የስራ ላይ ሱባኤ

  Рет қаралды 10,548

ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina

ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina

5 ай бұрын

ወደቻናላችን ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ይጫኑና ያግኙን
t.me/getemegn12

Пікірлер: 130
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
t.me/getemegn12 ወደቻናላችን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 5 ай бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን ግሩም ት/ት በርታልን የተዋህዶ እንቁ በቤቱ ያጽናህ
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
t.me/getemegn12 ወደመሀበራችን ለመቀላቀል ሉንኩን ይጫኑት
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 5 ай бұрын
ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን እኛም ሱባኤ እንድንገባ ድንግል ማርያም ትርዳን😢🙏
@HelenMulash
@HelenMulash 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mulufetene6844
@mulufetene6844 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ወልደ ሀዋሪያት በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@user-mx5js4ck1q
@user-mx5js4ck1q Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሳማልን ውንድማችን
@tedamy1698
@tedamy1698 5 ай бұрын
ዕውነት ነው፣ ፈጣሪ ትህትናን/ ትዛዥነትን ነው ቀድሞ ወደ የሚመለከተው
@soliyanalove5235
@soliyanalove5235 5 ай бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 5 ай бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን በረታልን🙏🙏🙏🙏☺
@mulye8211
@mulye8211 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይውት ይሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እናመስግናለን 💐💐💐
@user-xs1si1vu1b
@user-xs1si1vu1b 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@HanaMaryam-so9jp
@HanaMaryam-so9jp 20 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን❤❤
@user-uh8tg4fu7r
@user-uh8tg4fu7r 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዴህን መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀገውን ያበዛልህ እናመስግናለን❤❤❤
@user-xm3bj4hm7o
@user-xm3bj4hm7o Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤
@user-ie3mz9tf6r
@user-ie3mz9tf6r 5 ай бұрын
አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን ወድማችን በእውነት ፀጋውን ብዝት ብዝዝት ያድርግልህ በርታልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Shitu-gg5ht
@Shitu-gg5ht Ай бұрын
❤❤❤ተባረክ
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ffty7136
@ffty7136 5 ай бұрын
በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርትነው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x 5 ай бұрын
በእውነት በጣም ሀሪፍ መንገድ ነው ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ቃላት የለኝም የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነበር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወዲማቺን
@TeringoTeringo
@TeringoTeringo 5 ай бұрын
amen amen amen kale hewotena yasemalene❤
@user-uu7ug2fh3n
@user-uu7ug2fh3n 5 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@BeletuAesefa-un3mr
@BeletuAesefa-un3mr 5 ай бұрын
በዉነት ቃለሒዉት ያሠማልን ዮሴፍ ወድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ♥️👏👏🌸
@hapashisara5897
@hapashisara5897 5 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን🙏
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 5 ай бұрын
የአባታችን የመንፈስ ልጂ ነህ ዋው ያባታችን የመላከ መከራት መምህር ግርማ ወንድሙ ልጆች እየተበራከቱ ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
እሜን ገና እግዚአብሔር ያበዛናል
@rediatBabu
@rediatBabu 5 ай бұрын
Eski kutrkn asgmtlign wondmi ebakhen 😢😢
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
0909777939 በቴሌግራም ፃፊልኝ ቴክስት አርጊልኝ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 5 ай бұрын
​@@Tegbarawi_kerestenaእባክህ ወንድሜ ሳልፆም ሱባየ እዴትልያዝ ማለቴ ስደትነኝ ሳልፆም ሶባየን ጥያቄየ መልስ ያገኝ ይሁን እስኪ ብዙ ሡባየ እምይዝባቸዉነበር ግን ባለመፆሜ ለግዜዉ ሀገሬ ሥገባብየ ዝምብየ እያየሁነዉ
@user-dl3ww4rh4q
@user-dl3ww4rh4q 5 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@user-xx1rw4ch9i
@user-xx1rw4ch9i 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሕክ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
@dhddhduchuf9321
@dhddhduchuf9321 5 ай бұрын
ሰላም ለዚቤት ዛሬ ነዉ ያየሁት ቃለሒወት ያሰማልን
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
t.me/getemegn12 ወደመሀበራችን ለመቀላቀል ሉንኩን ይጫኑት
@MaryamAl3wani
@MaryamAl3wani Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tseonyadamyoutube6625
@tseonyadamyoutube6625 5 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ። በንተላይ ኣድሮ ያስተማረን ኣምልክ ይመስገን 🎉
@luciahaile3713
@luciahaile3713 5 ай бұрын
እኔ ሁሌ ከስራ ጋር ከልጆች ትምህርት ማድረስ ሁሉ ያስጨንቀኝ ነበረ ናሁን ግን መፍትሄ ኣገኘሁ እግዚኣብሄር ይስጥህ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
አሜን ስለዘገየሁ ይቅርታ ይደረግልኝ
@asde301
@asde301 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን 🌸🌸🌸 ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሠማልን እናመሰግናለን ወንድማችን 🌸🌸🌸
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞችን ፀጋው ያብዛልህ ❤❤
@SebleAbraham-zt2hn
@SebleAbraham-zt2hn 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@selamawitenyew-gb3db
@selamawitenyew-gb3db 9 сағат бұрын
🙏🙏🙏
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማች
@MemeBerhan-rb7ir
@MemeBerhan-rb7ir 5 ай бұрын
አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን እናመሠግናለን
@user-us1dc4cs1h
@user-us1dc4cs1h 5 ай бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ጸጋውን ያብዜልህ
@TigistAwoke-tl6
@TigistAwoke-tl6 5 ай бұрын
አሜን ❤
@meron7563
@meron7563 5 ай бұрын
Kalehywetn yasemaln.wendmalem
@user-ff8zm1eq1j
@user-ff8zm1eq1j 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን🙏🌺
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 5 ай бұрын
Ameuameuameu❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x 5 ай бұрын
ቃለሂወት ቃለበርከትን ያሰማለረን ወድማቺን 💙💙💙
@user-qe2qo1qf3g
@user-qe2qo1qf3g 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏❤
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንደማችን
@Rehawa
@Rehawa 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሄር ያበርታን
@saronabi1387
@saronabi1387 5 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዛብሄር ያክብርልን
@user-ug5sc2jt7c
@user-ug5sc2jt7c 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏
@salmasalmma6417
@salmasalmma6417 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ge7fq1pi7k
@user-ge7fq1pi7k 5 ай бұрын
betam enamesegnalen wendmachn fetari stegawun kezi belay chemro ysth enye sube sibal gedam neber yemitayegn gn bzu temralew
@gentsisay6670
@gentsisay6670 5 ай бұрын
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን ወድማችን
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@mimi-jj5tq
@mimi-jj5tq 5 ай бұрын
thank you, amazing
@asrz9645
@asrz9645 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@hananzanaba
@hananzanaba 5 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@user-tg3li3tg2t
@user-tg3li3tg2t 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን
@welde.amanuel
@welde.amanuel 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gelateshome2408
@gelateshome2408 5 ай бұрын
Engammm enamesegnalen betammm
@fevenamene
@fevenamene 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@Mesifke
@Mesifke 5 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ወንድማችን
@user-je4zk1uk9d
@user-je4zk1uk9d 5 ай бұрын
Kale hiwet ysmaln wendmachin ywesef
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 5 ай бұрын
እውነት
@Fretube
@Fretube 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ምን ምን መፀለይ እንዳለብን ደግሞ ስራልን ከቻልክ። በሱባኤ ሳይሆን በኖርማል ቀን።
@user-vj6qx5ey7h
@user-vj6qx5ey7h 27 күн бұрын
👏👏👏
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 5 ай бұрын
👍🙏
@user-go6uv6xl5h
@user-go6uv6xl5h 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-dh6lr7es2m
@user-dh6lr7es2m 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@afarisafari2833
@afarisafari2833 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-ob7kk1pz2p
@user-ob7kk1pz2p 5 ай бұрын
Bewenet bertalin wedmachun
@Mesrt-rw8pk
@Mesrt-rw8pk 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሁልጊዜ ጥያቄ ነበር ለኔ ብለህ የሰራኸው ይመስላል
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
🤗🤗🤗
@seblekassa4631
@seblekassa4631 5 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 5 ай бұрын
❤🙏❤️
@mroan360
@mroan360 13 күн бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን የኔ ጥያቄ በሱባኤ ወቅት ውሀ መጠጣት ይቻላል???
@tittttittt8380
@tittttittt8380 5 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን🙏ወንድሜ ስባኤ ስንገባ በህልም ብቻ ነው መልስ የሚሰጠን መልስ ካልሰጠንስ ምን እናድርግ ። ኮሜንት ላይ መልስ ስጠኝ እባክህ 😥
@alyanmuhammdneedsgf6157
@alyanmuhammdneedsgf6157 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም እኔም ሱባኤ መግባት እየፈለኩ ከስራጋር እንዴት ማድረግ እዳለብኝ ተምሬበታለሁ
@FasikaAwuraris
@FasikaAwuraris 5 ай бұрын
Ene mnm bstely mels yemagegn aymeslegnim stelotm yemstelyew zmbye egziabher baysemachu telat ysemachihual zm blachu stelyu slalu memhr new emnet atchalehu enen edet ysemagnal elalehu 😢 welete slase negn bestelot asbugn
@gdydd1173
@gdydd1173 5 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ዮስየፍየይ ፀጋውን ያብዛልህ በረከትህ ይደርብኝ እኔ የማህበርህ ኣባል ነኝ ወለተ ኪዳን እባላለው እና ኣንድ ጥያቄ በዚ ኣጋጣሚ ልጠይቅህ ከይቅርታ ጋር ምንድ ነው ጥያቄው ካልከኝ ሁለት ጋዶኞች ሁነው ላኣንዱዋ ስለ ፀጋዋም ሊሆን ይችላል ስለሌ ጉዳይ ኣብረው ሱባኤ መያዝ ይችላሉ ባኣንድ ቦታ ላይ ሁነው ሳይሆን በየስራቸው ሁነው ማላት ነው ግዜ ካለህ መልስልኝ ለማወቅ ስለ ፈለኩ ነው ካላስቸገርኩህ በተረፋ በክርስቶስ ፍቅር በጣም ነው ምወድህ ያንተ ትምህርት በተግባር ሰነፍ ብሆንም ግን የኔ የሆነ ነገር ስለ ምትናገረኝ የሁላችን በወጣትነታችን የሚያጋጥመን ችግሮች ስለ ምትነግረን ውስጣችን እንድናዳምጥ ነው ምታደርገን እና እግዚአብሔር ከዚ በላይ ጥበቡ ምስጢሩ ይግለፅልህ ኣባየ ወለተ ኪዳን እያልክ በምታድርገው ፆሎት ኣስበኝ
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
ቀሲስ ሔኖክ ዘሚካኤል በዚ ዙሪያ ለቀዋል ግቢና አዳምጪው ካልተመለሰልሽ ደግመሽ ጠይቂኝ
@gdydd1173
@gdydd1173 5 ай бұрын
@@Tegbarawi_kerestenaሊንክ ካላ ላክልኝ ወንድሜ
@ndgsr2892
@ndgsr2892 5 ай бұрын
*_እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋው በረከቱ ያብዛልህ ወንድሜ ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ በጣም በሕይወቴ ያስቸገረኝ ያለ በማህፀኔ የሆነ ነጭ ፈሻሽ ይፈሰኛል እና ሕክምና ኣልሄድኩም በባዕድ አገር ነው ያለሁትና ከምን የመጣው እንደሆነ አላውቀውም መፍትሔውን ምን ይሆን በጣም ጨንቆኛል ምንስ ላርግ በፀሎታቹ ኣስቡኝ የተዋሕዶ ልጆቼ 😢😢😢_*
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
መፍትሔው ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ ነው እግዚአብሔር ከርኩስ መንፈስ የመጣን ፈተናን ብቻ የሚፈታ አድርጋችሁ አታስቡት እሱ የስጋ ህመምንም ይፈውሳል በደረቅ ግንባር አይንን ሰርቷል ስለዚህ የስጋም ይሁን የመንፈስ ፈተና አንተ ያዝልኝ ብለሽ እየፀለይሽ እየሸገድሽ በመቁጠሪያ የአይነጥላ መንፈስ እንዲ እንዲ የምታደርግ ታሰር እያልሽ ቀጥቅጪ እና ፀበል ተጠመቂ ካላገኘሽ የፀሎት ውሀ ተጠቀሚ ወደሆድሽ የሚገባውን ነገር ባርከሽ ተመገቢ ቅብአ ቅዱስ መቀባት እነዚህ መንፈሳዊ ዘዴዎች ናቸው በተረፈ በቴሌግራም ነይ
@ndgsr2892
@ndgsr2892 5 ай бұрын
*_እሺ ኣመሰግናለሁ ወንድሜ ቸሩ መድኃኔዓለም ያክብርልኝ ደሞ የቴሌ ግራም ስም ምን ይላላል ወይም ሊንኩ ካለህ እዚ ኣስቀምጠልን ወንድሜ እንደ እኔ ኣዳዲስ ከመጣን ሊንኩ ጭነን እንዲንገባ_*
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v 5 ай бұрын
ወንድሜ ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ በሂወቴ ሁለት ግዜ ሱባኤ ገብቻለሁ እናም ሱባኤ አገባቡ አልቻልኩበትም መልስም አላገኝሁበትም እና አሁን ደግሞ መልሼ ሱባኤ መግባት እፈልጋለሁ ምክንያቱ ብዙ ያልተፈቱልኝ እንቆቅልሽ አለኝ እና ያልገባኝ ወንድሜ መቁጠርያውን ልገባኝም እንዴት ነው የምቆጥረው አቡነ ዘበሰማያት እና ሰላም ለኪ ነው በመቁጠርያ የምንፀልየው ስንት ዜ ነው 😢😢😢
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
64 ጊዜ ቪዲዮ ሰራላችኋለው
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ጥያቄዬ ስግደት በሰባቱ የፀሎት ጊዜያት ወይስ የማይቋረጥ
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
ጊዜ ባይኖርሽ በትንሹ 2 ጊዜ መስገድና መፀለይ ወይም ጠዋት ሰአት ቢያጥርሽ ፀልየሽ ማታ አብዝተሽ መስገድ ጊዜ ካለሽ ጠዋት ከሰአት እና ማታ ማድረግ ትችያለሽ በሰባቱም ከቻልሽ መፀለይ መስገድ በጣም ጥሩ ነው
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 5 ай бұрын
@@Tegbarawi_kerestena ቃለህይወት ያሰማልን
@user-kp2dk7vm5h
@user-kp2dk7vm5h 5 ай бұрын
bewnetu efelg neber endet subaye megbat endemichal tebarklgni amesegnalew gn madab bet tre managegni
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
ቂጣ በትንሹ ተጠቀሚ ጁስ ምናምን እንዳትወስጂ ትንሽ ቁራሽ ቂጣ + ውሀ
@melkam1244
@melkam1244 5 ай бұрын
ስላም ወንድም እንዴት ነዉ መሐበሩ ጋር እምቀላቀለው?
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
t.me/getemegn12 ይሄን ሊንክ ተጭነሽ ግቢ
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 5 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ንስሀ እገባለሁ ቀኖናየን አልጨርስም
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስብሽ አትፈችም እኮ ታልጨረሽ ውዴ
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 5 ай бұрын
@@tigisttamiru5213 አወ መጥሩ አይደለም አይደል
@emualmu8637
@emualmu8637 5 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z 26 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ሁሌ የውስጤ ጥያቄ ነበር ኣመሰግናሎ
@user-ek9rr5bq7q
@user-ek9rr5bq7q 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ነነዌን አያይዞ ሱባኤ መያዝ ይቻላል?
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
አዎ ይቻላል
@saronabi1387
@saronabi1387 5 ай бұрын
ወንድሜ ሰአቱን ምትነግረን በኢትዮጲያ ሰአተ አቆጣጠር ነው? .ሌላው ደግሞ ጥሬ እና በሶ በቀን አንዴ ከስራ መልስ ስንመገብ ከፀሎትና ስግደት በሗላ ነው ? ስንት ሰአት ላይ ነው እንድንመገብ የምትመክረን ? እግዛብሔር ያክብርልን
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
ሰአቱን የነገርኳችሁ በኢትዮጵያ ሲሆን እናንተ እንዳላችሁበት ሀገር ሰአት አድርጉት ምግብ ከተቻለ ማታ 11 ላይ መመገብ እኔ ግን ከፀሎት በኋላ ቢሆን ጥሩ ነው እላለው እንቅልፍ እንቅልፍ ድካም እንዳይሰማችሁ ከፀሎት በፊት ስትመገቡ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 5 ай бұрын
ለስድስት ሳምንት እግሬን እያመመኝ ነው እንዲምረኝ እንድጸልኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
ቅብአ ቅዱስ እየቀባሽ በመቁጠሪያ ቀጥቅጪው በፀሎትም እንዲምርሽ ለምኚ የድካምም ከሆነ እረፍት አድርጊበት ወለምታም ከሆነ ታሺው እግዚአብሔር ይማርሽ
@hiruttsigab9274
@hiruttsigab9274 5 ай бұрын
እንዴት ነህ ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን እኔ የ3 ልጆች እናት ነኝ ወንድሜ ባለቤቴ እናንተ የምታስተምረው ትምህርት አያምንበትም ስለዚህ በጣም ተቸግሬ ነው ያለሁ ግዝት ያውቅ ቤተክርስትያን እንድሄድ አይፈልግም እንዴት አድርጌ ነው ሱባኤ የምይዘው እባክህ መልሱልኝ ጨንቆኛል ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
በቴሌግራም ነይና ሰፋ ያለ ሀሳብ እንሰጥሻለን
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 5 ай бұрын
ወድሜየ እባክህ ከቻልክ ምከረኝ እኔየ ፀሎት እያቋረጥኩኝ ተቼገርኩኝ ደግሞ ማዳም ቤት ነኝ ቼሩ መድሐኒአለም ይፍቀድ
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
ወደመሀበራችን ጋብዤሻለው ነይ
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
t.me/getemegn12
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ተቀላቅያለሁኝ
@gdydd1173
@gdydd1173 5 ай бұрын
ሌላ ደሞ እመቤታችንን ከነገርኳት ቦሃላ ዝም ካለችን ለምን ብየ ድጋሜ እነግራታለው ድጋሜ ዝም ኣለችኝ ከዛ በውስጤ የሆነ ነገር እንዳለ ነው ምረዳው ወይ ከኔ ድክመት ሊሆን ይችላል ምክንያቱ ስቦኤ ስይዝ በመነጋገር ስለ ሚፈትነኝ ማላት ነው ሌላ ደሞ ቀኑ ገና ይሆናል ብየ ዝም ኣልኩት ጥያቄው ልንገርህ ኣንድ ጋደኛ ኣለኝ ለስምንት ዓመት ነው ምንተዋወቀው እና ሁለታችንን መንፈስ እንደተላከብን እረዳለው ማለት እሱ ከስዋ ጋር እንዳይኖር እሱዋም ከሱ ጋር እንዳትኖር ተብሎ የተላከ ማለት ነው እኔ መንፈሱ ስላወቁት እሱ ደሞ በሁሉ ነገር ኣስሮታል ገንዘብ እንዳይዝ ቁምነገር እንዳይሆን ዓላማ እንዳይኖረው ነው ያደረገው ኣሁን ሳወራው ምክር ይሁን የሆነ ነገር በጣም ነው ሚጠላኝ ንግግርሽ ሁሉ በጣም ነው ሚያስጠላ ነው ሚለኝ ግን የማወራው ዓላማህ ምንድ ነው እስከ መቸ ነው እንደዛ ምትሆነው እቅድና ዓላማ ይንሩህ ነው ምለው እና ስለዚህ ልጅ ነው ለእመቤቴ የኔ ነው ወይስ ኣደለም ብየ እመቤቴን የምነግራት እና እስከ ኣሁን የኔ ይሁን ርግጠኛ ኣይደለሁም የተለያዩ ህልም ስለሱ ኣያለው ግን በርግጠኝነት ግን ኣላወኩም በበለጠ ሃገሬ ከገባሁ ሁሉም ነገር በስጋ ወደሙ የበለጠ ይስተካከላል ብየ ተስፉ ኣድርጋላው ግዜ ካለህ ወንድሜ ከይቅርታ ጋር በዚህም ምክርና ሃሳብ ካለህ ለግስልኝ ዮስየፍየይ እኔ ብዙ ግዜ እወስን እና ይሄ ለኔ ኣይሆንም እል ና ግን የምገምተው በስጋዊ ነገር ስሌለው ነው ወይ ይሄ መቸ ይቀየራል ብየ ነው ለመራቅ እወስንና ከዛ ከህሊናየ ግን ኣይጠፋም ከህልናየ ያለሱ ለሌላ ሰው ኣያስብም የሱ ሂወት ሳስበው ደም በጣም ነው ሚያሳዝነው ኣስታውሳላው እሱ እንደነገረኝ ኣንድ እናት ማለት ለኔ ኣማቴ ነበሩ እኔ ቤቶሶቦቼ ዳሩኝ እና እኔ ደሞ ኣልፈልግም ብየ ሁለት ሳምንት ሳልቆይ ኣልፈልግም ኣልኳቸው ኣባቴ ቢቀጠቅጠኝ እንኳን ቤላ ኣምጥተህ ኣንገቴ ብትቆርጠው እንኳን በፉፁም ከሱ ጋር ኣልሆንም ኣልኩት እና ኣሁን ሳውቀው የገባ መንፈስ ነበር መተት ሁኖ እሱ ነው እየዛተ የነበረው ከዛ ኣልፈልገውም ካልኩ ቦሃላ ከዚህ ልጅ ተዋወቅን ስምንት ዓመታችን ኣድርገናል ከተዋወቅን ከሁለት ኣመት ቦሃላ እኔም ስደት ጀመርኩ እሱም ስደት ወጣ እስከሁን ስደት ላይ ነን ወደ ቀድሞ ስመለስ ይህን እናት ወይም ኣማቴ ማላት ነው እሱ ከስዋ ጋር ከኖረ ቀምሼ ሱሬ ትሁን ብሎው ዛቱብኝ ኣለኝ በፆሎት ኣስበው ዮስየፍየይ ሃይለስላሴ ይባላል ሂወቱ በጣም ነው ምያሳዝነው ለሱ ግን ምንም ኣይመስለውም ደሞ በዝሙት የማትመለከተው የማትመኘው ሴት የላም እና ይቅርታ ፅሑፉ ኣረዘምኩት ምክር ግን እፈልጋላው በተመቸህ ግዜ ና ሳዓት ስለምትሰጠን ትምህርት ሁሉ በጣም ነው ምናመሰግነው ውድ ወንድማችን
@ZewudeGirmaTeshome
@ZewudeGirmaTeshome 5 ай бұрын
ትጋት ማሕበርላይ ግቢ
@ZeroFour-ji8ke
@ZeroFour-ji8ke 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samerasamera2893
@samerasamera2893 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
ከመቁረባችሁ በፊት ጨርሳችሁ አዳምጡት
47:10
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 255
ሱባኤ ምንድን ነው? በ10 ደቂቃ ስለ ሱባኤ እንማር
11:22
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 637
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 5 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
Ethiopia orthodox  እስከ ስንት ሰአት ነው ፃም
4:14
Nahom the Ragueal
Рет қаралды 17 М.
Agu 7/2024 ይበል ክብሪ ይበል ጽባቀ ስም ሂብዎ ፕ/ት
27:58
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 35 М.