን👏👏👏
@Muhammadmiftahofficial
@Muhammadmiftahofficial 8 ай бұрын
ቆንጆ መረጃ ነው። የቀጥታ ስርጭት ካልሆነ የጀርባ ድምፁን ኢዲት ስታደርጉ ብታጠፋት።
@user-tw1hs9yt8r
@user-tw1hs9yt8r Ай бұрын
አሪፍ መርጃ ነው
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 10 ай бұрын
ጎበዝ ሴልሰ ማን ነሸ በደንብ አብራርተሸ በተገቢው መልክ አቅረብሸልናል እናመሰግናለን
@mery3475
@mery3475 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@eliasdinkeneh6881
@eliasdinkeneh6881 9 ай бұрын
ቲቪዎቹ አሪፍ ናቸው ።ግን በወርሃዊ ደሞዝ መግዛት አልቻልም።አባካችሁ። በየወሩ ለመክፈል ይቻላል ወይ።
@tesfumuller6395
@tesfumuller6395 10 ай бұрын
Good job ! Go ahead !
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi 9 ай бұрын
ቲቪስታንዱ ከቴሌብዥኑ ዋጋ በለጠብኝ ልበል😳😳ሆሆቴሌብዥኑን ከገዛሁት በጠፍጣፋ ድንጋይም ቢሆን አስቀምጠዋለሁ ሆሆ😂😂
@merem2420
@merem2420 9 ай бұрын
ክክ😂😂😂ይሻላል
@jesusislord2203
@jesusislord2203 9 ай бұрын
😂😂😂
@uaeae6115
@uaeae6115 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 10 ай бұрын
Thank you for information
@tigistderese592
@tigistderese592 10 ай бұрын
በርቱ❤
@meremam877
@meremam877 10 ай бұрын
አሪፍ መርጃ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yn8mk2uv8g
@user-yn8mk2uv8g 10 ай бұрын
ጥሩ ነዉ ❤❤ ቀጣይ የወንዶች ፀጉርቤት የሚያስፈልጉ እቃወች ዋጋ 2016❤❤
@abelhailu6912
@abelhailu6912 10 ай бұрын
ይህ የኔም ጥያቄ ነው
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 9 ай бұрын
ሴልስ ማን እጅግ በጣም የምትደነቂ በጣም በሚገባን ነው ያብራራሽው::
@ro7601
@ro7601 10 ай бұрын
1:58 Please correct this! you are not “salesman” instead you are saleswoman.
@AbubekerDemssie-ce4jo
@AbubekerDemssie-ce4jo 9 ай бұрын
43 በአማኑቀን በ13ሽ ኦርጅናሉን ገዝቻለሁ አላሀምዱሊላህ ቤቴ ባለቀልኝጅ
@user-sr1yq7be1t
@user-sr1yq7be1t 9 ай бұрын
Keyet
@AbubekerDemssie-ce4jo
@AbubekerDemssie-ce4jo 9 ай бұрын
ደሴ
@selamselam8139
@selamselam8139 4 ай бұрын
ኦርጂናል መሆኑን በምን ነው የሚታወቅ
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 6 ай бұрын
ጠያቂዋ ሳትዘጋጅ ምን እንደሚጠየቅ ሳታዉቅ ዘላ ዋጋ ብቻ ነዉ የምትለዉ
@teferaworkneh7065
@teferaworkneh7065 7 ай бұрын
55ኢንች ቲቪ ዳብል ስክሪን ስንት ብረ ነው
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 10 ай бұрын
ቤት ከመሠራት እቃ መግዛት ነዉ የሚደክመዉ🙆🙆🙆🙆
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 10 ай бұрын
@user-jx7gr2gb1j አዉ ያዉ ቤቱ ሠለአለቀ አሣቤ ወደ እቃዉ ሁኖ እራሠ ምታት ሆነብኘ
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 10 ай бұрын
ተሸውደሻል እቃ እንዳቅምሽና ፍላጎትሽ ነው ደሞም ቀስ ብሎ ይሞላል ቤት ግን በዚህ ሰአት ከባድ ነው
@gjk8731
@gjk8731 10 ай бұрын
​@@user-wb4fu8oz2bአወ ዋናው ቤት ነው
@samsazerotwo5921
@samsazerotwo5921 9 ай бұрын
Yizosh🤣🤣
@kuberamohammed6387
@kuberamohammed6387 8 ай бұрын
በጣም😮
@almazkifle3051
@almazkifle3051 10 ай бұрын
Wow mitgermu nachu gebeya midiyawoch❤❤❤
@foziyakassaw9531
@foziyakassaw9531 10 ай бұрын
አሪፍ መርጃነው
@shewaregedmekonen3884
@shewaregedmekonen3884 8 ай бұрын
ልጅታግን ባለቤቱ እንካን እንደዚህ አያብራራም በቅርብ እንገናኛለን እድናቂሽ ነኝ😊
@kasechteklay4118
@kasechteklay4118 10 ай бұрын
እኔ ደሞ የ ሳምሰንግ & ሶኒ& ኤልጂ ዋጋ ለማያት ስጠብቅ ሳትናገር ቀረች
@user-dt8on7tb4p
@user-dt8on7tb4p 10 ай бұрын
የቤት የጂፖስ ጥራትና ዋጋ ቪዲዮ ስሩልን
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 9 ай бұрын
ኢትዮ ውሥጥ የሚገጣጠምና የሚመረት ኤሌክትሮኒክሥ እድሜ የለውም ሜዲን ቻይና በሉት
@nasranasra611
@nasranasra611 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@FiraolElema
@FiraolElema Ай бұрын
24 inch price ?
@martatamre7235
@martatamre7235 10 ай бұрын
ቆንጆ ነው 😮😮😮
@alidimma2657
@alidimma2657 9 ай бұрын
የዲኮደር ዋጋ እንደት ነዉ? ይሰራልን።
@tesfaye2563
@tesfaye2563 7 ай бұрын
ኤረ ድሬ ደዋ ካለ TV መግዛት እፈልጋለሁ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 10 ай бұрын
LG and SAMSUNG TV ዋጋቸውን ብታሳውቁን 65 inch ስንት ይሆናል?
@user-jf6rd4se7b
@user-jf6rd4se7b 9 ай бұрын
Topmax 55inch 58ሺ ከነሱ ገዝቻለሁ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 9 ай бұрын
@@user-jf6rd4se7b አመሰግናለሁ እኅት❤
@temkinahmed3111
@temkinahmed3111 9 ай бұрын
​@@user-jf6rd4se7btop max Arif brand new nigeregn
@mahesol7271
@mahesol7271 9 ай бұрын
65 ench price
@SalubiMom-mn8xv
@SalubiMom-mn8xv 10 ай бұрын
Gobez nat lijetua
@user-gn2jj8rj3l
@user-gn2jj8rj3l 4 ай бұрын
ምንድነው ስሙ
@Yasmin71987
@Yasmin71987 3 ай бұрын
TiT tv አላችሁ ወይ
@eyrusi
@eyrusi 10 ай бұрын
ደይመዲ አደረገቹት ም ነዉ ቤት እረሱ እንደዝ አልሆኔም
@martatamre7235
@martatamre7235 10 ай бұрын
Wowo😍😍
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 8 ай бұрын
እርፍነችው በርቱ
@adydani2046
@adydani2046 8 ай бұрын
Did she say sales man?
@MenigaMan-qm7sz
@MenigaMan-qm7sz 9 ай бұрын
እዴት ነው ማግኝት ሜቻለው
@gebeyamedia
@gebeyamedia 9 ай бұрын
ወይ ደውሉ ወይ በአካል ሂዱ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 9 ай бұрын
ስልካቸው ቪዲዮ ላይ አለ
@user-ll9gk6zf8u
@user-ll9gk6zf8u 4 ай бұрын
ሴልስ ማኗ ሳላደንቅ አላልፍም ግን እህት ዴሊበሪ በራሳቹ ወጪ ነው
@et-cu5lc
@et-cu5lc 10 ай бұрын
ቁጥራቸውን ለምን አታስቀምጡም ወይም አድራሻቸውን?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 10 ай бұрын
ችግሩ ያንተ ወይም ያንቺ ነው እንጂ እኛ ቁጥር አስቀምጠናል
@MaseratMasu
@MaseratMasu 9 ай бұрын
አድራሻ የት ነው
@Tgeste
@Tgeste 2 ай бұрын
😍😍😍
@alimteenedrq2624
@alimteenedrq2624 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 10 ай бұрын
❤❤❤
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 9 ай бұрын
መግዛት ሰንፈልግበምንነዉ የምናገኝዉ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 9 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
@fatmah1744
@fatmah1744 10 ай бұрын
55 ኢንች ስት ነው እህት
@seadiabdu
@seadiabdu 10 ай бұрын
50ሺ
@AbiG.K
@AbiG.K 8 ай бұрын
sound is not good 😎
@temkinahmed3111
@temkinahmed3111 9 ай бұрын
ካሁን በፊት ቲቪ ገዝታቹ የተጠቀማቹ ሰዎች አሪፉ ብራንድ ምንድ ነው
@user-vr4mo5lw3q
@user-vr4mo5lw3q 7 ай бұрын
ልጅቷ ብዙውን ትኩረት ያረገቸው Double Screen ላይ እና Hifi Speaker መሆኑ ላይ ነው። ከዚህ በፊት እኔ ያጋጠመኝን ልንገራቹ እሷ ምትለው Gallaxy tv እህቴቤት አቀዋለው እነ Superfine, Leader Amaz etc ሁሉንም አቃቸዋለው ሁሉም የቻይና ርካሽ ምርቶች ናቸው። ሁለት መሰረታዊ ችግራቸውን ልንገራቹ 1. እነዚህ ቴሌቪዥኖች የቻይና እንደመሆናቸው መጠን Android ሲስተማቸው በ google Licensed አይደለም ይህም Play Store እና የመሳሰሉትን የgoogle service የሚጠቀሙ አፕልኬሽኖችን like DSTV stream Application አይቀበሉም ይሄ አንዱ ትልቁ ችግራቸው ነው። 2. ደግም Mirroring ላይ በጣም ችግር አለባቸው፥ ከስልካቹ ወይም ከታብሌታቹ ጋር አገናኝታቹ ማየት ስትፈልጉ በጣም Lag ያረጋሉ ስልካቹ ላይ ያለው ቪዲዮ ሲቀያየር ቲቪው ላይ ያለው ግን ቆየት ብሎ ነው ሚቀያየረው ይህም ለአይን የማይመች ያዝ ያዝ የሚያረግ ምስልን ይፈጥራል በተለይ ይህ ችግር እግር ኳስ ምታዩ ከሆነ ይብሳል በጣም አይን የሚጎረብጥ ምስል ነው ሚፈጠረው። እንደኔ የቻላቹና አቅም ያላች Samsung 8 serious tv, LG UHD Hisense, መካከለኛ አቅም ላላቹ ደሞ Synix A20 Serious ጥሩ Tvዎች ናቸው።
@Haya-wo6xz
@Haya-wo6xz 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@-4587
@-4587 10 ай бұрын
😍😍😍😍😍
@dawitfeshakidane2123
@dawitfeshakidane2123 9 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ፋብሪካ ነው እለች የበሻሻው በሽታ በነጋዴውም ፋብሪካን መገጣጠም ምን አገናኘው እህት
@lamlamfikadu445
@lamlamfikadu445 4 ай бұрын
አዳራሻችህ የት ነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@wedraya6909
@wedraya6909 9 ай бұрын
ሞዴል2023በስንት ነው
@HabebaMuhamed-x4o
@HabebaMuhamed-x4o 5 күн бұрын
ቅናሽ ዋጋአለወይ
@hshshshshshsh4959
@hshshshshshsh4959 10 ай бұрын
ለሰቶች ጸጉር በት የምኦን እቃም አሳዩኝ በናታቹ
@susuki4693
@susuki4693 10 ай бұрын
Gobz
@buzinesh9207
@buzinesh9207 10 ай бұрын
ኤረ ዋጋው🥱🥱🥱
@user-zc3mn6pg1e
@user-zc3mn6pg1e 10 ай бұрын
Slkachewn bemndnew mnagegew
@gebeyamedia
@gebeyamedia 10 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አስቀምጠናል
@user-fn4ov9bp2g
@user-fn4ov9bp2g Ай бұрын
የምትጠየቀው ሌላ የምትመልሰው ሌላ ምን አይነት ነች አቦ ጋዜጠኛዋን ተረጂ
@StiAl-oi6ym
@StiAl-oi6ym 10 ай бұрын
ሪሲበር አሳይን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 8 ай бұрын
43
@rahealraheal1881
@rahealraheal1881 10 ай бұрын
ወሬ ነገር ናቹ ምንድነው ለያንዳዱ ዋጋው ከመናገር ይልቅ በወሬ ጨረሳቹት
@gebeyamedia
@gebeyamedia 10 ай бұрын
ቤቱ እኮ በጣም ሰፊ ነው የሁሉንም ዋጋ ለመጠየቅ አይደለም 13 ደቂቃ አንድ ቀን አይበቃም
@user-kz9sr7rl1g
@user-kz9sr7rl1g 9 ай бұрын
ኡኡኡ አገር ወደየት እየሂድሽ ነው በጣም ወድ ነው በዱባይ ምንዛሬ እኳን 4 ሺ ድራሀም ማለት ነው ይህ ማለት የ 4 ወር ደመውዝ ነው ጉድ ብንልክ ቀረፁ መከራ ሀገር እዳንገዛ ውድ ነው !😢😢😢
@SALAM-fz2le
@SALAM-fz2le 8 ай бұрын
በምንኛ ነው የመነዘርሽው
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 5 ай бұрын
እና ቆይ ቲቪ ይሁን መግባት አንችልም ማለት ነው
@genetgenetmelesse9381
@genetgenetmelesse9381 10 ай бұрын
Where is ur shop pls?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 10 ай бұрын
አድራሻው ቪዲዮ ላይ አለ
@genetgenetmelesse9381
@genetgenetmelesse9381 10 ай бұрын
@@gebeyamedia thanks
@tedysbahtu2415
@tedysbahtu2415 10 ай бұрын
Brd lbs konfrt yzsh ni
@user-xy8qd6zb6j
@user-xy8qd6zb6j 9 ай бұрын
Yegna new??🤫🤔🤫🤫
@hayatseman2448
@hayatseman2448 10 ай бұрын
Suziiii
@thereality657
@thereality657 10 ай бұрын
How did you choose this shop?? Don't make business like this...
@gebeyamedia
@gebeyamedia 10 ай бұрын
????
@thereality657
@thereality657 10 ай бұрын
Response properly!! How did you choose this shop ? So you are advertising the shop not giving genuine information??
@mohammedmuzemil7125
@mohammedmuzemil7125 10 ай бұрын
Swhat is your complain? Or which informatin is not genuine?
@thereality657
@thereality657 10 ай бұрын
@@mohammedmuzemil7125 መልሱን መልስ! ሱቁን በምን መረጠው??
@emmazero3023
@emmazero3023 10 ай бұрын
ብሩከየትነዉ😂😂😮ህዝቡእየተቸገር😢😢
@FafiTubef
@FafiTubef 10 ай бұрын
ለኛ ነው የራቀው ብር 😢
@bilchayetegene4361
@bilchayetegene4361 10 ай бұрын
14 ኢንች ዋጋ ስንት ነው?
@alxble6165
@alxble6165 9 ай бұрын
14 ኢንች ስልክ ነው እንደ በጣም እኮ ትንሽ ነው😒ከ32 ያነሰ አያምርም😊
@AbubekerDemssie-ce4jo
@AbubekerDemssie-ce4jo 9 ай бұрын
@@alxble6165 😁😁
@user-io2sh9sl9p
@user-io2sh9sl9p 8 ай бұрын
😂አረ የመቼ ነው መግዛት ፈልጌ ነው በ2016 ነው ዴ
@selamyoutube5901
@selamyoutube5901 7 ай бұрын
አዎ
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam 10 ай бұрын
እስክሪን ታስተካክላላቹ 50ኢንች
@seadiabdu
@seadiabdu 10 ай бұрын
አለው
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam 10 ай бұрын
@@seadiabdu malet?
@hellen9281
@hellen9281 10 ай бұрын
ሎቨእ
@user-nn6km7pr5m
@user-nn6km7pr5m 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-fn4ov9bp2g
@user-fn4ov9bp2g Ай бұрын
የምትጠየቀው ሌላ የምትመልሰው ሌላ ምን አይነት ነች አቦ ጋዜጠኛዋን ተረጂ
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 5 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 19 МЛН
ሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
26:21
የቴሌቪዥን ዋጋ በአዲስ አበባ
9:03
Godolyas electronics
Рет қаралды 2,9 М.
የሶፋ ዋጋ በኢትዮጵያ በ2016 || sofa price in addis ababa #ethiopia #seifuonebs #mrbeatube
13:26
Dawed Furniture || ዳውድ ፈርኒቸር
Рет қаралды 14 М.
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 5 МЛН