"የእስራኤል ኑክሌር ጣቢያዎች ዒላማችን ውስጥ ናቸው" ኢራን /የጋዛ ጥቃት! NBC አለምአቀፍ @NBCETHIOPIA

  Рет қаралды 32,576

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Ай бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#alemakeftintane#NBCAlemakef#erdoğan #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና #አዲስ_አበባ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 83
@user-wg4du5pw3c
@user-wg4du5pw3c Ай бұрын
ነፃነት እጅግ በጣም ትመቸኛለህ እንደ ስምህ ነፃ ሁነህ ነው ትንታኔ የምትሰጠው ፍትሃውነት እጅግ በብዙው ይታይባሃል በርታ!!!
@user-zn1rp2tt2y
@user-zn1rp2tt2y Ай бұрын
ጎበዞች በርቱ
@FateAhmad
@FateAhmad Ай бұрын
ትንታኔያችሁ ሁሌም የሚናፈቅ ነው በርቱ ። ሌላው ሚዛናዊና ነጻ ሁኑ እንጂ የሰዎችን አስተያየት ፈርታችሁ ሃሳባችሁን አትገድቡት ። በተረፈ በርቱልን
@fantahuntadesse3614
@fantahuntadesse3614 Ай бұрын
ጎበዝ ተንታኝ ናችሁ🙏
@bemnetalemayehu9132
@bemnetalemayehu9132 Ай бұрын
Good 👍👍
@AyframDerb
@AyframDerb Ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ጥቃት ማድረስ ብቻ አደለም አቅምን ማወቅም
@AbubekirHussen
@AbubekirHussen Ай бұрын
በትክክል። በጉጉት ነው የምንጠብቃቹህ። እንዳታዳሉ እድሜያቹህን ማራዘም ከፈለጋቹህ እውነትን ብቻ ተክተሉሉ።
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh Ай бұрын
እናመሰግናለን ስለትንታኔው ። አቅም ያለውንማ መች ይደፋፈራሉ አቅም የለላቸውን ይጫወቱባቸውጅ ።
@alemazararse
@alemazararse Ай бұрын
አሪፍ የሆነ ትንታኔ እውነትህን ነው እዚህ ግባ እማይባል ጥቃት የተፈጠረው አንድም ምላሽ ሰጠች እዲባል ሁለትም ጉዳት ቢደርስ ሌላጣጣ እዳይመጣ አስታራቂ ጥቃት ማለት ይቻላል
@jujucanal2165
@jujucanal2165 Ай бұрын
በርቱ🎉
@SurprisedEagle-qp3tw
@SurprisedEagle-qp3tw Ай бұрын
ትክክል ነዉ ከዚ ነገር ዉጪ የለም
@user-gt8ip2rv2p
@user-gt8ip2rv2p Ай бұрын
Nice
@mbirukdeme-em1xq
@mbirukdeme-em1xq Ай бұрын
✌✌✌
@user-gx8wr8lh3m
@user-gx8wr8lh3m Ай бұрын
Best discussion , :- what if israel free world created !!!
@Anonymouseab
@Anonymouseab Ай бұрын
Kum ngr bedemb gebtuachuh new mitawerut tnx
@etetesani6153
@etetesani6153 Ай бұрын
ምርጥ ትንተና
@EndrisMohammed2885
@EndrisMohammed2885 Ай бұрын
Guys very good Discussion about two countries.
@hadraabas8178
@hadraabas8178 Ай бұрын
#ብዙ_ተንታኝ ነን ብለው በካሜራ ፊት ሲያዘወትሩ እኛም እስክናቃቸው ድረስ አውቀን ተከተልናቸው ግን ምን ያረጋል አስመሳይነታቸው በእጅጉ አሸንፏቸው ሲጋጋጡ ስናይ እንዴኤ ጋዜጠኝነት ይሔነው ሚዛናዊነቱስ? እንድንል ባስገደዱን በዚጊዜ እናንተ ደግሞ በዚ መልኩ ስትተነትኑ Wow እንድንል አስደረጋቹን😍 የምር በጣም ትችላላቹ #በተለይ_በተለይ የአቶ ላቀው ልጅ የመረጃ በማስረጃ አስደግፎ እውነቱ የማስጨበጥ ብቃት ትችላለክ በቃ! ያ ማለት የግለሰብ ጥረት ቢቻ ነው እያልኩ አደለም ገዝፎ የወጣው የጋራ ጥረታቹ ምን ያክል ፍሬያማ እንደሆነ ጭምር የሚያሣይ ጥንቅር መሆኑ ነው!!!! #በጣም_እናመሰግናለን😍💐🙏
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Ай бұрын
እነዚህ ጋዜጠኞች ይመቹኛል ትንተናቸው ና አቀራረባቹ የፖለቲካ ለዛ ይታይባቹአል!!
@danialdanial901
@danialdanial901 Ай бұрын
ፍጹም ድል ለእስራኤል በዓለም ላይ ማንም መሪ እስራኤልን ሊቃወም አይችልም❤️❤️🇮🇱🇮🇱💪💪
@elhamworku198
@elhamworku198 Ай бұрын
ኧረ ባክህ ህፃንምትግደል ትክክልናት ደነዝ
@user-zm7ep7bw4d
@user-zm7ep7bw4d 28 күн бұрын
you are right. Almighty God is with Israel
@elhamworku198
@elhamworku198 Ай бұрын
እስራኤላውያን ታዝለዉ ነዉ ብቻዋንአይችልም ወንድሜ ፈረሳይ እንግሊዝ ጆርዳን አሜራካተጋግዘዉ ነዉ ያተረፋት እደዉም ኢራን ባዶ ቦታ ትምታ ለምራል ተብላ ተሸምግላለች ዉስጥ አዋቄ
@Liyu0329
@Liyu0329 Ай бұрын
የአለም ፖለቲካ አስቂኝ እየሆነ መጣ.. ስትለ...እዚህ ያለነውን እንኳን አስጨንቆናል::
@MinaluBekele-vi8gd
@MinaluBekele-vi8gd Ай бұрын
Ayihudn israeln maanim Ayiwedaderati cristian Russia and israel is one
@FateAhmad
@FateAhmad Ай бұрын
ዘከሪያንም ብትጨምሩ የበለጠ አሪፍ ነበር
@MinaluBekele-vi8gd
@MinaluBekele-vi8gd Ай бұрын
Dil israel❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@CHERBOLETUBE
@CHERBOLETUBE Ай бұрын
እስኪ የሃገር ውስጡንም እንደዚህ ተንትኑልን
@SirurMuhammad
@SirurMuhammad 29 күн бұрын
ቢኒያም እስራየል ዘመድአለህ
@yarukatube5080
@yarukatube5080 Ай бұрын
የናንተ ትንታኔ ምናለ በአለም አቀፍ ቻናሎች ቢተላለፍ እና ምን ያሀል እንደምትችሉ ብትታዩ እመኛለሁ መጠቀምም አለባቹ
@user-le3tb4xw1v
@user-le3tb4xw1v Ай бұрын
ኢሬን እንዲሁ በቀላሉ የምእራባውያኖች መፈንጫ የምትሆን ሀገር አለመሆንዋን በደንብ አሳይታለች እናንተ የእውነት ጋዜጠኞች ናቹ ሚዛናዊ ናቹ
@kasimmahamudmahamud9729
@kasimmahamudmahamud9729 Ай бұрын
እናተምንም ታሪክ እወቁ የእስራኤልና የኤራን ጠላትነትነት የጀመረው በማህፀነው መታዎችናቸው ያቆብና ኤሣውይባላሉ ቀጥሎም ህዝብ ሢሆኑ እስራኤልና አማሌቅ ይባላሉ እስራኤል ያለእግዛአብሔር ፍቃድአለም ሁሉ ቢሠበሰብ አያሸንፋቸውም፣
@elhamworku198
@elhamworku198 Ай бұрын
ተስፋነዉ
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 Ай бұрын
እና 6/ወር ለምን አላሸነፈችም😂
@husenfoda2837
@husenfoda2837 Ай бұрын
ተረት ተረት ነዋ
@habeshdaily1309
@habeshdaily1309 Ай бұрын
ከ ኦርቶዶግስ ገለልተኛ ትንታኔ አንጠብቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rr7pn3xy4p
@user-rr7pn3xy4p Ай бұрын
የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ 3 ድሮኖችም ተተኩሰዋል እነሱም ከሽፈዋል በኢራን ፀረ አየር መቃወሚያ ግን ከኢራቅ አየር ክልል በመሆን ክጦር ጀት ሁነው የሚተኮሱ አዲስ ተምዘገዛጊ አዲስ ሚሳኤል ተወንጭፋል s300 መቋሚያው ተመቷል ፋርሀን ውስጥ ተመቷል
@user-wg4du5pw3c
@user-wg4du5pw3c Ай бұрын
እውነት በኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የተጣራ መረጃ እና በሳል ትንታኔ በመስጠት ቀዳሚ እየሆናቹህ ነው። ፕሮግራማቹህን ሁልግዜም እከታተላለሁ
@uritakala-kp5uw
@uritakala-kp5uw Ай бұрын
በኢራን ምን ከበደ ጉዳት እንደተፈጠረ ኢራኖቻ ያውቃሉ ግን አነሱ ጉዳቱን እንዲወጣ አይፈልጉም
@ethioboom524
@ethioboom524 Ай бұрын
እስራኤል ጉራብቻ ናቸው 99.9% አክሽፈናል ይሉናል 😂😂😂 የኢራን 15 ፓለስቲክ ሚሳኤል እስራኤልን እንደመታ አይነግሩንም 🤣🤣🤣
@uritakala-kp5uw
@uritakala-kp5uw Ай бұрын
@@ethioboom524 የኢራንን የኒኩሬል መከላከያ S_300 እሥራኤል እንዳወደመቺው አይናገሩም????
@ethioboom524
@ethioboom524 Ай бұрын
@@uritakala-kp5uw 300 ምን ማለት እንደሆነ እንኳን አታውቅም ለማንኛውም s 300 አየር መቋወሚያ ነው ልክ እንደ አሜሪካኑ ፓትሪዬት ማለት ነው እንደ እስራኤሉ አየር ዶም ማለት ነው። እና የሊኩየር መከላከያ አይደለም ኢራን ከሩሲያ s 400 s500 s550 የአየር መቋወሚያ ከሰሞኑ ትረከባለች 😂😂😂😂😂 s300 የቆየና የበሰበሰ ነው እስራኤል ብትመታውም ችግር የለውም
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh Ай бұрын
ኢራኖች ንቀታቸው ራሱ ሰርጎ ገቦች ነው ያሏቸው 😂😂 እስራኤል በአሜሪካ ካልታዘለች መቆም አትችልም ወሬ ብቻ ።ምንም ጉዳት የለም ።አትጨነቂ የኔ ቆንጆ😅😅😅😅
@elhamworku198
@elhamworku198 Ай бұрын
ይሁዲ ነሽ አልፈረድብሽም
@mogiman
@mogiman Ай бұрын
ሁልጊዜ ስለማይመለከተን ነገር ነው ጊዜችሁን የምታባክኑት እስኪ እውነተኛ ጋዜጠኞች ከሆናች ኢትዮጵያ ችግር ተናገሩ....
@seidmensur-vi3xf
@seidmensur-vi3xf Ай бұрын
You are influantial analist
@AyframDerb
@AyframDerb Ай бұрын
ሲጀመር እስራኤል እና ኢራን አይወዳደሩም
@abubeker0207
@abubeker0207 Ай бұрын
isrel eco be 5 ageratt erdata eytetbekech new iran bechawan yatekacheat alechalewatem uk america france etc agerat degfewat new bechwan anm endhonech beyegezew wuredt eytkenanbech yalech ager nat
@salamtube2271
@salamtube2271 Ай бұрын
ማሻአሏህ ምርጥ ትንተና ነው።
@user-wj2le1fk1s
@user-wj2le1fk1s Ай бұрын
S300 ወደመ ፈሳም
@rajuusalah45
@rajuusalah45 Ай бұрын
Mizanawe kalhonachu unsbsicreb tideragalachu
@adisseshete2427
@adisseshete2427 Ай бұрын
ከዚህ በላይ ምን ይሁኑ? 🇮🇱 vs 🇮🇷 ጉዳይ በዚህ ደረጃ የበሰለ እና ሚዛናዊ የሆነ ትንታኔ ልታገኝ አትችልም አንተም "ሚዛናዊ" ተመልካች ሁን እንጂ😅
@MahfuzAhmed-dz5eu
@MahfuzAhmed-dz5eu Ай бұрын
ወላሂ እስካሁን እከታተላቹሀለዉ በጣም ነዉ የምወዳቹ ሚዛናዊ ናቹ እናንተን ሰፖርት ማድረጊያ ሌላ መንገድ የለም እንዴ
@girum3275
@girum3275 Ай бұрын
ምን ትዘባርቃላችሁ
@user-rm1eq6hv5c
@user-rm1eq6hv5c Ай бұрын
ጋዜጠኛ ባየር በቁልምጫ መጠራራት ምን ይሉታል
@solomongizachew8161
@solomongizachew8161 Ай бұрын
መልክት ለማስተላለፍ 350በላይ ቦልስቲክ ሚሳየልና ድሮን በተጨማሪ 150 ሮኬት አይተኮስም ለማዉደም እንጂ መልእክት ለማስተላለፍ እንደ እስራኤል 3 ነዉ የሚተኮሰዉ
@adisseshete2427
@adisseshete2427 Ай бұрын
It's a war they could lose, and they know it. But there could be some people in Iran's leadership who actually want it. Not sure what the hell those people were smoking🤨 even though the Iranian people have no interest in it whatsoever
@osmanahmedin4995
@osmanahmedin4995 Ай бұрын
NBC indet inde miewdachu walih Das yaille yant tintane ke wagentanginat yasteda naw
@AyframDerb
@AyframDerb Ай бұрын
ኢራን ካልተመታች ሰላም የለም ኣ
@user-ck1iv7re1r
@user-ck1iv7re1r Ай бұрын
👅👅👅 mokr
@leya8572
@leya8572 29 күн бұрын
አዲስ አበባ ፈሪ ሽንታም አራዳ ነኝ ባይ ፋራ
@mangissaal8598
@mangissaal8598 Ай бұрын
s300 ተመትቷል ኔው የተባሌው
@user-rg7ix4cv9v
@user-rg7ix4cv9v Ай бұрын
እናንተ ለሙያቹ ታማኝ ናችሁ አውነት ለሌሎች ጋዜጠኞች ምሳሌ መሆን ትችላላቹ። አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ እናንተን ቢመለከት ጥሩ ነበር ከ ወገንተኝነት ነፃ ይሆን ነበር።
@nesredinibrahim7840
@nesredinibrahim7840 24 күн бұрын
Sim bicha new Israel hamas lebchaw aytewagaw Israel America leloch buchulawach aytewagu lemetifat alchalum sim bicha nachaw kechalu set lij ygdlalu feriwoch nachew
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb Ай бұрын
ምርጥ ተንታኝ ናቹ የማታዳሉ እውነት
@Mengistu-xf6dh
@Mengistu-xf6dh 28 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-qk8cq3fe4r
@user-qk8cq3fe4r Ай бұрын
አንተ ማነው የቀጠረህ
@abubekertemam1390
@abubekertemam1390 Ай бұрын
ምክክር መስማት ትምህርት ነው በርቱ ሁላቹም
@yisakyisak3908
@yisakyisak3908 Ай бұрын
ትክክለኛ ጋዘጠኛ ትክክለኛ መርጃ ምናገር ብኒ ብቻ ነው ነፃነት ግን ዝም ብሎ ነው ሚለፈልፈው ይሄ ምሀይም ደንቆሮ
@godadawmelkie4809
@godadawmelkie4809 Ай бұрын
ጥሩ መረጃ ልስጣችሁ ። እስራኤል ኢራን ለተኮሳችው ሚሳይል መልስ እንዳትሰጥ ብዙ ስለተለመነችና በዚህ ፈንታ አሜሪካ በአዛ ራፊያህ ገብታ ሃማስን እንድታጠፋ ተቃውሞዋን ስላነሳችነ እስራኤል ለኢራን መልዕክት ማስተላለፍ ስላለባት ኢራን በፈለገችው ጊዜ ኒኩለራችሁ ገብተን እንደምንፈተፍትላችው ለማሳወቅ የወሰደችው እርምጃ ነው ። ጊዜውን ጠብቆ ግን የእስራኤል ጦር ኢራንን እንደሚያጠፋ አትጠራተሩ
@kefalemhabaw7657
@kefalemhabaw7657 Ай бұрын
ጥሩ እና የተዋጣላችሁ ጋዜጠኛ ናችሁ ቢኒያም ጎበዝ ።።።። ነገር ግን ነፃነት ለእስራኤል ብዙ ጥላቻ እና ንቀት አለብህ ጋዜጠኛ ማለት ያለውን መረጃ በፍታዊና ገለልተኛ በሆነ መንገድ ነው. ለህዝብ ማቅረብ ያለብህ እስራኤልን ታሪኳን፣ጀበዷን እና የመሪዎች ቁርጠኝነት በደብ ታዉቃለህ ካላዎቅ ደግሞ ለማዎቅ ሞክር
@elhamworku198
@elhamworku198 Ай бұрын
በተረት በሚዲያ ነዉ ጀግንነታበተግባር አሜሪካ ድረሽልኝ እግሊዝ ፈረንሳይ ጆርዳን በነዚህ ተደግፋ U N ባልሰማ ጥፋታን እሂነዉ የሳጀግንነት።
@RemedanJanbo-cr4sd
@RemedanJanbo-cr4sd Ай бұрын
አቤት ትንተና ትንታንያቹ አምልጦኝ አያውቅ ነፃነት እውነተኛ ነህ ቢኒያም እስራኤልን በክፋ ማንሳት ይከብዳሀል እኛ ምፈልገው ድጋፈ ሳይሆን እውነት ነው
@user-fk7qi4vr3i
@user-fk7qi4vr3i Ай бұрын
አህያ መጀመሪያ አገረህን ባየህ 😢👎👎👎
@ethioboom524
@ethioboom524 Ай бұрын
እስራኤል ጉራብቻ ናቸው 99.9% አክሽፈናል ይሉናል 😂😂😂 የኢራን 15 ፓለስቲክ ሚሳኤል እስራኤልን እንደመታ አይነግሩንም 🤣🤣🤣
@seidkemal1457
@seidkemal1457 Ай бұрын
iran jegna
@AbubekirHussen
@AbubekirHussen Ай бұрын
@abudurezki:s. a w 💚💚:💪💪💪💪💪💪💪BRAVO IRAN FREE PALESTINE🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷IRAN PALESTINE🇯🇴🇯🇴Godi of IRAN💪❤️❤️❤️❤️::s.m💪💪💪BRAVO IRAN FRE
@mbirukdeme-em1xq
@mbirukdeme-em1xq Ай бұрын
✌✌✌
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb Ай бұрын
ምርጥ ተንታኝ ናቹ የማታዳሉ እውነት
Super sport🤯
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 4,9 МЛН
顔面水槽がブサイク過ぎるwwwww
00:58
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 112 МЛН
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 1,2 МЛН
ድርብ ውበት... @NBCETHIOPIA
29:55
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 915
Как же жалко эту бедную душу #movie #cartoon
0:56
КиноЛапа
Рет қаралды 1,8 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 118 #shorts
0:30