[ገዳሟን አስጎበኘችን] ቅንድቧ የገጠመው የቅድስት ድንግል ማርያም ስነ-ሥዕል!! | Ehete Mariam | Dr.Abiy

  Рет қаралды 18,969

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

7 күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 489
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 5 күн бұрын
ውይ ጉድ ካንቺ የሚከተሉሽ ይገርሙኛል !!
@peacelove4778
@peacelove4778 4 күн бұрын
እብድ ሁሉ ነዋ የሚመለከተው
@worku3723
@worku3723 4 күн бұрын
ምን ይገርማል ሠው እኮ ክቡር ፍጥረት ነው ሙሤን ተከትለው መሠለኝ ባህር የተሻገሩት
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 17 сағат бұрын
ምናልባት ምናምን የሚወድቅ እናገኝ ይሆን ? ብለው ነዋ ! ምንም ከሌለ ጥለዋት ነው የሚሄዱት ። ህዝቡ እኮ እንደዚህ ልክስክስ ነው።
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 3 күн бұрын
ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ፣ አቤቱ የቃልህ መፈፀሚያ አታድርገኝ ፣ በመጣህ ጊዜ በመንግስትህ አስበኝ ፣ እንደ ሀፂያቴ ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ በቀኝህ አውለኝ። 😢😢😢😢😢 እኔ የሚገርመኝ ከሷ በላይ ተከታዮቿ ናቸው እ ግ ዚ ኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢
@BeKindToAll-vm9xz
@BeKindToAll-vm9xz 5 күн бұрын
የኛ ቲቪ በእውነት ትልቅ ሚድያ ነው ሚዛናዊ ሚድያ ትልቅ ታሪክ ነው የሠራችሁት መናም የታሪክ አካል ተካፋይ።
@hailemaryammecca9121
@hailemaryammecca9121 5 күн бұрын
በትክክል ሚዛናዊ። አንደውም በጣም ተዘግይቶኣል። ስንቱ የበረ ወለደ ወረ ሲወራባቸው በህዝብ አንዲጠሉ አውነትም አንዲሸፈን ሲደረግ በርግጥ ሁሉም ለበጎ ነው አግዚአብሔር ጊዜና ሰኣት አለው ይህን ያደረገ አግዚአብሔር ይመስገን
@asuberhne1532
@asuberhne1532 5 күн бұрын
በመጨረሻው ዘመን ብዙ ድንቅ ድንቅ ታእምራት የይታያሉ ይመጠጣሉ እግዚአብሔር ይማረን ።
@peacelove4778
@peacelove4778 4 күн бұрын
አሜን😢
@Eyob797
@Eyob797 4 күн бұрын
ቃሉን ያለቦታው ዓትጠቀምበት።
@user-mr7pe3es2k
@user-mr7pe3es2k 4 күн бұрын
ይገርማል ምን ታአምር አይተዋል እርሶ? እውነትም ቃሉን ያለቦታው አይጠቀሙ
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 2 күн бұрын
አረ የዝች ባሰ እ ቀኑንም ቀየረች መገንኛ
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 5 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ አለማድነቅ ንፉግነት ነው
@Tigistmicheal-zm2dl
@Tigistmicheal-zm2dl 4 күн бұрын
የኛ ቲቪ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረጋቹት እግዚአብሔር ይስጥልን እውነቱን ለህዝብ ስለገለጣቹ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
@elsatilahun5241
@elsatilahun5241 3 күн бұрын
ምኑነው እውነት የስንዱ ፍልስፍና መከተል እዛ ለሚሄዱ ሰዋች በጣም አዝኛለሁ
@Tigistmicheal-zm2dl
@Tigistmicheal-zm2dl 3 күн бұрын
@@elsatilahun5241 ድሮም እውነት ትመራለች እየመረሩትም ቢሆን እውነቱ ይሄንን ነው እና ይዋጡት በተረፈ ለኛ የደረሰ አምላክ ለእርሶም ይርዳዎት ቀና ልብ ይስጦት
@53067
@53067 20 сағат бұрын
አይደል እውይ😂
@sileshikibru
@sileshikibru 4 күн бұрын
መድኅን ክርስቶስ ይህንን እውነትና ተዓምር ለመረዳት እና ለመመስከር የሚያስችለንን ዓይነ ልቦናችንን ለሁላችንም ይግለጽልን።
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 5 күн бұрын
❤ወገኔ ህዝቤ እውቀት ከመጣቱ የተነሳ ጠፍ አለ እግዚአብሔር ወይ እህታችን ለምታደርገው ለእራስዋ ፍላጎት ተገዢዎች መሆን ያማል ፈጣሪ ይርዳን አሜን
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 3 күн бұрын
ሰው ማንበብ እና ማስተዋል እየቻለ እንዴት ሰው ይከተላል? ከሴትየዋ በላይ ግርም የሚሉኝ ተከታዮቿ ናቸው ማስተዋላቸውን የተነጠቁ ብኩኖች 😢😢😢
@meronbesha9903
@meronbesha9903 3 күн бұрын
የኑሮ ውድነት ነው እዲከተሏት ሚያስገድዳቸው
@user-mr7pe3es2k
@user-mr7pe3es2k 2 күн бұрын
ጋንጩር ተነቅቶብሃል !
@SelamZEthiopia-yz5dk
@SelamZEthiopia-yz5dk 2 күн бұрын
እግዚአብሔር የአይነ ልቦናቹን ካልገለጠው በስተቀር አሁንም እውነቱ አይታያቹም እስከመቼ ነው ግን እንዲህ የምትሆኑት…???
@elizabethkomiago67
@elizabethkomiago67 5 күн бұрын
የኛ ቲዩፕዎች እግዚያብሔር ይስጥልን እውነቱን ለሕዝቡ ስላወጣችሁ ወደፊትም በዚሁ ቀጥሉበት እውነቱን የኢትዮጲያ ሕዝብ ማወቅ አለበት::
@ZelalemEshetu-nz4il
@ZelalemEshetu-nz4il 11 сағат бұрын
ጋዜጠኛዋን እና የኛ ቲቪ በጣም ነው የማደንቃችሁ❤❤😮
@user-yh6kr6ek3e
@user-yh6kr6ek3e Күн бұрын
እኀተችን ይህን የመሰለ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ በዘህ ገዳም ቆመሽ ስላሰተለለፍሽ አናመሰገናለን በርች እንደአግዘአብሔር ፈቃድ በቀጣይ እንደምትመጭ በጉጉት እነጠበቅሻለን የአችን አለባበስ እና የሁላችንም ህይወተ የቀየሩልን እመብርሐንና መድኅን ክርስቶስ ይከበሩልን ይመስገኑልን
@muluworkbesha5406
@muluworkbesha5406 5 күн бұрын
''የዳዊት ልጅ ሆይ'' ቶሎ ናናና😭😭😭 ጭምልቅልቃችን ወጣ ሀይ የሚልም ጠፋፋፋ,,,,, ወይኔ ተዋህዶ !!! ወይኔ ተዋህዶ !!!
@Balcho3213
@Balcho3213 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yz2xi2td3j
@user-yz2xi2td3j 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውላድቴ እምላክ ክብር ይግባት!!!
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 12 сағат бұрын
😳😳
@user-xq9qu9tv2y
@user-xq9qu9tv2y 2 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነግስት(ች)ን በእዉነቱ በጣም ጹኑ እናት ኖት እሄን ሁሉ እዉነት ይዞዉ ግን የሀሰት ምስክር ያን ሁሉ ዋጋ አስከፈለ ያን ታግሳ(ቹ ) እድታልፉት ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን ክብር ለመብረሀን በርቱልን እምነ ነግስተ ነግስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጲያ የኔ( ጀ)ግና🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@Truth-12
@Truth-12 5 күн бұрын
Thanks Ehetmariam. Thanks our journalist.. God is merciful and He is good . ❤❤❤
@hanahnoo4067
@hanahnoo4067 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ስንድ
@Eyob797
@Eyob797 4 күн бұрын
እግዚአብሔር የተጋረደብ(ሽ)ን ያንሳል(ሽ)።
@TheTruthWorld-jj8jq
@TheTruthWorld-jj8jq 5 күн бұрын
Best jormalist I want to thank the media
@user-wx4ur4uz1z
@user-wx4ur4uz1z 5 күн бұрын
በእውነት ድንቅ ነው ለዚህ ያበቃን እናይ ዘንድ የፈቀደልን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት። ሕዝብ ሆይ ዕድልህን ተጠቀም እውነትን ስማ።
@yemisrachalemneh1520
@yemisrachalemneh1520 5 күн бұрын
Hoho sint ebid ale be Egziabher
@tigeadam1992
@tigeadam1992 5 күн бұрын
አብራቹ እበድ እብድ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 күн бұрын
እድ ለእብድ
@peacelove4778
@peacelove4778 4 күн бұрын
​@yemisrachale😂😂😂😂😂😂 ገደልሽኘmneh1520
@peacelove4778
@peacelove4778 4 күн бұрын
​@@tigeadam1992አሜን😂😂😂😂😂
@kalkidanmamo9456
@kalkidanmamo9456 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ናት እመብርሀን አሰናቴ እርህርህት እናት ል(ጆቿ)ን ለማዳን ምን ያህል እርቀት እንደምትሄድ እመብርሀን ምስጋና ይገባ(ሻ)ል ለጋዜጠ(ኛ)ዋ ለሌሎ(ች)ም የሰጠ(ች)ው እድል ጋዜጠ(ኛ)ዋ በእውነት በጣም እድለ(ኛ) ና(ቸ)ው ወደ ፊት የቦታው ክብር በደንብ ህዝብ ሲረዳው በድጋሜ በስርአቱ ውስጥ እንደምናያ(ቸ)ው ተስፋ አለን የአጠያየቅና አጠቃላይ ያላ(ቸ)ው ስነስረአት ደስ ይላል
@yetbarek63
@yetbarek63 5 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ተከታይ ማግኘቷ፣ ዛሬ ምንም አልሳደብም፣ የሆነ ነገር አለ ማለትነው።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 күн бұрын
አበሻ እኮ ትንሽ ከሠጠህው ወይም በተስፋ ይከተልሀል።ስንት ልክስክስ ሰው አለ እኮ፤ ግን አይተው ደሞ ይቀየሳሉ።ሠው ጴንጤ ይገባና በኋላ በር ይወጣል።ይህም እንደዛ ነው። ይቺ እሁድን አርብ የምትል ጨቤ የኦርቶዶክስ ጠላቶች ተላላኪ ። ሠንበትን የካደች አጋንንት ።
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 4 күн бұрын
የሚገርመዉ እረኛ የሌለን በጎች ነን በቃ ባገኘነዉ የምንጓዝ መድሃኒአለም የድንግል ልጅ ይጠብቀን መንገድ ከመሳት ህጉን ከመደምሰስ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 күн бұрын
@@ethiopiawit4171 ይቺ ሠይጣን ተልካ ነው፤ኦርቶዶክስ ሀገር ናት፤እስዋ ከጠፋች ኢትዮጵያ ጠፋች ማለት ነው። ብለው ታጥቀው ኦርቶዶክስ ላይ ጦርነት ከፍተዋል ። ገባሽ እህቴ?እነሱ ስለ ወንጌል ስለ ሀይማኖት ደንታ የላቸውም ፤አላማቸው ሀገር ማጥፋት ነው።
@elsatilahun5241
@elsatilahun5241 3 күн бұрын
እኔ ያሣዘኑኝ ልጆቹ ምንም ሣይገባቸው እዚህ ለተገኙ አንዳንድ ቤተሠብ ከራሱ አልፋ ልጆቹንም ችግር ይጥላል እህተ ማርያም ተባይ በራሣ ፈቃድ የፈለገችን ህግ እያወጣች እዛ ሆናቹ ህግጋቶን ምታከብሩ በጣም ነው ማዝነው በቃ የሰው ልጅ የዚን ያህል እንስሣ ነው ማለት ነው ኦርቶዶክስ ምን ጎደለባቹ እሶጋር ሆዶ መገዛት ፈጣሪን ከፈለጋቹ ፊቱንስ መች አጣቹት በተአምር በዚህ ዘመን እውነት መስሎ ህጋጎችን የሚሽር የሚወጣ አልቀበልህ እንዳንቹ አይነት ሴትዮም አላየው ይዞሽ ይሂድ አሁን ምን ይሁን ነው ምታቀርቦት ድሮ የበጠበጠችው አይበቃም ነው አስታውሶት እመኖት ነው የኛ ቲቢዋች ምታቀርቡልን ብቻ ፈጣሪ አይቶ ይፍረድ እኔ ፈራጅም አደለሁ ሰዋች ሀይማኖታቹሁን ጠብቁ ማንም ግለሰብ አያስታቹ ተጠንቀቁ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 күн бұрын
@@elsatilahun5241 እነሱ ስንዱ የምትባል ሴትዮ ጋር የሚሄዱት ምናልባት ገንዘብ ልብስ ምግብ ካለ ብለው ነው የሚሆነው እንጂ አበሻ ሞኝ አይደለም ያውቃል ።ያገራችን ሠው አብዛኛው በጣም መጥፎ ነው።ሀገሩን ወገኑን ሀይማኖቱን በጥቅም ይለውጣል ። ግን ዞሮ ራሱን ያሠቃየዋል።
@CommunityStandard
@CommunityStandard 5 күн бұрын
ይህን ድንቅ ምስክርነት እያየ የሚሳደብ ከባድ ችግር ስለሆነ ጸሎት ያስፈልገዋል። ገና ብዙ ድንቅ ነገር ያደርግልናል እግዚአብሔር።
@chuchumike3286
@chuchumike3286 5 күн бұрын
እኔ የገርመኝ ጋዜጠኛዋ ዛሬ አርብ ንው ስትላት እር ዛሬ እሁድ ንው ስትላት😂😂😂አቤት አቤት ስንቱን አየን የኛ ቲv ምንው ስራ አጣችሁ 🫣🫣🫣
@amykussa7270
@amykussa7270 5 күн бұрын
😂😂
@elizabethkomiago67
@elizabethkomiago67 5 күн бұрын
እውነቱን ለማወቅ የሚጥር ብልህና አስተዋይ ነው
@Zeseat14
@Zeseat14 4 күн бұрын
እሷ ስራ ላይ ነች አንቺ ግን ስራ ፈትሽ እያየሽ ነው ቅል እራስ
@yetewhadoljoch
@yetewhadoljoch Күн бұрын
😂😂😂😂
@YalembrhanNigusse
@YalembrhanNigusse 5 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርልን::
@ሂወቴ
@ሂወቴ 5 күн бұрын
ወላሂ አለባበስሽ ተመችቶኛል 😂👌
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን 💐💐💐🙏
@alexmario1097
@alexmario1097 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@user-bv3te6mb5j
@user-bv3te6mb5j 5 күн бұрын
እግዚአብሔርልቦናይስጣችሁ
@worku3723
@worku3723 4 күн бұрын
መና ግን እማምላክ ትባርክሽ የሆነ እውነትን ግን ትግለጥልሽ መታደል ነው ከመፍረድ ይሻላል እዳንቺ መጠየቅ ጎበዝ ትባርክሽ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 12 сағат бұрын
የጌታዬ የመዳኒቴ የእሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰላም ያግኛቹ 🙏የልባቹሁን አይነት ያብራላችሁ አሜን 🙏
@nejatishak4634
@nejatishak4634 3 күн бұрын
እኔ የታዘብኩት ስው ምንያህል የዎህና ለአምልኳ ባታ እንደስጠ ፈጣሪውን እንደረሳ ነው የታዘብኩት ስውን ከመገዛት አምልኩን ከመገዛት በአንድ ጌታ እምላለው በአላህ ስም
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 4 күн бұрын
እውነት አንችንየሚከተለውከሰውነትተራየወጣእደበግየሚመራያሳዝናል😢😢
@itownlimoservice353
@itownlimoservice353 5 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ትሁት ና ብቃት ያላት ጋዜጠኛ በ እትዮጰያ ምድር አየን። እግዚአብሔር ይመስገን።
@SelamZEthiopia-yz5dk
@SelamZEthiopia-yz5dk 2 күн бұрын
እውነትም እግዚአብሔር ህዝቡን ይቅር በሏል ለዚህም ነው ይህ ድንቅ ታምር የገዳመ መስቀለ ክርስቶስ ያለውን ስርዓት አንድም ሳይደበቅ በዓለም የተስተላለፈው ጋዜጠኞቹ ምነኛ እድለኞች ናቸው እኛ በቤቱ ይህን ያክል ተመላልሰን እንኳን ይህን ድንቅ የፀበል መፍለቂያውን አለየንም ነገር ግን በእምነት የተቀደሰ ስፍራ መሆኑን ፀበልም እንደሚፈልቅ ድህነትም እንዳለ አምነን ነው እየተመላለስን ያለነው። ምናልባት ይህ ድንቅ ነገር በዓለም ሁሉ የተገለጠው ካላየን አናምንም እንዲሁም ታምር እንሻለን ለሚሉት ይሁን………????
@user-eu7up9of2i
@user-eu7up9of2i 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ማምለክ እመቤታችን ማክበር ለሁሉ ፍጡር ግድ ይላል እህተ ማርያም እንዳየናት ከሆነ የገዳም ኑሮ አይደለም እየኖረች ያለችው የገዳም ኑሮ እማ እናቀዋለን አፈር መስለህ ስጋህን አክስተህ ፆለት ስታርግ እዩልኘ ሳይሆን ተደብቀህ ነው ለማነኛው ከአባቶች አፈንግጣ ሳይሆን የአባቶች ትእዛዝ ተቀብላ ንስሃ በመግባት ወደ ቤቱን ተመልሳ ለስጋሁ ወደሙ ለደጀ ሰላሙ ያብቃት አሜን።
@eyerusalemhaile9582
@eyerusalemhaile9582 5 күн бұрын
እምነ ንግሥተ ነገሥት አህተ ማርያም ጋር ድብቅብቅ ነገር የለም እንዳየነው እውነትን መመስከር እንጂ፡፡
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 күн бұрын
የማን ንግስት ነች? የራስዋ መሆን ትችላለች ። ወይዘሪት ስንዱ ነች
@eyerusalemhaile9582
@eyerusalemhaile9582 4 күн бұрын
@@Ya-rm4qp የቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ንግሥተ ነገሥታት
@Netsanet-ln2on
@Netsanet-ln2on 18 сағат бұрын
እህተማርያም ኢንተርቪሽን አይቸዋለው ወሬሽ ሁሉ የባልቴት ተረት መፀሀፍ ቅዱስ አንቢ ትበስያለሽ ትድኛለሽ አሉባልታ በቃ ጠንቋይ።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 18 сағат бұрын
@@Netsanet-ln2on ጴንጤው አንተ አንብበሀል? ጴንጤዎች የምታነቡት ለራሳችሁ የሚስማማችሁን ነው እንጂ ሌላውን አትቀበሉም እኮ፤ በመጽሐፍ ቅዱስ ሳይሆን በጥንቆላ የምታምኑ ናችሁ ።
@eyerusalemhaile9582
@eyerusalemhaile9582 12 сағат бұрын
@@Netsanet-ln2on እረሶ አንብበው አስተሳሰቦ እንዲህ ማስተዋል የሌለው ከሆነ የማንበብ ትርጉም አልገባኝም፡፡ ደግሞ ማንበብ ሳይሆን መረዳትና በእውነት መኖር ይበልጣል
@mimihabtemariyam4064
@mimihabtemariyam4064 5 күн бұрын
በስመ ሥላሴ ይህንን ላሳየን ክብር ምስጋና ይድረሰው
@user-kp5ph4es7m
@user-kp5ph4es7m Күн бұрын
እውነት አይነ ልቦናችነን እግዚአብሄር አምላክ ያብራልን ማሰተዋልን ይሰጠን ወደ መልካም ምንገድ ይምራን
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 5 күн бұрын
አቤት መታደል 🤲🤲እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሀሳቤን አንቺ ታዉቄአለሽ 😔ከእቅፍሽ አታዉጪኝ💚💛❤️
@user-fo1vs9tq7e
@user-fo1vs9tq7e 5 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ይደንቀ(ኛ)ል እመአምላክ ህዝቧን ትወዳለ(ች)
@genetkebede8907
@genetkebede8907 4 күн бұрын
ያንቺ መንፈስ ነው
@darsematechale1823
@darsematechale1823 20 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@user-ph6jr5lk1g
@user-ph6jr5lk1g 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፡ይህን ድንቅ ተዓምር ላደረገ ቅድስተ ቅዱሳን ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን። ንግሥተ ነገሥት እህተማርያም እንወዶታለን የርትዕት ተዋህዶ እንቁ ጀግና ሴት ለክርስቶስና ለቅድስት ቤተክርስቲያን ለርትዕት ተዋህዶ የቆሙ እስርንና እንግልትን የማይፈሩ የእመብርሃን ባርያ አይዞት ይበርቱ ወደፊት ነው እንደ ሎጥ ሚስት ወደኋላ የለም መንፈስ ቅዱስ ከርሶ ጋ መሆኑ ታውቋል። እመብርሃን ሆይ የተደፈነባቸውን ግለጪላቸው። ይገርመኛል ይህ ትልቅ ሰማያዊ ሚስጢር እንዴት እንዳልገባቸው ልባችሁን ስበሩ ተንበርከኩ በጸሎት ጠይቁ ስድብ አይጠቅማችሁም ተሳዳቢ ከክርስቶስም አይደለም ለክርስቶስም አይጠቅምም የጥልቁ መንፈስ ተሟጋች ነው መንፈስ ቅዱስንም በቲፎዞ አታሸንፉትም። የኛ ቲቪ በሩልን መንፈስ ቅዱስን እውነትን በናንተ እየገለጸ ነውና ምክንያት አለው። ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ አይቻልም በርቺ
@user-cm8kh3cc1w
@user-cm8kh3cc1w 4 күн бұрын
ምንድነው ያገ'ኛች'ሁት? የት ና'ች'ሁ? ለምትሉን ሁሉ.... ይህው እዚህ ነን ጽላተ ሙሴ ያለ'ች'በት ብርሃነ መስቀሉ ያለበት ነን! ክብር ለምአ አምላክ ይሁንልን!🌺💐 🌺💐🌺💐💐
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 4 күн бұрын
አዉጣን ነዉ አርብ እሁድ ሆነ ቀናቶች ሁሉ የተዘቀዘቀበት እምነት ሰዉ ግን ምን ነካዉ ተከታዩ የልቦናችን አይን ግለጥልን ጌታ ሆይ
@michaelandhun3514
@michaelandhun3514 5 күн бұрын
የኛ ቲቪ በጣም ድንቅ የጋዜጠኛ ስርአት ያለው ሚድያ ናችሁ በርቱ!
@yemisrachalemneh1520
@yemisrachalemneh1520 5 күн бұрын
Ere tew friend wede libonah temeles
@Truth-12
@Truth-12 5 күн бұрын
@@yemisrachalemneh1520Woy anchi… esti ene ena anchi wode libonachin enimeles: how money times u pray per day ? How many times u go to a priest for siga wo demu and nisseha lemgbat? Do you fast Wednesday and Friday? Do u pay ASSRAT? …
@Truth-12
@Truth-12 5 күн бұрын
@@yemisrachalemneh1520zeffen atsemim, chifera bet athejm? Alebabesh Ethiopiawi new? , atacheshm, alkohol atitchim? Dinglnashn tebkeshal?…
@yemisrachalemneh1520
@yemisrachalemneh1520 5 күн бұрын
@@Truth-12 kidist betekirtian lehulum melis Alat,andit ke wuch yemetach ebid eyeteketelik atijajal.Shinit bet yale koshasha wuha tsebel new tilihalech lemin tadia salon ga aliwotam.rasihin atatalil wendime lemin tadia pente,ena leloch eminetochim endih new yetefeteru
@yemisrachalemneh1520
@yemisrachalemneh1520 5 күн бұрын
@@Truth-12 yihin lemadireg yegid ye andit wofefe teketay mehon ayitebekibignm manm yemiyakew ewunet new
@user-yh6kr6ek3e
@user-yh6kr6ek3e Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይከበድም የእግዚአብሔረ መልዕክት ነዉ ሲባል ማመንና መቀበል እነደት የከበዳል እግዚአበሐር ሀለን ማድረግ የሚችለ አምላክ መሆኑን አንርሳ
@tsigewoinhagos2790
@tsigewoinhagos2790 21 сағат бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ እንደዚህ አጓሳቆልሻት እመብርሃን ልቦና ይስጥሽ
@user-dg9og7uu7t
@user-dg9og7uu7t 3 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሞኝ ነው የኛ ቲቢ ስታሳዝኑ ይቅር ይበላቹሁ
@user-sm4gn1xx2u
@user-sm4gn1xx2u 5 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢትዮጵያ ዕልፍ ዓመት ይንገሡ። ሕዝብ የተጋረደብህን እንዲነሳልህ ጸልይ እውነቱን እንድታይ።
@abebaabeba4302
@abebaabeba4302 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Edom7269
@Edom7269 4 күн бұрын
😀😀😀😀
@elsatilahun5241
@elsatilahun5241 3 күн бұрын
አልቀረብሽም እዛ አማኝ ነሽ መሠለኝ የማንም ህልም መፈፀሚያ ነሽ ከንቱ ዋች
@smd7650
@smd7650 3 күн бұрын
ሂጂ ወደዛ መተታም
@user-yh6kr6ek3e
@user-yh6kr6ek3e Күн бұрын
አዎ በደስታ ነዉ የተቀበለነዉ አይቸም ሰምቸመ አልጠግብም ስለአለባበስም በብዛት በቅርብ ጌዜ ነዉ ሴት ልጅ ሱረ መልበሰ የበዛዉ የሴተነት መልከና ከብር ከሰት ልጅ እረቋል ይህን ሁሉ ጥፋታችንንና በደላችንን ታግሰ አሁን በቃ ወደራሳችሁ ለንስሀ ተዘጋጁ ሰላለን አግዚአብሔርን አመሰግነን ወደፈጣረ አነመለስ ይህነ ላደረገ እግዚአበሐረ ይመሰገን
@user-qv1ns6od8q
@user-qv1ns6od8q 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WeleteSenbet
@WeleteSenbet 4 күн бұрын
ሁለት ጋዜጠኛ የሚያወሩ ያክል ዘና ፈታ ያለ ቃለምልልስ ለታሪክ ይቀመጥ እውነትይ የያዘ አያፍር።"ኢትዮጲያዊማ ናት" አባባሉ ሲጣፍጥ።መና እርሶዎም በቅንነት ስለሔዱ እግዚአብሔር ለእርሰዎ ያለውን ነገር ሁሉ ይስጥልን።
@hilinamkebebtube4511
@hilinamkebebtube4511 4 күн бұрын
አበተ ይቅር ይላችሁ የመጨሻዉ ዘመን ደረሷል
@SelamshYenza
@SelamshYenza 4 күн бұрын
እህተማርያም ደስ ስትል እኮ ከሚጠፋው አለም ተጠርታ የመጣች ህግናስርአቱን አክብራ የምትኖር ጀግና ሴት እኮ ነች የሚጠሎት በጸጋ ስለበለጠቻቸው ነው መንጋው ደሞ አስተውል ዝም ብለህ ደብተራወችን ስተው የሚያስቱን የቅባት አባት ተናገረችብን ብለህ እሪ አትበል😂
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 5 күн бұрын
ዘ_ኢትዮጲያ 💚💛❤️ እህተ ማርያም እንኳን ደህና መጡ 😔
@elitube8652
@elitube8652 5 күн бұрын
ወይ ጉድ
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 5 күн бұрын
ጪራሺ አቱ 😂 ማስተዋሉን ይስጣችሁ ለመሠሎቿ
@elizabethkomiago67
@elizabethkomiago67 5 күн бұрын
@@user-bb5yz2mj9r አቱታ የድሮ ባህላችን ነው በገጠር አሁንም አለ ሰለጠንን ብለን ይህው አሁን ያለንበት ደርሰናል::
@kalebekal-fr6zd
@kalebekal-fr6zd 3 күн бұрын
😂😂😂
@Meklitmeklu494
@Meklitmeklu494 3 күн бұрын
ይቺ ከእንግሊዝ የተላከች የሰይጣን መልዕክተኛ ።ሽንት ቤት ላይ ፀበል
@user-wz5jt2ty1d
@user-wz5jt2ty1d 5 күн бұрын
ቃለ እይወት ያሰማ ልን ንግሥት ነገሥታት እህት ማርያም ዘ-አትዩዽያ ዕልፉ ዓመት ይንገሠ የኛ ጀግነ በርቱልን ወዶታለዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 2 күн бұрын
ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ በስሜ ይመጣሉ ቢቻላቸቸው የተመረጡትን ያስታሉ አምላካችን ሆይ በቀናችው ሃይማኖታችን አፅናን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 күн бұрын
በእውነት እህተ ማሪያም ጥንካሬዋ የሚገርም ነው! የድሎት ኑሮዋን እርግፍ አድርጋ በመንፈሳዊ አገልግሎት መወሰኗ መታደል ነው:: መና ፍስሀ እናመሰግንሻለን::
@birhanemelaku3931
@birhanemelaku3931 3 күн бұрын
የአለሙ መሀሪ ጌታ ሆይ ተሎ ና ና ለይተህ ምታ 🙏
@DabaleMan
@DabaleMan 11 сағат бұрын
ጌታ ልቦና የስጥሽ
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 3 күн бұрын
Amete mariam yih mahbereseb sitichawetibet mayet yasaznal💔💔
@user-sg2kk5tn1g
@user-sg2kk5tn1g Күн бұрын
አቤት ግዜ ጀግና ሁሉን ያሳያል ከባድ ነው ምን ይባላል ውይ
@TirhasWelday-hw9fe
@TirhasWelday-hw9fe 4 күн бұрын
አዝግአብር የቅር ይበልሽ
@worku3723
@worku3723 4 күн бұрын
መታደል እኮ ነው አሁን ክርሥቶሥ ቢመጣም እናቀዋለን ነጩ አሳይመሢ ነው
@user-je8on2nf2x
@user-je8on2nf2x Күн бұрын
እሁድን አርብ ነው ከባድ ነው ዓይነ ልቦናችሁን ይግለፅላችሁ
@nejatishak4634
@nejatishak4634 3 күн бұрын
እኔን በጣም የግረመኝ ልንራችሆ አካባቢው ድሮ አይለኛ ገደል ከመሆኑ የተነሳ ወንዝ ስላለ ሽንትቤት እንካን አይሙላም ፀበል ነው እያለች ስውን በዚህ ደረጃ ማሳመን በተለይ የልጇችን አይምሮ ማበላሽት ምን ይባላል
@Brana359
@Brana359 5 күн бұрын
እኅተ ማርያም በጣም ነው የማከብሮት ሁሉ ነገርሽን ሳይ በጣም ትደንቂኛለሽ: ያከበርሻት እመብርሃን ታክብርሽ ጀግና አይገልጽሽም
@yetbarek63
@yetbarek63 5 күн бұрын
አንተ ዝትት፣ንግስተ ነገስት ብለህ ጥራት፣በሰይጣን የተሰጣት ማዕረግ ነእ፣ክክክክ
@elizabethkomiago67
@elizabethkomiago67 5 күн бұрын
@@yetbarek63 በምን ማስረጃ እንዲህ ልትል ቻልክ ነገ እውነት ከሆነ በሥላሴ ፊት ትጠየቅበታለህ በዚህ ስድብህ
@melesechanie4113
@melesechanie4113 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-ci9tw7bx2d
@user-ci9tw7bx2d 23 сағат бұрын
ክክክክክ ውይይይይይይ😂😂😂😂በረከቷ ይደርብሽ😂😂😂😂
@user-ci9tw7bx2d
@user-ci9tw7bx2d 23 сағат бұрын
​@@yetbarek63ትክክክል😂😂😂የሊሱፈር ቤት
@user-gn9ri8kx5z
@user-gn9ri8kx5z 5 күн бұрын
እኛ ደስብሎናል እውነት እውነትነው ተመስገን እናታችንንግስተነገስታት እሕተማርያም ዘ ኢትዬጵያ ሺ አመት ይንገሡ ይኑሩልን የሚናፍቁትን ሁሉ እኛንም እርሶንም ለማየት ያብቃን ለይኩን
@tigeadam1992
@tigeadam1992 5 күн бұрын
እብሮቹ እብድ የእብድ መንጋ እዛ የተቀመጡት ሲያሳፈሩ
@user-gn9ri8kx5z
@user-gn9ri8kx5z 5 күн бұрын
@@tigeadam1992 ወላዲተአምላክ ልቦና ትስጥሽ
@user-gn9ri8kx5z
@user-gn9ri8kx5z 5 күн бұрын
@@tigeadam1992 የሚያሳፍር ስራ አልሠራንም የሚያኮራ እጂ ማፈር ካለ ከአደበትሽ ለወጣው ተጠቀቂ ምነው ፅድቅነው ተብላል ለናተ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 күн бұрын
እሁድን አርብ አላልችም የተምታታባት
@user-gn9ri8kx5z
@user-gn9ri8kx5z 4 күн бұрын
@@user-vj4zo8mt9s አዎ በነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ለሚቆጥር ነው ለባረሀሳብ አልተባለም የተምታታባቹ እናተናቹ
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
@melesechanie4113
@melesechanie4113 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ የወላዲተ አምላክን ስም አፃፃፋችሁ ያስደስታል የሚደንቅ ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@yemisrachalemneh1520
@yemisrachalemneh1520 5 күн бұрын
Antem teketay neh,sew endet ebid yiketelal
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 5 күн бұрын
​@@yemisrachalemneh1520ሲጀመር ምን አገባሽ😷😷
@HayatHayat-ud9go
@HayatHayat-ud9go 5 күн бұрын
በጣም😢😢😢😢
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 4 күн бұрын
የተከታይ ኮሜንት
@melesechanie4113
@melesechanie4113 4 күн бұрын
@@efratayirdaw992 አቤት ምን ልታዘዝዎት
@user-cc8wu3ni3l
@user-cc8wu3ni3l 5 күн бұрын
አለባበሥሺ ሥወድልሺ ተከታዬችሺም አችም የሤትልጂ ክብረ የሚታይበት ኦክተዶሥ የሆናችሁ እና ሀለሉያ እምትሉ ሠወች እሦ ታሥተምራችሁ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 5 күн бұрын
አፍሽን አትክፈቺ ሲጀመር ምን አገባሽ ደደብ
@smd7650
@smd7650 3 күн бұрын
ሂጂ ተከተያት እብድ
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 14 сағат бұрын
የጠቋር መንፈስ እየጨፈረባት ቅዠት ስታይ ታድራለች የዋሁ ህዝቤ የመንፈሱን ትንቢት እየተከተለ ያብዳል እየመረረሽም ቢሆን መጪው እንጂ እዉነቱ ይሄ ነዉ
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 4 күн бұрын
ኮሜንታተሮች እባካችሁ መርምሩ እወቁ ዝም ብላችሁ ማሻላህ ማሻላህ አትበሉ ኤጭ በመጨረሻዉ ዘመን ብዙ ታምራት ይደረጋን ግራ አትጋቡ
@hantehaato9838
@hantehaato9838 Күн бұрын
Gud eko new 👐Tenbet hosea 4-6 Anbebut emahoy heywot ena menged eyesus becha new Tenbet Isaiah 43-10-11 anbebe emahoy ...... geta yedereselesh
@sarataklene2742
@sarataklene2742 5 күн бұрын
😢😢😢😢 አቤቶ ማርን 🥹🥹
@user-ig9tc5ot5r
@user-ig9tc5ot5r 5 күн бұрын
ማረነ ክርስቶስ ሰዎች ወዴት እየሄዱ ነው ሽትቤቱ ፀበል አቤቱ እዳልፈተን እንዳልባክን በሰዎች ስህተት እዳልፈርድ እርዳኝ ወደው አውቀው አይደለም እግዚኦ ማረነ ክርሰቶስ
@Weldemariamtesfayonas8228
@Weldemariamtesfayonas8228 4 күн бұрын
ወይኔ ወንድሜ ወይም እኅቴ ምን እላለሁም ምን ኣይነት ኣመለካከት ነው ያለውት ፡እኛስ ሽንትቤት እንቆማለን ፡ኣስተውሉ የምትናገሩት ባያምኑ እንካን መጥፎ ቃል ግን ኣያውሩ።
@nanu3938
@nanu3938 4 күн бұрын
Ena shintbet endet yetaebel bota yihoneal??? Yikir yibelachihu​@@Weldemariamtesfayonas8228
@nejatishak4634
@nejatishak4634 3 күн бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ አካባቢው ድሮ ገደል ቁሻሻ የነረ ብታ ነው
@etaferahuhawade9160
@etaferahuhawade9160 5 күн бұрын
Gud new egzabhar hoy Bewededkewu minged wuseden betebabo minged ashilukan aman
@Mihiret855
@Mihiret855 12 сағат бұрын
ገዳሞትን አላለችም😂😂😂😂😂 እረ ወገን በቅጡ እንበድ
@Meklitmeklu494
@Meklitmeklu494 3 күн бұрын
የኛዎች እፈሩ
@abebudargeie8747
@abebudargeie8747 4 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ የሚከተሏት ሰዎች እሷስ በራሷ ላይ እራስን ከፍ ከፍ የሚያደርግው መንፈስ አያሰቃያት ስለሆነ ነው ፀበሉ እንኳን አይጠጣም ሰትል አይገባችሁም ሸንት ቤት ላይ የወጣ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ እንኳን ይጠጣል አላልሸ ። ትክክለኛ ፀበል ለሰው አየተጠመቁ እለት እለት ይፈውሳል እረ ተው ተው ተው
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 12 сағат бұрын
Ehete Maryam ye getaye enat Dengel Mariyam Ethiopiawi aydelechem
@ethiopianall554
@ethiopianall554 3 күн бұрын
ይችን የሚገል ይጥፈ
@-Godisreal
@-Godisreal 3 күн бұрын
egzabher yekere yebelachu
@user-tv1nl1jf9p
@user-tv1nl1jf9p 5 күн бұрын
ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕልፍ ዓመት ይንገሡ።
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 12 сағат бұрын
😂😂😂😂
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 3 күн бұрын
Metet ena tinkola yelemede miemen bezichih asmesai bekelalu yitalelal💔💔
@iyerusalem-js7mp
@iyerusalem-js7mp 5 күн бұрын
እውነትም ጽላት ዘሙሴ እና ብርሃነ መስቀሉ ያለበት ታላቅ ገዳም መሆኑ ድባቡ ያስታውቃል ግርማ ሞገስ አለው እመአምላክ ምስጋና ይድረስሽ በዚ በከፋ ዘመን በኃጢአት በጨቀየች ከተማ ይህን ያህል በረከት ይደንቃል እግዚአብሔር እውነትም መሐሪ አምላክ መሆኑ የታየበት ዘመን
@sarakefli26
@sarakefli26 5 күн бұрын
ስታሳዝኑ ምህረቱን ይላክላቸው
@iyerusalem-js7mp
@iyerusalem-js7mp 5 күн бұрын
@@sarakefli26 ኧረ አድሎናል ለእናንተ እውነቱን እንዳታዩ ለደበቀባቹ ይታዘንላቹ ሌላ ምን ይባላል
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 5 күн бұрын
​@@sarakefli26አሜን 🤲 ለናተም ይላክላችሁ🙄
@yetbarek63
@yetbarek63 5 күн бұрын
አንዱ አሽቃባጭ፣ሰይጣን ሲጫወትባችሁ
@smd7650
@smd7650 3 күн бұрын
አረ እብዶች
@Eyob797
@Eyob797 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ውድ ንግስት ነገሥታት እሕተማርያም ዝ - ኢ ትዮጵያ። የ(ኛ) ቲ(ቪ) በርቱ ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነው ያደርጋ(ች)ሁት።
@hianalegas718
@hianalegas718 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ገዳም ሲባል የእውነት ገዳም መሲሉይ ነበር:; የቤት ውስጥ ገዳም:; ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ:;
@greenyellow6686
@greenyellow6686 5 күн бұрын
Sewdacew ❤❤❤
@MeraMekonnen
@MeraMekonnen 5 күн бұрын
Abetu Amlake....egzeoo...meharene kirestosee,.....,
@hailemaryammecca9121
@hailemaryammecca9121 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የገለጠ
@truthseeker8331
@truthseeker8331 Күн бұрын
ታድለዉ እንደዚ አይነት መንፈሳዊነት በዚ ዘመን።
@ZewdieChalchisa
@ZewdieChalchisa 4 күн бұрын
የኛቲቪነው ወይስየእህተማርያም? ትኩረት እንዲሰጣት በተደጋጋሚ ታቀርቦተታላችሁ ስራአጣችሁ እንዴ የደነዘዘ ትውልድ አታብዙብን
@MeronAbebe-on1xd
@MeronAbebe-on1xd 3 күн бұрын
ወይ ኢትዬጵያዬ የማንም ወንበዴ መጫወቻ
@lemlemTemesgen-em4lu
@lemlemTemesgen-em4lu 3 күн бұрын
Beweladituaa sim endet newu michenkewu weyim emiye tewahido endet liyu nesh MN yakil memeret newu banchi menor gn
@eyerusalemhaile9582
@eyerusalemhaile9582 5 күн бұрын
አህት መና እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን ወለዲተ አምላክ መርጣዎት ቤቷን አሳይታዎታለች በእውነት እድለኛ ኖት እመብርሃን አትለዮት ፡፡
@peacelove4778
@peacelove4778 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😅
@kidestmisganaw9567
@kidestmisganaw9567 4 күн бұрын
😝😝😝😜😊
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 12 сағат бұрын
😂😂😂አቺ ተከታይዋ ነሽ 😂😂የሞተልሽ ሉል እግዚአብሔርን ተከተይ ሚያዋጣሽ እሱ ነው
@eyerusalemhaile9582
@eyerusalemhaile9582 11 минут бұрын
@@meseretrefera2664 እኛ እናትና ልጅን ነው የምንከተለው እናንተ እኮ እምቢ በማለት ልባችሁን አደንድናችሁት ነው እውነት የመስቀሉ ፍቅርን ዋጋውን ትረዱት ይሆን አይመስለኝም
@genetkebede8907
@genetkebede8907 4 күн бұрын
አግዜር ይማርሽ
@mesrert123
@mesrert123 23 сағат бұрын
የሚከተሏት ሰዎች እንዴት ግራ የገባቸዉ ናቸዉ
@michaelandhun3514
@michaelandhun3514 5 күн бұрын
ንግሥተ ነገሥታት ቃለሕይወት ያሠማልን እልፍ ዓመታት ይንገሡልን
@yemisrachalemneh1520
@yemisrachalemneh1520 5 күн бұрын
Hoho
@Emuti83
@Emuti83 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 27 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 60 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 51 МЛН
🔴 አንቺ ከእኔ ጋር ከሄድሽ እሄዳለሁ || ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
56:33
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 65 М.
bermil giorgis ቤተሰቤ በሙሉ ተፈውሷል።  #Ethiopian Orthox Tewahedo#
46:15
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 19 М.