No video

የሰማዩ በር ብቻ ክፍት ነው!

  Рет қаралды 46,815

USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

Күн бұрын

የምድር በሮች ሁሉ ቢዘጉም

Пікірлер: 230
@sasahulshemaheteme8477
@sasahulshemaheteme8477 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ትምህርቶችህን በሙሉ አዳምጣለው አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም አመሰግናለሁ ተመስገን አምላኬ
@mushakhan1635
@mushakhan1635 4 жыл бұрын
በሰማሽው አለህ ቅኑን መንገድ ይምራሽ
@mushakhan1635
@mushakhan1635 4 жыл бұрын
በሰማሽው አለህ ቅኑን መንገድ ይምራሽ
@user-jy2zo8lt6h
@user-jy2zo8lt6h 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዙና እሄን ጣፍጭ አደበትህን አትጥፋብን 😢ኡስታዙና 😍
@uae5163
@uae5163 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ካንደበትህ ሚወጣዉ ሁሉ አይጠገብም አላህ ይጠብቅህ አላህ ይሄን በሽታ ከምድር ያጥፋልን
@mohammedhasan8173
@mohammedhasan8173 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ኡዝታዝ እረ ዳአዋህ ናፍቆናል በዚህ ሰአት ያተ ምክር ያስፈልገናል አትጥፋብን
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
አይ ዘንድሮ ሥንቱን ወራዳ አሣየን ይሄ በሽታ አላህ እንድያዝንልን እኛ በዱአ እንበርታ ያረቢ ሡበሀንክ ወብሀምዲክ
@user-yy1sy9vm7o
@user-yy1sy9vm7o 4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ሀያልነቱን አሳየን ተላላቅ በሚባሉት ሀገራት ተጀመረ ይሄው በሀገራችንም መጣ የዱኒን ጥቅም ስናሯሩጥ አሁን ዋ ነፍሴ ላኬራሺ ምን ሰርተሻን ፀፀት ብቻ አላህ ይጠብቀን በያለንበት
@DerraTube
@DerraTube 4 жыл бұрын
ትክክል ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@kedijajemal6374
@kedijajemal6374 4 жыл бұрын
ዋለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 жыл бұрын
ኡስታዝ በአዳዲስ ዳዕዋወች ብቅ በልልንና እኛም ሰምተን ልባችንን እናርጥብ ቀልባችን ደርቋል ወላ ያረብ አይ የመጨረሻው ትውልድ መሆኔ ያሳዝነኛል
@user-ix7eg2yu5f
@user-ix7eg2yu5f 4 жыл бұрын
ወአለኩም ሰለም ወረሀመቱለሂ ወበረከቱ ኡስታዚ ጀዘኸ አለሀ ካይረን ሱበሀነአለሀ
@adreeshusin2340
@adreeshusin2340 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዙ ትምህርትህ በጣም ይጣፍጠኛል
@user-bv9zr1fc4g
@user-bv9zr1fc4g 4 жыл бұрын
እውነትነው አላህ ይጠብቀን ኡሰታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@allahisone8033
@allahisone8033 4 жыл бұрын
እረ ኡስታዝ የተዉሂድ ትምርት ናፍቆናል ማነዉ ተዉሂድንና ሱናን የሚያስተምረን
@leylaleyla8057
@leylaleyla8057 4 жыл бұрын
صباح الله أكبر ولله الحمد لله رب العالمين اللهم اجعل كل شيء قدير
@fatumamohammad4644
@fatumamohammad4644 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህይጨመር በአንተ በደጎ ይሁንበት እዝነቱን ያውርድልን ያረብ
@sittieahmad884
@sittieahmad884 4 жыл бұрын
Walyekume Salam worahimatullhi wobarkatuhu Jazakallah kayerane
@kdejhahmad7225
@kdejhahmad7225 4 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ
@umurayanmyallhiisforegave3628
@umurayanmyallhiisforegave3628 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ጀዘኩሙለሁ ኸይረን ኡስታዝ
@allhamdilillhraabiiislamum2369
@allhamdilillhraabiiislamum2369 4 жыл бұрын
Subahanallhaa subahanallhaa subahanallhaa subahanallhaa jzk allhaa yiixabina
@rabbiirhamhumakamarabbayan7246
@rabbiirhamhumakamarabbayan7246 Жыл бұрын
Walaikum assalam waramtullahi wabarakatuh ustaz
@user-fg4fx1nx7b
@user-fg4fx1nx7b 4 жыл бұрын
Waleyikum selam werahmetulahi waberakatu jezakallahu kheyir Ustazuna
@zinetahmed3006
@zinetahmed3006 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አሏሁ ኸይረን ኡስታዝ
@user-fn5ku6hj3e
@user-fn5ku6hj3e 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመተላህ ወበረከቱ አላህ ይጠብቅክ ኡስታዝነ ሀቂቃ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@chocolat423
@chocolat423 4 жыл бұрын
Wa gudachen ere yetnew yelnew ye reb marane
@ahmufozi6376
@ahmufozi6376 4 жыл бұрын
Walykumselam werhmtulahi webrkathu oustaz yasin
@user-wl2xs8ig9f
@user-wl2xs8ig9f 4 жыл бұрын
እንደ በፊቱ ረጃጅም ሙሀደረ ይለቀቅልን በዚህ ጣፋጭ አንደበትክ
@khadijahbintinouri550
@khadijahbintinouri550 4 жыл бұрын
ሱብሀን አለህ አህልን ኡስተዜ ጄዘክ አለህ ከይር
@senyareshad1336
@senyareshad1336 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ውስታዙና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@samiraaman7186
@samiraaman7186 4 жыл бұрын
❤❤❤❤amiiiiiiin👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
@rahmayasinadreesadreesrahm860
@rahmayasinadreesadreesrahm860 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላኽ ወበረካትሁ ኡስታዝ ያሲንኑር በለህበት አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላ ከይር ሳህ ኢነላህ ቃለ ክልሽ ቀድር አሏኽ ወኪል በአላህ ያመነችልብ አላህ ይጠብቃታል።።
@yusufmohammed6919
@yusufmohammed6919 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዙና
@hawihabeshawit2076
@hawihabeshawit2076 4 жыл бұрын
ውዱ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን
@rabiarrr5394
@rabiarrr5394 4 жыл бұрын
ወለይኩሙ እስላም ኡስታዘ ደአዋህ ናፍቆናል ኡስታዝ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 жыл бұрын
وعليكم السلام وراحمته الله وبركاته ماشاءالله الله اكبر بارك الله فيك جزاك الله خير جزا في دونيا ولاخرا
@yfemuhikmanegnaellahmdulil6029
@yfemuhikmanegnaellahmdulil6029 4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኽይር አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@alimehmed1973
@alimehmed1973 4 жыл бұрын
ነአም ላኢላሀኢለሏ መሀመድ እረሱለሏ
@mdmoner9608
@mdmoner9608 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን
@user-ep6ns6dy4x
@user-ep6ns6dy4x 4 жыл бұрын
ዎአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሣህ ኦስታዜ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ያረብ
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣህልን አላህ ይርዳን ይህንን በሽታ ያሳልን ያረቢ 😢😢😢
@ummihayate2737
@ummihayate2737 2 жыл бұрын
ustaze allah edmehin yasrazemlin
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 4 жыл бұрын
Waliykum selame Warhamtulahi wbrekatuh yegnia ekub
@meki8539
@meki8539 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረከአቱ አህለን ውዱ ጀግናው ተናፋቂ ኡስታዛችን ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ ይጠብቀን
@seadaseada7724
@seadaseada7724 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዜ ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይረን
@sedikebrahimmohammed4287
@sedikebrahimmohammed4287 4 жыл бұрын
masha allah ustaz allah edme ena Tena yestih,...
@rahima.4568
@rahima.4568 4 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ጀዛክአላህ ኸይረን
@bndagfdg1548
@bndagfdg1548 4 жыл бұрын
ወአሊኩምሠላምወርህመቱላሂወበርካቱ....ኡስታዝየ..አብሽርበርታ...
@seadayoutube4802
@seadayoutube4802 3 жыл бұрын
ኡስታዜ አጀቢ ኑረልኛ ዘላለም ከጤናጋ
@bilantahir7418
@bilantahir7418 3 жыл бұрын
Le Allah beye nw yemewadeh ustaz jezakallah
@lobabaalmohammed9237
@lobabaalmohammed9237 4 жыл бұрын
የኛ ትሁት ኡስታዝ ሙሀደራህ በጣም ልብን ያረጥባል አትጥፋብን አሏህ ይጠብቅልን
@user-dy2rv7sq5c
@user-dy2rv7sq5c 4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ሀቢቢ አደበተ መልካም ነህ ጀዛኩሙ አላህ ኸይረን♡♡♡♡
@fafitub1981
@fafitub1981 4 жыл бұрын
ውአልይኩምስለምውረህመቱለሂውበረካቱ ኡስታዜ አለህ በልህበት ቦታ ይጠብቅህ እኛም በስሳነው አንተም በተናገራ ከው ም ንጠቀም ያርገን ጅዛኩሙለህ ኽርን ፊዱኒያ ውልአኺር ኩፉዋቹን አያስማን ሁሌም በስለም በጤና ትልቅ እድሜ ከነቤታስብክ ኑሩልን
@FatimaFatima-dl7jh
@FatimaFatima-dl7jh 4 жыл бұрын
አለሀምዱሊላህ እንካን ደህና መጣ ኮረና የአላህን አንድነት እንድናውቅነው የላከው እኔነኝ አንበሳ እኔነኝ አንደኛ በዘር በሀይማኖት እኔነኝ አንደኛ ያለው ሁሉ ጉርጎድውሰጥ የገባች አይጥ ሆኑ አላህ አንድነቱን አሰመሰከር አላህምዱሊላህ
@meksudnesru50
@meksudnesru50 4 жыл бұрын
Habibi hustaze ye Allah tebeka hullem kante gar yehun .le Allah beye Ewodehalew
@zharazhara9231
@zharazhara9231 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረ ውሥታዜ አላህ ይጠብቅህ
@user-jg6hj1qf1x
@user-jg6hj1qf1x 4 жыл бұрын
መርሀበን ኡሥታዝዬ ሀቢቢ ወአሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡሥታዝ ሁሌም አላህ ይጠብቅህ ነፍ አመት ኑርልኝ
@abduabdu9854
@abduabdu9854 3 жыл бұрын
Love u USTAZ!!
@ayshaseidayshaseid3178
@ayshaseidayshaseid3178 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ከይር
@rabiaahmad3191
@rabiaahmad3191 4 жыл бұрын
ትክክል ኡስታዜ ራህመቱን ያውርድልን በቃችሁ ብሎ ያረብ
@user-zx9ci9wh3b
@user-zx9ci9wh3b 4 жыл бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነህ ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩሙላህ ኸይር እኔ አንደበተ ጣፋጭ ልክ እንደ አባተ ነው የምወድህ ባንተ ዳእዋዎች ብዙ ተምሬአለሁ አላህ የጀነተል ኔእማ ይወፍቅህ ወላሂ እወድሀለሁ ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ
@smscekk288
@smscekk288 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወርህመትላሂ ወበረከቱ ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ
@siedabdu5103
@siedabdu5103 4 жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አወ ሀያል ነው የኛ ጌታ አላህ ይጠብቅህ ውስታዝ
@marifatofik6075
@marifatofik6075 4 жыл бұрын
ስራኤን እየሰራሁ እንደዚ መሳጭ የሆኑትም መልእክቶቹን ሳዳም ስራው ሁሉ እንዴት እደጨረስኩኝ አላውቀው ሱብሀን አላህ😥😥አላህ ያግራልን እጂ
@user-yu9sv4gf5u
@user-yu9sv4gf5u 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረ ካትሁ ሱበሀን አልሏህ ሳህ ወላሂ ታዳ ልባቸው የደለበ ክፉት መቸ በዋዛ አመነ !ይኽን በሀራም ያመረቱትን ሀያልነት ከቱ አደረገላቸው አለሀምዱሊላህ አልሏህ ይጠብቅክ ኡስታስዩ
@user-bg7yy4li1l
@user-bg7yy4li1l 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡሰታዚ በሰማነዉ እምንጠቀም ያረገን ያረብ አላህ ይህየን በሺታ ያጥፋልንያረብ😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@ghjbdjjr4854
@ghjbdjjr4854 4 жыл бұрын
Alahi.....yiredani.....yarebil....alemin
@mushakhan1635
@mushakhan1635 4 жыл бұрын
ኡስተዘችን ጣፋሀብን ጠብቄክ ነበር አሀላን ።አለህ በየለነበት ሁላችንም ይጠብቀን የራብ በበዘው እዘነትህ እዘንልን
@semiraredwan1476
@semiraredwan1476 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ሳውንድ ትራኩን ቀነስ ብታደርገው መልካም ነው ይረብሻል
@hamziyatura6918
@hamziyatura6918 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረከቱ በትክክል ነው ኡስታዜ አላህ ይጣበቅህ ❤️😍
@user-zz1yo6jf6s
@user-zz1yo6jf6s 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ውድ ኡስታዛችን ወደ አሏህ እጃችንን እንዘርጋ የመጣብንን በላእ እንዲያነሳልን ጌታችን አሏህ ሀያልና ቻይ ጌታ ነው በራህመቱ እሱ ይጠብቀን
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 4 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላሁ ኸይረን ውድ ኡስታዛችን ትክክል
@pptb3648
@pptb3648 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልክ የኔ አደበተ ጣፋጭ
@user-jt3ji9bc6b
@user-jt3ji9bc6b 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀሊሉ ይጠብቃቹ በላውንም አላህ ያንሳልን
@user-md7nr5vq9f
@user-md7nr5vq9f 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@user-um5pk1tg7y
@user-um5pk1tg7y 4 жыл бұрын
አላህ የዚነቱን በር ይክፈትልን ያርብ
@arebumohammed4299
@arebumohammed4299 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ያሲናችን ጀዛከሏሁ ኸይረን
@amiiraaosman2298
@amiiraaosman2298 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌✊ so true walahi.
@sofiasofia8669
@sofiasofia8669 4 жыл бұрын
Waalayekum salam warahmatulahi wabarakatuhu
@user-db5de8pp3o
@user-db5de8pp3o 4 жыл бұрын
ሠላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ትክክል ነው ኡስታዝ ሠላምህን ብዝት ብዝዝትያርግልን ጀዛክ ከለህኸይረን
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 4 жыл бұрын
Wa wr wb ustazye yasin nurun jezakellah keyer betame yenafeken enzeye tafache hadisoche nebere Subahan allah Allah hulun chaye geta new esu becha bechelotaewe yansalene yaaaaaaaaaaarb 👍👌👏👏👏
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር።
@user-yt3dq2hs1w
@user-yt3dq2hs1w 4 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ነህ የኔ ውድ ኡስታዝ ያሲኔ አላህ ያግራልን ያረብ ረመዷን ሳይመጣ ያሳልን ሁሉም ነገር እደነበረ ይመለስልን ውይ በተለይ መስጅዶች ሲዘጉ ያአላህ ከዚህ የበለጥ ምን አለ እሱ ያሳልን አይሳነውም እና ያረቢ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር የኔ ምርጥ
@user-xr6hb3by4m
@user-xr6hb3by4m 4 жыл бұрын
Btem iwdehleu allahli yetbghi oustzi
@user-vc5iy7gh8d
@user-vc5iy7gh8d 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛኩምላህ ኸይር አላህ ይጠብቀን ያረብ በዝነቱ ና በረህመቱ
@radiyatube8282
@radiyatube8282 4 жыл бұрын
ወአሌኩማሰላም ወረህማቱላሂ ወበረከቱህ። አላህይጣብቅን። ኡስታዝና።ጀዘክአላህከይር።
@user-nf4lo9dc6y
@user-nf4lo9dc6y 4 жыл бұрын
ወአሊኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጠብቀን የመጣብነን ሙሲባ አላህ ያሣልን ያረብ
@khadijaaa4184
@khadijaaa4184 4 жыл бұрын
አለሀአከበ 🤲🤲🤲🤲🤲
@saleemamahammed7572
@saleemamahammed7572 4 жыл бұрын
ሱበሀነክ የአለህ
@user-gs7ni5kb6l48
@user-gs7ni5kb6l48 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አላህ ሄይር ኡስታዝና አላህ ይጠብቀን
@hhahhahah8427
@hhahhahah8427 4 жыл бұрын
አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አሸናፊ እና ጥበበኛ ነው
@toybafentaw2307
@toybafentaw2307 4 жыл бұрын
Waleykum selam werhmetullah weberketu jezahk allah keyren yarb oudtazin
@oumarhussen894
@oumarhussen894 4 жыл бұрын
Ustazee Allah rajiim idmee yisxiih jazakumullah keyran
@user-uk5yc2ok5u
@user-uk5yc2ok5u 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ኡስታዝ እውነት ነው ሀያል ነው አላህ ወንጀላችንን ይማርን
@user-gi3vt8km8q
@user-gi3vt8km8q 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበካቱሁ ጀዛኪላ ኸይር እረ አዳአርጉልኝ
@emaewedshalew2397
@emaewedshalew2397 4 жыл бұрын
wa wr wb Hapipi Jezak allah hyr Wela kelamk sahih Allah fitnawun beka yibelegi Subhank we bhamdik
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 4 жыл бұрын
ዋለይኩምሠላም ወርህመቱላሒወበርካቱህ። አህለን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክአላህ ኽይር
@dssa3910
@dssa3910 4 жыл бұрын
ጀዛካላሁሀይረንዉስታዜአላህይጠብቀህ
@everythings151
@everythings151 4 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኡዝታዝን ሀድስ ነማዳምጥ ሰአት ሆደ ይባባል ልቤ ይፈራል ለሴከንድ ከዚህ ዱኒያ የምጠፋ ይመስለኛል የአላህ ዳእዋ እኔ እንደ ኡዝታዝ ያሲኔ ልቤን የሚነካዉ የለም የአላህ ከመልካም ባሮችህ አድርገን
@user-ee4me5nc5h
@user-ee4me5nc5h 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@muhabthelele2749
@muhabthelele2749 4 жыл бұрын
wa wr wb wud wustazuna alahye balehbet ytebkh
@hwaw-du1mc
@hwaw-du1mc 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ በለህመት አላህ ይጠብቅህ የተን ደአዋ ብሰማው ብሰማው አልተለችም
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 4 жыл бұрын
جزاكالله آوستاز
@jdjfjg8147
@jdjfjg8147 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ዐሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ኡስታዜ አህለን ወሳህለን
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 4 жыл бұрын
ማሻአላ ሁስታዙና
ህገ አቮካዶ || HIGE AVOKADO
12:46
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 166 М.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,8 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 19 МЛН
14 August 2024
16:28
መክያ ወግድ Tube
Рет қаралды 624
ወደ አላህም ሽሹ!
16:58
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 215 М.
machiw aalem 2   Ustaz Yasin Nuru
43:32
Qaceello Tube
Рет қаралды 241 М.
እንዴት እናንብብ? || How to Read?
16:29
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 92 М.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴 🌴ክፍል 16🌴
15:36
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 1,9 М.
ትችላለህ || TCHELALEH || አዲስ ዳዕዋ በኡስታዝ ያሲን ኑሩ
12:19
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 244 М.
እኛን በሌላ ትዉልድ ሊቀይረን ቢሆንስ
18:27
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 89 М.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,8 МЛН