የስንዱ ወይም እኅተ ማርያም ማህበርተኛ የነበሩ፣ ክፍል (2) ሁለት የምስክርነት ቃል! Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Yene Tube

  Рет қаралды 322,026

Mekuanent Belew

Mekuanent Belew

4 жыл бұрын

በዚህ ቻናል የኔን, ያንችን, ያንተን የሁላችንንም የግል እና የጋራ ሀሳብቦችን እንዲሁም አስተያየቶችን ያለማንም ፍራቻ እና እፍረት የምንናገርበት እና የምንወያይበት የKZfaq ቻናል ነው:: አሁኑኑ Subscribe በማድረግ የዚህ ቻናል አንድ አካል ይሁኑ!! በመቀጠልም የተለቀቁ ፕሮግራሞች በፍጥነት እንዲደርስዎት የደውል ምልክቷን ይጫኑ::

Пікірлер: 953
@amandadresses3986
@amandadresses3986 4 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ሐይማኖት ግን የጋራ ነው።ሁላችን ባንድነት ልንጠብቀው ይገባል።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏በ እምነት ኣንድ ነን ኣንድ ቤተሰብ።❣❣❤❤
@sabatekle1992
@sabatekle1992 4 жыл бұрын
ሃይማኖት አየድሕንን እዮ የሱስ ግን የድሕን እዮ ዮሃንስ 3=16 አምላኽ በቲ ሐደ ወዱ ዝአመነ ኩሉ ናይዘልአለም ሂወት ክነብር እምበር ከይጠፍእሲ ንወዱ በጃ ክሳእ ዝህብ ንአለም አፍቀራ.ምድሐን ብክርስቶስ ጥራሕ እዮ መገድን ሐቅን ሂወትን የሱስ እዮ ብዘይ በአይ ናብ አቦ ዝመጽእ የለን ኢሉ አዮ የሱስ ፍቅሪ እዮ
@user-ip5gb2jx5i
@user-ip5gb2jx5i 4 жыл бұрын
ብሩክ ሓወይ ሃይማኖት ኣይኮነን ዘድሕን እቲ ደሕነት ግን በቲ ሓደ ኣምላክ እያ ምክንያቱ መንገድን ሓቅን ሂወትን ኣነ እይ ይብል የሱስ ክርስቶስ
@msgnameles6657
@msgnameles6657 4 жыл бұрын
መናፍቓን ቦታኹም ሓዙ (ኣብ ገዛኹም ተከታተሉ )ምሳኹም ድኻም ጥራይ እዩ በዓል ተሪር ልቦም
@nahomselam3116
@nahomselam3116 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@amandadresses3986
@amandadresses3986 4 жыл бұрын
@@nahomselam3116 የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወንድም እህቶቼ ውድ ድ ፍቕር ነው የማረጋቹ ❤❤❤♥️❣🇪🇷🇪🇷
@user-jy3yu2js7r
@user-jy3yu2js7r 4 жыл бұрын
መኳንት በእዉነት በጣም ትልቅሠዉነሕ አስተዋይ አንተ እኮ ተናግረሐል ሰሚ አጣሕ እንጅ ሠላምሕ ይብዛ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 жыл бұрын
እኔንም ያዳነኝ እሱነው
@afonsolomon9215
@afonsolomon9215 4 жыл бұрын
የጦቢትን ዓይኖች ያበራ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሩፋኤል ልቦናችንን ያብራልን አሜን አሜን አሜን ።
@user-zr8is1fu2j
@user-zr8is1fu2j 4 жыл бұрын
አሜን፫
@tedroskiflezghi2518
@tedroskiflezghi2518 4 жыл бұрын
ኣሜን !!!
@romanabebe2798
@romanabebe2798 Жыл бұрын
@@user-zr8is1fu2j f z z,,,zzkdkzz z zwzzfx,l,zzzßdddzdd ZZ wzwz ZZ zrzrrzrzddkkggfgzlllkll,lk,llflllllll L
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንደ በደላችን አይሁንብን እግዞኦ 😭😭😭🤲🤲🤲
@Han.2431
@Han.2431 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እላይዋ ላይ ያለውን እርኩስ መንፈስ ወደሲኦል ይጣልላት አሜን! ለተከታዮችዋም ልቦናቸውን ይመልስላቸው ። ለየሺ ጥላም ልቡን ያብራለት
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
ሰንዱ የሰራሽን ይሰጥሽ😭😭😭😭😭
@yadael1526
@yadael1526 4 жыл бұрын
የሺጥላማነው
@alemituabera8292
@alemituabera8292 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@lolleady2775
@lolleady2775 4 жыл бұрын
አቅራቢወ መደነቅ ያንሥብሀል።አቦ ይመችህ ;የእውነት ሰው
@myharet1221
@myharet1221 4 жыл бұрын
ድስ ላይክ ያደርጋችሁት አልገባችሁኝም የሷ ተከታዩች መሆን አለባችሁ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ልቦናችንን ለአምላካችን እንክፈት እንፀልይ ኦ አምላካችን ትክክለኛውን መንገድ ምራን
@shaikzahra6304
@shaikzahra6304 4 жыл бұрын
ቀበእዉንትወድማችንከስትአድናን
@nataliehazimehphone8272
@nataliehazimehphone8272 4 жыл бұрын
Ewunet New yesuwa teketayochna yeorthodox telatoch nachew disliked yemiyadergut fetari wede libinacgew yimelisachew 👈👈👈👈👈
@tgyemekdylijkuwait171
@tgyemekdylijkuwait171 4 жыл бұрын
ተባረክ እውነቱን እንድንረዳ ስላደረከን አንገትህን ላይ ያለው መስቀል ውበቱ ሰይጣን ይቃጠል ለኛ ለምናምነው ሀይላችን መዳኒታችን ነው
@gfbh4631
@gfbh4631 4 жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@webak242
@webak242 4 жыл бұрын
Amen!
@emnet1125
@emnet1125 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባቶችን ከነጸጋቸው ይመልሳቸው የላሊበላው አባት በጣም ነው የሚያሳዝኑት
@ameteamete9997
@ameteamete9997 4 жыл бұрын
Betam wuste selenia bale tsega abat sekeneza tebebegna ejoch yaleksal 😭😭😭
@selinayetewahdollj6883
@selinayetewahdollj6883 4 жыл бұрын
በእውነት መኳንት አመት ሞላህ ስትጮህ ጩኸትህ ተሰማ ጎበዝ ልጅ
@user-di8lm3cf1m
@user-di8lm3cf1m 4 жыл бұрын
አባቶች እግዚአብሔር አምላክ ቃለ እይወትን ያሠማልን አሜን ፫ አሁን ከቤቱ የወጡትን አባቶች እህቶች ወንድሞች ይመለሡ እርዷቸው አግዟቸው
@user-or9cw6ix7h
@user-or9cw6ix7h 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ኧረ ምን ጉድ ነው በእውነት መፈጠሬን ጠላሁ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እንደቀለደች አትቀርም ፈጣሪ ሆይ አሁንም ጉዷን አውጣው እንናንተንም እናመሰግናለን ስለምስክርነታችሁ
@rstv476
@rstv476 4 жыл бұрын
Ere tew esa adelechem emetnagrew Seytan nw westa gebto emenagerat
@awtar_media
@awtar_media 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ntZprJx2zrurhZ8.html
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 4 жыл бұрын
ተእግስት ማለት ገና በ16 አመትዋ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስትሰራ የነበረች እናትዋ ለንደን ወስዳ ጥላት አሳዳጊጰ ቤት ገብታ ዱርዬ ሆና ጥላ ወጥታ በመንከራተት ስንት መከራ ያሳለፈች ለአጋንንት ስራ የተጋለጠች ናት እናትዋ በጣም ጠጭ በመሆኗ ልጆቿን ዞር ብላ አታይም ነበር ይህችም ስሟን ቀይራ ትእግስት ተብላ የምትጠራ የአጋንንት ስራ የምትሰራ ኢትዮጵያ መጥታ ያገኘችውን ሰው አግብታ ወደለንደን ከወሰደችው በጏላ የእሷን የአጋንንት ስራ የተቀላቀለ ነው በለንደን ጃማይካ ቤተክርስቲያን ለትንሽ ጊዜ ተጠምቃ የያዛት አጋንንት ሊለቃት ስላልቻለ የማርያም መልእክተኛ ነኝ ብላ በለንደን ለተወሰነ ጊዜ ስንቱን ስታሰግድ ቆይታ ወደ ኢትዮጵያ ገብታ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ተወካይ ንግስተ ንግስት ብላ እራስዋን ሾማ ህዝቡን እንደከብት ስትነዳ ኖረች
@degelamalaje60
@degelamalaje60 4 жыл бұрын
Betam yegermal Egziabher tenentewan yemlselat Bewenet
@user-oe4on4qo4b
@user-oe4on4qo4b 4 жыл бұрын
በእውነት ኡሳ በሰይጣን ተይዛ ነው ስለዝ ቤተሰቤ ካላት ፀበል ትታጠብ እግዚአብሔር ይማራት አይይይይይ 😭😭😭
@hanat4480
@hanat4480 4 жыл бұрын
እሔንን ኮሜንት የምታየቡ በሙሉ ድንግል ማሪያም ከዚክ ኮሮና ቫይረስ ትሠዉራችሁ❤ ምርጦችየ ቼናሌን ሠብስክራይብ ከድርጉልኝ መልካም ማድረግ ጥሩ ነዉ
@user-bb2id6ko1b
@user-bb2id6ko1b 4 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን በጣም አድነኩህ ደከመኝ ሳትል ከአመት በላይ ሆኖሃል እስዋን ስትትልገል ልፋትህን መሬት ወድቆ አልቀረም ፀጋውን ያብዛልህ
@destalencho9106
@destalencho9106 4 жыл бұрын
አዳዲስ ሃይማኖቶችን ለጥቅም ብለው ነው የሚያቋቋሙት ። ጭስ አልባ ኢንዱስትሪ ሆነዋል። ከሚያታልለው ይልቅ በቀላሉ የሚጃጃለው ይበልጥ ይገርማል።
@tinaeshetu6994
@tinaeshetu6994 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ አይስጠን። የሳቱ ወገኖቻችንም በቀኙ ይሰብስባችሁ።በንስሀው ያንጻችሁ።
@tedroskiflezghi2518
@tedroskiflezghi2518 4 жыл бұрын
@@tinaeshetu6994 ኣሜን !!!
@Zainab-oq8mo
@Zainab-oq8mo 4 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ዛሬ ሰብ አድርጉኝ የእህተ ማርያም ተቃዋሚዎች
@user-gv5if4py1z
@user-gv5if4py1z 4 жыл бұрын
እየው ማማየ አደረኩ
@hayathussine602
@hayathussine602 4 жыл бұрын
@@user-gv5if4py1z ውደ እኔንም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayathussine602
@hayathussine602 4 жыл бұрын
ውደ ነይ በኔ ቤትምልክት አስቀምጭልኝ
@user-gv5if4py1z
@user-gv5if4py1z 4 жыл бұрын
@@hayathussine602 አርጌሻለሁ ውዴ
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 4 жыл бұрын
ሰብ አልሽ አሣቅሽኝ በአጭሩ ጽፈሽ
@user-zl4re8sy5p
@user-zl4re8sy5p 4 жыл бұрын
ወንድም መኳንት በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ እኔ በግሌ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም በርታ ጠንክር ለመምህሮቻችን በእውነት ጸጋውን ያብዛላቸው. ትዕግስት እህተ ማርያም በንስሃ ይመልስልን
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 4 жыл бұрын
አትፍረዱባት ልብ ይስጣት ነዉ የሚባል መንፈስ ርኩስ ነዉ የሚንቀሳቅሳት እና እንፀልይላት ወገኖች
@richmezgebe8618
@richmezgebe8618 4 жыл бұрын
Thank you sis, I was just about to say that, let's not judge her let's pray for her. Who are we to judge.......only God can give her forgiveness
@ynenosh6986
@ynenosh6986 4 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛ ወድማችን እናመሰግናለን 🙏
@emu8244
@emu8244 4 жыл бұрын
ብዙ ሰው ይሳሳታል ዋናው ነገር ከስህተት መመለስ ነው የኔ ጀግኒት ምርጥ የተዋህዶ ልጅ የሰፈሬ የንጦጦ ልጅ በመሆንሽ ኮራሁብሽ ኪድዬ ታበርታሽ
@sarafita1340
@sarafita1340 4 жыл бұрын
እግዚሃብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ እውነቱ እስከሚወጣ ድረስ💚💛❤
@user-km8fp2ov2o
@user-km8fp2ov2o 4 жыл бұрын
መኳንቴ ጩኀትህ ጊዜው ቢዘገይም ተሰምተሀል እዲያው እግዚአብሔር እስከመጨረሻው. ለእውነት የምትቆም ያድርግህ. ተሰሚነት የለህም ጊዜ እዳትቀየር እመቤቴ ታታፅናህ መኳንቴ ትልቅ ሰው አባቶቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እህት ወድሞቼ በቤቱ ያፅናችሁ እላለሁ መልካሙን ሁሉ ለሰው ልጆች ተመኘሁ
@berekettesfamkael6952
@berekettesfamkael6952 4 жыл бұрын
እቲ ሴት ድምጽዋ በጣም ደስ ይላል መልኩዋም በጣም ቆንጆ ናት በጣም ደስ ምትል ሴት ኣምላክ ይባርክሽ እንካን ከዚ ሰይጣን ሴት ኣወጣሽ ለስዋም ከሰይጣን መንገድ ያገላግላት እንጸልይላት ወዳ ኣደለትም ።
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትባርክይ በውነት ተዋህዶ ሐይማኖተ የጥንትናት የኢናትና አባቴ ማንም ኢየመጣ ተዋህዶ ላይ አፉን ቢካፈት መጨሬሻው አያምርም ቤ ኢናቱ በድንግል ማርያም ሲም ሲነግዱ ማነው ዝም የምለው ኢንኳን ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅርና ኢኛም ካገኜን አንፋታትም የሷ አጋንንት ይዞ ይህድና ኢች ህዝቡን ልትጨርስ ነው ላታመልጭ አታሩጭ ሲኑድዬ
@dubaicity3361
@dubaicity3361 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እህቴና ወንድሜ እግዚያብሔር እኳአን ከዚ አወጣቹ❤❤❤
@user-gh9lr7nx6n
@user-gh9lr7nx6n 4 жыл бұрын
ያ መከረኛ ብትር ከሽ ማድረግ ቀረ በቃ ተመስገን አባቴ ትውልድ ሆይ ንቃ ዝምብለህ አትፍሰስ
@hayathussine602
@hayathussine602 4 жыл бұрын
ተገላገልንጅ ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@user-ll4ml6rz4g
@user-ll4ml6rz4g 4 жыл бұрын
የኔ ወንድምየ ስላምሁ ያብዛልኝ mekuanenty ♥
@tigisthusenali2176
@tigisthusenali2176 4 жыл бұрын
በእውኘት ወንድማችን ፀጋውን ያበዛልክ በርታልን
@user-vn6lh5co8f
@user-vn6lh5co8f 4 жыл бұрын
የእትዮጵያ ኮሮና እህተ ሰይጣን ናት አባቶቻችን ረጅሚ እድሜና ጤና ይሰጦልን እኛንም ማስተዋሉን ይሰጠን በእምነታችን እንድንፀና የእግዝአብሔር ቅድስ ፍቃድ ይሁንልን
@wasli8257
@wasli8257 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እቺ ሴት ሰይጣን ነት ድሮም አልወዶትም ነበር አሁን ግን የፈጣሪ ሃይል ታጋለጠች እግዝቢሄሔር ይመስገን
@somposompo1836
@somposompo1836 4 жыл бұрын
ለስንዱ ተቃዋሚዎች እኔ 1 ነኝ👍👍👩‍👩‍❤❤👏
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 4 жыл бұрын
Sampo sampo ebakh aytqem weda aydelechim ene neberkuj andeja teqewami gin ahun sisemat tasazin alech weda adelechim b.c. yeshiber fantahun simaw yachi eritraewit gadejawa yneberech england yallchw hulum tenagiralech
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
😭😭☝
@ethiopiaethiopia8149
@ethiopiaethiopia8149 4 жыл бұрын
Bemejemriya degaf dereja miyaders eko ylm ....
@tgethiopiawi4788
@tgethiopiawi4788 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዶ አምላክ 😪😪😪😪😪 በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ በማርያም❤💗❤❤❤❤💗💗💗💗❤❤❤
@hannakif26
@hannakif26 4 жыл бұрын
ልቦና ይስጥ እንደዚህ አይነት ሲገጥም አጥብቆ መጸለይ ነው ።የተሳሳተ መንገድ እንዳንሄድ 🙏🏽 ፈተናችን ብዙ ነው ።እግዚአብሔር አይፈትነንም። ከይሲው ያው ለሱ ሊያረገን ስለሚፈልግ እግዚአብሔር አብልጦ ስለወደደን ፈተናችንን ያበዛብናል ።ልናሸንፈው የምንችለው በጸሎት በምግባረ ስነስርአት ነው እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 4 жыл бұрын
ተባረኩ ይህ ፕሮግራም መቀጠል አለበት ለተዋህዶ ማንቂያ ስለሆነ በደንብ ይሠራበት ዘመናችሁ ይባረክ በርቱልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@desstayrga2780
@desstayrga2780 4 жыл бұрын
አይ እመሬት ያለሰው ግን አሳዘነችኝ ሁሉም ወረደባት አድም የሚፀልይላት የለም ከኔ ጀምሮ የማይሳሳት የለም ሀላችንም ተሳስተናል ይቅር ባይ አባት አለን ይቅር ይበለን በፆሎታችሁ አስቧት
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@helenaraya672
@helenaraya672 4 жыл бұрын
ትክክል የተሳሳተን ወደ ልቡ እንዲመልስ መጸለይ ነው የሚስፈልገው ለፍርዱማ ፈጣሪ ኣለ
@user-cs1qf8ej1e
@user-cs1qf8ej1e 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እነሱ እኮ እኞ እንዳንጠፋ ነው እሚመክሩን እንጅ አልጠሏትም ቡዳን ቡዳ ካላልሸው ይበላሻል ሰለዚህ እውነት ነው እንጅ ውሸት አይደለም መቼሰ እውነት ጠፍቶ ውሸት ነግሶ የለ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
@african8846
@african8846 4 жыл бұрын
አሥቂኝ ሠወች ሞልታችኋል
@sarawedm9414
@sarawedm9414 4 жыл бұрын
Amen lebonawan yemeleselat☝
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 4 жыл бұрын
ዋው ስጠብቀው👍
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 4 жыл бұрын
መኮንን በውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ላመታት ያህል ጮህህ ነበርና ተሳካልህ ጎበዝ
@truth2232
@truth2232 4 жыл бұрын
Ebakachehu mesehaf kedus anbebu!!! Teret teret ataworu! Enante eyesusen atewoklum! Tasaferalachehu!!!!!
@tsedaledamtsew4180
@tsedaledamtsew4180 4 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ
@Habib-fj7vr
@Habib-fj7vr 4 жыл бұрын
እግዛቤሔር በየዋህነት የጠፉትን ይፈልግልን እሷስ ጠፍታለች ይቅር ይበላት
@awtar_media
@awtar_media 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ntZprJx2zrurhZ8.html
@rozaatese5140
@rozaatese5140 4 жыл бұрын
እልልል እልልል እልልል እግዚያብሔር ይመስገን የመቤታችንን ስም በሆነው ባሎነው ስትነግድባት ኖራለች በእውነት በጣም ደስስስ ይላል እውነቱን ወድሞቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኳን እረዳቺሁ እኛንም ለንስሀ ያብቃን ሌሎቺንም ፀበል ብትወስዱት ብትተባበሩ እዴት በፀደቃቺሁ
@liyalove7874
@liyalove7874 4 жыл бұрын
እመብርሀን ልቦና ትስጣት!!!!
@ethiopiaorthodox1393
@ethiopiaorthodox1393 4 жыл бұрын
ብዙ ሰዎች በሴትዬዋ ምክንያት ትዳራቸው እየፈረሰ ነው ከእናትና አባት ጋርም እየተጣሉ ነው ከነዛህ ውስጥ አንዱዋ እህቴ ነች please ተባበሩኝ የነዚህን ልጆች ስልክ የምታቁ ከ እግዚአብሔር ጋር ተባብረን እንመልሳቸው 🙏🙏
@davefetwi2059
@davefetwi2059 4 жыл бұрын
Ethiopia Orthodox they don’t listen to u I try hard but they protect her at all cost ....
@tsedaledamtsew4180
@tsedaledamtsew4180 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ አንተ ልቤን በቤትህ አፅናልኝ
@webak242
@webak242 4 жыл бұрын
Amen!
@godblessethiopianegeya3313
@godblessethiopianegeya3313 4 жыл бұрын
EGZIABHER YISTLN. THANKS, GOD bless you.
@alegarahele7125
@alegarahele7125 4 жыл бұрын
አቤት አዲት ድሰ ይላል ትመርቱ እግዚአብሔር እድሜን ይጨምርልን አባቶች እውነት በጣም ድሰ ብሎኝ ነው ይዳምጥኮ ቅጥሎበት አባቱችችን
@user-df7jp2gs7q
@user-df7jp2gs7q 4 жыл бұрын
እፍፍፍ ግን ለምን እስከ አስር ደቂቃ ትቆራርጠዋለህ ዝም ብለህ በቀጥታ አስተላልፍልን
@awtar_media
@awtar_media 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ntZprJx2zrurhZ8.html
@meski213
@meski213 4 жыл бұрын
ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቻናል እየወሰደ ነው የሚያቀርበው
@sararoni9914
@sararoni9914 4 жыл бұрын
Welcome my brother
@user-wc4lv3oq7m
@user-wc4lv3oq7m 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን ለሁላችሁም ወንድማችን መኳንት ከልብ እናመሰግናለን ።።ሁላችሁም በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ።።።።
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እዴት ያሳዝናል በጌታ ውይ ያማል?
@user-jz6el7bb4k
@user-jz6el7bb4k 4 жыл бұрын
ዋው ደሰ የሚል ትምህረት ነው እናመሰግናለሁ ፈጣሪ ልብ ይሰጣት
@naoraarjdh4778
@naoraarjdh4778 4 жыл бұрын
ትግሬ ይገንጠል ያለቸውን ታውቃለች እኛ ትግሬዎች በሃይማኖታችን እንደመንደራደር ወገብዋ እንደምንገነጥላት
@user-xg8gk7tl9b
@user-xg8gk7tl9b 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ውደ
@naoraarjdh4778
@naoraarjdh4778 4 жыл бұрын
Amsgnlhu yna konigoo
@TRt-qz9un
@TRt-qz9un 4 жыл бұрын
egziabiher yemsgen fetari yetebeken
@alemnekbaz1920
@alemnekbaz1920 4 жыл бұрын
ወንድሜ እድሜ ዘመንክ ይባርከው እሶ ከገባች ጀምረክ እየተከታተልክ ለዚህ በቃህ ማንም ሳይሰለችህ እመቤቴ አሁንም ድግል ትርዳህ
@etefkebede1072
@etefkebede1072 4 жыл бұрын
Bravo Bravo our best brother God it help us and all them to gaive us information THANKS God !!!
@mitocherenet5435
@mitocherenet5435 4 жыл бұрын
የሽብርንም ሚስቱን እንዲፋታ ያረገችው በዚህ መንገድ በል ወደ ትዳርህ ተመለስ
@sabidiptube6812
@sabidiptube6812 4 жыл бұрын
Setyewa ko Tengna adelechim. fetari bemhiretu yasebn enji. Fetari Orthodox tewahidon haymanotachinen yetbekelen Hagerachinen 💚💛❤ na Alemachinen Selam yadergelen🙏🙏🙏
@awtar_media
@awtar_media 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ntZprJx2zrurhZ8.html
@ithio1079
@ithio1079 4 жыл бұрын
Keber Lemedaniyalem Yihun !!!!!!!
@MTMT-xs6vl
@MTMT-xs6vl 4 жыл бұрын
እኔህ አባቶች ተናግራችሁ አስተምራችሁ ስለሷ ተናግራችሁ እግዚአብሔር ስለሰማችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-fn9sv5nd1q
@user-fn9sv5nd1q 4 жыл бұрын
እህተ ሰይጣን ኮሮና ናት😀😀😀ትክክል። ብቻ ያመለጣቹ እኳን ደሳላቹ። ሌሎቹንም ጀሌዎቿን ያሰመልጥ። እጂ ሰዶማዊ ሴት።
@elsajefter5596
@elsajefter5596 4 жыл бұрын
እባካቺሁ ጸልዩላት ለእህተማርያም በእርኩስመንፈስ ትዪዛ ናት እኮ ጎዶልያስ ቱዩብ ብላቺሁ ገብብታቺሁ የርሷን ነገር ስሙት እኔ ኤርትራዊት ነኝ ኣንዲት እህታቺን ኤርትራዊናት ሰለእህተማርያም መስክራለቺ ትግርኛ የምትቺሉ ኣመሰግናለሁ እንጸልዪላት ባለማወቄ ብዙ ተሳድቢያታለሁ ግን ምንታድርግ እርኩስመንፈሱ ነዉ።
@yr2486
@yr2486 4 жыл бұрын
እወ ልክ ነሽ እህታችን እኔ ስምቻልው 😢😢😢😢 ማስታዋል ይስጠን
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ወይ እናት ሀገሬ አሄሄሄሄ እደው የትነበራችሁ እሥከአሁን። እዲ ሥተፈነጭ ያአላህ
@meeradankadam9659
@meeradankadam9659 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቸችን አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒 ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ 🙏🙏🙏🙏🙏 🌺🌺🌺🌺🌺 🌻🌻🌻🌻🌻
@geremew8763
@geremew8763 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አብዛኛው ሰው ሳይበከል መየዟ እነሱም ማጋለጣቸው አሁንም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን::
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
እኔ ግን በጣም የሚያሳዝኑኝ ልጆቿ ናቸው ምንም የሚያቁት ህፃኖች ወይ ይቺ አለሌ ይቺ 666ነው ይቺ ሰይጣን
@hewitz9262
@hewitz9262 4 жыл бұрын
Betam bewunet ligochwa asazenugn
@user-zk2sg2sw7e
@user-zk2sg2sw7e 4 жыл бұрын
ግን ምን አይነት አዚም ቢሆንብን ነዉ የመጣዉን ሁሉ መከተል እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ ደሞስ ህግ እስከመሻር ስትደርስ እዴት እህ ብለዉ ይቀበሎአታል አታድርስ ነው እግዚ ኦ
@user-rp9gq9lm3g
@user-rp9gq9lm3g 4 жыл бұрын
የኔ ትሁት ስወድህ እግዚአብሔር። ይጠብቅህ ለምታደርገው ነገር ሁሉ 🍀
@fand8463
@fand8463 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ምንአይነት ዘመን ላይ ደረስን
@MrETHIOISRAEL
@MrETHIOISRAEL 4 жыл бұрын
ለካ በመረጃ የምትቀሳቀስ ዳንሳ ቁጠር 2 ነበረች። መንግስት ሁሉንም ሰብስቦ ያስገባልን።
@zadelove4676
@zadelove4676 4 жыл бұрын
egzyabher yisetachu bewonte edh wordtewa yiwota egy enatm eqn temlesachu ahunm babetu yaxnachu
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 4 жыл бұрын
እስራኤልን ለቀቅ አርጉት የራሳችሁን አጥሩ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
@@selamgenerous3653 ዋነው ቀደኝ ሌባ እስራየልዳሣ እኮ ነው እኔስ የኮልታፍው ዳሣ እህት ናት መስል ወይዘሮ ስንዱ
@MrETHIOISRAEL
@MrETHIOISRAEL 4 жыл бұрын
@@selamgenerous3653 @Abraham Wendata ዳንሳ የአምላክ ነብይ ነው ከሚያምኑት መንፈሳዊ ጨለማ ከዋጣቸው አንዱ ነህ መሰለኝ። እስራኤል ዳንሳ የወረደ ተራ ዘራፊ ነው። የግዜ ጉዳይ ነው እሱና መሰሎቹ አንዳቸውም ከአምላክ ፍርድ አያመልጡም።
@yoditbireda4644
@yoditbireda4644 4 жыл бұрын
ሶስት አመት በሙሉ ስትጮህ የከፈልከው መስዋት የሰማህ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ox3bf7ij2h
@user-ox3bf7ij2h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ይቺ ጠንቆይ
@user-wj2cj7rc4l
@user-wj2cj7rc4l 4 жыл бұрын
እውነት የኔ መልካም እውነቱን አውጠህው የልፍትህን አግኝተሀል
@user-qm2co2xt4i
@user-qm2co2xt4i 4 жыл бұрын
ስንዱ እኮ የሰይጣል ቁራጭ ነት ሃይማኖትን የምታቆሽሽ
@awtar_media
@awtar_media 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ntZprJx2zrurhZ8.html
@birkaautobia6852
@birkaautobia6852 4 жыл бұрын
❤❤❤❤
@PalmTubeethiopia
@PalmTubeethiopia 4 жыл бұрын
kzfaq.info በቅንነት ሰብስክራይብ ያድርጉልን /subscribe/አናመሰግናለን፣
@MimiMimi-pq3bx
@MimiMimi-pq3bx 4 жыл бұрын
እምዬ ተዋህዶ ክብር ምስጋና ላንቺ ለሁሉም ጥያቄ መልስ አላት ግዛቤር ይመስገን ኦርቶዶክስ አድርገህ ለፈጠርከኝ
@genidemeke7438
@genidemeke7438 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ይችን መሰሪም ልቦና ይስጣት
@aswaaswal6153
@aswaaswal6153 4 жыл бұрын
ዎንድማችን መኻኽንን ዎንድማችን እናመሰግናለን ቀጥልበት የተዋህዶ እንቁ ዎንድማችን
@user-hv4uc9bc6f
@user-hv4uc9bc6f 4 жыл бұрын
በለው ድሮውንም እኔ አልከታተላትም አልወዳትምም ይች የሰይጣን ተልኮ
@konjokonjo8565
@konjokonjo8565 4 жыл бұрын
ኦኬ የሽበር ሚስት የትናገረች እውነትዋ ነው ትዳር ያፍተችን ስንዱ ናት ብለላች ለካስ የምሰማ አጥታ ነው እንጅ እውነት ነበር ያሳዝናል ወገነቸ እህተ ማሪያም አትበሉ አመቤታችን እህት የላትም የውሸት ስም ነው
@shhsssgsgsy9621
@shhsssgsgsy9621 4 жыл бұрын
Enieme senete gezea beyalewe Ehete mariame atebelewate Beye lemene le dengele mariame Ehete lemehone atebekamena Sewu gene aysemame ehete seye Tane mebale alebate yeche zarame
@user-ql8sz4rv8e
@user-ql8sz4rv8e 4 жыл бұрын
እሽ
@teddymesfin4741
@teddymesfin4741 4 жыл бұрын
konjo konjo her name is sendu
@user-wx8zs9df8e
@user-wx8zs9df8e 4 жыл бұрын
ኪኪኪ የሽበር እኮ ስጋጅዋ ነው
@konjokonjo8565
@konjokonjo8565 4 жыл бұрын
@@user-wx8zs9df8e ክክክክክ ዛሬ ዶሞ ስቆሮቆለላት ነበር ፓስቶሮች ሳይታሰሩ ስንዱ ለምን ታሰረች እያለ ስንዱ እና ፓስተሮች በጣም ልይነት አላቸው እነሱ የራሳቸው እምነት አላቸው ለዛም ተዋሃዶም አይሳደቡትም እስዋ ግን ተዋሃዶ ነኝ እያለች ተዋሃዶን እያፈረሰች እየተሳደበች ታቦት እየሰረቀን እቤት ዝስጥ የምታስቀመጥ ሴት ለዛም አፂምቲ ሳይቀር እና ዛሬ ልክ ልኩ እንደጦ ነበር ግን ኮመን መፃፍ አልቻልኩም አውቀው ዝጋቤት ፈጣሪ ወደ ልቦና እና ወደ ትዳሩ ይመልስልን እግዝአብሔር
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
ልቦና ይስጣት እህትና ወንድሜ እንኳን እመብርሀን ከዝች ሀስተኛ ነብይ አመታችሁ እኔስ ድሮም አልከተላታም እፍፍፍፍፍፍ
@tiktokmormyoutobe3518
@tiktokmormyoutobe3518 4 жыл бұрын
በርቱ በርቱ በርታ ልጆችቻቹሁን አስነብቡ ወገኔ ደስታቹሁ ደስታችን ሀዘናቹሁ ሀዘናችን ነዉና ።
@alemituayana1663
@alemituayana1663 4 жыл бұрын
እርርር ኡኡኡኡኡ ጉድ እና ጅራት ከወደኋላ አሉ እር ጉዱማ ገና መች ተጀመረና አቤት የእስራኤል ንጉሥ ትግስቱ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በሉ አይዟችሁ በርቱ እንደ ከብት የሚነዳዉን ህዝብ አድኑ
@awtar_media
@awtar_media 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ntZprJx2zrurhZ8.html
@meski213
@meski213 4 жыл бұрын
ባለፈው ኮመንት ሰጥቼህ ነበር ፕሮግራሙ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቻናል ላይ እንደወሰድክ ማስተዋወቅህ ትክክል ነው ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጉ የተዋህዶ ልጆች EOTC channel ብላቹ
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiwet yesemalen abatatachen wendimi enamsgnalen ketelbet ke egzabher tegegnwaleh
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 4 жыл бұрын
እባካችሁ እህተማርያምን ወደታወቀ አባት ወሰዳችሁ አድኗት ጸልዮላት
@meronmeron4565
@meronmeron4565 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ውንድማችን ሞኳንት መጨረሻ ላይ ያለው መዝሙር የማን ነው ሙሉውን ካለክ ልቀቅልን
@sairkisairki3906
@sairkisairki3906 4 жыл бұрын
በትክክል ተገልጦላት ሊሆን ዪችላል ግን ሠዪጣን እመብርሀንን መሥሎ ነዉ ሠዪጣንኳ ሠዪጣን ነኛ ብሎ አደለም የሚመጣ
@zemares4325
@zemares4325 4 жыл бұрын
ምንም አልተገለጠላትም። ሞኝ ተከታይ አጊንታ ነዉ ። በተጨማሪ ሌሎች ሰዎች ከኋላዋ አሉ ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ የሚተጉ።
@user-tl4oy7dq6o
@user-tl4oy7dq6o 4 жыл бұрын
ወንድም በጣም ነው የምናመሰገነው ያገልገሎት ዘመነህን ያረዘመልህ በቤቱ ያፀናህ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@saraasfaha7446
@saraasfaha7446 4 жыл бұрын
May God safe her kids.
@user-tt6po5oh4g
@user-tt6po5oh4g 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላምታህ ያብዛልህ ወንድም
@selinayetewahdollj6883
@selinayetewahdollj6883 4 жыл бұрын
ወይኔ ወንዱ ሲያሳዝን
@nigussieta1847
@nigussieta1847 4 жыл бұрын
ትንሽ ይቀረዋል
@fekrrkassa1965
@fekrrkassa1965 4 жыл бұрын
የሺ በር አንዱ ነው ሚስቱን የፈታው
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 жыл бұрын
በሷ ከሆነ ሚስቱን የፈተው አሁን ታስራለች አስታርቀው
@user-ns2tx9qd8l
@user-ns2tx9qd8l 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይሥጥ
@user-ob1uw2bs6d
@user-ob1uw2bs6d 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ 🙏😍😍😍😍
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
ደግ አረገች ስው ምን ነክቶት ነው ሰውን የመከተሉት አረ እኔን ከ ኦርቶዶክስ ውጭ አይኔ ሌላ አየሻም ::
@user-ss4il6qh7t
@user-ss4il6qh7t 4 жыл бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበልልነ መኳንትየ እንኳንም ደስ ያላቹሁ ለሁላቹሁም እንኳን ደስ ያለህ ወድሜ ፆለትህ መሰማቱ ደስ ይላል አይዞህ በርታልኝ ቃላት የለኝም እህተ ማርያም የምትባለዉ ግን አረ ደግሞ ምን የቅድስት ድንግል ማርያም ስም ለሱዋ አይገባትም በምን አቅሙዋ
@artecphone6195
@artecphone6195 4 жыл бұрын
Wwew
@hilentadesse9252
@hilentadesse9252 4 жыл бұрын
Gudayu betam kebad new,mokiye fetar selamihn yabiza
@silemaynagarsitotawegziyab1339
@silemaynagarsitotawegziyab1339 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ አሣቀኝ የሚናገሩት ራሣችሁን ጠብቁ እህቶቼ ወንድሞቼ ማን እንደ ኦርቶዶክስ 1000 አመት ኑሪልኝ አባቶቻችን ጸጋቹን ያብዛልን እግዚአብሔር ቃለሕይወትን ያሠማልን ⛪⛪⛪
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 4 жыл бұрын
13 ደቂቃ ሙሉ ምን ነክቶህ ነው ወንድሜ አትቆራርጠው ባክህን ሙሉውን ሳትቆራርጥ ቀጥታ ወደ ትምህርቱ አስገባው። ለመልካም ስራህ እናመሰግናለን።
@nardostekle8705
@nardostekle8705 4 жыл бұрын
እኔ ከድሮም ጀምሮ የምጠላት ሴት
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ብትይ ሚገርመው በጣም ምወዳት ጓደኛየ አድምጫት ስትለኝ ይቅርታ አድርጊልኝ በተፈጥሮየ ሰው መከተል አልውድም ስላት ስሚያት ትጠቅምሻለች ስትለኝ እማልዋሸው ነገር አንድ ቀን አደመጥሃት ከዛ ጩሆታ ስርአታ ስድባ ከዝች ምን ልማር ነው ብየ ተውካት ፈጣሪን አመሰገንኩት ለጠፍት እግዚአብሔር ይመልሳቸው
@nigussieta1847
@nigussieta1847 4 жыл бұрын
አጽም ተገኘ ሲባል
@nardostekle8705
@nardostekle8705 4 жыл бұрын
@@meseretgatanenh6662 እኔ ግን እመብርሀንን በጣም ነው ምጠላት ከጅምሩ ብዙ ሰዎች ሰድበውኛል በምሰጣት ኮሜንት አንደበቶ ስድቦዋ በጣም ነው ምታስጠላኝ እራስዋን ስትቆልል
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 жыл бұрын
@@nardostekle8705 የእውነት እኔም አልወዳት በጓደኛየ ግፊት ነበር ያደመጥካት አንድ ቀን ከዛ ምንም ፍሬ ነገር አልሰማሁባትም እኔም ጓደኛየን እራስሽን አውጭ ተያት አታድምጫት እሳ ዝም ብላ ነው ሰውን ልታስት በማርያም ስም ምትነግድ ስላት ልትሰማኝ አልቻለችም እኔም አንድ ቀን እራስሽን ስታቂ እውነቱን ሲገባሽ ታመሰግኒኝ ይሆናል ብየ ተውኳት ምክንያቱም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አስቀድሞ በስሜ ብዙ ሀሰትያን ነቢያቶች ይነሳሉ ህዝብንም ያስታሉ ብሎ ተናግራል ቢቻላቸው የተመረጡትንም ያስታሉ ይላል ቃሉ እግዚአብሔር ሁሌም አመሰግናለሁ ምክንያቱም በምድራችን ላይ ብዙ ማይታመኑ የበግ ለምድ ለብሰው ሚያስቱ የሞላበት አለም ላይ ነው ያለነው አንችንም እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ገብቶሽ ስለተውሻት የገቡትንም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው ይባስ ብለው ለሳ ይከራከራሉ ይገርማል ሰውኮ ከእንሳት ምንለየው በማሰባችን ነው ሰው እንዴት እንደ በግ ዝም ብሎ ይነዳል እንዴትስ ይስግዱላታል ሚሰገድ ለአንድ አምላክ ለፈጠረሽ እግዚአብሔር ነው ሚሰገድ ለሌሎች እንኳ ብንሰግድ የአክብሮት ስግደት ነው ብቻ ሚከተላት ሰዎች ያሳዝኑኛል
@nardostekle8705
@nardostekle8705 4 жыл бұрын
@@meseretgatanenh6662 ትክክል ነሽ እናቴ ልቦና ይስጣቸው
@user-sx9wx2uf9t
@user-sx9wx2uf9t 4 жыл бұрын
እናንተም ለምስክርነት ነው እግዚአብሔር ያስቀመጣችሁ እግዚአብሔር እንኳን እርዳችሁ
@user-in9ho9dc2n
@user-in9ho9dc2n 4 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
bermil giorgis ቤተሰቤ በሙሉ ተፈውሷል።  #Ethiopian Orthox Tewahedo#
46:15
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 48 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН