No video

የስሜት በሽታ || ልብ ያለው ልብ ይበል || ELAF TUBE

  Рет қаралды 132,167

Elaf Tube

Elaf Tube

3 жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 777
@Mekiyabintesahaq
@Mekiyabintesahaq 4 ай бұрын
ማነው ግን እደኔ ቁርዐንና ኢላፍን ሲያዳምጥ ልቡ የሚረጋጋ ሱባሀን አላህ
@amiratube3467
@amiratube3467 3 жыл бұрын
አንተን ሳዳምጥ ልቤ ትረጋጋለች ማሻአላህ እርጋታህ አገላለፅህ ምክርህ በቃ ምን ልበልህ ከጆሮ አልፎ ልብን የሚነዝር ነው ትምህርትህ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ❤👌
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@hwawahawa2647
@hwawahawa2647 3 жыл бұрын
በጣም ወላሂ. እኔ አዳምጠዋለሁ🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻
@aafshz4774
@aafshz4774 3 жыл бұрын
አሏ
@aafshz4774
@aafshz4774 3 жыл бұрын
ወንድመች አሏሕ ረዠም እደሜ ከጤነ ገር ይሥተጥሕ ☝👍👍👍👍👍አትርሱ
@kww2335
@kww2335 3 жыл бұрын
@@user-rs9ny9ns1y 👍👍👍👍👍
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 3 жыл бұрын
_ልቦች❤️የሚመኙትን ነገር ይለምናሉ አላህ ደግሞ በሚሻላትና በሚበልጠው ነገር ይመልስላታል...አላህ ያውቃል በአላህ ምርጫዎችና ውሳኔዎች ተማመን ኢላሂ በማንኛውም ነገር ላይ አኽላቃችንን አሳምርልን🤲_
@bdb6783
@bdb6783 3 жыл бұрын
አሚን አሚን
@makiyashifa9867
@makiyashifa9867 3 жыл бұрын
amin
@ekru7385
@ekru7385 3 жыл бұрын
አሚን አላሁምመ አሚን
@thamimathamima656
@thamimathamima656 3 жыл бұрын
امنيرب
@yaleletsale8821
@yaleletsale8821 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/h7hkgdiWmtytkZ8.html
@user-hf9lg9cf8u
@user-hf9lg9cf8u 3 жыл бұрын
ዉድ የኢላፍ ቤተሰቦች እደናችሁ ማነዉ እደኔ ትምህርቶችን በጉጉት የሚጠብቅ አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን ዉዶችየ ኑ እንደማመር እርስ በረሳችን እንረዳዳ
@rabiaalli6397
@rabiaalli6397 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ፋፊየ ሀሪፍ ትምህርት ነው ነይ ወደ ቤቴ እኔም ደምርሻለሁ
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 3 жыл бұрын
ነይ ዉዴ
@user-hf9lg9cf8u
@user-hf9lg9cf8u 3 жыл бұрын
@@user-rs9ny9ns1y እሽ ነይ
@allahisone2395
@allahisone2395 3 жыл бұрын
masha alllah
@rabiaalli6397
@rabiaalli6397 3 жыл бұрын
@@user-rs9ny9ns1y ነይ ወደኔም
@tube311
@tube311 3 жыл бұрын
ሚዲያ የሚጣቃሙ ሁሉ ቢያደምጡት በጣም በጣም ምርጥ ትምርት ነዉ ምክር ነዉ አለህ ልቦና ይስጣን ያረብ እኛ ሴቶች ምርጥ ምክር ነዉ የመካረን ከጋበን አለህ ረዥም እድሜ ካጤና ጋ ይስጣክ የኔ ወንድም
@user-oz4yz1yy1y
@user-oz4yz1yy1y 10 ай бұрын
አሚን
@islamicchannel9097
@islamicchannel9097 3 жыл бұрын
ያሄራ ወንድሜ ስወድህ በርታልኝማ 👌
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
አላህ፡ይጨምርልህ፡የኛ፡አስተዋይ፡፡
@islamicchannel9097
@islamicchannel9097 3 жыл бұрын
@@atyub እሺ 😍
@lubabaedris3657
@lubabaedris3657 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ አሜን ብለናል
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 3 жыл бұрын
*ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏*
@samsunsam2430
@samsunsam2430 3 жыл бұрын
አህለን
@leylloves3357
@leylloves3357 3 жыл бұрын
ይህን 🙏👈ምልክት አትጠቀሙ የአህባብ. የሙሽሪኮች ማምለኪያ ነው ተብሏል
@samiraalaoi9784
@samiraalaoi9784 3 жыл бұрын
አሚን
@fatomaaaaa5788
@fatomaaaaa5788 3 жыл бұрын
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ጀዘአላህከይር ወንድም አላህ ይጠብቅ ህ ሠምተን የምንጠቀምበትን ያድርገን ያረብ አላህ ሂድያ ይስጠን ያረብ
@maryamateeq6743
@maryamateeq6743 3 жыл бұрын
,ማሻ
@juju-lr9dy
@juju-lr9dy 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የዛሬው ለኒ የተሰራ ይመስላል አላህ የጠብቅህ ወድም ሚዛን ሀሰናህን ከፍ ያድርግልክ.
@yaleletsale8821
@yaleletsale8821 3 жыл бұрын
ቤተሰብ አንሁን
@yaleletsale8821
@yaleletsale8821 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/h7hkgdiWmtytkZ8.html
@user-gr9ex9kj5n
@user-gr9ex9kj5n 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወድሜ ኮሜት አልፅፉም ግን እከታተልካለሁ ጥሩ ትምህርት ነው የምታቀርባቸው በርታልን
@user-od5kq3dk3o
@user-od5kq3dk3o 3 жыл бұрын
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@user-jd8em3ml6d
@user-jd8em3ml6d 3 жыл бұрын
አለሀ ይጠቢቅ ወንዲሜ የረቢ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 3 жыл бұрын
ማሽአለህጥሩትምህርትነዉ
@user-bl2cx6vc8g
@user-bl2cx6vc8g 3 жыл бұрын
እስኪ ማን ነው እንደ እኔ ሳያዳምጥ ላይክ የሚል መሻ አላህ
@jamilabibi8998
@jamilabibi8998 3 жыл бұрын
በጣም የምገረመኝ ነገር ቢኖር እንዲህ አይነት ሰው ነው አላህ ይጠብቀን
@eumahlameeumahlame5502
@eumahlameeumahlame5502 3 жыл бұрын
ወላሂ አላህ ጀዛክን ይክፈለህ አላህ ጋር ባንተ ነው የምኖረው ሲከፋኚ አዳድ ነገር ስሰማ በአላህ ያለኚን ተስፋ ይጨምራል ያረብ❤❤
@munafkr9639
@munafkr9639 3 жыл бұрын
ከደዚ አይነቱ በሽታ አላህ ይጠብቀን ወንድም ጀዛከላ
@mareabditube3811
@mareabditube3811 3 жыл бұрын
*ማሻአላህ በጥሩ ትምህርት ልብን ሰለም ምሰጥ ትምህርት ነው ጀዛከአላህ ከየር*
@toybaoumer6080
@toybaoumer6080 3 жыл бұрын
አህለን ወድማችን
@user-nw8gm4yt7q
@user-nw8gm4yt7q 10 ай бұрын
ጀዛከላህ ኡታዝ እጂግ በጣም ጥሩምክርነዉ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን
@kedijamohammed1236
@kedijamohammed1236 2 жыл бұрын
ምርጥ ኡስታዝ ጀዛክለህ ምርጥ መልክት ነው ጀዛክለህ ኸይረን
@habibanuru9068
@habibanuru9068 3 жыл бұрын
እንሻ አላህ ወንድማችን በረካሏሁ ፊክ እሄን ሙሀዳራ የምተደምጡ ሁሉ ለ አላህ ብለቹሁ ዱዋ አድርጉልኝ ወላሂ ምንዳውን ከ አላህ ተገኛለቹሁ እህቶቼ ወንድሞቼ አላህ ሂዳያ እንዲሰጥኝ!!!!!!!
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 3 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ በድንሽ ላይ ያጰናሽ
@habibanuru9068
@habibanuru9068 3 жыл бұрын
@@rehetmohammed6797 አሚን እናቴ
@fthh5830
@fthh5830 3 жыл бұрын
አብሽር ሀብብት እሽ አለህ አለህ ይሰጣሽል
@habibanuru9068
@habibanuru9068 3 жыл бұрын
@@fthh5830 in sha allah
@user-ut3mr2ip1d
@user-ut3mr2ip1d 3 жыл бұрын
አላህ በዲንሽላይ ያፅናሽ
@user-iw3pn1ps8m
@user-iw3pn1ps8m 3 жыл бұрын
የኡነት ትክክል ነክ እስኪ ንገረልን በዚህ ጉዳይ ብዙወች እየተፈተኑ ይገኛሉ አላህ ህድያ ይስጣቸዉ
@zamzamzamzam4963
@zamzamzamzam4963 3 жыл бұрын
አላህህየስቱርምንይባላል
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 3 жыл бұрын
አህለን ዉዱ ጋደኞቸ ዱአ አድጉልኝ ከልባችሁ ከምንም በላይ🌴🌴🌴🌴
@abdihabesha12
@abdihabesha12 3 жыл бұрын
ትክክል ናህ ዋንድማችን እውቀት ባንኪኪ አይተላላፊም 👍 አለህ ያግዝህ ቀጥል ካንቴ ብዙ ተምራናል ካዝህ ቦሃላም ብዙ እንማራላን እንሻ አለህ
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 3 жыл бұрын
ደምረኝ ወንዲም
@zd9022
@zd9022 3 жыл бұрын
ውዴ እህቶቸ ዝም ብላችሁ ያየችሁትን በመልክም ወይም በድምፀ የውደዳችሁት ሰው ቀረባችሁ ስታውሩት ወይም ስትኖሩ ሌላ ነው የኔ የደረስበት ማንም አይደረስበት ወድጅ ተጠግጅ መልኩን አይቸ ነው ምን ነው ዱኑን ማይ ኑሩ ብቻ አሏህ ከዛ ነገር ስላራቀን አሏሀምዱሊላ በኔ ተማሩ
@almanal8814
@almanal8814 3 ай бұрын
ያረቢ አንተን ስስማ ልቤ የሚረጋጋውነገርስ ጀዛከሏህ ኸይረን ዱኒያ ወልአኼራ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@bintseid6668
@bintseid6668 3 жыл бұрын
እህት ሙስጠፋ ከምን ደረሰ
@user-yw8wt3pf5v
@user-yw8wt3pf5v 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም እንደትነሽእህት ሙስጠፋ እምንደርሷልአልገባም ሀገር
@bintseid6668
@bintseid6668 3 жыл бұрын
አይዞሽ ውደ ይገባል
@user-oq6uw1rp3b
@user-oq6uw1rp3b 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጌዜውን ያማከለ ምርጥ ወቅታዊና ዘመን ተሻጋሪ ነሲሀ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ኸይር
@user-yg6wn5yr8k
@user-yg6wn5yr8k 3 жыл бұрын
ሠላሙአለይኩም
@user-oq6uw1rp3b
@user-oq6uw1rp3b 3 жыл бұрын
@@user-yg6wn5yr8k ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-yg6wn5yr8k
@user-yg6wn5yr8k 3 жыл бұрын
@@user-oq6uw1rp3b ደምኝ የኔውድ እኔም እደምርሻለሁ
@user-oq6uw1rp3b
@user-oq6uw1rp3b 3 жыл бұрын
@@user-yg6wn5yr8k እሽ እህት አብሽሪ እኔ ዩቱበር አይደለሁም
@toube5336
@toube5336 3 жыл бұрын
ኡህታዜ የልቤን አዋቂ ሽኩረን👍👍👍👍👍👍👌👌😑
@dardar1895
@dardar1895 3 жыл бұрын
ኡስታዜ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ ተምራለሁ እስኪ ግራ ገብቶኛል ድአ አርጉልኝ ስደትም መርርኝ ወላሂ 😭😭😭
@user-sy2oe1op1h
@user-sy2oe1op1h 3 жыл бұрын
አይዞሽ ኡኽታዬ ሶብሪ
@Helinaadem164
@Helinaadem164 Жыл бұрын
ያረብ ወድም አላህ ይጠብቅህ ምክርህ ልቤን ነካው ያልከው ሁሉ በየሒወታችን ውስጥ ያለነው እስኪ ዱአ እንዳረግ ወድም እህቶቼ
@user-cx3oz6mm5r
@user-cx3oz6mm5r 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ልብ ይነካል ያረብ ልቤን ክፈትልኝ ኢልምን እዳውቅ ብርሀን አብራልኝ ያጀማአ ይሄንን ይምታነቡ ሁሉም በአላህ ይሁንባቹ ዱአ አርጉልኝ እስልምናን ከተቀበልኩኝ ቆየሁ ኢልም ለማወቅ ብጥርም አልቻልኩም የሚገጥሙኝ ሰዎች የሚገጥሙነገሮች ክፉመዳሞች ምንም እዳላውቅ እቅፋት ሆኑብኝ አሄራን ሳስብ ሁሉም ነገር ያስጠላኛል በቅርብ በአላህ ፍቃድ አገር እገባለሁ አላህ ሁሉንም እዲያገራልኝ በዱአ አግዙኝ ያጀማአ ጀዛኩመላህ ኸይርን
@faxumafaxuma9193
@faxumafaxuma9193 2 жыл бұрын
Mashallaah mashallaah mashallaah mashallaah mashallaah Allah mahimansh yaa xakarish
@SeadaAhmed-wz1du
@SeadaAhmed-wz1du 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ማሻላ አብሺሪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hr2cb7yg9r
@user-hr2cb7yg9r 2 ай бұрын
መሸአላህ አላህ ያግራልሺ አብሺሪ
@rabialove753
@rabialove753 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታ
@sadanazat6017
@sadanazat6017 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ያረቢ አንተን የምንፈራ ለአንተ የምንገዛ ሰዉ አርገን ያኢላህ ሰትረን
@user-cc1em8pi3w
@user-cc1em8pi3w 2 жыл бұрын
👍👍👍👍 አላህ የልፍተህንይመንዳህ አላህ እውቀት በእውቀተ ላይ ይጨምርልህ ያሄ ድአ አድርጉልኝ ሀገር ልገባ አሰቤ አለሁ ደከመኝ በሠው ሀገር አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቀኝ ያርብ🥺😭
@mekitube2715
@mekitube2715 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ከስሜት አፍቃሪ አላህ አላህ ይጠብቀን እሄ ሶሻል ሚድያ የብዝወቹ ልብ ፈትኖዋል በሚድያ አይቶ ማፍቀር ልክ ጥላ እደ ማፍቀር ነው አላህ ሚደሰትበት እኛ ልባችን ሚረጋጋበት የትዳር አጋር ይስጠን
@user-rq1cg1xo4r
@user-rq1cg1xo4r 2 жыл бұрын
ሱባን አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ወንድሜ ኢላፍ ወላሂ እኔ በድዚህ አይነቱ ስሜት ተጎድቻለሁ አሁን ግን ጠንካራነኝ አህሜዱሊላህ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወረካቱ ጀዛከላከይር ኡስታዝ.
@fatumaseide4049
@fatumaseide4049 3 жыл бұрын
ርጋታ ከትንታኔ ጋር ነው ምክርህ ከልክ በላይ ነው جزاك الله خير جزاء
@user-bj8jf3rv9x
@user-bj8jf3rv9x 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته اهلين اخي ውድ የሀገራ ልጆች በስዴት የለቹህ አላህ ከስዴት የውጣቹህ
@zamzamzamzam4963
@zamzamzamzam4963 3 жыл бұрын
አሚንንንወዴዴዴ
@user-nf7yk9ic2u
@user-nf7yk9ic2u 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ እንደመር አኽዋቲፊላህ
@mominadamit1352
@mominadamit1352 3 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር መልካም ስራህን አላህ ይወደድልህ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 3 жыл бұрын
ምርጥ መካሪ ወንድም በርታ! ውድ የኢላፍ ቤተሰቦች ዱአ አድርጉልኝ አይኔን አሞኛል! አላህ ከመጥፎ ሁሉ ይሰውራችሁ ያረብ
@user-sy2oe1op1h
@user-sy2oe1op1h 3 жыл бұрын
አሏህ አፍያ ያድርግሽ ውዷ
@user-ob8ev7pn7l
@user-ob8ev7pn7l 3 жыл бұрын
አለሃ አፈየ የድሪግሽ ማም
@user-gr4bv7qc7w
@user-gr4bv7qc7w 3 жыл бұрын
አላህ አፊሺንይመልሥልሺ እህቴ
@zenataa7960
@zenataa7960 3 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ
@emuomertube6875
@emuomertube6875 3 жыл бұрын
ማሻ አላህደሥነው የሚለው ዳዕዋህ ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድም
@user-my6wc6bo9x
@user-my6wc6bo9x 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم لاحول ولاقوة إلا بالله جزاك الله خيرا يااخي صحيح والله سبحان الله
@kemisaFentaw
@kemisaFentaw 6 ай бұрын
አላህ ልቦናይስጠን መጨረሻችንንም አላህ ያሳምርነልን ጀዛክላሁ ኸይር
@leylloves3357
@leylloves3357 3 жыл бұрын
በትክክክል ጀዛክ አላህ ኸይረን የአኺ ፊላህ
@user-if8ic3jo4t
@user-if8ic3jo4t 3 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድማችን አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ ይሄ ዳአዋ ለኔ ብቻ የተደረገ ነው የመሰለኛ
@AM-oj1wk
@AM-oj1wk 3 жыл бұрын
ማሻላ ማሻላ አላህ በሰመነው ያምንጣቃም ያድርገን ሹክራን ጅዛ ከለ ሀይር
@SewdeAbate
@SewdeAbate Ай бұрын
ጃዛካላሁምአህህ ያሣምረልን መጨረሻቸንን ያረብ❤❤
@user-jp5hw4kx2z
@user-jp5hw4kx2z 4 ай бұрын
ነብስህን አላህ በጀነት ያስቀምጣት ወድሜ
@user-tx4kz1ch3o
@user-tx4kz1ch3o 3 жыл бұрын
ያአላህ እኔ እራሴን በድያለሁባተው እዝነታ ማረኝ አሚን አላህ ይጠብቀን ያረብ ጀዛኩሙላህ ህይር ወድማችን
@binital
@binital Жыл бұрын
አለህ ሰምቶ ተጠቀሚ የርገን
@user-hr2cb7yg9r
@user-hr2cb7yg9r 2 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@abdulibrahim3530
@abdulibrahim3530 Жыл бұрын
كل الكلام التي قلته صحيح ، في عصرنا هذا مايعتقده الإنسان عن الحب الأعمى ، الله المستعان جزاك الله عنا كل خير.
@user-zh6ql7dc6w
@user-zh6ql7dc6w 8 ай бұрын
ጀዛከላህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በርታ እኛንም በሰማነው የምንጠቀው ያድርገን
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa 2 жыл бұрын
ወሌኩም አሰላም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ ሱበሀን አላህ ልብ ያላው ልብ ይበል
@user-cv8hn2qv5w
@user-cv8hn2qv5w 3 жыл бұрын
አህለን ኡስተዝ ጀዘኩምላ ኳይራን😍😍 አለህ መጨረሸችን የሰምርልን😢😢😢
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
አሚን አሚን
@yaleletsale8821
@yaleletsale8821 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/h7hkgdiWmtytkZ8.html
@sofiya151
@sofiya151 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ. የዘመኑ በሽታ ገብቱሃል የኛ ባልሆነ ነገር አትፈትነን ያረብ
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ሀይረን ሀቂቃ ብዙ ነገር እየተማረን ነዉ አላህ ሰምተዉ ከሚጠቀሙት ያርገን
@user-ew4pm8hg4d
@user-ew4pm8hg4d 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልክ ቢተስብቺክንም አላህ ይጠብቅልክ አተን በመውለዳቸው ያመስግኑ ውላ ልቤ ይተን ስስማ በጣም ደስተኛ ሁኝ እነሳለሁ አ
@user-re3ek8jm5v
@user-re3ek8jm5v 3 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኢላፍ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ኢላሂ
@asiyaneguse7350
@asiyaneguse7350 3 жыл бұрын
Amin
@user-df1pd4ej7t
@user-df1pd4ej7t 3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩሙ ወራህማቱላሂ ወበራካቱሁ ወለሂ ኢንም በጠም ነዉ ስ ያሜለኝ 🎉🎉
@AA-gl5cm
@AA-gl5cm 3 жыл бұрын
ሁሌም ብደመጥ የማይሰለች አላህ በሰመነው የምንጠቀም ያርገን አላህ ጥሩ ስራህን ይውደድልህ
@samrsamorasamrsamora686
@samrsamorasamrsamora686 3 жыл бұрын
እውነት ነው ጀዛክ አላህ ኸይር😘
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 жыл бұрын
በትክክል ሱብህን አለህ አለህ በስመነው ያምንጠቀም ያድሪገን ያርብ ማሽ አለህ ነው አልፍ ምድያ በርተልን ውድመችን ♥
@fatimaemr1165
@fatimaemr1165 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚንንን ያረብ ጀዛኩሙላሁ ከይር
@ekurmehadme7881
@ekurmehadme7881 2 жыл бұрын
መሸለሂ።ምርጥ፡ነው፡ትምርትክ፡አለሀ፡ይጨምርልህ፡እኘንም፡በሰመነው፡ተጠቀሚ።የርገን።
@sofiyaali2679
@sofiyaali2679 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረከሏህ ኸይር
@user-nw4pc3ql6k
@user-nw4pc3ql6k 3 жыл бұрын
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካትሁ ኡስታዜ ጀዛካላሁ ኸይርን በሰማነው ተጠቃሚወች አላህ ያድርገን ያርብ አላህ ይጠብቅህ ማሺአላህ ምክርህ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላደርገን ጌታ☝👍👍
@user-np1wk8gt6r
@user-np1wk8gt6r 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ሸህ ባረከሏሁ ፈክ ወጀዝኩምሏ ከይር ያርብ ❤❤❤👍👍👍👍🕋🕋🕋⌛⌛⌛⌛
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 3 жыл бұрын
ከባድ ነው በእንደዚህ አይነት ፍቅር የተጠቃች አንድት ልጅ አለች ወላሂ በጣም ነው የምታሳዝነኝ ሁሌ ስለማታውቀው ስው ስታስብና ስታለቅስ ዱአ ስታስደርግ ነው የምትኖረው የማያውቁትን ሰው ማፍቀር ከባድ ነው ፍቅር በአላል ይጣፍጣል ከሀላል በፊት ፍቅር ግን ትርፉ ድካም ነው አላህ ይጠብቀን አላህ ይጠብቃችሁ እንደዚህ አይነት ዩቱብ እናበረታታ ልዩ ትምህርት ይሰጣል በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
@user-ec7sl6yy8k
@user-ec7sl6yy8k 6 ай бұрын
Amiin
@user-fv8uc2yy4t
@user-fv8uc2yy4t 6 ай бұрын
I have so happy in you topic !! Thank you our teacher ❤❤❤❤
@HA-hf8ww
@HA-hf8ww 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተረባረክ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ እሱ በጥበቡ ይጠብቀን
@tube4230
@tube4230 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድማችን ጀዛክላህ ኸይረን
@hawahassan9677
@hawahassan9677 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ከባድ ነዉ ኢላሂ አተ ጋር ከሚጣላ ነገርሁሉ ባተ ተጠበቁ ያረብ ሀያን ስጠኝ
@user-yk4pj3xu6p
@user-yk4pj3xu6p 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛኩምሏህ ኸይረን የአኬራ ወንድማችን ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ለኛም አላህ በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን
@user-qv9xb5ug3u
@user-qv9xb5ug3u 3 жыл бұрын
ጀዘኩምለህ ከይርን ኡስተዝ እኘም በሰመነው የሚንጠቀም የድርገን የረብ
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
አሚን
@user-gd6fj3nf6v
@user-gd6fj3nf6v 3 жыл бұрын
ውዶቼ ቲክቶክ ምትጠቀሙ ግቡነ ፎሎ አርጉት👌 የዛሬው ጨንየለ መልክትነው ለሴቶች ሼር አርጉለቻው
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 3 жыл бұрын
ቲክ ቶክ ማፊ ዉደ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
ቲክ ቶክ አለዉ እንዴ?!? እእእእ ኧረ አትጠቀሙ።።።
@lijrabetube.1905
@lijrabetube.1905 3 жыл бұрын
ቲክቶክን አላህ ያጥፉው
@user-gd6fj3nf6v
@user-gd6fj3nf6v 3 жыл бұрын
@@nooraallah7399 ለምን
@foziamangistu9805
@foziamangistu9805 3 жыл бұрын
@@lijrabetube.1905 .Amiiin Enes Atefechewalewu
@user-gi5mc2mz4q
@user-gi5mc2mz4q 3 жыл бұрын
ጀዛከላ ሕይረን ኢላፍ ምርጫየ ነዉ አላሕ ይጠብቅልን መሠሎችሕን ያብዛልን
@susuomekru4164
@susuomekru4164 Жыл бұрын
ኢላፍየ የኛውድ ምርጫችን አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@helimetyoutube1042
@helimetyoutube1042 3 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር በሰማነው ይምንጠቀም ያርገን ያረብ
@jamilajamila6846
@jamilajamila6846 3 жыл бұрын
እኔ አንድ አሰተያየት አለኝ ወንድም ማሰታዋቄያህ ላይ ፎቶን ባትጠቀም በጣም ደሰ ይላል ይህ የኔ አሰተያየት ነው ከኔ በበለጣ አንተ ታቃለህ አጥፍቸም ከሆነው ይቅርታ
@munafkr9639
@munafkr9639 3 жыл бұрын
አስተያየትሽ ጥሩ ነው ግን እነሡ ማሥታወቂያ መርጠው ማሥገባት አይችሉም
@user-nh4hj2ki9i
@user-nh4hj2ki9i 3 жыл бұрын
አላህ በሰማነው የምንጠቀም የድረገን ያረብ
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Жыл бұрын
ሱብሀንአላህወላህትክክልነህአላህይጠብቃልንኡስታዛችን
@jaferkedir3155
@jaferkedir3155 3 жыл бұрын
Jazakumulahu kairen
@mylovemom9791
@mylovemom9791 3 жыл бұрын
አሰላም ዋሊኩም ወርህመቱላሒ ወበርካቱ የአሒራ እህት ወንድሞቸ ከክፈ ነገር አላህ ይጠብቀን ቀልብያችን ወደ አላህ ይመልሰን ያርብ ወንድሜ በረታልን መምህሬ አላህ ይጨምርልህ❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
@user-zz9jr9fu5x
@user-zz9jr9fu5x 3 жыл бұрын
ትክክል ኡስታዝ ያቀራ ሁላ መሌካ አድርገው የሚያስቡ አሉ ያስቀራኛል እያሉ የሰው ባል የሚቀሙ ሴቶች መጨረሻቸው ምን ይሆን
@jemanshzeynu3782
@jemanshzeynu3782 2 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኸር በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን ያረብ
@user-gd6fj3nf6v
@user-gd6fj3nf6v 3 жыл бұрын
አህሌን ውዴ ወንድማችን በጉጉት ነው ያምንጠብቅህ😍
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር ወንዲማችን እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያዲርገን ያረቢ
@amireysalmen
@amireysalmen 11 ай бұрын
ጀዛ ኩሙለህ ከይራን ዉንድም
@ihfegj460
@ihfegj460 13 күн бұрын
አሚን ጀዛህላሄይ
@fetihaali2979
@fetihaali2979 Жыл бұрын
ወአለኩም ሰላም ጀዛኩም አላህ ኸርን በሰማነው የምንጠቀም ያድገን እኛንም
@user-ng7qf1wg7v
@user-ng7qf1wg7v 3 жыл бұрын
አህለንወድማችንጀዛኩአላህኸይር አላህይጠብቅህ ላይክ😍😍😍
@user-sy4sw5qz3y
@user-sy4sw5qz3y 3 жыл бұрын
አሚን ማማየ የኔ ቁጥብ ስወድሽከልቤነው መርየም የአባትዋ ናፋቂ
@user-ng7qf1wg7v
@user-ng7qf1wg7v 3 жыл бұрын
@@user-sy4sw5qz3y የኔዉድአላህይዉደድሽ እኔዉድድድእማረግሽሁቢ😍
@allahkerm1795
@allahkerm1795 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሑ ኸይርን ጥሩትምሕርት ነው በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@fatuma-xl1ul
@fatuma-xl1ul Ай бұрын
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉
@user-ii5bd2nu1n
@user-ii5bd2nu1n 3 жыл бұрын
ጀዘከለህ ኸይር ጥሩ ምክር ነው አለህ ይጠብቀህ
@h.8548
@h.8548 3 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን አላህ ይጠብቅህ ወድም በርታ
@taopyrymugxyovuluf1521
@taopyrymugxyovuluf1521 3 жыл бұрын
ጀዛኩማሏሁ ኸይራን እህቶቼ እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ እህቴን አሞብኛል በዱ አችሁ አትርሱኝ እርግጥነው አንተዋወቅም ግን አሏህ ብላችሁ ዱኣ አድርጉልኝ አማና አለይኩም አሏህ ከሃሳብ ከጭንቀት ይጠብቃችሁ
@user-lg8vm9zw3y
@user-lg8vm9zw3y 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አላህ አፊያዋን ይመልስላት እኔም ድዋ አድርጉልኝ አባቴ ታሞብኝ ነይ ተብየ ነበር መሄድ አልችልም ልስባሴ ዝግ ሁኖብኝ
@taopyrymugxyovuluf1521
@taopyrymugxyovuluf1521 3 жыл бұрын
እንሻ አላህ አብሽሪ ሁቢ አሏህ ኸይር ያሰማን
@fatiaf9778
@fatiaf9778 3 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፍያዋ ይምልሰላት አብሸሬ
@taopyrymugxyovuluf1521
@taopyrymugxyovuluf1521 3 жыл бұрын
@@fatiaf9778 ،አሚንንንንንንን
@temrjj4510
@temrjj4510 Жыл бұрын
አላህ አፊያ ያርግሺ እህቴ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
ያረቢ ቀልብ ስጠን
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹ጀዛኩ አላህ ኸይር
@mareabditube3811
@mareabditube3811 3 жыл бұрын
ዜድድ
@user-wl2su6zx8g
@user-wl2su6zx8g 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ እኘም በሰማነው የምንጠቃም የርገን
@dareetubeummumustanmuntasi2474
@dareetubeummumustanmuntasi2474 2 жыл бұрын
mashalhaa ehe tarek yehulum ye setoch tareken yegaltsal wondeme jazakalhaa wokayeran alhaa yewudadbehe
@dareetubeummumustanmuntasi2474
@dareetubeummumustanmuntasi2474 2 жыл бұрын
basamnew yemenetaqem alha yadergelen
@user-ne7ev3ch1k
@user-ne7ev3ch1k 2 жыл бұрын
ሱብሃንአላህ ወንድሜ ያስላም አንደበት ማማር በርታልን
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 4,2 МЛН
ስኬታማ የሆነ ትዳር ለመምራት ጠቃሚ ምክሮች | ትዳር በኢስላም
25:11
የእናት ሀቅ እንዴት ይረሳል?
38:03
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 143 М.
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН